Posts Tagged ‘ተዋሕዶ እምነት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2023
VIDEO
አዎ! ውጊያው ለአብዛኛው የዓለማችን ነዋሪ የማይታየውና የማይታወቀው መንፈሳዊ ውጊያ ነው። የተሠወረው ቅዱሱ አባታችን ያሬድ ሥራውን ይሠራል፤ የኢትዮጵያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋን የውስጥና የውጭ ጠላቶችን ያርበደብዳል። ዲያቆን ቢኒያም ወንድማችን እንዳሉን፤ ትክክለኞቹ ኢትዮጵያውያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ሳይሆኑ ነን እያሉ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ፣ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ እየዘመቱ ያሉት፣ ለራሳቸው/ለስጋቸው እንጂ ለሕዝባቸው፣ ለተተኪው ትውልዳቸው፣ ለሃይማኖታቸውና ለሃገራቸው የማይስቡ ከሃዲዎች ሁሉ ተግባራቸው ልክ እንደ አህዛብ ዓይነት ዲያብሎሳዊ ነውና፤ ጉዳቸው ፈልቷል፤ ወዮላቸው!
😇 የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተገቢውን ክብር ያልሰጠችው ታላቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ፤
ብቸኛው የቅዱስ ያሬድ መታሰቢያ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ነው የሚገኘው፤ ይህም ታሪካዊው ሕንፃ ተገቢውን እንክብካቤ እያገኘ አይደለም! ለምን? ይህ የሚጠቁመን ከዳግማዊ ምንሊክ ጀመረው የነገሱት ነገሥታት ሁሉ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ጠላቶች መሆናቸውን ነው።
አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው።
እስኪ ይታየን፤ በእውነት ከዳግማዊ ምንሊክ በኋላ የነገሡት ነገሥታቱና ገዢዎቹ ሁሉ ኢትዮጵያውያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ቢሆኑ ኖሮ ለእነ ንግሥት ሳባ / ማከዳ፣ ነገሥታት ካሌብ፣ አብርሃ ወአጽበሃ፣ ቅዱስ ያሬድ፣ አፄ አምደ ጺዮን፣ አፄ ዮሐንስ፣ ራስ አሉላ ወዘተ ተገቢውን ክብር ሰጥተው ብዙ መታሰቢያ በሠሩላቸው ነበር። እነ ዳግማዊ ምንሊክና ኃይለ ሥላሴ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ቢሆኑ ኖሮ የግዕዝ ቋንቋን በትምህርት ቤት ደረጃ እንዲሰጥ ወይንም ብሔራዊ ቋንቋ እንዲሆን በሞከሩ / በታገሉ ነበር። ግን በሉሲፈራውያኑ ዙፋን ላይ የተቀመጡ የኢትዮጵያ ጠላቶች ነበሩና ይህን ሊያደርጉ አይሹም ነበር። ሞኙን ሕዝባችንን ለማታለል ልክ “በዱባይ ቤተ ክርስቲያን አሠርቻለሁ” ለማለት እንደሞከረው እንደ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አንድ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ያሠሩና ኢትዮጵያውያን ነን !” ለማለት ይደፍራሉ።
ከዳግማዊ ምንሊክ እስከ ግራኝ ድረስ የዘለቁት የአራቱ ምንሊክ ዲቃላ ትውልዶች መሪዎች ሁሉ ተራ በተራ እያጭበረበሩ በአክሱም ጽዮን ላይ መዝመታቸውን እናስታውሰው። የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝብ ደግነትና ፍቅር እንደ ድክመትና ሞኝነት በመቁጠራቸው በእጅጉ ስተዋል። ይህ ደካማ ትውልድ ከተጠረገ በኋላ ሌላ ወንድ የሆነ ትውልድ በቅርቡ መነሳቱ እንደሆነ አይቀርም። ያኔ እስላም የለ፣ ዋቀፌታ ምንፍቅና ሁሉም ከሃገረ ኢትዮጵያ ተጠራርገው ይወጡ ዘንድ ግድ ይሆናል። በተለይ ኢትዮጵያ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ለገባችበት መቀመቅና ጥልቅ ውድቀት ከፍተኛውን አስተዋጽዖ ያበረከቱት እስልምና፣ ዋቀፌታ እና ፕሬተስታንታዊነት ናቸው። ሦስቱም በኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያዊነት ፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እና ቅዱስ ያሬድ ላይ ጂሃዳዊ ጦርነት ያወጁ የዋቄዮ -አላህ -ሉሲፈር እርኩስ መንፈስ ስራዎች ናቸው።
ሃፍረተ -ቢሶቹና ቀማኞቹ ጋላ -ኦሮሞዎቹማ በድፍረት፤ “ቅዱስ ያሬድ ኬኛ ! ” በማለት ላይ ናቸው። ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ በግንቦት ወር ላይ የቅዱስ ያሬድን ዜማ በአራዳ ቀለም ቀባብተው የሚያዜሙት፣ ቅዳሴውን በግዕዝ ሳይሆን በአጋንንታዊው ኦሮምኛ ቋንቋ የሚጸልዩትንና አቡነ ‘ናትናኤል ‘ የተሰኙትን ኦሮሞን፤ ችኩሎቹ ወገኖችቻችን “የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ !” እያሉ ሲጠሯቸው ስሰማ፤ ያየሁትን ነገር አይቻለሁና፤ ‘ኡ ! ኡ !’ በማለት ቀጥሎ የሚታየውን የማስጠንቀቂያ ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። ‘አቡነ ‘ ናትናኤል ከትናንታ ወዲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን አለመሆናቸውንና በኦሮሙማ መርዝ የሰከሩ የዋቄዮ -አላህ -ሉሲፈር ባሪያ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
እነ ቅዱስ ያሬድ ገና ብዙ ከሉሲፈር የሆኑትን ሰርጎ ገቦችን ያጋልጧቸዋል። ወዮላቸው !
👉 ወደዚህ ይግቡ፤ የድሮውን ቻኔሌን እነርሱው ስላዘጉት ቪዲዮውን በድጋሚ እልከዋለሁ፤
💭 “ የፋሲካ የጸሎት መርሀ ግብሮችን ያስተላለፈውን የ ”ባላገሩ”ን የሉሲፈር ኮከብ አላያችሁምን ?”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2020
የእዚህ እርኩስ መንፈስ ተላላኪ እባቡ ጋላ -ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “እኛ እኮ ወደ ትግራይ ብንዘምት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ማዕከል ስለሆነች አማራው በጭራሽ አይፈቅድልንም፣ አያሳልፈንምም” በማለት ያሰማውን መርዛማ ንግግር ሁሌ እናስታውስ፤ ምክኒያቱም ዳግማዊ ምንሊክም፣ ኃይለ ሥላሴም፣ መንግስቱ ሃ /ማርያምም፣ ኦቦ ስብሐት ነጋም ሕዝቡን እያታለሉ ለመጨፍጨፍ ተመሳሳይ ነገር ነበር ሲናገሩ የነበሩት ።
እስኪ ይህን ከሃዲ የዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ ባግባቡ እንታዘበው፤ የትኛው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ከባዕዳውያን የኢትዮጵያና ክርስትናዋ ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑት እስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ጋር ሆኖ የቅዱስ ያሬድን ገዳማትንና አብያተ ክርስቲያናትን በአክሱም፣ በደብረ ዳሞ፣ ደብረ አባይ ወዘተ ሊያስጨፈጭፍ የሚደፍር / የሚችል ? ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ይህን እንኳን ሊያደርገው በክፉ ቀን እንኳን በጭራሽ ሊያስበውም የማይችለው ከባድ የሃገር ጉዳይ ነው። ቅዱስ ያሬድን እንወድዋለን የሚሉትና ክብረ በዓሉንም ለማክበር የተነሱት ዶ / ር እና ፕሮፌሰር አፍቃሪ ወገኖች እንዴት ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባር ሊደግፉት ቻሉ ?
👉 ከዚህ በፊት ከቀረበው ጽሑፍ የተወሰደ፤
🎵 እነ ሞዛርት ከመወለዳቸው ሺህ ዓመታት አስቀድሞ ሊቁ ማኅሌታይ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በኢትዮጵያችን ተወለደ
Posted by addisethiopia /አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2019
ቅዱስ ያሬድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዜመው «ሀሌ ሉያ ለአብ፣ ሀሌ ሉያ ለወልድ፣ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፣ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድር፣ ወበዳግም አርእዮ ለሙሴ ዘከመ ይገብር ሲል ነበር። ይህን ዜማ ሲቀኝም ህዝቡ እሱን ለማዳመጥ ሀገር አቋርጦ ይመጣ እንደነበር መዛግብት ያስረዳሉ። ይህ ሁኔታም ያልተለመደ በመሆኑ እንደትንግርት ይቆጠር ነበር። የዜማው አወራረድ ተሰምቶ አይጠገብም። በዘመኑ የነበሩት ንጉሥ አፄ ገብረ መስቀል በቅዱስ ያሬድ መንፈሳዊ ዜማ በመደነቃቸው ዜማው በአዋጅ ጸድቆ ሥራ ላይ እንዲውል መፍቀዳቸው ይነገራል።
ያሬድ የንጉሡ የቅርብ ሰውና ወዳጃቸውም ነበር። እሳቸውም ሹመት ሊሰጡት ደጋግመው ጠይቀውታል። ይሁን እንጂ መንፈሱ በምናኔና ዓለምን በመናቅ የተሞላ ስለነበር ጥያቄያቸውን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነም። አንድ ቀን ግን ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ንጉሡን «በምናኔ በሰሜን ገዳም እንድኖር ይፍቀዱልኝ» ሲል ጠየቃቸው። እርሳቸውም ሀሳቡን ተቀብለው ፈቀዱለት። ቅዱስ ያሬድ በአክሱምና በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም ለረጅም ጊዜያት በትጋት ደቀ መዛሙርትንም በማፍራት አገልግሏል ።
ጻድቁም ወደ ሰሜን ተራሮች ወደ ራስ ደጀን ከመሄዱ በፊትም ታቦተ ጽዮንን ለመሰናበት ከመቅደስ ገባና ከመሬት ክንድ ከስንዝር ከፍ ብሎ በመቆም ዛሬ ሁላችን በውዳሴ ማርያም የጸሎት መጽሐፍ መጨረሻ ላይ የምንጸልየውን “አንቀፀ ብርሃን” የሚባለውን የምስጋና ጸሎት ንባቡን ከነ ዜማው ደርሶ ለቤተ ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አበረከቶልን ከንጉሥ አፄ ገብረመስቀል ፈቃድ ያገኘው ጻድቁ ቅዱስ ያሬድም የመጨረሻዎቹን የዚህ ምድር ላይ ቆይታውን በሰሜን ተራሮች አካባቢ በበረዶማው የራስ ደጀን ተራራ ላይ ለማድረግ ሄዷል ። በዚያም በዋሻ ተቀምጦ በትጋሃ መላእክትና በተባሕትዎ በድንግልና ሲያገለግል ፤ ተተኪ ደቀመዛሙርትንም ሲያፈራ ቆይቶ በመጨረሻም ግንቦት ፩/1 ቀን በ፭፻፸፮/576 ዓም በተወለደ በ፸፩/71 ዓመቱ ተሰውሯል።
አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው ።
አቤት አቤት ቅዱስ ያሬድ አውሮፓዊ ቢሆን ኖሮ ብዬ ሳስብ ምን ሊያደርጉት እንደሚችሉ መገመት ብቻ ነው ። መንገዱ ፣ አደባባዩ ፣ ተራራው ፣ ትምህርት ቤቱ ፣ ቁሳቁሱ ሳይቀር በስሙ በተሰየመ ነበር ። አንድ ፒያኖ ይዘው ኦርኬስትራ ለመሩ ሰዎች ተአምር ለመፍጠርና ስማቸውን በመሸጥ የሀገር ገቢ ማግኛ ሲያደርጉ ሳይ እደነቃለሁ ። በጀርመን ሀገር በቦን ከተማ የቤትሆቨን ቤትን ለመጎብኘት ሄጄ ቅዱስ ያሬድን ሳስበው አልቅስ አልቅስ ነበር ያለኝ ። ሰው ቢልዮን ዶላር የሚያስገባለትን ሀብት ከመጋረጃ ጀርባ ደብቆ እንዴት በድህነት ይማቅቃል?? በቅዱስ ያሬድ አፍሮ በማያውቀው ፑሽኪን ይመጻደቃል ።
ኢትዮጵያ ለማታውቀው ፑሽኪን ለተባለ ሩሲያዊና ደጎል ለተባለ እንግሊዛዊው ግለሰቦች አደባባይ ስትሰይም ፣ ለአቶ ቸርችል ጎዳና ፣ ለጀናራል ዊንጌት ደግሞ ትምሕርት ቤት በመሥራትና በመሰየም ያልበላትን ስታክ ትታያለች ። በአቡነ አረጋዊ ስም ቡና ቤት ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቢራ ለመሰየም ግን ቅሽሽ አይላትም ፤ የሚጠየፍና ሃይ ባይም ትውልድ የለም ።
አንድ የውጭ ሀገር ሰው ኢትዮጵያ ሄጄ ስለ ቅዱስ ያሬድ ላጥና ቢል መከራውን ነው የሚበላው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በሕይወት ለመኖሯ እና በምድር ላይ እንድትቀጥል ካደረጓት ነገሮች አንዱና ዋነኛው የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች መኖር ነው ። ያለ ቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ቤተክርስቲያናችን ማሰብ በራሱ ከባድ ነው የሚሆነው ። ቅዱስ ያሬድ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ፣ ለሊቃነ ጳጳሳቱ ፣ ለካህናትና ለዲያቆናቱ ፣ ለመዘምራኑም ሁሉ ፤ ሞገስ ፣ ክብር ፣ እንጀራም ጭምር ነው ። ነገር ግን ይኽን ሁሉ ለሆነላቸው ጻድቅ አንዳቸውም አስታውሰው ግዙፍ ነገር በስሙ ሊሠሩ ሲነሳሱ አይታዩም ።
ከዚህ ቀደም በአክሱም ከተማ በጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ስም ዩኒቨርስቲ ይሠራል ተብሎ በገንዘብ ልመናው እኔም የተሳተፍኩበት ኮሚቴ ተቋቁሞ ብዙ ሚልየን ብር ከተሰበሰበ በኋላ የት እንደደረሰ መድኃኔዓለም ብቻ ነው የሚያውቀው ።
አሁን ግን ፈቃደ እግዚአብሔር በመድረሱ ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ በመጨረሻው የምድር ላይ ቆይታው ብዙ ሊቃውንትን ባፈራበት በራስ ዳሽን ተራራ ላይ የሚገኘው ዋሻው በመጎሳቆሉ ፤ ቤተክርስቲያኑም በመፈራረሱ ፣ ቅርሶቹም ከአይጥና ከምስጥ ጋር ትግል መግጠማቸውን በማየታችን ይኽንን ችግር የሚቀርፍ ኮሚቴ በብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ የሚመራና በሀገረ ስብኩቱ ሊቀጳጳስ በብፁዕ አቡነ ኤልሣዕ የበላይ ጠባቂነት እነ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስን ጨምሮ በዙ ሊቃውነተ ቤተክርስቲያንን ያካተተ አንድ ሀገር አቀፍ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ መጀመሩ ይታወቃል ።
እኔም በሀገሬ እያለሁ የዚሁ ኮሚቴ የህዝብ ግኑኝነት ኮሚቴው ኃላፊ ተደርጌም ተመርጬ ነበር ። ” ወይ ይሄ ነበር እንዲህ ቅርብ ነው ለካ “። ምንም እኔ አሁን ከኮሚቴው ጋር የመሥራት እድሉን ባይኖረኝም ኮሚቴው ግን ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። ይህንን በማየቴም እጅግ ደስተኛ ነኝ።
በራስ ደጀን ተራራ ላይ ፣ ቅዱስ ያሬድ የተሰውረበት ዋሻ ይታደሳል ። ሊፈርስ የደረሰው ቤተክርስቲያኑም በአዲስና በዘመናዊ መልክ ይሠራል ። የአብነት ትምህርትቤቱ የጥንቱን ሳይለቅ በዘመናዊ መልኩ ይገነባል ። የቅርሶቹ ማስቀመጫም የሚሆን እጅግ ዘመናዊ ሙዚየም ይገነባል ። ይህን ዓለም አቀፋዊ እቅድ በማቀድ ነው ይህ ኮሚቴ እንቅስቃሴ የጀመረው ። በመላው ዓለም ላይ ያሉ የቅዱስ ያሬድ ወዳጆችና ልጆች አንድ አንድ ቢር በነፍስ ወከፍ ቢያዋጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ የታቀደው እቅድ ሁሉ ፍጻሜውን ያገኛል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Abiy Ahmed , Accountability , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈራውያን , ሊቀ ሊቃውንት , መሠወር , ማኅሌት , ረሃብ , ቅዱስ ያሬድ , ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን , ተዋሕዶ እምነት , ተጠያቂነት , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ወንጀል , ዜማ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ , ዲያቆን ቢንያም ፍሬው , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , ፪ሺ፲፩ , Compositions , Departure , Diakon Biniyam Frew , Ethiopian Orthodox , Genocide , HumanRights , Isaias Afewerki , Justice , Orthodox Church , Saint Yared , Spiritual Music , Tewahedo Faith , Tigray , Zema | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2022
VIDEO
🛑 In The Cities of Paderborn and Lippstadt
Leaving 50 injured and ten seriously hurt by 80mph winds as trees are uprooted and houses lose their roofs Incredible storm left ‘path of destruction’, with people hit by falling roof panels ‘Countless’ houses’ roofs were torn off and many trees remain on top of cars Rainfall up to 25L per square metre each hour, with storms causing huge damage Torrid conditions set to hit east of the country overnight after assaults on west.
❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖
“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring; Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”
❖❖❖[Lukas 21:25-26]❖❖❖
Und es werden Zeichen geschehen an Sonne und Mond und Sternen; und auf Erden wird den Leuten bange sein, und sie werden zagen, und das Meer und die Wassermengen werden brausen, und Menschen werden verschmachten vor Furcht und vor Warten der Dinge, die kommen sollen auf Erden; denn auch der Himmel Kräfte werden sich bewegen.
❖❖❖[ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮ ] ❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Ark Of The Covenant , Axum , ሊፕሽታድት , መጽሐፍ ቅዱስ , ማርያም ደንገላት , ሰማዕታት , በቀል , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , አህዛብ , አሕዛብ , አአውሎ ነፋስ , አክሱም , አውሮፓ , ኢለኖይ , ኢትዮጵያ አክሱም ጽዮን , ኦርቶዶክስ , ከንቱ ትውልድ , ኬንታኪ , ክርስቲያኖች , ውጊያ , ጀርመን , ጦርነት , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን , ፓደርቦርን , Deutschland , Ethiopia , Europe , Germany , Lippstadt , Paderborn , Tewahedo , Tigray , Tornado | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2022
VIDEO
💭 በግእዝ ቋንቋ የምናደርገው ጸሎት በአማርኛ፣ በትግርኛ፣ በእንግሊዝኛና በሌሎች ቋንቋዎች ከምናደረገው ጸሎት የተሻለ ነው። ቃላቱን በትርጉም ደረጃ ባንረዳቸውም እንኳ የድምጽ አጠራሩ/አገላለጹ ግን ከየትኛውም ቋንቋ የላቀ መንፈሳዊነት ነው ያለው።
በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት አንዱ ዓላማ የግዕዝ ቋንቋን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። አንዳንድ የትግራይ ሜዲያዎች ሰሞኑን በግዕዝ ፋንታ በጨፍጫፊዎቻችን እስማኤላውያን አረቦች ቋንቋ፤ በአረብኛ ዜናዎችን መስራት ጀምረዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ! ቀደም ሲል በኤርትራም እንዲህ ነበር የተደረገው። እንቁላል ቀስበቀስ በእግሩ ይሄዳል! ዓላማው በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊነትን፣ ቀጥሎ የግዕዝ ቋንቋን በመጨረሻም ተዋሕዶ ክርስትናን በመንጠቅ የዲያብሎስ ልጅ ማድረግ ነው። እንግዲህ የዋቄዮ-አላህ ጭፍራው የምኒልክ ተልዕኮ እየተሳካ ነው ማለት ነው። ዛሬ ኢትዮጵያዊነታቸውን የተነጠቁት ክርስቲያን ‘ኤርትራውያን፤ “መርሃባ!፣ ምሽ አላህ! ፣ ሹክራል! ላ! ላ! ወዘተ” ሲሉ ይሰማሉ። አረብኛ፣ ኦሮምኛ፣ ሶማልኛ፣ ኪስዋሂሊ፣ ዮሩባ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ ደግሞ በድምጽ፣ በአነጋገር፣ በአጻጻፍ፣ በአገባብ አጋንንታዊ ይዘቶች ያሏቸው ናቸው። ሱዳንና ግብጽም እኮ በዚህ መልክ ነበር ቀስበቀስ አረብ እና ሙስሊም የሆኑት። እግዚኦ! ከዚህ ዓይነት ውድቀት ያድነን! 😠😠😠 😢😢😢
በርግጥ ቋንቋን እግዚአብሔር አልፈጠረም፤ በቋንቋ መንግስተ ሰማያት አይገባም፡ ነገር ግን የመጀመሪያው አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው የመጀመሪያው ቋንቋ ግእዝ ስለሆነ እርስበርስ ለመግባባት እንችል ዘንድ ሁላችንም አሁን ግእዝ ቋንቋን ማወቅ ሊኖርብን ነው ።”
አዎ! ዲያብሎስ በቋንቋ እርስበርሳችን ተጨፋጭፈን ኢትዮጵያዊውን የግዕዝ ቋንቋ፣ ፊደል ወይንም ልሳን እንድንከዳት ይሻል፤ ኢትዮጵያዊ ባልሆኑትና ምንም ዓይነት መንፈሳዊነት በሌለባቸው በእንግሊዝኛ፣ በአረብኛ ወይንም በኦሮምኛ ቋንቋዎች እየተነጋገርን መንፈሳችንን እንድናዳክም እየሠራ ነው። ታዲያ በፍጻሜ ዘመን፣ ለድሉ ጥቂት ሰዓት በቀረን በዚህ ወቅት ይህ አሳዛኝ ክስተት ከመከሰቱ በፊት ፈጥነን ግእዝ ቋንቋን መማር ይኖርብናል።
❖ ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል ❖
ትውፊታዊ ታሪኩ
ግእዝ የእግዚአብሔር ቋንቋ ነው ተብሎ በትዉፊት ይነገራል። ፍጥረታት በሐሌዎ’ በነቢብና በግብር የተፈጠሩ ሲሆን በተለይ ነቢቡ (ንግግሩ) ግእዝ ነበር ብለዉ የሚከራከሩና የራሳቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ ሊቃውንት አሉ። ግእዝ የመጀመሪያ ቋንቋ ነው ስንል አዳም ማለት ያማረ የተዋበ ማለት ሲሆን አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ቅዱስ ገብርኤል “ንቁም በበህላዌነ” ብሎ ሠራዊተ መላእክትን ያረጋጋው በግእዝ ነው፤ አዳምም ለ ፯ ዓመታት በገነት ሳለ በፀሎት ሲተጋ የነበረውና ከሄዋን ጋር ይነጋገርበት የነበረው ቋንቋ በግእዝ ነው በማለት ቋንቋውን የመላእክትም የሰውም መግባቢያ ያደርጉታል።
ግእዝ የአዳምና ሔዋን ( የተፈጥሮ ቋንቋ ) የመጀመሪያው መነጋገሪያ ልሳን መኾኑ ለማረጋገጥ ከሚያቀርቧቸው ፲ ምክኒያቶች መካከል ፦
፩ኛ. የ ”ግእዝ” የጥሬ ዘሩ ቃል ትርጉም፡ “መጀመሪያ”, “ነፃ” እና “የጥንት ተፈጥሮ ጠባይ ወይም ባህሪይ” ማለት መኾኑ
፪ኛ. የእያንዳንዱ ፊደል የመጀመሪያ ቅርጽ አፍ ሳያስከፍት በድን በኾነው በተፈጥሮ ድምፅ ብቻ የሚነገር መኾኑ
፫ኛ. የፊደሉ መነሻ “አ” “አዳም” በሚል ቃል በወንድና ሴት ጾታ ለተፈጠሩት ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች መጠሪያ መኾኑ
፬ኛ. በሰባት ብዛት የሚወሰን ቁጥር፤ የመለኮታዊ ሥራ ምሥጢር እንዳለበት ስለሚታመን፤ እያንዳንዱ ፊደል፤ በሰባት ስሞች ድምጾችና መልኮች ተለይቶ የሚታወቅና የሚነገር መኾኑ
፭ኛ. ሌሎቹ የሰዎች ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው በተናጋሪዎቻቸው ሕዝቦች ወይም ጎሣዎች ስም ለምሳሌ፤ ዐማርኛ፤ በዐምሓሮች፤ ትግርኛ በትግሬዎች፣ ኦሮምኛ በኦሮሞዎች፣ ሶማልኛ በሶማሌዎች፣ ዕብራይስጥ በዕብራዊያን፤ ዐረብኛ በዓረቦች፣ እንግሊዝኛ በእንግሊዞች፣ ቻይንኛ በቻይኖች ስም ሲጠሩ “ግዕዝ” ግን በራሱ ብቻ የሚጠራ መኾኑ
፮ኛ. በ ”አ” ጀምሮ በ “ኦ” የሚፈጸም ፊደል ያለው እርሱ፤ ግእዝ ብቻ ከመኾኑ ጋር “አልፋና ኦሜጋ፤ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ” ብሎ፡ ኃላ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ተብሎ፤ ራሱን በሰውነት የገለጸው “እግዚአብሔር” በዚህ ስሙ የታወቀበትና አምልኮቱ የሚፈጸምበት ቋንቋና ፊደል ኾኖ በሕያውነት እስከዛሬ መቀጠሉ
፯ኛ. በምድር ላይ የሚኖሩ የሰው ልጆች ኹሉ፡ ተወልደው በሕፃንነታቸው መናገር በሚጀምሩበት ጊዜ ቋንቋቸውና ፊዲፈላቸው የተለያዩ ሲኾኑ፤ አፋቸውን መፍታት አባቶቻቸውናና እናቶቻቸውንም ለይተው መጥራት የሚጀምሩበት “አባባ”፤ “እማማ!” የሚባሉት ቃላት “አብ አብ አብ”፤ “እም እም እም” የተባሉት፤ ትርጉማቸው፡ “አባት አባት አባት”፡ “እናት እናት እናት” የኾነውን ቀጥታ የግእዙን ቃላት መኾኑ ናቸው።
፰ኛ. «ግእዝ » የሚለው ቃል እራሱ አንደኛ፣ የመጀመሪያ ማለት ነው ። የሰው ልጅ የመጀመሪያ የሆነው ቋንቋ “አንደኛ” ቢባል ይስማማዋል።
፱ኛ. የዚህ ቋንቋ የመጀመሪያው ተናጋሪ ሰው አዳም ነው። የዚህ ሰው ስም በቋንቋው ትርጉም ሊኖረው ይገባል። በግእዝ «አዳም» ማለት ያማረ ማለት ነው።
፲ኛ. ሌላው ነገር የግእዝ ፊደላት ከአምላክ የተገኙ ናቸው ለዚህም የአዳም ሶስተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖስ በሰማይ ገበታ እንዳያቸው አባቶች ይናገራሉ።
አማርኛ ቋንቋ ከግእዝ ያገኛቸውን በሙሉ ይዞ ሌሎች ፯ ፊደላትን በመጨመር ግእዝ ፳፮ ሲሆን አማርኛ ደግሞ ፴፫ ነው “ቨ”ን ሳይጨምር ማለት ነው።
የግእዝን ፊደሎች ትርጉም ስንመለከት ፦
ሀ፦ ብሂል ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ፥ የአብ አኗኗሩ ከዓለም በፊት ነው
ለ ፦ ብሂል ለብሰ ሥጋ እምድንግል ፥ ክርስቶስ ከድንግል ሥጋን ለበሰ
ሐ ፦ ብሂል ሐመ ወሞተ ፥ ስለኛ ታመመና ሞተ
መ፦ ብሂል መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ፥ የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
ሠ ፦ ብሂል ሠረቀ በሥጋ ፥ በሥጋ ተገለጠ
ረ ፦ ብሂል ረግዓት ምድር በቃሉ ፥ ምድር በቃሉ ረጋች
ሰ ፦ ብሂል ሰብአ ኮነ እግዚእነ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ቀ ፦ ብሂል ቀዳሚሁ ቃል ፥ ቃል መጀመሪያ ነበር
በ ፦ ብሂል በትሕትናሁ ወረደ ፥ ጌታችን በትሕትናው ወደኛ ወረደ
ተ ፦ ብሂል ተሰብአ ወተሰገወ ፥ ጌታችን ሰው ሆነ
ኀ ፦ ብሂል ኀያል እግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔር ኀያል ነው
ነ ፦ ብሂል ነስአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ፥ መከራችንን ያዘልን ሕመማችንን ተሸከመልን
አ ፦ ብሂል አእኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ፥ እግዚአብሔርን ፈፅሜ አመሰግነዋለሁ
ከ ፦ ብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር ፥ ጌታችን ቻይ ነው
ወ ፦ ብሂል ወረደ እምሰማይ ፥ ጌታ ከሰማይ ወረደ
ዐ ፦ ብሂል ዐርገ ሰማያተ ፥ ወደ ሰማይ ዐረገ
ዘ ፦ ብሂል ዘኵሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር ፥ ጌታ ሁሉን የሚይዝ
የ ፦ ብሂል የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይልን ታደርጋለች
ገ ፦ ብሂል ገብረ ሰማያተ በጥበቡ ፥ ጌታ በጥበቡ ሰማያትን ሠራ
ጠ ፦ ብሂል ጣዕሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር ፥ ጌታ ቸር እንደሆነ ቅመሱና ዕወቁ
ጰ ፦ ብሂል ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ፥ ጰራቅሊጦስ እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ ነው
ጸ ፦ ብሂል ጸጋ ወክብር ተውህበ ለነ ፥ ጸጋ እና በረከት ተሰጠን
ፀ ፦ ብሂል ፀሐይ ጸልመት በጊዜ ስቅለቱ ለእግዚእነ ፥ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመች
ፈ ፦ ብሂል ፈጠረ ሰማየ ወምድረ ፥ ጌታ ሰማይ እና ምድርን ፈጠረ
ፐ ፦ ብሂል ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ ፥ ፓፓኤል የአምላክ ህቡዕ ስም
ትርጉማቸዉ ይሄን ይመስላል።
ስለዚህ ግእዝ የአዳም ቋንቋ ነው የሚለው መላምት የበለጠ ጥንካሬ አለው ።
አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ከጻፏቸው መጻሕፍት እና ሌሎች ድርሰቶች ተነስተን ፍቺውን ስንመለከት ደግሞ ግእዝ (የዜማ ስም፥ ግእዝ፣ እዝል እና አራራይ። የፊደል ስም ሀ ፦ ግእዝ ሁ ፥ ካዕብ ሂ ፥ ሳልስ …… ) በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍ 11 ፥ ፮ ላይ እግዚአብሔርም አለ ” እነሆ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው” ይላል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ረሃብ , ቋንቋ , ቤተክርስቲያን , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , አረመኔነት , አቡነ ዘበሰማያት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የእግዚአብሔር ቤት , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግእዝ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጸሎት , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Famine , Genocide , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 2, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
🌞🌞🌞 ተክልዬ ፀሐይ የኢትዮጵያ ሲሳይ፤ “ለዓለም ጨው ለራሴ አልጫ ሆንኩ፤ ለዓለም ብርሃን ለራሴ ጨለማ ሆንኩ”🌞🌞🌞
መታሰብያቸው ለዘላለም ከሚኖረው ቅዱሳን ውስጥ አንዱ ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ናቸው፡፡ እግዚአብሔር አምላክን በአግባቡ ማምለክ ብናውቅብትና በተግባርም ለማሳየት ብንጥር ኖሮ እንደ አቡነ ተክለሐይማኖት ያሉትን ቅዱሳን አባቶችን ይዘን ከባዕዳውያን እስማኤላውያን ጋር አብሮ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመተውን አረመኔ ግራኝ አብዮት አህመድንና መንጋውን ሳንውል ሳናደር ተዋግተን ባስወገድነውና ሕዝባችንንም ከጨለማ ብሎም ከዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ የባርነት ቀንበር ነፃ አውጥተን ለብርሃኑ ባበቃነው ነበር።
✞✞✞
፲፭ /15 ወራት ፀረ – ጽዮናውያን የዘር ማጥፋት ወንጀል በሰሜን ኢትዮጵያ ፥ ግራኝና ጭፍሮቹ ዛሬም የጥፋት ዘመቻቸውን በድፍረት ቀጥለውበታል።
😈አረመኔው ግራኝ ልክ በተክለ ሐይማኖት ዕለት ጦርነቱን ጀመረው፣ ባለፈው መስከረም ልክ በተከለ ሐይማኖት ዕለት በሰይጣን ምራቅ ተቀባ ፥ ልክ ጂሃዱን በጀመረበት በአስራ አምስተኛው ወር ከአህዛብ እስማኤላውያን ጋር አብሮና ተደምሮ በጽዮናውያን ላይ ጭፍጨፋ ማካሄዱን ሳይወድ በግዱ አፉን ከፍቶ ይናዘዝ ዘንድ ተገደደ።😈
“አሕዛብ በሠሩት ጕድጓድ ወደቁ፥ በዚያችም በሸሸጓት ወጥመድ እግራቸው ተጠመደች”
የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና አህዛብ እና መናፍቃን አጋሮቹ በአክሱም ጽዮን ልጆች ላይ፣ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ፣ በአቡነ አረጋዊ ልጆች ላይ፣ በአባ ዓቢየ እግዚእ ልጆች ላይ፣ በነገሥታት አፄ ካሌብ እና አፄ ዮሐንስ ልጆች እንዲሁም በፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ልጆች ላይ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋውን ከጀመሩ ልክ ዛሬ ፲፩ኛ ወሩ ነው። አዎ ! ይህን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ጦርነቱን በአባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ጀመረው። ለዋቄዮ – አላህ – ሰይጣን የክርስቲያኖችን ደም የገበረበትን ዕለት እና ሥልጣኑን ለማደላደል ‘ በዓለ ንግሥናውን ‘ የሚያከብርበትን ዕለትም የመረጠው ሆን ብሎ በሰይጣናዊው ኢሬቻ ማግስት በብዚሁ ዕለተ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ነው።
እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ ትግራይን ከኢትዮጵያ አባርረው፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ከፊል ሶማሌን እና ቤኒሻንጉል ጨፍልቀው በኢትዮጵያ ስም በዋቄዮ – አላህ – ዲያብሎስ መንፈስ የምትመራዋና እስላማዊት ኦሮሚያ ካሊፋትን ለመመስረት በማለም ዛሬ በመጨፈር ላይ ያሉት እነ ግራኝ አብዮት አህመድም በእሳት እንደሚጠረጉ ለእነርሱ በቆመው ሕዝባቸውም ላይ እሳቱ እንደሚወርድባቸውና በፈርዖን ግብጽ የታዩት መቅሰፍቶች ሁሉ እንደሚመጡባቸው ምንም አልጠራጠርም። በእግዚአብሔር ፈቃድ እኛም የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን።
አዎ! የማይገባቸውን ያልማሉ፤ ዲያብሎሳዊ እቅዳቸውም ይሄ ነው፤ ነገር ግን በጭራሽ አይሳካላቸውም፤ የማይሳካላቸውም በተዋጊዎቹና በጦረኘኞቹ ኃይል አይደለም፤ እኛ ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የጽዮን ልጆች እስካለን ድረስ ምንም ነገር እንደማይሳካላቸው፣ እርስበርስ እንደሚተላለቁ፣ እንደማይሳካላቸውና አንድ በአንድ ከሃገረ እግዚአብሔር በእሳቱና በመቅሰፍቱ ተጠረራረገው ወደ ኤርታ አሌ እንደሚጣሉ በአባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ስም ቃል ልገባ እወዳለሁ።
✞✞✞ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤተክርስቲያን ፥ አዲስ አበባ ፥ በ፲፰፻፺፰ ዓ . ም ተመሠረተ ✞✞✞
ሰባት ዓመት በአንድ እግራቸው ቆመው ለሀገር፥ ለቤተክርስቲያን፥ ለምዕመናን እና ለዓለም ሁሉ የጸለዩት የቅዱሱ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረዲኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።
✤✤✤ ተክለ ሐይማኖት ማለት “የሐይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ” ማለት ነው፡፡
ፃ ድቁ አባታችን በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ ሕዝቡን ከኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ፣ ከክህደት ወደ ኃይማኖት ስለመለሱት በዚህም የተነሣ ለኢትዮጵያውያን ብርሃን ተብለዋል ።
ፃድቁ አባታችን ብፁዕ አቡነ ተክለ ሐይማኖት በመልአኩ ትዕዛዝ ከደብረ ዳሞ ገዳም ወደሌላ ገዳም ለመሄድ ሲነሡ አበምኔቱ አባ ዮሐኒና መነኰሳቱ ሲሸኟቸው አቡነ ተክለ ሐይማኖት አርባ ክንድ ርዝመት ባለው ገመድ ገደሉን ለመውረድ እንደጀመሩ ገመዱን ሰይጣን ከካስማው ሥር ቆረጠባቸው። ቅዱስ አባታችን ግን በዚህ ጊዜ ስድስት የብርሃን ክንፎች ተሰጣቸውና እየበረሩ ክንፎቻቸውን እያማቱ ሦስት ምዕራፍ ሄደው ሲያርፉ አበምኔቱና መነኰሳቱ አይተዋቸው እጅግ ተደስተዋል። አባታችን ወደ ትግራይ ሄደው ከአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ ገብተው በጊዜው ከነበሩት አበምኔት ከአባ ዮሐኒ ቆብና አስኬማ ከተቀበሉ በኋላ ተመልሰው ወደ ሐይቅ በመሄድ ለአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ቆብና አስኬማን ሰጥተዋቸዋል። ከዚያም ወደ ዋሊ ገዳም ገብተው ከቅዱሳን ጋር ተገናኝተው በትሩፋት ላይ ትሩፋትን በገድል ላይ ገድልን ጨምረዋል።
ከ ፩ሺ፪፻፷፮ እስከ ፩ሺ፪፻፷፯ /1266-1267 ዓ.ም ለአንድ ዓመት ያህል የትግራይን ገዳማት በሙሉ በመጐብኘት ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ግብፅም በመሄድ በዚያ ያሉ ቅዱሳት መካናትን ጎብኝተው መጥተዋል። ከዚህ በኋላ “ዳዳ” በተባለ ስፍራ ይመለክ የነበረውን ፸፭/75 ክንድ የሚረዝመውን ዘንዶ በጸሎት ኃይል በመስቀል ምልክት አማትበውበት በተአምራት ገድለውታል። በቦታው ላይ በአርባዕቱ እንስሳ ስም ቤተ ክርስቲያን አንጸው ታቦተ ሕግ አስገብተውላቸዋል። ከሴቶችና ከልጆች ሌላ ሦስት ሺህ በጣዖት የሚያመልኩ ወንዶችን አስተምረው መልሰው አጥምቀው አቊርበዋቸዋል። ✤✤✤
✤✤✤ የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጸሎታቸውና በረከታቸው ረድኤታቸውና ምልጃቸው በመላው ሕዝበ ክርስቲያን ላይ አድሮ ይኑር ለዘለዓለሙ፤ አሜን !✤✤✤
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፰ ] ✞✞✞
፩ አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግራለሁ።
፪ በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።
፫ ጠላቶቼ ወደ ኋላ በተመለሱ ጊዜ፥ ይሰናከላሉ ከፊትህም ይጠፋሉ።
፬ ፍርዴንና በቀሌን አድርገህልኛልና፤ ጽድቅን እየፈረድህ በዙፋንህ ላይ ተቀመጥህ።
፭ አሕዛብን ገሠጽህ፥ ዝንጉዎችንም አጠፋህ፥ ስማቸውንም ለዘላለም ደመሰስህ።
፮ ጠላቶች በጦር ለዘላለም ጠፉ፥ ከተሞቻቸውንም አፈረስህ፥ ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ።
፯ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ ዙፋኑንም ለመፍረድ አዘጋጀ፤
፰ እርሱም ዓለምን በጽድቅ ይፈርዳታል፥ አሕዛብንም በቅንነት ይዳኛቸዋል።
፱ እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።
፲ ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።
፲፩ በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ፤
፲፪ ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቦአልና፥ የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና።
፲፫ አቤቱ፥ እዘንልኝ፥ ጠላቶቼም የሚያመጡብኝን መከራ እይ፥ ከሞት ደጆች ከፍ ከፍ የምታደርገኝ፤
፲፬ ምስጋናውን ሁሉ እናገር ዘንድ፤ በጽዮን ልጅ በደጆችዋ በማዳንህ ደስ ይለኛል።
፲፭ አሕዛብ በሠሩት ጕድጓድ ወደቁ፥ በዚያችም በሸሸጓት ወጥመድ እግራቸው ተጠመደች።
፲፮ እግዚአብሔር ፍርድን በማድረግ የታወቀ ነው፤ ኃጢአተኛው በእጆቹ ሥራ ተጠመደ።
፲፯ ኃጢአተኞች ወደ ሲኦል ይመለሳሉ፥ እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብም ሁሉ።
፲፰ ድሀ ለዘላለም አይረሳምና፥ የችግረኞችም ተስፋቸው ለዘላለም አይጠፋም።
፲፱ አቤቱ፥ ተነሥ፤ ሰውም አይበርታ፥ አሕዛብም በፊትህ ይፈረድባቸው።
፳ አቤቱ፥ ፍርሃትን በላያቸው ጫንባቸው፤ አሕዛብ ሰዎች እንደ ሆኑ ይወቁ።
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲ ] ✞✞✞
፩ በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን። እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ ?
፪ ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ።
፫ አንተ የሠራኸውን እነሆ እነርሱ አፍርሰዋልና፤ ጻድቅ ግን ምን አደረገ ?
፬ እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው፤ እግዚአብሔር፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፤ ዓይኖቹ ወደ ድሃ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።
፭ እግዚአብሔር ጻድቅንና ኅጥእን ይመረምራል፤ ዓመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል።
፮ ወጥመድ በኅጥኣን ላይ ያዘንባል እሳትና ዲን ዐውሎ ነፋስም የጽዋቸው እድል ፈንታ ነው።
፯ እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።
__________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Anti-Ethiopia , Axum , መስከረም ፪ሺ፲ , ሜዲያ , በጎች , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , አቡነ ተክለሐይማኖት , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ , ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተጋሩ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፋሺዝም , Massacre , Saint Teklehaymanot , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2021
VIDEO
👉 ከጥቂት ሰዓታት በፊት ይህን አቅርቤው ነበር፤
💭 ኦርቶዶክሳውያን ሆይ፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ላሊበላን ለማፍረስ ተነስቶብናል | ዋይ ! ዋይ ! ዋይ !
VIDEO
🌑 Tigray Rebels Retake Town of Lalibela in Northern Ethiopia
👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል ?”
👉 የሚከተለው ከሁለት ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦
👉 “ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው “
ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።
ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል ? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ – ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው !
ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።
ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ , ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።
✞አባ ዘ – ወንጌል ይህን ነግረውናል፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
🔥 ዒላማዎች፦
👉 አክሱም
👉 ላሊበላ
👉 ጎንደር
👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
👉 ዋልድባ
👉 ደብረ ዳሞ
👉 አስመራ
👉 መቀሌ
👉 ግሸን ማርያም
👉 ሕዳሴ ግድብ
_________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Ark Of The Covenant , Axum , ላሊበላ , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ማርያም ደንገላት , ረሃብ , ሰማዕታት , በቀል , ባድሜ , ቤተ-አምሐራ , ቤኒ-ሻንጉል , ተክልዬ , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , አህዛብ , አሕዛብ , አቡነ ተክለ ሐይማኖት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኢትዮጵያ አክሱም ጽዮን , ኦርቶዶክስ , ኦሮሞዎች , ከንቱ ትውልድ , ክርስቲያኖች , ወሎ , ውጊያ , የሕዳሴ ግድብEthiopia , ድርቅ , ጦርነት , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Drones , Ethiopia , Famine , Lalibela , Tewahedo | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2021
VIDEO
💭 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ላሊበላን + ግሸን ማርያምን በቱርክ ድሮን ሊያፈራርሳቸው ተዘጋጅቷል። ሰምታችኋል!
ይህን አስመልክቶ ላለፉት ሦስት ዓመታት በተደጋጋሚ ስናስጠነቅቅ ቆይተናል። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እጅግ በጣም አደገኛ የሰይጣን ጭፍራ ነው። አንድ ቀን የመኖር ዕድል ባገኘ ቁጥር የትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያን ስቃይ እና ሰቆቃ እየቀጠለ ይሄዳል።
💭አማራ ሆይ! ከዚህ ሌላ ምንም አማራጭ የለህም፤ እጣ ፈንታህ በአንተ እጅ አይደለችምና ድንቁርህናህን አቁምና ከጽዮንዋይን ጋር አብረህ የጦርነቱን አቅጣጫ ባፋጣኝ ወደ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች አዙር፤ አሊያ ደም፣ ደም፣ ደም የምታልቅስበትና ልጆችህንም ለባርነት አሳልፈህ የምትሰጥበት ጊዜ ይመጣበሃል። ሰምተሃል! አይተሃል!
ገና ዱሮ መጠረግ የሚገባው ከሃዲው አብይ አህመድ አሊ ሁሉን ነገር ከአረቦችና ከግብጾች ጋር ሆኖ ጨርሶታል። በኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ የፈረደባት ገና ወጣት እያለ ወደ ባድሜው የጦርነት ድንበር እንደተላከ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ በደንብ ነው ያዘጋጁት፤ ትግርኛውንም ቋንቋ እንዲያጠና ተደርጓል። ማየት የምንችለው እናየዋለን፤ ሰውዬው ጂኒ ጋኔን ነው! ባሁኑ ሰዓት ታላቅ ህልሙን ለማሳካትም የአምሐራና ተጋሩ ተዋሕዶ ወንድማማቾች እርስበርስ እንዲባሉ፣ በበሽታ፣ በረሃብና በስደት እየደከሙ እንዲያልቁ ተግቶ በመሥራት ላይ ነው። ህልማቸው በቤኒሻንጉል ብቻ አይወሰነም፤ ደቡብን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ጎንደርንም፣ ላሊበላንም፣ አክሱምንም የመጠቅለል ትልቅ የወራሪዎች ምኞት አላቸው። ለማንኛውም በእርሱ እና በከሃዲዎቹ ኦሮሞ ወራሪዎች ላይ እሳት ከሰማይ የሚወርድበት ቀን ሩቅ አይደለም!
UPDATE
ትናንትና ያቀረብኩት ላይ ያለውን ቪዲዮ ዩቲውብ አንስቶት ነበር፤ ለቀጣዩ ጀነሳይድ የተዘጋጁትን እነ ገዳይ ዐቢይን ስላስቆጣቸው፤ አሁን መልሰውታል፤ ግን በአንዳንድ ሃገራት አግደውታል፤ ለማንኛውም በአማራጭነት እዚህ ገብታችሁ ማየት ትላላችሁ፦
https://www.bitchute.com/video/iVdWi8XmtYEA/
💭 የሚከተለውን መመሪያ ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል፤ “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution ” ብሎታል።
💭 አምና ሉሲፈራውያኑ ከኦሮሞዎች ጋር በማበር ሰሜን ኢትዮጵያን በረሃብ ቆሏት ዛሬም ሊደግሙት ነው ግን ተክልዬ
ከታሪክ የማይማር ታሪክን ለመድገም ይገደዳል! ታሪክ እየተደገመ ነው። ይህ ቪዲዮ በጣም ሊረብሸን ቢችልም ግን ጊዜ ወስደን በጥሞና እንመልከተው! በዚህ ዘመን እንደገና ማየቱ ግድ ነው!
በትናንትናው ዕለት “በትግራይ ጤፍ ጠፋ ስለዚህ ሰው ማሽላ ብቻ መብላት ጀምሯል፣ አንድ ኪሎ ጤፍ ፷/60 ብር ገባ” የሚለውን ዜና ስሰማ የታየኝ ልክ እንደ አባቱ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ዐቢይ አህመድ አሊም ትግሬዎችን በጦርነት ማሸነፍ ስለማይችል ቀስበቀስ በረሃብ ለመቅጣት መወሰኑን ነው። ጤፍ ለኦሮሞና ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ማሽላ ለትግሬና አማራ። እንግዲህ ሕዝቡን “እንጠብቅሃለን!” የሚሉት በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህወሃት ወይ ከጂኒው ግራኝ አህመድ ጋር አብሮ እየሠራ ነው፤ አሊያ ደግሞ የእንቅልፍ ኪኒን ወስዶ የዓመት እንቅልፍ ላይ መሆን አለበት። ሰውዬው የፈለገውን እንዲያደርግ ፈቅደውለታል!
ቪዲዮው እንደሚያሳየን በትግራይና በቤተ-አምሐራ ከ40 ዓመታት በፊት ተከስቶ የነበረውና ዓለምን ጉድ ያሰኘው ሰው-ሰራሽ ድርቅ እና ረሃብ ነበር። ሰሜን ኢትዮጵያ በአስር ዓመታት ውስጥ ለሁለት በጣም አስከፊ ለነበሩ የረሃብ ክስተቶች ተጋልጣ ነበር። አባቶችና እናቶች በጣም አስከፊ ታሪክ ነው ዛሬም የሚነግሩን።
የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን (ኔቶ/NATO)አባላት (ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ብሪታኒያ)”በእርዳታ” ስም ሠራዊቶቻቸውን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ልከው እንደነበር ይነጉርናል። የኔቶ ወታደሮች በኢትዮጵያ? አዎ! ዋው! ስንቶቻችን እናውቅ ነበር?
እነዚህ የሳጥናኤል ሃገራት እንደ እነ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ዐቢይ አህመድ አሊ የመሳሰሉትን “ኢትዮጵያ ትቅደም!” የሚሉ ነገር ግን ኢትዮጵያን የሚጠሉ ስጋውያን የደቡብ ሰዎች በመሪነት ወንበር ላይ ያስቀምጣሉ፤ ድብቅ በሚመስል መልክ ሃገሪቱን ለማድከምም፣ ሕዝቡ እንዲራብ፣ እንዲታመም፣ እንዲፈናቀልና እንዲሰደድ ያደርጉታል፤ በዚህም በቅድሚያ ሞራሉን ይሰብሩበታል፣ በዚህ ወቅት ሁኔታው በግልጽ እንዲታወቅ አይሹም፤ ከዚያም ከዚህ የከፋ ችግርና ግጭት እንዲፈጠር ያደርጋሉ፣ አሁን ህዝቡ ደክሞላቸዋልና ስለችግሩ የሜዲያ እና “መንግስታዊ ያልሆኑ” ተቋማቶቻቸው “ኡ!ኡ! እርርይ! ገንዘብ እናሰባስብ! እንድረስላቸው!” (ዛሬ ጎ-ፈንድ-ሚ ይሉታል)በማለት የችግሩን ዜና 24/7 እንዲለፍፉና እንዲያበስሩ ይደርጋሉ፤ ከዚያም ወታደሮቻቸውን (የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ፟) ወደ ሃገራችን ይልካሉ፤ ልክ እንደ አስከፊው ረሃብ ዘመን፣ እንደ ባደሜው ግጭት። የሚከተሉትን መመሪያ ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል፤ “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ብሎታል።
ሉሲፈራውያኑ ለገዳይ አብይ የኖቤል ሰላም ሽልማት መሸለማቸው ትልቅ ቅሌት መሆኑን በወቅቱ አሳውቀናል። ይህ የሉሲፈራውያን ወኪል የኢትዮጵያውያን ደም በመገበር ሰይጣን ስልጣኑን ይዞ እንዲቆይ ዋስትና ይሰጠዋል። ባለፈው ዓመት ላይ “ኢትዮጵያውያን ለመጭው ጭፍጨፋ ተዘጋጁ!” በማለት ጥሪ አቅርቤ ነበር። ለጊዜው ሰውዬው እና ሞግዚቶቹ የኢትዮጵያውያን ትዕግስትና የጦርነት ወኔ በመፈተን ላይ ይገኛሉ፤ ረዳቶቹም የተለያዩ ሽልማቶችን በመስጠት (ኖቤል፣ ሲ.ኤን.ኤን ሂሮ) ሁኔታዎችን ይቃኛሉ። ክ12 ዓመታት በኋላ ወደተዘጋጀው የመጨረሻ የጭፍጨፋ ዒላማ ከመዝለቃቸው በፊት በቅድሚያ የሕዝቡን የተዋጊነት/ የነፍጠኝነት መንፈስና ሞራል ቀስ በቀስ ማዳከምና ማኮላሸት አለባቸው፤ ለዚህም፦
+ የማደንዘዢያ የሜዲያ ዘመቻዎችን ማጧጧፍ(“የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 ዓ.ም”) + ዓብያተ ክርስቲያናትን ማዳከም፣ ማቃጠል፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ተስፋ ማስቆረጥ + መንፈስ አድካሚ አምልኮዎችን (እስልምናን ፕሮቴስታንቲዝምን)ማስፋፋት + “ኢትዮጵያ ጠላት የላትም!” በሚል ዓይን ያወጣ ቅጥፈት ሕዝቡን ማዘናጋት + ኢትዮጵያውያን እንዲሰደዱና በባርነት እየተሸጡ ከሃገር እንዲወጡ ማድረግ + ስደተኞችን ከጎረቤት ሙስሊም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ ማጉረፍ + አረቦችንና ቱርኮችን ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት + ትምህርት ቤቶችንና ካሪኩለማቸውን መቆጣጠር + ከዓለም አቀፍ ረዳቶቹ ገንዘብና ዕውቅናን በማግኘት በሽታዎችን ማስፋፋት + ኢትዮጵያውያን የሃገራቸውን ምግብና ውሃ እንዳይጠቀሙ ማድረግ + የኢትዮጵያን ምግብና ውሃ ወደ ውጭ መላክ + መርዛማ ምግብን፣ መጠጥን እና “መድኃኒቶችን” ከውጭ ማስገባት፤ ምግብንና ውሃን መበከል፣ + ድርቅና ረሃብን መፍጠር፣ + “ኦሮሚያ” ከተባለው ክፍለ ሃገር ንጹሕ ኢትዮጵያውያንን አጽድቶ የተረፉትን ወደ ሰሜኑ እንዲሸሹ መገፋፋት፣ እዚያም እርስበርስ እንዲባሉ ማድረግ (ኤርትራ እና ትግራይ ፥ ትግራይ እና አማራ) + ግብረ-ሰዶማዊ የሚያደርጉና የሚያልፈሰፍሱ ጨረር አፈንጣቂ ሞገዶችን ከጠፈር መልቀቅ (በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ)። ኢትዮጵያን ለአውሬው አስረክባችሁ የፈረጠጣችሁት ከሃዲ ህውሀቶችም አትተርፏትም። የቀለባችሁት አዞ ተዝለግልጎ በመምጣት ላይ ነው። ልክ በመለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ላይ እንዳደረጉት በደብረ ጺዮን እና አቡነ ማቲያስ ላይ ጨረሩን በመልቀቅ ላይ ናቸው። ሰሞኑን አቶ ደብረ ጽዮን አዙሮት ወደቀ ተብሎ ነበር አይደል?
ገዳይ ግራኝ አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት የተሰጠው የእግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን እንዲያጠፋላቸውና ጥንታውያኑን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንዲጨፈጭፍላቸው መሆኑን በፍጹም አንጠራጠር። በተለይ ኢትዮጵያ/ ተዋሕዶ ክርስትና በምዕራባውያኑ ዔሳውያን እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ከማንም ሃገር በከፋ የምትጠላ የሳጥናኤል ጎል ናት።
ለመሆኑ ሰሞኑን “የኩፍኝ ክትባት” የተሰጣቸው15 ሚሊየን የኢትዮጵያ ሕፃናት የሰሜን ኢትዮጵያ ሕፃናት ብቻ ይሆኑን? ይህን ነገር አጣሩ እናጣራ!
👉 አስከፊው ረሃብ በትግራይ እና በቤተ-አምሐራ (ወሎ)
1973 – 1974 (በእኛ ፲፱፻፷፮ – ፲፱፻፷፯ /1966 – 1967)
👉 ከ፲/10 ዓመታት በኋላ ደገሙት፤ ሌላ አስከፊ ረሃብ በትግራይ እና በቤተ-አምሐራ (ወሎ)
1983 – 1985 (በእኛ ፲፱፻፸፮ – ፲፱፻፸፰ /1976 – 1978 )
በፊት በእነ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሲመራ የነበረው የኦሮሞዎች የጥፋት ቡድን የሰሜን ኢትዮጵያ የተዋሕዶ ልጆችን በረሃብ ቀጣቸው ዛሬ ደግሞ በዐቢይ አህመድ አሊ የሚመራው የኦሮሞዎች የባርነትና የሞት ሠራዊት ተመሳሳይ የረሃብና የጦርነት ዕልቂት በትግራይ እና ቤተ-አምሐራ ላይ ለመፈጸም በመዘጋጀት ላይ ነው።። ኢትዮጵያን ለማፈራረስና የመንፈሳዊ ነዋሪዎቿንም ሞራል እና ወኔ ለመምታት በመጀመሪያ የተዋሕዶ ልጆችን በረሃብና ጦርነት መቁላት እንዳለበት ተነግሮታል። እንደለመደው እያታለለና እየወሻከተ ጊዜ በመግዛት፣ ሃይሉን በማሰባሰብ የኦሮሞ ሠራዊቱን በማጠንከር ላይ ያለው ለዚህ ነው። ሰውየውና ተከታዮቹ በእርኩስ መንፈስ የተሞሉ የሰይጣን ሠራዊት አባላት ናቸው። 100%
በባድሜው ጦርነት የኦሮሞውን ጂኒ ዐቢይ አህመድን (የራድዮ ሰላይ ሆኖ ኢሳያስን እና ኦነግን ያገለግል ነበር)ወደ ትግራይ የጋበዘውና በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው የህዋሃት ቡድን ለ300ሺህ የተዋሕዶ ልጆች እንደ ቅጠል መርገፍ ተጠያቂ ነው።
ልክ መለስ ዜናዊ እንደተገደለ ተገቢውን ትምህርት በመቅሰም ህገመንግስቱን ቀዳዶ በመጣልና ክልል የተሰኘውን ኋላቀር ሥርዓት ወዲያው በማፈራረስ ብሎም ወራሪዎቹን ኦሮሞዎች አንበርክከውና ለንስሃ በቅተው ለወዲያኛው ዓለም እንደመዘጋጀት ዛሬም የራያ ህወሃት ኦሮሞዎቹ (በጌታቸው ረዳ ዙሪያ)ትግራይን አስርበው የሰሜን ኢትዮጵያውያንን መንፈሳዊ ዕድል(ጽዮንን) የኢትዮጵያ ጠላት ለሆኑት ስጋዊ ኦሮሞዎች እንደገና አሳልፈው ለመስጠት በመቁነጥነጥ ላይ ናቸው። ጽዮንን የያዘ የሌላውን እርዳታ አይፈልግም ነበር፤ እነዚህ ግን ስለካዷት በራሳቸው አይተማመኑም፤ ስለዚህ ከ”አልባኒያ እስከ ኦሮሚያ” ከሰይጣን ጋር መቀራረቡን ይሻሉ። ደሞ እኮ ከንቱ በሆነው የመንደርተኛ ቋንቋቸው “ስልታዊ ህብረት” ይሉታል። ዋው!
እንግዲህ እስኪ ይታየን በሁለቱ በዓለማችን ታይተው በማይታወቁት የትግራይ እና ቤተ-አምሐራ ረሃቦች ብዙ ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን እንደ ቅጠል እንዲረግፉ ያደርጓቸው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኦሮሞዎች ናቸው። በባድሜው ጦርነትም ለ300 ሺህ ትግሬዎች መቀጠፍ ተጠያቂዎቹ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ጂኒ ዐቢይ አህመድን ወደ ትግራይ የላኩት ኦሮሞዎችና ተባባሪዎቻቸው ናቸው።
ታዲያ ይህ አስከፊ የታሪክ መረጃ ገና ደብዝዞ ሳይጠፋ በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህዋሃት ዛሬ በረሃብና ጦርነት ከቀጧቸው ኦሮሞዎች ጋር ሽር ጉድ ሲል ማየቱ በተለይ ለትግሬ ወገኖቻችን ትልቅ ስድብ አይደለምን? በጣም እንጅ! አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች በተለይ ለትግሬ ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ ተወዳዳሪ የለውም። ውጊያ መንፈሳዊ ውጊያ ነውና፤ ይህን ሃቅ ማንም ሊክደው አይችልም!
በዚህ አጋጣሚ አማራ በተባለው ክልል ያላችሁ ኢትዮጵያውያን “ወልቃይት፣ ራያ ቅብርጥሴ” የተባሉትን አካባቢዎች “እናስመልሳለን” ከሚባል አደገኛ ሴራ ተቆጠቡ፤ በቅድሚያ ያላችሁበትን “ክልል” ተከላከሉ፣ ከወራሪዎች አጽዱ፤ በዚያ ላይ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ራያ በትግራይ ሆነ በአማራ የሚያመጣው ለውጥ የለም። በትግራይ በኩልም ኢትዮጵያውያኑ ነዋሪዎቿ ራያንና ትግራይን ከመቅሰፍት-አምጭ ወራሪ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ባፋጣኝ ማጽዳት አለባቸው።
💭The Eclipse of June 21st, 2020 Cut Exactly over Iconic Lalibela in Ethiopia
Lalibela is one of the oldest towns in Ethiopia located in the Northern part of the country and was seat of the Zagwe dynasty that ruled Ethiopia in the 12th and 13th century.
According to scripts of the Ethiopian Orthodox Church, Lalibela is considered as the second holy city of Christianity following Jerusalem, due to its 11 monolithic rock-hewn churches.
King Lalibela, whom the town has renamed after him, has carved 11 monolithic churches hoping to create the ‘new Jerusalem in Ethiopia”.
King Lalibela was born on the same day with Jesus Christ; he carved fascinating Churches, and Lalibela represents his spiritual devotion.
The rock hewn churches of Lalibela, which carved out of rock in the 12th century, are inscribed by UNESCO as world heritages.
This annular solar eclipse was fully visible in Lalibela. This one was viewd from the exulted surrounding of Lalibela’s 12th century rock-cut churches in Ethiopia. Observers there could experience the “ring of fire” that is characteristic for this kind of solar eclipse. This was a rare and spectacular event that could only be experienced along a relatively narrow strip on the Earth’s surface.
👉 Now let’s connect the dots:
🌑 Jesus Christ
🌑 The Cross
🌑 Crown (Corona) Jesus crown of thorns
🌑 The Rock
🌑 The Rock hewn Churches of Lalibela
🌑 King Lalibela’s Birth Day
🌑 The Solar Eclipse
🌑 Ethiopian Year 2012
🌑 Maya Calendar
✞ ኢየሱስ ክርስቶስ – መስቀል – ኮሮና – የፀሐይ ግርዶሽ – ላሊበላ ✞
…ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው…
🌑 ኢየሱስ ክርስቶስ
🌑 መስቀል
🌑 አክሊል(Corona/ኮሮና)(ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱሰ ራሰ ላይ አኖሩ)
🌑 ዓለት (ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ)
🌑 የላሊበላ ውቅር አብያተክርስትያናት በአፄ ላሊበላ ዘመን አለት (ድንጋይ) ተፈልፍለው የተሠሩ
🌑 የንጉሥ ላሊበላ የልደት ቀን (በጊታቸን የልደት ቀን ተወለዱ)
🌑 የፀሐይ ግርዶሽ
🌑 የኢትዮጵያ ዓመት ፪ሺ፲፪ ዓ.ም
🌑 የማያዎች የቀን መቁጠሪያ 2012
ድንቅ ድንቅ በጣም ድንቅ የሆነ ዘመን ላይ ነን። ግን እያየን ነው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ (አህዛብ፣ መናፍቃን፣ ግብረ-ሰዶማውያኑ፣ እነ ግራኝ አብዮት አህመድና የፈረንሳዩ ኢማኑኤል(አማኑኤል የሚል ስም ይዟል) ለላሊበላ የተለየ ትኩረት መስጠታቸው?
የፀሐይ ግርዶሹ የተከሰተበት ዕለት ልክ የዛሬ ዓመት ላይ ገዳይ አብይ የላሊበላን ልጅ ጄነራል አሳምነውንና ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን ጄነራሎችን ለመግደል ከተዘጋጀበት ዕለት ጋር ተገጣጥሟል። ዘንድሮ ግን ጥይት ሳይተኩስ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በኮሮና ገድሎ ለመጨረስ ወስኗል። “በኮሮና ሞተ” ለሚባለው ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሞት የአብይ አህመድ አሊ እጅ አለበት (ዘር ማንዘሩ ይነቀል! ይጥፋ!)።
___________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Ark Of The Covenant , Axum , ላሊበላ , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ማርያም ደንገላት , ረሃብ , ሰማዕታት , በቀል , ባድሜ , ቤተ-አምሐራ , ቤኒ-ሻንጉል , ተክልዬ , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , አህዛብ , አሕዛብ , አቡነ ተክለ ሐይማኖት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኢትዮጵያ አክሱም ጽዮን , ኦርቶዶክስ , ኦሮሞዎች , ከንቱ ትውልድ , ክርስቲያኖች , ወሎ , ውጊያ , የሕዳሴ ግድብEthiopia , ድርቅ , ጦርነት , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Drones , Ethiopia , Famine , Lalibela , Tewahedo | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2021
VIDEO
❖The tricolors of Zionist Axum Ethiopia❖
❖የጽዮናዊቷ አክሱም ኢትዮጵያ ሦስት ቀለማት❖
😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ድሮን ፥ ጽዮናውያን ጽላተ ሙሴ አሏቸው❖
Mayfield Kentucky + Edwardsville, Illinois
አናግራሙ /Anagram = „AOC„ Ark of The Covenant
❖ጽላተ ሙሴ❖
በስድስት የአሜሪካ ግዛቶች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ ከፍተኛ ጥፋትና ውድመት አስከትሏል፤ በተለይ በ ሜይፊልድ ኬንታኪ ኤድዋርድስቪል ኢለኖይ። ሕይወታቸው ላለፈው ነፍሳቸውን ይማርላቸው !
ጽላተ ሙሴ ሥራውን እየሠራ ነውን ? የሚግርም ነው፤ አውሎ ነፋሱ የዓለማችን ቍ . ፪ ባለኃብት የሆነውን የአቶ ጄፍ ቢዞስን አማዞን የእቃ ግምጃ ቤት ሙሉም በሙሉ አውድሞታል። ሌላው የሚገርመው ደግሞ በየመንገዱ ፍርስራሾች ብዙ ዓለመታየታቸው ነው።
ባለፈው ሳምንት ላይ “ጽዮናውያን በምዕራባውያን ከተሞች ጎዳናዎች ላይ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ይዘው ከመውጣት መቆጠብ አለባቸው፤ በሕዝባችን ላይ መቅሰፍት እያመጣ ነው።” ብዬ ነበር። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ ጽዮናውያን ጽዮናዊ የሆነውን የቤተ ክርስቲያን ልብሳቸውን ለብሰው እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው በአሜሪካ ጎዳናዎች ምስጢራዊ በሆነ መልክ ድምጽ ሳያሰሙ በአክሱም ጽዮን ለምሕላ እንደሚያደርጉት ቢዘዋወሩ፤ ለአውሬው አሳልፋ የሰጠቻቸው ዓለም ተርበትብታ ትገዛላቸውና በዚህ የሕዝባችን ስቃይ እና ሰቆቃ በቀናት ውስጥ በተገታ ነበር። በዚህ ፻/100 እርግጠኛ ነኝ።
😢😢😢 It is of course awful saddening to see all the destruction that Tornados can do. Much prayers, safety and strength to everyone.
America it’ Christmas Time – Yet, Your Man Abiy Ahmed Ali is still massacring and starving to death millions of Christians of Northern Ethiopia for the whole year. Please get rid of ‘your’ evil monster PM Abiy Ahmed Ali, now.
You shall not tempt The Almighty Egziahbher God by trying to test the irresistible power or force of The Ark of The Covenant, never ever! The Ark is everywhere, not only in Axum. The Ark has the power to destroy all armies and bring down the walls of cities!
😈The following entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali:
☆ The United Nations
☆ The European Union
☆ The African Union
☆ The United States, Canada & Cuba
☆ Russia
☆ China
☆ Israel
☆ Arab States
☆ Southern Ethiopians
☆ Amharas
☆ Eritrea
☆ Djibouti
☆ Kenya
☆ Sudan
☆ Somalia
☆ Egypt
☆ Iran
☆ Pakistan
☆ India
☆ Azerbaijan
☆ Amnesty International
☆ Human Rights Watch
☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate; 2019 Evil Abiy Ahmed)
☆ The Nobel Prize Committee
☆ The Atheists and Animists
☆ The Muslims
☆ The Protestants
☆ The Sodomites
💭 Even those unlikely allies like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ are all united now in the Anti Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon unique appearance in world history.
✞ With the Zionist Tigrayan-Ethiopians are:
❖ The Almighty Egziabher God & His Saints
❖ St. Mary of Zion
❖ The Ark of The Covenant
❖❖❖[Isaiah 10:1-4]❖❖❖ “Woe to those who enact evil statutes And to those who constantly record unjust decisions, So as to deprive the needy of justice And rob the poor of My people of their rights, So that widows may be their spoil And that they may plunder the orphans. Now what will you do in the day of punishment, And in the devastation which will come from afar? To whom will you flee for help? And where will you leave your wealth? Nothing remains but to crouch among the captives Or fall among the slain. In spite of all this, His anger does not turn away And His hand is still stretched out.”
❖❖❖[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፥፩፡፬ ]❖❖❖
“መበለቶችም ቅሚያቸው እንዲሆኑ፥ ድሀ አደጎችንም ብዝበዛቸው እንዲያደርጉ፥ የድሀውን ፍርድ ያጣምሙ ዘንድ፥ የችግረኛውንም ሕዝቤን ፍርድ ያጐድሉ ዘንድ የግፍን ትእዛዛት ለሚያዝዙ፥ ክፉንም ጽሕፈት ለሚጽፉ ወዮላቸው! በተጎበኛችሁበት ቀን፥ መከራም ከሩቅ በሚመጣበት ዘመን ምን ታደርጉ ይሆን? ለረድኤትስ ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ክብራችሁንስ ወዴት ትተዉታላችሁ? ከእስረኞች በታች ይጐነበሳሉ፥ ከተገደሉትም በታች ይወድቃሉ። በዚህም ሁሉ እንኳ ቍጣው አልተመለሰችም፥ ነገር ግን እጁ ገና ተዘርግታ ትኖራለች።”
__________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Aksum , Ark Of The Covenant , Axum , መጽሐፍ ቅዱስ , ማርያም ደንገላት , ሰማዕታት , በቀል , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , አህዛብ , አሕዛብ , አሜሪካ , አክሱም , አውሎ ነፋስ , ኢለኖይ , ኢትዮጵያ አክሱም ጽዮን , ኦርቶዶክስ , ከንቱ ትውልድ , ኬንታኪ , ክርስቲያኖች , ውጊያ , ጦርነት , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን , Ethiopia , Illinois , Kentucky , Tewahedo , Tigray , Tornado | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2021
VIDEO
ከእርሱ ጋር ሰላም በነበሩት ላይ እጁን ዘረጋ፤ ኪዳኑንም አረከሱ
✞በአውሎ ነፋሱ ሳቢያ ሕይወታቸው ላለፈው ነፍሳቸውን ይማርላቸው !✞
😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ድሮን ፥ ጽዮናውያን ጽላተ ሙሴ አሏቸው❖
Mayfield Kentucky + Edwardsville, Illinois
አናግራሙ /Anagram = „AOC„ Ark of The Covenant
❖ጽላተ ሙሴ❖
ዛሬ በአውሮፓውያኑ 12/12/21 ነው። በስድስት የአሜሪካ ግዛቶች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ ከፍተኛ ጥፋትና ውድመት አስከትሏል፤ በተለይ በ ሜይፊልድ ኬንታኪ ኤድዋርድስቪል ኢለኖይ።
ጽላተ ሙሴ ስራውን እየሠራ ነውን ? የሚግርም ነው፤ አውሎ ነፋሱ የዓለማችን ቍ . ፪ ባለኃብት የሆነውን የአቶ ጄፍ ቢዞስን አማዞን የእቃ ግምጃ ቤት ሙሉም በሙሉ አውድሞታል። ሌላው የሚገርመው ደግሞ በየመንገዱ ፍርስራሾች ብዙ ዓለመታየታቸው ነው።
ባለፈው ሳምንት ላይ “ጽዮናውያን በም ዕራባውያን ከተሞች ጎዳናዎች ላይ የሉሲፈርን / ቻይናን ባንዲራ ይዘው ከመውጣት መቆጠብ አለባቸው፤ በሕዝባችን ላይ መቅሰፍት እያመጣ ነው።” ብዬ ነበር። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ ጽዮናውያን ጽዮናዊ የሆነውን የቤተ ክርስቲያን ልብሳቸውን ለብሰው እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው በአሜሪካ ጎዳናዎች ምስጢራዊ በሆነ መልክ ድምጽ ሳያሰሙ በአክሱም ጽዮን ለምሕላ እንደሚያደርጉት ቢዘዋወሩ፤ ለአውሬው አሳልፋ የሰጠቻቸው ዓለም ተርበትብታ ትገዛላቸውና በዚህ የሕዝባችን ስቃይ እና ሰቆቃ በቀናት ውስጥ በተገታ ነበር። በዚህ ፻ /100 እርግጠኛ ነኝ።
አቤቱ፥ ግፍንና ጠብን በከተማ ውስጥ አይቼአለሁና አስጥማቸው እንደበታቸውንም ቍረጥ። በቀንና በሌሊት በቅጥርዋ ይከብቡአታል፤ ዓመፃና ድካም ኃጢአትም በመካከልዋ ነው፤ ተንኰልና ሽንገላ ከአደባባይዋ አይርቁም።
❖ ❖ ❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፬]❖ ❖ ❖
፩ አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ ልመናዬንም ቸል አትበል።
፪ ተመልከተኝ ስማኝም። በኀዘኔ ተቅበዘበዝሁ ተናወጥሁም፤
፫ ከጠላት ድምፅ ከዓመፀኛም ግፍ የተነሣ፤ ዓመፃን በላዬ ጥለውብኛልና፥ በቁጣም ጠልተውኛልና።
፬ ልቤ በላዬ ተናወጠብኝ፥ የሞት ድንጋጤም ወደቀብኝ።
፭ ፍርሃትና እንቅጥቅጥ መጡብኝ፥ ጨለማም ሸፈነኝ።
፮ በርሬ ዐርፍ ዘንድ እንደ ርግብ ክንፍን ማን በሰጠኝ!
፯ እነሆ፥ ኰብልዬ በራቅሁ በምድረ በዳም በተቀመጥሁ፤
፰ ከዐውሎና ከብርቱ ንፋስ ሸሽቼ በፈጠንሁ አልሁ።
፱ አቤቱ፥ ግፍንና ጠብን በከተማ ውስጥ አይቼአለሁና አስጥማቸው እንደበታቸውንም ቍረጥ።
፲ በቀንና በሌሊት በቅጥርዋ ይከብቡአታል፤ ዓመፃና ድካም ኃጢአትም በመካከልዋ ነው፤
፲፩ ተንኰልና ሽንገላ ከአደባባይዋ አይርቁም።
፲፪ ጠላትስ ቢሰድበኝ፥ በታገሥሁ ነበር፤ የሚጠላኝም ራሱን በላዬ ከፍ ከፍ ቢያደርግ፥ ከእርሱ በተሸሸግሁ ነበር።
፲፫ አንተ ግን፥ እኩያዬ ሰው፥ ባልንጀራዬና የልቤ ወዳጅ፤
፲፬ መብልን ከእኔ ጋር በአንድነት ያጣፈጥህ፤ በአንድ ልብ በእግዚአብሔር ቤት ተራመድን።
፲፭ ሞት ይምጣባቸው፤ በሕይወት ሳሉ ወደ ሲኦል ይውረዱ፤ ክፋት በማደሪያቸውና በመካከላቸው ነውና።
፲፮ እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ እግዚአብሔርም ሰማኝ።
፲፯ በማታና በጥዋት በቀትርም እናገራለሁ እጮኽማለሁ፥ ቃሌንም ይሰማኛል።
፲፰ በእኔ ላይ ብዙ ነበሩና ከሚቃረቡኝ ነፍሴን በሰላም አድናት።
፲፱ ቤዛ የላቸውምና፥ እግዚአብሔርንም አልፈሩትምና ከጥንት ጀምሮ የነበረ እግዚአብሔር ሰምቶ ያጐሰቍላቸዋል።
፳ ከእርሱ ጋር ሰላም በነበሩት ላይ እጁን ዘረጋ፤ ኪዳኑንም አረከሱ።
፳፩ አፉ ከቅቤ ይልቅ ለዘበ፥ በልቡ ግን ሰልፍ ነበረ፤ ቃሎቹም ከዘይት ይልቅ ለሰለሱ፥ እነርሱ ግን እንደ ተመዘዘ ሰይፍ ናቸው።
፳፪ ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።
፳፫ አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ወደ ሞት ጕድጓድ ታወርዳቸዋለህ፤ የደም ሰዎችና ሸንጋዮች ዘመናቸው ግማሽ አይሞላም፤ እኔ ግን፥ አቤቱ፥ እታመንሃለሁ።
____________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Ark Of The Covenant , Axum , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ማርያም ደንገላት , ምዕራብ ትግራይ , ሰማዕታት , ቃኤል , በቀል , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , ትግሬ , አህዛብ , አሕዛብ , አማራ , አሜሪካ , አቤል , አክሱም , አክሱም ጽዮን , አውሎ ነፋስ , ኢለኖይ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ከንቱ ትውልድ , ኬንታኪ , ክርስቲያኖች , ውጊያ , ጦርነት , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን , Ethiopia , Illinois , Kentucky , Psalms , Tewahedo , Tornado | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 31, 2021
VIDEO
✝✝✝ ለድንቅ ዝማሬው ቃለ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፤ እኅታችን !✝✝✝
🌞🌞🌞 ጊዮርጊስ ማለት “ኮከብ ብሩህ፣ ፀሐይ” ማለት ነው፡፡🌞🌞🌞
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
አቤቱ አምላካችን ሆይ፤ ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ ጊዮርጊስ በአንተ ዘንድ ባለሟልነትን በአላውያን / አህዛብ እና በመናፍቃን ዘንድ የመፈራትን ግርማ እንዳጎናጸፍከው ለእኛ የወንጌል ልጆች የምንሆን አገልጋዮችህም በግዙፍ አካልና በረቂቅ መንፈስ ሊተናኮሉን በሚመጡ ጠላቶቻን ላይ ድል የመንሣትን አክሊል አቀዳጀን፤ አሜን !
ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገሩ ፍልስጤም ልዩ ስሟ ልዳ ሲሆን የተወለደው በ፪፻፸፯/277 ዓ.ም ጥር ፳/20 ቀን ነው፡፡ አባቱ ዞሮንቶስ ወይም አንስጣስዮስ የልዳ መኳንንት ሆኖ ተሹሞ ይኖር ነበር፤ እናቱ ቴዎብስታ ወይም አቅሌስያ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ሌላ ማርታና እስያ የሚባሉ ሁለት ሴት ልጆችን ወልዳለች፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስ ዐሥር ዓመት በሆነው ጊዜ አባቱ ስለሞተ ሌላ ደግ ክርስቲያናዊ መስፍን ወስዶ አሳደገው፡፡ መስፍኑም በጦር ኃይል አሰለጠነው፡፡ ፳ ዓመትም በሞላው ጊዜ መስፍኑ የ፲፭/15 ዓመት ቆንጆ ልጅ ነበረችውና እርሷን አግብቶ ሀብቴን ወርሶ ይኑር ብሎ ድግስ ሲያስደግስ ጌታችን ቅዱስ ጊዮርጊስን ለዚህ አላጨውምና የመስፍኑን ነፍስ ወሰደ፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስም ኀዘኑን ጨርሶ ወደ ቤሩት ሀገር ሄደ፡፡ በቤሩት ደራጎንን ያመልኩና ሴት ልጆቻቸውን ይገብሩለት ስለነበር ሰማዕቱ ደራጎኑን በኃይለ መስቀል ድል ነስቶት ሕዝቡን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር አስገብቷቸዋል፡፡
ወደፋርስ ቢመለስ ዱድያኖስ ሰባ ነገሥታት ሰብስቦ ሰባ ጣዖታት አቁሞ ሲሰግድ ሲያሰግድ ቢያገኛቸው ለሃይማኖቱ ቀናዒ ነውና ከቤተመንግስቱ ገብቶ በከሃዲያኑ ሰባው ነገሥታት ፊት ክርስቲያን መሆኑን በመመስከር የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት መሰከረ፡፡ ዱድያኖስም ማንነቱን ከተረዳ በኋላ “አንተማ የኛ ነህ በዐሥር አህጉር ላይ እሾምሃለሁ የኔን አምላክ አጵሎንን አምልክ” አለው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስም “ሹመት ሽልማትህ ለአንተ ይሁን እኔ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስን አልክደውም” አለው፡፡ በዚህ ጊዜ ዱድያኖስ እጅግ ተናዶ ብዙ አሠቃቂ መከራዎችን አደረሰበት፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ጌታችንን “ይህን ከሃዲ እስካሳፍረው ድረስ ነፍሴን አትውሰዳት” በማለት መከራውን ይታገስ ዘንድ ለመነው፡፡ እግዚአብሔርም ጸሎቱን ሰምቶ ፈቃዱን ይፈጽምለት ብዙ በመከራው ሁሉ ጽናትን ሰጥቶታል፡፡ ሦስት ጊዜም ከሞት አስነሥቶታል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስም የደረሱበት እጅግ አሠቃቂ መከራዎች የሰው ኅሊና ሊያስባቸው እንኳን የማይችላቸው ናቸው፡፡
በመጀመሪያም ዱድያኖስ በእንጨት ላይ ካሰቀለው በኋላ ሥጋውን በመቃን አስፈተተው፣ ረጃጅም ችንካሮች ያሉበት የብረት ጫማ አጫምቶት ሂድ አለው፡፡ ጌታችንም ቅዱስ ሚካኤልን ልኮለት ፈውሶታል፡፡ ዳግመኛም በሰባ ችንካሮች አስቸንክሮ በእሳት አስተኩሶ አናቱን በመዶሻ አስቀጥቅጦ በሆዱ ላይ የደንጊያ ምሰሶ አሳስሮ እንዲያንከባልሉት አደረገ፡፡ ሥጋውንም በመጋዝ አስተልትሎ ጨው ነሰነሰበት፡፡ ሥጋውም ተቆራርጦ መሬት ላይ ወደቀ፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈቀ ሌሊት በእጁ ዳስሶ ከፈወሰውና “ገና ስድስት ዓመት ለስሜ ትጋደላለህ፣ 3 ጊዜ ትሞታለህ፣ በ4ኛውም ታርፋለህ” ካለው በኋላ በመከራውም ሁሉ እርሱ እንደማይለየው ነገረው፡፡
ዱድያኖስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከዚያ ካደረሰበት አሠቃቂ መከራዎች ሁሉ ድኖ ፍጹም ጤነኛ መሆኑን በተመለከተ ጊዜ እጅግ ደንግጦ “የሚያሸንፍልኝ ቢኖር ብዙ ወርቅ እሰጠዋለሁ” ብሎ ተናገረ፡፡ አትናስዎስ የተባለ መሰርይ(ጠንቋይ) አንዲትን ላም በጆሮዋ ሲያንሾካሹክባት ለሁለት ተሰንጥቃ ስትሞት ለንጉሡ አሳየውና ቅዱስ ጊዮርጊስን እንዲሚያሸንፍ ምልክት አሳየ፡፡ ንጉሡም ያሸንፍልኛል ብሎ ደስ አለው፡፡ መሰርይውም ሆድ በጥብጦ አንጀት ቆራርጦ የሚገድል መርዝ ቀምሞ አስማተ ሰይጣን ደግሞበት እንዲጠጣው ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጠው። ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ስመ እግዚአብሔርን ጠርቶ ቢጠጣው እንደ ጨረቃ ደምቆ እንደ አበባ አሸብርቆ ተገኝቷል፡፡ በዚህም ጊዜ ጠንቋዩ ማረኝ ብሎ ከእግሩ ሥር ወደቀ፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን በመንኰራኩር አስፈጭቶ ከትልቅ ጉድጓድ ጥሎት ደንጊያ ዘግቶበት አትሞበት ሄደ፡፡ ጌታችንም የተፈጨውን የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥጋ በእጁ ዳስሶ ፈውሶታል፡፡ ወደ ከሃዲውም ንጉሥ ተመልሶ “አምላኬ ከሞት አዳነኝ” በማለት መሰከረ፡፡ ንጉሡም ዳግመኛ በብረት አልጋ አስቸንክሮ ከበታቹ እሳት አነደደበት ነገር ግን እሳቱ ደሙ ሲንጠባጠብበት ጠፍቷል፡፡ ጌታችንም ፈወሰው፡፡ ከዚህም በኋላ ዱድያኖስ ቅዱስ ጊዮርጊስን “ኢየሱስ አምላክ መሆኑን አሳየኝ” ቢለው የለመለሙትን ዕፅ አድርቆ፣ የደረቁትን ደግሞ አለምልሞ፣ ከሞቱ 430 ዓመት የሆናቸውን ሙታንን አስነሥሰቶ አሳይቶታል፡፡ ነገር ግን ንጉሡ ልቡ ክፉ ነውና በርኃብና በጽም ይሙት ብሎ ምንም ከሌላት መበለት ቤት አሳስሮታል። እርሷም የሚቀመስ ስትፈልግ ቤቷን በእህል አትረፍርፎ የታሰረበትን ግንድ ማለትም የቤቱን ምሰሶ አለምልሞታል፡፡ ልጇም ጆሮው የማይሰማ ነበርና ፈወሰላት፡፡ መበለቲቷንም ከነልጆቿ አጥምቆአቸው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከእስራቱ ፈትቶት ተመልሷል፡፡
ዳግመኛም ንጉሡ ዱድያኖስ ጭፍሮቹን “በመንኰራኩር ፈጭታችሁ አጥንቱን ደብረ ይድራስ ተራራ ላይ ወስዳችሁ ዝሩት” ብሎ አዘዛቸው፡፡ ጭፍሮቹም የቅዱስ ጊዮርጊስን ሥጋ በመንኰራኩር ፈጭተው ወስደው በተራራው ላይ ቢረጩት ሥጋው ያረፈበት ሳር፣ ቅጠሉ፣ ደንጊያው፣ እንጨቱ ሁሉ “ጊዮርጊስ ቅዱሱ ለእግዚአብሔር፣ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ ለእግዚአብሔር” እያሉ አመስግነዋል፡፡ አሁንም ጌታችን ለሦስተኛ ጊዜ ከሞት አስነሣውና ሥጋውን ፈጭተው በተራራም ላይ ሥጋውን በትነውት ወደ ንጉሡ የሚመለሱትን ወታደሮች በመንገድ ከኋላቸው ሄዶ ደረሰባቸውና “ቆዩኝ ጠብቁኝ” አላቸው፡፡ እነርሱም እጅግ ደንግጠው ይህ እንዴት እንደሆነ ሲጠይቁት “አምላኬ ከሞት አዳነኝ” አላቸው፡፡ ጭፍሮቹም እጅግ ደንግጠው ከእግሩ ስር ወድቀው ይቅር በለን ብለው በአምላኩ እንደሚያምኑ መሰከሩለት፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስም ከመሬት ላይ ውሃ አመንጭቶ በጸሎት ጌታችንን ቢጠይቅ ቅዱስ ዮሐንስ መጥቶ አጥምቋቸዋል፡፡ እነርሱም በንጉሣቸው ፊት ሄደው ስለጌታችን በመመስከር በሰማዕትነት ዐርፈዋል፡፡ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዐፅሙ ተቃጥሎ አጥንቱ ተፈጭቶ በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የተበተነው በዛሬዋ ዕለት ነው፡፡
አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን፤ አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን፤ አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን። ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ሰማዕታትን በደም ቅዱሳንን በገዳም ሐዋርያትን በአጽናፍ ዓለም መላዕክትን በአጽራርያም እንዳጸናቸው እኛ ሁላችንንም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን በቅድስት ቤተክርስቲያን በበጎ ምግባር በጾም በጸሎትና በትሩፋት ያጽናን አሜን።
🌞🌞🌞“ሦስት ፀሐይ” በኦሮሚያ ሲዖል | የፀሎተ ትግራይ ፍሬ ? | የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች ወዮላችሁ !“
VIDEO
_____________ ____________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Life , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , ቅዱስ ጊዮርጊስ , ብሩክታዊት ገብረ መድህን , ተዋሕዶ እምነት , ትግራይ , አህዛብ , አማራ , አብይ አህመድ , አክሱም , አደዋ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ኦሮሞ , ክርስትና , የዘር ማጥፋት , ያሬዳዊ ዜማ , ጀነሳይድ , ጄነሳይድ , ግፍ , ጥላቻ , ጭፍጨፋ , ጽዮን ማርያም , Ethiopia , Genocide , Massacre , St.George , St.George Gallery , Tewahedo , Tigray | Leave a Comment »