Posts Tagged ‘ታሕሳስ ፪ሺ፲፪’
የምናመልከው እግዚአብሔር አምላክ በዙሪያችን ከሚነደው እሳት ሊያድነን ይችላል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2019
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሚሳቅ, ሲድራቅ, ቅዱስ ገብርኤል, ባቢሎን, ታሕሳስ ፪ሺ፲፪, ናቡከደነፆር, አብደናጐን, ኢትዮጵያ, እቶን እሳት, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጣዖት አምልኮ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
ቃላት የለኝም | መልዕክቱ ምን ይሆን?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2019
በዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ያጋጠመኝ ይህ ነው
+___________________________+
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Archangel, ሰማይ, ስጎ, ቅዱስ ገብርኤል, ታሕሳስ ፪ሺ፲፪, አጋጣሚ, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የኢትዮጵያ ካርታ, ጀንበር ስትጠልቅ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, St. Gabriel | Leave a Comment »
ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የሃገራችንን የውስጥና የውጭ ጠላቶች በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2019
አዲስ አበባ፡ የብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን። ከብዙ ዓመታት ፈተና በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዚህች ውብ ቤተክርስቲያን ደጅ አበቃኝ፤ እዚያም በጣም ትሑት ከሆኑ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ጋር አገናኘኝ፣ ደመናው ላይም ቅዱስ ገብርኤልን አሳያኝ፤ (በሰተጎን የሚታየው ዓይኑና ቅንድቡ ቁልጭ ብሎ ይታያል) እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
የቅዱሳኑን የቅዱስ ጴጥሮስንና ቅዱስ ጳውሎስን ፍኖት የተከተሉትን በሃገራችን እና በሊቢያ የተሰውትን ተዋሕዶ ሰማዕታት ሁሌም የምናስባቸው የምንዘክራቸው ናቸው።
ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ
እንኳን ለታህሳስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን!!!
[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፲፪:]
፮ ሄሮድስም ሊያወጣው ባሰበ ጊዜ፥ በዚያች ሌሊት ጴጥሮስ በሁለት ሰንሰለት ታስሮ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር፤ ጠባቂዎችም በደጁ ፊት ሆነው ወኅኒውን ይጠብቁ ነበር።
፯ እነሆም፥ የጌታ መልአክ ቀረበ በቤትም ውስጥ ብርሃን በራ፤ ጴጥሮስንም ጎድኑን መትቶ አነቃውና። ፈጥነህ ተነሣ አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጁ ወደቁ።
፰ መልአኩም። ታጠቅና ጫማህን አግባ አለው፥ እንዲሁም አደረገ።
፱ ልብስህንም ልበስና ተከተለኝ አለው። ወጥቶም ተከተለው፤ ራእይንም የሚያይ ይመስለው ነበር እንጂ በመልአኩ የሚደረገው ነገር እውነት እንደ ሆነ አላወቀም።
______________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Archangel, ቁልቢ, ቁልቢ ገብርኤል, ቅዱስ ገብርኤል, ታሕሳስ ፪ሺ፲፪, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጴጥሮስ ወጳውሎስ, ጽላተ ገብር, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Qulibi Gebriel, St. Gabriel | Leave a Comment »