Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ’

የኦሮሞ ሠራዊት አዲስ አበባን፣ ቤኒሻንጉልንና ግድቡን ወርሮ ለመያዝ በመዘጋጀት ላይ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2020

ግብጽ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል በኩል ዙራ እየመጣች ነው።

የኢትዮጵያውያንን አትኩሮት ወደ ግብጽ በመውሰድ ኦሮሚያ የተባለው ክልል ወታደሮችን በጥድፊያ በማሰልጠን ላይ ነው።

በቅርቡ ያቀዱትን የወረራ ዘመቻ በሥራ ላይ ለማዋል ይረዳቸው ዘንድ ቀደም ሲል፣ በአዲስ አበባ ከንቲባቸውን አስቀመጡ፣ ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎቹን እንዲሁም እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉትን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ሌሎች ባለሥልጣናትን ገደሏቸው። ከዚህ በተጨማሪ የአባይን ውሃ ለሺህ ዓመታት ይቆጣጠሩ ዘንድ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ኃይል የሚፈልቅባቸውን በጣና ህይቅ ላይ ያሉትን ገዳማት ለማዘጋት እንቦጭ የተባለውን መርዝ ውሃው ላይ ረጩበት።

አሁን ጦራቸውን ለማዝመት ምናልባት “የምርጫውን” ማጽደቂያ ማህተም ብቻ ነው የሚጠባበቁት። ምርጫውን አሸንፈናል ካሉ በኋላ በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ሽፋን የኦሮሚያ ሠራዊት የናዝሬትን፣ ደብረ ዘይትን፣ አዲስ አበባን እና ቤኒሻንጉልጉሙዝን ነዋሪዎች እየጨፈጨፈ በመጓዝ የታላቁን ህዳሴ ግድብ በቁጥጥሩ ሥር ያደርጋል። በዚህም፤ ከግድያዎቹ እስክ ልዩ ሃይል ስልጠናው የግራኝ አብዮት አህመድ እና ዶ/ር ደብረጽዮን በደንብ የተቀናጀ እጅ አለበት።

ወገን ታጠቅ!

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: