በትናንትናው የሳውዲ ብሔራዊ ቀን የሳውዲ አየር ሃይል ጠያራዎች የአየር ላይ ትዕይንት ሲሰሩ ፥ አብራሪው “ታስሯል” ተብሏል። ሄሄሄ!
Back to the Future – Airshow during the Saudi National Day celebrations, Sep 24 / 2020
_____________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2020
በትናንትናው የሳውዲ ብሔራዊ ቀን የሳውዲ አየር ሃይል ጠያራዎች የአየር ላይ ትዕይንት ሲሰሩ ፥ አብራሪው “ታስሯል” ተብሏል። ሄሄሄ!
Back to the Future – Airshow during the Saudi National Day celebrations, Sep 24 / 2020
_____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: 9/11, Airshow, ሽብር, ተዋጊዎች, አውሪፕላን, አደጋ, ውዲ ብሔራዊ ቀን, ጠያራ, ፎቆች, Saudi Arabia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2020
በኦሮሚያ ሲዖል አስከፊ የሆነ ዘርና ሃይማኖት–ተኮር ጥቃት እንዳንዣበበ እነ እስክንድር ከስድስት ወራት በፊት አሜሪካ ድረስ ተጉዘው ለማስጠንቀቅ በቅተው ነበር። ጉዳዩ ግን ወዲያ እንደ ጤዛ ጠፍቷል። ለመሆኑ ጉዳዩን እንከታተለዋለን በማለት ቃል ሲገቡ የነበሩት ሰዎች ሁሉ የት ገቡ?ለምሳሌ ቪዲዮው ላይ የምትታየዋ፤“የአሜሪካ ፖለቲከኞችን በቅርብ አውቃቸዋለሁ፣ ጥብቅ ግኑኝነት አለኝ” በማለት በእንግሊዝኛ የተናገረችውና የተጨበጨበላት ሴትዮ የት ገባች? ወይስ “ወዳጅህን ቅረበው፣ ጠላትህን በጣም ቅረበው” ከሚሉት አጀንዳ ጠላፊዎች መካከል አንዷ ነበረች?
አሁንስ በኦሮሚያ ሲዖል የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዲሁ ዝም ተብሎ ሊታለፍ ነውን? እነ እስክንድርን አግተው እየደበደቧቸውና በረሃብ እየቀጧቸው ያሉት እነ ዐቢይ አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ሙፈሪያት ካሚል፣ ታከለ ዑማና ተባባሪዎቻቸው ሁሉ ባፋጣኝ ተገቢውን ፍርድ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ይህ ጉዳይ በቀላሉ የሚታይና በዝምታም የሚታለፍ ከሆነ እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።
የሚከተልውን ጽሑፍ ከድስት ወራት በፊትአቅርቤው ነበር፦
👉 አዎ! ቄሮ100% አሸባሪዎች ናቸው፤ ግን ለሉሴፈራውያኑ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሣሪያዎቻቸው ናቸው
በዔሳውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች የሚደገፉት እነዚህ አስቀያሚ ከሃዲዎች የእነርሱ ጠቃሚ መሣሪያዎች ናቸው። በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ጀነሳይድ በተለይ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን ሁሉም ይፈልጉታል። በተለይ በምዕራቡ ዓለም ሁሉም ፀጥ ያለውና እነ ጂኒ ጃዋርንና ዐቢይ አህመድን ይህን ያህል የሚንከባከቧቸውና ከኳታር፣ እስከ ኤሚራቶችና ሚነሶታ እየተመላለሱ ገንዘብ እንዲሰበስቡ ያደረጉት ያለምክኒያት ይመስለናልን?
እንግዲህ የምዕራባውያኑ እና የአረቦች ኤምባሲዎች ዋና ተልዕኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ማሕበረሰቡን እና መንግስትን መስለል፣ መፈተሽና መተናኮል ነው። በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከብዙዎቻችን የበለጠ መረጃዎች አሏቸው። ነገር ግን በተለይ ዛሬ የመረጡት ቡድን ሥልጣኑን ስለያዘ እየፈጸመው ያለውን ጀነሳይድ በስውር ከማሞገስ ሌላ ምንም ትንፍሽ አይሉም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች፣ ወይንም “ለተበደሉ ክርስቲያኖች እንቆማለን” የሚሉት እንደ “Open Doors” የመሳስሉ የፕሮቴስታንቶች ድርጅቶች ስለ ሃገራችን ጉዳይ ለምን ዝምታውን መረጡ? ምክኒያቱም የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ደም መፍሰስ ማየት ስለሚፈልጉ ነው። እንደነርሱ ከሆነ ለእኛ ጉዳይ አትኩሮት ለመስጠት ብዙ ኡኡታ! መሰማት አለበት፣ ገና ብዙ ደም መገበር አለበት። አምና በእነ ኮፊ አናን፣ ቦትሮስ ጋሊ፣ በፈረንሳይ እና ቤልጂም የተቀነባበረው የሩዋንዳ ጀነሳይድ በቡሩንዲ ሁቱዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ፈለሱ በሚባሉት ቱሲዎች ላይ እንደተፈጸመው፤ ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ በተደረጉት ኦሮሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ደም መገበር አለበት። የኢትዮጵያውያን ደም ይጣፍጣቸዋል። ጥማታቸውን በዚህ መልክ ካረኩ በኋላ በድጋሚ እስኪጠማቸው ድረስ ይተውናል፡ “ሰላም” እና መረጋጋት ይፈጥሩናል። ከደርግ ጊዜ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በሩዋንዳም የምንታዘበው ይህ ነው። ሩዋንዳ አሁን ሰላም እና ብልጽግና ተሰጥቷታል። ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ያው ለሃያ ዓመታት ያህል ሩዋንዳን እየገዛ ነው፤ ያው ማንም አይተናኮለውም፡ የፈለገውን ማድረግ ይችላል፣ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይችላል፣ የአለም ባንክና አይ.ኤም.ኤፍ ገንዘብ በቀላሉ ይሰጠዋል ወዘተ. ይህ ሁሉ የሚሆነው ሩዋንዳውያን በቂ ደም ስለገበሩ ነው።
በነገራችን ላይ፡ ባለፈው ሳምንት የገዳይ አብይና የኢሬቻ ፕሮፓጋንዳ ማሽኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ቀለማት ለመቀየር ዳር ዳር ካለ በኋላ ወደ ቡሩንዲ(የሁቱዎች አገር) በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ አንዱን ሽብር ፈጣሪ የቄሮ አርበኛን ድራማ እንዲሠራ አድርጎት ነበር። አዎ! የቄሮ አጋንንት ከኢትዮጵያ ውጭም መሰሎቻቸውን በመፈለግ ላይ ናቸው።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ሰሜን ኢትዮጵያ, ሽብር, ሽብርተኝነት, ቄሮ, ባላደራ, ተዋጊዎች, አሜሪካ, እስክንድር ነጋ, ኦሮሞዎች, ዐቢይ አህመድ, ዕልቂት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የዘር ዕልቂት, ጃዋር አህመድ, ጄነሳይድ, ጠላት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2020
ወገኖቼ፡ እጅግ በጣም የከፋ ግፍ በሃገራችን እየተፈጸመ ነው። ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል በናዚዎች ጊዜ እንኳን ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልክና እጅግ ዘግናኝ በሆነ የግድያ ዘመቻ ወገኖቻችን አካላቸው ተቆራርጦ፣ ተጠብሶና ተሰቅሎ እየታየ እንደሆነ ምንጮች ጠቁመዋል። ባካችሁ ወገኖች እያንዳንዷን ነገር መዝግቡልን፣ ቅረጹልን!
በሌላ በኩል የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ከፍተኛ አመራሮች አቶ እስክንድር ነጋ እና አቶ ስንታየሁ ቸኮል መታሰራቸው የሚታወስ ነው ነገር ግን በአሁን ሰአት ከፍተኛ ድብደባ እና እንግልት እየደረሰባቸው ነው። ከውስጥ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ለ ሁለት ቀናት ምንም አይነት ምግብ እንዳልቀረበለት እና በረሀብም ጭምር እየቀጡት ነው። ልብ በሉ፦ እንድ እምነስቲ “የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ነን” የሚሉት ግብዝ ድርጅቶች ጸጥ ብለዋል። ኢትዮጵያውያን የሚፈተኑበት ወቅት አሁን ነው!
“…ጦርነት ውስጥ እንገባለን!” ብሏል እኮ ገዳይ አብይ አስቀድሞ። እስካሁን የተናገራቸውን ጽንፈኛ ንግግሮች ሁሉ በተግባር ላይ እያዋላቸው ነው። ከጀግናው ኢንጂነር ስመኘው እስከ ጽንፈኛው አጫሉ ሁሉንም የገደላቸው ዐቢይ አህመድ አሊ ነው። 100%! እርግጠኛ ነኝ።
የበሻሻ ቆሻሻን የባሌ ንግግር እናስታውስ፦
“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን። ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን እግዝያብሄር በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ስንታየሁ ቸኮል, ሽብር, ሽብርተኝነት, ቄሮ, ቅሌት, ባላደራ, ተዋጊዎች, ኢትዮጵያ, እሥር, እስክንድር ነጋ, ካራማራ, ውርደት, ዐቢይ አህመድ, ዘረኝነት, ድብደባ, ጠላት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2020
ለ29ኛ ጊዜ እንዲሰለጥኑ ከተደረጉት የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ውርንጭላዎች አንዱ ዛሬ በአዲስ አበባ እስንድርን በድጋሚ ተተናኮለው። ለመጭው “ምርጫ” እየተለማመዱ ነው … ጦርነት ውስጥ እንገባለን ብሏል ገዳይ አብይ…
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ሽብር, ሽብርተኝነት, ቄሮ, ባላደራ, ተዋጊዎች, አብዮት አህመድ, እስክንድር ነጋ, ካራማራ, ጠላት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 26, 2019
በዔሳውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች የሚደገፉት እነዚህ አስቀያሚ ከሃዲዎች የእነርሱ ጠቃሚ መሣሪያዎች ናቸው። በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ጀነሳይድ በተለይ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን ሁሉም ይፈልጉታል። በተለይ በምዕራቡ ዓለም ሁሉም ፀጥ ያለውና እነ ጂኒ ጃዋርንና አብዮት አህመድን ይህን ያህል የሚንከባከቧቸውና ከኳታር፣ እስከ ኤሚራቶችና ሚነሶታ እየተመላለሱ ገንዘብ እንዲሰበስቡ ያደረጉት ያለምክኒያት ይመስለናልን?
እንግዲህ የምዕራባውያኑ እና የአረቦች ኤምባሲዎች ዋና ተልዕኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ማሕበረሰቡን እና መንግስትን መስለል፣ መፈተሽና መተናኮል ነው። በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከብዙዎቻችን የበለጠ መረጃዎች አሏቸው። ነገር ግን በተለይ ዛሬ የመረጡት ቡድን ሥልጣኑን ስለያዘ እየፈጸመው ያለውን ጀነሳይድ በስውር ከማሞገስ ሌላ ምንም ትንፍሽ አይሉም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች፣ ወይንም “ለተበደሉ ክርስቲያኖች እንቆማለን” የሚሉት እንደ “Open Doors” የመሳስሉ የፕሮቴስታንቶች ድርጅቶች ስለ ሃገራችን ጉዳይ ለምን ዝምታውን መረጡ? ምክኒያቱም የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ደም መፍሰስ ማየት ስለሚፈልጉ ነው። እንደነርሱ ከሆነ ለእኛ ጉዳይ አትኩሮት ለመስጠት ብዙ ኡኡታ! መሰማት አለበት፣ ገና ብዙ ደም መገበር አለበትና። አምና በእነ ኮፊ አናን፣ ቦትሮስ ጋሊ፣ በፈረንሳይ እና ቤልጂም የተቀነባበረው የሩዋንዳ ጀነሳይድ በቡሩንዲ ሁቱዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ፈለሱ በሚባሉት ቱሲዎች ላይ እንደተፈጸመው፤ ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ በተደረጉት ኦሮሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ደም መገበር አለበት። የኢትዮጵያውያን ደም ይጣፍጣቸዋል። ጥማታቸውን በዚህ መልክ ካረኩ በኋላ በድጋሚ እስኪጠማቸው ድረስ ይተውናል፡ “ሰላም” እና መረጋጋት ይፈጥሩናል። ከደርግ ጊዜ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በሩዋንዳም የምንታዘበው ይህ ነው። ሩዋንዳ አሁን ሰላም እና ብልጽግና ተሰጥቷታል። ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ያው ለሃያ ዓመታት ያህል ሩዋንዳን እየገዛ ነው፤ ያው ማንም አይተናኮለውም፡ የፈለገውን ማድረግ ይችላል፣ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይችላል፣ የአለም ባንክና አይ.ኤም.ኤፍ ገንዘብ በቀላሉ ይሰጠዋል ወዘተ. ይህ ሁሉ የሚሆነው ሩዋንዳውያን በቂ ደም ስለገበሩ ነው።
በነገራችን ላይ፡ ባለፈው ሳምንት የገዳይ አብይና የኢሬቻ ፕሮፓጋንዳ ማሽኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ቀለማት ለመቀየር ዳር ዳር ካለ በኋላ ወደ ቡሩንዲ(የሁቱዎች አገር) በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ አንዱን ሽብር ፈጣሪ የቄሮ አርበኛን ድራማ እንዲሠራ አድርጎት ነበር። አዎ! የቄሮ አጋንንት ከኢትዮጵያ ውጭም መሰሎቻቸውን በመፈለግ ላይ ናቸው።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሰሜን ኢትዮጵያ, ሽብር, ሽብርተኝነት, ቄሮ, ባላደራ, ተዋጊዎች, አሜሪካ, አብዮት አህመድ, እስክንድር ነጋ, ዕልቂት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የዘር ዕልቂት, ጃዋር አህመድ, ጄነሳይድ, ጠላት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 21, 2019
ርኩሱ ግራኝ አብዮት አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።
ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ አብዮት አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ–ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!
ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።
ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ አብዮት፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።
አባ ዘ–ወንጌል ይህን ነግረውናል፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ማክሮን, ሰሜን ኢትዮጵያ, ተዋጊዎች, አብዮት አህመድ, ዕልቂት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የጦር መሳሪያ, ጂቡቲ, ጠላት, ጦርነት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፈረንሳይ | Leave a Comment »