Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቪየና’

የኢትዮጵያን ጀነሳይድ ላለማስታወስ በቪየና ሽብር? | Vienna Terror a Luciferian Deflection from Ethiopian Genocide?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 3, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

በዓለም ምርጥ በሆነ አኗኗር እና በሕይወት ጥራት የመጀመሪያውን ቦታ የያዘችውን የኦስትራ/ አውስትሪያ ዋና ከተማን ቪየናን በትናንትናው ዕለት የሙስሊሞች ሽብር ጎበኛት። በአንድ የአይሁዶች ምኩራብ አቅራቢያ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ ከተካሄደ በኋላ አምስት ሰዎች መገደላቸው ታውቋል። ልክ ከተማዋ ለኮሮና ዝግ እንድትሆን በተወሰነበት ቀን፤ ልክ በኢትዮጵያ ጀነሳይድ እንደሚካሄድ የዜና አውታሮች ማውራት እንደጀመሩ። ይህ በአጋጣሚ የተከሰተ አይመስለኝም!

በቪየና የእስልምና ሽብር የተከሰተው ልክ በኢትዮጵያ ሃገራችን በሉሲፈራውያኑ ስልጣን ላይ የወጣውና የተሸለመው ግራኝ አብዮት በወገኖቻችን ላይ ጭፍጨፋ ማካሄዱን የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ‘ባልተዘወተረ’ መልክ መዘገብ ሲጀምሩ ነው። ነገሮችን ማዛወርና መጠምዘዝ የተለመደ አካሄዳቸው ነው። በአንድ በኩል በቂ ኢትዮጵያውያን አልተጨፈጨፉላቸውም፤ ስለዚህ ስለ ወለጋ ጭፍጨፋ ተገቢውን ትኩረት ከመስጠት ይቆጠባሉ። ቀደም ሲል ስለ ጂጂጋ፣ ሲዳሞ፣ ሐረር፣ ድሬዳዋ፣ አዲስ አበባ፣ ቤኒ ሻንጉል ጭፍጨፋዎች ጸጥ ብለው አልነበረም?! በሌላ በኩል ደግሞ ምናልባት ዓለም ለኢትዮጵያ ንጹሐን መጨፍጨፍ ሳይሆን ለአሜሪካ የፕሬዚደንት ‘ምርጫ’ ብቻ ትኩረት እንድታደርግ በመሻት ሊሆን ይችላል። ትኩረት ፈላጊዎች!

👉 ቍልፍ የታሪክ ዕለት ፥ እ.አ.አ መስከረም 11 እና 12 / 1683 ዓ.ም

ከ፫፻፴፯/337 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት አውሮፓ ከእስልምና ሲዖል የተረፈችው በምክንያት ነው፤ ያኔ በቪየና ከተማ የተሸነፉት ኦቶማን ቱርኮች ዛሬም በቪየና፣ በኢትዮጵያ፣ በአርሜኒያ እና በሊቢያ የሽብር ተግባራቸውን በመፈጸም ላይ ናቸው።

👉 ከሁለት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ጽሑፍ፦

የመስከረም ፩ ውጤት | አውስትሪያ መስጊዶች እንዲዘጉና ኢማሞች ካገሯ እንዲወጡ አዘዘች

ይህ፡ ሕፃናቶቻችን በየትምህርት ቤቱ ሊማሩት የሚገባቸው ቁልፍ ታሪክ ነው፦

ከ 335 ዓመታት በፊት፣ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት፡ መስከረም ፩ 1683 ዓ.ም፡ አውሮፓ ከእስልምና ሲዖል ተረፈች። የኦቶማን ቱርኮች ሠራዊት የአውስትሪያን ዋና ከተማ የቪየናን በሮች በመስበር ክርስቲያኖች ለመጨፍጨፍ ሲሞክር፡ ክርስቲያኖች በጀግናው ፖላናዳዊ ጄነራል ሳቢየትስኪ አስተባባሪነት ተባብረውና አገራቸውን ለመከላከል ተነሳስተው ወራሪዎቹን ሙስሊሞች ሊያወድሟቸው በቅተው ነበር።

የአውስትሪያ ክርስቲያኖች ይህን ድል የተቀዳጁት፡ የኢትዮጵያን ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ የበቃው ሶማሊያዊው የቱርክ ወኪል፡ ግራኝ አህመድ ከተገደለ ከ 100 ዓመታት በኋላ ነበር።

አውስትሪያኖች ዛሬ ያን ታሪካዊ ዕለት እንደገና ማስታወስ ጀምረዋል፣ ነገሮች ወዴት እያመሩ እንደሆኑ መገንዘብ ችለዋል፤ የቱርክና አረብ ሙስሊሞች በአገራቸው መገኘት በጣም አሳስቧቸዋል፤ ቀሰ በቀስም፡ የእስልምናን ጽንፈኛ አስተምህሮዎች ማውገዝ፣ የጂሃድ ምሽግ የሆኑትን መስጊዶች መዝጋት፣ በጥላቻ ሰባኪነት የተካኑትን ኢማሞችና ሸሆች መጠረፍ፣ እንዲሁም ሙስሊም ሴቶች ሂጃብና ጥቁር ድንኳን ለብሰው እንዳይሄዱ መከልከል ጀምረዋል። ይህ አርአያ ሊሆን የሚገባው ጥሩ ሥራ ነው፣ እያንዳንዱ ሰላም፣ ፍቅርና ጤናማ እድገት የሚሻ ማሕበረሰብ መውሰድ ያለበት እርምጃ ነው።

👉 የሚከተለውን ጽሑፌን በተለያዩ የክርስቲያን ዩቲውብ ቻነሎች ለመላክ እየሞከርኩ ነው፤ ግን በዩቲውብ ተቋም ውስጥ የተሰገሰጉት የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እንዳያልፍ ያግዱታል

Vienna September 11,12 / 1683 – Ethiopian New Year’s Day Saved Europe from Islam

Dear brothers and sisters in Christ, please do share the following important information – yet again, allied Protestants & Muslims waging Jihad against Orthodox Christians in two of the oldest Christian nations: Armenia and Ethiopia. Yesterday, the government under the Noble-Peace-Prize winning Islamo-Protestant leader of Ethiopia massacred over two thousand Orthodox Christians in western Ethiopia, in a horrific manner. 30 Orthodox Priests and Bishops were decapitated. The world is silent, and not accurately informed – but not The Lord Jesus Christ. Woe unto them!

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የመስከረም ፩ ውጤት | አውስትሪያ መስጊዶች እንዲዘጉና ኢማሞች ካገሯ እንዲወጡ አዘዘች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2018

ይህ፡ ሕፃናቶቻችን በየትምህርት ቤቱ ሊማሩት የሚገባቸው ቁልፍ ታሪክ ነው፦

335 ዓመታት በፊት፣ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት፡ መስከረም ፩ 1683 .ም፡ አውሮፓ ከእስልምና ሲዖል ተረፈች። የኦቶማን ቱርኮች ሠራዊት የአውስትሪያን ዋና ከተማ የቪየናን በሮች በመስበር ክርስቲያኖች ለመጨፍጨፍ ሲሞክር፡ ክርስቲያኖች በጀግናው ፖላናዳዊ ጄነራል ሳቢየትስኪ አስተባባሪነት ተባብረውና አገራቸውን ለመከላከል ተነሳስተው ወራሪዎቹን ሙስሊሞች ሊያወድሟቸው በቅተው ነበር።

የአውስትሪያ ክርስቲያኖች ይህን ድል የተቀዳጁት፡ የኢትዮጵያን ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ የበቃው ሶማሊያዊው የቱርክ ወኪል፡ ግራኝ አህመድ ከተገደለ ከ 100 ዓመታት በኋላ ነበር።

አውስትሪያኖች ዛሬ ያን ታሪካዊ ዕለት እንደገና ማስታወስ ጀምረዋል፣ ነገሮች ወዴት እያመሩ እንደሆኑ መገንዘብ ችለዋል፤ የቱርክና አረብ ሙስሊሞች በአገራቸው መገኘት በጣም አሳስቧቸዋል፤ ቀሰ በቀስም፡ የእስልምናን ጽንፈኛ አስተምህሮዎች ማውገዝ፣ የጂሃድ ምሽግ የሆኑትን መስጊዶች መዝጋትበጥላቻ ሰባኪነት የተካኑትን ኢማሞችና ሸሆች መጠረፍ፣ እንዲሁም ሙስሊም ሴቶች ሂጃብና ጥቁር ድንኳን ለብሰው እንዳይሄዱ መከልከል ጀምረዋል። ይህ አርአያ ሊሆን የሚገባው ጥሩ ሥራ ነው፣ እያንዳንዱ ሰላም፣ ፍቅርና ጤናማ እድገት የሚሻ ማሕበረሰብ መውሰድ ያለበት እርምጃ ነው።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: