Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ብሔራዊ በዓል’

At Least 6 Killed, Many Injured in Chicago July 4th Parade Shooting

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

  • 💭 ‘I watched a girl die in front of me’
  • 💭 ‘ሴት ልጅ ከፊቴ ስትሞት አየሁ’

💭 በቺካጎ የጁላይ 4ኛ ክብረ በዓል ሰልፍ ተኩስ ቢያንስ ስድስት ሰዎች ተገድለዋል፣ ብዙዎች ቆስለዋል። ከሟቾች መካከል እንደገና ሕፃናት ይገኙበታል! በመላው ዓለም ሕፃናት እየተሰው ነው!

💭 Footage on Monday shows Hundreds of parade-goers — some visibly bloodied — fled a Fourth of July parade in Highland Park, Chicago, after gunfire rang out along the route.

The shooter – who remains at large – is said to have opened fire from the roof of what was an Uncle Dan’s outdoor outfitting store, picking off people in the crowd who at first confused the sound of gunshots to with firecrackers and fireworks. Chicago Sun Times reporter Lynn Sweet was at the parade when gunfire rang out. She has since shared photos and videos from the event which show people lying on the ground, and has described it as a ‘bloodbath’. Illinois Governor JB Pritzker says he is aware of the shooting and is monitoring the ‘situation’. Witnesses described a ‘sickening’ scene and is it feared that children are among the dead. ‘I saw multiple lifeless bodies, people in a pool of blood. It is sickening,’ witness Miles Zaremski told CNN. ‘If this can happen here in our suburb it can happen anywhere,’ he added, a reference to the quiet suburb’s low-crime.

Again, children among victims.

❖❖❖R.I.P❖❖❖

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢራቅ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት ቀን ብሔራዊ በዓል እንዲሆን አዘዘች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 26, 2018

ይህ እንግዲህ፡ አባታችን አብርሃም በተወለደባት ምድር የአብርሃም ዘር ወራሾች የሆኑት ክርስቲያኖች ላለፉት 1400 ዓመታት በአብርሃምና ኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶች በሆኑት የመሀመድ አርበኞች ስንት ስቃይ ካሳለፉና ቁጥራቸውም ከተቀነሰ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። እስኪ ይታየን፤ ለኢትዮጵያ በጎነት ምንም ዓይነት አስተዋጽኦ የማያበረክቱት መጤዎቹ መሀመዳውያኑ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ረመዳን፣ ኢድአልፈጢር ወዘተ በብሔራዊ ደረጃ እንዲያከብሩ ይፈቀድላቸዋል፤ ለኢራቅ በጎነትና ሰላም ከፍተኛ አስተዋጽ ኦ የሚያበረክቱት ክርስቲያን ወገኖቻችን ግን በገዛ አገራቸው ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በኋላ በዓላቸው ገና አሁን እውቅና እንዲያገኝ ተደርጓል። ምንም እንኳን እባቦቹን መሀመዳውያን ለሰከንድ እንኳን ማመን ባይኖርብንም፤ ለማንኛውም ይህ ጥሩ እርምጃ ነው።

______

Posted in Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: