Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ታማኝ በየነ’

አውሬው ከ፶/ 50 ዓመታት በፊት የተከላቸው ሦስቱ ችግኞች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2021

አንድ ነገር ልንረዳው የሚገባን እንደ እነ 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ ያሉትን የሉሲፈር ካድሬዎች የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን አካሄድን ሲያሞግሱ ሲያጨበጭቡ ፡እስካሁን ድረስ ይህንን ጥንሰሳ በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ብቻ ቀልባቸው ተወስዶ በተለያየ አጋጣሚ ሲባርኩና ሲሸልሉ የነበሩት የዘር ማጥፋት ሂደቱ ተካፋዮች መሆናቸው መረሳት የሌለበት ነገር ነው።

እኔ ከሁሉ የሚገርመኝ ይህ ጉዳይ አሁን ሰይጣናዊ ስራ በመስራት ላይ ያለው የአረመኔውና አታላዩ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጉዳይ ብቻ አለመሆኑ ነው።ጉዳዩ የዚህን የጨካኙን መቋጫ የሌለውንአሳዛኝ ድራማውንየተቀለበውንናኢትዮጵያዊ ሳይሆን “ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚለው አብዛኛው መንጋም ህዝብም ጭምር ነው በጽኑ የሚመለከተው። እንደው እንደዚህ በጥላቻና በቅናት የተመረዘ ህዝብ ጋር በምን አይነት እምነት ነው ከዚህ በሚገርም አይነት ክህደት፡ እስካሁን ድረስ የሚፎክራና ሁል ጊዜ ጣቱን ወደ ትዕግስተኛውና የተቀደሰው የትግራይ ህዝብ ቀስሮ፡ የትግራይን ህዝብ ጥፋት በይፋና እንዲሁም በዝምታ በመመኘት የሚጠብቅ መንጋ አንድ ላይ መሆን የሚቻለውን? በእውነት ህዝቡም የሚገባውን አውሬ መሪ ነው ያገኘው ያስብላል። ይህ ሁሉ ውሸት እየተዋሸም ልቡ እስከ አሁን በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ተሞልቶ ሱዳንን፣ ሶማሊያን፣ ኤሚራቶችን ቱርክን፣ ኢራንን፣ ዩክሬንን ጋብዞ አገሪትዋ ስትወረርና ካህናት፣ ቀሳውስት እና ምዕመናን ሲታረዱ፣ ሴት መነኮሳት በአህዛብ ሲደፈሩ፣ ኢትዮጵያን ለዘመናት ገናና ያደረጓትና የጠበቋት ቅዱሳን ቦታዎች በድሮንና በቦምብ ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላለ ህዝብ እንዴት ነው ከእንግዲህ ታማኝ ሊሆን የሚችለው? ኢትዮጵያዊነት ተብሎ የሚነገርለት ርህራሄ፣ ፍትህ፣ ፍቅር፣ አንድነትና ወንድማማችነት የሚገልጸው አሁን እንደማየው በትግራይ ህዝብ ዘንድ ብቻ ነው።ትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ በአሳዛኝ መልክ በዓለም ታሪክ ሁሉን ክብረ ወሰን ሰብሯል። አይይ! ወዮላችሁ ኦሮሞዎች!(፹፭/85% ተጠያቂዎች ) ፥ ወዮላችሁ አማራዎች! (፲/10% ተጠያቂዎች)

💭 ባለፈው መጋቢት ወር ላይ በቀድሞው ቻነሌ ቀርቦ የነበረ ነው፤ ሁሉንም ነገር ዛሬ ቁልጭ ብሎ እያየነው ነው! አይደል?!

😈“ሦስቱ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል”

አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ዳንኤል ብረት መድኩን ቀለ ማኝ የነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።

💭 😢😢😢ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ/ D’Artagnan and Three Musketeers” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?

❖❖❖ [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖

“የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Jihadist Abiy Ahmed Gave Somali ‘al-Shabaab’ Permission to Enter Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 24, 2021

💭 History repeating itself

Ethiopia’s border fight: The war against al-Shabaab

🔥 While Ethiopia’s conflict rages in the north of the country, another enemy is looking to exploit the situation in the east.

Somali militants from the Al-Qaeda linked al-Shabaab are trying to expand their area of influence and they’ve increased their activity across Ethiopia’s border.

Locals want the government to provide resources and tighten up security to stop the militants entering the country.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia’s Capital Fall to Tigrayan Forces | ወራዳው ታማኝ በየነ ቀባጠረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021

________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሦስቱ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2021

አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ዳንኤል ብረት ☆ዘመድኩን ቀለ ☆ታማኝ የነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።

💭 ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ/ D’Artagnan and Three Musketeers” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። እኛስ ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖

የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እንደ ታማኝ በየነ በመሳሰሉ አሽቃባጮች ኢትዮጵያ ተዋረደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020

ይህን ቪዲዮ እና ንግግሩን ገና ዛሬ ማየቴና መስማቴ ነው። ማመን ነበር ያቃተኝ፤ በእውነት እጅግ በጣም የሚያሳፍር ነው፤ ለታሪክም የሚቀመጥ ነው። እነዚህን አሽቃባጮች እንዴት እንቅልፍ እንዴት ይወስዳቸዋል?

ምስኪኖቹ የደምቢዶሎ ተማሪዎች ከተሰወሩ ፪፻፺፬ / 294 ቀናት ሆኗቸዋል። አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ወገን ግን ቀስበቀስ እየረሳቸው ነው፤ እንዴት ያሳዝናል፣ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን? ምን ያህል አሳፋሪ ትውልድ ቢሆን ነው?! ከስማኒያ ዓመታት በፊት ዘመዶቻቸውን ያጡት የአውሮፓ አይሁዳውያን በየሜዲያው እየተጋበዙ የዘመዶቻቸውን በሂትለር ናዚዎች መጭፍጨፍ ጥልቅ በሆነ መልክ ስቅስቅ እያሉ በማልቀስና ድርጊቱም እንዳይደገም ለተቀረው ዓለም ለማስጠንቀቅ ተግተው ሲሰሩ ሳያቸው፤ እኛ የትናንትናውን ሰቆቃ እና ስቃይ እንኳን ለማስታወስ ብሎም የወገናችንን ሞት ለመበቀል የማንሻ ደካሞች እንደሆንን ነው በሃዘን የምታዘበው።

_____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: