Posts Tagged ‘ታቦት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2022
😈 ለኦሮሙማ አጀንዳቸው ሲባል በስልት ተበታትነው የነበሩት የኦሮሞ ፋሺስቶች እነ ለማ እና ጃዋር አሁን ጊዚአቸውን ጠብቀውና “ሰሜኑን አሁን ሰብረነዋል!” በሚሉበት በዚህ ወቅት እንደገና ተሰባስበዋል። ስለዚህ የለመዱትን የዋቄዮ-አላህ ሽብር በመላዋ ኢትዮጵያ ይነዛሉ። በዛሬው በቃና ዘገሊላ ዕለት መቀሌንም በድሮን መደብደባቸው በአጋጣሚ አይደለም። አዎ! ልክ የአሜሪካ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ እንደላኩ፤ ልክ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቲሬስ ለአረመኔው ግራኝ የማበረታቻ መልዕክት ከላኩ በሰዓታት ውስጥ።
😈 እንግዲህ እነዚህ አውሬዎች በአልማር-ባዩ ድንጋይ አማራ እርዳታ ኢትዮጵያን የማፈራረሱ ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን በዚህ መልክ ያጧጥፉታል።
„ስምምነት የምናደርግ ከሆነ ትግራይን አስገንጥለን መሆን አለበት፤ ስለዚህ የትግራይን ሕዝብ በጋራ (ከሕወሓት ጋር ተናብበን) ኢትዮጵያን፣ ክርስትናውንና ሰንደቁን እንዲተው፤ ብሎም እራሱን እንዲጠላ ከፍቶትና ምርር ብሎ አማራጭ እስኪያጣ ድረስ ሁሉንም ያለውን ነገር ሁሉ እንዲያስረክበን/እንዲገዛልን እናስገድደዋለን።” የሚል ሰይጣናዊ ስልት ነው ኦሮሞዎቹ እና ሕወሓቶች ገና ከጅምሩ፤ ገና ከሠላሳ ዓመታት በፊት አቅደውት የነበረው። ፈጠነም ዘገየም እውነት እንደሆነች መገለጧ አይቀረም።
_________
________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሉሲፈራውያን, ሤራ, ረሃብ, ቃና ዘገሊላ, ቃጠሎ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ቦሌ, ተዋሕዶ, ታቦት, ትግራይ, ንጉሥ አጽብሐ, አመፅ, አረመኔነት, አዲስ አበባ, አጽበሃ, ኢትዮጵያ, እሳት, ኦርቶዶክስ, ወንጀል, የካ ሚካኤል, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የዘመን ፍጻሜ, የጦር ወንጀል, ድንበር, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጥምቀት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፍርድ, ፍትሕ, ፖሊሶች, Blockade, Ethiopia, Famine, Genocide, HumanRights, Rape, Starvation, Tewahedo, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 22, 2021
St. Michael Church was in use from 320 to 1878 AD
💭 ይህን የአባቶቻችንን ታሪክ የምትሰሙ እና የምታነቡ ጽዮናውያን፤ ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች አዲስ አበባን እና ደቡብ ኢትዮጵያን “ኬኛ” ሲሉ ስትሰሟቸው ደማችሁ አይፈላምን?፣ “ከላይ ሆነው የሚያዩን አባቶቻችን ይቆጣሉ፣ ያለቅሳሉ!” ብላችሁ አትደነግጡምን? በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ባለ ወቃማ ታሪክ የሆኑ የትግራይ ወገኖች እንደ ሕወሓት በመሳሰሉ ተዳጋጋሚና አላስፈላጊ የሆነ ስህተት በሚሠሩ ቡድኖች ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን፣ ታሪካቸውን፣ ሃይማኖታቸውንና ምልክቶቻቸውን ሁሉ ልክ እንደ ዔሳው እንዲከዱ/እንዲተው/እንዲሸጡ እና ለጠላቶቻቸው እንዲያስረክቡ እየተደረጉ መሆኑ ነው። እስኪ ይታየን፤ እኔ መኪናየን ከእነ ቁልፉ ወይንም ጫማዬን መንገድ ላይ ትቼ ብሄድ እኮ መንገደኛው “የኔ ነው/ኬኛ” ብሎ ይወርሰዋል። አይደል?!
እንግዲህ ፳፯/ 27 ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችን ጨፍጭፈው ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው ወራሪዎቹ የዋቄዮ-አላህ አርበኞች የሆኑ ኦሮሞዎች/ ጋሎችም ወደ አብርሃ ወአጽበሐ እና ንጉሥ ዳዊት ከተማ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ከመስፈራቸውና “ፊንፊኔ ኬኛ” የሚለውን የእባብ ገንዳ መዝሙራቸውን ከመጻፋቸው ከሺህ ዓመታት በፊት የታነጸውን ታሪካዊውን የየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን / ዋሻን፤ አንድ ጽዮናዊ፤ እንደ አቶ ጌታቸው፤ “አይ እኛ ሥልጣን አንፈልግም፣ ግዛት ለመቀማት አይደለም ቅብርጥሴ” ማለት ሳይሆን የሚጠበቅበት፤ በቀጥታ እና በድፍረት፤ “አይ! ይሄ እኮ የአባቶቻችን እርስት ነው! እኛ ነን የሠራነው፣ ይህን እርስታችንን ለማንም ወራሪ አሳልፈን አንሰጥም፤ አርፈህ ትኖር ከሆነ ኑር አልያ ተጠራርገህ ትወጣ ዘንድ ግድ ይሆናል ወዘተ” የሚል ወገን ነው ዛሬ የሚያስፈልገው።
❖ ዛሬ የእግዚአብሔር አብ ዕለት ነው፣ ወደ ጸሎት በምንገባበት ወቅት የወገኖቻችንን ሰቆቃና ለቅሶ በይበልጥ እየሰማን ነው፤ የአቤል ደም እየጮኸ ነው፤ የጽዮን ጠላቶች እየተርበተበቱ ነው፤ ግን የትም አያመልጧትም፤ ለዓመታት ስናስጠነቅቅ ቆይተናል፤ አሁን አንድ በአንድ በመለኮታዊ ሰይፍ የሚጠረጉበት ጊዜ ተቃርቧል፤ ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው፤ የጽዮናውያን ድልና የዋቄዮ–አላህ አህዛብ ሽንፈት ወቅት በጣም እየተቃረበ ነው!
ቅድስት በኾነች በጽርሐ ጽዮን በሐዋርያት ላይ የወረደው የእግዚአብሔር አብ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ወልድ ፍቅር፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነት በዅላችን ላይ ይደር፤ እጽፍ ድርብም ይኹን።
❖❖❖ ታሪካዊው የካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ዋሻ ቤተክርስቲያን ❖❖❖
በ፬/4ኛው ክፍለ ዘመን በአክሱም ንጉሥ በአጽበሃ ተመሠረተ
❖❖❖ የአንጋፋው ቀደምት እና ባለ ታሪክ የካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ዋሻ ቤተክርስቲያን ታሪክ ❖❖❖
ዋሻ ሚካኤል ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ በኩል የካ ከፍለ ከተማ ውስጥ ያለ ጥንታዊ እና በከፊል ወጥ ከሆነ ዓለት ተፈልፍሎ የተሰራ ቤተ–ክርስቲያን ነው። አዲስ አበባ ከሚገኘው የእንግሊዝ ኢምባሲ በስተጀርባ ትንሽ ራቅ ብሎ በሚገኘው ከፍታማ ቦታ ላይ ይገኛል። ምንም እንኳ የአካባቢው የቀደሙት ካህናት በ፬/4ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ቢናገሩም በአብዛኛው ሊሆን ይችላል ተብሎ የሚገመተው ግን በ፲፪/12ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ነው።
👉 ታሪካዊ ተደራሽነቱ
የአክሱም መንግስትና የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን:- አብርሃና አጽብሃ የአክሱም መንግስትን በጋራ ይገዙ እንደነበር የተለያዩ መጽሃፍት ይገልፃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጽሁፍም ይሄንን በተለያዩ መረጃዎች ይጠቅሳል፡፡ ክርስትናን ከተቀበሉ በኋላ እንደተፃፈ በሚነገረው የድንጋይ ላይ ፅሁፍ አብርሃና አፅብሃ የሚያስተዳድሩት አገር ግዛት ዝርዝር ተጠቅሷል፡፡ ከዚህ ዝርዝር እንደምንረዳው ግዛታቸው ሳባን /የመንን/፣ ኑባ /ሱዳንን/ እና ቤጃ /ደቡብ ግብጽ/ ድረስ ይደርሳሉ፡፡ ይህም እጅግ ሰፊ ግዛት እንዳላቸው ያስረዳል፡፡ ከየካ ሚካኤል የተገኘው /ያልታተመ/ መረጃ ይህንን ሀሳብ እንደሚከተለው ያጠናክራል።
“በዚያን ጊዜ የኢትዮጵያ ወሰን በጣም ሰፊ ስለነበር ሁሉቱ ወንድማማቾች አክሱም ላይ ሆነው ሕዝባቸውን በቅርብ ለማስተዳደር ስለተቸገሩ እጣ ተጣጥለው ንጉስ አብርሃ አክሱም ላይ በመሆን ሰሜን ኢትዮጵያን፣ ንጉስ አጽብሃ ደግሞ ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስተዳደር ሸዋ ውስጥ የረር ተራራ ላይ ቤተ መንግሥቱን ሰራ፡፡ በወቅቱ ቤተመንግሥቱን ለመሥራት ሲመጣ ማዕቀበ እግዚእ በሚባል ካህን ታቦት ሚካኤልን አሸክሞ አስመጥቶ ነበር፡፡ ይህንን አሸክሞ ያስመጣውን ታቦት ከየረር ተራራ በስተ ሰሜን አቅጣጫ ባስፈለፈለው ዋሻ ውስጥ እንዳስገባው ይገልፃል፡፡”
በትግራይ ክልል በአብርሃና አፅብሃ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ከጅማ የአፅብሃ ሬሳ የመጣበት ነው የሚባለው የጠፍር አልጋ ይገኛል፡፡ ከዚህ የምንረዳው ደቡብ ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው አፅብሃ እስከ ጅማ መድረሱን ነው፡፡ ውቅር ቢተክርስቲያን መስራት ለአጽብሃ አዲስ አይደለም፡፡ በትግራይ ከውቁሮ ከተማ ፳/20 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ገረአልታ ውስጥ ገማድ በተባለ ስፍራ አብርሃና አጽብሃ ያሰሩት ነው የሚባል አብርሃ አጽብሃ በመባል የሚታወቅ ውቅር ቤተክርስቲያን ይገኛል፡፡ ቤተክርስቲያኑ ገዳም ነው፡፡
ከየካ ሚካኤል የተገኘው/ያልታተመ/ መረጃ እንደሚገልፀው በትግራይ ውቅሮ አካባቢ የሚገኘው የአብርሃና አፅብሃ ውቅር ቤተክርስቲያን ከዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው በመግለጽ ታሪኩን እንደሚከተለው ዘርዝሯል፡-
“ከንጉስ አጽብሃ ጋር የመጣው ታቦት የገባበት ዋሻ የተፈጥሮ ዋሻ ሳይሆን በሰሜን ኢትዮጵያ እንደሚገኙት ከአንድ ቋጥኝ ድንጋይ ተፈልፍለው ከታነፁት ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ዓይነት በኢትዮጵያ ፊደል “ሀ” ቅርጽ የታነፁ ሲሆን በቤተክርስቲያን የፊደል ትርጉም “ሀ” ማለት “ህልዎቱ ለአብ እምቅድም ይትፈጠር ዓለም” ወይም “የአብ መኖር ከአለም አስቀድሞ ነው” ማለት ነው የሚለውን አባባል ለማስረዳት ተብሎ የታነፀ ነው ይላል፡፡” በሌላ በኩል አንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን በደቡብ ሸዋ ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ በአለምገና ቡታጅራ መንገድ አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ፷፮/66 ኪሎ ሜትር አካባቢ ከምትገኘው አዳዲ ማሪያም ውቅር አብያተ ክርስቲያን ጋር በመመሣሠሉና ይህ ደግሞ በንጉስ ላሊበላ ዘመን እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በዚያ ዘመን የተሰራ ነው ይላሉ፡፡
በአዳዲ ማርያም የሚገኘው የታሪክ ማስታወሻ ንጉስ ላሊበላ የአዳዲ ማሪያምን ከቋጥኝ ድንጋይ እንደፈለፈለውና ሥራውን ሲጨርስ በራዕይ ተመርቶ ወደ ላሊበላ እንደተመለሰና እዚያ ሲደረሰ እንደሞተ ይተርካል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየሶስት ወሩ በሚያሳትመውና ሰላምታ ተብሎ በሚጠራው ቋሚ የበረራ መፅሄት ዊሊያም ዴቪድሰን የተባሉ የታሪክ ተመራማሪ የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስትያን የ፯፻/700 ዓመት እድሜ እንዳለውና አሰራሩም ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አሰራር ጋር እንደሚመሳሰል ይገልፃሉ፡፡
በየትኛው ዘመን እንደተሰራ ለማወቅ የአርኪዎሎጂ ጥናት መደረግ ስላለበት የነሱን የወደፊት የጥናት ውጤት መጠበቁ ወሳኝ ቢሆንም ከየካ ደብረሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ያገኘነው ያልታተመ ፅሁፍ የዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስትኑ ከላሊበላ ጋር በማመሳሰል ማቅረብ የኢትዮጵያን ሀይማኖት ጥንታዊነት በሚፃረሩ ሀይሎች የሚወራ ነው በማለት ይቃወማሉ፡፡
አብርሃና አፅብሃ ከአባታቸው ታዜር ከእናታቸው ሶፍያ (አይዋል) ታህሳስ ፲፱/19ቀን ፫፻፲፪/312 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ አባ ሰላማ (አባ ከሣቴ ብርሃን) በ፳፰/28ኛ ዓመታቸው አጠመቁዋቸው፡፡ አብርሃና አጽብሃ ከአባ ሰላማ ጋር በመሆን ክርስትናን በግዛታቸው አስፋፍተዋል፡፡ በዘመናቸው ፷/60 አብያተ ክርስቲያናትን እንዳሳነፁና ከዚህም ውስጥ ፵፬/44 ቤተክርስቲያናት ፍልፍል ቤተክርስቲያናት ናቸው፡፡ በስማቸው ቤተክርስቲያን ታንፃል፡፡ በየወሩ በ፬/4ኛው ቀንና በየዓመቱ ጥቅምት ፬/4 በአክሱም ፅዮንና መርጦ ለማርያም ቤተክርስትያናት በዓላቸው ይከበራል፡፡
እንደ ነገሥታቱ ገድል በ፴፪/32ዐዎቹ ንጉሥ አጽብሃ በየረር ተራራ ላይ የገነባው ቤተ መንግሥትና ከቤተመንግሥቱ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የተገነባው ውቅር ቤተክርስቲያን በአባ ከሣቴ ብርሃን የመጀመሪያው ጳጳስ ተባርኮ ተመረቀ፡፡
አብርሃና አጽብሃ የጀመሩትን ክርስትናን የማስፋፋት ሥራ በተከታዮችም ነገሥታት የቀጠለ ሲሆን በ፮/6ተኛው ክፍለ ዘመን በአፄ ካሌብና በአፄ ገ/መስቀል የንግስና ዘመን በበለጠ ተስፋፍቷል፡፡ በ፮/6ተኛው ክ/ዘመን በተለይ ዘጠኙ ቅድሳን ከመጡ በኋላ ክርስትናን የማሠራጨቱ ሥራ ይበልጥ ተስፋፍቷል፡፡
በአክሱም ዘመነ መንግስት ዮዲት ጉዲት የተባለች በአክሱም ግዛት ያሉትን አብያተ ክርስቲያናትና ቄሶችን ማጥፋት በጀመረች ጊዜ የአክሱም ፅዮንን ጨምሮ አንዳንድ ታቦታት ወደተለያዩ ቦታዎች ተሰደዋል፡፡ ምናልባት እነዚህ የፀረ ክርስትና ሰዎች አጽብሃ ወዳሰራው ውቅር ቤተክርስቲያን ቢመጡም ታቦቱን የእምነቱ ተከታዮች እስከ ፲፰፻፴፰/1838 ዓ.ም ድረስ ይዘው ሲሰደዱ እንደቆዩና በመጨረሻ ቡልጋ ውስጥ ከሚገኘው ኢቲሳ ተ/ሃይማኖት ገዳም የቅዱስ ሚካኤልን ጽላት እንዳመጡት ይነገራል፡፡
_________
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Abraha Atsbeha, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሉሲፈራውያን, መንፈስ ቅዱስ, ረሃብ, ባፎሜት, ተዋሕዶ, ታቦት, ትግራይ, አመፅ, አረመኔነት, አብረሃ ወአጽበሃ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, እርግቦች, እግዚአብሔር አብ, ኦሮሞ, ወንጀል, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, የካ ሚካኤል, የጦር ወንጀል, ድንበር, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ Tigray, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፍርድ, ፍተሻ, ፍትሕ, ፪ሺ፲፩, Blockade, Crimes, Ethiopia, Faith, Famine, Genocide, HumanRights, Oromos, Rape, Starvation, Tewahedo, War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2020
“ያልተነገሩት የ24 ቀበሌ ኦርቶዶክሳውያን ጉዳቶች” በሚል ርዕስ በግሩም መልክ በተዋሕዶ ቴሌቪዥን የተቀነባበረና የቀረበ ቪዲዮ ነው። ወይዘሮ የሽን በጥሞና እናዳምጣቸው፤ ዓይኖቻቸውን ተመልከቱ … የኔ እናት…
ቤተ ክህነት ገዳዩን መንግስትንና ህገ-ወጡን የአዲስ አበባ መስተዳደርን ማክበር፣ መለመንና መማጸን ማቆም አለባት…. ደም የፈሰሰበትን ቦታ ወደዱም ጠሉም ለቤተ ክርስቲያን እንደሚሰጧት አትጠራጠሩ… ግን እንዲከበሩ፣ እንዲመሰገኑ፣ እንዲወደዱና እንዲመረጡ ገና የክርስቲያኑን ልብ ማንጠልጠል አለባቸው… አባቶችና ህፃናት አሁንም ተመርዘው እየታመሙ ነው፣ የተዋሕዶ ልጆች በሃገራቸው እንደ ሁለተኛና ሦስተኛ ዜጋ እንዲኖሩ እየተደረጉ ነው፤ ወጣት ሴት ተማሪዎች እየታገቱ፣ እየተደፈሩና እየተገደሉ ነው… ስለዚህ እነዚህን ገዳዮች ካባ ለማልበስ እንደቸኮላችሁት አህንም በስሜት ቀድማችሁ ለማመስገን እንዳትቸኩሉ…ይቅርታ የማይደረግለት ከፍተኛ ሃጢዓትና ወንጀል ሠርተዋልና፣ ለመስራትም በመዘጋጀት ላይ ናቸውና!
ቀደም ሲል ሉሲፈራውያኑ እንዲ ብለው ነበር፦
“ኢትዮጵያውያን “ዶክተር” የተባለውን ማዕረግ ያክብሩታል ፤ ኢትዮጵያን ከፍ እያደረገ የሚያወራውንና የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ የሚጠራውን ወሬኛም ያደንቁታል ስለዚህ አንድ ተዋሕዶ ያልሆነና የማይታወቅ ቆለኛ “ኦሮሞ” ስልጣን ላይ እናውጣ እና እዚህ በእኛ እጅ የገቡትን የቀድሞውን ፓትርያርክና አዲስ አበባ የሚገኙትን ፓትርያርክ “እንዲያስታርቅ” የመጀመሪያው ሥራው እንዲሆን አድርገን እንስጠው፣ እመኑን ሙሴ ተመልሶ መጣ ብለው ካባ ያለብሱታል…”
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: 22, ታቦት, ታከለ ኡማ, አብይ አህመድ, አብዮት አህመድ, አዲስ አበባ, አፓርታይድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የዋቄዮ-አላህ, ጂሃድ, ገብርኤል እና አርሴማ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2020
ልክ የሃገራችን እና የአምላካችን ጠላቶች ለሆኑት ለምዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን የሃገራችንን በር ብርግድ አድርገው በመክፈት እርስታችንን አስላፈው ለመስጠት በመጣደፍ ላይ እንዳሉት ሁሉ አባቶችና ወንድሞች ደማቸውን ያፈሰሱበትን ቦታም ለክርስቶስ ጠላቶች ሊሸልሟቸው በመድፈር ላይ ናቸው። ይህች ቁራሽ ቦታ የኢትዮጵያ መስተዋት ናት። ግን አቤት ድፍረት! አቤት ንቀት! አቤት ክህደት! አቤት እብደት! እነዚህ ወንበዴዎች በአፋጣኝ መጠረግ አለባቸው!
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: 22, መናፍቃን, ታቦት, ታከለ ኡማ, አብይ አህመድ, አብዮት አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የሰማዕታት ደም, የዋቄዮ-አላህ, ጂሃድ, ገብርኤል እና አርሴማ, ግራኝ አህመድ, ጴንጤ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 11, 2020
ይሄ በፋሺስት ጣልያን እና ግራኝ አህመድ ወረራ ጊዜ ብቻ ነው ታይቶ የነበረው።
“ይሄን ሠፋሪ ነፍጠኛ ከፊንፊኔ እንነቅለዋለን፤ ፊንፊኔን የማስበው አዲስ አበባ ነው ብዬ አይደለም፤ የኦሮሚያ እምብርት የሆነው ፊንፊኔ ብዬ ነው” አለ፤ ወራዳው አብዮት አህመድ በኦሮምኛ።
ወገኖች እያየን ነው? የሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል (ሚሊዮን ድንበሩ እና ሚካኤል ፋኖስ)አምላክ ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ አብዮት አህመድን አቅጣጫ እንደጠፋው ሰካራም አፉን ከፍቶ እንዲለፈለፍ እያደረገልን እንደሆነ እያየን ነው፡ ወገኖቼ? ምናልባት አሁን ኦሮሞ ያልሆኑት ዜጎች የተደፈነው ጆሯቸው ወይ ይከፈትላቸዋል ወይ በይበልጥ ይደፈንባቸዋል። ገና ምን ተሰምቶ!
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: 22, ሚሊዮን ድንበሩ, ሚካኤል ፋኖስ, ታቦት, ታከለ ኡማ, አብዮት አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የቀብር ሥርዓት, የዋቄዮ-አላህ, ጂሃድ, ገብርኤል እና አርሴማ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2020
ይህን ዛሬ ሳዘጋጅ የቅድስ አርሴማ ዕለት መሆኑን ከማስታወሴ በፊት ነበር። ሁሉም ነገር መገጣጠሙ አስገራሚ ነው!ዘመነ ሰማዕታት!
ልክ በ22/24 ሠፈር እንደተከሰተው በጎጃም ይኖሩ የነበሩ ሁለት ክርስቲያኖች በራዕይ ተመርተው ወደ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ በመምጣት ቪዲዮ ላይ የሚታየውን የቅድስት አርሴማን ተዓምረኛ ጸበል ለማግኘት በቅተው ነበር። ጸበሏ በፈለቀችበት ቦታ ላይ፡ ከ20 ዓመታት በፊት፡ ጣዖታዊውን አምላክ ዋቄዮን የሚያመልኩት ወገኖች ከአርሲ እና ባሌ ድረስ ወደዚህ ቦታ በመምጣት ከግንቦት ልደታ ማርያም አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የዋንዛ ዛፉን ቅቤ እየቀቡ ያመልኩት ነበር። በራዕይ የተመሩት ወገኖች ልክ እዚህ ቦታ ላይ እንደደረሱ በመቶ የሚቆጠሩ ታዛቢ ም ዕመናን በተገኙበት የፀበሉ ውሃ ፊን ብላ ወጣች። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቦታው የቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያናት ህንጻዎች ጎን ለጎን ተሠሩ፡፡
በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ለቡ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በምትገኘው በዚህች ጸበል ብዙ ወገኖች፤ አህዛብ ሳይቀሩ እንደተፈወሱ የተለያዩ ምስክርነቶች ለመስማትና በቦታውም ሱባኤ ገብተው እየተፈወሱ ያሉ ብዙ እህቶችና ወንድሞችን በዓይኔ ለማየት በቅቼ ነበር።
እንግዲህ ይታየን ወገኖች፤ ከትናንትና ወድያ 24 ተብሎ የሚጠራው አካባቢ በኦሮሞዎች የተገደሉትና የተጎዱት ወንድሞቻችን የአርሴማን ፀበል መውጣት ይጠባበቁ የነበሩ ክርስቲያኖች ናቸው። ይህ ፀበል ወጥቶ የቅድስት አርሴማና ቅዱስ ቤተክርስቲያን ተሠርቶ ኢትዮጵያውያን እንዲፈወሱና እንዲድኑ ዲያብሎስ አልፈለገም፤ የግብር ልጆቹ በንፋስ ስልክ ለቡና በሌሎችም ብዙ ቦታዎች ሲያደርጉት እንደነበረው ዛፉን ቅቤ እየቀቡለት እንዲያወድሱት ይሻል፤ ለዚህም ነው የ24ቱን ወንድሞቻችንን በሌሊት የገደላቸው፣ ታቦቱን ሊሠርቅ የሞከረው።
አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ የኦሮሞ “ልዩ ሃይል” የተባለውን የአጥፍቶ ጠፊ ሰራዊት ለ29ኛ ጊዜ ያስመረቁት ለምን እንደሆነ እያየን ነው? አዎ! የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ለመጨፍጨፍ። በነገራችን ላይ ቅድስት አርሴማም በ29 ትታሰባለች። “የአማራ ክልል” በተባለው እነ ጄነራል አሳምነው (ነፍሱን ይማርለት!)አምሃራውን በተመሳሳይ መልክ እንዳያሰለጥኑ በእነ አብዮት የተገደሉትም አምሃራ ኢትዮጵያውያንን ለማጥፋት በደንብ የተጠና እቅድ ስላለ ነው። ትግሬ የተባለውንም ኢትዮጵያዊ ጨምሮ የሰሜን ሕዝቦችን ለማጥፋት የታቀደውን ይህን በነጮችና አረቦች የሚደገፈውን የዘር–ማጥፋት እቅድ አብዛኛው የኦሮሞ ጎሣ እንደሚደግፈው እስከ አሁን ድረስ የዘለቀው የኦሮሞዎች ዝምታ በግልጽ ይነግረናል። ለዚህም ነው ኦሮሞ አብቅቶለታል፣ ወድቋል በኢትዮጵያ ስም የመጠራትና የተዋሕዶ ክርስትናን የመከተል ፀጋውን ተነጥቋል፣ ኦሮምኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ወንድሞችና እህቶች ሽሹ አምልጡ “ኦሮሞነታችሁን” ካዱ የምንለው።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ላለፉት 150 ዓመታት፡ አውቆትም ሆነ ሳያውቀው፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በዋቄዮ–አላህ የባርነት ቀንበር ሲኖር የቆየ ሕዝብ ነው፤ አሁን ግን አብቅቷል፣ ደግነቱና ቸርነቱ አክትሟል፣ ሕዝቡ ሃገሩን ማን ወደኋላ እንዳስቀራት በማየት ላይ ነው። ኦሮሞ ነን የሚሉት ግብዞች የዘመናችን አማሌቃዉያን መሆናቸውንም በግልጽ እያየ ነው፤ ስለዚህ እነዚህ ምስጋና–ቢሶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ምድር በቅርቡ በእሳት ይጠረጋሉ።
ትናንትና ሰማዕታት ወገኖቻችንን በደስታ ሸኘን፤ ዛሬ ጥር ፳፱ ነው፤ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማን በደስታ ተቀበልን፣ የሰማዕቷ ወዳጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን!!! ምልጃዋ በረከቷ ጥበቃዋ አይለየን!
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: 22, ሚሊዮን ድንበሩ, ሚካኤል ፋኖስ, ራዕይ, ቅቤ, ቤተክርስቲያን, ታቦት, ንፋስ ስልክ ለቡ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, ዛፍ ማምለክ, የዋቄዮ-አላህ, ገብርኤል እና አርሴማ, ጠበል, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀበል | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2020
ልብ በል ወገኔ፤ በተዋሕዶ ልጆች ላይ እየተፈጸሙት ስላሉት መንግስታዊ ሽብርና ግዳያዎች አንድም የውጭ ሃገር የሜዲያ ተቋምና የዜና ወኪል አልዘገበም። በመላው ዓለም ለክርስቲያኖች ሰቆቃ ቆመናል የሚሉት እንደ “International Christian Concern” ያሉ ታዋቂ ተቋማት እንኳን አብዮት አህመድ ከመጣ በኋላ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ እየተካሄደ ስላለው ጭፍጨፉ ሲናገሩ አይሰሙም። በሌላ በኩል ግን በ ቡርኪና ፋሶ ከሳምንት በፊት በሙስሊሞች ስለተገደሉት አሥር ጴንጤዎች እና በናይጀሪያም እንዲሁ በወጣት ሙስሊም አንገቱ ስለታረደው ታዋቂ ፓስተር ወይም 32 ጴንጤዎች ቸርቻቸው ውስጥ በፉላኒ ሙስሊሞች በእሳት ተቃጥለው ስለመሞታቸው ሁሉም የዜና ወኪሎች ዜናዎቹን እየተቀባበሉ ሲዘግቡ ተሰምቷል። እንደሚታየው ደም–አፍሳሹ የእስላም ጂሃድ በመላው አፍሪቃ በመጧጧፍ ላይ ነው።
በዚህ ሳምንት ግብረ–ሰዶማዊው የካናዳ ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ትሩዶ የአፍሪቃውን ህብረት ስብሰባ አጋጣሚ በማድረግ ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል፤ ሜዲያው ይህን ጉዳይ ከፍተኛ አትኩሮት ይሰጠዋል። በጭካኔ የተገደሉት የተዋሕዶ ልጆችና የታገቱት እህቶቻችን ጉዳይ ይረሳል።
የአዲስ አበባ ልጆች ቅዳሜ የማንንም ፈቃድ ሳይሹ ወደ አፍሪቃ ህብረት ሕንፃ ሄደው በተቃውሞ ሰልፍ ሆ ብለው ለመጮህ ጥሩ አጋጣሚ አላቸው። የተገደሉትን ወንድሞቻችንን የታገቱን እህቶቻችንን ፎቶዎች ይዘው ቢወጡ እንዴት ጥሩ ነበር።
ልብ በል ወገን፤ በዛሬው የቀብር ስነ–ሥርዓት ላይ አንድም “አንድ ነን ፥ አብረን በልተናል ጠጥተናል” ተብሎ ሲነገረው የነበረው መሀመዳዊ አልተገኘም ነበር። አንድም! ለምን? ምክኒያቱም ጊዜው ሌላ ነውና ነው፤ ጊዜው አልፏል አብቅቷልና ነው። ዛሬ ጊዜው ሁሉንም ነገር ገላልጦታል፤ በፊት በተዋሕዶ መሪነት በጉም ፍየሉም ሁሉም አብሮ መኖር ይችል ነበር፤ አሁን ግን መናፍቅንና አህዛብን ጊዜ ስላነሳቸው ያው በተገደሉት የተዋሕዶ ልጆች ላይ በንቀት ሲስቁና ሲሳለቁ እያየን ነው። ወገን፤ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ሃውልት ሆነን እንዳንቀር ወደ ኋላ ባንመለከትና ከፍየሎች የምንለይበትን ይህን ጥሩ አጋጣሚ ብንጠቀምበት ይሻለናል፣ እራሳችንን እናድን!
መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዳካፈለን፦
ትንናንት እንዲህ ነበር የሆነው፦
ከሁለቱ ሰማእታት በተጨማሪ በትናንትናው ዕለት ሞተ ተብሎ የዕረፍቱ ዜና ቅዱስ ፓትርያርኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለጸሎተ ፍትሃት በተገኙበት ቦሌ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምህረት ላይ እንዲነገር የተደረገው ሦስተኛው ልጅ ጉዳይ ሆን ተብሎ በእነ ታከለ ኡማ አስተዳደር ሰዎች የተፈበረከ መሆኑ ተደርሶበታል ይላሉ ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ሰዎች። በትናንትናው ዕለት #ኦህዴድኦፒዲፒፒኦነግ ሆን ብሎ የሁለቱ በግፍ የተገደሉት ሰማዕታት ቀብር እንዲሰናከልና ረብሻ ተፈጥሮ በድጋሚ ሁከት ለመፍጠር ተጨማሪ ጥፋት ለማድረስ የተደረገ የጥፋት ሙከራም እንደነበርም ተነግሯል።
መጀመሪያ ጠዋት ላይ ከማኅበረ ቅዱሳን ቢሮ ነው የምንደውለው ያሉ ግለሰብ የቀብር አስፈጻሚው ኮሚቴ ዘንድ በመደውል የቀብር ስፍራና የቀብር ሰዓት ለውጥ እንዲደረግ ሃሳብ አቅርበው ኮሚቴው ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ እንዲገባ አስደርገው የነበረ ሲሆን ኮሚቴው ግን ቢሆን እንኳ ትናንት ነበር እንጂ አሁን ለፍትሃት ወደ ቦሌ መድኃኔዓለም እየሄድን ሳለ የምን ህዝብን ማደናገር ነው? ደግሞስ ለምን በዚህ ሰዓት መደወል አስፈለገ? በሚል በነገሩ ላይ በብዙ ከመከሩ በኋላ ከማኅበረ ቅዱሳን መጣ የተባለውን የቀብር ቦታና የቀብር ሰዓት ለውጥ ውድቅ አድርጎ ሂደቱ በነበረበትና በተያዘለት መርሃ ግብር እንዲቀጥል ተደርጓል። [ የቀብር ሥፍራው ቅድስት ካቴድራል እናስደርጋለን፣ የቀብር ሰዓቱ ከ9 ሰዓት ወደ 6 ሰዓት ይምጣ ባዮች ነበሩ የሃሳቡ አመንጪዎች ዕቅድ ]
ይሄ አልሳካ ሲልና ህዝቡ ግልብጥ ብሎ መውጣቱን ሲያዩ ደግሞ ቀድሞ የጥምቀት ተመላሽ ወጣቶች ሰብሳቢ በነበረችው እህታችን ፌቨን በኩል መንግሥት ረጅም እጁን ከሰድዶ ሌላ አፍራሽ ሃሳብ በማመንጨት ሌላ ሙከራ እንዳደረገም ተነግሯል። ፌቨን ቦሌ መድኃኔዓለም ድረስ በመሄድ ከቦሌ መድኃኔዓለም ከጸሎተ ፍትሃቱ በኋላ እስከ ገርጂ ጊዮርጊስ ድረስ የሚኬደው ጉዞ እንዲቀርና በምትኩ ራሷ ፌቨን እስከ 60 አውቶቡሶች በነፃ ማቅረብ እንደምትችል ለቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴዎቹ በመንገር የእግር ጉዞው እንዲቀር በብርቱ ጥራ ነበርም ተብሏል። ፌቨን ከደኅንነት ቢሮውና ከከንቲባው ቢሮ በቀጥታ የደረሰኝ መረጃ ነው። በጉዞው ላይ የእነ ጃዋር መሐመድ ቡድን መጠኑ ከፍተኛ የሆነ ፈንጂ ሊያፈነዳ በዝግጅት ላይ እንደሆነ ስለተደረሰበት የእግር ጉዞው ይቅር በማለት አጥብቃ ትሟገት እንደነበር ነው መረጃዎቹ ያመለከቱት። በመጨረሻ ግን ኮሚቴው የመጣ ይምጣ አንቺም ሂጂ ጥፊ። ቅድም በማኅበረ ቅዱሳን በኩል አሁን ደግሞ በአንቺ በኩል መንግሥት እንዲጋልበን አንፈቅድም፣ የሚመጣ ነገር ካለ እኛው እንወጣዋለን በማለት የጉዞ መርሀ ግብሩ በተያዘለት መርሀ ግብር እንዲቀጥል አስደርገዋል። ኮሚቴዎቹ።
እነዚህ ሁለቱ አሰናካይ ሃሳቦች አልሳካ ሲሉ የዐብይታከለ መንግሥት ሌላ የፈጠራ ዜና ቅዱስ ፓትርያርኩ ባሉበት ዐውደምህረት ላይ እንዲነገር አስደረገ ተብሏል። የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴዎችም ጉዳዩን የሚያጣሩበት ጊዜ ላይ ባለመሆናቸው ሚዲያዎችም ዜናውን ተቀባብለው ሠሩት። ይኸውም ዜና ምንድነው? የተባለ እንደሆን የሦስተኛው ልጅ የሞት ዜና ነበር። በዜናው ላይ ማስተላለፍ የተፈለገው ህዝቡ ዜናውን ሲሰማ በቁጣ ተነሳስቶ በስሜት ወደ ሁከት እንዲሄድ ተፈልጎ የነበረ ሲሆን ህዝቡ ግን እንኳን ሊረብሽ “ የሞተው ልጅ በረከቱ ይደርብን ብሎ ጭራሽ በዝማሬ ዜናውን በደስታ መቀበሉ ራሳቸው ዜናውን የፈበረኩትን ግራ እንዲጋቡ አድርጓልም ተብሏል።
በኦሮሚያ ፖሊስ ብልቱ ላይ የተመታውና ሆስፒታል የተኛው ወጣት ሀብታሙ ሲሆን እነ ታከለ ኡማ ሞተ ብለው ያስወሩት ተጎጂውን በማስታመም ላይ ያለውን ወንድሙን ወጣት አብርሃምን ነበር። የሃሰት ዜናው እንዲለቀቅ የተደረገው በአስታማሚው በወንድሙ በአብርሃም ነው። ይሄ ቅሽምናቸውን ነበር የሚያሳየው። እናም ሦስተኛው ልጅ እስካሁን አልሞተም። ምን አልባት ከዚህ በኋላ ካልገደሉት በቀር እስከአሁን አልሞተም ነው የሚሉት የመረጃ ምንጮቼ።

ሌላው አስቂኙ ነገር በኦሮሚያ ፖሊስ ታፍሰው የታሰሩት የ24 ቀበሌ ልጆች በሙሉ በታከለ ኡማ ትእዛዝ ከታሰሩበት ወኅኒቤት በዛሬው ዕለት ተፈትተዋል ተብሎ ሌላ ዜና እንዲሠራም ተደረገ። ዜናው እንዲሠራ ከተደረገ በኋላ ግን ህዝቡ በደስታ ስሜት ለጥቂት ደቂቃዎች ብቻ እንደሚቆይ አለማወቃቸው ዜናውን የፈበረኩት ፖለቲከኞች ምን ያህል ርጥብ ቄጤማ የሆነ ሰገጤ ፖለቲከኞች እንደሆኑና ሀገሪቷን የሚሚመሩት ምንያህል ጨቅላዎች እንደሆኑ ማሳያ ነውም ይላሉ ታዛቢዎች። ታከለ ኡማ የታሰሩትን 30ዎቹንም የ24 ቀበሌ ልጆችን በዛሬው ዕለት ፈትተናቸዋል ብሎ ጋዜጠኞች ሰብስቦ ቢናገርም፣ በፌስቡክ ገጹም ላይ ቢጽፍም የቦሌ ክፍለከተማው ሂትለር ግን “ ታከለ ምን አገባውና ነው የሚፈቱት? ” በማለት አንዳቸውንም ያለመፍታቱ ተነግሯል። የቦሌው ሂትለር በስልጣን ታከለ ኡማን ይበልጠዋልም ተብሏል። የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል በመሆን ታከለን ይበልጠዋል። ስለዚህ ታከለ ይሄን ትእዛዝ የሰጡና በምሽት ሰዎች እንዲገደሉ ያደረጉ አካላት ለፍርድ ይቀርባሉ ሲል አለቃውን እያለ ያለው አለቃዬን አስራለሁ ማለቱ እንደሆነ ይታወቅም ይላሉ ታዛቢዎቹ። ታከለ አለቃውን የማሰር አቅም እንደሌለው መቼም የታወቀ ነው ተብሏል።
እንዲያውም ይባስ ብለው ቀድመው ያሰሯቸውን እንኳን ሊፈቱ ይቅርና በተጨማሪም ትናንት ከቅዱስ ሲኖዶስ ተልከው ሀዘንተኞቹ ጋር የመጡትን ሊቃነጳጳሳት ተቀብለው ያስተናገዱ ሁለት ልጆችን ሊቃነ ጳጳሳቱ በስፍራው ደርሰው ከተመለሱ በኋላ የቦሌው ደም መጣጭ ፖሊሶች ምእመናኑን አንቀው ወደ ዘብጥያ ወስደዋቸዋልም ነው የተባለው። ልብ በሉ ቅዱስ ሲኖዶሱ ነገሩን ለማብረድ የላካቸውን ብፁዓን ሊቃነጳጳሳት ተቀብለው በማስተናገዳቸው ብቻ ነው ሁለቱን ምእመናን ያሰሯቸው።
በመጨረሻም ሞቷል ተብሎ በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምህረት ላይ የተነገረው ልጅ ጉዳይ ሌላ መረጃ ይዞ መጥቷል። #የዐብይታከለ መንግሥት ከዜናው በኋላ የፈለገው ብጥብጥ አልሳካና አልመጣ ሲል በቀጥታ ወደ ሆስፒታል በመሄድ ዶክተሮቹንና ነርሶቹን በመሰብሰብ የተጎጂዎቹን ፎቶ ሆስፒታል ድረስ ገብቶ አንስቶ የሄደው የባልደራሱ ሊቀመንበር ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ነውና የሀሰት ዜናውን ያሰራጨውም እሱ ነው ብላችሁ የምስክርነት ቃላችሁን እንድትሰጡ ተብለው ሀኪሞቹ በግድ እንዲፈርሙ መደረጋቸውን የመረጃ ምንጮቼ ተናግረዋል።
እነ ማሞ ቂሎ ይሄ ዜና ቀድሞ በመውጣቱ አፍረው የሞኝ ድርጊታቸውን ካላቆሙ በቀር እነዚህ ሃፍረተ ቢሶች ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በማያገባውና በማይመለከተው እርሱንም በማይመጥነው የፈጠራ ክስ ለመክሰስና ለማሰር ፖሊስ በሆስፒታል ከሚገኙ ሀኪሞችና የሆስፒታሉ ሠራተኞች ጋር ከስምምነት መድረሱን ከመረጃ ምንጮቼ ጋር ባደረግኩት የመረጃ ልውውጥ አረጋግጫለሁ። በተለይ ከመንግሥት ጋር የሚሠሩ ኦሮሞ የሆኑ የመረጃ ምንጮቼ ሊመሰገኑ ይገባል። የመንግሥቱ አካሄድ ያልጣማቸው ንጹሃን የኦሮሞ ልጆች የሚያደርሱኝም መረጃ በቀላሉ የሚታይ አይደለም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ኃይሌ ጋርመንት ጋር 9ሺ ካሬ ሜትር መሬት በጉልበት አጥረው መስጊድ ስለሠሩት የወሀቢይ እስላሞች ጉዳይ ታከለ ኡማ የተናገረውን ንግግር በቀጣይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። የ24 ሰፈር ልጆች ገዳይ ግን በታከለ ኡማ መንግሥት አስተዳደር እጅ ነው። የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁላቸውም በወንጀሉ እጃቸው ያለበት በሙሉ ተጠያቂዎች ናቸው።
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: 22, ሚሊዮን ድንበሩ, ሚካኤል ፋኖስ, ታቦት, ታከለ ኡማ, አብዮት አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የቀብር ሥርዓት, የዋቄዮ-አላህ, ጂሃድ, ገብርኤል እና አርሴማ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2020
የሆነ ቦታ ላይ… ከአይኖቻቸው በቀር…እስኪ አባቶችን እንጠይቅ!
ሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል በእሳት ተጠራጊዎቹን አብዮት አህመድንና ታከለ ኡማን የሚመስሉ ሆነው ነው ያገኘኋቸው። በመጀመሪያ ምሶሎቹን ሳያቸው ወዲያው የመጣልኝ፤ “የክርስቶስ ተቃዋሚውም እኮ ክርስቶስን መስሎ ነው የሚመጣው…የአብዮትና ታከለ እንዲሁም ዘር ማንዘራቸው ዕጣ ፈንታ በእነዚህ ሁለት የተዋሕዶ አርበኞች እጆች ነው፤ በቃ አሸነፏቸው” የሚለው ሀሳብ ነው። አዎ! አሁን ሚሊየን ሚሊዮን ድንበሮችና ሚካኤል ፋኖሶች እናት ኢትዮጵያንና አምላኳን የሚፈታተኑትን የግራኝ አህመድ ርዝራዦች ሌት ተቀን ያርበደብዷቸዋል፣ እንቅልፍ ይነሷቸዋል፣ ይጠርጓቸዋል።
ሟቾች የማይሞት ታሪክ ጽፈውልን ወደ አምላካቸው ተጠርተዋል የሃማኖታቸውን ፅናት እስከሞት ድረስ የታመን መሆኑን በተግባር አሳይተውናል እኛም ሁላችን ክርስቲያኖች ሞት ካልቀረ የሰማዕታቱ አሠር መከተል ይጠበቅብናል የፅድቃችን ፍፃሜ ነውና።
ወንድሞቼ መቼም ነፍስ ይማር አልላችሁም ሰማእታት ናችሁና።
+_________________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: 22, ሚሊዮን ድንበሩ, ሚካኤል ፋኖስ, ታቦት, ታከለ ኡማ, አብዮት አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የቀብር ሥርዓት, የዋቄዮ-አላህ, ጂሃድ, ገብርኤል እና አርሴማ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2020
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: 22, ታቦት, ታከለ ኡማ, አብይ አህመድ, አብዮት አህመድ, አዲስ አበባ, አፓርታይድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የቀብር ሥርዓት, የዋቄዮ-አላህ, ጂሃድ, ገብርኤል እና አርሴማ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 5, 2020
የዲያብሎስ የግብር ልጅ አብዮት አህመድ አራት ኪሎ ዋሻው ውስጥ በዝምታ ተደብቆ ሳምንታት ካሳለፈ በኋላ በእህቶቻችን መታገት ምንም ዓይነት ግፊት አለማምጣታችንን ተገንዘበና ከረባት አስሮ ከዋሻው በመውጣት በዝንጀሮዎቹ ፓርላማ ብቃ አለ። እዚያም እንደወትሮው ቀጠፈ፣ አላገጠብን፣ ተሳለቀብን፣ ዛተብን፤ በማግስቱም የማታ አውሬው ጭለማን ተገን አድርጎ በሕዝብ ላይ በሌሊት ተኩስ ከፈተ፣ ጸሎት ሲያደርሱ የነበሩትን የተዋሕዶ ልጆች ገደለ፣ በአረጋውያን እና ሕፃናት ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኮሰ፣ ቤተክርስቲያን አፈረሰ። ይህ ሰው ልክ እንደ ዲያብሎስ አባቱ ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ ያልመጣ ሌባ ነው፤ ለኢትዮጵያ ፥ ከአንበጣ መንጋው እስክ ወረርሽኙ፣ ከመፈንቃለ እስከ መታገትና ግድያው ፥ መጥፎ ዜና፣ መጥፎ ዕድል፤ መጥፎ ዕጣ ፈንታ ይዞ የመጣ እርኩስ ግለሰብ ነው።
መድኃኔ ዓለም አውሬውን አብዮት አህመድን ከእነ ቀላቢ ደጋፊዎቹ ከኢትዮጵያ ምድር ነቅሎ ይጣልልን!!!
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: 22, ታቦት, ታከለ ኡማ, አብይ አህመድ, አብዮት አህመድ, አዲስ አበባ, አፓርታይድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የዋቄዮ-አላህ, ጂሃድ, ገብርኤል እና አርሴማ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »