Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ብርሐን’

Mount Tabor & The Feast of The Transfiguration | Buhe-Debre Tabor

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2021

❖❖❖ ቡሄ! ቡሄ! ቡሄ! ❖❖❖

የታመሙትን፣ የታሰሩትን፣ የተደፈሩትንና የተሰደዱትን እንጠይቅ፣

የተራቡትንና የተጠሙትን እናብላ እናጠጣ፣የታረዙትን እናልብስ፣

ለተበደሉት፣ አድሎ ለሚደርስባቸውና ፍትሕ ለተነፈጋቸው እንቁም!

Buhe (Ge’ez: ቡሄ) is a feast day observed by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church on August 19 (ነሐሴ/Nähase ፲፫/13 in the Ethiopian calendar). On this date, the Ethiopian Orthodox Church celebrates the Transfiguration of Jesus on Mount Tabor (Debre Tabor Ge’ez: ደብረ ታቦር). People of the neighborhood tie a bundle of sticks together to make a CHIBO, and set it on fire while singing songs. The main song is called “Hoya Hoye” with one singer singing while the others follow in a rhythmic way. It involves young boys singing songs of praise outside of people’s homes, in exchange for fresh bread called MULMUL. The boys then bless the family of the home for the following year.

For weeks in August, Ethiopian boys dress up and perform songs from door to door in neighbourhoods across the country. In return, the boys get ‘Mulmul’ – bread freshly baked for the occasion in each house.

Known as Buhe, the festival – like most cultural celebrations here has its origins in the Ethiopian Orthodox Church. It marks the transfiguration of Jesus on Mount Tabor.

“I started participating in Buhe when I was 14. I get very excited when the time for Buhe comes around because it is the commemoration of Jesus appearing in a supernatural light. We celebrate Buhe with very interesting activities,” said Kirubel Sibhat, one of the young performers.

Buhe is also a tradition where young people are reminded to value older generations. The songs are written and performed in praise of adults and elders.

But over time, the tradition of Buhe has struggled to stay alive, especially in urban locations like Addis Ababa – a city undergoing its own transformation as the capital of one of Africa’s fastest growing economies.

Churches are trying to revive the celebration to its old glory. The boys can now also receive gifts of money in place of fresh bread – a sign of the times where people have less time to prepare for such festivals.

“The new generation has the responsibility of learning and continuing the traditions of its fathers, as we age. It has the responsibility of upholding national traditions instead of following foreign traditions,” Said Kassaye Gutema, an Addis Ababa resident.

The boys crack a whip made of braided tree fibers to signal their approach into a neighbourhood. Traditionally the whip was cracked by shepherd boys.

Buhe also marks the last days of the rainy season.

Religious leaders and Orthodox faithful take the time to give thanks and pray for a good harvest. They also take time to reflect on the biblical significance of the events.

According to Wosanyu Zewdie, a deacon and teacher at St. Yohannes school, Buhe is a culmination of tradition and religion.

“The meaning of the whip being cracked is to imitate the sound of the thunder that was heard in the sky. We later light a bonfire to represent the light that was illuminating when Christ appeared. The bread signifies the fact that mothers took bread to their shepherd boys who stayed out late because they thought it was still daylight, but it was Christ’s supernatural appearance. So all the cultural activities you see in relation to Buhe have their origin in religion,” he said.

After sunset, celebrations move to the streets where large bonfires burn well into the night and hundreds sing and dance in anticipation of the new year – marked in Ethiopia according to the Orthodox Calendar in September.

The Ethiopian Orthodox Church is one of the pre-colonial Christian denominations in sub-Saharan Africa and is estimated to have between 40 and 45 million followers. The overwhelming majority live in Ethiopia.

__________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ደብረ ታቦር ነፃ በወጣችበት በቡሄ ዕለት የጥፋት ውኃ በሰዶምና ገሞራ አዲስ አበባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2021

የጽዮንን ሕፃናት ሳይቀር የምታሳድድና የምታግት ከተማ ገና እሳት ከሰማይ ይዘንብባታል! አዲስ አበባ፤ እጅሽን ለአክሱም ጽዮን ስጭ!🙌

💭 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚዋ እና በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በፈጸመችው ቱርክ በሚገኝበት ዕለት። በአጋጣሚ? በጭራሽ! ጉብኝቱ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። ከሁለት ዓመት በፊት፤ “ግራኝ ቱርክን እስካሁን ያልጎበኛት ፀረ-ተዋሕዶ ክርስቲያን ተልዕኮውን ላለማሳየትና የቱርክ ወኪል ግራኝ አህመድ ዳግማዊ እንደሆነ ላለማስበላት ነው” ብዬ መጻፌን አስታውሳለሁ። ዛሬ ልክ በቡሄ ዕለት የክርስቶስ ተቃዋሚው ጭምብሉ በድጋሚ ተገለጠ። አልዋሽም፤ ግራኝን ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ያደረበት እርኩስ መሆኑን ከዓይኖቹ ያነበብኩት። ✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ፺፩፥፰]✝✝✝ “በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።” መንፈሳዊ ውጊያ እንግዲህ ይህን ይመስላል! ሁለቱ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አህመድ እና ኤርዶጋን በመጨረሻ በአካል ተገናኝተው ለማየት በቃን፤ እነዚህ አረመኔዎች አሁን ተሸንፈዋል፤ እግዚአብሔር ይመስገን!

የጽዮን ልጆች ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! ግራኝ ዳግማዊ ወኪሏ “አል ነጃሽ”ን እንዲያፈርስ ትዕዛዝ የተቀበለው ከቱርክ ነው፤ ቀድም ሲል መስጊዱን ለመስራት ወደ ውቅሮ እንደገባች፤ አሁንም ላድሰው ብላ የመግቢያ ቀዳዳ በመፈለግ ላይ ነች። አክሱም ጽዮን የዲያብሎስ ጣዖት ማምለኪያ ቦታ አያስፈልጋትም፤ “የታሪክ ቅርስ” እንዲሆን ከተፈለገ “የሰይጣን ቤት” ተብሎ ቤተ መዘክር ያለውጭ ሰዎች ጣልቃ ገብነት በተጋሩዎች ሊሠራ ይቻላል።

👉 ኖኅ 👉 የጥፋት ውኃ 👉 አራራት ተራራ 👉 ሰዶምና ገምራ 👉 ሎጥ 👉አርሜኒያ 👉 ደብረ ታቦር

የሰዶም እና ገሞራ እንደ ነነዌ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ባለመመለሳቸዉ እሳት ከሰማይ ወርዶ አቃጥሎ አጥፍቶአቸዋል [ዘፍ ፲፱፡፳፫]

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯፥፳፮፡፳፱]

በኖኅ ዘመንም እንደ ሆነ፥ በሰው ልጅ ዘመን ደግሞ እንዲሁ ይሆናል። ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ይበሉና ይጠጡ ያገቡና ይጋቡም ነበር፥ የጥፋት ውኃም መጣ ሁሉንም አጠፋ።

እንዲሁ በሎጥ ዘመን እንደ ሆነ፤ ይበሉ ይጠጡም ይገዙም ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ ነበር፤ ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን ከሰማይ እሳትና ዲን ዘነበ ሁሉንም አጠፋ።”

ቡሄ/ ደብረ ታቦር በቅድስት አርሴማ ሃገር በእኅት ሃገር በአርሜኒያ፤ ለዘመነ ኖኅ የጥፋት ውኃ መታሰቢያ ጭምር ተደርጎ እንደሚከበር ታች የቀረበው የእንግሊዝኛ መረጃ ይጠቁመናል። ከጥፋት ውኃ በኋላ የአባታችን ኖህ መርከብ በሁለቱ በዓለም ጥንታውያን የክርስቲያን ሃግራት፤ ወይ በአርሜኒያ ወይ በኢትዮጵያ አራራት ተራራ ነው ያረፈችው።

💭 አምና አረመኔው ግራኝ በአክሱም ጽዮን ላይ ደም አፍሳሹን የጭፍጨፋ ጂሃድ ከመጀመሩ በፊት የቀረበ፦

👉 የዛሬዋ ኢትዮጵያ ከማን ጋር ናት? ከሙስሊም ቱርክ/አዘርበጃን ወይንስ ከክርስቲያን አርሜኒያ?

የግራኝ ቄሮኦሮሞ አገዛዝና አህዛብ ዜጎቹ ከሙስሊም አዘርበጃን ጎን እንደሚቆሙ አያጠራጥርም፤ ኢትዮጵያውያን ከማን ጎን ይሰለፋሉ?

በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ክስተት ጎን ለጎን መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም። ውጊያችን የክርስቶስ ተቃዋሚው ከሚመራቸው ከመንፈሳዊ ኃይላት ጋር ነው!

ባለፈው መስከረም የሃገራችን አዲስ ዓመት መግቢያ ላይ በክርስቶስ ተቃዋሚዋ የምትመራዋ ሙስሊም አዘርበጃን በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ጦርነት ከፈተች። አርሜኒያ የቱርኮችን ድሮኖች በመጠቀም በናጎርኖ ካራባኽ የሚገኙትን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ጨፈጨፈች፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሰች።

የባለሃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ወኪል የሆነው የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ኒኮል ፓሺንያን በአርሜኒያ እና አዘርበጃን መካከል በተፈጠረው ጦርነት ልክ እንደ ግራኝ ክህደት የተሞላበት “የሰላም ስምምነት” በመፈረሙ አገሪቷ ላለፉት ሳምንታት በከፍተኛ የተቃውሞ ማዕበል ላይ ትገኛለች። አርሜኒያውን፤ ጀግኖች!

ኢትዮጵያውያን ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል፣ እነ ጄነራል አሳምነው ሲገደሉ፣ በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ሲታገቱ፣ ሲጨፈጨፉና ሲፈናቀሉ አራት ኪሎ ያለውን ቤተ ፒኮክ እና ፓርላማ እንዲህ መውረር ነበረባቸው። ይህን ሳያደርጉ ስለቀሩ ነው አሁን እባቡ ዐቢይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ለጀመረው ጥቃት የእሳት ማገዶ እያደረጋቸው ያለው። ግራኝ የሰበሰባቸው ወታደሮች በብዛት ወደ ሱዳን እየሸሹ እንደሆነ ዜናዎች እየወጡ ነው። በዘመነ ኮሮና እንደገና ስደት? አሳዛኝ ነው! የዚህ ጦርነትቀስቃሽ በእብሪት የተወጠረውና ለድርድር አልቀመጥም ያለው ግራኝ መሆኑን አንርሳው።

👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ

ቱርክ በአርሜኒያውያን ላይ ድሮኖቿን እንደተጠቀመችው ግራኝም የመጀመሪያውና ዙር የድሮኖች ጭፍጨፋ በባቢሎን ኤሚራቶች አማካኝነት ከተጠቀመ በኋላ አሁን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፊቱን አዙሮ ድሮኖችን በመለመን ላይ ይገኛል። ይገርማል፤ እንድምናየውና እንደምንሰማው ከሆነማ ኤሚራቶችና ቱርኮች የጠላትነት ስትራቴጂ የሚከተሉ “ተፎካካሪዎች” መሆን ነበረባቸው።

👉 Reflections on the Feast of Transfiguration

Two years ago, around this time, we arrived early Sunday morning in Armenia. Soon after, my son Hovsep and I attended badarak at the Saint Gregory The Illuminator Cathedral in Yerevan. The festivities of celebrating Vartavar on the streets of the Armenian capital had already started as church services were over. We witnessed a joyous day filled with the tradition of splashing water dating from the pre-Christian era of Armenia, honoring the goddess Asdghig as some say. Others claim that this tradition goes further back to the days of Noah and a remembrance of the flood.

The feast of transfiguration of our Lord Jesus Christ, one of the five prominent Tabernacle feasts of our church, is celebrated today. We read about the events of the transfiguration in the synoptic Gospels (Matthew, Mark and Luke). I invite you to focus on the details from the Transfiguration narrative according to the Gospel of Matthew where Jesus reveals His divinity through a sequence of events and actions that includes His face shining like the sun; his clothes became dazzling white, Moses’ and Elijah’s appearance, a bright cloud overshadowing the scene and the voice of God testifying: “This is my Son, the Beloved; with Him, I am well pleased; listen to Him!” (Matthew 17:5).

I would like you to pay attention to the dazzling white garment of Jesus. White garments are an expression of heavenly beings. In the book of Revelation, John speaks of white garments worn by those who have been saved (Revelation 7:9, 19:14). We find the practical inclusion of this notion in the life of the church in the sacrament of baptism, as we clothe the newly baptized child with white garments. Think about it; everyone baptized in the church has put on dazzling white garments of salvation. In other words, it is through baptism that we are united to the glory of Christ, and He reveals His glory to us through His passion and the crucifixion. The self-sacrifice of Christ is the purification that restores to us the original garment lost through sin. Through baptism, God clothes us in light, and we become light.

So, after all, the splashing of water and the popular mode of celebrating Vartavar, the feast of the transfiguration may not be fragments of pagan Armenia. Maybe it’s a powerful and practical way of reminding us that we are baptized and garmented with the dazzling white clothing of angels and the elect. God continues to administer His grace to us through our active participation in the life of the Church. God restores our old, dirty and torn garments into dazzling white clothes and prepares us to participate in the divine banquet.

Happy feast of transfiguration.

Source

__________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አንቀጸ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል | ደብረ ታቦር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2021

💭 አንቀጸ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ደብረ ታቦር ሰንበት ትምህርት ቤት እንዳሳወቀው፤

ከሁለት ሣምንታት በፊት በዚህ በአንቀጸ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ደብረ ታቦር ላለፉት ረጅም አመታት ለጸበል አገልግሎት እየተጠቀመበት የሚገኘውን የቅዱስ ሚካኤል እና የቅዱስ ቂርቆስ የጸበል ቦታን ቤተ ክርስቲያን እንተክላለን የሚሉ ግለሰቦች ለ ፳፯/፲፩/፲፫ ዓ.ም ያለ ሰበካ ጉባኤ እና ያለ ምዕመናን እውቅና ታቦት ይዘን እንገባለን ሲሉ ነበር።

የአካባቢው ህብረተሰብ ይህን ጉዳይ በቦታው ተገኝቶ መቃወሙ ተገልጿል።

❖❖❖ለአዕይንቲከ ሚካኤል ሆይ ለሰው ልጅ ይቅርታን ለማስገኘት ወደ ልዑል እግዚአብሔር አሻቅበው ለሚማልዱ ዓይኖችህ ሰላምታ ይገባል። ሚካኤል ሆይ በጠላት ተማርከው ለሚጨነቁትና ለሚሰቃዩት ዋስ ጠበቃቸው አንተ ነህና። በኔ ላይ የሚተበትቡትን የጠላቶቼን የምክር መረብ በጣጥሰህ ጣልልኝ ነፍሴንም ሥጋዬንም ለአንተ አደራ ሰጥቻለሁና።❖❖❖

________________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ነው | ኢየሱስ ክርስቶስ በደመናው ውስጥ ብሩሕ ሆኖ ታየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2019

በጣም ያስገርማል፤ በኢየሱስ ዕለት እና በመድኃኔ ዓለም ስም በተሰየመች የአርጀንቲና ከተማ(የሁሆይ መድኃኔ ዓለም)ሰማይ ላይ። ከጥቂት ሰዓታት በፊት ኢየሩሳሌምን የተመለከተውን ቪድዮ ባቀረብኩ በጥቂት ሰዓታት ይህ ዜና ደረሰኝ። ሌላ የሚገርመው፤ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የሁለቱም ቪዲዮዎች መጠን 140 MB መሆኑ ነው። ዋው!

ወደ ሰማይ እንመልከት! የጌታችን መምጫው ደርሷል፥ እንዘጋጅ!

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: