Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቪርጂኒያ’

ድንቅ ነው | ኢትዮጵያውያን እና ጂኒ ጃዋር በተፋጠጡበት በሚካኤል ዕለት የኤሬቻ ዛፍ ወደቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2019

፲፪ / / ፲፪ ቅዱስ ሚካኤል ዕለት በአሜሪካዋ ቪርጂኒያ ግዛት የተከሰተው ተዓምር ነው። በዋሽንግተን ዲ.ሲ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በየአብያተክርስቲያናቱ ቅዱስ ሚካኤልን ሲያወድሱና ሲማጸኑ በአቅራቢያቸው በሚገኝ አንድ መንገድ ላይ የተተከለው ግዙፍ የኢሬቻ ዛፍ መኪና ላይ ወድቆ ተጓዦቹ ለአርባ አምስት ደቂቃ ያህል ከመኪናቸው መውጣት አልቻሉም ነበር። እንደሚታወቀው ጂኒ ጃዋር በዚሁ መንገድ በኩል አድርጎ ነበር ቤተዘዳ ወደተባለው መንደር የሚያመራው። ይህ ዛፍ ለጂኒ ጃዋር ተዘጋጅቶለት ይሆን?

በእነዚሁ ቀናት እስክንድር ነጋ ወደ ዋሽንግተን እና ቪርጂኒያ ተጉዞ ነበር። ከዚህ በተጨማሪ ብዙ ኢትዮጵያውያን የድንግል ማርያም መቀነት ቀለማት ያረፉበትን የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በመያዝ የጂኒ ጃዋርን እባባዊ እንቅስቃሴ ተከታትለውት ነበር። ጂኒ ጃዋር በመጀመሪያ ዋሽንግተን በሚገኝ አንድ የፊልጲናውያን ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከቄሮ አጋንንት አጋሮቹ ጋር መሰባሰብ አቅዶ ነበር፤ ነገር ግን በኢትዮጵያውያኑ ተጽዕኖ ይህ አልተሳካለትም። ቤተ ሳይዳ የሚገኝ አንድ የጴንጤ መናፍቃን ቸርች ግን በሩን ጂኒው ለመክፈት ፈቃደኛ ስለነበር ወደዚያ አመራ። ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ!

ይህ ሁሉ የሆነው አሜሪካ ዋንኛ የሃገሪቱ ክብረ በዓል የሆነውን “የምስጋና ዕለት” / Thanksgiving ለማክበር በምትዘጋጅበት ዋዜማ ነው። ይህ በዓል የኛዎቹ ጣዖተኞች የሚያከብሩት ዓይነት ኢሬቻ ነው፤ ይህ በዓል በአሜሪካም ሆነ በኢትዮጵያ በጭራሽ መከበር የለበትም። ምክኒያቱም በአሜሪካ ከአውሮፓ የመጡት ነጮች “አሜሪካን ህንዶች” ተብለው የሚታወቁትን ቀደምት የአሜሪካ ነዋሪዎችን በመጨፍጨፍ መሬታቸውን በመውረሳቸው አምላካቸውን የሚያመሰግኑበት በዓል ስለሆነ ነው። በኢትዮጵያም “ኦሮሞ” የተባሉት መጤዎች በተመሳሳይ ሁኔታ ከታንዛኒያ አካባቢ በመፍለስ ሃያ የሚጠጉ ቀደምት የኢትዮጵያን ነገዶችን በመጨፍጨፍ ምድራቸውን በመውረሳቸው ለዋቄዮአላህ “ዋቄኒ” እያሉ ምስጋናቸውን የሚሰጡበት እርኩስ በዓል ስለሆነ ነው።

ዛሬም እነዚህ በአንድ ዓይነት እርኩስ መንፈስ ባላጋር (Brothers in arms) ለመሆን የበቁት ነጭ አሜሪካውያን እና ኦሮሞዎች የቀሩትን ጥንታውያኑን የሰሜን አሜሪካን እና የኢትዮጵያን ነገዶችን ለማጥፋት ተነሳስተዋል። በትናንትናው ዕለት የወጣ አስደንጋጭ መረጃ የሚነግረን ከሰሚን አሜሪካ ቀይ ህንድ ቤተሰቦች ሴቶችና ህፃናት በመጥፋት፣ በመሰወርና በመገደል ላይ መሆናቸውን ነው። ፕሬዚደንት ትራምፕ በጠፉ እና በተገደሉ የአሜሪካ ሕንዶች እና በአላስካ ተወላጅዎች ላይ ግብረኃይሉን የሚያቋቁም አስፈፃሚ ትዕዛዝ ፈርመዋል። በሃገራችንም ተመሳሳይ የግድያ እና የዘር ማጥፋት ክስተት በመታየት ላይ ነው። እኛ ግን፡ ከእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ በቀር ጉዳዩን የሚከታተልልን ኃይል፣ መሪ፣ ፓርቲ ወይም ቡድን የለንም።

ኦሮሞዎቹ የኢሬቻ ኦዳ ዛፋቸውን በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለመትከል በቅተዋል፣ አሜሪክውያኑ ደግሞ ለገና በዓል ዛፎቻቸውን በየቦታው ለመትከል በመዘጋጀት ላይ ናቸው። የቪርጂኒያ ዛፍ መውደቅ ለሁለቱም ወራሪዎች እነደ ማስጠንቀቂያም ሌወሰድ ይችላል።

ፊልጲናውያንና ቤተ ሳይዳን ካነሳሁ አይቀር ዛሬ ህዳር ፲፰ መሆኑን ላስታውስ። በዚህች ቀን ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የሆነው ሐዋርያው ፊሊጶስ አረፈ፤ ጥቅምት ፲፬ ቀን መታሰቢያውን የምናከብርለት ኢትዮጰያዊውን ጀንደረባ ያጠመቀውን ዲያቆኑ ፊሊጶስ ነው። ይህ የዛሬው ግን ቁጥሩ ከ ፲፪ቱ ሐዋርያት ነው። [ዮሐ.፩፥፬፬] በነገው ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሊወጣ ወደደ፥ ፊሊጶስንም አገኘና ተከተለኝ አለው። ፊሊጶስም ከእንድርያስና ከጴጥሮስ ከተማ ከቤተ ሳይዳ ነበረ ይላል። ሐዋርያት ዓለምን ዞረው ለማስተማር ዕጣ ሲያወጡ ለፊሊጶስ ከወርቅ የተሰራ አሞራ የሚያመልኩ ሰዎች ያሉበት አገር ደረሰው ገድለ ሐዋርያት ላይ አፍራቅያ ይለዋል የአገሩን ስም የዛሬዋ ቱርክ አካባቢ የሚገኝ ነው፤ ወደ ከተማው ግብቶ ወንጌለ መንግስተ ሰማያትን ሰበከ ብዙዎችንም አሳመነ አጠመቃቸው፤ አቆረባቸውም፤ ቤተክርስቲያን ሰራላቸው፤ ካህንና ዲያቆንም ሾመላቸው፤ ነገር ግን ጥቅማቸው የጎደለባቸው የጣኦት ካህናት ከንጉሱ ጋር ነገር ሰርተው አጣሉት፤ አስረው ደበደቡት፤ ሰቅለውም ገደሉት ይህም የሆነው በዛሬዋ ቀን ነው።

ዛሬ ኢሬቻን የመረጡት የሃገራችን ከሃዲዎችስ? አባቶቻችን እየተራቡና እየደከሙ ብሎም ደማቸውን እያፈሰሱ ወንጌለ መንግስተ ሰማያትን ሰበኩ፣ አስተማሯቸው፣ አሳምነዋቸው፣ አጠመቋቸው፣ አቆረቧቸው፣ ቤተክርስቲያን ሰሩላቸው፣ ካህንና ዲያቆን ሾሙላቸው፤ አጻፈውን በምን መለሱ? ዛሬ ወደ አምልኮ ጣዖታቸው በመመለስ ካህናቱን፣ ዲያቆናቱንና ምዕመናኑን በመግደል እንዲሁም አብያተክርስቲያናትን በማቃጠል። አይይይ!

[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥]

አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?“

አሁን ጠግባችኋል፤ አሁንስ ባለ ጠጎች ሆናችኋል፤ ያለ እኛ ነግሣችኋል፤ እኛ ደግሞ ከእናንተ ጋር እንድንነግሥ ብትነግሡ መልካም ይሆን ነበር።

ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና።

እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ልባሞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ፤ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ እኛ ግን የተዋረድን ነን።

፲፩ እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፥ እንጠማለን፥ እንራቆታለን፥ እንጐሰማለን፥ እንንከራተታለን፥

፲፪ በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፥ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፥ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤

፲፫ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁሉም ጉድፍ ሆነናል።

የሐዋርያው ፊሊጶስ በረከት ይደርብን!

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: