Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቧንባ’

WW3 Will Start in 2023 Because WW1 & WW2 Both Started in The Year of The Tiger | Romanian Senator

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 10, 2023

💭 ሰበር መረጃ፤

በቱርኩ የመሬት መንቀጥቀጥ እስከ አንድ ሚሊየን ቱርኮች እንደሞቱ የቱርክ መረጃዎች ውስጥ ለውስጥ በማሳወቅ ላይ ናቸው። ያሳዝናል!

ግን ሊገርመን አይችልም፤ ምክኒያቱም ቱርክ ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በኩል ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ጨፍጭፋለች። ከመቶ ዓመታት በፊት ከአንድ ሚሊየን በላይ የአርሜኒያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችንን ጭፍጭፋለች፤ ዛሬም በአዘርበጃን በኩል አረመንያውያን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ተነስታለች። ቱርክ ለአርሜኒያ የዘር ጭፍጨፋ እውቅና ባለመስጠት በጽናት መቆየቷ ምንም አያስደንቅም። ከታሪክ ለመማር የማይፈልጉ ሊደግሙት ስለሚያስቡ ነው።

💭 Breaking information:

Turkish sources are reporting that up to one million Turks died in the earthquake. Some cities have lost many family members in their belongings in the quake. Houses, apartments, etc collapsed. Some cities practically ceased to exist and that some Turks are sure that there are 1 Million Dead. Too bad, if true!

But, we can’t be surprised. The reason is that in the last two years alone, Turkey has massacred more than one million Northern Ethiopian Orthodox Christians through the fascist Oromo regime. A hundred years ago, Up to 1.5 million Armenian Orthodox Christian brothers and sisters were wiped out by the Ottoman Empire beginning on April 24, 1915. Even today, Turkey is ready to repeat history and wipe out Armenians from the world vía Azerbaijan. No wonder Turkey remains adamant in its refusal to recognize the Armenian genocide. They don’t want to learn from history because they want to repeat it.

🔥 ሦስተኛው የዓለም ጦርነት በያዝነው የፈረንጆች 2023 .ም ይጀምራል፤ ምክንያቱም የአንደኛው እና ሁለተኛው ዓለም ጦርነቶች ሁለቱም የጀመሩት በቻይናውያኑ የነብር አመትነው” ይላሉ ሩማኒያዊቷ ሴናተር።

  • በሁለቱም ጊዜያት በ1914 (7.0) እጅግ አስከፊው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው በቱርክ ነው።
  • እ.ኤ.አ. በ 1939 (7.8) እጅግ አስከፊው የመሬት መንቀጥቀጥ ቱርክ ነው።
  • እ.ኤ.አ. በ2023 (7.8) እጅግ አስከፊው የመሬት መንቀጥቀጥ ቱርክ ነው።

🔥 WW3 will start this year because:

🛑 WW1 and WW2 both started in the year of the Tiger (just like Russia and Ukraine) and got the kickoff in the year of the Rabbit.

  • ☆ Both times, the deadliest earthquake in 1914 (7.0) was in Turkey.
  • ☆ The deadliest earthquake in 1939 (7.8) was Turkey
  • ☆ The deadliest earthquake in 2023 (7.8) is Turkey.

😈 The Elite loves to live in a constant loop of repeating events over and over

And About HAARP: Diana Sosoaca’s Shock Statement: ‘PEOPLE Had To Die, and It’s Not Over Yet

👉 Courtesy: Diana Sosoaca – Romanian Senator

🐯 The year of Tiger – Tigray region of Ethiopia. WW3 started on when the whole world decided to attack the seat of The ARK OF THE COVENANT in Axum, Tigray Ethiopia.

World War III started on Nov 4, 2020 (as America’s presidential election hogs the international media spotlight) after the fascist Oromo regime of Ethiopia supported by Eritrea, the UAE, Turkey, Somalia, China, Iran and many other Eastern and Western nations waged a coordinated Jihad against Christian Ethiopians of Tigray. Even Jewish Israel, to some extent, supported the genocidal Islamic-Protestant Oromo regime of Ethiopia.

😈 Baal Loon | Communist China + Atheist West + Islamic East All Worship Satan-Samael (Baal-Beelzebub)

🎈 Balloon = Baal + Loon

Baal = Ancient canaanite god of child sacrifice

☪ Loon = Lunatic, Lunar, of the Moon

☆ This is some sort of Babylon occult ritual.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Turks Ask, “Did NATO Punish Turkey With Induced Seismicity Attack?”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 10, 2023

💭 ቱርኮች፤ “የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን / ኔቶ አባል የሆነችውን ቱርክን ሆን ተብሎ በተፈጠረው የመሬት መንቀጥቀጥ ጥቃት ቀጥቷታልን?” ሲሉ ይጠይቃሉ።

ቴክኖሎጂው ሊኖራቸው ይችላል። ከታቦተ ጽዮን ኃይል-አፍላቂ ጥበብ ኮርጀው የፈጠሩት መሣሪያም ሊሆን ይችላል ይህን የመሬት መንቀጥቀጥ ሊፈጥር የበቃው። ሉሲፈር ከእግዚአብሔር ኮርጆ የሠራቸው ብዙ ነገሮች አሉና፤ ለልጆቹም ይህን ጥበብ ያካፍላቸዋልና።

ቪድዮው ላይ እንደምንሰማው ታላቁ ተመራማሪ፣ ፈጣሪና የኤሌክትሪክ መሐንዲስ ‘ኒኮላ ቴስላ‘ ገና ከመቶ ዓመታት በፊት አንድን አካባቢ በፈጠራት ትንሽ ሳጥን በምታክለዋ መሣሪያ ማንቀጥቀጥ ችሎ ነበር። ኒኮላ ቴስላ ትውልደ ሰርቢያዊ ሲሆን፤ አባቱ የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ካህን ነበሩ።

💭 ኒኮላ ቴስላ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፤

“The gift of mental power comes from God, Divine Being, and if we concentrate our minds on that truth, we become in tune with this great power. My mother had taught me to seek all truth in the Bible; therefore I devoted the next few months to the study of this work”

የአእምሮ ሃይል ስጦታ ከእግዚአብሔር፣ መለኮታዊ ኃይል ነው፣ እናም አእምሯችንን በዚያ እውነት ላይ ካተኮርን፣ ከዚህ ታላቅ ኃይል ጋር እንስማማለን። እናቴ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እውነትን ሁሉ እንድፈልግ አስተምራኛለች፣ ስለዚህ የሚቀጥሉትን ጥቂት ወራት በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ አሳልፌያለሁ

ያም ሆነ ይህ፤ ዛሬ ልክ “ኦሮሚያ” እንደተባለችው ሕገ-ወጥ ክልል ቱርክ የተባለችውም ያለ እግዚአብሔር በጎ ፈቃድ የተመሠረተች ሕገ-ወጥ አገር ስለሆነች ትጠፋ ዘንድ ግድ ነው። ፍየሎቹ ቱርክም ኦሮሚያም በጋራ እየሠሩ ያሉትና በጣም የሚቅበዘበዙትም ጊዚያቸው በጣም አጭር በመሆኑ ነው

በተረፈ፤ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ በጋራ ሆነው ጋላ-ኦሮሞዎቹ ብዙ ግፍና ወንጀል እንዲሠሩ ያስተባበሯቸው የምዕራብ ኤዶማውያን እና የምስራቅ እስማኤላውያን እርስበርሳቸው ይባሉ ዘንድ ግድ ነው!

😈 በሚያስገርም መልክ እንደምናየው በመሬት መንቀጥቀጡ የተቀጣችውን ቱርክን ለመርዳት በመጣደፍ ላይ ያሉት ሃይሎች ሁሉ እርስበርስ የሚጣሉ የሚመስሉትና በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃዱን የደገፉት አገራት ናቸው። አሜሪካ + ሩሲያ + ዩክሬይን + አውሮፓ + ቻይና + እስራኤል + ሳውዲ አረቢያ + ኤሚራቶች + ኳታር + አውስራሊያ + ተመድ + የዓለም ጤና ድርጅት + ቢል ጌትስ ወዘተ ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን ለመርዳት ሽርጉድ በማለት ላይ ናቸው።

😇 ለሚሰቃየው ሕዝቤ ግን እግዚአብሔር አምላክ እና ቅዱሳኑ ብቻ ናቸው የሚደርሱለት። ይህ በቂ ነው!

Did the US and NATO have a hand in the earthquake that hit turkey? Is NATO and the CIA trying to replace Turkey’s president Erdogan with Cleric Fethullah Gulen, who is currently protected by the CIA in the US?

👉 Courtesy: TruNews

💭 Earthquake in Turkey Most Powerful Since 1939: Could it be US HAARP – or Russia’s Poseidon-Torpedos?

💭 ..አ ከ 1939 .ም ጀምሮ በቱርክ ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ በጣም ኃይለኛ እንደሆነ የታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ መንስኤ፤ በአላስካ የተተከለው የአሜሪካው የመሬጥ መንቀጥቀጥ ፈጣሪውየአአምሮ መቆጣጠሪያው ሃርፕ/ HAARP‘ – ወይንስ የጃፓንን ሱናሚ ፈጥሯል የሚባልለት የሩሲያው ፖሳይደንቶርፔዶ ሊሆን ይችላል?

💭 “Turkey’s Two-Faced ‘Sultan’ is No Friend of The West. It’s Time to Play Hardball” Guardian

President Erdoğan’s increasingly hostile stance towards Nato and democratic principles can no longer go unpunished

That Turkey is a “vital strategic ally” of the west is the sort of truism on which people such as Joe Biden and Jens Stoltenberg, Nato’s secretary general, are raised. Yet what if the old saw no longer holds true? What if Turkey’s leader, exploiting this notion, betrays western interests in a pretence of partnership? Should not that leader be treated as a liability, a threat – even ostracised as an enemy?

Geography doesn’t change. Turkey wields significant influence at the crossroads of Europe, Asia and the Middle East. Yet the increasingly aggressive, authoritarian and schismatic policies pursued at home and abroad over two decades by its choleric sultan-president have upended long-cherished assumptions. Turkey’s reliability and usefulness as a trusted western ally is almost at an end.

👉 Source: Guardian

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘Miracle Babies and Pets’ Survive Turkey Earthquake | Visible Signs of Invisible Grace From God

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 9, 2023

😇 ‘ተአምረኛ ሕፃናት እና የቤት እንስሳት’ ከቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ ተርፈዋል | የማይታዩ የእግዚአብሔር ጸጋ ምልክቶች 😇

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፮]❖❖❖

“ጽድቅህም እንደ እግዚአብሔር ተራሮች፥ ፍርድህም እጅግ ጥልቅ ናት፤ አቤቱ፥ ሰውንና እንስሳን ታድናለህ።”

❖❖❖[Psalm 36:6 ]❖❖❖

Your righteousness is like the mountains of God; your judgments are like the great deep; man and beast you save, O Lord.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: