Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 ኬንያ በዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ከሆነው የፋሽስት ኦሮሞ ጦር ሰአራዊት ጋር ወታደራዊ ዘመቻ ለማድረግ ተስማማች | ዋው!
😈 የጦር ወንጀለኛ እና የውሸት ‘ሜዳ ማርሻል ጄኔራል’ ብርሃኑ ‘ጂኒ’ ጁላ በኬንያ
😈 War Criminal and fake field marshal general Birhanu ‘Jini’ Jula visits Kenya.
Chief of Ethiopia National Defence Force Field Marshal General Birhanu Jula Galalcha on Wednesday, 30th March 2022 paid a courtesy call on Chief of the Defence Forces General Robert Kibochi at the Defence Headquarters in Nairobi.
Field Marshal General Birhanu inspected a half Guard of Honour mounted by Kenya Air Force troops and later held a closed-door meeting with the CDF and, a delegation of General and Senior Officers from both militaries.
Field Marshal General Birhanu also met the Cabinet Secretary for Defence Hon. Eugene Wamalwa in his office at the Defence Headquarters.
The meetings centred around bilateral defence relations, training and cooperation particularly in regards to support for the East Africa Standby Force (EASF) operations.
EASF is currently holding a Command Post Exercise dubbed, ‘Mashariki Salaam’ in Nairobi with the aim of assessing its structures and member states in planning, preparation and execution of multi-dimensional peace support operations.
The visiting CDF is expected to attend the Exercise’s closing ceremony scheduled for Thursday, 31st March 2022 in Karen, Nairobi.
👉 Let’s remember, Kaari Betty Murungi of Kenya is among three international experts appointed by the president of the UN Human Rights Council to investigate the human-rights situation in Ethiopia, to establish “the facts and circumstances surrounding the many violations, abuses, war crimes and crimes against humanity that had been committed in Ti gray by the fascist Oromo Army of Ethiopia lead by the fake field marshal general Birhanu Jula.
💭 ኒውዮርክ – ኢትዮጵያዊው ማራቶን ሯጭ ተሾመ መኮንን በትግራይ የሚፈጸመውን ግፍ ተከትሎ ተቃውሞ አሰማ – የአፍሪካ ወንድሞች ግን ህመሙን ችላ ብለውታል፤ ወስላቶች !
VIDEO
👉 ግዴለሽነት በጣም አጥፊው ኃጢአት ነው!
👉 Indifference is The Most Destructive Sin
💭 An Ethnic Tigrayan Ethiopian marathon runner Teshome Mekonen Marks Third-Place Finish by staging a daring protest against atrocities in Ethiopia’s northern Tigray region when he crossed the line at the New York City half-marathon on Sunday,
💭 መጭዎቹን ቀናት ልብ ብለን እንከታተላቸው ! ብዙ ተዓምራትን እናያለን ! ጽዮናውያን፤ በአፍሪቃ የሉሲፈራውያኑ መናኽሪያ ለሆነችው ወስላታው ኬኒያ ትኩረት እንስጣት።
☆ ኬኒያ የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ በድጋሚ ገብታለች ☆ የትግራይን ጉዳይ አስመልክቶ የማታለየውና ጊዜ መግዢያው “ድርድር ቅብርጥሴ” በኬኒያ ነው የሚካሄደው ☆ ሙሰኛው የኬኒያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬኒያታ እንደ ናይጄሪያው ፕሬዚደንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ለጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ምንም በጎ ነገር የሌላቸው የኤዶማውያኑ ቅኝ ገዥዎቻቸው ጭፍሮች ናቸው። ☆ በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት የተፈጸሙ ጥሰቶችን የሚያጣራው ኮሚሽን አባላት ሆነው ከተሾሙት ሦስት ሰዎች መካከል ኬኒያዊቷ ጠበቃና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ካሪ ቤቲ ሙሩንጊ አንዷ ናት ☆ ኬኒያ የወንጀለኛውን የዩናይትድ ስቴትስ መድሃኒት አምራች ፋብሪካ የ “ሞደርና” ክክክክትባትን የማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት ተሰማማች፤ በአፍሪቃ አንጋፋው “መርዛማ” ክክክትባቶችን አምራች ፋብሪካ ይሆናል።
❖ በአክሱም ስጽዮን ላይ የዘመትሽ ትውልድ ወዮልሽ! ንሠሐ ለመግባት አሻፈረኝ ስላልሽ ትውልድ አልባ የምትሆኝበት መንገድ እየተመቻቸልሽ ነው!
______ _____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Army , Axum , ረሃብ , ብርሃኑ ጁላ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ኬኒያ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦር ሰራዊት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Birhanu Jula , Famine , Genocide , Kenya , Massacre , Rape , Tigray , Visit , War Crimes , War Criminal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2022
VIDEO
ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንዳደረጉት፤ የሰሜን ኢትዮጵያውያንን ክርስቲያን ሕዝብ ቍጥር ለመቀነስ፣ የተረፉትንም በጤና፣ በመንፈስና በምጣኔ ኃብት ለማዳከምና ስነ ልቦናቸውንም በመስበር “ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተናል! ዋቄዮ-አላህን የበላይ አድርገነዋል” የሚሉት ኦሮሞዎች ዛሬ የካቲካላ ጠርሙስ ቆርኪ እየከፈቱ በመሳከርና ጮቤ በመርገጥ ላይ ናቸው። ግን ለፈጸሙት ግፍና ወንጀል እግዚአብሔርና ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እስኪበቀሏቸው ድረስ ለጊዜው ይፈንጩ!
ኢትዮጵያን ያፈርስላቸው ዘንድ ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ከአሥር ዓመታት በፊት ቺፕ ሞልተው የላኩት (ጠ/ሚ መለስ እና አቡነ ጳውሎስ ሲገደሉ)መዶሻ ጂኒው አብዮት አህመድ አሊ እንደ ክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሀመዳውያኑ አባቶቹ የ “መ” እና “ጀ” ፊደላት ያላቸውን ቃላት ደጋግሞ መጠቀም ይወዳል። በተልይ አጋንንታዊውን “ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ”ን፤ ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጂራ + ጂጂ + ጃራ + ጂሽታ + ጃማ + ጃኖ + ጃሉድ + ጃል መሮ + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብሪል + ጅኒ + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁነዲን + ጁንታ + ጁላ )
💭“ጄነራል ሰዓረ እንደ አፄ ዮሐንስ ለአማራ ተሰው፥ ጋላማራዎች ግን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ከዷቸው”
👉 ፕሮጀክት “ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን የማጥፋት ዘመቻ”
ጄነራል ሰዓረ እንደ አፄ ዮሐንስ ለአማራ ተሰው፥ ጋላማራዎች ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ከዷቸው
ውጊያው በሰሜን እና በደቡብ፣ በኢትዮጵያውያን እና በፀረ – ኢትዮጵያ ኃይሎች መካከል ነው ፥ ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ጦርነቱ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ልጆች መካከል ነው ! ከየትኛው ወገን ናችሁ ?
በወቅቱ ኢታማጆር ሹም የነበሩት ጄነራል ሰዓረ ግራኝ አብዮ አህመድ አማራ በተባለው ክልል ላቀደው መፈንቅለ ኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት እንዲልኩ ሲያዛቸው፤ “ የለም ! በወገኔ ላይ የሚዘምት ሰራዊት አልክም ! በሠራዊታችን ውስጥ የሃገራችን ታሪካዊ ጠላቶች የሆኑት አረቦች እንዲይደርጉ የተፈቀደላቸውን ጣልቃ ገብነት አሳስቦኛል ይህ መቆም አለበት !” ባሉ በማግስቱ ተገደሉ ፥ በተመሳሳይ ወቅት ግራኝ አብዮት አህመድ የጋላ ሠራዊቱን ወደ አማራ ክልል በመላክ በእነ ዶ / ር አምባቸውና ጄነራል አሳምነው ላይ ግድያ አካሄደ፤ በዚህም የጋላን ሥርዓት ለማስፈን መፈንቅለ መንግስት፣ መፈንቅለ ሥርዓት፣ መፈንቅለ ኢትዮጵያ አካሂዶ የክልሉን አገዛዝ የጋላማራ “ ጁንታው “ ፤ እንዲቆጣጠረው አደረገ።
👉 France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣ ነው
😈 “የግራኝ ሠራዊት ጄነራል | አክሱም ጽዮንን ነጥለን እንመታታለን”
“ጄነራል” አሉት ቁራውን ?! ፀረ – ኢትዮጵያው እና የክርስቶስ ተቃዋሚው የጋላ ሠራዊት ጄነራል ጂኒ ጁላ አራት ቁልፍ ነገሮች ላይ እንዲናዘዘ እፉን ይከፈት ዘንድ ግድ ነበር፤ ገና አንጎሉ ይሰነጣጠቃል !
🐦ቁራው እንዲህ ይለናል፦
👉 ፩ኛ . እኛ የጋላ ሠራዊት ነን
👉 ፪ኛ . እኛ ደርግ 2.0 ነን
👉 ፫ኛ . እኛ ግራኝ አህመድ 2.0 ነን
👉 ፬ኛ. እኛ አክሱም ጽዮንን ልናጠፋ የመጣን የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ነን
ዓለም ከኮሮና ወረርሽኝ በምትፋለምበት በዚህ ዘመን የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ፋሺስታዊ የጋላ ሠራዊት በጋላማራ ውዳቂዎቹ እና በመሀመዳውያኑ አረቦች እየተደገፈ የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ማዕከል፣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን የጀርባ አጥንት፣ የጽላታትን ሁሉ ማረፊያ አክሱም ጽዮንን ለማጥፋት ዘምቷል። በደርግ፣ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እና በክርስቶስ ተቃዋሚው አውሬ ስም የጽዮንን ልጆች ክትግራይ ተጠራርገው እንዲወጡና አፋቸውን ከፍተው በጉጉት ለሚጠብቋቸው ለ፪ሺ፳ ዓ . ም የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ለሉሲፈራዊው ተቋም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (World Food Program) ለሱዳን የአቴቴ መተት ዋሻዎች አሳልፎ በመስጠት ላይ ነው። መንፈሳቸውን በምግቡም፣ በመርፌውም በመተቱም በማድከም “ጽዮንን አጠፋን” ብለው ያስባሉ። እናስታውሳለን ቤተ እስራኤሎችንም” ምናልባት የሙሴው ጽላት በደማቸው ውስጥ ሊገኝ ይችላል በሚል ሰበብ ነበር ወደ እስራኤል እንዲወሰዱ የተደረጉት። አብዛኛዎቹ በሱዳን በኩል። አሁንም ተመሳሳይ ድርጊት እየተፈጸመ ነው። ሰሞኑን እንኳን እስራኤል “፪ሺ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል ለማምጣት ወስኛለሁ ” የሚል ዜና አውጥታለች። https://www.bbc.com/news/world-middle-east-54501546
ይህን ሁሉ እጅግ በጣም አሳዛኝ የሆነ ድራማ በጥልቁ ማየት ያልቻለ ወገን ለብዙ ሺህ ዓመታት ጽዮንን ጠብቀው ባቆዩለት በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ካለው ጥላቻ የተነሳ ኢትዮጵያዊ የሆነውን የመንፈስ ማንነቱን እና ምንነቱን የተጠነቀው ወገን ብቻ ነው። ሀቁ ይህ ነው !“ ኢትዮጵያዊ ነኝ !” ፣ “ክርስቲያን ነኝ”፣ “የተዋሕዶ ልጅ ነኝ !” የሚል ሁሉ የአራት ሺህ ዓመታት የአባቶቹ እና የእናቶቹ እርስት ክፉኛ እየተደፈረበት እንደሆነ ህሊናው እስኪናጋ ድርስ ሊገባው ይገባል፤ ትግሬ ወገኖቻችንን ከዚያች ምድር ለማጥፋት ከተነሳው የጋላ ሠራዊት ጎን ተሰልፎ አክሱም ጽዮንን ለመውረስ የቋመጠ ሁሉ ጽዮንን የካደ የዲያብሎስ ልጅ ነው፤ በዚህም በሥጋዊው ዓለም : በወዲያኛውም በመንፈሳዊው ዓለም በሁለቱም ዓለማት ውስጥ ነፍሱ ረክሳ እና ተዋርዳ የምትኖርበት ተስፋ – ቢስ ነው።
ለመሆኑ በኢትዮጵያ ሃገራችን ዛሬ የሚታየው እያንዳንዱ ችግር ባብዛኛው ከጋሎች ጋር የተያያዘ እንደሆነ እያየነው ነውን?
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , መቀሌ , ሴቶች , ሴቶችን መድፈር , ባሕል , ብርሃኑ ጁላ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኤርትራ , ኦሮሞ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , የደም ግብር , ጋላ , ግራኝ አህመድ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፊልድ ማርሻል , ፋሺዝም , Birhanu Jula , Crime , Eritrea , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Field Marshall , Genocide , Propaganda , Rape , Tigray , Tools of War , War , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2020
VIDEO
እህቶቻችንን ወደ አረብ ሃገራት መላኩ አልበቃ ስላላቸው አሁን ኢትዮጵያን እና 100 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች ለመሸጥ ሽርጉድ በማለት ላይ ናቸው። ስለዚህ አገር – ወዳድ የሆኑትን ኢትዮጵያውያንን አንድ ባንድ ይገድላሉ። እነዚህ ወንጀለኞች ለፍርድ በመቅረብ ፈንታ እስካሁን ድረስ በዚህች ትልቅ አገር መንግስት ሥልጣን ላይ መቆየታቸው እጅግ በጣም የሚያሳፍር፣ የሚረብሽና የሚያስቆጣም ነው። ሕዝቤንና ሃገሬን ከእነዚህ አውሬዎች ለማዳን ምናለ የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት አባል ሆኜ ብሆን ኖሮ !?
ጄነራሎልቹ አህመድ መሀመድና ብርሃኑ ጁላ በጂሃድ ጄነራሉ በሳሞራ የኑስ የተሾሙት ከ፲፪ ዓመታት በፊት ልክ በሚሌኒየም መግቢያ በመስከረም ፪ሺ ዓ . ም ላይ ነበር። በደንብ የታሰበበት ቁልፍ ወቅት ! “ ሚሌኒየም አዳራሽ” ብሎ ሰየመው ሸህ መሀመድ አላሙዲን … የ፪ሺ፲፪ቱ ዓመት ብዙ ነገሮችን የምናይበት ዓመት ነው።
___________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ሥልጣን , ሰይጣን , ብርሃኑ ጁላ , ችግኝ ተከላ , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , ዋቂዮ-አላህ , ጄነራል ሰዓረ , ግድያ , ጣዖት አምልኮ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »