+++ሐምሌ ፲፱ – እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሰን!+++
ከሁለት ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት የህዳሴው ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በቱርኮች ወኪል በግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ ተገደለ። ዕለቱ እና ቦታው ያለምክኒያት አልተመረጡም! የመሀንዲስ ስመኘው ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይን ይጣራል!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 26, 2020
+++ሐምሌ ፲፱ – እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሰን!+++
ከሁለት ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት የህዳሴው ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በቱርኮች ወኪል በግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ ተገደለ። ዕለቱ እና ቦታው ያለምክኒያት አልተመረጡም! የመሀንዲስ ስመኘው ደም ዳግማዊ ቃየል ዐቢይን ይጣራል!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሐምሌ ፪ሺ፲፪, መልአክት, ቅዱስ ገብርኤል, ብስራተ ገብርኤል, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2019
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ለገጣፎ, መልአክት, ቅዱስ ገብርኤል, ብስራተ ገብርኤል, ኢትዮጵያ, እናቶች, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥቅምት ፪ሺ፲፩, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2014
ደመ-መስዋዕትን የለመዱት የሉሲፈር / ሳጥናኤል ኃይሎች ሕዝባችንን ሊያናክሱት ቀናቀና በማለት ላይ ናቸው። የእስኮትላንድን መገንጠል እንደ ትልቅ ውድቀት አድርጋ የወሰደችውና እያነሰች የመጣችው ‘ታላቋ ብሪታኒያ‘ ‘ታዛቢ‘ በሌለበት የተጭበረበረ ሬፈረንድም ግዛቶቿን ለማስከበር በቅታለች። ዱሮም 10-ሺህ ኪሎሜትር ያህል በመጓዝ ለማይረቡት የማልቪናስ/ፎክላንድስ ደሴቶች ስትል ከአርጀንቲና ጋር ጦርነት ከፍታ የነበረችው እንግሊዝ ጎረቤቷ የሆነችውን ስኮትላንድን ትለቅቃለች ተብሎ የማይታሰብ ነበር።
ከሬፈረንደሙ በኋላ፡ እንግሊዛውያኑ ተረጋግተዋል፤ የልብልብ ብሏቸዋል፤ ግን ከዚህ ቀደም ሲከተሉት የነበረውን ድብቅና ግልጽ የትንኮላ መንገድ በአፍሪቃ፡ በተለይም በኢትዮጵያ ላይ ለመዘርጋት ሲቁነጠነጡ ይታያሉ። እነርሱ ሊያጠፉን የጥላቻ መርዛቸውን ሲረጩብን እኛ ግን “ማንቸስተር!” “አርሰናል!” እያልን ተወዳዳሪ በሌለው ፍቅረ–ባዕድ ወገናችንን እናደነዝዛለን፣ ከተሞቻችንን እናውካለን። የእግርኳስ ጠላት መሆኔ አይደለም፤ ግን የእንግሊዝ እግር ኳስ አፍቃሪም ይህን ያህል መስዋዕት ለፕሬምየር ሊግ ስለማይከፍል የኛ እንደዚህ መሆን በይበለጥ ስለሚያሳዝነኝ ነው። “ጠላትህን ውደድ!” የሚለውን ምክር ያላግባብ ነው የምንጠቀመው።
‘7‘ ቁጥር ባለፉት የአገራችን የታሪክ ሂደቶች ውስጥ ከፍተኛ ሚና ተጫውታለች፤ 1967፥ 1970፥ 1977፥ 1987፥ 1997 ብዙ ነገሮች የታዩባቸው ዓመታት ነበሩ። 2007 ዓመተምህረትስ ምን ይዞልን ይመጣ ይሆን? ይህ ዓመት ምርጫ የሚካሄድበት ዓመት ነው። ታዲያ ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ‘በእንግሊዝ ቡልዶጎች‘ የሚመራው የሉሲፈራውያኑ ኃይል አገራችንን ከመንከስ ወደኋላ አይልም። ሰሞኑን እንደምንታዘበው ኢትዮጵያውያኑን እንዲሁም ዓለምአቀፋዊውን ማሕበረስብ ከሁኔታዎች ጋር ለማለማመድ (conditioning) ይህ ኃይል በመሞከር ላይ ነው።
ለምሳሌ፦
አብዛኛው የሚነዙት ፕሮፓጋንዳ ቅጥፈት የተሞላበት እንደሆነ ግን እራሳቸው ይመሰክራሉ፤ እዚህ ይመልከቱ።
ያዘኑትን የምታረጋጋ፣ ጻድቃንን የምትጐበኛቸውና ደስታን የምታበሥረው ቅዱስ ገብር ኤል ሆይ ይህ የ 2007 ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የጤና ዓመት እንዲሆንልን የደስታውን ወይን አጠጣን።
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ቅ/ገብርኤል, ብስራተ ገብርኤል, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, የሉሲፈራውያን ሤራ, የእንግሊዝ ተንኮል | Leave a Comment »