Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2023
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ተጠያቂነት Accountability’

Trump: “Take Me In Oh Tender Woman, Take Me In, For Heaven’s Sake,” Sighed The Snake

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2023

👉 ዶናልድ ትራምፕ፤ “’ወይ ደጓ ሴት፤ ውሰጂኝ፣ ለገነት ስትይ አስገቢኝ!’ ብሎ እባቡ ተነፈሰ።”

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፲፱] ❖❖❖

ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች።

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፭]❖❖❖

በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም። ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ።

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፲፰]❖❖❖

ያየሃትም ሴት በምድር ነገሥታት ላይ የምትነግሥ ታላቂቱ ከተማ ናት።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፩፡፫]❖❖❖

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤ አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።”

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፥፰] ❖❖❖

ሌላም ሁለተኛ መልአክ። አሕዛብን ሁሉ የዝሙትዋን ቍጣ ወይን ጠጅ ያጠጣች ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች እያለ ተከተለው።

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፵፬]❖❖❖

በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።

[Revelation 16:19]

“And the great city was divided into three parts, and the cities of the nations fell: and great Babylon came in remembrance before God, to give unto her the cup of the wine of the fierceness of his wrath.”

[Revelation 17:5]

“And upon her forehead was a name written, MYSTERY, BABYLON

THE GREAT, THE MOTHER OF HARLOTS AND ABOMINATIONS OF THE EARTH.”

[Revelation 17:18]

“And the woman which thou sawest is that great city, which reigneth over the kings of the earth.”

[Revelation 18:3]

“For all nations have drunk of the wine of the wrath of her fornication, and the kings of the earth have committed fornication with her, and the merchants of the earth are waxed rich through the abundance of her delicacies.”

[Revelation 18:11-13]

“And the merchants of the earth shall weep and mourn over her; for no man buyeth their merchandise any more: The merchandise of gold, and silver, and precious stones, and of pearls, and fine linen, and purple, and silk, and scarlet, and all thyine wood, and all manner vessels of ivory, and all manner vessels of most precious wood, and of brass, and iron, and marble, And cinnamon, and odours, and ointments, and frankincense, and wine, and oil, and fine flour, and wheat, and beasts, and sheep, and horses, and chariots, and slaves, and souls of men.

[Isaiah 13:9]

“Behold, the day of the LORD cometh, cruel both with wrath and fierce anger, to lay the land desolate: and he shall destroy the sinners thereof out of it.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2023

💭 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

ከትናንትና ወዲያ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አራምኮየተሰኘው ወንጀለኛ የሳውዲ ዘይት አምራች ተቋም ስፖንሰር ባደረገው የፍሎሪዳ ጎልፍ ስፖርት ጨዋታ ላይ በተገኙበት ወቅት ሳውዲ አረቢያን እንደሚወዷት ተናግረው ነበር። ትራምፕ፤ የሳዑዲ ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ እና አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጓደኞቻቸው ናቸውብለዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ! በቃ ሁሉም አንድ ናቸው! እንግዲያውስ ወዮላቸው!

🔥 Donald Trump on Saudis: ‘They love us and we love them’

💭 While attending the Aramco Team Series presented by the PIF in Florida, Former US President Donald Trump says he loves Saudi Arabia, adding that Saudi King Salman bin Abdulaziz and Crown Prince Mohammed bin Salman are his friends.

The controversial LIV Golf DC tournament is being played at Trump’s golf course in Sterling, Virginia.

💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

💭 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

 • ❖ Orthodox Christmas, 6-7 January 2021
 • ☆ Trump Supporters Storm U.S. Capitol, Clash With Police

👉 The Donald Trump administration gave a green light to the fascist Oromo regime of Ethiopia, to the brutal regime of Eritrea, to the United Arab Emirates, to Turkey to open a genocidal war against Orthodox Christians of Northern Ethiopia. (US Presidential election day, 4 November 2020 till today)

👉 White House is alienating Gulf allies, says former Trump Middle East envoy. “It alienated the crown prince of Saudi Arabia, and wasn’t particularly great with the United Arab Emirates,” said Jason Greenblatt.

😈 Saudi King’s Grandson Threatens Uncle Joe With Jihad |የሳዑዲ ልዑል ፕሬዚደንት ጆን ባይድንን በጂሃድ አስፈራራ

😈 የሳዑዲ ንጉስ አብዱላዚዝ የልጅ ልጅ ከኦፔክ የነዳጅ ዘይት ምርት ቅነሳ ጋር በተቆራኘ አሜሪካ የያዘቸውን አቋም በመቃወም ሳዑዲ አረቢያ እንደምተበቀላት ለማስፈራራት ሞክሯል። ልዑል ሳዑድ አልሻላን፤ ሳዑዲ አረቢያ የተፈጠረችው በጂሃድና በሰማዕትነት በኩል መሆኗን ፕሬዚደንት ጆ.ባይድን ያስታውሱ ዘንድ ከጂሃዳዊ ዛቻ ጋር አሳስቧል። ከአረቦች + ቱርኮች + ኦራኖች በኩል የኢትዮጵያን እናት አክሱም ጽዮንን በማስጨፍጨፍ ላይ ያሉት ፕሬዚደንት ባይድን ወይ ሳዑዲ አረቢያን ለማጣት በጣም ቅርብ የሆኑ ይመስላሉ፤ አሊያ ደግሞ ልክ እነ ጆርጅ ቡሽ በመስከረም ፩ዱ ጥቃት ከባቢሎን ሳዑዲ ጋር አብረው በኒው ዮርክ ላይ ጥቃት እንደፈጸሙት፤ አሁንም በሳዊዲ በኩል ፔትሮዶላርንበዘዴ ለመግደል ሤራ እየጠነሰሱ ሊሆን ይችላል።

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቀን 11. September 2001 (፩ መስከረም ፲፱፻፺፬/ 1994 .)

🏴 Babylon VS. Babylon: US Senators Say Saudi Arabia is Trying to Hurt America

🏴 ባቢሎን በ ባቢሎን ላይ፤ የዩኤስ አሜሪካ ሴናተሮች ሳውዲ አረቢያ አሜሪካን ለመጉዳት እየሞከረች ነው አሉ

🥶 ባቢሎን አሜሪካ ከባቢሎን ሳውዲ አረቢያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማቋረጥ ጀመረች ፥ ግንኙነታቸው ቀዝቃዛ እየሆነ መጥቷል 🥶

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፲፱] ❖❖❖

ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች።

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፭]❖❖❖

በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም። ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ።

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፲፰]❖❖❖

ያየሃትም ሴት በምድር ነገሥታት ላይ የምትነግሥ ታላቂቱ ከተማ ናት።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፩፡፫]❖❖❖

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤ አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።”

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፥፰] ❖❖❖

ሌላም ሁለተኛ መልአክ። አሕዛብን ሁሉ የዝሙትዋን ቍጣ ወይን ጠጅ ያጠጣች ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች እያለ ተከተለው።

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፵፬]❖❖❖

በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።

💭 Court Docs: James Biden Secretly Negotiated $140M Deal With Saudis Due to Relationship with Joe Biden

[Revelation 16:19]

“And the great city was divided into three parts, and the cities of the nations fell: and great Babylon came in remembrance before God, to give unto her the cup of the wine of the fierceness of his wrath.”

[Revelation 17:5]

“And upon her forehead was a name written, MYSTERY, BABYLON THE GREAT, THE MOTHER OF HARLOTS AND ABOMINATIONS OF THE EARTH.”

[Revelation 17:18]

“And the woman which thou sawest is that great city, which reigneth over the kings of the earth.”

[Revelation 18:3]

“For all nations have drunk of the wine of the wrath of her fornication, and the kings of the earth have committed fornication with her, and the merchants of the earth are waxed rich through the abundance of her delicacies.”

[Revelation 18:11-13]

“And the merchants of the earth shall weep and mourn over her; for no man buyeth their merchandise any more: The merchandise of gold, and silver, and precious stones, and of pearls, and fine linen, and purple, and silk, and scarlet, and all thyine wood, and all manner vessels of ivory, and all manner vessels of most precious wood, and of brass, and iron, and marble, And cinnamon, and odours, and ointments, and frankincense, and wine, and oil, and fine flour, and wheat, and beasts, and sheep, and horses, and chariots, and slaves, and souls of men.

[Isaiah 13:9]

“Behold, the day of the LORD cometh, cruel both with wrath and fierce anger, to lay the land desolate: and he shall destroy the sinners thereof out of it.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Paris – ‘Ville de L’amour’ – is an Actual Warzone

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2023

😈 የግራኝ ሞግዚት የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ተቃዋሚዎች ቁጣቸውን ማሳየታቸውን ቀጥለዋል።

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🔥 በአንድ ቀን ብቻ 2.3 ሚሊዮን ፈረንሳውያን በየከተሞቹ ጎዳናዎች ላይ ወጥተዋል ፣ ከፍተኛ አመጽም ተቀስቅሷል። በፈረንሳይ የጡረታ ማሻሻያዎችን በመቃወም በሜይ ዴይ በተቀሰቀሰ ሁከት በትንሹ ፭፻፵/540 ሰዎች መታሰራቸውን የፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ጄራልድ ዳርማኒን ተናገሩ። ፵፻፮/406 የፖሊስ መኮንኖች እና ጄንደሮች ቆስለዋል፣ ፪፻፶፱/ 259 በፓሪስ ውስጥ ይገኛሉ።

😈 አዎ! ልክ በዚህ በአባታችን አቡን ተክለ ሃይማኖት ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመተው የኦሮሞ ክፉ ጋኔን አብዮት አህመድ አሊ የነካው ሁሉ ይሞታል። አርማውያኑ ወራሪዎች የዋቄዮአላህሉሲፈርን እርኩስ መንፈስን ይዘው የተሰደዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ይነዳሉ፣ ይወድማሉ እርርይ! ዋይ! ዋይ! ይላሉ።

😈 Yes, Everything the Oromo Demon aka Abiy Ahmed Ali Touches Dies. All the places where the heathen invaders have migrated with the evil spirit of Waqeyo-Allah-Lucifer will be burnt and destroyed. Folks will cry and say Alas! Whoa!

🔥2.3 million people take to streets of France, riots break out. At least 540 people were arrested during riots during May Day protests against pension reforms in France More than 300 of them were arrested in the capital, said French Interior Minister Gerald Darmanin. 406 police officers and gendarmes were injured, 259 of them in Paris.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

War in Sudan, War Between Russia and Turkey and The Fight Over The Nile

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 27, 2023

🔥 ጦርነት በሱዳን፤ በሩሲያ እና በቱርክ መካከል የሚደረግ ጦርነት እና በአባይ ወንዝ ላይ ያለው ውጊያ 🔥

🔥 ደረጃውን የጠበቀ የሱዳን ግጭት፤ የመጨረሻ ግባቸው አባይ፣ አክሱም እና የቃል ኪዳኑ ታቦት ነው። ❖

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖ አክሱም ፥ የአክሱም ግዛት ዋና ከተማ ፥ የንግሥት ሳባ/መከዳ ምድር ፥ የቃል ኪዳኑ ታቦት የሚቀመጥበት።

🛑 አክሱማዊት ኢትዮጵያን ከብበዋታል 🛑

💭 የቀድሞው የአሜሪካ ጦር ጄኔራል ዌስሊ ክላርክ እ.ኤ.አ. በ2007፡-

“በ ፭/5 ዓመታት ውስጥ በ፯/7አገሮች ላይ ጦርነትን እንቀሰቅሳለን፤ እነርሱም በቅደም ተከተል፤ ኢራቅ፣ ሶርያ፣ ሊባኖስ፣ ሊብያ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን በመጨረሻም ኢራን ይሆናሉ።”

አዎ! በአምስት ዓመታት ውስጥ ሳይሆን በየአምስት ዓመቱ በደረጃ እያካሄዱት ነው። ዋናውና የመጨረሻዋ ዒላማቸው አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። ተመሳሳይ ተራራማ መልክዓ ምድር ባላት አፍጋኒስታን ለሃያ ዓመታት ያህል ልምምዱንና ዝግጅቱን ሲያደርጉ ቆይተዋል፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት ደግሞ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ከሃዲዎች በሆኑት በሻዕቢያ፣ በሕወሓት፣ በጋላ-ኦሮሞዎቹ ኦነጎች/ብልጽግና፣ ብአዴን፣ ኢዜማ፣ አብንና ሶማሌዎች አማካኝነት አክሱም ጽዮንን ከውስጥ እንዲያዳክሟት ተደርጓል። ‘ለሰላም ድርድር’ እያሉ፤ አዲስ አበባ ርቋቸው፤ የዱር አራዊቶች በብዛት ወደሚገኙባቸው ወደ ባቢሎን ብሪታኒያ የቀድሞዎቹና የዛሬዎቹ ቅኝ ግዛቶች ወደ ደቡብ አፍሪቃ፣ ኬኒያና ታንዛኒያ እያመሩ ድራማ በመሥራት ከእነዚህ ከሃዲዎች ጋር ይመካከራሉ፣ ዕቅድ ያወጣሉ፣ ትዕዛዝ ይቀበላሉ፣ በአሻንጉሊቶቹ መሪዎች ባዶ ጭንቅላት ውስጥ የቀበሯቸውን ቺፖች ባትሪ ይሞሉላቸዋል።

አረመኔዎቹ ከሃዲዎች እነ ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ ሃሰን፣ ደብረ ሲዖል፣ ጌታቸው ረዳ፣ ግራኛ አብዮት አህመድ አሊ፣ ደመቀ መኮንን ሀሰን፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ይልቃል ዝቃለ፤ ልክ እንደ ዩክሬኑ ዜልንሲ እና እንደ ሱዳኖቹ አል-ቡርሃን እና ዳጋሎ ለእነዚህ ሉሲፈራውያን ባለውለታ አሻንጉሊቶቻቸው ናቸው።

ዛሬም ትናንታንም ሁሌም ዒላማቸው አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ፣ ታቦተ ጽዮን እና የአባይ/ግዮን ወንዟ ናቸው።

በዚህ አጋጣሚ ላሳስብ የምገደደው፤ አክሱም ጽዮናውያን ከጨፍጫፊዎቻቸው ጋላ-ኦሮሞዎች የመጣላቸውን እህል፣ ጥራጥሬና መጠጥ በጭራሽ መጠቀም የለባቸውም። ላለፉት ሦስት ዓመታት በናዝሬት አካባቢ በ666ቱ አክታ ተቀምመው፣ ተመርዘውና ተበክለው ለዚህ ጊዜ የተዘጋጁ ናቸውና። ቆሻሾቹ ሕወሓቶች፣ ሻዕቢያ፣ በአዴንና ኦነግ/ብልጽግና ባፋጣኝ እስካልተወገዱ ድረስ ሕዝባችን ከፈተና፣ መከራና ስቃይ ነፃ አይወጣም። መሪዎቹን በአባቶቻችን ጸሎት ሆነ በእሳት አንድ በአንድ ከመድፋት መጀመር አለብን። ቀላሉ ተግባር ይህ ነው!

💭 “ኢትዮጵያ ተከብባለች – አዎን ከሁሉም አቅጣጫ!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2012

💭 አሁናዊ ሁኔታዎችን ብቻ በመታዘብ ሁሉም አካላት በቃልኪዳኑ ታቦት ጠባቂ የሰሜን ኢትዮጵያ ጽዮናውያን ላይ ምን ዓይነት ሤራ እየሠሩ እንደሆነ ኮቴያቸውን/አካሄዳቸውን በመከተል በግልጽ ማየት እንችላለን።

AXUM – The Capital of The Axumite Empire – Land of THE QUEEN of SHEBA – Where the Sacred ARK OF THE COVENANT is Housed.

🛑 Encircling Axumite Ethiopia 🛑

💭 Former General of the US Army Wesley Clark in 2007:

We Are Going to Take-out 7 Countries in 5 Years.’

Former General of the US Army Wesley Clark on the military strategy after 9/11 (Ethiopian New Year’s Day) attacks: “We are going to take out 7 countries in 5 years: Iraq, Syria, Lebanon, Libya, Somalia, Sudan and finishing it off with Iran”

A former commander of NATO’s forces in Europe, Clark claims he met a senior military officer in Washington in November 2001 who told him the Bush administration was planning to attack Iraq first before taking action against Syria, Lebanon, Libya, Iran, Somalia and Sudan.

The general’s allegations surface in a new book, The Clark Critique, excerpts from which appear in the latest edition of the US magazine Newsweek.

Clark says after the 11 September 2001 attacks, many Bush administration officials seemed determined to move against Iraq, invoking the idea of state sponsorship of terrorism, “even though there was no evidence of Iraqi sponsorship of 9/11 whatsoever”.

Ousting Saddam Hussein promised concrete, visible action, the general writes, dismissing it as a “Cold War approach”.

Clark criticises the plan to attack the seven states, saying it targeted the wrong countries, ignored the “real sources of terrorists”, and failed to achieve “the greater force of international law” that would bring wider global support.

“There was no evidence of Iraqi sponsorship of 9/11 whatsoever”

He also condemns George Bush’s notorious Axis of Evil speech made during his 2002 State of the Union address. “There were no obvious connections between Iraq, Iran, and North Korea,” says Clark.

Clark points the finger at what he calls “the real sources of terrorists – US allies in the region like Egypt, Pakistan, and Saudi Arabia”.

Clark blames Egypt’s “repressive policies”, Pakistan’s “corruption and poverty, as well as Saudi Arabia’s “radical ideology and direct funding” for creating a pool of angry young men who became “terrorists”.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

WHO Flags Huge ‘Biological Risk’ After Lab Containing Virus Samples Falls into Control of Sudan Fighters

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2023

💭 በላብራቶሪ ውስጥ የቫይረስ ናሙናዎችን የሱዳን ተዋጊዎች በቁጥጥራቸው ሥር ካደረጉ በኋላ የዓለም ጤና ድርጅት ትልቅ ‘ባዮሎጂካል ስጋት’ ጠቁሟል።

🔥 መሬት ዜሮ ፥ ኢቦላ፣ ኩፍኝ፣ ፖሊዮ፣ ቴታነስ፣ ማርበርግ? 🔥

ዶ/ር ቴድሮስን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ያለምክኒያት እንዳላደረጓቸው ገና ከተመረጡበት ዕለት አንስቶ ስለፈልፍ ነበር። እንግዲህ በአባይ ወንዝ ውስጥ ሊጨመር የሚችል ባዮሎጃዊ ቅመም ሊኖር ይችላል። ይህን ካደረጉ በኋላ የግብጽ ሕዝብ ያልቃል፤ አረቦችና አጋሮቻቸው መሀመዳውያን በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የመጨረሻውን ይከፍታሉ ማለት ነው።

👉…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤

☆ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መግቢያ ዕለት እነ ጆርጅ ቡሽ ከሳዊዲዎች ጋር ሆነው የሽብር ጥቃት በራሳቸው ሕዝብ ላይ አካሄዱ። (በዓለማችን ከሕወሓቶች ጎን “ሕዝቤ” በሚሉት ማህበረሰብ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ብቸኞቹ ወንጀለኞች)

☆ ብዙም ሳይቆዩ ወረራዎችን በመላው ዓለም ማካሄድ ጀመሩ

እ.አ.አ በ2012 ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ጨምሮ ሦስት የአፍሪቃ መሪዎችና ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በእነ ኦባማ ተመርዘው ተገደሉ (ከፎርት ዲትሪክ በተገኘ ቫይረስ/ጨረር?)

☆ ጁላይ 1፣ 2017 ከአክሱም ጽዮን የተገኙት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው ተመረጡ። ሮማዊው ጋኔን የኮቪድ፣ ኤድስና ኢቦላ አባት፤ ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ እና ዶ/ር ቴድሮስ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው።

☆ ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በትናንትናው 11ማርች 2020 ዕለት በዶ/ር ቴድሮስ የሚመራው የዓለም ጤና ድርጅት ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ እንደሆነ አወጀ።

☆ በማግስቱ ሜሪላንድ + ዋሽንግተን ዲሲ + ቪርጂኒያ ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ቀሳውስት “እጣን” ከወረርሽኙ ይከላከላል በሚል መንፈስ ተነሳስተው በእነዚህ ግዛቶች የሚገኙትን ከተሞች ጎዳናዎች በመኪና እየዞሩ እንዲያጥኑ ከእነ ሲ.አይ.ኤ ፈቃድ አገኙ። በወቅቱ “Semayat/ሰማያት” የሚባለው የፈሪሳውያኑ የእነ ‘ሸህ አቡ ፋና/ አቡነ ፋኑኤል’ ቻኔል በዩቲውብ ያቀረበውን አንድ አጭር የማዕጠንት ሥነስርዓቱን የሚያሳየውን ቪዲዮ ተቀብዬ በቀድሞው ቻኔሌ በበጎ መንፈስ ለማስተዋወቅ በመሞከሬ ቻኔሌን ወዲያው አዘጉብኝ። ንጹሕ ኢትዮጵያውያን መስለውኝ ነበር።

☆ በኖቬምበር 4፣ 2020 ዓ.ም ልክ በአሜሪካ ፕሬዚደንት ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በአክሱም ጽዮን ላይ ጀመሩ

😲 ዋው! ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ…

🔥 Ground Zero – Ebola, Measles, Polio, Tetanus, Tetanus, Marburg? 🔥

💭 My Note: It’s not by coincidence that Bill Gates and co made Dr. Tedros (who is from Axum, where the ark is located) head of the World Health Organization. So there may be a biological spice that can be added to the Nile river now. After they do this, the people of Egypt will cease to exist, as many biblical prophecies told us. It means that the wild donkey Ishmaelite Arabs and their Edomites allies will open the next and last Jihad against Ethiopian Christians.

The World Health Organization warned Tuesday that fighters in conflict-ravaged Sudan had occupied a central public laboratory holding samples of diseases including polio and measles, creating an “extremely, extremely dangerous” situation.

Fighters “kicked out all the technicians from the lab… which is completely under the control of one of the fighting parties as a military base,” said Nima Saeed Abid, the WHO’s representative in Sudan.

He did not say which of the fighting parties had taken over the laboratory.

Abid said he had received a call from the head of the national laboratory in Khartoum on Monday, a day before a US-brokered 72-hour ceasefire between Sudan’s warring generals officially came into effect after 10 days of urban combat.

“There is a huge biological risk associated with the occupation of the central public health lab,” said Abid.

He pointed out that the lab held so-called isolates, or samples, of a range of deadly diseases, including measles, polio and cholera.

The director of the lab had also warned of the danger that “depleting stocks of blood bags risk spoiling due to lack of power,” Abid said.

“In addition to chemical hazards, bio-risk hazards are also very high due to lack of functioning generators,” he said.

The UN health agency also said that it had confirmed 14 attacks on healthcare during the fighting, killing eight and injuring two.

The fighting in Sudan has pitted forces loyal to army chief Abdel Fattah al-Burhan against those of his former deputy Mohamed Hamdan Daglo, who commands the Rapid Support Forces (RSF).

The Sudanese health ministry has put the number of deaths so far at 459, with a further 4,072 wounded, the WHO said Tuesday, adding that it had not be able to verify that number.

The UN refugee agency meanwhile said it was bracing for up to 270,000 people to flee Sudan into neighbouring Chad and South Sudan.

Laura Lo Castro, the UN refugee agency’s representative in Chad, said some 20,000 refugees had arrived there since the fighting began 10 days ago.

Speaking to reporters in Geneva via video-link, she said the agency expected up to 100,000 “in the worst case scenario”.

Her colleague in South Sudan, Marie-Helene Verney, meanwhile said that around 4,000 of the more than 800,000 South Sudanese refugees living in Sudan had returned home since the fighting began.

Looking forward, she told reporters that “the most likely scenario is 125,000 returns of South Sudanese refugees into South Sudan.”

In addition, she said, UNHCR expected up to 45,000 Sudanese to flee as refugees into South Sudan.

👉 Courtesy: AFP + Insiderpaper

______________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Rehabilitation of Evil Ahmed Ali Now is a Choice By Biden to Sweep his Genocidal Jihad Under The Rug

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2023

💭 በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጅሃድ የሚያካሂደውን አረመኔውንና ክፉውን አሕመድ አሊን ለማዳን አሁን የአሜሪካ እና የፕሬዚደንቱ ጆ ባይደን ምርጫ ነው። እንግዲህ ወንጀሎቹን/ወንጀሎቻቸውን ሁሉ ለመሸፋፈን ሌላ እድል እየሰጡት ነው። ሁሉም የወንጀሉ አካል ናቸውና።

😈 ፕረዚደንት ጆ ባይደን ግራኝ አህመድና ፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዙ ዉጊያዉ እየተባባሰ በሄደባት በሱዳን የሚገኙትን የውጭ ዜጋ ተፈናቃዮችን በመርዳታቸዉ አሞገሱ።

💭 በካርቱም የነበሩ ብዙ አሜሪካውያን ሰራተኞች ኢትዮጵያ ውስጥ ወዳልታወቀ ቦታ በአየር ተወስደዋል

👉 ሱዳን ሌላ የጆርጅ ሄገላዊ ሂደትመጫወቻ ሜዳ ናት፡– ‘Thesis-Antithesis-Synthesis'(ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት / መደመር) + Problem – Reaction – Solution” / “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ“

የአስከፊው የዘር ማጥፋት ጦርነት ተዋናዮችና በወንጀሉ ተጠያቂ የሚሆኑት ዘርአጥፊ ወንጀለኞች (ግራኝ አህመድ + ጌታቸው ረዳ + ጄነራል ፃድቃን ወዘተ) እንደገና መገናኘት፡ 1.5 ሚሊዮን ክርስቲያኖች ከጨፈጨፉ በኋላ ሰላም! ሰላም!’ እያሉ እንደጋና ተገናኙ/ ተሸላለሙ/ በሕዝባችን ላይ ተሳለቁ – ዲያብሎሳዊው ተልእኳቸው ተፈፅሟልና! ዋይ! ዋይ! ዋይ!

የኢትዮጵያ እኩይ ፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ ከሁለት አመት በላይ በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ካምፖች ውስጥ ከሚማቅቁት በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩት ‘የራሱ’ ዜጎች ይልቅ የውጭ ዜጎች እጣ ፈንታ ያሳስበዋል። አዎ! ለዚህ እራሱን ለጠላ ባንዳ ውዳቂ ትውልድ ከሚያውቃቸው አባቶቹና እናቶቹ፥ ወንድሞቹ፣ እኅቶቹና ልጆቹ ይልቅ የማያውቃቸው ባዕዳውያን ስለሚበልጡበት በይበልጥ ይቆረቆርላቸው ዘንድ በዲያብሎስ ተቀጥሯል። አወቅኩሽ ናቅኩሽ!

👉 በቪዲዮው ላይ እንደምንሰማው ክፉው አብይ አህመድ አሊ ለ“ኒው ዮርክ መጽሔት” የሚከተለውን ተናግሮ ነበር።

💭 በኢራቅ ጦርነት ከእነርሱ ጋር ተዋጋሁ። “ከዚህ የዓለም ክፍል ወደ አሜሪካው የስለላ ተቋም፡ ኤን.ኤስ..፣ ሱዳን፣ የመን እና ሶማሊያ ላይ መረጃ የምልክላቸው እኔ ነበርኩ። ኤን.ኤስ.. ያውቀኛል። እኔ፤ ለአሜሪካ እታገላለሁ እሞታለሁ” አዎ! እያየነው አይደል?!

ለመሆኑ እነዚህን በሱዳን የሚገኙ ምስኪን ስደተኛ ወገኖቻችንን ለመርዳት እነ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ተመድ፣ የአፍሪቃ ሕብረት፣ የአለም ጤና ድርጅት፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች የት ናቸው? ዝም ጭጭ! እንዲያውም እኔ እንደምሰጋው በሱዳን ግጭቱን ሆን ብለው የጀመሩት ስደተኞች ወገኖቻችንን ለመብላት፣ ሕፃናቱን ለመንጠቅና የሰውነት አካል መተኪያ እርሻ ለማድረግ ሲሉ ይመስለኛል። ከወገኖቻችን ጋር በተቆራኘ ታቦተ ጽዮንም አንዱ ዒላማቸው ነው። ወገኖቻችን ከሁለት ዓመታት በፊት ወደ ሱዳን ልክ መሰደድ እንደጀመሩ “ድንኳንና መጠለያ ልስራላቸው” በማለት ዘው ብላ ወደ ሱዳን የገባቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ነበረች። ቱርክ ደግሞ በሱዳን፣ በግብጽና ሌሎች አረብ ሃገራት የተዘረጋውን የአካል ማዘዋወር አውታር በዋነኝነት የምትመራ እርኩስ አገር ናት። በወቅቱ የቱርክን እርኩስ መንፈሳዊ ተልዕኮ አጋልጠን ነበር። አዎ! ቱርክ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ወኪሎቿ ጋላኦሮሞዎችና ሶማሌዎች መንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን ስጋዊ ተልዕኮም ያላትና መጥፊያዋ የተቃረበ ሕገወጥ አገር ናት።

ዓይናችንን በእነ አሜሪካ፣ አውሮፓና አረቢያ ላይ ብቻ ሳይሆን ማተኮር ያለብን በተለይ እንደ ሱዳን ያሉትን የቀድሟዋን የኦቶማን ቱርክ ግዛቶቿን ለማስመለስ በማለም ላይ ባለችው በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ላይ በተጨማሪ ማተኮር አለብን። ቱርክ የመሬት መንቀጥቀጡን ማስጠንቀቂያ እያየች እንኳ ዛሬም በጣም እየተቅበዘበዘች ነው ያለችው።

እሺ ይህ ክፉ አለም በሱዳን ላሉት ወገኖቻችን ጉዳይ ግድ አይሰጠውም ነገር ግን ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር አምላክ ይፈልጋቸዋል።

😈 President Joe Biden Praised Genocider Ahmed of Ethiopia For Helping Sudan Evacuees As Fighting Intensifies

💭 “Trapped American Staffers of Khartoum Were Airlifted to an Undisclosed Location in Ethiopia”

👉 Sudan is another playground for Hegelian Process: ‘Thesis-Antithesis-Synthesis’ + Problem – Reaction – Solution”

Reunion of The Evil War Criminals and Genociders: 1.5 Million Christians Massacred – Mission Accomplished!

The evil fascist Oromo regime of Ethiopia is more worried about the fate of foreign nationals than hundreds of thousands of its ‘own’ citizens languishing in the refugee camps in Sudan for more than two years.

As we hear on the video, evil Abiy Ahmed Ali told „The New Yorker Magazine„ the following:

In the Iraq War, I fought with them,” he said. “I was the one who would send intelligence from this part of the world to the N.S.A., on Sudan and Yemen and Somalia. The N.S.A. knows me. I would fight and die for America.”

So, where are: the US? Europe? UN? AU? WHO? AI? HRW?

Well, this evil world doesn’t care, but The Almighty Egziabher God is looking for them.

The US government has praised Ethiopia for lending a helping hand in evacuation efforts, as foreign governments scramble to rescue their diplomats, staff and citizens trapped in Sudan.

World powers US and the UK have airlifted their diplomats from Khartoum, but some countries who were unable to airlift their citizens have been using other options, including travel by road through the borders of Ethiopia and Djibouti.

Evacuees are entering Ethiopia through the Galabat-Metema border crossing from where they will travel to the capital Addis Ababa as they wait to be flown back to their home country.

The government has finalized plans to evacuate Ugandans trapped in Sudan due to the ongoing conflict there.

President Joe Biden said earlier that the US military had completed the evacuation of American embassy personnel in Sudan.

He called for an end to the “unconscionable” violence in the war-torn country and thanked the US troops who extracted the trapped American staffers as Washington shuttered its mission in Khartoum indefinitely.

The staffers were airlifted to an undisclosed location in Ethiopia, according to two US officials familiar with the mission. US troops carried out the operation as fighting between two armed Sudanese commanders – which has killed more than 400, put the nation at risk of collapse, and could have consequences far beyond its borders – moved into a second week.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

Sudan Unrest: Geostrategic Competition and US, Chinese, and Russian Horn of Africa Basing

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2023

🔥 የሱዳን አለመረጋጋት፡ የጂኦስትራቴጂክ ውድድር እና የአሜሪካ፣ የቻይና እና የሩሲያ የአፍሪካ ቀንድ የጦር ካምፖች

💭 ሮበርት ፓትማን (1990) ኃያል መንግሥት በሌላ አገራት ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ ለመግባት “ተነሳሽነት እና ዕድል” መኖር አለበት ብለዋል ።

💭 ዋናው በ CRUX የተሰጠው ርዕስ፤

ከሱዳን ትርምስ በስተጀርባ ያለው የሀይል ጨዋታ | የዋግነር ጡንቻ፣ የሩስያ አይን በወርቅ እና ቀይ ባህር ወደብ ላይ፣ የአሜሪካ ፍራቻ”

💭 Robert Patman (1990) noted that, for a powerful state to intervene in the affairs of another there must be a “motive and opportunity”

💭 Original Title courtesy of: CRUX

The Powerplay Behind Sudan’s Chaos | Wagner Muscle, Russia’s Eye On Gold & Red Sea Port, US Fears„

This tragic conflict has become a part of the large-scale geopolitical strategy aimed, first and foremost, at weakening Russia.

A power struggle between Sudan’s army and its notorious paramilitary force has rocked the country, with more than 50 civilians dead. Residents dodged gunfire in Khartoum as rival forces battled over the presidential palace, state TV and army headquarters. The clashes erupted after tensions over a proposed transition to civilian rule. Since a coup in October 2021, Sudan has been run by a council of generals and there are two military men at the centre of the dispute. The Sudanese army and the RSF are locked in a battle for control, both claiming they have control of key sites in Khartoum. One of the main sticking points between al-Burhan and Hemeti is a move to integrate the 100,000-strong RSF into the army. As the two military men fight for control and power, how is Russia using its Wagner Group to gain influence in the country?

🔥 The Geostrategic Importance of the Horn of Africa and Superpowers’ Interest in the Region

💭 Why do so many foreign powers have military bases in the nearby Djibouti – the former Ethiopian territory?

Djibouti, a country located at the entrance to Bab al-Mandab, where 30% of world trade passes, has become an international phenomenon due to the multiplicity of military bases operating on its territory.

The strategic location of Djibouti is a critical factor in attracting global powers to establish bases and deploy their forces in this African country.

These foreign military bases play a key role in maintaining the security of the country, given the turbulent situation in Yemen and Somalia, the exacerbation of piracy in the western Indian Ocean and the Horn of Africa, in addition to the establishment of strongholds by terrorist groups such as the al-Shabaab group, which has exploited Somalia’s weak governance.

The number of foreign bases in Djibouti ranges between 8 to 11 bases, depending on which sources you consult. The most important base, and the oldest, is the French base.

Since the September 11 attacks, the United States has stepped up its presence in the country, within the “war on terror” framework.

The growing presence of international actors in the tiny African port state, triggered a debate around the country’s security. Djibouti hosts military bases belonging to Germany, Spain, Italy, France, the United States, the United Kingdom, China, Japan, Turkey and Saudi Arabia at a very little distance from one another. Russia and India too have strong interests in setting up military bases there.

Sometimes, the proximity can cause friction between nations operating there, with some exchanging accusations of espionage. Russia and India have also expressed interest in establishing bases in the small African country.

👉 The most prominent bases in Djibouti currently are:

France: France maintains its largest foreign military base outside of its borders in Djibouti. About 1,500 soldiers are deployed at the base, performing counter-terrorism missions and guarding nearby sea lanes.

French forces have been in Djibouti since before its independence in 1977 and have have never left the country.

United States: Camp Lemonnier is the primary base of operations for the United States Africa Command in the Horn of Africa. In 2013, the base underwent significant expansion.

Now it includes about 1,000 soldiers from the Special Forces. Drones are usually launched from the base to strike the sites of the Al-Shabaab group in Somalia and East Africa, as well as other extremist organisations. Washington pays $60 million annually in fees for renting the base.

China: China has a military base in the port of Doraleh — an extension of the Port of Djibouti — 5 km west of Djibouti City. It is affiliated with the Navy Department of the Chinese People’s Liberation and is essential in developing Chinese capabilities on the high seas.The base, whose construction began in March 2016, is used for relief operations, emergency aid, and combating piracy. China pays $100 million in rent.

Japan: Japan’s Maritime Self-Defence Force base is located in Ambouli. The Japanese Parliament (the National Diet) approved in 2009 the Anti-Terrorism Law, which allowed the deployment of Japanese forces in the country.

Germany/Spain/ Italy: Forces from Germany, Spain, and Italy are usually active within other bases, primarily the French and American bases. The military infrastructure provided by the two countries is used in a joint framework to prevent piracy and smuggling and to ensure the safe passage of commercial ships through the Bab al-Mandab.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sudan Unrest: Easter + Ramadan & Ethiopia’s Fake ‘Field Marshall’ Jinni Jula Connection

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2023

💭 የሱዳን አለመረጋጋት፡ ፋሲካ + ረመዳን እና የኢትዮጵያ የውሸት ‘ፊልድ ማርሻል’ የጂንኒ ጁላ ግንኙነት

😈 ነገረ ጨለማው/ብርሃኑ ጁላ /😈

በወያኔ ተማርኮ የነበረው ጋላ-ኦሮሞ፡ ጂኒ ጁላ በዲያብሎሳዊ የበቀል መንፈስ ተነሳስቶ ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላኩ ከአንድ ሚሊየን በላይ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገኖቼን ደም ገበረ። ለዚህም እርኩስ ሥራው በአክሱማውያን ላይ ለመሳለቅ በፋሺስቱ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝና በከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ፈቃደኝነት፡ ‘ፊልድ ማርሻል’ የተሰኘ የቍራ ማዕረግ ተሰጠው።

ሱዳን አሁን የገጠማት ቀውስ ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ዘመዶቿ በአክሱም ጽዮን ላይ የከፈቱት የጸረ-ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጂሃድ አካል በመሆኗ ነው። ሩሲያን በማስጠጋቷ ብቻ አይደለም። ደካሞቹ አማራዎችና የሕወሓት ከሃዲዎች እንቅፋት ሆኑ እንጂ አረመኔዎቹን የኢሳያስ አብደላ-ሃሰንን እና የጋላ-ኦሮሞውን አገዛዞች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ አስመራም አዲስ አበባም ገና ዱሮ ነበር እንደ ካርቱም ተመሳሳይ ከባድ እሳት መሞቅ የነበረባቸው። አሳፋሪና ወራዳ ትውልድ!

ቁራዎቹ ጂኒ ጁላ እና ግራኝ አህመድ አሁን ውጥረት ላይ ከሚገጁት ከእነ ጄነራል አል-ቡርሃን (ቡርሃን + ብርሃኑ)፣ ኮማንደር ሃምዳን ዳ’ጋላ’ኦ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጋር ሆነው ነው በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ጂሃዱን እያምታቱ የጀመሩት። እያንዳንዱ ታች በእንግሊዝኛው የተጠቀሰው ሃገር፣ ተቋም ወይም ግለሰብ አንድ በአንድ እየተመታ መሆኑን ያው እያየነው ነው። ከጽዮን ላይ እጃችሁን አንሱ! ብለናል።.

👉 ቀጣዩ ጽሑፍ በአቻምየለህ ታምሩ የቀረበ ነው፦

ባለጊዜ ስለሆነ ብቻ በጋዜጠኞችና በሚተቹ ግለሰቦች ላይ እየዛተ ያዙል ልቀቁኝ በማለት ሲደነፋ የሚውለው ብርሃኑ ጁላ ራሱን ወታደር ሆኖ ያገኘው ባጋጣሚ ነበር። ብርሃኑ ጁላ ራሱን ጦር ሜዳ ያገኘው ደርግ የገበሬ ልጆችን እያነቀ ወደ ጦር ግንባር ሲያግዝ አብሮ ተግዞ ነበር። ብሬም ወደ ጦር ግንባር የተሰማራው የደርግን ለብ ለብ ወታደራዊ ስልጠና ጨርሶ በሰሜን በኩል የተነሱትን ገንጣይ አስገንጣዮቹን ሻዕብያንና ወያኔን ለመውጋት ነበር።

ሆኖም ግን የተሠጠውን ብሔራዊ ተልዕኮ ሳይፈጽም በ1981 ዓ.ም. ጎብየ በተባለ ቦታ በኢትዮጵያ ሠራዊትና በወያኔ የገበሬ ወታደሮች መካከል በተካሄደው ጦርነት ተሸንፎ “ሜይደይ” ወይም ወያኔዎች 22 እያሉ በሚጠሩት ክፍለ ሠራዊት ተማረከ። የማረኩት የወያኔ የገበሬ ወታደሮች እንዳይገድሉት ስለፈራ “አየር ወለድ ነኝ”፤ “ሐኪም ነኝ”፤ “ከሔሊኮፕተርም እዘላለሁ” በማለት ራሱን አሻሽጦ ሕይዎቱን አተረፈ። ለተወሰነ ወራት ያህል ተሃድስ ከሰጡት በኋላም መለስ ዜናዊና ክንፈ አብርሃ ኦሕዴድን ሲመሰርቱ ብርሃኑን የኦሕዴድ ታጋይ አደረጉት።

ወያኔ በመንግሥትነት ከተሰየመ በኋላ በ1987 ዓ.ም. ሠራዊቱን ሲያደራጅ ምርኮኛው ብርሃኑ ኮሎኔል የሚል ማዕረግ ታድሎት የሜይደይ ወይም 22 የሚባለው የወያኔ ክፍለ ሠራዊት አዛዥ ሆኖ ተመደበ። ይቺ ሜይደይ ወይም 22 የምትባለዋ ብርሃኑ የኮሎኔልነት ማዕረግ በመለስ ዜናዊ ታድሎት በአዛዥነት የተሾመባት ክፍለ ሠራዊት ከስድስት ዓመታት በፊት የማረከችው ክፍለ ሠራዊት ናት።

ወያኔ ከማረከው በኋላ እንደ ብርሃኑ ጁላ መጫወቻ ያደረገው ሌላ ምርኮኛ ያለው አይመስለኝም። ወያኔ በብርሃኑ ጁላ የተጫወተበት ማዕረግ አድሎ የማረከችውን ክፍለ ሠራዊት “እንዲመራ” አዛዥ አድርጎ በመሾም ብቻ አልነበረም። ወያኔ የማረከውን ብርሃኑ ጁላን ኮሎኔል የሚል ማዕረግ አድሎ የማረከችውን ክፍለ ሠራዊት እንዲመራ አዛዥ አድርጎ ከመደበው በኋላ ጎብየ ላይ በ1981 ዓ.ም. የማረከውን የወያኔ ታጋይ ደግሞ ኀምሳ አለቃ የሚል ማዕረግ አድሎ በብርሃኑ ስር መደበው። ይህ ብርሃኑን የማረከው የወያኔ ኀምሳ አለቃ ኮሎኔል ማዕረግ ታድሎት ክፍለ ሠራዊት አዛዥ የሆነውን ብርሃኑን በሚመራው ክፍለ ሠራዊት ፊት የሚጠራው “ሙሩኽ ” ወይም ምርኮኛው በማለት ነበር። ወያኔ ብርሃኑን ኮሎኔል አድርጎ የማረከችው ክፍለ ሠራዊት አዛዥ ካደረገ በኋላ የማረከውን ታጋይ ደግሞ ኀምሳ አለቃ አድርጎ በሥሩ የመደበው ከምርኮኛው ኮሎኔልነት የታጋዩ ኀምሳ አለቅነት እንደሚበልጥ ብርሃኑ ሁልጊዜ እያሰበ እንዲኖር ለማድረግ ነው።

አንድ ቀን ብርሃኑ ጁላ ከአዋሳ ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ፈልጎ ከዕዝ ማዕከሉ ኮብራውን እየነዳ ሲወጣ ያየው የማረከው ኀምሳ አለቃ የጫናቸውን ሰዎች አውርዶ እሱን ብቻ ይዞ ወደ አዲስ አበባ እንዲሄድና የጫናቸውን ሰዎት ተመልሶ እንዲወስድ ቢጠይቀው ብርሃኑ ፍቃደኛ አልሆነም ነበር። በዚህ የተናደደው የማረከውም ኀምሳ አለቃ ብርሃኑን አብረውት በነበሩት ሰዎች ፊት “ምርኮኛ” ብሎ ሰደበው። በዚህ የተናደደው ብሬም አዲስ አበባ ሲደርስ በወቅቱ የወያኔ ኤታማጆር ሹም ወደነበረው ወደ ጻድቃን ገብረ ትንሳይ ቢሮ ሄዶ ኀምሳ አለቃው “ምርኮኛ” በማለት እንደሰደበው አቤት አለ። ጻድቃንም ኀምሳ አለቃው ጠርቶ ከባድ ማስጠንቀቂያ እንደሰጠው በትግርኛ ታሪኩን የጻፋው ቀዳሚው ምስክር ነግሮናል። ጸሐፊው ጨምሮ እንደነገረን ብርሃኑ ጁላ “ምርኮኛ” ብሎ ከሚጠራው ሰው በላይ በምድር ላይ የሚጠላው ሰው የለውም።

ልክ እንደ ብርሃኑ ጁላ ሁሉ ወያኔ ማዕረግ እያደለ የሠራዊት አዛዥ ካደረጋቸው የኦሮሞ ተወላጅ ምርኮኞች መካከል የደቡብ ዕዝ ሎጀስቲክ ኃላፊ ሆኖ የተመደበውና ብርጋዴር ጀነራል ማዕረግ የታደለው ኩመራ ነገሬ [በዐቢይ አሕመድ ዘመን ሜጀር ጀኔራል ሆኗል]፣ የብርጋዴር ጀኔራልነት ማዕረግ ታድሎት የምስራቅ እዝ የብርጌድ አንድ አዛዥ ተደርጎ የተሾመው ማጫ ደበሌ፣ ብርጋዴር ጄነራልነት ታድሎት የወያኔ መከላከያ ሚንስትር የሆነው አባ ዱላ ገመዳና ኮሎኔልነት ታድሎት የስምንተኛው መካናይዝ ኃይል ኮማንደር የተደረገው ገመቹ አያና ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

ብርሃኑ ጁላ ወያኔና ሻዕብያ ጥጋባቸውን ማስቻል አቅቷቸው ባድመ ላይ ወርደው ጫማ ሲሰላኩ የማረከችው ክፍለ ሠራዊት አዛዥ ሆኖ በማረከው ኀምሳ አለቃ እየተመራ የካቲት 16 ቀን 1991 ዓ.ም. በባድመ ግንባር ቀኝ ክንፍ በኩል በፍቅያ፣ ገብረ ሽካ፣ ወዲ ኾለላ፣ ሓዱሽ ዓዲ ገብታ እስከ ቡምበት ድረስ ዘምቶ ነበር። እኔ እስከማውቀው ድረስ ዛሬ ራሱን ወደር የማይገኝለት የሠራዊት አዛዥ አድርጎ ቡራ ከረዩ የሚለው ባለ አራት ኮከቡ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ “የመራው” የጦር ግንባር ቢኖር ይህ የማረከችው ክፍለ ሠራዊት አዛዥ ሆኖ ተመድቦ በማረከው ኀምሳ አለቃ እየተመራ በባድመ ጦርነት በ1991 ዓ.ም. ሓዱሽ ዓዲ ላይ ያደረገው “ውጊያ” ብቻ ነው።

በጋዜጠኞችና በተቺ ግለሰቦች ላይ ሲደነፋ የሚውለው ብርሃኑ ጁላ የሚመራው ወደር የማይገኝለቱ ጦር ግን በመተከልና በወለጋ የታጠቁ ኃይሎች በየቀኑ በግፍ ለሚረሸኗቸው ሴቶች፣ አረጋውያንና ሕጻናት ሲደርስላቸው አላየነውም። ነው ወይስ ወደ የማይገኝለቱ የብርሃኑ ጁላ ጦር ጉልበት የሚያወጣው በግል ጋዜጦና መፅሔቶች፣ በግል ሬዲዮኖችና የቴሌቪዥን ስርጭቶች፣ በሚነበቡና በሚደመጡ ዌብ ሳይቶች፣ በጋዜጠኞች፣በተቺ ምሁራንና በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ላይ ብቻ ነው?

🔥 Gunfire forces Sudan TV broadcast off air as clashes break out on Saturday, 15 April, as clashes erupted between the country’s army and paramilitary Rapid Support Forces in Khartoum.

The anchor starts to reassure viewers that the situation at Sudan TV’s headquarters was “calm” as gunfire is heard in the background, before the picture freezes then cuts to a blue screen.

Footage of the interruption surfaced as it emerged on Sunday that at least 56 civilians have died after the military and a powerful paramilitary group battled for control of the nation for a second day.

On the very same day, across the Sudanese border, Ethiopia chief of staff of the Oromo Army F.M. Birhanu Jula Announces Dissolution Of Regional Special Forces rmy Chief proclaims “End of Special Force”

two look alike, and appeared on the same Saturday!

Birhanu Jula Galaacha was taken prisoner of war during the war (1989) with the other fascist Oromo Derg regime in shire by a female Tigrayan fighter.

👉 27 December 2022

Chief of Staff of Army of Ethiopia – is a CIA + Antichrist Turkey operative – ‘Field Marshal’ Birhanu Jinni Jula pays an official visit to Turkey.

A second visit in six months. This genocider got the ‘Field Marshal’ title

after massacring a million Orthodox Christians of Northern Ethiopia.

🔥 Fire! Fire! Fire is coming to you, genocider Jinni Jula! 🔥

😇 The Holy Fire at the Church of the Holy Sepulcher in Jerusalem, on Holy Saturday,the day before the Orthodox Church celebrates Easter.

🔥 The War in Ukraine Shows Us:

😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite entities, bodies and individuals are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali:

 • ☆ The United Nations
 • ☆ The World Health Organization
 • ☆ Antonio Gutterez
 • ☆ Tedros Adhanom
 • ☆ Klaus Schwab
 • ☆ The European Union
 • ☆ The African Union
 • ☆ The United States, Canada & Cuba
 • ☆ Russia
 • ☆ Ukraine
 • ☆ China
 • ☆ Israel
 • ☆ Arab States / Arab League
 • ☆ Southern Ethiopians
 • ☆ Amharas
 • ☆ Eritrea
 • ☆ Djibouti
 • ☆ Kenya
 • 🔥 SUDAN
 • ☆ Somalia
 • ☆ Egypt
 • ☆ Iran
 • ☆ Pakistan
 • ☆ India
 • ☆ Azerbaijan
 • ☆ Amnesty International
 • ☆ Human Rights Watch
 • ☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)
 • ☆ The Nobel Prize Committee
 • ☆ The World Economic Forum
 • ☆ The World Bank & International Monetary Fund
 • ☆ The Atheists and Animists
 • ☆ The Muslims
 • ☆ The Protestants
 • ☆ The Sodomites
 • ☆ TPLF

💭 Even those nations that are one another enemies, like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.

✞ With the Zionist Tigray-Ethiopians are:

 • ❖ The Almighty Egziabher God & His Saints
 • ❖ St. Mary of Zion
 • ❖ The Ark of The Covenant

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Alvin Bragg and George Soros: WAR by Any Means Necessary

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 በዶናልድ ትራምፕ ላይ ክስ ያቀረበው የኒው ዮርክ አውራጃ ጠበቃ ‘አልቪን ብራግ’ እና መሰሪው ባለኃብት ጆርጅ ሶሮስ፤ “ጦርነት በማንኛውም መንገድ አስፈላጊ ነው” ይላሉ።

ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ድጎማ የሚያቀርበው ጆርጅ ሶሮስ በአሜሪካም እንደ አልቪን ብራግ ያሉትን ሊበራሎች እየደጎመ እንደ ፕሬዚደንት ትራምፕ ያሉትን ተቀናቃኞቹ ላይ ጦርነት ያካሂዳል።

ከሰባት ዓመታት በፊት ፕሬዚደንት ትራምፕ ሲመረጡ ባለኃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ከስሮ ነበር።

ጆርጅ ሶሮስ በኢትዮጵያና በሌሎች አገሮች ጉዳይ ጣልቃ እንደሚገባው ሁሉ በተለይ በዩክሬይኑ ጦርነት ገና ከአስር ዓመት ጀምሮ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ያለ በጣም ወንጀለኛ የሆነ ሉሲፈራዊ ነው።

💭 George Soros says he did not fund Manhattan DA Bragg campaign and accuses the right of focusing on ‘far-fetched conspiracy theories’ after Trump indictment

 • Billionaire warmonger George Soros says he does not know Alvin Bragg
 • Trump allies have repeatedly described Manhattan DA as Soros-funded
 • But Soros says he never contributed to his campaign

💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Is This Why The Citizens of Sodom Are Persecuting Trump?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2023

የሰዶም ዜጎች ትራምፕን የሚያሳድዱት በዚህ ምክኒያት ነውን?

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የቀድሞ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ሕፃናትን ጾታን የሚያረጋግጥ እንክብካቤን የሚያወግዝ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በተለቀቀው ቪዲዮ፣ የአሜሪካ መንግሥት የወንድና የሴት ጾታን ብቻ የሚያውቅ ሕግ እንዲያወጣ ጠይቀዋል።

💭 In a video released to social media decrying gender-affirming care for minors, former President Trump called for legislation that would make it so that the US government only recognizes the genders of male and female

💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: