Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቲቪ’

Ethiopia’s Ancient Monastery That Canadian Television (CTV) Visited Was ‘Looted & Bombed’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2021

Monks on ደብረ ዳሞ Cliff Top:

“Our languages are different – but our origins are the same – we’re all brothers!” 👏

ቋንቋዎቻችን የተለያዩ ናቸው ፥ ግን መነሻችን አንድ ነው ፥ ሁላችንም ወንድማማቾች ነን!” 👏

👉 „ጠሪጥኩም?! ሳብ…ጣጥ! ሳብ…ጣጥ!”😂 እንደው በጣም ደስ የሚሉ ደግና የዋሕ አባት፤ ከአምስት ዓመታት በፊት በቀድሞው ቻነሌ አቅርቤው ነበር፤ ልክ ዛሬ በአቡነ አረጋዊ ዕለት ቪዲዮውን ሳገኘው በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ እነ አቡነ አረጋዊ ከእናንተ ጋር ናቸው! አባቶቻችን ጸሎታችሁ አይለየን!

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፩]✞✞✞

፩ አቤቱ፥ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ፥ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ፥

፪ ሕዝብህን በጽድቅ፥ ችግረኞችህንም በፍርድ ይዳኝ ዘንድ።

፫ ተራሮችና ኰረብቶች ለሕዝብህ ሰላምን ይቀበሉ።

፬ ለችግረኞች ሕዝብ በጽድቅ ትፈርዳለህ የድሆችንም ልጆች ታድናለህ፤ ክፉውንም ታዋርደዋለህ።

፭ ፀሐይ በሚኖርበት ዘመን ሁሉ፥ በጨረቃም ፊት ለፊት ለልጅ ልጅ ይኖራል።

፮ እንደ ዝናብ በታጨደ መስክ ላይ፥ በምድርም ላይ እንደሚንጠባጠብ ጠብታ ይወርዳል።

፯ በዘመኑም ጽድቅ ያብባል፥ ጨረቃም እስኪያልፍ ድረስ ሰላም ብዙ ነው።

፰ ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፥ ከወንዝም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይገዛል።

በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።

👉 ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድልን፣ ሃዘንን፣ ባርነትን፣ በሽታን፣ ረሃብንና ሞትን ይዘው የመጡት፣ ከሞትና ባርነት አፈር የተገኙት የግራኝ ኦሮሞ አህዛብ እና ጭፍሮቹ የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በአክሱም ጽዮን ላይ እያካሄዱት ያሉትን የጭፍጨፋ ጂሃድ፤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ አድርጎ የፈጠራቸው ከነፃነትና ከሕይወት አፈር የተገኙት ደገኞቹ ኢትዮጵያውያን አምላካቸው በኃላፊነት ያስረከባቸውን ሃገር ነፃነት ለማስጠበቅ እና የሕይወትንም ዛፍ ከዲያብሎስ ጠላት ለመከላከል በተፈጥሮ የተሰጣቸውን የተዋጊነት መንፈስ ዛሬ በትግራይ ቀስቅሰውታልና መስቀላቸውን ይዘው ስልጣን ላይ ያሉትን ቆለኛማዎችን የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮችን አንድ በአንድ በመጠራረግ ላይ ይገኛሉ። ይህ ከዚህ ከአቡነ አረጋዊ ዕለት ጀምሮ እየተከሰተ ለመምጣቱ ምስጋና የሚገባቸው ሥላሴ፣ ጽዮን ማርያም፣ ቅዱሳኑ እነ አቡረ አረጋዊ እና አባቶቻችን ናቸው። ስለዚህ ዛሬ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ለሌላ ለማንም ኃይል፣ ለማንም ቡድን፣ ለማንም ፖለቲከኛ፣ ለየትኛውም ምልክትና ባንዲራ በይበልጥ ምስጋና ከመስጠት መቆጠብ አለብን ፤ እንደ እስራኤል ዘ-ስጋ ፈጥሪያችንን አስቀይመን ቅጣታችንና ስቃያችን እንዳይቀጥል መጠንቀቅ ይኖርብናል።

👉 ታች የቀረበውንና በዛሬው ዕለት የሚነበበውን የሥላሴን ተዓምር በተለይ ኢአማንያን ለሆኑት የትግራይ ወገኖች ትልቅ ትምህርት ነውና ይህን ተቀብለው ወደ እግዚአብሔር ይመለሱ፤ ከትግራይ/ኢትዮጵያ አፈር የተገኘ ሰው ኢአማኒ ሊሆን በጭራሽ አይገባውምና።

✞✞✞የሰኞ ሰይፈ ሥላሴ ተአምር✞✞✞

ጢሮአዳ በሚባል አገር የፋርስ ንጉስ ጭፍራ የሆ አንድ ሰው ነበረ፡፡ ይህም ሰው ከእለታት በአንድ ቀን የክርስቲያንን አገር ለማጥፋት ሰንጋ ፈረሱን ጭኖ ከቤቱ ወጣ፡፡ በዚህም አገር ውስጥ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስዕል ያለበት የተቀደሰ ቦታ ነበር፡፡ ከዚያም ንዋያተ ቅድሳቱን ለመመዝበር አማረውና ወደ ተጌጠው አዳራሽ በገባ ጊዜ የስሉስ ቅዱስ ስዕል ካለበት ቦታ ደረሰ፡፡ ይህም ወታደር የስላሴን ስዕል በእሳት ሰይፍ ታጥሮ ባየው ጊዜ በዚያ የነበሩትን ሰዎች “ወንድሞቼ ሆይ ይህ እንደ ነደ እሳት የሚያንፀባርቅ ስዕል ምንድነው? አርአያው እጅግ አስፈራኝ ወደ እሱ ቀርቤም ሁኔታውን ለመረዳት ተሳነኝ” አላቸው፡፡ እነዚያም የክርስቲያን ወገኖች “አንተ ወታደር ፈጥነህ በምድር ወድቀህ ስገድ ይህ የስላሴ ስዕል የስላሴ አርአያ ገፅ ነውና” አሉት፡፡ በዚያን ጊዜ ፈጥኖ በጉልበቱ ተንበርክኮ ሰገደ እጁንም ወደ ሰማይ በመዘርጋት “እኔ ለጌቶቼ ለስላሴ ስዕል እሰግዳለሁ” እያለ ማለደ፡፡ “ከአረማውያን አገር አውጥታችሁ ከክርስቲያኖች አገር አድርሳችሁኛልና ስለዚህም ምስጋና ላቀርብላችሁ እገደዳለሁ” አለ፡፡ እንዲህም እያለ ሲፀልይ የእግዚአብሔር የጌትነቱ ብርሃን በዚያ ቤት ውስጥ መላ፡፡ በዚህም ጊዜ “አንተ የንጉስ ወታደር ሆይ መንግስተ ሰማያት ትገባ ዘንድ ስሉስ ቅዱስ ጠርተውሃል” የሚል ቃል ከሰማይ መጣ፡፡ ይህንንም ከመስማቱ የእግዚአብሔር መልአክ መጋቤ ብርሃናት ራጉኤል በፍጥነት ወደርሱ መጥቶ ወደ ሰማይ አሳረገውና በስላሴ ፊት አቆመው፡፡ ስላሴም “ከሌሎቹ የንጉስ ሰራዊት ተመርጠሸ ወደዚህ የመጣሽ አንቺ ምርጥ ነፍስ ሆይ ወልድ በአባቱ ጌትነትና በመንፈስ ቅዱስ ክብር እስኪመጣ ድረስ በህያዋን አገር ገብተሸ በዚያ ትቀመጪ ዘንድ ፈቅደንልሻል” አሏት፡፡ ይህንንም ካሏት በኋላ ወደዚያ አስገቧትና በዚያ ተቀመጠች፡፡

👉 Back in 2015 the Canadian Crew was there not only for adventure, but somehow also to live and witness the Ethiopian Orthodox Tewahedo faith, to discover the central element of Orthodox Christian belief and theology — The Love of Christ, The Love of Jesus Christ for humanity, The Love of Christians for Jesus Christ, and The Love of Christians for others. These aspects are distinct in Orthodox Christian teachings—the love for Christ is a reflection of his love for all. That’s what these Canadian Television crew members got climbing on a rope to reach the top of Mount Zion where this marvelous 6th century Debre Damo / St. Abuna Aregewai Monastery is located.

This made the devil mad. We know Satan hates love, and gets angry when good things happen – so a coalition Army of Satan consisting of the Gog/Magog armies of the Muslim-Protestant Oromo Abiy Ahmed Ali (ENDF), Eritrean Army (EDF), Amhara Militias, Somali Soldiers and army of drones from the United Arab Emirates decided to blow up this 6th-century Christian Monastery. We still don’t know regarding loss and damage. Until today, medias and teams who try to investigate the bombardment of the Monastery were denied entry. But, in this Jihad some Monks were killed and injured.

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: