Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ታሪክ’

THIS Is How Axumite ETHIOPIA Becomes a SUPERPOWER Again | አክሱማዊት ኢትዮጵያ በዚህ መልክ ነው እንደገና ልዕለ ኃያል የምትሆነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 21, 2021

💭 አክሱማዊት ኢትዮጵያ በዚህ መል ነው እንደገና ልዕለ ኃያል የምትሆነው

💭 History is a Reflection of Present, and Way for Future…Digging Past is Building Future.

💭 ታሪክ የአሁን ነጸብራቅ እና የወደፊት መንገድ ነውያለፈውን መቆፈር የወደፊቱን መገንባት ነው

💥 ተመልከት ወገን፤ አንድም የኦሮምኛ ስም የያዘ ግዛት የለም!

እኛ ነን እንጂ ደንቆሮዎቹና ሞኞቹ ባዕዳውያኑማ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ማን/ምን እንደሆነች በዝርዝርና በደንብ ነው የሚያውቁት። ብዙዎቹ ባዕዳውያን ከሩቅ ሆነው እንኳን ታሪካዊውን ሐቅ ተከትለው ነው ይህን በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ዴስትኒ ምንም ዓይነት ሚና መጫወት የማይፈቀድላቸው ኦሮሞዎች እና ሶማሌዎች እንደ ሁልጊዜው የአንቀላፉትን ደካማ ሰሜናውያን የቤት ሥራን ወስደውና ለዘመናት የተዘጋጁበትን ሉሲፈራዊ ተልዕኮ ለማሟላት “ሳንቀደም እንቅደም! እናንተ ከፈለጋችሁ ተገንጠሉ! እኛ ከቱርክ ጋር ሆነን እስከ ታንዛኒያ እና ግብጽ ድረስ የምትዘልቀዋን እስላማዊቷን ኦሮሚያ/ኩሽ ኤሚራት እንመሠርታልን” ብለው ሕልማቸውን በመተገበር ላይ ይገኛሉ። አዎ! ደንቆሮውና አሳፋሬው የሰሜናዊ ትውልድ ግን ጠላቱን እንኳን መለየት አቅቶት እርስበርስ እየተናቆረ፣ ደሙን እያፈሰሰና፣ በረሃብ እየረገፈ፤ “ዲያብሎስ ቢገዛኝ ይሻላል…ወልቃይት እርስቴ… ቅብርጥሴ” በሚል የመንደርተኝነትና የእንጭጭነት ወረርሽኝ ተለክፎ እራሱን በማጥፋትና ተተኪ ትውልድም እንዳይኖር ለማድረግ ተግቶ በመሥራት ላይ ይገኛል። እነ ደብረጽዮንን፣ ኢሳያስ አፈወርቂን፣ ዮሐንስ ቧ ያለውን፣ ሳህለ ወርቅ ዘውዴን፣ ዘመነ ካሴን፣ ብርሃኑ ነጋን ወዘተ ጨምሮ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅትና ሃይማኖታዊ ተቋማት መሪዎች እየሠሩ ያሉት ሉሱፈርን በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ለማንገስ ነው። ሉሲፈር ደግሞ በቅድሚያ፤ “ሕዝቤ” የሚላቸው ኦሮሞዎችን እና ሶማሌዎችን ነው። ታች እንደምናየው እነዚህ የምንሊክ አራት ትውልዶች አይሳካላቸውም እንጅ፤ አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን/እስራኤል ዘ-ነፍስን በታትኖ ለሉሲፈራውያኑ ለማስረከብ የመጨረሻውን ሙከራቸውን በማድረግ ላይ ናቸው። በጣም ያሳዝናል፤ ብዙ ሕዝብ ያልቃል፤ በአክሱም ጽዮን ላይ በአመፅ የተነሳውን፣ ከኦሮሞ፣ ከሶማሌ፣ ከግብጽ፣ ከሱዳን፣ ከቱርክ፣ ከአረብ፣ ከኢራን፣ ከፓኪስታን፣ ከሕንድ፣ ከኩባ፣ ከቻይና ጎን የቆመውና የተከተበው ወገን ሁሉ በእሳት ተጠርጎ ወደ ጥልቁ ይወርዳል። ካልደፈረሰ አይጠራምና ጽዮናዊ የሆነ ብቻ ተርፎ ልዕለ ኃያል አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን ይመሠርታል።

😈 አዎ! እያንዳንዱ ዛሬ ያለ የፖለቲካ ድርጅት፣ የሚታዩንና የምንሰማቸው የሁሉም ብሔርሰቦች ነገዶች ልሂቃን፣ ሜዲያዎችና ሃይማኖታዊ ተቋማቱ ሁሉ ፀረአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ + የክርስቶስ ተቃዋሚ ዘንዶዎች ናቸው። እነዚህ “ልሂቃን” የተገኙት ደግሞ ከቀደመው ሰው በምኞት ሕግ ተታልሎ የተሰጠውን ኪዳን ከሻረ በኋላ ከተገለጠው ከሁለተኛው የሰው ዘር ሲሆን፤ ይህም ከእባቡ/ ከዘንዶው ዘር የተወለደ የተገኘ የተፈጠረ የሰው ዘር ነው። ከእባቡ/ዘንዶው ዘር የተውለደ ፣ የተፈጠረ ፣ የተገኝ ማለት ከእንስሳ የመጣ የሰው ዘር ማለት ነው። ይህም ማለት እንስሳት በተፈጠሩበት ሕግ የተፈጠረ ሰው ማለት ሲሆን ከእንስሳ መንፈስ የተለወለደም ወይም ከእንስሳ የዘር ሐረግ የመጣ የሰው ዘር ማለትም ይሆናል። ሁለተኛው የሰው ልጅ የዘር ሐረግ ይህ እንስሳዊ መሆኑን እናስተውል። እባቡ እና ሴቲቱ ባደረጉት የሩካቤ ግንኙነት የተጸነሰ የተወለደና የተፈጠረ የሰው ዘር ነው። ስለዚህም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ለሙሴ በሰጠው ሕግ በኩል ሰው ከእንስሳት ጋር አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ ወሲብ (ሩካቤ) እንዳያደርግ ያዘዘው። “እንዳትረክስባትም ከእንስሳ ጋር አትተኛ ሴት ከእርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእንስሳ ፊት አትቁም የተጠላ ነገር ነውና።” [ዘሌ. ፲፰፥፳፫]

በእባቡና በሴቲቱ መሀል የነበረው ግንኙነት ግን በእግዚአብሔርና በቅድስት ድንግል ማርያም መሀል የነበረው ግንኙነትን የሚገልጽ አይደለም። ዋናው ቁምነገርና ማስተዋል የሚገባን ነገር ሁለተኛው የሰው ዘር የመጣው ከእንስሳ በተለይም ከእባቡ/ዘንዶው ዘር የተጸነሰ መሆኑን ነው።

እነዚህን ከእባቡ/ዘንዶው መንፈስ የተወለዱትን/የተፈጠሩትን የስጋ ሕዝቦች ነው ዲያብሎስ ለስሙና ለክብሩ የፈጠራቸው። የእባቡ/ዘንዶው ልጆች የተባሉት ናቸው በዲያብሎስ መልክና ምሳሌ የተፈጠሩት። እነዚህንም የፈጠራቸው ደግሞ ከላይ እንዳየነው በእንስሳ ቀመር ነው። ስለዚህም ደግሞ እነዚህ ሕዝቦች የእንስሳትን ስምና ክብር ተቀብለዋል።

ሳጥናኤል የራሱ የሆነውን ይህን የሰውን ልጅ የፈጠረበት የአእምሮ ቀመር እንስሳት የተፈጠሩበት ሕግ ሲሆን ያም ደግሞ የእባብ አእምሮ መልክና ምሳሌ ነበር። እዚህ ጋር መረዳት ያለብን መለኮታዊ ምስጢር በዓለማችን በብዛት የሚኖረውን የሰውን ልጅ፤ ምናልባት እስከ ፹/80 % የሚጠጋውን የዓለም/የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በራሱ መልክና ምሳሌ የፈጠረው “ዲያብሎስ” የተባለው አካል “እባብ” የተባለው እንስሳ ነበር። የእባቡ አእምሮ በተዘጋጀበት ሕግ ነበር ሰውን ለሞትና ለባርነት የፈጠረው። ይህም ማለት እባብ ነው የሰውን ልጅ በራሱ አእምሮ የሞት መልክና ምሳሌ ለባረነት የፈጠረው። “ኤክስ ኤል አምስት አንድ/ XLVI” የእባቡ አእምሮ መልክና ምሳኤል ነው። እንስሳት በአንድ መጋረጃ የተዘጋጀ ሁለት የአእምሮ ክፍሎች አላቸውናል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሰው ለእንስሳት ባሪያ ሆነ።

የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ በትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ

፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

👉 ከ፪ ዓመት በፊት የቀረበ

😈 መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሳያስ አፈወርቂ + ዶ/ር ደብረ ጽዮን + አብዮት አህመድ ወዘተ ሁሉም የሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ናቸው።

💭 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው፤

___________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፴/30ቱ የጉዕተሎ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ሰማዕታት እነዚህ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

✞✞✞💭👉🔥 በቤተክርስቲያኗ የመድኃኔ ዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዕለት፤ ማክሰኞ ታህሣሥ ፳፯/ ፪ሺ፲፫ ዓ.ም የሰማዕትነት አክሊልን የተቀዳጁት ፴/30 የጉዕተሎ መድኃኔ ዓለም ልጆችን ነፍስ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን። ✞✞✞

ከአንድ ሰዓት በፊት መልክአ መድኃኔ ዓለምን ለማንበበ በረንዳ ላይ ልክ ወጣ ስል አንዲት እርግብ ፀሐይዋን ሸፍና ከበላዬ ላይ ቀርባ በረረች። ከአምስት ሰከንድ በኋላ ያልነበረ ነፋስ “ዥውው!” ብሎ ሲያልፍና ፀጉሬንም ሲያራግበው በጣም የተለየ ስሜት ተሰማኝ። እኔን ለማሳመን መሰለኝ፤ እርግቧ ተመልሳ እንደዚሁ ባቅራቢየ በረረች አሁንም ነፋሱ ወዲያና ወዲህ ሲል ተገነዘብኩት። “የመድኃኔ ዓለም ሥራ ድንቅ ነው” ብዬ የሚከተሉትን የመልክአ መድኃኔ አለም ኃይለኛ ቃላትን አንበበኩ፤

“ለ ዕርገትክ መድኃኔ ዓለም ሆይ፤ በዓውሎ ነፋስና በእሳት ነበልባል አምሳል መንፈስ ቅዱስን ትልክልን ዘንድ በነጐድጓድና በመባርቅት የሠረገላ ዘባን ለተከናወነ ዕርገትህ ሰላም እላለሁ።

ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ፤ ቅድመ ዓለም የነበርክ ዛሬም ያለህ ለዘለዓለሙም ጸንትህ የምትኖር አምላክ ስትሆን የታሠሩ አገልጋዮችሁን አንተ ታሥረህ ፈታሃቸው በሞትህም የሞቱትን ወገኖችህን አስነሣሃቸው።

ለኅጡእ ምግባ መድኃኔ ዓለም ሆይ፤ ሃይማኖት ስንኳ ቢኖረኝ በጎ ምግባር የሌለኝ አነስተኛው አገልጋይ ማደሪያ ቤቴ መኖሪያ ቦታዬ ከቅዱሳኖችህ ጋር ይሆን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አቤቱ!

ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ፤ ከከንቱ ሞት አድነኝ። ሁሉ ከንቱ ነው። የዚህ ዓለም ንብረት የከንቱ ከንቱ ነው። ሁሉም ኃላፊ ጠፊ ነውና።

ስብሐት ለከ፤ አቤቱ በፍጥረቱ ሁሉ አንደበት የምትመሰገን ለአንተ ለመድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል። አቤቱ ለተራቆቱት ልብስ የምትሆናቸው ላእንተ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።”

♰♰♰ በእውነት ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው!♰♰♰

እውነት ነው፤ አቤቱ ፈጣሪያችን ጸጋህን በምታድልበት መንፈስ ወገኖችሁን ጽዮናውያንን ደስ አሰኛቸው፤ የከበደውን የጨነቀውን ነገር የምታቃልል አንተ ነህ የተቸገረውን፣ የተጎሳቀለውንና የተበደለውን ሁሉ የምትረዳ አንተ ነህ፤ የሕዋርያት ጌጣቸው የነዳያን ገንዘባቸው ተስፋ ላጡ ሰዎች ተስፋቸው፣ አለኝታቸው አንተ ነህ፤ ሙታንንም የምታስነሣቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፤ ለአብ ኃይሉ ጥበቡ የምትሆን አንተን እናመሰግናለን። ዛሬም መቼም መች ለዘላለሙ አሜን።

👉 የ ፴/30ውን ሰማዕታት ስም እየጠራን ለመድኃኔ ዓለም “እልልል!” 😊😊😊 እንበል!!! ይብላን ለገዳዮቻቸው!👹 ወዮላቸው!

❤️ የሰማዕታቱ የስም ዝርዝር


ስምጾታማዕረግ
1ቄስ ገብረ ዮሐንስ ደስታወንድየቤተክርስቲያን ሊቅ
2ቄስ ነጋ ተስፋይወንድ
3መሪጌታ ኪዳነ ማርያም ተፈሪወንድየቤተክርስቲያን ዋና ሊቅ
4ቄስ ሐዱሽ ኃይለ ማርያምወንድቄስ ገበዝ የቤተክርስቲያን ሊቅ
5ቄስ ገብሬ አጽበሐወንድየቤተክርስቲያን ሊቅ
6.ሀጎስ ሃይሉወንድ
7ኪዳኔ ተክለ ሐይማኖትወንድ
8ብርሃኔ ገብረ አረጋዊ (አንገታቸው ተቀልቷል)ወንድ
9ግርማይ ንጉሤ (ከልጃቸው ሚኪያስ ጋር)ወንድ
10ሚኪያስ ግርማይ ንጉሤ (ከአባታቸው ግርማይ ጋር)ወንድ
11ዲያቆን በርሔ ደስታ ወልደ ገብርኤልወንድ
12ዲያቆን ብርሃኔ ገብረ ሥላሴወንድ
13ዲያቆን ጽጋብ አለም ፊትዊወንድ
14ደሳለኝ ተስፉ ሀጎስወንድ
15አታክልቲ መሰለ ገብረ ዮሐንስወንድ
16ሴት መነኩሴ እታይ ዘሀፍታሴት
17ምሕረት ገብረ እግዚሴት
18ሀደጋ ለማሴት
19ካሕሳ ገብሬሴት
20ኪዳን ወልዱሴት
21ኪዳን ረዳሴት
22ለታይ ገብረ ማርያም (ከሴት ልጃቸው ብርሃን ጋር)ሴት
23ብርሃን ገብረ ጻድቅ (ከእናታቸው ለታይ ጋር)ሴት
24በኩረ ጽዮን ደስታወንድ
25ደስታሰላም ግርማይወንድ
26ብርሃኔ ገብረ ኢየሱስወንድ
27መሪ ጌታ ደሳለኝ ካህሳይወንድየቤተክርስቲያን ሊቅ
28አብረኸት እቁባዝጊFemale
29ተስፋይ ገብረ ሥላሴወንድ
30አንገሶም ገብረ ሥላሴ ታደሰወንድ

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሌባው ኦሮሞ ታየ ‘ቦግ አለ’፤ “አክሱም የኩሽ/ኦሮሞ ሥልጣኔ ነው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2021

✞✞✞[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]✞✞✞

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”

የዋቄዮ-አላህ ባሪያው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤

ኦሮሞ አባቶቻችን እነ ምኒልክ/ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ እና መንግስቱ ከሠሯቸው ስህተቶች ተምረን ወደ ትግራይ ማናቸውም የምግብ ዕርዳታ እንዳያልፍ መንገዶቹን ሁሉ ሙሉ በሙሉ መዝጋት አለብን፣ ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ማጥፋት አለብን”

ይህን እንኳን በአግባቡ መገንዘብ የተሳነው ደካማ፣ ሰነፍ እና ድንክዬ ትውልድ እንደ ውሻ በቁራሽ ስጋ እርስበርስ ይባላል። ከካርቱም እስክ ሞቃዲሾ ሁሉም እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን የሰጣቸው ምድር አይደለምን? ማፈሪያ ትውልድ! ከማደጋስካር/ታንዛኒያ ምስጢራዊ በሆነ መልክ የፈለሰውና የክርስቶስ ተቃዋሚ የሆነውን የአቴቴ መንፈስ ይዞ የመጣው ወራሪ ኦሮሞ ዛሬ ከቦረና ዘልቆ፤ “አክሱም ኬኛ” በማለት ላይ ይገኛል፤ እነ አብርሃ ወአጽበሃ ያቆዩለት፤ ከዛሬዋ ሶማሊያ እስከ ሱዳን የሚዘልቅ ሕጋዊ እርስቱ መሆኑን የረሳው ትውልድ ግን የቀረችውንም የእግር ኳስ ሜዳ የምታክል ግዛት ለልጆቹ ለማቆየት ወለም ዘለም ይላል። አባቶቻችንን በመቃብራቸው ሆነው በንዴት እየተገለባበጡ ነው።

የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬/4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ (ሐሰት) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ (የትግራይ/ኤርትራ ኢትዮጵያውያን)መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ)ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ-አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ (፺/90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር(ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው) “ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች (ለነጩ/ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ/እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ/ኤዶማዊ + ጥቁሩ/አፍሪቃዊ + አህዛብ/እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው)ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል፣ ከተሞችን በቀሩት ተዋጊ አውሮፕላኖች ይደበድባል።

አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ!

አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።

ኦሮሞዎቹ በትግራይ ያልተዳቀሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያካሂዱት ደግሞ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታትና ዛሬ በመጠቀም ላይ ናቸው። አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ እና ዛሬ ግራኝ አብዮት አህመድ ጂሃዳዊ ጦርነቶችን በትግራይ ማካሄድ የፈለጉት ሕዝቡን፣ እንስሳቱን እና መላ ተፈጥሮውን ለማመንመን፣ ለማራቆትና ለመጨረስ፤ የተረፈውንም በሴቶች ደፈራ ለመደቀልና የመንፈስ ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን አዳክሞ ለማጥፋት ነው። አረብ ሙስሊሞችም ተመሳሳይ ተግባር ነው በ1400 ዓመታት ታሪካቸው በመላው ዓለም ሲፈጽሙት የነበሩት። የሰው ልጆች አይደሉም እስከሚያስብለን ድረስ በጣም የጠለቀ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው ያላቸው። ዛሬ ደግሞ ይህ ተልዕኮዋቸው ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነውና እራሳችንን ተከላክለን ወደ ማጥቃቱ ካልተሸጋገርን ቀጣዩ ትውልድ ይረግመናል፤ እግዚአብሔርም አይረዳንም።

የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ይሆናል።

የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ (ከ፳፯/27 ጦርነቶች በትግራይ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴/130ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።

ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው!መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው!

በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።

ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች በጋላስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው ኦሮሞ ነንአሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ ኦሮማራ ነንብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።

ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻/400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረኢትዮጵያና ፀረተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ ሁላችንም አንድ ነን! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረውአማራ ሳይንትበምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ!” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።

በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት (በግድም ቢሆን) መፍጠር አለብን። ፸/70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና!

መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፕሮፌሰር ኃይሌ | ኢትዮጵያ ከደረሰባት ውድቀት እንዳታገገም ከፍተኛ ሚና የተጫወቱት ጋሎች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2020

ጋሎች ከጥፋት በቀር ለኢትዮጵያ ምንም ያበረከቱት በጎ ነገር የለም”

ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ይህን ያሉት ታዋቂውን አውሮፓዊ የታሪክ ተመራማሪ “ኤድዋርድ ኡለንዶርፍን/ Edward Ullendorff” በመጥቀስ ነው። የሃያኛው ክፍለዘመን አንጋፋ ጀርመናዊ/እንግሊዛዊ ምሁር ፕሮፌሰር ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ እንዲህ ብሎ ነበር፦

ኦሮሞዎች የመጨረሻ ወራሪዎች ብቻ ሳይሆኑ በየሄዱበት ከፍተኛ ቀውስና ውድመት ከመፍጠር አልፈው ኢትዮጵያን ከደረሰባት ውድቀት በቶሎ እንዳታገግም ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል። ጋሎች ምንም ዓይነት ትርጉም ያለው የትምህርትም ሆነ የቍሳቁስ ባሕል ስላልነበራቸው፡ ማሕበራዊ አደረጃጀታቸውም አብረው ከሰፈሩበት ሕዝብ እጅግ በጣም የተለየ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ሥልጣኔ ያበረከቱት ምንም ነገር የለም። አገሪቷንም ላጋጠማት ቀውጢ እነሱ ብቻቸውን ምክኒያት ባይሆኑም ቅሉ ከአካልም ከመንፈስም ድካም የተነሳ ኢትዮጵያ ሙትት ያለች ሃገር እንኳ ብትሆን በሚቻላት ፍጥነት እንዳታገግም አሰቃቂውን ሁኔታ በማርዘም አግዟል።”

ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ = Ullendorff, Edward. 1960. The Ethiopians: An Introduction to Country and People

ይህን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ህፃን ሊማረው ይገባል። የኪነጥበብ፣ ስነጽሑፍና ተንቀሳቃሽ ምስሎች ባለሙያዎች ከዚህ ጋር በተያያዝ ከ150 እና 400 ዓመታት በፊት፣ እንዲሁም ዛሬ ጋሎች በኢትዮጵያ ላይ ስለፈጸሙትና በመፈጸም ላይ ስላሉት ተወዳዳሪ የለሽ ጭፍጨፋ፣ ጥፋትና ግድያ መጻሕፍትን፣ ቴዓትራዊ ድራማዎችንና ፊልሞችን መስራት ይጠበቅባቸዋል።

የጋላ ወረራ” የሚል ተከታታይ ፊልም በቅርቡ ቢወጣ ኢትዮጵያን ከመጭው አስከፊ ጥፋት ለማዳን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከት ብሎም በቱርክ ድራማዎች የደነዘዘውን ኢትዮጵያዊ ሊያነቃ እንደሚችል እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።

______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ + ኦሮሞ + ኮሮና አብረው ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸውን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2020

እኔ አዎን! እላለሁ። ዝግጅቱን በማገባደድ ላይ ናቸው፤ እስኪዘምቱብን ጓጉተዋል። ግን፡ ኮሮና የተባለው ጋኔን ያልተበከሉትን ንፁህ ኢትዮጵያውያን አይደርስባቸውም። ከኮሮና የከፋው ቫይረስ በራሳቸው ላይ ነው የሚከሰተው። ግብጽም፣ ኦሮሚያም ስማቸውን እንኳን የሚያስታውስ አይኖረም፤ እልም ብለው ይጠፋሉ! ይጥፉም!

እንደ የዓለማችን ፈላጭ-ቆራጮች ከሆነ፤ የጥንቱ “አሮጌ” ዓለም ሙሉ በሙሉ እስካልተወገደ ድረስ አዲሱ ሉሲፈራዊ የዓለም ሥርዓት ሌመሠረት አይችልም። ስለዚህ ጠላቶቻቸው የሆኑት ጥንታውያን ሕዝቦች እና ክርስትና በተለይ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መወገድ አለባቸው ብለው ያምናሉ። የኢየሱስ ክርስቶስን ቋንቋ የሆነውን አራሜይክ ቋንቋን የሚናገሩትን ጥንታውያኑን ክርስቲያን ሶርያውያን እና ኢራቃውያን ላለፉት ዓመታት በመጨፍጨፍ አጥፍተዋቸዋል። ጥንታውያኑ ኮፕት ክርስቲያኖች በቁጥጥራቸው ውስጥ ስለገቡ ደካማ የሆነውን የግብጽን እስላማዊ ማሕበረሰብ ያጠነክሩላቸው ዘንድ ለመጠቀሚያ ይፈልጓቸዋልና ለጊዜው ይተዋቸዋል።

የሉሲፈራውያኑ ዋናው ትኩረታቸው በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ሕዝብ ላይ ነው። ልክ ከአምስት መቶ ዓመት በፊት እንዳደረጉት ዛሬም ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ ለማድረግ አመቺ የሆነ ሁኔታ ፈጥረዋል፤ በረጅም ጊዜ ሂደት ያዘጋጇቸውን የሃገረ ኢትዮጵያና ክርስትና እምነቷ ጠላቶች የሆኑትን የዋቄዮአላህ ልጆች ስልጣን ላይ አስቀምጠዋል፤ ከመሀመዳውያን፣ ፕሮቴስታንቶች፣ ግብረሰዶማውያን እና ኢአማንያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጋር ህብረት ፈጥረዋል።

ይህ የፀረኢትዮጵያ ዘመቻቸው እንቅፋት እንዳይገጥመው በተለያዩ ጊዜዎች የተለያዩ አጀንዳዎችን እየፈጠሩ እራሱን መከላከል ያለበት ሕዝብ እንዳይነቃ ያታልሉታል፣ ያዳክሙታል፣ ያስተኙታል። ኢንጂነር ስመኘውን ሲገድሉት ሕዝቡ ምናልባት ይነሳል፣ ቁጣውን ወደውጭ ያወጣል የሚል ፍራቻ ነበራቸው፤ ግን ምንም ነገር አለመታየቱን ሲያውቁ ወደ ጄነራሎቹ ግድያ ተሻገሩ፣ አሁንም ቁጣን አለመቀስቀሱን አዩ፣ ከዚያ ህፃናትን መመረዝና ማረድ፣ እናቶችን ማፈናቀል ወጣት ተማሪዎችን መጥለፍ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን ማቃጠል፣ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ለመግደል ደፈሩ። ይህ ሁሉ ገና ሙከራ ነው።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎ ሲያዳክማቸው ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋላውያን በወቅቱ ለሃገረ ኢትዮጵያ ባይተዋር የነበሩትን እንደ ጨብጥ እና ቂጥኝ የመሳሰሉትን አባለዘር በሽታዎች ይዘው በመግባታቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን ደከሙ፣ አለቁ። ይህን ተከትሎ ከግራኝ ሠራዊት ጋር በህብረት የዘመቱት ኦሮሞ የተባሉት ነገዶች ከደቡብ እስከ ሰሜን ሙሉ ኢትዮጵያን ወረሩ።

ዛሬም በተመሳሳይ ሁኔታ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ እና የሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል ወርረው ለመቆጣጠር አመቺ የሆነውን ወቅት በመጠበቅ ላይ ናቸው፤ ልክ እንደ ቀደመው ግዜ አሁንም “ኮሮና” የተሰኘው ወረርሽኝ ጥሩ እድል ፈጥሮልናል የሚል እምነት አላቸው። ለዚህም ነው ግራኝ አብዮት አህመድ የኢትዮጵያ አየር መንግድን ወደ ቻይና የላከው። ቫይረሱ የአዲስ አበባን እና የሰሜኑን ሕዝብ ይጨርስልናል ብለው ያስባሉ። አንዳንድ የሰሜን ከተሞች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ያገዱት ከዚህ ጋር በተያያዘ ነው። ግን መንግስትና ሜዲያዎቻቸው የሚነዙትን የሽብር ፕሮፓጋንዳ አትስሟቸው። በጾም እና በፀሎት የሚኖሩትን የግመልና የውሻ ስጋ የማይመገቡትን፣ ቡና እና አረቄ የማይጠጡትን፣ ጥምባሆና ሺሻ የማያጤሱትን ኢትዮጵያውያንን ኮሮና አይዛቸውም።

የአባይ ጉዳይ ቀላል ጉዳይ ባይሆንም ግራኝ አብዮት አህመድ ግን ከግብጽ እና አረቦች ጋር አብሮ ፀረኢትዮጵያ የሆነ ሚና የሚጫወትበት ቁልፍ ጉዳይ ነው። እንደ ግራኝ አብዮት ከሆነ የአባይ ጉዳይ አልቆለታል፤ ቤኒ ሻንጉልን እየተዘጋጀ ባለው የኦሮሞ ሠራዊት በመቆጣጠር ግድቡንና ውሃውን ለግብጽና አረብ አጋሮቹ ይሸልማል። ይህንም “ውላሂ” በማለት እስላማዊ ግዴታውን ተወጥቷል።

ግራኝ አብዮት አህመድ “ለብልጽግና” እያለና በኢትዮጵያ ስም ከዓለም ባንክ፣ ከአይ.ኤም.ኤፍ፣ ከአሜሪካ፣ አውሮፓና አረብ ሃገራት የሚያገኘውን መቶ ቢሊየን ዶላር የኦሮሞ ሠራዊትን ለማስታጠቅ እንደሚያውለው/እያዋለው እንደሆነ የቅንጣት ያህል አትጠራጠሩ።

በደጋምዎቹ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ በደማቸው ውስጥ ሥር ሰድዶ የገባ ጥላቻ ያላቸው “ኦሮሞዎች” በኮሮናም ሆና በመርዝ፣ በሜንጫም ሆነ በሚሳየል “ሀበሻ” የሚሉትን ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ሁሉም ነገር ግልጥ ብሎ እየታየና በቂ ማስረጃም እያለ ዝሆን ነኝ እሰብርሃለው የሚለውን ጠላቱን በጠላትነት ተቀብሎ እየተዋጋው ከመኖር አሻፈረኝ ያለው ኢትዮጵያዊ ለመጪው የጭፍጨፋና ዕልቂት ዘመን እራሱ ተጠያቂ ነው። ሆኖም ግብጻውያኑ፣ አረቦቹና ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎች ዲያብሎሳዊ ህልማቸው ሙሉ በሙሉ አይሳካላቸውም። ፈጠነም ዘገየም በወረርሽኙ፣ በረሃብና በእርስበርስ ግጭቱ እያለቁና እየተላለቁ እራሳቸውን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገው ያወጣሉ። ደጋማው የሰሜኑ ክፍል በታሪኩ በቂ ችግርና ሰቆቃ አይቷል፤ ስለዚህ አሁን መቅሰፍቱ ሁሉ የሚመጣው “ኦሮሚያ” ወደተሰኘው ቆላማ ክፍለ ሃገር ይሆናል።

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እያየን ነው? | ወራሪዎቹ መሀመዳውያን የኦርቶዶክስ ግሪክን ድንበር በሃይል ለመጣስ ሲሞክሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2020

👉 መሀመዳውያኑ “በእስላማዊቷ ቱርክ መቆየት አንፈልግም” በማለት ወደ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኗ ግሪክ መጓዝ ይሻሉ።

👉 መሀመዳውያኑ ግሪክን “ኩፋር የመስቀሉ አገር” እያሉ ወደ ሚያጥላሏትት አገር በግድ ለመግባት ይሞክራሉ።

👉 መሀመዳውያኑ ይሳደባሉ፣ አጥር ይሰብራሉ፣ በድንበር ጠባቂዎች ላይ ድንጋይ ይወረውራሉ፤

በግድ ወደ ግሪክ ለመግባት ይታገላሉ

👉 ግሪክ ኬኛ” ወራሪዎች ፥ አማሌቃውያን የዋቄዮአላህ ልጆች

ቱርክ ለዓመታት አግታ ያሰለጠነቻቸውን መሀመዳውያን “ስደተኞችን” “አሁን ሂዱና ክርስቲያን ግሪከን/አውሮፓን አጥቁ” በማለት እንደ ከብት ለቃችዋለች። ይህ በቱርክ እና ግሪክ ድንብር እየተካሄድ ያለ ድራማ ነው። ታሪክ እየተደገመች ነው።

አዎ! ወጊያው በመስቀሉ እና በግማሽ ጨረቃው መካከል ነው። በጥሞና ልንከታተለው የሚገባን ክስተት ነው። እንግዲህ እንደምናየው ጥቃቱ የተሠነዘረው በተለይ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም ላይ ነው። “በዚህ ዘመን ተረኞች አታድርገን” የምንለው በምክኒያት ነው። ተረኞቹ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ኢአማንያን መሀምዳውያን፣ ግብረሰዶማውያን፣ ፌሚኒስቶች እና ኦሮሞዎች መሆናቸው ያለ ምክኒያት አይደለም። የሚጮሁት፣ የሚወራጩት፣ “አምጡ! ሁሉም የእኛ ነው፤ ኬኛ! ኬኛ! ኬኛ” የሚሉት፣ ወራሪዎቹና ጥቃት ፈጻሚዎቹ እነዚህ ቡድኖች መሆናቸውን ማየትና መመዝገብ ስለሚገባን ነው።

በሃገራችን የዋቄዮአላህ ልጆች የጀመሩት የፀረተዋሕዶ ዘመቻውም የሚመራው በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ነው። ቱርክ በሐረርጌ መድረሳዎችንና መስጊዶችን ለምሽግ በማዘጋጀት “ኦሮሚያ” ለተባለው ክልል እጅግ በጣም ብዙ የትጥቅ መሣሪያዎችን በሱዳን፣ ሶማሊያና ጂቡቲ በኩል በማስገባት ላይ ናት። በሌላ በኩል ቱርክ በሶሪያ የቀሩትን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን፣ አርመኖችንና ኩርዶችን በመጨፍጨፍ ላይ ናት። እዚህም ከኦርቶዶክስ ሩሲያ ጋር ፊት ለፊት ተፋጥጣለች።

ቱርክ መጥፊያዋን እያፋጠነች ይመስላል። ታዋቂው የግሪክ ኦርቶዶክስ የበርሃ አባት አባ ፓይሲዮስ እንደተነበዩት ከሆነ በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳታ ቱርክ በሩሲያ ሙሉ በሙሉ ትደመሰሳለች ቁስጥንጥንያም ለኦርቶዶክስ ግሪክ ትመለሳለች። ከሰባት ዓመታት በፊት በዚህ ጦማሬ እንድቀረበው

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: