Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ብርሃኔ ቤካ’

ሃገራችን ጀነሳይዱን እያየች ነው ገልቱዋ የሉሲፈር ብርሃን ገለቶ ለአውሬው ዐቢይ የድጋፍ ሰልፍ ትጠራለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2020

ዋው! እንግዲህ የሲፈር ነፀብራቋ ለኦነግ አጋሯ ለመሰለፍ እንደ ጋኔን ያቁነጠንጣታል። የጀነሳይዱ መሪ ዐቢይ አህመድ በፍርሃትና በጭንቀት በተጠመደበት በዚህ አሳዛኝና አሳፋሪ የታሪካችን ወቅት ሰልፉን ለዓርብ እንድትጠራ አዘጋጅተዋታል። የሜዲያውን ትኩረት የሚያገኙት ወስላታዎችና ገልቱዎች ብቻ መሆናቸው አሳዛኝና አስገራሚ ነገር ነው!

The only thing necessary for the triumph of evil is for good men to do nothing.”

ለክፉት ድል ማግኘት ብቸኛው አስፈላጊ ነገር የጥሩ ሰዎች ምንም ነገር አለማድረግ ነው፡፡” ይባል የለ።

አዎ! የክርስቲያኑ ግድየለሽነትና ዝምታ ለገዳዮች መንገዱን ከፍተውላቸዋል!

የሚገርም ነው የዛሬ ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ የሚከተለውን ጽሑፍና ቪዲዮ አቅርቤው ነበር። ሴትዮዋ ዛሬም ልክ በዚሁ ጊዜ ሰልፍ ለመውጣት መዘጋጀቷ ባጋጣሚ? አይመስለኝም! የሚያዘጋጃት ክፍል አለ! ልብ በሉ፡ ኢንጂነር ስመኘውም ከሁለት ዓመታት በፊት በዚሁ ሰሞን ነበር የተገደለው። (ባራክ ሁሴን ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ በተጓዘበት ወቅት ፥ በእኔ የልደት ቀን)

👉 ከሃዲት ኦነጓ የዶ/ር አብዮት አህመድ ደጋፊ በፕሬዚደንት ትራምፕ ፖሊስ ታሠረች

የአረቦች ወኪል የሆነውስ ገዳይ አል–አብይ መቼ ይሆን የሚታሠረው?

ያው እንግዲህ ከነ ማስረጃው፦

  • 👉 አብዮት አህመድ አሊ = ኦነግ
  • 👉 ለማ መገርሳ ገገማ = ኦነግ
  • 👉 ብርሃኑ ነጋ ጋጋ = ኦነግ
  • 👉 ደመቀ መኮንን ሀሰን = ኦነግ

በይበልጥ የሚያሳዝነው በመዋዕለ ሕፃናት የእቃ እቃ ጨዋታ የተጠመዱት ህዋሃቶች እነዚህን የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ከቀለቡ በኋላ ሥልጣኑን በሰፌድ አስረክበዋቸው መፈርጠጣቸው ነው። ግብዞች! የማይከዷቸውና የማይመጡባቸው መስሏቸዋል። ሊበላህ የተዘጋጀውን አዞ መቀለብ ማለት እንደዚህ ነው። መቼም ይህ ታሪክ የማይረሳው አሳፋሪ፣ ቅሌታማና ክህደት የተሞላበት ተግባር ነው!

ኢትዮጵያዊነታቸውን በመተው “ኦሮሞ ነን” የሚሉት፣ ክርስቶስን በመካድ የሃገራችንን ከተሞች አዳማ እና ቢሸፍቱ ብለው የሰየሙት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ኢትዮጵያውያንን በሃገራቸው ያሥሯቸዋል፣ ይገድሏቸዋል፣ እትብታቸው ከተቀበረባት ምድር ያፈናቅሏቸዋል። ይህ አልበቃ ስላለ ኢትዮጵያውያንን በሄዱበት ሃገር እየተከታተሉ በማሳደድ ላይ ናቸው፤ በእነ መመህር ዘምድኩን በቀለና ኤርሚያስ ለገሰ ላይ በጀርመን ክሶችንና ማስፈራሪያዎች በመላክ ላይ ናቸው…አይይ! እንደው ምን ይሻላል!? የሚመጣባቸው መቅሰፍት ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ይችሉ ይሆን?

እኔን በይበልጥ የሚያሳስበኝ ኦሮሞ በሚባለው በሉሲፈራውያኑ የአዲስ ሕዝብ–ግንባታ ተንኮለኛ ሤራ የተጠመዱት ተዋሕዶ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ናቸው። ፈጥናችሁ ፈረንጅ የሰጣችሁን ኦሮሞነታችሁንና አምልኮተ ባዕዱን በመካድ ኢትዮጵያዊነታችሁና ተዋሕዶ ክርስትናችሁን ካላጠበቃችሁ በቅርቡ በአውሬው እንደምትዋጡ ልታውቁት ይገባል፤ ምርጫችሁ ነውና። አምላካችን ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ ልለያይ ነው የመጣሁት ብሎናልና፡ ቶሎ ወስኑ፤ ወይ ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ፥ ወይ ከዋቄዮ–አላህ ጋር ፥ ወይ ከበጉ ጋር ወይ ከፍየሉ ጋር ፥ ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ወይ ከአረቢያ ጋር።

ኦሮሚያ” በተባለው የኢትዮጵያ ምድር ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ማንነታችሁን ለአምላክና ለወገኖቻችሁ ለማሳወቅ የሚሊየን–ሰው–ተቃውሞ ሰልፍ በናዝሬት ወይም/እና ደብረ ዘይት ከተሞች ላይ በቅርቡ ማሳየት ይጠበቅባችኋል።

[የማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬]

በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: