Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ተቃውሞ ሰልፍ’

ትክክለኛ ተዋሕዷውያን ለተዋሕዶ ልጆች በተለየ መልክ መልካም ያደርጋሉ | እነ ጋንኤል ክስረት ግን በጽዮናውያን ላይ ቦምብ ያስጥላሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

✞ “ፍትሕ” እና “አብሮነት” ✞

❖❖❖[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭፥፰]❖❖❖

ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።”

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፮]❖❖❖

እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።

✞✞✞ መድኃኔ ዓለም ✞✞✞

✞ እንኳን ለፈጣሪያችን መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን!✞

አዎ! መምህር ወንድማችን ያሉት ትክክል ነው፤ ብዙ ትሕትና፣ ፍቅር እና ይሉኝታ ተገቢ አይደለም፤ አደገኛም ነው። ጽዮናውያን ትሕትናን በማብዛታቸው ነው በሃይማኖት ወንድሞቻቸውና እኅቶቻቸው የሆኑትን ጨምሮ በሁሉም አካላት ዘንድ ይህን ያህል ክህደት፣ በደልና ስቃይ እየተፈጸመባቸው ያለው። በጣም የበዛ ትሕትና እና ፍቅር፤ ቅናትን፣ ምቀኝነትና ጥላቻን ያፈራል። ለሁሉም ነገር እኮ ጊዜ አለው እኮ፤ ሰይጣንን፤ “ባክህ ሂድ! ጥፋ !” ብሎ መቆጣት ተገቢ ነው፤ ጭፍሮቹን ወይ ከእርሱ ነፃ ማውጣት አሊያ ደግሞ አጥብቆ መምታት ተገቢ ነው።

ብዙዎች በሃይማኖት ከሚመሳሰሏቸው ጋር በማበርና አንድ ከመሆን ይልቅ ለጠላቶቻቸው ሲቆሙና ድጋፍ ሲሰጡ ይታያሉ። ይህ ትልቅ ስህተት ነው! የተዋሕዶ ልጅ ከሌሎች ማስቀደም ያለበት እንደርሱ ተዋሕዶ የሆኑትን ወገኖቹን ብሎም በተለየ መልክ መልካም አያያዝ ሊያደርግ የሚገባው ለመድኃኔ ዓለም ልጆች መሆን አለበት ፤ በተለይ በዚህ ከማይመስሉን ሁሉ መራቅ በሚገባን ዘመን። ማንነታቸውን ባለማወቅ ወይም እራሳቸውን በመጥላት፣ ወይም በምዕራቡ ለብ ለብ ለዘብተኝነት ስልተወሰዱና መሃል-ስፋሪያዊ ማንነት በመያዛቸው “ሁሉን አቃፊ” ለመሆን ሲወራጩ ይታያሉ። “ገለልተኝነት”፣ “ሚዛናዊነት” እና “ሁሉን አቃፊነት” ከላይ ቆንጆ የሚመስሉ ነገር ግን ውስጣቸው ከንቱ የሆኑና በዓላማ-የለሽኝነት ላይ የተመረኮዙና በስንፍና ቅመም የተከለሱ የለዘብተኛነት መገለጫ ከኮሮና የከፉ በሽታዎች ናቸው። አንድ ዜጋ ወይ ኢትዮጵያዊ ነው ወይም አይደለም ፥ ወይ ከተዋሕዶ ነው ወይም አይደለም ፥ ወይ ጥሩ ወይም መጥፎ ፥ ወይ በስትግራ ፣ ወይም በስተቀኝ ፥ ወይ በራድ ወይም ትኩስ ፣ ወይ ከእውነት ጋር ወይም ከሐስት ጋር ፥ ወይ ከበጉ ጋር ወይም ከፍየሎች ጋር ፥ ወይ ከመድኃኔ ዓለም ጋር ወይም ከዋቄዮ-አላህ/አዱኛ ፈይሳ ጋር።

አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ምንም እንኳን ፍቅረ-ቢሶችና ብቻቸውንም ሲቀሩ እርስበርስ የሚነካከሱ ግብዞች ቢሆኑም ቅሉ ለጋራ ግባቸው ሲሉ ግን እርስበርስ ሲተባበሩ ይታያሉ፤ ነገራቸው ሁሉ በጥላቻ ላይ የተመረኮዘ ቢሆንም ግን ለዓላማቸው ሲሉ በአንድነት ይቆማሉ። ዓላማቸው ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶ ባሕሏን፣ ቁንቋዋን እና ሃይማኖቷን ለማጥፋት ስለሆነ ኢትዮጵያና አምላኳ እስካሉ ድረስ ከዚህ ዓላማቸው ፎቀቅ አይሉም። ልክ እንደ ነቀርሳ፤ የሚመገበው ጤናማ ሕዋሳት እስካሉ ድረስ እነርሱን እይተመገበ ይስፋፋል፤ ጤናማው ህዋሳት ሲያልቅ ነቀርሳው እራሱን በልቶ ይጠፋል። አዎ! በእነርሱ ያለውን ማንነትና ምንነት ነው ገለባብጠው በማንጸባርቅና በጽዮናውያን ላይ በመለጠፍ (Projecting) ሲጨፈጭፏቸው የምናየው። ይህ ደግሞ ቀንደኛ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ባሕርይ ነው።

ጋላ-ኦሮሞዎች፤ “ኢትዮጵያ የመቶ ሰላሳ ዓመት ታሪክ ነው ያላት!” ሲሉን፤ “ጋላ-ኦሮሞዎች የፈጠሯት ደካማዋ፣ በዓለም ዘንድ የተዋረደችዋና ጋላ-ኦሮሞዎቹ እነ ምንሊክ የፈጠሯት ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ከተመሠረተች መቶ ሃምሳ ዓመቷ ነው!” ማለታቸው ነው እንጂ ሊያጠፏት የመጡትን ታሪካዊቷን አጋዚአዊቷን ኢትዮጵያን ማለታቸው አይደለም።

የዘመናችን ተዋሕዷውያን ተገቢ በሆነ መልክ እርስበርስ እንዳይተባበሩና የራሳቸው የሆነውን ነገር ሁሉ እንዳያስቀድሙ እንቅፋት የሆኑባቸው ነገሮች፦ ማንነታቸውን በሚገባ አለመገንዘባቸው፣ መድኃኔ ዓለም የሰጣቸውን ፀጋና በረከት ዋጋ ባለማወቃቸው፣ ሃገራቸውና ሃይማኖታቸው ያሰቀመጧቸውን ተልዕኮዎችና ዓላማዎች ባለመከተላቸው እንዲሁም የአምላካቸውንና የራሳቸውን ጠላት በብልጠት እንዲያውቁ ባለመፍቀዳቸው ብሎም ለመዋጋት ቁርጠኝነት ባለማሳየታቸው ነው።

እስኪ ይታየን፤ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ፍቅር-አልባ በሆነ የጥላቻ መንፈስ ተነሳስተው ዲያብሎሳዊ አላማዎቻቸውን ሁሉ ለጊዜውም ቢሆን አንድ ባንድ በማሳካት ላይ ናቸው ፥ በሌላ በኩል፡ በፍቅር የተሞሉት የመድኃኔ ዓለም ልጆች ኃያሉን አምላካቸውን አጥብቀው በመያዝና ቅዱሳን ሠራዊቱንም ከጎናቸው በማሰለፍ እርስበርስ እየተሳሰቡና እየተደጋገፉ በአንድ ዓላማ ቢኖሩ ምን ያህል መሬት አንቀጥቅጥ ውጤት ሊያመጡ እንደሚችሉ። እስኪ እናስበው! አዎ! የመድኃኔ ዓለም ጠላት የሆኑት የዋቄዮ-አላህ ልጆች ፻፶/150 ዓመት አይደለም አንድ ቀን እንኳን አይቆዩም ነበር።

ላለፉት ጥቂት ዓመታት አንድ የታዘብኩት በጣም አስሳቢ ነገር፤ ቤተክርስቲያን + ቤተክህነት + አገልጋዮች በጎቻቸው የሆኑትን ምዕመናናቸውን ለፍትህና(Justice) አብሮነት (Solidarity) በአግባቡ፣ ተገቢና ስልታዊ በሆነ መልክ አለማስተማራቸውና አለማዘጋጀታቸው ነው። በግብጽ ኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችን በመሀመዳውያኑ ያኔ ሲሰቃዩ ቆራጥ የሆን አብሮነትን አሳይተናቸው ቢሆን ኖሮ ዛሬ አህዛብ ባልደፈሩንና ባልቀለዱብን ነበር። የቀደሙት አክሱማውያን ነገሥታት አባቶቻችን እኮ ለግብጽ ካሊፎች፤ “ዋ! ክርስቲያን ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን ትነኩ እና፤ እዚህ በእጃችን ያሉትን መሀመዳውያን ዱቄት ነው የምናደርጋቸው፤ የግዮንን ወንዝ ፍሰት እንገድበዋለን/እናዞረዋለን!” ብለው በመዛት የእስላማዊት ግብጽ መሪዎችን ያንበረክኩ ነበር።

❖ የአንድ ተዋሕዶ ክርስቲያን ጽዮናዊ መርሕ፤

“እስላምንና ጋላ-ኦሮሞን ወይ በእግርህ ሥር ረግጠህ በፍትህ ልትገዛቸው ይገባሃል ፥ አሊያ ግን ራስህ ላይ ወጥተው አንገትህን ይቆርጡሃል”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Protesters Condemning The Tigray Genocide in Ethiopia Crowd Downtown Seattle

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የትግራይን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዙ ተቃዋሚዎች የሲያትልን እምብርት አጨናነቋት

ሰልፍ መውጣቱ ባልከፋ ነበር፤ ነገር ግን ደጋግሜ የምለው ነው፤ ከዚህ በበለጠ ጥሩ ውጤት ሊያመጣልን ሌላ አንገብጋቢ ጉዳይ አለ። ይኸውም የሉሲፈር/ቻይናን ባንዲራን ይዞ መውጣቱ ምንም በጎ ነገር እንደማያመጣ ማወቁ ነው። ይህ የተረገመ ባንዲራ የሕዝባችንን የስቃይና የሰቆቃ ጊዜ ያራዝመዋል እንጂ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ ላለፉት ሁለት ዓመታት አየነው እኮ! ምናለ ለለውጥና ለሙከራ እንኳን የአክሱም ጽዮናውያንን ነጫጭ ልብስ ለብሳችሁ፣ ታቦተ ጽዮንን ተሸክማችሁና የአጼ ዮሐንስን ጽዮናዊ ሰንደቅ ይዛችሁ ብትወጡና ብታዩት?! እንዴት ነው ወገን ይህን ትልቅ ክብደት ያለውን መለኮታዊ ምስጢር መረዳት ያቃተው? ሕወሓቶች እኮ ገዳያችንን ጋላ-ኦሮሞን ለማንገስ የመጡ የዲቃላው ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ አንድ ቅርንጫፍ ናቸው። አታስተውሉም፣ አታዩትም እንዴ? ወገን እንዴት ዛሬም ትምህርት ወስዶ መመለስ አቃተው? ወይንስ ወገን በሉሲፈራውያኑ እጅ ገብቷል? ይህን አስቀያሚ ባንዲራ እስከያዛችሁ ድረስ ከማንም ምንም ዓይነት ድጋፍ አይመጣም፤ በአቀባዊ እና በአግድም፤ በሰማይ ካለው ከእግዚአብሔርም በምድርም ካሉት ሕዝቦች ዘንድ ምንም አይነት እርዳታ አይመጣም።

በትናንትናው ዕለት የቢያፍራ/ናይጄርያን ጀነሳይድ አስመልክቶ ማን ከማን ጎን ተሰልፎ እንደነበር ሳነብ፤ “ታድያ ለምን ይሆን ከትግራይ ጎን አንድም ቡድን ወይም ኃይል ያልተሰለፈው/ለመሰለፍ ያልፈለገው? ብዬ እራሴን በድጋሚ ጠይቄ ነበር። ከሃምሳ አመታት በፊት ከቢያፍራ ነፃ አውጪ ተዋጊዎች ጎን እነ ቻይና፣ እስራኤልና ፈረንሳይ ተሰልፈው ነበር።

በድጋሚ፤ ከትግራይ ጎን ግን ማንም አልተሰለፈም/አይሰለፍምም። ይህን ባንዲራ ሆነ ‘ትግራይ’ የሚለውን መጠሪያ እግዚአብሔርም ስለማያውቀው ይህን ባንዲራ እስከተያዘ ድረስ እግዚአብሔርም ጽዮን ማርያምም ከሰልፈኞቹ ጎን አይቆሙም። ታዲያ ሙሉ በሙሉ ረዳተ-ቢስ የሆነውን አካል ማን ሊረዳው ይሻል? ማንም!

ለሕዝባችን መጥፎ እድል ይዞ የመጣውን፣ ያለማቋረጥ ደማችንን እያፈሰሰብንና መቅኒያችንን እያደረቀብን ያለውን ይህን የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ባፋጣኝ አቃጥሉት እንጂ፤ ባካችሁ፤ ባካችሁ በየአጋጣሚው አታስተዋውቁት! አልያ በእግዚአብሔር ዘንድ፣ በጽዮን ማርያም እናታችን ፊት በጽኑ ትጠየቃላችሁ፤ በቃ! በቃ! በቃ!

💭 ‘Our Families Are Dying:’ Protesters Shut Down Freeway in Downtown Seattle

According to the Washington State Department of Transportation (WSDOT), all lanes of I-5 north were blocked at Lakeview.

FOX 13 spoke with two of the demonstrators, Helen and Fedilla, off camera.

They were on the ground but for the safety of their family in Tigray wanted to remain anonymous.

“Our families are dying, our children, their kids being slaughtered,” Helen said.

“We’re not sure if anybody’s alive, or dead or what the case is,” Fedilla said.

They were a part of the peaceful caravan, which turned into a headache for those gridlocked, they said they did it for their loved ones, living through a humanitarian crisis.

“This isn’t a political issue, it’s ethnic cleansing, they’re not going to stop until all of Tigray is dead,” Fedilla said.

Friday, Nov. 4, marked two years since the war started.

During this time, these protesters and thousands of others have not been able to communicate with their families.

“They don’t have electricity, they don’t have phone, they don’t have access to medicine. So we’re here to make a point,” Helen said.

The demonstrators were seen waving flags, standing and chanting out of their cars as they say 91% of the people in Tigray are being starved to death.

“Nobody wants to be on the freeway, putting anybody at risk or inconveniencing people, but it’s sort of like desperate times call for desperate measures,” Fedilla said.

Fedilla says a peace treaty was signed two days ago,but the situation has only worsened after Ethiopia bombed Tigray four hours later.

“Then they bombed them again the next day, so we’re seeing that this isn’t a matter of peace,” Fedilla said.

The war now one of the deadliest conflicts in the world globally now being referred to as the Forgotten War, until now.

Dozens of people stopped along Denny to find out what was happening.

Ashley Farber and Austin Cassell were two of them.

“Unfortunately, sometimes it does get to matters like this where you do have to step out and step over that boundary line to make sure that things are being heard,” Farber said.

She was happy to see a peaceful protest, while it is illegal she supports them.

“I absolutely plan on going home after I finished my workout and investigating more as a black man in Seattle I want to see more about what’s going on in Ethiopia,” Cassell said.

He is proof their message was heard and is sparking conversation in our community.

“I do want to apologize for the inconvenience, but I am very proud of the fact that we were able to get that message out there,” Fidella said.

The demonstration did bring out WSP made it very clear it’s illegal to block the highway and asked them to disperse.

When asked if they would be willing to be taken into custody the demonstrators didn’t hesitate.

“Absolutely, absolutely, my family’s dying,” Helen said. “The least I can do is get arrested by bringing awareness.”

The protest remained peaceful as dozens of protesters returned to their cars honking as they drove away allowing traffic to flow again.

No one was arrested.

A banner on the surface of the freeway read “Our families are being murdered! #Tigray genocide.”

One protester told FOX 13 News that the group was willing to go to jail as a result of blocking the interstate. Protesters said they were demonstrating two years after the start of Ethiopia’s deadly war.

👉 Courtesy: FOX

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአማራ ለዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የባርነት ዓለም መንበርከክና ኢትዮጵያን፣ ሰንደቋንና ተዋሕዶን የማዋረድ ዘመቻው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🔥 በቅድስት ሃገር እስራኤል፤ በዳዊት ከተማ በኢየሩሳሌም ቃኤላውያኑ አማሮች/ጋላማሮች አቤላውያኑን ትግሬዎችን፤ “ለምን በትግራይ ያደረሰንባችሁን ስቃይና በደል ለዓለም/ለእስራኤል ዘስጋ አሳወቃችሁ፤ የአፄ ምኒልክን ተልዕኮ እኮ እያሟላን ነው፤ ይገባችኋል” በማለት ሲያሳድዷቸውና ሲለክፏቸው ማየት በጣም አሳፋሪና ትልቅ ቅሌትም ነው። ወገን ምን ነካው?! በእውነት በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ሃገራችንን፣ ሰንደቋንና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ከማንም በከፋ በማዋረድና በማቅለል ላይ ያሉት አማሮች/ጋላማሮች ሆነው መገኘታቸው በጣም የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ነው። 😢

👉 የቃኤል፣ የእስማኤል፣ የዔሳው፣ የሳኦል፣ የኤልዛቤል፣ የሄሮድስ፣ የይሁዳ መንፈስ እንዲህ ያቅበዘብዛል።

እንግዲህ ይታየን ዓለምን ሁሉ እያስገረመ፣ እያሳዘነና እያስቆጣ ያለውን በአክሱም ጽዮን ልጆች ላይ እየተካሄደ ያለውን ጀነሳይድ እና የዘር ማጥፋት ተግባር አማሮቹ/ጋላማሮቹ ወደ አደባባይ ወጥተው፤ “ጦርነቱ ይቁም፣ ግፍና በደሉ ይብቃ!” እያሉ ከትግሬ ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው ጎን በመሰለፍ ፈንታ በተቃራኒው “ለምን ድምጻችሁን አሰማችሁ?!” ይላሉ። ምን ያህል አርመኔዎች፣ ጨካኞች እና ከንቱዎች እንደሆኑ እያየን ነው?!

ከአራት ዓመታት በፊት ዛሬ ፋሺስታዊ ጭምብላቸውን የገለጡት ፋኖዎች ከዋቄዮአላህአቴቴ ዋና አርበኞች ከሆኑት ከቄሮ አሸባሪዎች ጎን ተሰልፈው ሲያምጹ፣ ሲያቃጥሉ፣ ሲያፈርሱና መንገድ በድንጋይ ሲዘጉ ነበር። ያኔም የትግሬ ጥላቻ እንጂ ያቅበዘበዛቸው ለፍትህ አልቆሙም ነበር፤ ዛሬም ለፍትህ እንደማይቆሙ ያው እያየናቸው ነው። የአማራ/ጋላማራ ልሂቃኑ፤ “ቄስ” ከተባለው እስከ ጋዜጠኛው ለማን መብት ሲታገሉ እንደነበር፤ ዛሬም እየታገሉ እንደነበር ለማወቅ ወስላታዎቹን “ጋዜጠኞች” ተመስገን ደሳለኝን፣ ሃብታሙ አያሌውን እንዲሁም ወራዳውን ታማኝ በየነን ማየት ብቻ በቂ ነው። አዎ! ሁሉም ለኦሮሞዎች እና ለመሀመዳውያኑ “መብት” ነው የሚቆሙት። የዋቄዮአላህአቴቴ ዓለም ይህ ነው፤ የስጋ ማንነትና ምንነት፣ የባርነትና ሞት ማንነትና ምንነት እንዲህ ተገልጦ ይታያል። ይህን ለማየት ያበቃን፤ መድኃኔ ዓለም የተመሰገነ ይሁን!!!❖

እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሰሜንን ሕዝብ እልከኝነት በደንብ አድርጎ ስለተረዳው በአደዋ በዓል አከባበር ላይ የምኒልክን ምስል አንስቶ የራሱን ምስል ሰቀለ። ይህን በሂሳብ ነው። የባርነትና ሞት ስጋዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ያሸነፋቸው ዲቃላው አፄ ምኒልክ የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ጋሎች ትልቅ ባለውለታ መሆናቸውን ግራኝ አብዮት አህመድና መንጋው በደንብ ነው የሚያውቁት። ስለዚህ አማራው/ጋላማራው እንደ አጼ ዮሐንስና እራስ አሉላ የሕይወትና ነፃነት መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ወደ አሏቸው ኢትዮጵያውያን ጋር እንዳይደመር አፄ ምኒልክን በእልህ ሙጭጭ አድርገው እንዲይዛቸው፣ ከምኒልክ ስህተት ተምረው ከብሔር ብሔረሰብ ስጋዊ ርዕዮተ ዓለም እንዳይላቀቁና የራሳቸው የሆኑ ጀግኖች እንዳይኖሯቸው ለማድረግ ሲባል ነው።

እንግዲህ በድጋሚ ይታየን፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት “አማራ” የተባሉት እንደ እነ ኢንጂነር ስመኘውን እነ ጄነራል አሳምነውን ሲገደሉ ፣ ምስኪን የደምቢዶል ሴት ተማሪዎች ታግተው ሲሰወሩ፣ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል ካህናትና ምዕመናን ሲታረዱ፣ ዓብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ፣ ወገኖች በጅምላ ተገድለው ሬሳዎች እንደ አሳማ በጅምላ በግሬደር ተጠርጎ ሲቀበር፣ እነ እስክንድር ነጋ ለወራት ታስረው ሲማቅቁ ድምጹንና ቁጣውን ለማሳየት አንዴም እንኳን በአደባባይ ለመውጣት ያልሞከረ አማራ ዛሬ “ለአደዋ በዓሌ ለምኒልክ እምዬ!” ብሎ ሲያለቃቅስ ይታያል።

ከዓመት በፊት ጂኒው ጃዋር “ተከበብኩኝ” ብሎ የተዋሕዶ ልጆችን በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ሰአራዊቱ አስጨፈጨፉ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን አቃጠሉ፣ “አጫሉ” የተባለውን አንድ ዱርዬ ጽንፈኛ ዘፋኝ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ልጆች እራሳቸው ገድለው በጣም ብዙ የተዋሕዶ ልጆችን አስጨፈጨፉ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን አቃጠሉ፤ ለገዳዮቹ ድምጽ ለመሆን “ቄስ” ነኝ ከሚለው እስከ አርቲስቱ እና ጋዜጠኛው ኡ!ኡ!ኡ!” ብለው በየመድረኩና አደባባዩ የአዞ እንባቸውን አነቡ። ለመሆኑ ይህ ዛሬ ወኔውን ያገኘው አማራ ጸጥ ማለቱን ያዩት ጋሎች የአማራውንም ሆነ የሌሎች ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆችን ድምጽና እንባ ለመንጠቅ በመላው ዓለም የተቃውሞ ሰልፎች አዘጋጁ፤ ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮኻል! አማራው አሁን በትግሬ ወንድሞቹ ላይ የሚያሳየው ነገር የቃኤል መንፈስ ይጋባልና ያው ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ልጆች የኮረጀው ነው።

🌑 ነሐሴ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ፥ በርሚንግሃም ከተማ፤

ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ/አላህ እና አቴቴ ልጆች ሰልፍ የወጡበት ቦታ ላይ የሴት ቅርጽ ያለው ምስል እየር ላይ ታየች፤ አቴቴ?”

የትግራይ ወገኖቻችን በመላው ዓለም እያደረጉት ያሉት አግባብ ያለው እንቅስቃሴ በአማራ/ጋላማራ ቃኤላውያኑ ዘንድ የተለመደውን የቅናትና ምቀኝነት መንፈሳቸውን ቀስቅሶባቸዋል። ስለዚህ ይህ አማሮች በእስራኤል ያሳዩትን ዓይነት አሳፋሪ ተግባር በመላው ዓለም ለመደጋገም እንደ ኢትዮ360 የመሳሰሉ በትግራይ ጀነሳይድ ወንጀል ሊወነጀሉ የሚገባቸው ከንቱ ሜዲያዎች ልክ እንደ ወንጀለኛው ኢሳት ሜዲያ ለአማራው/ጋላማራው ጥሪዎችን በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ከኢትዮ 360 ዛሬ ምናለ ለኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪhttps://youtu.be/1GCScv31Cgk

ከዚህ ጋር እናነጻጽረው፦ “የአማራ ዋና ጠላት የአማራ ልሂቃን | ኢትዮጵያውያን ሊሆኑ ፈጽሞ አይችሉም”

በመንፈሳዊውም በስጋዊውም ዓለም የትግራይ ወገኖቼ በመላው ዓለም ከሚያሰሙት ድምጽ ጋር የኔም ድም ይደመራል። አንድ የማልደግፈው ነገር ግን የሉሲፈራውያኑን/የቻይናን ባንዲራ ማውለብለባቸው ነው። ይህ አይገባቸውም፤ እንዲያውም አማራዎች ያለ አግባብ እያውለበለቡ ያሉትን ሰንደቃችንን ነጥቀው እና የጽዮንን አርማ አስምረው በመለጠፍ በመላው ዓለም ማውለብለብ የሚገባቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች ናቸው። ይህን ቢያደርጉ እኔ 1000% እርግጠኛ ነኝ ዛሬ በአክሱም ጽዮን ላይ ከባድ ግፍ በመፈጸም ላይ ያሉት የዋቄዮአላህአቴቴ ወራሪዎች በአንድ ቀን እንደ በረዶ ቀልጠው በጠፉ ነበር።

በነገራችን ላይ፤ ይህ በእስራኤል የተቀረጸው ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው ቃኤላውያኑ አማራችም/ጋላማሮችም አቤላውያኑ ትግሬዎችም ከየየራሳቸው ባንዲራዎች ጎን የዳዊት ኮከብ ያረፈበትን የእስራኤል ባንዲራ ሲያውለበልቡ ይታያሉ። አማሮቹ መያዝ የማይገባቸውን የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ባንዲራዎች ይዘዋል፣ ትግሬዎቹ ደግሞ የጽዮን ማርያም ያልሆነውና የኃምሳ ዓመት ብቻ እድሜ ያለውን የቻይናን ባንዲራ ያውለበልባሉ። በጣም ይገርማል ከትናንትና ወዲያ ቻይና ባንዲራዋን ያውለበለቡላትን ትግሬዎችን በተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ከዳቻቸው። አይ..(ICC) ደግሞ የጦር ወንጀለኞቹን ግራኝ አብዮትንና ኢሳያስን በመክሰስ ፈንታ እስራኤልን በፍሊስጤም ግዛቶች ፈጽማዋለች ባለው የጦር ወንጀል ላይ ምርመራ ለማድረግ ወሰነ። “የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ዋና አቃቤ ህግ በፍልስጥኤም ግዛቶች ተፈጽሟል በተባሉ የጦር ወንጀሎች ላይ ይፋዊ ምርመራ ከፍቷል፡፡” ዋው! በትግራይ ላይ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል ከእስራኤልፍልስጤም የ “Cowboys & Indiansእቃ እቃ ጨዋታ ጋር በፍጹም ማነጻጸር አይቻልም። 😢

👉 ለንጽጽር ያህል ፤ እ..አ ከ1920 .ም እስከ ዛሬ ድረስ፤ በመቶ ዓመታት ውስጥ እስራኤላውያን እና አረቦች ባደረጓቸው ጦርነቶችና ግጭቶች፤

በእስራኤል በኩል ሃያ አምስት ሺህ አይሁዶች፣

በአረቦች/ፍልስጤማውያን በኩል ደግሞ ዘጠና አንድ ሺህ መሀመዳውያን ሞተዋል።

አብዛኛዎቹን ጦርነቶች እና ግጭቶች የጀመሯቸው እንደ ሁልጊዜውና በየትኛውም የዓለማችን ክፍል እንደናየው አረብ ሙስሊሞች ናቸው።

💭 ሌላ መታወቅ ያለበት እውንታ፤

የእስራኤል ሕዝብ ቁጥር ፱/9 ዘጠኝ ሚሊየን ሲጠጋ(አረቦችንና ቤተ እስራኤላውያንን ጨምሮ)

የአረቦች ደግሞ ፬፻፳፯/427 አራት መቶ ሃያ ሰባት ሚሊየን ይሆናል።

በመላው ዓለም የአሁዶች ቁጥር ፲፭/15 አስራ አምስት ሚሊየን ብቻ ሲሆን፣

የሙስሊሞች ቁጥር ፩./1.8 ቢሊየን እንደሚሆን ይገመታል።

በተቃራኒው በኢትዮጵያ ከስድስት እስከ አስር ሚሊየን ከሚገመተው የትግራይ ሕዝብ መካከል፤ በግራኝ ቀዳማዊ፣ በምኒልክ፣ በኃይለ ሥላሴ፣ በመንግስቱ እና በግራኝ ዳግማዊ ዘመንታት የተጨፈጨፉትን በብዙ አሰርተ ሚሊየን የሚቆጠሩትን የአክሱም ጽዮን ልጆች መስዋዕት ሳንቆጥር፤ ላለፉት አራት ወራት ብቻ ምናልባት እስከ አንድ ሚሊየን የሚሆኑ የአክሱም ጽዮን ልጆች ተጨፍጨፈው ለሰማዕተነት በቅተው ሊሆን ይችላል። መቶ ሺህ በጥቂቱ ነው። ❖❖❖

አማራ እና ትግሬ “ኢትዮጵያውያኑ” በዳዊት ከተማ በኢየሩሳሌም የእስራኤልን ባንዲራ አውለበለቡ፤ በዚህም ሳያስቡት ጽላተ ሙሴን አሳልፈው ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን አሳዩ።

ይህ ሁሉ ጉድ በእነዚህ ቀናት መከሰቱ እና ሁሉም ነገር መገጣጠሙ የሚያስገርም ነው። የአክሱም ጽዮን ጠላቶች ወዮላችሁ! እስከ መጭው የጌታችን ስቅለት ዕለት ንስሐ ግቡ! ተመለሱ! ከትግራይ ወገኖቻችሁ ጎን ተሰለፉ እላለሁ!

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia’s P.M. Abiy Ahmed Denounced as “War Criminal” by Tigrayans at U.N. Protest

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2021

የትግራይ ተወላጆች ተቃውሞ ሰልፍ በተባበሩት መንግስታት ዋና መሥሪያ ቤት፤ ኒው ዮርክ፤የጦር ወንጀለኛው አብይ አህመድ ባፋጣኝ ይታሰር!”

የታላቁ ኒው ዮርክ የጥቁር ህይወት ጉዳይ መስራች ሀውክ ኒውሰም እንዲህ በማለት የዓለም አቀፍ ማህበረሰቦችን ዝምታ አውግዘዋል፤ “በትግራይ የሚካሄደው የጅምላ ግድያው እና የአስገድዶ መደፈር ተጎጂዎች ነጮች ቢሆኑ ኖሮ እስከአሁን ጣልቃ መግባት ይቻል ነበር።”

Hawk Newsome, the co-founder of the Greater New York chapter of Black Lives Matter, was a speaker and denounced the international communities silence. He said if the victims of the mass killings and rapes were white, there would have been an intervention by now.

About 1,000 people who hail from Ethiopia’s Tigray region braved the New York chilly temperature to converge on the United Nations Thursday to denounce the invasion of their region by federal troops, which occurred about 100 days ago.

They gathered across from U.N. headquarters at Dag Hammarskjold Plaza in Manhattan.

The protest, billed as “100 Days of Genocide,” brought Tigrayans from allover the U.S., with some flying in from California. While most demonstrators delivered denunciations against Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, and his ally Eritrean President Isaias Afwerki, others drove a convoy of cars draped in Tigrayan colors, in New York’s streets. The drivers blared horns while repeatedly “Stand With Tigray,” and calling Abiy and Afwerki “murderers.”

Abiy has laid siege on Tigray, cutting off communications, including a total internet shutdown as well as transportation stoppage. Agricultural production has been disrupted in the region due to the war, which reportedly including bombing of civilians by the Ethiopian air force. Without food shipments, there are reports of ongoing mass starvation deaths, including of children. As many as 4.5 million people could face starvation if the blockade doesn’t end, demonstrators said. Tigrayans make up about six million of Ethiopia’s 112 million population.

The demonstrators’ demands include: the immediate creation of a humanitarian corridor to shipment of food, water, other relief supplies, and physicians into the cordoned off war zone; withdrawal of Eritrean troops that have intervened to support Abiy; and, an investigation by the International Criminal Court (ICC) of alleged crimes against humanity by the federal Ethiopian soldiers, and the Eritreans.

There have been widespread reports of atrocities, including weaponizing rape, the use of starvation to punish people in the Tigray region, and the indiscriminate killing of unarmed civilians by federal soldiers, and the Eritrean military. There are also reports of targeted infrastructure damage, including attacks on ancient churches and mosques.

Ethiopia and Eritrea once fought a very bloody, bitter war, over disputed boundaries. The two nations were then in a state of cold war for decades, with borders closed. When Abiy was appointed interim prime minister in April 2018, he surprised many people by opening up the political space in Ethiopia and reaching out to Eritrea’s ruler Isaias Afwerki to normalize relations. As a result of his trailblazing ways Abiy was awarded the nobel peace prize in 2019. Many of his critics now believe the prime minister repaired relations with Eritrea knowing all along that he’d need them to side with him in an attack against Tigray that he’d long planned. Some are now demanding that the nobel prize award be rescinded.

Many demonstrators held placards emblazoned with photos of Afwerki, with the words “Wanted—War Criminal.” Other posters read, “Stop War On Tigray,” “#Tigray Genocide,” “Stop Killing Innocent People,” “Stop Tigray Genocide,” “Time To Arrest Abiy Ahmed.”

The Eritreans have also built alliances with local activists. Hawk Newsome, the co-founder of the Greater New York chapter of Black Lives Matter, was a speaker and denounced the international communities silence. He said if the victims of the mass killings and rapes were white, there would have been an intervention by now.

A spokesperson for Americans who are former Peace Corps volunteers in Ethiopia also denounced the blockade and called for humanitarian aid to be allowed.

A Tigrayan-born New Yorker, a design associate at an architectural firm, shared the reasons why he joined his compatriots at the protest. “We want Eritrea to get out of Tigray. We want our women not to be raped. We want our churches not to be bombed. We want them to be places of worship, and we want our mosques not to be bombed,” he said.

Charlotte Phillips, an American activist with the organization Brooklyn For Peace, who held a sign that read “Abiy Ahmed: End the Tigray War, Famine, Killings, Looting,” denounced the invasion of Tigray.

“What’s happening in Tigray is totally unacceptable. We want the Security Council to get the U.N. to stop it,” Phillips said. “The international press has not been allowed to go in to report. There has been no access to humanitarian aid and this also is unacceptable.”

“We’ve heard of murders, of rapes going on, of violence against civilians by the Ethiopian soldiers and Eritrean soldiers,” she added.

Source

_______________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአርሜኒያ ሴቶች ከአርሜኒያ ጦር ሠራዊት ጋር ለመቀላቀል ሰልፍ ተሰለፉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2020

ከወንዱ ተሽለው ቤተ ክርስቲያንና ሃገርን ለመከላከል በሰልና ጠንከር ያሉ ጥሪዎችን በማድረግ ላይ የሚገኙት ሴቶቻችን ናቸው። ሃገሩን፣ ቤተክርስቲያኑን፣ እናቱን፣ እህቶቹና ወንድሞቹን፣ ሚስቱን እና ልጆቹን ለመከላከል ዝግጁ ያልሆነ ወንድ ወንድ አይባልም። ዛሬም ይህን ሁሉ ጭፍጨፋና ጀነሳይድ ያካሄደውን ቆሻሻ የቄሮ መሪ “ጥሩ ነገር ሲሰራ እናወድሰዋለን ፥ መጥፎ ሲሠራ እናወግዘዋለን”ለማለት የቃጣቸው ዛሬም ከእባብ እንቁላል ዶሮ የሚጠብቁ ምኞተኛ ወገኖች አሉ። ዛሬ በአንዱ “የተዋሕዶ ነኝ” በሚል አንድ ሜዲያ ላይ ዛሬ የሰማውሁት ነው። ከጥቂት ቀናት በፊትማ አንድ የቀጥታ ስርጭት ላይ አንዲት ጀግና እናት ደውለው፤ “ታጥቀን መዋጋት አለብን” ሲሉ አዘጋጁ ጆሯቸው ላይ ነበር ስልኩን የዘጋባቸው። በቃ ወንዱ በሚያሳዝን መልክ ተልፈስፍሷል!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በግራኝ ሞግዚት ሃገር በግብጽ ከፍተኛ ፀረ-ሲሲ ተቃውሞ | የፕሬዚደንቱ ቤት ጋየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 21, 2020

ዘመነ እሳትወላሂ! ወላሂ! ግራኝም በቅርቡ ይቃጠላታል! ባካችሁ ደመራውን ወደ አራት ኪሎ አዙሩት!

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ክርስቶስን የሚፈልጉ ኢራናውያን ግልብጥ ብለው ወጡ | የ40 ዓመት ሻሪያ መንግስት ይውደም! እያሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020

በተለይ ወጣቱና ተማሪው ወደ ዋና ዋና ከተሞች መንገዶች ላይ ቁጣውን በማራገፍ ላይ ይገኛል። “በኢራን የእስላም ሬፓብሊክ ይብቃ” ፣ “አምባገነንነት ይውደም”፣”አያቶላ ይወገድ”፣ “ሴቶቻችንን እንደ ከብት መሸፈን ይቁም” ወዘት የሚሉትን መፈክሮች በመያዝ ከተማዎቹን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው። ቪዲዮው ላይ የኢራን ተማሪዎቹ የሙላዎቹን ትዕዛዝ በመቃወም አደባባዩ ላይ የተዘርጉትን የእስራኤልን እና አሜሪካን ባንዲራዎች አንረግጠም ብለው በዙሪያው ሲራመዱ ይታያሉ። ደም ሲፈስ የሜወደው የጥላቻው አምላክ አላህ ግን ጉዳዩን እንዲህ በቀላሉ አይልፈውም፤ በሚቀጥሉት ቀናት ብዙ ኢራናውያን ሊጨፈጨፉ ይችላሉ። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው፤ ይጠብቀን!

የኢትዮጵያ ተማሪዎች በዋቄዮአላህ ተከታዮች ሲታገቱ የኢራን ተማሪዎች ከዋቄዮአላህ የባርነት ቀንበር ለመላቀቅ ይታገላሉ። የኢራን ሴቶች በነፃነት ለመኖር መሸፋፈኛዎቻቸውን ያቃጥላሉ፤ የኛዎቹ ግትሮች ደግሞ በይበልጥ በመሸፋፈን ለተጨማሪ እጋንንት እራሳቸውን ያጋልጣሉ።

ኢራኖቹ በዚህ በኩል ታድለዋል፤ ጀግነነት እንዲህ ነው፤ ኢራናውያን ላለፉት 40 ዓመታት ኢሰብዓዊውን የኢስላም ሻሪያ ህግና ሥርዓት በደንብ አይተውታል። እስልምና አንገፍግፏቸዋል፤ በኢራን ያሉ መስጊዶች ባዶ ናቸው፤ ወደዚያ የሚሄድ ሰው የለም፤ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ኢራናውያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራዕይ ይታያቸዋል። እኔ በቅርብ የማውቃቸው ኢራናውያን ሁሉ ክርስትናን ተቀብለዋል፤ “እስልምናን የለቀቀ ይገደል የሚለው የመሀመድ ትዕዛዝ በቁርአን እና በሃዲት ባይኖር ኖሮ 90% የሚሆኑት ኢራናውያን ወይ ክርስትናን ይቀበሉ ነበር ወይንም ወደ ጥንቱ የዞራስትራውያኑ ዕመንት ይመለስ ነበር” ብለው የሚነግሩኝ ኢራናውያን ብዙ ናቸው። በነገራችን ላይ ከአረቦች ይልቅ ኢራናውያን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር በቀላሉ መግባባት ይችላሉ፤ እንደ እህትና ወንድም የማያቸውን አንዳንድ ኢራናውያንን አውቃለሁ፡ በተለይ ሴቶቹ። ሴቶቹ ለጉብኝት ወደ ምዕራቡ ዓለም ሲመጡ የመጀመሪያው ተግባራቸው ይከናነቡበት ዘንድ የተሰጣቸውን መሸፋፈኝ አወላልቀው መጣል ነው።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የተዋሕዶ ልጆች ተቃውሞ ሰልፍ በበርሊን | “ፕሮቴስታንቶችና ሙስሊሞች ከክርስቲያኖች ላይ እጃችሁን አንሱ!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2019

ዋው! ጽሙድ እንደበሬ ትጉህ እንደ ገበሬ እንዲሉ በጾም በጸሎት የተጠምዱት የአቡነ ሀብተማርያም ልጆች በበርሊን ጎዳናዎችያውም በፐርጋሞን ኃውልት ዙሪያብዙ አንጮኽም፡ ግን ለሚመለከተው ክፍል ይህ ታላቅ የማስጠንቀቂያ ምልክት ነው።

ይህ ትልቅ እርምጃ ነውይህን ሰልፍ በበርሊን ማካሄዳቸው በጣም አስፈላጊ ነውምክኒያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለው የዘርና የሃይማኖት ጭፍጨፋ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ ከፕሬቴስታንት ጀርመን ጋር የተያያዘ ነው። በቁስጥንጥንያ ለኦርቶዶክስ ክርስትና መውደቅና ቱርክ የምትባል የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር እንድትመሠረት ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያበረከተችው የማርቲን ሉተር ጀርመን ናት፣ በሃገራችንም ኢትዮጵያን በማመስ ላይ ያለውን አመጸኛ የኦሮሞ እንቅስቃሴ የጀመሩት እንደ ዮኻን ክራፕፍ ያሉት ፕሮቲስታንት ጀርመናውያን ነበሩ።

..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት የተነሳሳው። ተልዕኮው የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ ነው።

በርሊን የክርስቶስ ተቃዋሚው መቀመጫ ከሆኑት ዋና ከተሞች መካከል አንዷ ናት።

  • + የፖለቲካ መናኸሪያ በርሊን፣
  • + የኤኮኖሚ ለንድን እና ኒው ዮርክ፣
  • + የመንፈሳዊ ቫቲካን እና መካ ናቸው።

የራዕይ ዮሐንስ ላይ ከተጠቀሱት ሰባት ዓብያተ ክርስቲያናት(ሁሉም ያሁኗ ቱርክ ውስጥ ነው የሚገኙት) መካከል አንዷ፤ ፐርጋሞን ናት፤ ይህችም የሰይጣን ዙፋን የሚገኝባት ቦታ እንደሆነች ቅዱስ ዮሐንስ ጠቁሞናል።

ታዲያ ከ ፐርጋሞን የተወሰደው የሰይጣን ኃውልት አሁን የሚገኘው በበርሊን ከተማ ነው። እነ ሂትለር፣ ቡሽ፣ ኦባማና ሂላሪ ክሊንተን ሁሉም ይህን ኃውልት ለመሳለም ወደ በርሊን ጎራ ብለው ነበር። ሚሊየን ሙስሊም ወራሪዎችን ወደ ጀርመን አገር ያስገባችው ወይዘሮ አንጌላ ሜርከልም ከዚሁ ኃውልት ፊት ለፊት ነው የምትኖረው፤ ለዚህም ይመስላል ሰላማዊ እና ንጹህ በሆነቸው ጀርመን ላለፉት ጥቂት አመታት ታይቶ የማይታወቅ ቅሌታማ ተግባር ተከላካይ በሌላቸው ጀርመናውያን ህፃናትና ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለው።

በየዕለቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ይከሰታሉ፣ ሁሉም ውረጅ፡ አንፈልግሽም ይላታል፡ ሆኖም ሴትየዋ ያው 15 ዓመት ሞላት ሥልጣን ላይ ከወጣች፤ ከሥልጣን ለመውረድ ፈቃደኛ አይደለችም፤ በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል በመሥራት ላይ ያለቸውን ጀርመን ታጠፋ ዘንድ የተቀመጠች የዘመኑ ኤሊዛቤል ነችና።

... 1871 .ም የተዋሀደችው የጽንፈኛው ማርቲን ሉተሯ ጀርመን (ሁሉም ጀርመን አንድ አይደለም) የፐርጋሞንን የሰይጣን ኃውልት ወደ አገሯ በማስገባት ኢትዮጵያን መተናኮል ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በየጊዜው ስትቀጣ ቆይታለች። ጀርመን ቅኝ ግዛቶቿን አጣች፣ የአንደኛውንና ሁለተኛውን የዓለም ጦርነቶች በመቀስቀስ ዜጎቿ ብዙ ተሰቃዩ፣ ለመሰደድ ተገደዱ፤ የመሰማማት ህልም ነበራት ግን የራሷ ግዛቶች ተቆራረሰው በጎረቤት ሃገራት ተወሰዱ። አሁን ከምስራቁ የጀርመን ክፍል ጋር ከተዋህደችበት ጊዜ አንስቶ እንደገና የወራሪነትና የመስፋፋት መንፈሷ ተቀስቅሷል፤ በዚህም ምናልባት ለሦስተኛው የዓለም ጦርነት እንደገና መንስኤ ልትሆን ትችላለች። እኔ እንኳን በአቅሜ፡ “ከቀውስ መዳን የምትሹ ከሆነ ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ፣ ፐርጋሞንን ወደ ቱርክ መልሱ” የሚሉ ቃላትን የያዘ ደብዳቤ ለአንጌላ ሜርከል ሳይቀር ጽፌ ነበር።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ታላቅ ፀረ-ግራኝ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን | በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ የሚፈፀመው ጥቃት ይቁም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2019

በፍራንክፈርት ከተማ። ከዚህ ቀደም በጀርመን ከተሞች ለሰለፍ ሲወጡ የነበሩት ክርስቲያኖች የግብጽ ኮፕቶች፣ እንዲሁም አርሜኒያና ሶሪያ ወንድሞችና እህቶች ነበሩ።

በፍየሎቹ የዋቄዮአላህ ልጆች በሃገረ ኢትዮጵያ፣ በ ቤተ ክርስቲያንና ምእመኗ ላይ እየተፈጸሙ ያሉት ጥቃቶችና አሰቃቂ ግፎች እያንዳንዱን ክርስቲያን ሊያስቆጣውና ሊያነሳሳው ይገባል። በእነ ግራኝ አብዮት ላይ ዛሬም እምነት ያለው ሰው የቤተክርስቲያን ጠላት ብቻ ነው። “መንግስት” ከተባለው አካልና ከፖሊስ ሠራዊቱ ምንም ነገር ባንጠብቅ ጥሩ ነው።

ፈሪሃእግዚአብሔርን የሚያስቀድም እያንዳንዱ የተዋሕዶ ልጅ ለመጭው ፍልሚያ፡ በውስጥም በውጭም፤ በመንፈስም በስጋም ቆንጠጥ ብሎ መደራጀትና እራሱንም በሚገባ ማዘጋጀት ይኖርበታል።

ኢትዮጵያ ውስጥ “መንግስት” የለም፤ አለ ከተባለም የኢትዮጵያ እና የተዋሕዶ ጠላት መሆኑ ግልጽ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ሃይላቸውንና ጊዚያቸውን ይህን “መንግስት” በፍጥነት በማስወገዱና የሽግግር መንግስት በመመሥረቱ ሂደት ላይ ማዋል አለባቸው። ለመንግስቱ ደብዳቤ መጻፍና “ገዳይ አብይ ይሄን ወይም ያን ቢያደርግ እኮቅብጥርሴ” እያሉ አላስፈላጊ መላምት ውስጥ መግባት ሞኝነት ነው። በመጭው ግንቦት “ምርጫ” የሚደረግ ቢሆን እንኳን የኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት እነ አብዮት አህመድ ስልጣኑን በምንም ዓይነት ተዓምር ለኢትዮጵያውያን አሳልፈው አይሰጡም። አዎ! ወንበሩን ለኢትዮጵያውያን አይለቁም! በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ።

በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያውያን እንደ ሌሎች(ለምሳሌ “ኦሮሞ ነን” እንደሚሉት ከሃዲዎች እና እንደ መሀመዳውያኑ) የራሳቸው ያልሆኑትን ሌሎች ሃገራትን ለመውረር እና አናሳ በሚሏቸው ብሔሮችና ሕዝቦች ላይ የበላይነቱንን ለመያዝ ሳይሆን የሚታገሉት፤ ኢትዮጵያውያን የሚታገሉት ሃገራቸውንና ቤተክርስቲያናቸውን ለመከላከል ነው፤ ለህልውናቸው ነው። ይሄ እግዚአብሔር የሰጣቸውና የሚፈቀድላቸው ሙሉ መብታቸው ነው። ቀጣዩና ዋናው ዓላማቸው/ግባቸው መሆን ያለበት ግን ጠላቶቿን ሁሉ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ግዛት መንጥሮ በማውጣት ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብር፣ ልዕልና እና ኃያልነት መመለስ ነው።

አንድ ኢትዮጵያዊ በአሁኑ ሰዓት በጣም የሚያስፈልገው “የሰላም ናፍቆት” ሳይሆን የጦረኝነትን ወይም የነፍጠኝነት ወኔ መቀስቀስ ብቻ ነው።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከሃዲት ኦነጓ የዶ/ር አብዮት አህመድ ደጋፊ በፕሬዚደንት ትራምፕ ፖሊስ ታሠረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2019

SnapShot(66)

የአረቦች ወኪል የሆነውስ ገዳይ አልአብይ መቼ ይሆን የሚታሠረው?

ያው እንግዲህ ከነ ማስረጃው፦

  • አብዮት አህመድ አሊ = ኦነግ
  • ለማ መገርሳ ገገማ = ኦነግ
  • ብርሃኑ ነጋ ጋጋ = ኦነግ
  • ደመቀ መኮንን ሀሰን = ኦነግ

በይበልጥ የሚያሳዝነው በመዋዕለ ሕፃናት የእቃ እቃ ጨዋታ የተጠመዱት ህዋሃቶች እነዚህን የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ከቀለቡ በኋላ ሥልጣኑን በሰፌድ አስረክበዋቸው መፈርጠጣቸው ነው። ግብዞች! የማይከዷቸውና የማይመጡባቸው መስሏቸዋል። ሊበላህ የተዘጋጀውን አዞ መቀለብ ማለት እንደዚህ ነው። መቼም ይህ ታሪክ የማይረሳው አሳፋሪ፣ ቅሌታማና ክህደት የተሞላበት ተግባር ነው!

ኢትዮጵያዊነታቸውን በመተው “ኦሮሞ ነን” የሚሉት፣ ክርስቶስን በመካድ የሃገራችንን ከተሞች አዳማ እና ቢሸፍቱ ብለው የሰየሙት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ኢትዮጵያውያንን በሃገራቸው ያሥሯቸዋል፣ ይገድሏቸዋል፣ እትብታቸው ከተቀበረባት ምድር ያፈናቅሏቸዋል። ይህ አልበቃ ስላለ ኢትዮጵያውያንን በሄዱበት ሃገር እየተከታተሉ በማሳደድ ላይ ናቸው፤ በእነ መመህር ዘምድኩን በቀለና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ በጀርመን ክሶችንና ማስፈራሪያዎች በመላክ ላይ ናቸውአይይ! እንደው ምን ይሻላል!? የሚመጣባቸው መቅሰፍት ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይችሉ ይሆን?

እኔን በይበልጥ የሚያሳስበኝ ኦሮሞ በሚባለው በሉሲፈራውያኑ የአዲስ ሕዝብግንባታ ተንኮለኛ ሤራ የተጠመዱት ተዋሕዶ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ናቸው። ፈጥናችሁ ፈረንጅ የሰጣችሁን ኦሮሞነታችሁንና አምልኮተ ባዕዱን በመካድ ኢትዮጵያዊነታችሁና ተዋሕዶ ክርስትናችሁን ካላጠበቃችሁ በቅርቡ በአውሬው እንደምትዋጡ ልታውቁት ይገባል፤ ምርጫችሁ ነውና። አምላካችን ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ ልለያይ ነው የመጣሁት ብሎናልና፡ ቶሎ ወስኑ፤ ወይ ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ፥ ወይ ከዋቄዮአላህ ጋር ፥ ወይ ከበጉ ጋር ወይ ከፍየሉ ጋር ፥ ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ወይ ከአረቢያ ጋር።

ኦሮሚያ” በተባለው የኢትዮጵያ ምድር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ማንነታችሁን ለአምላክና ለወገኖቻችሁ ለማሳወቅ የሚሊየንሰውተቃውሞ ሰልፍ በናዝሬት ወይም/እና ደብረ ዘይት ከተሞች ላይ በቅርቡ ማሳየት ይጠበቅባችኋል።

[የማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬]

በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: