Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ተሪዛ ሜይ’

ኢትዮጵያውያንን አታስገድሉ! | ጉድ ነው | የጀርመኗ መሪ አንጌላ ሜርከል በድጋሚ ተንቀጠቀጠች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2019

___________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን አትንኩ! | ጉድ ነው | የጀርመኗ መሪ አንጌላ ሜርከል ስትንቀጠቀጥ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2019

ሰኔ ፲፩ / ፪ሺ፲፩ / ሐና ማርያም

ቀይ ካርድ?

[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፲፱]

እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።

በጣም አስገራሚ ነገር ነው፦ አዲሱን የዩክሬይን ፕሬዚደንት (አይሁድ ነው) በበርሊን አውሮፕላን ማረፊያ ስትቀበል – ልክ የጀርመን ብሔራዊ መዝሙር ሲሰማ መላው ሰውነቷን እንዴት እንደሚያደርጋት እንመልከት

ልጅአልባዋአኔላ ሜርከል ታታሪ ክርስቲያን ጀርመናውያን አሳምረው የገነቧትን ጀርመን ለማፍረስና ጀርመናውያን ህፃናትን ለማኮላሸት ሦስት ሚሊየን የሚጠጉ ሰነፍ ሙስሊም “ወራሪዎችን” ወደምትጠላት ሃገሯ አመጣቻቸው። ይህች ሴትዮ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የምትተናኮለው የራሷን ዜጎችም ጭምር ነው። በብሔራዊ መዝሙር ወቅት እንዲህ መንቀጥቀጧ በጣም የሚያስገርም ነው።

ባለፈው ጊዜ ልጅአልባዋየእንግሊዟ መሪ ተሪዛ ሜይ ምርር ብላ ስታለቅስ ነበር ፥ ላሊበላን የሚተናኮለው የዶ/ር አብዮት ወዳጅና ልጅአልባውየፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮንም ገና ይከተላል።

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

በዚህ አዲስ አመት ዋዜማም ጥገኝነት ያገኙት መሀመዳውያን ያስጠጓቸውን አውሮፓውያን አውከዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 3, 2019

በዚህ ዓመቱ የፈረንጆች አዲስ ዓመት ዋዜማም የአንጌላ ኤሊዛቤል ሜርከል እና የተሪዛ ሜይ እንግዶች የሆኑት መሀመዳውያን በአገሬው ነዋሪ ላይ ጥቃት ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል፦

ክፍል ፩.

ኮሎኝ – ጀርመን

ምስጋና ቢሶቹ መሀመዳውያን ያስጠጓቸውን ጀርመኖች ባቡር ውስጥ ሲያውኩ

ክፍል ፪.

ማንቸስተር – ብሪታኒያ

ምስጋና ቢሶቹ መሀመዳውያን ያስጠጓቸውን እንግሊዛውያን መንገድ ላይ “አላህ ዋክብር!” እያሉ በጎራዴ ሲያድኑ

ክፍል ፫.

ቦትሮፕ – ጀርመን

የአረቦች ጥጋብ የመረረው ጀርመናዊ የተሰበሰቡትን መሀመዳውያን መንገድ ላይ በመኪና ገጭቶ ለመግደል ሲሞክር

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን የሚተናኮሉት ሊሲፈራውያን ተዋረዱ | ኮሙኒስቱ ኮርቢን ተሪዛ ሜይን “ደደብ ሴት” ብሎ ሰደባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2018

ያውም የፓርላማ ስብሰባ ላይ

ቅሌታሙ ፀረሴማዊ የሽብርተኞች ጠበቃና የተቃዋሚው የሌበር ፓርቲ መሪ ጀሬሚ ኮርቢን ጠ/ሚንስትር ተሪዛ ሜይን “ደደብ ሴት” በማለት ሲናገር በግልጽ ይታያል።

ከዚህ የተሻለ ቃና ቴሌቪዥን አለ?!

ሰውዬው አልተሳሳተም! ነገር ግን እርሱ እራሱ ከእርሷ የበለጠ ደደብ ነው። እነዚህን የስድብ ቃላት ከሠነዘረ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ “አረ በፍጹም አልወጣኝም፤ ያልኩት “ደደብ ሰዎች” ነው” በማለት ከሜይ የበለጠ ደደብ መሆኑን በመቅጠፍ አረጋግጧል። መሳደቡ ነው ወይስ መዋሸቱ በይበለጥ ደደብ የሚያደርገው? እንግዲህ እነዚህ ናቸው የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች። ለማንኛውም፡ ታላቋ ብሪታኒያ ትንሽ እየሆነች ነው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፳፱፡፴፩]

የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።

እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤

ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና

______

Posted in Conspiracies, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ማሜ በ G20 | ገዳዩ የሳዑዲ ልዑል መሀመድ፡ ማክሮንን እና ሜይን አደነዘዛቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2018

የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ከትኩስ የግድያ ዘመቻ ወደ አረጀንቲና ለመጣው የሳዑዲ አረቢያ ልዑል መሀመድ (ሌላ “M‘) ስጋት እንዳደረበት ሲነግረው፡ እባቡ ሳዑዲ “አይዞህ አትስጋ!„ በማለት አጽናናው።

የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ደግሞ ከ መሀመድ ጋር ስትገናኝ ሙሉ በሙሉ የደነዘዘች ትመስላለች። የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ኤክስፕረስ” “ተሪዛ ሜይ የውጭ አገር መሪዎችን ተቀብላ ስታነጋግር ይህን የመሰለ ባይተዋር የሆነ ነገር ገጥሟት አያውቅም” በማለት በርዕሰአንቀጹ ጽፎ ነበር።

“ሰብአዊ መብት” እያሉ የሚንጫጩት የሉሲፈራውያኑ ግብዝ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ስም የሚጀምረው በ “Mነው፤ ዛሬ ደግሞ የሳዑዲው “ሀመድ”፣ የ አርጀንቲናው ክሮኒ እና የ ህንዱ “ዲ” ታክለውበታል። የሰዋስው ትኩረት ብንሰጠው፦ መመማሜ...ማማማሞ የሚሉትን ስሞች እናገኛለን — መሜማሞ

 ሀመድ = = ርከል = ክሮን = ክሮኒ =

አደንዛዡ መንፈስ የዲያብሎስ መሀመድ መሆኑ ነው

በነገራችን ላይ፡ በዘንድሮውም የ G20 መሪዎች ስብሰባ ላይ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የተባበሩት መንግስታት ድርጅታቸውን ወክለው በድጋሚ ተሳትፈዋል። አይይ የ ዶክተር ነገርየሳቸው ስም፡ “አድሃኖ” ደግሞ በ ”M” ነው የሚጨርሰው። ከዚህ በፊት አፍሪቃን ወክለው በተደጋጋሚ ሲጋበዙ የነበሩትን ሌላ ባለ “Mለስ ዜናዊን ገድለዋቸዋል። ወቸውጉድ! እስኪ “”ጨረሻውን ያሳየን!

_______________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢትዮጵያ ላይ ከግራኝ አህመድ ጋር ሴራ የሚጠነስሱት ሦስት መሪዎች በአገሮቻቸው ሕዝቦች ዘንድ በጣም የተጠሉ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2018

በአገሮቻቸው ታሪክ እጅግ በጣም የተጠሉት ሦስት መሪዎች የሚከተሉትን ነገሮች አብረው ይጋራሉ፦

  • ሦስቱም ዞምቢዎች የሆነ የሚረብሽ ነገር አላቸው፣

  • ሦስቱም ዞምቢዎች ፀረክርስቲያን ናቸው፣

  • ሦስቱም ዞምቢዎች ስማቸው በ “Mይጀምራል፣

  • ሦስቱም ዞምቢዎች ልጆች የሏቸውም፣

  • ሦስቱም ዞምቢዎች ኢትዮጵያን ይተናኮላሉ

ዞምቢዎች = ሙታኖች = እንሽላሊቶች = አውዳሚዎች

እነዚህም መሪዎች፦

Macron – Merkel – May = 3′M‘s = The Three Musketeers

  • የእንግሊዟ

  • የጀርመኗ ርከል

  • የፈረንሳዩ ክሮን

የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚንስትር ሜይ በታሪክ እስካሁን ድረስ የአገሯ ጠ/ሚንስትሮች ከነበሩት ሁሉ እጅግ በጣም መጥፎዋ ነች ተብላለች።

የጀርመኗ ሜርከል፡ ከሂትለር ቀጥሎ ለአገሯ በጣም መጥፎ የሆነች መሪ መሆኗን ታዛቢዎች ይናገራሉ።

በፈረንሳይ ታሪክ በጣም የተጠላ እንደሆነ የሚነገርለት ፕሬዚደንት ማክሮንም ከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል።

ሦስቱም በኢትዮጵያ ላይ ዲያብሎሳዊ ሴራ በመጠንሰስ (አሁን ድብቅ ያልሆነ) ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ።

አዎ! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ናት።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: