Posts Tagged ‘ተዓምር’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2022
❖❖❖ መስቀል ኢየሱስ / መስቀል የመጣበት/ ጴዴንያ (የቅድስት ማርያም በዓል) ❖❖❖
❖❖❖
፩. ላለፉት ሦስት ቀናት ያህል ይህ ሰሞኑን አንገቴ ላይ የነበረው መስቀል ተሠውሮብኝ ለማግኘት በጣም ብዙ ፍዳዬን አየሁ። ዛሬ በመስቀለ ኢየሱስ ዕለት ያልጠበቅኩበት ቦታ ላይ አገኘሁት፤ ድንቅ ነው!
❖❖❖
፪. ሌሊት ላይ ደግሞ የተሰወረውን መስቀል ለመፈለግ ስነሳ ቴሌቪዥኑ ላይ ከዚህ በፊት ይታዩኝ የነበሩት የማርያም መቀነት ቀለማት ይህን ድንቅ መስቀል ሠርተው አየኋቸው፤ ድንቅ ነው!!
❖❖❖
፫. ዛሬ በመስቀለ ኢየሱስ ዕለት ከሥራ ስመለስ በከተማው የሜትሮ (ምድር ውስጥ ባቡር)ጣቢያዎች ውስጥ የማስታወቂያ ሰሌዳዎች ላይ ይህን ሰይፍ የያዘውን ልጅን በጽዮን ቀለማት ያሸበረቀ ሱሪ ነገር ለብሶ አየሁት፤ ድንቅ ነው!!!
የማስታወቂያው ሠሪዎች ምን አስበው ልጁን ሰይፍ እንዳያዙትና በጽዮን ቀለማት እንዳለበሱት የማውቀው ነገር የለም። ሆኖም አዕምሮዬ ላይ ወዲያው የመጣልኝ፤ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት በሰሜን ኢትዮጵያ በመገፋትና በመሰቃየት ላይ ያሉት ልጆቻችን ናቸው። ምን ዓይነት አርመኔነንት፣ ምን ያህል ድፍረት ቢኖራቸው ነው ሕፃናትን የሚያስርቡትና የሚጨፈጭፉት? እነዚህ ሕፃናት እኮ እንደ መላዕክት ናቸው! አንድ የተገደለ ህፃን እንደ ሚሊየን መላዕክት ሰይፍ ይዞ በመመጣት በዳዮቹን፣ በወንድማማቾች (ትግራዋይ + ኤርትራው + አማራ) መካከል ጠብን የሚዘሩትን ገዳዮቹን ጋላ–ኦሮሞዎችን በእንባው ሰይፍ፣ መለኮታዊ ንዝረቱ በሚፈጥረው የግጭት እሳት ያረበደብዳቸዋል፣ ይጠራርጋቸዋል! ይህን ደግሞ እያየነው ነው!
በእውነት ጋላ-ኦሮሞዎች ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት ስላሳዩን ክፉነታቸው ሳስብ ያቅለሸልሹኛል፤ በጥልቁ ያስጠሉኛል፤ ያስቆጣኛል! የበቀል አምላክ ልዑል እግዚአብሔርማ እንዴት እንደሚጸየፋቸው ሳስበው ደግሞ በአስከፊው ዕጣ ፈንታቸው ያሳዝኑኛል፤ ሆኖም ወዮላቸው፤ በእነዚህ የሰይጣን ጭፍሮች መፈጸም ያለበት ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው! አምስት መቶ ዓመታት ለንሰሐና ለምሕረት ከበቂ በላይ ጊዜ ነበርና።
የአረመኔዎቹ ኢሳያስ አፈቆርኪ እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ፍጻሜ ተቃርቧል፣ አሟማታቸው ከአክዓብና ኤልዛቤል የከፉ ይሆናል/መሆንም አለበት። እንደ ፋሺስቱ ጣልያን እንደ ቤኒቱ ሙሱሊኒ በአክሱም ጽዮን ተዘቅዝቀው መሰቀልና ሕፃናቱም ይሸኑባቸው ዘንድ ዝግጅተ መደረግ አለበት። አጋሮቻቸውም የትም አያመልጧትም፤ ከእንግዲህ ምሕረት የለም! የጽዮናውያንን ቁስል የሚፈወስወ ይህ ብቻ ነው!አሁን በቃ! በቃ! በቃ!
❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]❖❖❖
“እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, መስቀል ኢየሱስ, ረሃብ, ሰይፍ, ቅድስት ማርያም, ተዓምር, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሞ, ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጴዴንያ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Famine, Genocide, Jesus Christ, Massacre, Rape, St.Mary, Sword, The Cross, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2022
💭 ይህ ተዓምር የተከሰተው በዩክሬን ኦርቶዶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ወቅት ባለፈው የጌታችን የጥምቀት በዓል ዕለት ጥር ፲፩/፳፻፳፪ ዓ.ም ነበር።
😈 ልክ የኦሮሞው ቍራ አማራ እና ተጋሩ ኦርቶዶክስ ወንድማማቾችን እንደሚያባላቸው ፥ የኤዶማውያኑ ቍራም የሩሲያንና ዩክሬንን ኦርቶዶክስ ወንድማማቾችን ለጦርነት ዳርጓቸዋል
❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]
“እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”
________
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መንፈስ ቅዱስ, ሩሲያ, ርግብ, ሰላም, ቃና ዘገሊላ, ቅድስት ማርያም, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አመፅ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦርቶዶክስ, ወንጀል, የዘመን ፍጻሜ, ዩክሬን, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጥምቀት, ጦርነት, ጭካኔ, ጽዮናውያን, ፀረ-ክርስትና ሤራ, ፍርድ, ፍትሕ, Dove, Epiphany, Ethiopia, Holy Spirit, Miracle, Russia, Tewahedo, Tigray, Ukraine | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 19, 2021
😈 የበሻሻውን ቆሻሻ! የወራዳውን፣ አረመኔውና ከሃዲውን የግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እና ሕዝበ ክርስቲያኑን በማስጨረስ ላይ ያሉትን ጭፍሮቹን አውሬነት ዘርዝሬ ለመግለጽ በቂ ቃላት ማግኘት አልችልም። ይህ አውሬ አሁን ክርስቲያን ኢትዮጵያን አውድሞ፣ አፈራርሶ እና ኦሮሞን አንግሦ እንዲሁም የድኻውን ኢትዮጵያዊ ወርቅና ገንዘብ ሁሉ ዘርፎ ለመሸሽ በመዘጋጀት ላይ ነው። ሆኖም የትም አያመልጣትም፤ የተሳፈረባት ጀልባ እየሰጠመች ነው፣ የገባበት ቢገባም እንደ አክዓብ እና ኤልዛቤል እንደሚገደልና ስጋውም ለውሾች ተሰጥቶ እጅግ ዘግናኝ ሞትን እንደሚሞት ከወዲሁ ይወቀው።
💭 የሚከተለውን ጽሑፍ እና የሥላሴ ተዓምርን፤ ግራኝ ያን አውሬው ብቻ ለመናገር የሚደፍረውን ንግግሩን ከማሰማቱ ከሁለት ወራት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤
❖ ይህ በዛሬው በሥሉስ ቅዱስ ዓርብ ዕለት የምናነበው ተዓምር የግራኝ አብዮት አህመድን እና ጭፍሮቹን ማንነት እና እጣ ፈንታቸውን በከፊል ይገልጥልናል።
ቀደም ሲል ጄነራል ጻድቃን አዲስ አበባ እያሉ ለፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ መሪ ለግራኝ አብዮት አህመድ ትግራይን እንዳይተናኮል እና በሕዝቡም ላይ ጦርነት እንዳይከፍት፣ ሕዝቡን ፈጽሞ ማንበርከክ እንደማይቻል መክረውት እንደነበር ሰምተናል። ግራኝ ግን የመለሰላቸው፤ “በገንዘብ እና በጦር ኃይል የማንበረከክ ሕዝብ የለም!” በማለት ነበር መልስ የሰጣቸው።
ጄነራል ጻድቃን እና ባልደረቦቻቸው አሁን ወደ ማንነታቸው ተመልሰዋል ለሥላሴ ይሰግዳሉ፣ ጽዮን ማርያምን ይማጸናሉ የሚል ተስፋ አለኝ። ከዚህ ሁሉ ዕልቂትና ጥፋት በኋላ ዛሬም ይህን ካላደረጉ ግን የትግራይን ሕዝብ ሊመሩት አይችሉምና እነርሱ ለንስሐ የሚያበቃቸውን ገድል ፈጽመው ከአመራርነት በክብር እንዲሰናበቱ ይደረጋሉ፤ ከዚያም የከንቱ ምድራዊ ርዕዮተ ዓለም ባሪያ ያልሆነና ለሕዝቡ የቆመ ጽዮናዊ የሆነ መሪ ይነሳ ዘንድ ግድ ይሆናል።
❖ አንጐት = ጨለቖት
❖ የተረፈው አስተዋዩ፣ ታማኙ ነጋዴ = በቅድስት ሥላሴ ፍቅር የተጠመደ ጽዮናዊ መሪ
😈 በገንዘብ ፍቅር ተታለው ነፋሱ ጠራርጎ ያጠፋቸው ከሃዲዎቹ ነጋዴዎች = ግራኝ አሊ ባባ እና የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮቹ
❖❖❖የሥላሴ ተአምር❖❖❖
፩. ይቅርታቸውና ሀብተ ረድኤታቸው በወዳጃቸው…….ላይ ይደርና የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ተአምራታቸው ይህ ነው።
፪. አንጐት በሚባል አገር ብዙ ነጋዴዎች ነበሩ።
፫. እኒህ ነጋዴዎች ኢየሩሳሌም ወርደው በሥላሴ ሥዕል እነሆ እንዲህ ሲሉ ተማፀኑ።
፬. ከሄድንበት ሀገር ከጥልቅ ባሕር መሰጠምና መርዘኛ ከሆነው ከአዞ መበላት ወይም መነከስ ድነን በሰላም ወደ ቤታችን ብንመለስ።
፭. እነሆ ከአተረፍነው ትርፍ ወርቅና ብሩን ግማሽ በግማሽ ለሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንሰጣለን ተባባሉ።
፮. ይህንም ካሉ በኋላ ለንግድ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ወረዱ።
፯. ወደ መርከብ በገቡ ጊዜ የባሕሩ ማዕበል ፀጥ አለላቸውና የሰላም ጉዞ ሆኖላቸው ተጓዙ።
፰. በዚህ ጊዜ ከሀገሩ ሰዎች አንዱ እንዲህ አላቸው።
፱. ይህ ጥልቅ ባሕር ሳያሰጥማችሁ እንደምን ተሻገራችሁ ሰውን የሚውጠው አዞስ እንዴት ሳያገኛችሁ ቀረ አላቸው።እኒህ ነጋዴዎችም በእምነታችን መሠረት በብዙ ወርቅ የሥላሴን መርከብ ተከራየን (ለሥላሴ ብፅዓት አደረግን)
፲፩. ወደ ሀገራችንም በሰላምና በደህንነት ብንመለስ ከገንዘባችን ሁሉ እኩሌታውን ለሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ብፅዓት አድርገን እንሰጣለን ብለናል አሉት።
፲፪. ከጥቂት ቀን በኋላም እኒህ ነጋዴዎች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተነሡ ጊዜ ከመካከላቸው አንዱ ነጋዴ ወንድሞቼ ሆይ ባሕሩን ተሻግረን እዚህ ለመድረስ አስቀድመን የተናገርነውን አንርሳ በማናውቀውም ሀገር ብዙ ወርቅና ብር አትርፈናልና ብፅዓታችንን ወይም ስእለታችንን እንዳንተው ሲል አሳሰባቸው።
፲፫. አሁንም ወንድምቼ ሆይ በእውነት የምነግራችሁን ስሙኝ እንደ ሥእለታችን ከገንዘባችን ካልሰጠን ዳግመኛ ለንግድ በምንሄድበት ጊዜ እሊህ ሦስቱ ሥላሴ ገንዘባችንን ሁሉ ያጠፉብናል አላቸው።
፲፬. እነሱ ግን እኛ አንድ ብር እንኳ አንሰጥም አንተ ግን ከፈለግህ ስጥ ለራስህም አንተ ራስህ እወቅ።
፲፭. እኛስ ነገርህን አንሰማም እንደ አንተ ያለም መካሪ አንሻም በሥላሴ ስም ከቶ አልተማፀንምና አሉት።
፲፮. ይህም ነጋዴ ወንድሞቼ ሆይ የተናገራችሁትን ቃል እንዴት ታጥፋላችሁ ወይም እኮ ሰይጣን
ኃላፊና ጠፊ በሚሆን በገንዘብ ፍቅር አታለላችሁ ይሆን አላቸው።
፲፯. ይህ በቅድስት ሥላሴ ፍቅር የተጠመደ ነጋዴም ይህን ተናግሮ ዝም አለ።
፲፰. ከዚህ በኋላ ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በመርከብ ተሳፈሩ።
፲፱. በዚህ ጊዜ ከነፋሱ ኃይል የተነሣ መርከቡ ተነዋወጠ ሊያሰጥማቸውም ተቃረበ።
፳. በዚህ ጊዜ መርከቡ ተሠበረና ሰዎቹ በባሕር ውስጥ ሰጠሙ።
፳፩. ይህን ታማኝ ነጋዴ ግን ሥላሴ ከባሕር አውጥተው በባሕር ዳርቻ አስቀመጡት።
፳፪. ከጣፈጠ አነጋገርህ የተነሣ ታማኝ አገልጋይ አደረግንህ አሉት።
፳፫. እንግዲህ የአንተን ገንዘብ አንፈልግም እምነትህ ይበቃናል።
፳፬. እነዚህ ከሐዲዎች ጓደኞችህ ግን በጥልቅ ባሕር ውስጥ እንደሰጠሙ ተመልከት አስተውል አሉት።
፳፭. እንግዲህ አንተ ወደ ምድረ አንጐት ውረድና የሆነውን ነገር ሁሉ ለዘመዶቻቸውና ለቤተ ሰባቸው ሁሉ ንገር አሉት።
፳፮. ነጋዴውም እናንት የሀገር ታላላቅ አባቶች ሆይ እናንተ እነማን ናችሁ ስማችሁስ ማን ይባላል አላቸው።
፳፯. እነሱም እኛ ዓለሙን ሁሉ የፈጠርን ሥላሴ እንባላለን አሉት።
፳፰. ይህንንም ቃል ከአብና ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ አንደበት በሰማ ጊዜ ፈጽሞ ደስ አለው።
፳፱. የደረሰበትን ነገር ሁሉ ነጋዴዎቹም በከንቱ እንደጠፉና እሱ ግን ሥላሴን በማመን እንደዳነ ለአንጐት ሰዎች ነገራቸው።
፴. ይህን የሰሙ ሰዎች ሁሉ ስለ ነጋዴዎቹ የተደረገው ነገር ሁሉ እጅግ አስደናቂ ነው በማለት አደነቁ።
፴፩. በዚህ ጊዜ ይህ ነጋዴ ብሩንና ወርቁን ሁሉ ለድኆችና ለችግረኞች በሥላሴ ስም መፀወተ።
፴፪. ኃላፊና ጠፊ ከሚሆን ከዚህ ዓለም ድካም እስከ ዐረፈ ድረስ በየወሩ በ፯ ቀን ይልቁንም በጥርና በሐምሌ ወር የበዓላቸውን መታሰቢያ አብዝቶ ያደርግ ጀመር።
፴፫. ይቅርታቸውና ሀብተገ ረድኤታቸው ከወዳጃቸው ከ…….ጋር ለዘለዓለሙ ይኑር አሜን።
💭 ቅዳሜ / ጥቅምት ፰/8 ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓ.ም ላይ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ሊጀምር ፩ ዓመት ሲቀረው የጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ዘውድ ወደ ትግራይ እንዲመለስ ፈቀደ። እዚያ ክቡር ዘውድ ላይ እጁ ሲያርፍ ሳየው እጅግ በጣም ነበር ያንቀጠቀጠኝና ያስቆጣኝ!
👉 ያኔ የወጣው መረጃ የሚከተለው ነበር፤
“፳/20 ዓመታት በላይ በኔዘርላንድ የቆየው የዘውድ ቅርስ ትግራይ ክልል ለሚገኘው የጨለቆት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተመለሰ
ከመቐለ ፲፮/16 ኪሎ ሜትር በደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ የሚገኘውና ረዥም ዕድሜ ያስቆጠረው የሥላሴ ጨለቆት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በርካታ ንዋየ ቅድሳት እንዳሉ ይነገራል። በተለይም ራስ ወልደሥላሴ ለቤተ ክርስትያኑ እልፍ ንዋየ ቅዱሳን ማበርከታቸውን ቤተ ክርስትያኑ ግቢ ውስጥ ለዓመታት የኖሩ አባቶች ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ።
ለአሥራ ስድስት ዓመታት መንነው በቤተ ክርስቲያኗ የሚኖሩት የ፹፪/82 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ አባ ገብረሥላሴ፤ ሦስት ዘውዶችን ራስ ወልደሥላሴ ለቤተ ክርስቲያኗ መስጠታቸውን ለቢቢሲ ገልፀዋል።
በጎርጎሳውያኑ አቆጣጠር ከ፲፯፻፵፭–፲፰፻፷፭/1745-1865 በወቅቱ የእንደርታ ዙሪያ የሚባለውን ሰፊ ግዛት ያስተዳደሩት ራስ ወልደሥላሴ በአራት ቦታዎች ማለትም በጨለቆት፣ በሕንጣሎ፣ በፈለግዳዕሮና በመቐለ ቤተ መንግሥቶችን ገንብተው ነበር። በአንድ ወቅትም ጨለቆትን ዋና ከተማቸው አድርገዋታል።
ራስ ወልደሥላሴ ካበረከቷቸው ዘውዶች መካከል አሁን በኔዘርላንድ የተገኘው ዘውድ አንዱ ሲሆን፤ ከ፳/፬24 ዓመታት በፊት መሰረቁንና ከዚያም መሰወሩን ተናግረዋል።
ከኢትዮጵያ ተሰርቆ የተወሰደው ዘውድ ኔዘርላንድ ውስጥ መገኘቱንና በዛሬው ዕለት ወደ አገሩ መመለሱን ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አሳውቀዋል።
ይህ ዘውድ ንብረትነቱ የጨለቆት ሥላሴ መሆኑ የማያጠራጥር በመሆኑ ወደቦታው ተወስዶ በክብር ሊቀመጥ ይገባዋል።”
___________
__________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, መርከብ, መንፈሳዊ ውጊያ, መዝሙረ ዳዊት, መጽሐፍ ቅዱስ, ሰማዕታት, ቅድስት ሥላሴ, ተራሮች, ተዋሕዶ Axum, ተዓምር, ትግራይ, ኔዘርላንድስ, አሕዛብ, አብይ አህመድ, አክሱም, ኢትዮጵያ, ኤርታ አሌ, እምነት, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያኖች, ዘውድ, ጀልባ, ጦርነት, ጨለቖት, ጽዮን, ፈተና, Crown, Ethiopia, Netherlands, Tewahedo, Tigray, Trinity | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
ይህን አስደናቂ ክስተት እኔ እራሴ በዓይኔ እና በጆሮየ ታዝቤው ነበር። ልክ አረመኔው ግራኝ ሥልጣን ላይ እንደወጣ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ ተግተው የሚጸልዩ ብዙ ጽዮናውያን አባቶችና እናቶች በስውር ወደ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ መግባት ጀምረው ነበር፣ ብዙ ተዓምራትም በመታየት ላይ ነበሩ፤ ከሁለት ዓመታት በፊት ለመስከረም ፬፣ ፳፻፲፪ቱ ሰልፍ አስፈላጊውን ድጋፍ ሲያደርጉ ነበሩ፣ በኮሮና ሰበብ የስቅለት እና ትን ሣኤ በዓላት በየአድባራቱ ይከበሩ ዘንድ የማርያም መቀነትን በየቦታው ለምልክትነት እስከ ማሳየት ድረስ የደረሱ ብቁ አባቶች ነበሩ። ሰው ግን ብዙዎቹን ምልክቶች አይቶ እንኳን ባግባቡ የቤት ሥራውን አልሠራም። እንዲያውም ይባስ ብሎ የዋቄዮ-አላህን የሞት እና ባርነት መንፈስን ለመቀበለ እራሱን ማዘጋጀት ጀምሮ ነበር።
አዎ፤ ይህን ያወቀው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባፋጣኝ ያደረገው እነዚህን ተዓምር የታየባቸውን ቦታዎች “በልማት” ስም መውረስ፣ የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ቃልቻዎችን እና ሴቶችን ወደየ አድባራቱ እና ገዳማቱ መላክ፣ ቤተ ክህነትን በእነ ኢሬቻ በላይ እና አቡነ ናትናኤል መበከል፣ ከዚያም ትግርኛ ተናጋሪ የሆኑ ጽዮናውያን አባቶችን እና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን ማገት፣ ማባረርና መግደል ነው። ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ለእባብ ገንዳ ቃልቻዎቹ ዋቄዮ–አላህ የሚነግስባትን እስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመስረት ባላቸው ሕልም ኃይለኛ መንፈሳዊ ተፎካካሪዎች የሆኑባቸው ጽዮናውያን ብቻ መሆናቸውን በደንብ ደርሰውበታል፤ አማኝ የሆነው አማራ መልፈስፈሱን እና መውደቁን አይተውታል፤ ስለዚህ እስከ ዛሬ ድረስ ምሰሶና የጀርባ አጥንት የሆኗቸውን ጽዮናውያንን ከአዲስ አበባ፣ ናዝሬት፣ ደብረዘይት ወይንም ጂማ ብቻ ሳይሆን ትግራይን ጨምሮ ከምድረ ገጽ ማጥፋት የሚፈልጉት ለዚህ ነው። ግን ፻/100% ሆኜ መናገር እችላለሁ በጭራሽ አይሳካላቸውም፤ እንዲያውም በዚህ ዲያብሎሳዊ ዘመቻ ላይ የተሳተፉት የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮች ሁሉ ከምድረ ኢትዮጵያ በእሳት ተጠራርገው ይጠፋሉ። አብዛኛው ይህ ትውልድ ኢትዮጵያም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያንም አይደለምና በሃገረ ኢትዮጵያ ይኖር ዘንድ አይፈቀድለትም።
💭 ቪዲዮው ላይ የሚታየው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለUAE ኤሚራቶች የሰጣቸው ተዓምረኛው የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ የጸበል ቦታነው። ካዛንቺስ በፍልውሃ አካባቢ (አቴቴ ጣይቱ ብጡል ‘ፊንፊኔ’ ብላ በሰየመችው ቦታ ላይ) ሸረተን ሆቴልን የሠራው በከሃዲ ባለሥልጣናት የተመራው ወስላታው ሸህ አላሙዲንም፤ “ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የተደበቁ ቅዱሳት ጽላቶች ተደብቀውባቸዋል” ተብሎ ነበር ይህንና ሌሎችም መንፈሳዊ ኃይል ያላቸውን ቦታዎች ለመውረስ አጥብቆ ይፈልጋቸው ነበር። በጊዜው እነ መለስ ዜናዊ ነበር ፈቃዱን የነፈጉት። ይህ አላሙዲንና አብዮት አህመድ አሊ መለስን ከገደሉበት አንዱ ምክኒያት ነው።
✞✞✞የሊቢያን ሰማዕታት ረሳናቸው፤ አይደል?! አዎ! ይህ ማፈሪያ ትውልድ ፈላጭ ቆራጭ የሆነባት የዛሬዋ “ኢትዮጵያ” ሊቢያ ሆናለች! የሞትና ባርነት መንፈስ ወደ ኢትዮጵያም እንዳይገባ በወቅቱ ሳንታክት አስስጠነቅቅንም ነበር፤ የቤት ሥራችንን ብዙ መስዋዕት ከፍለን ሠርተናልና አንጸጸትም✞✞✞
በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች የታረዱት ፲፪/12ቱ የቂርቆስ ሠፈር ሰማዕታት ፡ በሁለት ህገወጥ መስጊዶች መካከል የፈለቀውን እጹብ ድንቅ ጸበል አፍልቀውት ይሆን?
💭 ከቪዲዮው የተወሰደ | ስለ ጸበሉ ጥሩ እውቀት ያላቸው ወንድሞች ያካፈሉኝ አስገራሚ መረጃ በከፊል እነሆ፦
✞ ግንቦት ፴፡ ፪ሺ፱ ዓ.ም አዲስ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ ጸበል ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ፈለቀ።
✞ እስካሁን ግማሽ ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ በጸበሉ ተጠምቋል።
✞ የኪዳነ ምህረት፣ የአርሴማና የዮሐንስ ጸበሎች በተጨማሪ እንደሚፈልቁ ተጠማቂዎች መስክረዋል።
✞ አራቱም ጽላቶች በዚህ ቦታ ላይ እንደሚገኙ፡ አባቶች በ፲፱፻፸፮/1976 ዓ.ም ጠቁመው ነበር።
✞ በሊብያ በረሃ ከሁልት ዓመታት በፊት በሙስሊሞች ታርደው ሰማዕትነት ከተቀበሉት ኢትዮጵያውያን መካከል ፲፪/12ቱ የቂርቆስ አካባቢ ነዋሪዎች ነበሩ።
✞ በጸበሉ መፍለቅ የሚያነገራግሩት ሙስሊሞች “ዘምዘም”ነው ብለው ወደ ሳዑዲ ነፍስ አባቶቻቸው ይመላለሳሉ።
✞ ብዙ “የጠፉ በጎች” ሙስሊሞች በጸበሉ ሲጠመቁና ሲድኑ የኢየሱስ ክርስቶስን መድኃኔ ዓለምነት በቦታው ይመሰክራሉ፤ „ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው!ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው! ይህ ለኛ ለሙስሊሞች ውርደት ነው!”በማለት ይጮሃሉ።
✞ በጸበሉ ተዓምራዊነት አጋንንቱ እራሳቸው መስካሪዎች ናቸው።
✞ የጴንጤ መንፈስ አለብን ብለው የሚጮሁና አላህ ስይጣን ነው፣ ክርስቶስ አዳኝ አምላክ ነው የሚሉ ብዙ ናቸው።
✞ እስልምና ከጥንቆላ ብዙ የከፋ ጣዖታዊ አምልኮት መሆኑን እና ቅዱስነትንም ፈጽሞ እንደማያውቅ አጋንንቱ ይመሰክራሉ።
✞ እንደዚህ ቀሚስ ለባሽ የአረብ ወኪሎች እየተቅነዘነዙና ጋኔናዊ የአረብኛ ቃላትን እየለፈለፉ፤ ለመጠመቅ የሚጎርፉትን ኢትዮጵያውያን በየጊዜው ያውካሉ።
✞ ዓለማውያኑ “የጠፉት በጎች“፤
(”ሸገር ራዲዮ”፣“ኢቢሲ”፣”ሙስሊም ፖሊሶች”)በቦታው ተገኝተው፤ “ውሃው በኬሚካል የተበከለ
ነው”በማለት የሃሰት ምስክርነት መስጠታቸውንና በሚፈወሱት ሰዎች ብዛት አፍረዋል።
✞ ተተኩሶ የወጣው ፍልውሃ ጸበል ያቃጠለው ዛፍ ጉድጓዱን ሲቆፍር የነበረው ቻይናዊ መሀንዲስ
በፍልውሃው አንድ ዓይኑ ጠፋ፤ በኋላም ራእይ ታይቶት በጸበሉ ተፈውሶ ዓይኑ በርቷል።
✞ ዛሬ ከ ለገሃር እስከ መድኃኔ ዓለም ጸበል ድረስ ያለውን ቦታ፡ ኢትዮጵያን አንድ ባንድ በመሸጥ ላይ ያለው የአክሱም ጽዮን ጨፍጫፊ አረመኔው አብዮት አህመድ ለተባበሩት አረብ ኤሚራቶች አበርክቶላቸዋል። የትግራይን ሕዝብ ለጨፈጨፉት የኤሚራቶች ድሮኖቹ ቀብድ መሆኑ ነበር።
✞✞✞ሰማዕታቱን ሁሉ በማስብ በደማቸው ያጸኑትን የእምነት በረከት ተካፋዮች ለመሆን መድኃኔ ዓለም ያብቃን✞✞✞
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Axum, መስቀል, መስከረም, መድኃኔ ዓለም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማዕታት, ሰማይ, ቀለም, ቂርቆስ, በጎች Libya, ባንዲራ, ቤተክርስቲያን, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አብይ አህመድ, አክሱም, አዲስ አበባ, ኤሚራቶች, እምነት, ኦርቶዶክስ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዋቄዮ አላህ, የሊቢያ ሰማዕታት, ደመና, ድሮኖች, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, ፀበል, ፪ሺ፲፪, Christianity, Drones, Ethiopia, Faith, Holy Trinity, Holy Water, Martyrs, Miracle, Orthodox Tewahedo, Termal Water, Tigray, UAE | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ከወራት በፊት ለአሜሪካዊው ጎብኚ የተናገሯቸውን ኃይለኛና ተገቢ የሆኑ ቃላት ዛሬም በአዲስ አበባው የደመራ ክብረ በዓል ላይ የሚገኙ ከሆነ በድጋሚ ጮክ ብለው መድገም ይገባቸዋል። እንዲያውም አክለው ልክ እንደ ሰርቢያ ኦርቶዶክስክ ቤተ ክርስቲያን ካህን የሚከተለውን ማስጠንቀቂያ መስጠት ይኖርባቸዋል። አሊያ በክብረ በዓሉ ላይ ባይገኙና ከሃዲው ጋንኤል ክብረት የጻፈላቸውን ንግግር ባያነቡ ይመረጣል።
“ኦ! እግዚኦ! አንተ እርኩስ የሰይጣን ጭፍራ አብዮት አህመድ አሊ ሆይ፤ ሕዝቤን በረሃብ እና በጥይት እየጨረስከው ነው! ምን ዓይነት አረመኔ ፍጡር ብትሆን ነው?! አንድን የእግዚአብሔር ፍጡር አስረበህ ለመጨረስ መወሰንህ የዲያብሎስን ሥራ እየሰራህ ነውና፤ ጨካኙ ፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ፤ ሆይ! ሕዝቤን ልቀቅ! በጎቼን አትጨፍጭፋቸው! የጀመርከውን የጥፋት ዘመቻ ዛሬውኑ አቁም! አቁም! አቁም! በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!”
ይህን በክርስቲያናዊ ቀጥተኛነትና ድፍረት ቢሉ በሚሊየን የሚቆጠሩትን በጎቻቸውን ሕይወት ለማዳን በበቁ ነበር። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ!
ከ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ መንፈስ ቅዱስ የለም፤ ጨለማ ነግሧል፤ ብርሃኑን ለመመለስ፤ አባቶች በዛሬው ዕለት ይህን ማለት ይኖርባቸዋል!
❖ ለአስናንኪ ለትክክለኛ አበቃቀላቸውና ተሽልተው እንደ ነፁ በጐች መንጋ ንጹሓን ጥርሶችሽ ሰላምታ ይገባል።
የቃል ኪዳኗ እምበኢት ሆይ፤ እኛን ጽዮናውያን አገልጋዮችሽን የቃል ኪዳን ካሣ ዓሥራት አድርጊልን፤ በደልን የሚወዱትን ጠላቶቻችንን ግብፃዊዋኑን የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮችን የጸሎትሽ ክንድ ሙሴ በአሸዋ ውስጥ ይቅበራቸው። አሜን! አሜን! አሜን!
ለዝክረ ስምኪ፤ እምቤቲ ኪዳነ ምሕረት ሆይ፤ በብርሃናዊው ኮከብ ለመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል፤ በጨለማ ለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃኑን አብርቶላቸዋልና።
💭 ከ፪ ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ፤
“ምስኪኑን በሬ የኢሬቻ ጋኔን ሞልተው ላኩት | የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ“
👉 ያን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን? በዚያን ወቅት እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቄ ነበር፦
➡ ለመሆኑ
- በሬው የማን ነው?
- በሬውን ማን አመጣው?
- በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ?
- በሬው ወደ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ?
- በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ?
ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን(አባይ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮ–አላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።
አዎ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ እንደ ኢሬቻ በላይ የመሳሰሉ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎናል አይደል ግራኝ ዐቢይ አህመድ።
አዎ! እኔ ሰይጣን ብሆን ኖሮ የማደርገው ልክ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እይተሠራ ያለውን ነገር ነው። ቤተክርስቲያንን በሞቃታማ ጦርነት ብቻ ተዋግቶ ማሸነፍ እንደማይቻል አውቀውታል፣ ስለዚህ በአንድ በኩል ያዘጋጇቸውን አሕዛብንና መንፋፍቃን ለጥፋት ማሰማራት፣ በሌላ በኩል የኤሬቻ ባሪያዎችን ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አመራር በጥቅም መያዝ አስፈላጊ ነው። እንግዳችንን በቁንጣን ለማሰቃየት ብዙ ጉርሻ ማጉረስ እንዳለብን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማፈንና ከተቀዳሚ የመንፈሳዊ መንገዷ ለማሰናከል ለዓብያተ ክርስቲያናቱ ሰፋፊ መሬት መስጠት፣ ከዚያም “ልማት” በተባለ ዘመቻ አብያተክርስቲያናቱ በንግድ ቤቶች፣ በምግብና መጠጥ ቤቶች፣ በጋራጆች ወዘተ እንዲከበቡ ማድረግ፣ “ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ…” ተብሎ ይተረትባታል።
ባለፈው መስከረም ላይ አርብ ዕለት ወደምወዳት የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አመራሁ፤ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ምሳ ለመብላት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ወደ ሚገኙት ምግብ ቤቶች አመራሁ። አሳላፊዋ እንደመጣች፣ “የጾም ምግብ መብላት እፈልግ ነበር፤ ግን ምግቦቻችሁን በጭቃው ዘይት (የዘምባባ ዘይት) የምትሠሩ ከሆነ ይቅርብኝ” አልኳት፡ እርሷም “አይ ሁሉም በጭቃው ዘይት ነው የሚሠራው፣ ሁሉም ሰው ተስማምቶ ይበላዋል” አለችኝ። ብዙ ሰው ነበር፤ ወጣቶች። በጣም በማዘን፤ “ምነው! ምነው! እሺ አምቦ ውሃ አምጭልኝ” አልኳት፣ “እሱም የለም ሚሪንዳና ስፕራይት ወይም ሃይላን ውሃ ብቻ ነው ያለን” አለችኝ። ለስላሳ መጠጥ ስለማልጠጣ ውሃ አዝዤ ቁጭ አልኩ። በዚህ ወቅት ባለቤቱ መሰለኝ በእጁ የያዘውን ገንዘብ እየቆጠረ ወደ እኔ መጣና “ውሃው ተስማማህ?… ኑሮ ውድ ስለሆነብን እኮ ነው የጭቃውን ዘይት የምንጠቀመው ፥ ሁሉ ነገር ተወደደ” አለኝ። እኔም፡ “ቤተክርስቲያን ግቢ ይህን መርዛማ ዘይት ለምዕመናኑ በመቀለባችሁ መቅሰፍት እንደሚመጣባችሁ እውቀቱ፣ ጤናማ የሆነውን ዘይት ተጠቅማችሁ ምግቡን ትንሽ ማስወደደ አይሻለም?” አልኩትና ሂሳቡን ሰጠሁት፡ ከዚያም አንገቱን ደፍቶ ሄደ።
ብዙም አልቆየም አንድ አረጋዊ ካህን አባት ምግብ ቤቱ በር ላይ ቆመው ምግብ ሲያዙ አየኋቸው።
የታሸገ ነገር ተሸክመው መራመድ እንደጀመሩ ተከትያቸው ሄድኩና “እንድምን ዋሉ አባ? አንዴ ላናግርዎት?” አልኳቸው። “ከዚህ ምግብ ቤት ምን ዓይነት ምግብ ገዝተው ይሆን? በመርዛማው ጭቃ ዘይት የተሠራውን ምግብ ገዝተው ይሆን?” ስል ፥ እሳቸውም፡ “አይ ልጄ እንጀራ ነው የገዛሁት፣ ምን ዛሬ እንጀራው ውስጥስ ምን እንደሚያስገቡበት ይታወቃል፣ ሰጋቱራ ምናምን ይባላል” አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ሰዎች ከበቡን፡ እኔም፤ “እንዴ አባ ይህ ቦታ የቤተክርስቲያን ንብረት አይደለምን? ማን ምን እንደሚሸጥ ቁጥጥር መካሄድ የለበትምን?” እንዳልኩ በዚህ ጊዜ የከበበን ሰው ቁጥር ጨመረ። ዘበኛ ነገሩም እንደተለመደው “ምንድን ነው? ምንድን ነው?….. ይህን ጉዳይ ሌላ ቦታ ሄደህ አሳውቅ…ቅብርጥሴ” እያለ መጣ። እኔም “አያገባህም…መንፈስ ቅዱስ ነው የላከኝ፣ በርገር ሁሉ ትሸጣላችሁ…” በማለት ድምጼን “እንደ እብድ” በይበልጥ ከፍ ማድረግ ጀመርኩ። ካህኑም “ተወው ይናገር” በማለት ዘበኛውን ከእኔ አራቁት። አንድ ሌላ ቄስ ወደ እኔ መጥቶ “ኑሮ ውድ ነው፣ በተገኘው ነገር ምግብ ቢሠራ ምን ክፋት አለው? በርገርስ ምግብ አይደለምን?” እንዳሉኝ በይበልጥ ቱግ ብዬ በመጮኽ “ምን ዓይነት መርገም ነው? ቤተክርስቲያን ግቢ እንዴት መርዝ ይሸጣል? በርገር የአሳማ፣ የአህያ ወይም የውሻ ስጋ ሊደባለቅበት እንደሚችል አታውቁምን? ለመሆኑ በጣም ብዙ ምዕመናን ያለው ይህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ለምንስ የንግድ ቦታዎች አስፈለጉት? ቤተክርስቲያናችን ሁለት ሺህ ዓመታቱን ሁሉ የዘለቀችው በገንዘብ ነውን? ምግብ ቤቶች መከፈት ካለባቸው እንኳን ባለቤቶቹ ጥንቃቄ የሚያደርጉ የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ መሆን አለባቸው፣ አሊያ ሁሉም መዘጋት ይኖርበታል። ከአህዛብ ሃገር ከማሌዢያ በመጣ በመርዘኛ ዘይት ምግብ ተሠርቶ እየተሸጠ በምን ዓይነት ተዓምር ነው ምዕመናን ከቤተክርስቲያን ተባርከው ሊወጡ የሚችሉት? ቅዳሴው፣ ፀሎቱና ጸበሉ ሁሉ እኮ ኃይላቸውን እየተነጠቁ ነው፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ለሁለተኛ ጊዜ በድንጋይ እይወገራችሁት ነው!” በማለት ስናገር ሁሉም በሃፍረት አንገታቸውን ደፍተው ይታዩ ነበር። (የጉልበቶቻቸውንና ክንዶቻቸውን መገጣጠሚያዎች ስለታመሙ አባቶች መስቀል እንዲያሳርፉባቸው የሚጠይቁ ብዙ ወጣቶች አይቻለሁ፤ ጭቃው ዘይት)።
በአንድ በኩል ጉዳዩ በጣም የሚያሳዝንና መፍትሄም ቶሎ የሚሻ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ግን በተለይ የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ አሁን በዚህ መልክ መሰማት መጀመሩ ለበጎ ነገር ስለሆነ በከፊል አስደስቶኛል። አካባቢው ከፍተኛ መንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ነውና፣ ዲያብሎስ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየተዋጋን ያለው።
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስቀል አደባባይ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, በሬው, በጎች, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አቡነ ማትያስ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኦሮሞዎች, ኪዳነ ምህረት, ዋቄዮ አላህ, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
ኪዳነምሕረት ስንል የምሕረት ቃልኪዳን ማለት ነው።በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምሕረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው።
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር። ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ።
እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ።
« ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ። … » [መዝ. ፹፰፥፫] እንዲል መፅሐፉ።
ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ።
ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦
“. . . ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ። ” [ኦሪት ዘፍ. ፱፥፲፮]
በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ–ምህረት እያልን እንጠራታለን!
እንኳን ለ “ኪዳነምሕረት” አደረሰን። የእመቤታችን ምህረት እና ረድዔት፤ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!
ስንቱ ቀስት አለፈ ስንቱ ሰንሰለት፡ መከታዬ ሆና የጌታዬ እናት!
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኪዳነ ምህረት, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ከእግዚአብሔር በታች በሰማይም በምድርም አንቺ የሁሉ እመቤት እኮን።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጐ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ የይቅርታና የርኅራኄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃል ኪዳንሽ ልጆችሽን ጽዮናውያንን ከጥፋት ሁሉ አድኛቸው፤ በቀስተ ደመናው የቃል ኪዳን ምልክት በኩል የሰጠሻቸውን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ሰንደቅ እንዳይነጠቁ በተቀበልሽው ቃል ኪዳን እማፀናለሁ።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስቀል አደባባይ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኪዳነ ምህረት, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2021
💭 ይህ የመገለጥና የመለያ ጊዜ ነው!
✞✞✞[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩]✞✞✞
፳፭ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤
፳፮ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።
፳፯ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
፳፰ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።
❖ ትናንትና እሑድ ማታ፤ መስከረም ፱/9 ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ፥ የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በጨርቆስ ዕለት። ሙሉ ጨረቃዋን የከበበው የፊቱ ገጽታ ይታየናልን?
❖ ዛሬ ሰኞ መስከረም ፲/10 ፪ሺ፲፬ ዓ.ም
የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በመስቀል ኢየሱስ/ በጴዴኒያ /በመስቀል (የመጣበት)ዕለት ፥ ደመናውና ፀሐይዋ መስቀሉን ሠርተዋል። ባትሪ አልቆ ሙሉው አልገባልኝም እንጂ ለአሥር ደቂቃ ያህል የቆየው ትዕይንት በጣም ድንቅ ነበር።
የመላዕክትና የቅዱሳን ቅርጾች፣ ብርሃናት፣ የኢትዮጵያ ካርታ፣ ከማርያም መቀነት ያገኘናቸው ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ ቀለማት፣ መስቀልና ሌሎች ብዙ አስደናቂ ምልክቶች በሰማዩ፣ በደመናዎች፣ በባሕሩ እና በነጎድጓዶች ላይ በየጊዜው እየታዩን ነው።
❖ ባለፈው መስከረም ፪ የመጥምቀ መለኮተ ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕትነት ዕለት የገጠመኝንና የታየኝን ድንቅ ነገር ሲፈቅድልኝና ሰብሰብ ስል ለማቅረብ እሞክራለሁ።
✞✞✞[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፯፥፲፫]✞✞✞
“በሌሊት ራእይ አየሁ፤ እነሆም፥ የሰው ልጅ የሚመስል ከሰማይ ደመናት ጋር መጣ በዘመናት ወደ ሸመገለውም ደረሰ፤ ወደ ፊቱም አቀረቡት።”
✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፩፥፯]✞✞✞
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
አዎ! በእውነት ድንቅ ዘመን ላይ ነን!“ዓይን የሌለው ያዳምጥ፤ ጆሮ የሌለው ይመልከት!“ የምንልበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ማወቅ እና መተዋወቅ፣ መለየትና መለያየት የሚገባን ዘመን ላይ ነን።
ወስላታው ጋንኤል ክብረት የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ መሠረት፣ ጠባቂ ባለውለታዋ በሆኑት የጽዮን ልጆች ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪ አድርጎ አንድም “አባት”፣ አንድም “መምህር” ወጥቶ እግዚአብሔርን ሳይሆን ዋቄዮ–አላህ–ዲያብሎስን በማገልገል ላይ ያለውን ሙቱን ጋንኤል ክስረትን ለማውገዝና ግለሰቡም ቤተ ክርስቲያንንም ሆነ ኢትዮጵያን ሊወክል እንደማይችል ከሃዘን እና እንባ ጋር ለማውስት ፈቃደኛ ሆኖ ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዳለው ለማሳየት ማንም የኦሮማራ ሰባኪ፣ ፈቃደኛ አለመሆኑን እስኪ እንታዘበው።
‘መምህር’ ወይንም ‘ዲያቆን’ አልላቸውም፤ ግን ለትህትና ስል ላክብራቸውና “አቶ” ልበላቸው፤ አንድ የትግርኛ ተናጋሪ አባት ትግራይን “ቅድስት ምድር” በማለታቸው ለሳምንትት፤ “እርርይ! ያዙን ልቀቁን!” ሲሉ የነበሩትና ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ እነ አቶ ዘበነ ለማ፣ አቶ ምሕረተአብ አሰፋ፣ አቶ ግርማ ወንድሙ፣ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል፣ አቶ ዘመድኩን በቀለ፣ እነ አቶ ኤፍሬም እሸቴ፣ እነ አባይነህ ካሴ እና የመሳሰሉት ግብዝ የሆኑት ሌሎች ታዋቂ “ሰባኪያን/መምህራን”፤
☆ ኦሮማራዎቹ የሰአራዊቱ አባላት ዘጠኝ ንጹሐን የጽዮን ልጆችን ከገደሏቸው በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ እሳት ሲያቃጥሏቸው፣
☆ በትግራይ የተከሰተውን ረሃብ የሚያሳዩ ምስሎችን “የወሎ ነው!” እያሉ በሐሰት ሲመስክሩ፣
☆ ተጋሩ ተጎድተውና ተጨፍጭፈው “እኛ ነን የተጨፈጨፍነው” ብለው በዳዮቹ እግዚአብሔር በሚጠላው መልክ ተበዳዮች ለመሆን ሲሠሩ፣
☆ ጽዮናውያን ምግብና መድኃኒት እንዳይደርሳቸው መንገድ ሲዘጉባቸው፣
☆ ጋንኤል ክስረትና ሌሎች ብዙ እሱን መሰል ሙታኖች በኦሮሚያ ሲዖል ሕዝባቸውን የሚጨፈጭፉትን መሀመዳውያንና ኦሮሞዎችን ትተው ምንም ባላደረጓቸው በክርስቲያን ተጋሩ ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪዎችን ሲያቀርቡ፣
☆ ተዋሕዶ ነን” የሚሉት ጎንደሬዎች ምንም የማያውቁ ገበሬዎችን ታቦት አሸክመው ወንድሞቻቸውን ይገድሉ ዘንድ በድግስ እና ጭፈራ ሲሸኟቸው፣
☆ ባጠቃላይ የክርስቶስ ተቃዋሚው ፋሺስቱ የኦሮሞ አህዛብ አገዛዝ ከታሪካዊ የሃገራችን ጠላቶች ጋር አብሮ በሃገራችን፤ በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ግልጽ የሆነ የጥፋት ጂሃድ ሲያካሂድ፤
😈 ሁሉም እነዚህን ዓለም አይቷቸው ሰምቷቸው የማያውቁትን እጅግ በጣም አሰቃቂና አስቀያሚ ተግባራት ከመቃወም፣ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠትና ሕዝቡንም በአግባቡ ከማንቃት መቆጠቡን መርጠዋል። ትክክለኛ ኢትዮጵያውያንና ክርስቲያኖች ቢሆኑ ኖሮ ለ666ቱ የኮሮና ክትባት ድጋፍ ቅስቀሳ ከማድረግ ተቆጥበው/ወይንም ክትባቱን አውግዘው በተናገሩ ወይንም ቤታቸውን ዘግተው በማልቀስ ለንስሐ የሚበቁበትን መንገድ ይፈልጉ ነበር። እነዚህ ‘ወገኖች‘ በተለይ ላለፉት አሥር ወራት አፍርተው የምናየው ፍሬዎቻቸው የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ጠላቶች፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው የቱርክ እና አረቦች ውኪል የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አህዛብ አገዛዝ ተባባሪዎች መሆናቸውን ነው። እነዚህ ግለሰቦች ሁሉም ቆለኞች/ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ መሆናቸውን ልብ ብለናል?። ወዮላቸው!
💭 የሚከተለው ከዓመት በፊት የቀረበ ነው፤
“የማንቂያ ደወል | አህዛብ ለአሠርተ ዓመታት የደገሱልን ድግስ ፍንጣቂ እየታየን ነው“
“ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
“ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!”
ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።
አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?
እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው “ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮ–አላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝም” በማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራል…ጉድ እኮ ነው!
እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ “ታታሪ ነህ!” እለዋለሁ።
ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።
“በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።
በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረ–ሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን?
የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።
ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረ–ልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን? በጣም እንጅ!
የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ “ብሔር ብሔረሰቦች” በሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገ–መንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።
የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው፦
፩. መምህር ምህረት አብ አሰፋ (መቱ–ኢሉባቦር)
፪. መምህር ዳንኤል ክብረት(ስጋዊ ደቡብ ነው)
፫. መምህር ዘመድኩን በቀለ (ሐረር)
፬. መምህር ዘበነ ለማ (???)
፭. መምህር ግርማ ወንድሙ(ጎባ – ባሌ)
እና ብዙ ሌሎችም…
__________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Akusm, Axum, መስቀል, መስቀል ኢየሱስ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ባንዲራ, ተዓምር, ትግራይ, አክሱም, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጴዴኒያ, ጽዮን, Cloud Formation, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2020
❖❖❖ ዛሬ ያጋጠመኝን ነገር ሁሉ ለመግለጽ ቃላት የሉኝም!❖❖❖
👉 ፀሐይ 👉 ብርሃን 👉 የኢትዮጵያ ቀለማት 👉 መስቀል 👉 የኢትዮጵያ ካርታ 👉 እርግብ 👉 ግራር 👉 ገብስ 👉 እጣን
ቀለማቱን አስመልክቶ ከሳምንታት በፊት ካቀረብኩት ቪዲዮ ጋር የተያያዘ ነው።
👉 ❖❖❖የጸሎት ቤቴ መስኮት ብርሃን❖❖❖
የሰንደቅ ቀለማታችን ቀለማት
👉 ዛሬ ደግሞ መንገዱ ላይ ቀለማታችን
❖❖❖ ክቡር መስቀሉን ሠርተውልናል ❖❖❖
👉 ወደ ቤቴ ስመለስ መንገድ ላይ እርግቧ ሞታ አገኘኋት
❖❖❖ እየተጨፈጨፉ ያሉትን ወገኖቼን አስታወስኩ ❖❖❖
ግራር? አይደለም! ጽድ ነው።
👉 ቃሪያ (ቀለማታችን) እና ፍራፍሬ ገዝቼ ቤት ገባሁ፤
እጣን ማጨሻ አሉ ወረቀቱን እንዲሁ ስቦጭቀው
❖❖❖ የሰራልኝ ተዓምር ይህን ይመስላል ❖❖❖
👉 ከዚያም የገብሱ ቡናየ ላይ ❖❖❖ሌላ ተዓምር❖❖❖
ኢትዮጵያ ሃገሬን አይተዋትም! ይብላኝ ጦርነት ለከፈቱባት ጠላቶቿ! ወዮላቸው!
+++ ባለፈው የጌታችን ስቅለት ዕለት(ይገርማል፤ በማግስቱ ነበር ምቀኛው አውሬ ያኛውን ቻነሌን ያዘጋብኝ) በሃገራችን ታይታ የነበረችውን የማርያም መቀነት እናስታውሳለን? በጊዜው የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
👉 “አውሬው ቤተክርስቲያንን ለጌታ ቍርባን ዘግቶ በ666የተከተቡትን ዶሮዎች እንድትገዙ ገበያዎችን ፈቀደ”
👉 እርግብ እና በግ ታሥረዋል
“የቤተ ክርስቲያናችንን እንቅስቃሴ በደንብ ነው የሚከታተሉት፤ በዕለተ ስቅለት የተነሳው ቪዲዮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ብርቱ የሆነ የእምነት ፍቅርና ጽናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ብቻ እንደሚታይ የአውሬው ዓለም እያየው ነው። እናት፣ አባት፣ ህፃናት ከጥዋት እስከ ማታ ለጌታቸው ሲሰግዱ፣ ካህናትና ቀሳውስትም ሌሊቱን ሙሉ ቆመው የሚቀጥለውንም ቀን ያለማቋረጥ በሥርዓተ ጸሎትና ቅዳሴ ሲያሳልፉ የሚታዩባት ብቸኛ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት። ለመሆኑ በፕሮቴስታንቶች በተለይም በእስላሞች ዘንድ ሕፃናት ወደ አምልኮ ቦታዎች ሲሄዱ አይታችሁ ታውቃላችሁን? እኔ አልገጠመኝም።
አውሬው በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በጣም ይቀናል! ለዚህም ነው ልክ ፪ሺ፲፪/ 2012 ዓመተ ምሕረትን ጠብቆ፣ ልክ የሑዳዴ ጾም ሲገባ የኮሮና ቫይረስን ዓየር ላይ የለቀቀው። የአውሬው አምላኪዎች የሆኑት መሀመድውያንም ልክ ፋሲካ ሲገባደድ ረመዳናቸውን መጀመራችውም አውሬው ይህችን ዓመተ ምሕረት በጉጉት ሲጠብቅት እንደነበር ይጠቁመናል።
የአውሬው ተቀዳሚ ዓላማው ሕዝበ ክርስቲያኑን ከክርስቶስ ደም እና ስጋ እንዲሁም ከጥምቀት ማራቅ ነው። ይህንም በግልጽ እያየነው ነው። የተዋሕዶ ልጆች ስጋና ደሙን “በነጻ” እንዳይቀበሉ ቤተ ክርስቲያንን በሠራዊቱ አሳጠረ ፤ ፋሲካ ሲቃረብ ገበያዎቹን ከፍቶና የ”አበሻ” ዶሮዎችንና እንቁላሎችን አጥፍቶ በአውሬው መንፈስ የተበከሉትን የአላሙዲን ኤልፎራ ዶሮዎች ክርስቲያኑ ሺህ ብር እየከፈለ እንዲገዛና ለአውሬው የደም መስዋዕት እንዲያደርግለት ፣ እግረ መንገዱንም የዶሮውን ስጋና እንቁላል ተመግቦ በአጋንንት እንዲታሠር ያደርጋል። ይህ ግልጽ የሆነ የዲያብሎስ አካሄድ አይደለምን? በደንብ እንጅ!
የሚከትሉትን ቀናት በጥሞና እንከታተል፤ ፋሲካ ካለፈ በኋላ የአውሬው መንግስት መስጊዶችን ለስግደት ቢፈቅድ አይግረመን!
አሁን ግን አገር ቤት ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ትናንትና የማርያም መቀነትን አይታችሁታልና ወደ ቤተ ክርስቲያን ተሰባስባችሁ አምሩ። የማርይም መቀነቱ “ወደኔ ኑ! ምንም አትሆኑም!” የሚለውኝ ምልክት ነው ያሳያችሁ! በዚህ በትንሣኤ ወቅት ኮሮኖ የተባለው ቫይረስ ቤተ ክርስቲያን ድርሽ አይልም! እግዚአብሔርን እንጅ ሌላ ማንንም/ምንንንም አትፍሩ! አባታችንን አብርሃምንና ይስሐቅን አስታውሱ! አሁን ትንሽ ሰዓት ነው የቀረውና ባካችሁ የማንንም ፈቃድ ሳትጠይቁ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ! መላው ዓለም “ኢትዮጵያውያኖች ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱን?” ብሎ በመጠየቅ ላይ ነው። ባለፈው ሳምንትም ተናግሬው ነበር፤ ይህ ሌላ ጊዜ ተመልሶ የማይመጣ ልዩ አጋጣሚ ነው! በዚህ ጊዜ ከተሰቀለላችሁ አምላካችሁ ጋር ካልሆናቻሁ መቼ?! ለብርሃነ ትንሣኤ ቤተ ክርስቲያንን አጥለቅልቋት!”
_______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, ሰንደቅ, ቀለማት, ብርሃን, ተዋሕዶ, ተዓምር, ኢትዮጵያ, ካርታ, ክርስትና, የማርያም መቀነት, ፀሐይ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 11, 2020
በቤይሩት የቅድሱ ዲሚትሪዮስ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባት አባ ዮኢል ናሲፍ ነው ይህን ለቢቢሲ የተናገሩት።
የቅዱስ ዲሚትሪዮስ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚገኘው የቤይሩት ፍንዳታ ከተከሰተበት ቦታ አንድ ኪሎ ሜትር ብቻ ርቆ ነው፡፡
አባ ዮኢል ናሲፍ ቤተክርስቲያኑ የደረሰበትን ጉዳት ለመመርመር በፍጥነት ወደ ቤተክርስቲያኑ በመሮጥ ቤተክርስቲያን ሲገቡ የቤተክርስቲያኑ የመጀመሪያ ክፍል(ቅኔ ማህሌት)ሙሉ በሙሉ ወድሟል፡፡ ነገር ግን ቤተ መቅደሱ ለጭረት እንኳን አልተነካም ነበር ፥ በፍንዳታው ወቅት ሁሉ እንደበራ የቆየውን የዘይት ሻማ መብራት ጨምሮ፡፡
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Altar, ሊባኖስ, መቅደስ, ቤሩት, ቤተ መቅደስ, ቤተ ክርስቲያን, ቤይሩት, ተስፋ, ተዓምር, ኢየሱስ ክርስቶስ, እምነት, ግሪክ ኦርቶዶክስ, ፍንዳታ, Beirut, Blast, Greek Orthodox Church, Lebanon, Miracle | Leave a Comment »