Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ተማሪዎች’

Turkey Earthquake Tragedy: Death Toll Passes 33.000 as Arrest Warrants Issued

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2023

💭 የቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ፡ የእስር ማዘዣ ሲወጣ የሟቾች ቁጥር ደግሞ ሰላሳ ሦስት ሺህ አልፏል

💭 More than 33,000 people are now known to have died after Monday’s earthquakes in Turkey and Syria – and each hour rescue workers find yet more bodies in the rubble of destroyed towns.

Remarkably, some people are still being found alive. Earlier today a ten year old girl was among survivors pulled out of collapsed buildings in the Turkish province of Hatay.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia: Oromo Police Brutality Amid Protest in Addis Ababa | በአዲስ አበባ ተቃውሞ በተነሳበት ወቅት የኦሮሞ ፖሊስ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2022

💭 በአዲስ አበባ ተቃውሞ በተነሳበት ወቅት የኦሮሞ ፖሊስ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

👉 ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው…

💭 Violence reported amid protest at Addis Ababa University, Ethiopia, 25 June 2022.

Reports indicate police have violently dispersed protesters at Addis Ababa University, in Addis Ababa, June 25, resulting in an unconfirmed number of injuries. Protesters had gathered there to denounce a June 18 attack on non-Oromo civilians in Gimbi District, West Wellega Zone, Oromia Region, that left over 1500 civilians dead.

Heightened security measures are almost certain to remain in the vicinity of Addis Ababa University. Localized traffic and commercial disruptions are likely near the protest site in the coming hours. Despite these measures, further violence could occur. Furthermore, protests in response to the violence could occur in Addis Ababa.

🛑 እንግዲህ ካልዘገየ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ወጥረው ሊቀጥሉብት ይገባል፤ ይህ ግድ ነው! ይህን መሰሉን ተቃውሞ መጀመር የነበረባቸው ገና ድሮ ነበር።

😈 ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ ወይንም አዳክሞ “እስላማዊት ኦሮሚያ ካሊፋትን” በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እርዳታ ለመመስረት ሲል የሚከተሉትን ግፎችና በደሎች በትግራይ እና አማራ ጽዮናውያን ላይ ፈጽሟል፤

  • ፩-አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተቀባይነት ለማግኘት ሲል እራሱ ቦንብ አስጠምዶ ሰው አስጨርሷል(ቆሻሻ ትዕይንት)
  • ፪-ኢንጅነር ስመኘውን በጠራራ ጸሀይ ገድሏል
  • ፫-የቡራዩ ጀኖሳይድ
  • ፬-ለገጣፎ መፈናቀል
  • ፭-የጌድዮ ማፈናቀልና ጀኖሳይድ
  • ፮-ወደ ቤተመንግስት የሔዱ ወታደሮች ላይ ግፍ
  • ፯-አንድ ሚልየን ኦሮሞ ከሶማሊ በማፈናቀል ወደ አዲስ አበባ አካባቢ አስፍሯል
  • ፰-የቤንሻንጉል ግፍ
  • ፱-የወለጋ እልቂት (ዘረፋ)
  • ፲-ግልጽ ጦርነት እስክንድር ላይ አውጇል
  • ፲፩-የአዲስ አበባን ዴሞግራፊ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት
  • ፲፪-በኢትዮጵያ በጀት ፵ ዙር የኦሮሞ ጦር ሰልጥኗል
  • ፲፫-ጄነራል አሳምነው ጽጌን;አንባቸው;ሰአረና ገዛኢ ተገድለዋል
  • ፲፬-ተዋሕዷውያን እናቶ ሴቶች ታግተው ጡታቸው ተቆርጧል፣ እርጉዞችና አራሶች ተገድለዋል
  • ፲፭-በአዋሳ ሲዳሞዎች ላይ ጠጭፍጨፋ ተካሒዷል
  • ፲፮-ጎንደር ላይ ጭፍጨፋ አካሒዷል
  • ፲፯- ሴት ተማሪዎች ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ታግተው ለሦስት ዓመታት ያህል ተሰውረዋል/ተረስተዋል
  • ፲፰ – በከሚሴ እና አጣየ ተዋሕዷውያንን ገድሏል፣ ቤተክርስቲያናቸውን አቃጥሏል
  • ፲፬ -አርሴማ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተው ፪ ምዕመናንን አስገድሏል
  • ፳ – በደብረዘይት(ሆራ) የአየር መንገዳችንን አውሮፕላንን አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባቱ የሰውቷል
  • ፳፩ – ተቃዋሚ የሚላቸውን ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችን በብዛት አስሯል
  • ፳፪ – በድጋሚ በወለጋ ፭፻/500 የሚሆኑ ተዋሕዷውያንን በትምህር ቤት ሕንፃ አጉሮ በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድሏቸዋል፤ ሕፃናትን ወደ ጫካ በመጣል የጅብ ቀለብ አድርጓቸዋል
  • ፳፫ – በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት አውጆ አስከፊ ጀነሳይድ በማካሄድ ላይ ነው፤ አሁን በአማራ ክልል ቀጥሏል፤ በዚህ ሳምንት ብቻ እስከ ሃምሳ ሺህ የአማራ ሚሊሺያ ተዋጊዎች እንደረገፉ ነው እየተወራ ያለው
  • ፳፬– ከማይክድራ እስከ አክሱም ጺዮን እስከ ከአምስት መቶ የሚሆኑ ትግራዋይ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈው የሰማዕተንትን አክሊል ተጎናጽፈዋል። የአክሱምን፣ ማይካድራን፣ ማህበረ ዴጎን፣ ደብረ አባይን፣ ማርያም ደንገላትን፣ ውቅሮ ጨርቆስን ወዘተ ጭፍጨፋዎች የፈጸሙት ሙስሊም ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + የኤርትራ ቤን አሚሮች ናቸው።
  • ፳፭ – ከመቶ ሰላሳ ሺህ በላይ የሚሆኑ የትግራይ እናቶች፣ እኅቶችና ሕጻናት በኦሮሞ + ሶማሌ + ቤን አሚር መሀመዳውያን ተደፍረዋል
  • ፳፮ – ከምዕራብ ትግራይከሚሊየን በላይ ጽዮናውያን ወደ አዲግራትና ሱዳን እንዲሰደዱ ተደርገዋል
  • ፳፯ – በአዲስ አበባና ደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ጽዮናውያን በማጎሪያ ካምፖች ታጉረዋል፣ ተገድለዋል

🔥 ባጠቃላይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፣ በጅጅጋ፣ በአላባ፣ በአጣዬ የቤተክርስቲያን ጥቃት፤ የጅማ፣ የኢሉ አባቦር፣ የሰ/ሸዋ፣ የሰላሌ፣ የወለጋ፣ የአሶሳ ሪፖርቶች በጣም አስደንጋጮች ናቸው፤ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሆኑትን ክርስቲያኖችን በስለት አርዶና በጥይት ደብድቦ መግደል፣ ንብረታቸውን መዝረፍና ማቃጠል፣ በአንዳንድ ምእመናን ላይ ከኢትዮጵያዊ ባህል ውጭ በአስከሬናቸው ሳይቀር የተፈጸመው ግፍ፣ ማሣቀቅ፣ ማፈናቀል፣ የይዞታ መንጠቅ፣ ለተበደሉት ፍትሕ መንፈግ፣ በተለያዩ መደለያዎች እምነትን ማስለወጥ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅን የያዙትን ኢትዮጵያውያንን ማንገላታትና ማሰር የህዳሴውን ግድብ ሥራ ማስተጓጎልና ለጠላት ማጋለጥ፣ ሁኔታዎችን ለአረቦችና ለግብረ-ሰዶማውያን ማመቻቸት ወዘተ. ይህን ሁሉ አውሬዎቹ አሕዛብና መናፍቃን በሚመሯት የዛሬዋ ኢትዮጵያ የተዘወተሩ አሳፋሪ ክስተቶች እንዲሆኑ አድርጓል።

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጽንፈኛው ቄሮና ናዚ ተመሳሳይነት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2020

በኢትዮጵያ ሃገራችን ካሁኑ የከፋ እጅግ በጣም ከፍተኛ የዘር ፍጅት ሊካሄድ ነው። የዛሬው የሃገራችን ሁኔታ የዘር ፍጅት በተካሄደባቸው በሌሎች ሀገሮች ከነበረው ሁኔታ ጋር የተመሳሰለ ነው። በናዚ ጀርመንና በሩዋንዳ ሁቱዎች (“ኩሾች”)የተፈጸመው ጭፍጨፋ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን ምልክቶች የታዩበት መሆኑ ይታወቃል። የጅምላ ጭፍጨፋ መቅድም የሚመስል ድርጊት በይፋ በሚካሄድበት የኦሮሚያ ሲዖል የአብዮት አህመድ መንግስት እና ኦሮሚያ የተባለው የዘር ማጥፊያ ላብራቶሪ ክልል ፖሊስ እና አስተዳደር በፋሺስት ቄሮውች ላይ ምንም እርምጃ አለመውሰዱና ወጣት ሴት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ተጠለፈው ሲጠፉ በሚያስገርም መልክ ፀጥ ማለታቸው ምልክት ሊሆነን ይገባል።

ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ የሚከተለውን ይናገራሉ፦

ከታሪክ እንማር፦

(ናዚዎች መጀመሪያ ምን አደረጉ?)

*** ናዚዎች 6 ሚሊዮን አይሁድ ከመጨፍጨፋቸው ከዓመታት አስቀድሞ ምን አድርገው ነበር?

ሀ ፥

* የአይሁድ ምልክቶች ያሉባቸው ነገሮች ላይ በሙሉ አደጋ ያደርሱ ነበር።

ለ ፥

* የዳዊት ኮከብ ምልክት ያለበትን ሱቅ መሰባበር፣ መዝረፍ፣ ማቃጠል፣ (የናዚ ወጣቶች በሚባሉ ጎረምሶች የሚፈፀም ተግባር ነበር)

ሐ ፥

* መንገድ ላይ ይሁዲ (Jew) ሲያዩ ማንጓጠጥ፣ መስደብ፣ መገፈታተር፣ መደብደብ፣

መ ፥

* ይህንን የሚሠሩት የሒትለር ወጣቶች/ ሒትለርዩገንድ የሚባሉ ልጆች ነበሩ።

(The Hitler Youth (Hitlerjugend) was the youth organisation of the Nazi Party in Germany. Its origins dated back to 1922 and it received the name Hitler-Jugend, Bund deutscher Arbeiterjugend (“Hitler Youth, League of German Worker Youth”) in July 1926)

* ከዚያ ናዚዎች መንግሥት ሲሆኑ 6 ሚሊዮኑን አይሁድ ለመጨፍጨፍ ቻሉ።

* በሀገራችን እየታዩ ያሉ የናዚዝም ምልክቶችን አትናቁ።

* ከታሪክ ያልተማረ ከራሱ ጥፋት ይማራል።

*** ጉዳዩ ከባንዲራው አይደለም። ከዚያ በላይ ነው። በማለት ባጭር ቃል ግዙፍ መልእክቱን አስተላልፏል።

እኔ በዚህ ላይ የምጨምረው የለኝም። ሆኖም ግን፥

በአሁኑ ወቅት በቴሌቭዥንና በራድዮ ጭምር በግልጽ መሰባበሩ እየተነገረበት ያለው ብሔር ማነው? ሰባሪና ተሰባሪ ተፋጠዋል።

በመንግሥት ባለሥልጣናት፣ በተቃዋሚ የኦሮሞ የፖለቲካፓርቲዎች፣ በአክቲቪዝቶችና በጋዜጠኞቻቸው ጭምር በአደባባይ እየተዛተበት ያለው የትኛው ብሔርና የትኛው ሃይማኖት ነው?

ከኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች በገፍ የተባረሩት እነማን ናቸው?

የዐማራ ተማሪዎች የታገቱት በማነው?

የዐማራ ተማሪዎች የታገቱት በየትኛው ክልል ነው?

አሁን በኢትዮጵያ እየተለየ እየተገደለ፣ እየተዘረፈ፣ እየተሰደበ፣ እንዲሰደድ እየተደረገ ያለው የትኛው ብሔር ነው?

ንብረቱ በቀን በጠራራው ፀሐይ በእሳት እንዲወድም እየተደረገ ያለው የትኛው ብሔር ነው?

በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ከየትኛው ብሔር የተውጣጣ ነው?

የትኛው ብሔር ነው ሰፊ የሚዲያ ሽፋን ያለው? ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅሙ እየፈረጠመ ያለውስ የትኛው ቡድን ነው?

በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ስለታፈኑት የዐማራ ተማሪዎች ለምን ዝምታን መረጠ?

በሐረር፣ በድሬደዋና በአሩሲ፣ በባሌ፣ በጅማ፣ በሸዋና በወለጋ ያለው ሕገወጥ ቅስቀሳና ግድያ፣ ውጤቱ ተሰልቷል ወይ? አሸናፊውስ ማነው?

ወይ ስለሙ አልያም ሀገራችንን ለቃችሁ ውጡ የሚለው ሰበካስ ለገዢው ፓርቲ የሚሰጠው ጥቅም ምንድነው?

21 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አንድን ዘር ከምድረ ገጽ ለማጥፋትስ ይቻላል ወይ?

አቶ ንጉሡ ጥላሁን የት ጠፉ?

ላቀ አያሌው ደህና ነው ወይ?

አበረ አዳሙስ እንደምነው?

የሃይማኖት አባቶች ከሴት የተወለዱ አይደሉም ወይ? ወይስ እንዴት ነው ነገሩ?

ለማንኛውም 6 ሚልየን አይሁድ ከመጥፋታቸው አስቀድሞ አሁን በኢትዮጵያ ቄሮ በዐማራና በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያደርገው የነበረውን አስፀያፊ ተግባር ይፈጽም ነበር። በሩዋንዳም ሁቲና ቱትሲ ከመጨራረሳቸው በፊት አራጆቹ ከቻይና ገጀራና ቆንጨራ በገፍ አስገብተውም ነበር። የመንግሥቱም ወታደሮችና ባለሥልጣናት ለአራጆቹ ድጋፍ ይሰጡ ነበር። ፈረንሳይ ዝም ብላ ከዳር ቆማ ትመለከት ነበር። መታወቂያው እየታየ የሰው ዘር ይታረድ ነበር። ንብረቱ ተዘርፎ፣ ዘርማንዘሩ ታርዷል። በኢትዮጵያም በሩዋንዳ የታየው ምልክት በሙሉ ታይቶ አልቋል።

OMN ዝግጅቱን ጨርሷል። የኦሮሚያ ቤተ ክህነት በሰላሌ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትን አስወጡ፣ ገዳማት አድባራቱን በግድ ንጠቁና ከእጃቸው አስወጡ ብሏል። መራራ ኮብራው በስተ እርጅና መርዙን መርጨት ጀምሯል። በቀለ ገርባ ( ባርያው) በኦሮምያ በአማርኛ አትገበያዩ ብሏል። ጃዋር መሐመድ ሜንጫውን ስሎ አስቀምጧል። አህመዲን ጀበል በአጼ ዮሐንስ አሳብቦ ትግሬን፣ በአጼ ምኒልክ አሳብቦ ዐማራውን በሙሉ መጽሐፍ ጽፎ አስጠቁሯል። በስልክ ባለ ሥልጣናትን ማዘዝ እንደሚችሉ አሳይቷል። የቀረው የጅምላ ጭፍጨፋ ነው።

በኦሮሚያ ስለታገቱት የዐማራ ልጆች ዐቢይ አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ደመላሽ ገብረ ሚካኤል፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ አዲሱ አረጋ ዝም ብለዋል። የአሩሲውን ወዶ ገብ ባንዳ ፀረ ዐማራ አቶ ንጉሡ ጥላሁንን አደባባይ ወጥቶ “ የታገቱት የዐማራ ተማሪዎች በሙሉ ተፈትተዋል። በመልካም ጤንነትም ላይ ይገኛሉ በማለት ዐይኑን በጨው ታጥቦ እንዲናገር አደረጉት። ገሌና ሆዳም ስትሆን የጫኑህን መጫን ነውና ተጫነላቸው። አሁን ልጆቹን አምጣ ሲባል ከየት የምጣቸው? ለራሱ ተደብቋል። ግን ከመጠየቅ ለፍርድ ከመቅረብ አያመልጥም።

ልጆቹ በህይወት ስለመኖራቸው የሚጠራጠሩ በርክተዋል። ዐቢይ አሕመድ አሁንም ትንፍስ አላለም። የኖቤል ሽልማት ካሸለሙት አንደኛው መስፈርት በካቢኔው ውስጥ የሴቶችን ቁጥር በመጨመሩ እንደሆነ ይታወቃል። ከጠቅላይነቱ በፊት በቸርችና በጂምናዚየም ስፖርት ሲሠራ የሚያውቃቸውን ወይዛዝርት በሙሉ ለሥልጣን ስላበቃም እንደሆነ ይታወቃል። በፓርላማ ንግግሩ እናቱን በማወደሱ፣ ሚስቱን በማወደሱ ጭምር ያጨበጨቡለት የትየለሌ ናቸው። ልጆቹም በሙሉ ሴቶች ናቸው። ነገር ግን ስለነዚህ ስለታገቱት የዐማራ ሴቶች አንዲት ቃል ሊተነፍስ አልወደደም። ጭራሽ በሚልኒየም አዳራሽ እናቶችንና ሴቶችን ሰብስቦ ሴቶችን እንዴት እንደሚወድ፣ ያለ ሴቶችም ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን እንደማይመታ ሲሰብክ መዋሉ ሀገር ምድሩን ጉድ ሲያሰኝ ነው የዋለው። የእነዚህ ታጋቾች ፍጻሜ አጓጊ ሆኗል። የሦስተኛው ዓለም ጦረርነት መነሻም እንዳይሆኑ ፍራቻ አለኝ።

እናንተ ግን አሁንም ተረጋጉ። የ3 ሺ ዓመት የሰከነ የአመራር ጥበባችሁን በሚገባ ተጠቀሙ። ትንኮሳዎችን ታገሱ። ሃገሪቷ ብጥብጥ እንድትል ነውና የሚፈለገው በእነሱ ቅኝት አትደንሱ፣ በእነሱ የጥፋት ጎዳንም አትሂዱ። ብለጧቸው። እንደ ትልቅ ሰው አስቡ። እንደባለ አእምሮ አስቡ። ካበደው ጋር እኩል አትበዱ። እኔ ከሞትክ ሰርዶ አይብቀል ባዮችን ናቋቸው። ተጸየፏቸው። አትበታተኑ፣ ተሰባሰቡ፣ ተመካከሩ። ምክክር ውይይቱን ከቤተሰብ ጀምሩ። አከባቢያችሁን ጠብቁ። በተናጠል አትጠቁ። እውነትና ሃቅን ያዙ። አማኞች ሁኑ።

ወኔያችሁን የሰለቡትን፣ ሐሞታችሁን ያፈሰሱትን፣ እንደ ድመት ፍራሽ ለፍራሽ ላይ እየተንከባለላችሁ እንድታለቅሱ፣ እንድትነፈርቁ ያደረጉዋችሁን የአህዛብ ልማድ የሆኑትን እነጫትን ተዉ፣ ትፉት። አትጠጡ፣ አትስከሩ። አትጡዙ፣ ሃሺሽ ሺሻ አታጭሱ፣ ከዝሙት ሽሹ። ንስሐ ግብ። ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ። በዚያም መንፈስ ቅዱስን ልበሱ። ኃይልን ልበሱ። የድል ዘይትና ቅባትን ተቀቡ። በገንዘብ፣ በልብስ፣ በምግብና በመጠጥ ተረዳዱ። አንዱ አንዱን አይግፋው። ማዕተባችሁን አጥብቁ። ይቅር ተባባሉ። የተጣላችሁ ታረቁ። የቀማችሁ መልሱ። ባልንጀራችሁን እንደራሳችሁ ውደዱ።

እያጨስክ፣ እየጨበስክ፣ እየዘሞትክ፣ እየዋሸህ፣ እየጦዝክ ግን እመነኝ አበድን አታሸንፍም። ትበላታለህ።

አሁንስ ምሳር በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቈረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።” ማቴ 310። እንዲያም ተባለ እንዲህ፣ ወጣም ወረደ፣ መጣም ቀረ “ ኢትዮጵያ ግን ትነሣለች።” አከተመ።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝ መንግስት ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ በፋሲስት ጣልያን ወረራ ዘመን እንኳን አልታየም | ቀይ መስመር ተጥሷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2020

አዎ! በናዚ ጀርመንም በፋሺስት ኢጣሊያም ጊዜ ታይቶ የማይታወቅ ጽንፈኛ ተግባር ነው አሁን በኢትዮጵያ ሃገራችን እየታየ ያለው።

ዓብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ፣ ነዋየቅድሳት ሲዘረፉ፣ ካህናት አማኞችና ኢትዮጵያውያን ጄነራሎች ሲገደሉ፣ የእናቶች ጡት ሲቆረጥ፣ አራስ ሴት ልጇ ፊት ስትታረድና ተማሪዎች ሲታገቱ ቀይ መስመሩ ያኔ ተጥሶ ነበር

የዓለም ባንዲራዎች ሁሉ እናት የሆነችውን ሰንደቅ ዓላማ ያውም ከቤተክርስቲያን ላይ አውርዶ ክመርገጥ፣ ቆሻሻ ውስጥ ከመክተትና ከማቃጠል በላይ የከፋ ድርጊት የለም። በዚህች ዓለም በራሷ ሃገር ሰንደቅ ዓላማ ላይ ይህን ያህል ጥላቻ ያሳየች አንዲትም ሃገር የለችም። ይህ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ነገር ነው።

ሰንድቅ ዓላማን ማቃጠል በመላው ዓለም ከፍተኛ ወንጀል እንደሆነ ይህ መረጃ በከፊል ይጠቁመናል፦

Around the World in Things You Can’t Do to FlagsYou might be able to tell where you are by what happens if you set one ablaze.

አዎ ወንድም ሀብታሙ እንዳለው በሃገራችን ቀይ መስመርም ታልፎ ድንበሩ በጣም ተጥሷል”።

ወገን፡ የአምላክህ እግዚአብሔር፣ የእናት አገርህና ቤተክርስቲያኗ ጠላት ማን እንደሆነ በተደጋጋሚ አይተሃል፤ ከአሁን በኋላ ግን አብዮት አህመድ አሊንም ሆነ የወሮበላዎች ስብስብ የሆነውን የኦሮሞ መንግስቱን የሚደግፍ የተዋሕዶ ልጅ ነኝ የሚል አውቆም ሆነ ሳያውቅ እራሱን የተዋሕዶ ጠላት ለማድረግ ውስኗልና ተፈርዶበታል፤ ጊዜው አብቅቷል፤ መዳኛም የለውም፤ ስለዚህ ከእነርሱ ጋር አብሮ በእሳት ይጠረጋል።

በፈረንጆቹ ጠላቶቻችን “ኦሮሞ” የተባላችሁት ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ “ኦሮሞነታችሁን” ከእነ ባህል እና ቋንቋው አራግፋችሁ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት ወርውሩት። አብርሃም ልጁን ይስሃቅን መስዋዕት አድርጎ እንዲያቀርብ ተፈትኖ እንደነበረው እናንተም አስተውሉ፤ ክርስትና ከብሔር በላይ ነውና ለእግዚአብሔር፣ ለኢትዮጵያ እና በክርስቶስ ደም ጽድቅን ላገኛችሁባት ቤተክርስቲያን ስትሉ በናዝሬት፣ በደብረዘይት፣ በሆሣእና፣ በሐረር፣ በጅማና አሶሳ ጎዳናዎችና አደባባዮች ክቡሩን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ዛሬውኑ አውለብልቡ። አለዚያ ግን የኢትዮጵያዊነትን የተዋሕዶ ክርስትናንም ፀጋ ተገፍፋችሁ ከአህዛብና መናፍቅ ጋር አብራችሁ ከኢትዮጵያ ምድር በእሳት ትጠረጋላችሁ።

አሁን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሰንደቅ ዓላማውን በየቤቱ መስቀል ግዴታው ነው!!!

.…ነጥብጣቦቹን እናገናኝ፦

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቦኮ ሃራም በኢትዮጵያ | ሴት ልጆችህ በኦሮሚያ ሲዖል እየተቃጠሉ ገዳይ አብይ በ ሰይፉ ሾው ስለመቅረቡ ታወራለህ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020

በሃገራችን እየታየ ያለው አስከፊ ነገር ከእኛ አልፎ የመላው ዓለምን ማሕበረሰብ ሊያንገፈገፍ የሚገባው እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።

መንግስት ጽንፈኛ ተግባሩን ለመሸፈን “ሽፍታ” የተባሉትን ኦሮሞዎች ከሞያሌ እስከ መተማ ባሉ ከተሞችና መንደሮች ላይ አስማርቶ ቦኮ ሃራምን እንደ ፈጠረው እንደ እስላማዊው የናይጄሪያ መንግስት ህፃናትን በመግደል ላይ ነው (አማራና ትግሬ የተባሉት ሰሜን ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲባሉ “ከመቀሌ ስልክ ተደወለ” አሉ”)። እነዚህ አረመኔዎች ሴት ልጆችህን አፍነው በመውሰድ ከደፈሯቸው በኋላ ይህ ኢሰብዓዊው ቅሌታቸው እንዳይታወቅባቸው እንደ ሌሊት ወፍ ደማቸውን እየመጠጡ አንጎላቸውን በማጠብ ላይ ይገኛሉ። ልጆቼ የትናቸው ብለህ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ ማምራት ሲገባህ “የፈረንጅ” እንቁላላ ዋጋ መናር በይበልጥ ያሳስበሃል።

ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል በሰፊው የኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቀም፤ እንዴት እንቅልፍ ይወስደናል? ሱፍና ክረባት ለብሰው በየሜዲያው ቀርበው ሲሳሳቁ ስታይና ስትሰማ ደምህ አይፈላምን? እውነት አሁን የሳቅና ጭፈራ ጊዜ ነውን? አይ ሕዝቤ፤ እንደው ምን ነክቶህ ነው? ሃምሳ ሺህ ተማሪዎች ኦሮሚያ ከተባለው የኢትዮጵያ ግዛት ተባረው የሶማሊያና ሱዳን ሰዎችን በቦታህ ተክተው እያሰፈሯቸው ስታይ እንዴት ዝም ትላለህ? እንዲያው ምን ሆነህ ነው? የአባቶችህን ወኔ ማን ነጥቆህ ነው?

______________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሰይፉ ቤት ተቃጠለ ሲባል ጥቁሩ ደመና ላይ የታዩኝ አብዮትና ታከለ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2019

ሰይፉ ፋንታሁን በተማሪዎች መመረዝና በግዮን ሆቴል አዳራሽ መፍረስ ላይ መረጃ ለማቅረብ ሲሞክር ስሰማው፤ “እንዴ ምናልባት ሰውየው እየነቃ ይሆን? ወንጀለኞቹ የአዲስ አበባ ሜዲያዎች እንደሆኑ ለነዋሪው የእንቅልፍ ኪኒን ከመስጠት ሌላ ይህን ስለመሰለ ጉዳይ በጭራሽ አይዘግቡም” የሚል ስሜት ተሰምቶኝ ነበር።

የሰዶምና ገሞራ ውላጆች የዲያብሎስ የግብር ልጆች የሆኑት እነ ግራኝ አብዮትና ታከለ ኡማ ለብዙ ጭካኔ ለተሞላባቸው ድርጊቶች የተዘጋጁና ብቁ መሆናቸውን ተዓምረኛው ዘመነ ዮሐንስ እያሳየን ነው። የኢትዮጵያን ስም አዘውትረው በሚያነሱት አሐዱ 94.3 ኤፍ ኤም በተሰኘዉ ራዲዮ ጣቢያ ላይ ጠላተ ኢትዮጵያ የዋቄዮአላህ አርበኞች እያካሄዱ ያሉትን ጂሃድ እንመዝግበው።

የኢትዮጵያን ንብረት ለጠላቶቿ በማስረከብ ላይ ያሉት እነዚህ ወረበሎች እያንዳንዷን የአሠርቱ ቃላት ትዕዛዝን የጣሱ ከሃዲዎች፣ አታላዮች፣ ቀጣፊዎች፣ ሌቦችና ገዳዮች ናቸው። ስለዚህ ሰይፉን ከእነቤተሰቡ ለማቃጠል ቢሞክሩ የሚገርም ነገር አይደለም። እነ ኢንጂነር ስመኘውን በጠራራ ፀሐይ የገደለ ወንጀለኛ ይህን የመሰለ ጽንፈኛ ተግባር አንድም ሌሊት ሳይፈጽም ካደረ ዕረፍት የለውምና። እኅተ ማርያም “አብዮት አህመድ ቀን ሰው ሌሊት አውሬ ነው” ማለቷ ይህን ጽንፈኛ ተግባሩን ይጠቁመናል።

ሌባው ሰርቆ ከመሸሹ በፊት ቶሎ መያዝና ለፍርድ መቅረብ አለበት!

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሞት ፍሬ በ ፍሬህይወት | ወገን፡ እነ ታከለ ልጆቻችሁን እየመረዙባችሁ ነው!!!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2019

በአዲስ አበባ ልደታ ማርያም አቅራቢያ በሚገኘው ፍሬህይወት ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት ዛሬ ኅዳር ፲፯ /፲፪ . በዕለተ ቅዱስ እስጢፋኖስ፡ ጠዋት ላይ ፳፭ ተማሪዎች እና መምህራን ላይ በተፈጠረው የጤና ዕክል ምክንያት ወደ ጥቁር አንበሳ እና ዘውዲቱ ሆስፒታሎች ተወስደዋል።

በኢትዮጵያውያን ሕፃናት ላይ የመርዝ ጂሃድ እንደሚካሄድ በተለይ ላለፉት ሰባት ዓመታት ሳስጠነቅቅ ነበር። “ልጆቻችሁ ከማን ጋር እንደሚበሉ ተከታተሉ፣ የልጆቻችሁን የምሳ እቃ ተቆጣጠሩ” እያልኩ፡ በመንገድ ላይ ሳይቀር እንደ እብድስለፈልፍ ነበር። ያየሁትን አይቻለሁና። ከአምስት ዓመታት በፊት ሊደበድቡኝ ሁላ የመጡ መንጋዎች ነበሩ። በቅርቡ እንኳን የታከለ ኡማ “ነፃ ምግብ” ፕሮግራም አደገኛ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ወገን፡ እነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ባገኙት አጋጣሚ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እያጠቁን ያሉት!

ከሁለት ዓመታት በፊት በቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ያገኘኋቸው አንዲት እናት ታከለ ኡማ ከመጣበት በአምቦ ከተማ የተዋሕዶ ህፃናት እየተመረዙ እንደሆነ ጠቁመውኝ እንደነበር አስታውሳለሁ። በጣም ያሳዝናል፤ ሕዝባችን ለምን፣ በምን እና እንዴት እንደታመመ ውጭ ያለን ወገኖቹ ካላሳውቅነው በቀላሉ አያውቀውም፤ በመተት አስረውታል።

ለተጎዱት እግዚአብሔር ይድረስላቸው!

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | 2 Comments »

ወጣት ቱርኮች እስልምናን በመቃወም በብዛት እምነታቸውን እየከዱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 11, 2019

በእስልምና በጣም ወግአጥባቂ ከሆኑት የቱርክ ከተሞች አንዷ በሆነችው በኮንያ በተካሄደው አውደጥናት ላይ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩት ተማሪዎች ለሜዲያዎች እንደገለጹት በኢስላም ውስጥ ብዙ የተዛባና ቅራኔ የተሞላባቸው እንዲሁም ከዕለት ተለት ህይወት ጋር የማይጣጣሙ ነገሮችን በማየተቸው ነው” እስልምናን በብዛት እየከዱ የመጡት።

አንዷ የሥነመለኮት ተማሪ የሚከተለውን ትዝብቷን በድብቅ አካፍላ ነበር፦

እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እንደ እስላማዊ መንግስት ወይንም አልቃይዳ የመሳሰሉ እጅግ አስቀያሚ ቡድኖች አድናቆት ነበረኝ። ዛሬ እኔ ኢአማናይ ነኝ። በመጀመሪያ በእስልምና ውስጥ አሳማኝ ምክንያቶችን ለማግኘት ፈልጌ ነበር፣ ነገር ግን ማግኘት አልቻልኩም። ከዚያም አምላክን መጠየቅ ጀመርኩ። የፕሬዚደንት ኤርዶጋንን እስላማዊ መንግሥትን እደግፈው ነበር። ጭቆና ግን አብዮትን ያፈራል። እኛን ሊጨቁኑ ፈለጉ ግን እኛ መመለስ ጀመርን።”

ይህን ሬፖርት ያቀረበው ቢቢሲ ሲሆን በአውደጥናቱ ላይ የተሳተፉች ወጣት ተማሪዎች ስሞቻቸውን ቀይረው ነበር የቀረቡት።

ዋው! የቱርክ ወጣቶች ከእስልምና ያመልጣሉ፤ የእነ ኤርዶጋን መሀመዳውያን አርበኞች ግን ለትኩስ ደም ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ በመጓዝ ለሞኙ ሕዝባችን እርኩሱን ቁርአን ያከፋፍላሉ። አቤት ቅሌት!


The Young Turks Rejecting Islam


“This is the only thing left that connects me to Islam,” says Merve, showing me her bright red headscarf.

Merve teaches religion to elementary school children in Turkey. She says she used to be a radical believer of Islam.

“Until recently, I would not even shake hands with men,” she tells me in an Istanbul cafe. “But now I do not know whether there is a God or not, and I really do not care.”

In the 16 years that President Recep Tayyip Erdogan’s party has been in power, the number of religious high schools across Turkey has increased more than tenfold.

He has repeatedly talked of bringing up a pious generation.

But over the past few weeks, politicians and religious clerics here have been discussing whether pious young people have started to move away from religion.

One day, Merve’s life changed when, after waking up very depressed, she cried for hours and decided to pray.

As she prayed, she realised to her shock that she doubted God’s existence. “I thought I would either go crazy or kill myself,” she says. “The next day I realised I had lost my faith.”

She is not alone. One professor has been quoted as saying that more than a dozen female students wearing headscarves have come up to him to declare they are atheists in the past year or so.

But it is not just atheism that students are embracing.

At a workshop in Konya, one of Turkey’s most conservative cities, there have been claims that students at religious high schools are moving towards deism because of what they referred to as “the inconsistencies within Islam”, according to reports in opposition newspapers.

Deism has its roots back in Greek culture. Its followers believe that God exists, but they reject all religions.

While there are no statistics or polls to indicate how widespread this is, anecdotal evidence is enough to worry Turkey’s leaders.

urkey’s top religious cleric, the head of Religious Affairs Directorate Ali Erbas, has also denied the spread of deism and atheism among the country’s conservative youth. “No member of our nation would ever adhere to a such a deviant and void concept,” he said.

Theology professor Hidayet Aybar is also adamant that there is no such shift towards deism.

“Deism rejects Islamic values. It rejects Koran and it rejects the prophet. It rejects heaven and hell, the angels, and reincarnation. These are all pillars of Islam. Deism only accepts the existence of God,” he says.

According to deist philosophy, God created the universe and all its creatures but does not intervene in what has been created, and does not lay out rules or principles.

“I can assure you that there is no such tendency towards deism amongst our conservative youth,” he argues.

Turkey’s only atheism association believes Prof Aybar is wrong about the current trend and claims that even atheist imams exist.

“Here, there are television shows that debate what to do to atheists,” says its spokesman Saner Atik. “Some say they should be killed, that they should be sliced to pieces.”

“It takes a lot of courage to say you are an atheist under these circumstances. There are women in niqabs who secretly confess they are atheists, but they cannot take them off because they are scared of their family or their environment.”

I meet Merve for a second time at home. She greets me without her headscarf. She has decided to let her hair down when she is at home. Even if there are men around.

“The first time I met a man without my headscarf, I felt really awkward,” she tells me. “But now it comes all very naturally. This is who I am now.”

ምንጭ

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | 1 Comment »

ጀርመን | የሁለተኛ ክፍል ተማሪ የሆነቸው አይሁዳዊት ህፃን “አላህን” ስላልተቀበለች ሙስሊሞች በሞት አስፈራሯት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2018

በበርሊን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁለተኛ ክፍል ተማሪ የሆነቸው አይሁዳዊት ህፃን “አላህን” ስላልተቀበለች ሙስሊሞች በሞት አስፈራርተዋታል።

ይህ አሰቃቂ ዜና አሁን በመላው ጀርመን ትልቅ የመወያያ ርዕስ ሆኗል።

41 ዓመቱ አይሁድ ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ ሴት ልጁ በሙስሊም ተማሪዎች በተደጋጋሚ ስትረበሽ እንደነበረች ለሜዲያዎች ዘግቧል።

ይህ ጉዳይ ፀረ ሴማዊነት ብቻ አይደለም፤ ሁሉንም እስላም ያልሆኑትን ሃይማኖቶች ሁሉ ይመለከታል። ሙስሊሞች አይሁዶችን፣ ክርስቲያኖችን፣ ሂንዱዎችንና ሌሎች እስላም ያልሆኑትን ሁሉ “በ አላህ ካላመናችሁ” እያሉ መከታተሉንና፣ ማስፈራራቱንና ማሸበሩን ከጀመሩ ውለው አድረዋል።” በማለት አባቷ መስክሯል።

አባትየው በተጨማሪ፦ “ፖለቲከኞች፣ የትምህርት ቤት አስተዳደሮች ይህን መሰሉ አስከፊ ሁኔታ የፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ ወደ ኋላ በማለታቸው ተጠያቂዎች ናቸው። ምንም እንኳን እኛ ቤተሰቦቻቸው ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ደጋግመን ብናሳውቅም ማንም ከዚህ በፊት ሊሰማን ፍላጎት አልነበረውም። ስለዚህ አሁን ለመገናኛ ብዙኃንን ለማሳወቅ ከመሞከር ሌላ አማራጭ አልነበረንም።” ብሏል።

ይህ ከብዙ ሌሎች ተመሳሳይ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው፡ በበርሊንና በሌሎች የጀርመን ከተሞች ውስጥ እስላም ባልሆኑ ህፃናት ተማሪዎች ላይ የተፈጸሙ ያሉት በደሎች ለማመን የሚከብድና ሁላችንንም ኡ! ! የሚያሰኝ ነው።

በበርሊን የመጀመሪያ ደረጃ ት / ቤት ህፃኗን የሙስሊም የክፍል ጓደኞች በሞትም እንኳ ሳይቀር ማስፈራራታቸው፤ ሚሊየን ሙስሊሞች በአንጌላ “ኤሊዛቤል” ሜርኬል ወደ ጀርመን ተጋብዘው እንዲጎርፉ ከተደረጉ ከ መስከረም 2015 .ም በኋላ ጀርመን አገር ውስጥ ምን ጉድ እየተካሄደ እንደሆነ በግልጽ የሚያሳይ ነው።

ይህች ህጻን ልጃችሁ ብትሆንስ?

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: