Posts Tagged ‘ቤተክርስቲያን’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2023
የአፄ ካሌብ መቃብር፣ አክሱም | ሰውዬው በአፄ ካሌብ መቃብር ‘መናፍስት አየሁ’ ይለናል
❖❖❖ እንኳን ለታላቁ መናኝ ንጉሥ ቅዱስ አፄ ካሌብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል/ መታሰቢያ አደረሰን።❖❖❖
👑 ቅዱሱን ንጉሥ አፄ ካሌብን በዓለም ያሉ አብያተ ክርስቲያናት በትልቁ ያከብሩታል። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አክሱም አካባቢ ካልሆነ ከነ ስም አጠራሩ እንኳ እየተዘነጋ ይመስላል።
ነገር ግን ጀግንነቱ፣ ውለታው፣ ምናኔውና ቅድስናው የማይረሳ ነውና እንኳን በእምነት የሚመስሉን ይቅርና የማይመስሉን ምሥራቅ ኦርቶዶክሶችና ካቶሊኮች ዓመታዊ በዓሉን በወርኀ ጥቅምት ያከብራሉ።
ከአክሱም ነገሥታት በኃይሉም ሆነ በሃይማኖታዊ ቅድስናው አፄ ካሌብ ዋናው ነው። ቅዱሱ የነገሠው በ485 ዓ/ም አካባቢ ሲሆን እስከ 515 ዓ/ም ድረስ በዙፋኑ ላይ ቆይቷል። ከመልካም ትዳሩ አፄ ገብረ መስቀልን ጨምሮ ልጆችን ወልዷል።
😇 ስለ ቅዱስ አፄ ካሌብ የሚከተሉትን ነጥቦች ብቻ እናንሳ፦
፩ኛ. በንግሥና ዙፋን ከመቀመጡ በፊት የሚገባውን መንፈሳዊ ትምሕርት ጠንቅቆ ተምሯል።
፪ኛ.ሃይማኖቱ የጠራና እጅግ የሚደነቅ ነበር። በእርሱ ዘመን ሃይማኖት ለነገሥታቱ የፖለቲካ ማስፈጸሚያ ነበር። እርሱ ግን እግዚአብሔርን በፍጹም ልቡ አምልኳል።
፫ኛ.ለእመቤታችንና ለቸር ልጇ የነበረው ጥልቅ ፍቅር የተገለጠና የሚያስቀና ነበር።
፬ኛ.ገና በዙፋኑ ሳለ ጸሎትን ያዘወትር ነበር።
፭ኛ.ዛሬም ድረስ ሁሉም ክርስቲያኖች የማይረሱትን መንፈሳዊ ቅንዓትን አሳይቷል።
ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:-
*በወቅቱ ዐመፀኛው የአይሁድ መሪ ፊንሐስ በሃገረ ናግራን(የዛሬዋ የመን) ውስጥ የነበሩ ክርስቲያኖችን ክርስቶስን ካዱ በሚል ጨፈጨፋቸው። ከተማዋንም ለአርባ ቀናት በእሳት አነደዳት። ዜናው በመላው ዓለም ሲሰማ በርካቶቹ ቢያዝኑም የተረፉትን ለመታደግ የሞከረ አልነበረም።
😇 ቅዱስ አፄ ካሌብ ግን የሆነውን ሲሰማ ወደ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ በግንባሩ ሰገደ። ወደ ፈጣሪም ጸለየ:- “ጌታዬ ሆይ! የክርስቲያኖችን ደም እመልስ ዘንድ እርዳኝ? እኔ በጦሬ ብዛት አልመካም። እኔ ተሸንፌ ክርስትና ከሚናቅ እዚሁ ግደለኝ” ብሎ በበርሃ ላሉ መነኮሳት እንዲጸልዩ ላከባቸው።
ጊዜ ሳያጠፋ በመርከብና በፈረስ : በበቅሎና በግመል ናግራን (የመን) ደረሰ። ፊንሐስን ገድሎ ሠራዊቱንም ማርኮ ክርስቲያኖችን ነጻ አወጣ። ደምና እንባቸውንም አበሰ። አብያተ መቅደሶችን አንጾላቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
ወዲያው እንደተመለሰ ወደ አክሱም ጽዮን ገብቶ “ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላደረክልኝ የምሰጥህ ሰውነቴን እንጂ ሐብቴን አይደለም” ብሎ መንግስቱን ለልጁ ገብረ መስቀል አውርሶ ከዙፋኑ ወጣ። የወርቅ አክሊሉን ወደ ኢየሩሳሌም ልኮ እርሱ በአባ ጰንጠሌዎን እጅ መንኩሶ መነነ።
ከዚሕች ዓለም ከአንዲት ረዋት(ኩባያ)፣ ከአንዲት ሰሌንና ከአንዲት ቀሚስ በቀር የወሰደው አልነበረም። ከዚያም በበዓቱ ውስጥ በጾምና በጸሎት ተወስኖ አንድም ሰው ሳያይ በሰባ ዓመቱ (በ፭፻፳፱/529 ዓ/ም) ዐርፏል። 😇 ጌታችንም በሰማይ ክብርን አጐናጽፎታል።
ንጉሥ ካሌብን ሳስብ ዛሬ በመላዋ ሃገራችን ሥልጣኑን ይዘው ኢትዮጵያን እየበደሏት ያሉት የኦነግ/ብልጽግና፣ የሻዕቢያ፣ የሕወሓት፣ የብአዴን፣ የኢዜማ፣ የአብን መስለ ወንጀለኛ ፓርቲዎች መሪዎች በደብረ ዘይት ሆራ ሐይቅ የተፈለፈሉ ተባዮች/ቁንጫዎች ሆነው ነው የታዩኝ።
እንደ ንጉሥ ካሌብ ያለ ምርጥ የዓለም መሪ ለሃገራችን ያምጣልን። ለቅዱስ አፄ ካሌብ የተለመነ አምላክ ለእኛም ይለመነን። በጻድቁም ጸሎት ከመከራ ይሠውረን።
❖ On May 28, we commemorate Saint Elesbaan (Kaleb), King of Ethiopia.
The sixth-century King Kāleb is one of a few African historical characters that have left a visible trace in European art and literature. Venerated by the Catholic Church as Saint Elesbaan, he is frequently present in pre-modern and modern literature and iconography.
👑 King Kaleb of Ethiopia’s Axum — St. Elesbaan( አፄ ካሌብ ) : The Black Saint Who Embodied Christianity for the African Masses
The Kingdom of Axum flourished for many years with a succession of powerful rulers, but one stood out as being the most important.
Axum at the time was enjoying the wealth and business of Christian Byzantines that were heavily engaged in trade within their region.
King Kaleb of Axum (520 c) also known by his throne name Ella Asbeha/Atsbeha is well known for his invasion and conquest of Yemen in southern Arabia.
King Kaleb is believed to have launched an attack against the Jewish King Yusuf Asar Yathar because of his ruthless persecution of Christians.
King Kaleb is said to have rented about 60 ships from ports ran by the Byzantines in the Erythrean Sea, or the modern day Red Sea.
His forces were in the range of 100,000 to 120,000 which he sent to combat the king in Yemen.
After a bloody war that tested both sides to the extreme, King Kaleb emerged victorious and proceeded to kill King Yusuf.
In his place he appointed a Christian called Sumuafa Ashawa as his viceroy.
Due to his willingness to protect Christians, the 16th century Cardinal Cesare Baronio named him Saint Elesbaan.
He was also referred to by the Greeks as Hellesthaeus or “the one who brought about the morning or the one who collects tribute”.
Some historians believe that the Axumite kingdom over extended itself by conquering Yemen, and it eventually led to their demise.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሔሌስቴዎስ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , ቅዱስ ኤልስባን , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ንጉሥ ካሌብ , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍትሕ , Christianity , Genocide , Hellesthaeus , Judgment , Justice , King Kaleb , Orthodox Church , Saint Elsbaan , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2023
❖ መንፈሳዊ ጦርነት ሊሟላ አይችልም – ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንና፤ አባ ማር ማሪ አማኑኤል እንዲህ በማለት ይመክሩናል፤
የዘመናችን ልዕለ ኃያል የሆነች ሀገር መንፈሳዊውን ጦርነትን ተዋግታ ማሸነፍ አትችልም። ከኑክሌር የጦር መሳሪዎች መንፈሳዊውን ውጊያ ማሸነፍ አይችሉም። በጭራሽ!
አያችሁ መንፈሳዊው ጦርነት ፍፁም ነው፣ የተለየ ደረጃ ነው፣ በጣም ኃይለኛ ነው፣ በጣምም ግዙፍ ነው። እና ጌታ አሁን ልቦናችሁን ለአፍታ ከከፍተ እመኑኝ፤ አሁን የሰማይ መላእክት ሲጋደሉልን ማየት ትችላላችሁ።
መላእክቱ ጠላትን እና ርኩስ መናፍስቱን ሁሉ ያለማቋረጥ እየተዋጓቸው ነው። በቀላሉ እንድንሄድ እና እንድንመጣ እና በነጻነት እንድንጓዝ፣ መኪና ውስጥ እንድትገቡ፤ ታውቃላችሁ፤ ወደ ሥራ ወደ ትምህርት ቤት፣ ወደ ቤተ ክርስቲያን፣ ወደ ገባያ በሰላም ለመሄድ የቻለነው በመልአክቱ እርዳታ ነው።
የምታደርጉትን ሁሉ አስታውሱ። ጌታችን ሁሌ እየጠበቃችሁ ነው። ለዚህም ነው ኑሮ በጣም ቀላል የሆነው። ግን ጌታ እጁን የሚያነሳበትና ለዲያብሎስ ጠላት ሙሉ ነፃነት የሚሰጥበት ቀን ይመጣል።
አሁን ጠላት ሙሉ ነፃነት የለውም። ሙሉ ነፃነት ሲኖረው ምን እንደሚሰራ ተመልከቱ፤ በዓለም ውስጥ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያን ውስጥም ሳይቀር ምን እንደሚሰራ ተመልከቱ፤ ቤተ ክርስቲያን ከፋፍሏታል።
በክርስቶስ ወንድማማቾች መሆን ያለባቸውን ቤተ ክርስቲያን እና የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን እርስበርስ እንዲጠላሉ አድርጓቸዋል።
በጣም የማይታመን ነገር ነው!
ግን ይህ የምታዩት ጠላት ሙሉ የማጥፊያ ነፃነት ገና አልተሰጠውም። ሆኖም ግን እኛ ትግል ላይ ነን።
አንድ ጉድጓድ ውስጥ ወድቀን እንወጣለን፣ ከዚያም ወደ ትልቅ እና ጥልቅ መውደቁን እንቀጥልበታለን።
እና በቃን ዳግም ሃጢዓት አንሰራም እንላለን ፥ ግን ከዚያ የከፋ ሃጢዓት እንሰራለን፣ ከእንግዲህ አልመለስም እንላለን፤ ግን ከዚህ የከፋ መጥፎ ነገር እናደርጋለን፣ ዕፅ አልወስድም እንላለን ግን በይበልጥ መውሰዱን እንገፋበታለን።
ይባስ ብሎ፤ ቁማር አልጫወትም እንላለን ፥ ግን ደጋግመን እንጫወታለን።
ወንዶች ከልጃገረዶች ጋር አልወጣም እንላለን ፥ ግን የባሰውን ዝሙት እንፈጽማለን።
ሴቶች ከወንዶች ጋር አልወጣም እንላለን ፥ ግን ይባስ ብለን ከባዱን ሃጢአት ለመፈጸም እንወስናለን። ያንን አላደርግም እላለሁ ግን አሁንም ደግሜ ደጋግሜ አደርገዋለሁ።
አዎ! ጠላት እየተቃጠለ ነው። ሆኖም እስከዚህ ቅጽበት ድረስ ሙሉ ነፃነት ገና አልተሰጠውም።
ግን በጊዜው ይመጣል። ሦስት ዓመት ተኩል ጌታ ያንን ጠላት ይፈታዋል እና ይላል።
ልክ እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ የጠፉ ነፍሳት ለማዳን፣ ለመውሰድ እና ወደ እግዚአብሔር ለማምጣት ሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ እንደነበረኝ፣ እኔ ፍትሃዊ ነኝ፤ ስለዚህ የትግሉን ድርሻ እሰጥሃለሁ። አዎ! ለመግደል እና ለማጥፋት የሦስት ዓመት ተኩል ነፃነት ተሰጥቶሃል፤ ከዚያ ነፃ ትወጣለህ!
እግዚአብሔር ይመስገንና ዛሬም ሰላምታ የሚሰጧችሁ ሰዎች አሉ። አሁንም ስለእናንተ የሚያስቡና የሚቆረቆሩ ሰዎች አሉ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አፍቃሪ ሰዎች አሉ። እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ትግል ነው ግን አመሰግነዋለሁ።
ማንም የማይኖርበት ጊዜ ግን ይመጣል። ለምን? ምክንያቱም ሰይጣን ቦታውን ይሞላልና ነው፤ ነፃነትን ይበላልና ነው። መላው ዓለም ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ ከሰሜን እስከ ደቡብ ማንም ሰው ዓይኑን ከመግለጡ በፊት በሰይጣን ይበላል። እና አሁን ሰይጣንን የሚያመልኩትን ሳይቀር ያቃጥላቸዋል።
አያችሁ፤ ሰይጣን ሁሉንም ሰው እርሱን የሚያመልኩትን ጨምሮ ይጠላቸዋል። ምስኪኖች አላፊውን ሰው እያመለኩ ነው። በመጨረሻ እነርሱንም ያቃጥላቸዋል
አያችሁ፤ ሰይጣን ሁሉንም በስሜታዊነት ይጠላል፤ በተለይ ጌታን የሚወዱትን በይበልጥ ይጠላል።
ለእርሱ የሚገዙለትንም ግን ይጠላቸዋል።
ያ ነፃነት ሲሰጠው ይህን ያደርጋል፤ እነዚህን ምስክሮች ይገድላቸዋል። ምን ያህል ኃይል እንዳላቸው ተመልከቱ። ሙሴ ውሃውን ወደ ደም ለወጠው። ኤልያስ ከሰማይ እሳት አወረደ። ሔኖክ ወደ ዓለም ፍርዱን አሳለፈ። ብዙ ኃይል እነሱ አላቸውና ምድርን በቀላሉ ማጥቃት ይችላሉ፤ ብዙ መቅሰፍቶችን እንደፈለጉ ማውረድ ይችላሉ። ለሚመጣው ማንም ሰው ስልጣን ይሰጣቸዋል። እና እነሱን ለመጉዳት የሚሞከር ሁሉ ይቃጠላታል፣ ይሞታታል፤ ሰይጣን ተፈትቶ ሙሉ ስልጣን ሲሰጠው ግን ይገድላቸዋል።
መላውን ዓለም በኮንክሪት ማደባለቂያ ውስጥ አስገብቶ ያሽከረክረዋል። እና ሁሉንም በአንድ ላይ ያደበለቃቅለዋል፤ አዲስ ኮንክሪት ያወጣል። ምናልባት በጥቂት ሰከንድ ውስጥ ሁሉም ይደርቃል
ፍትሃዊ እንደሆነ ይፈቅድለታል። አዎ! ፍትሃዊ፤ ግን ጌታ ለምን ለሰይጣን እንኳን ፍትሃዊነት እንደሚሰጠው ታውቃላችሁን? ምክንያቱም፤ በጊዜው የነበሩ ሰዎች ከጌታ ርቀው በመሄዳቸው ነበርና ነው።
ምንም እንኳን ለሰይጣን ሙሉ ነፃነት ቢሰጠውም ግን አሁንም ሁለት ምስክሮች አሉት። ‘ለመመስከር ሰዎች ተመልሰው ይምጡ’ለማለትና ንስሐ መግባት ይችሉ ዘንድ ነው።
የዚህ ዓለም የመጨረሻ ሰከንድ ቢሆንም ግእና ጌታ ግን ሁልጊዜ የእሱ የሆኑ ምስክሮች አሉት። ምንም ቢሆን ለራሱ ምስክሮች አሉት። በየትኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ክርስቶስ እራሱን ያለ ምስክር አይተውም። በገሃነም ልብ ውስጥ እንኳን ሁለት ምስክሮች አሉት።
ስለዚህ በእነዚህ ሦስት ዓመታት ተኩል ውስጥ ዓለምን ለማጥፋት ለሰይጣን እድል ይሰጠዋል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ማር ማሪ , ሤራ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ትንቢተ ኤርምያስ , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ዲያብሎስ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍትሕ , Bishop Mar Mari , Christianity , Devil , Genocide , Jeremiah , Jesus Christ , Judgment , Justice , Orthodox Church , Spiritual Warfare , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2023
VIDEO
❖ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~ በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
❖❖❖[ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፲፫ ]❖❖❖
፩ እግዚአብሔር እንዲህ ይለኛል። ሂድ፥ ከተልባ እግር የተሠራችን መታጠቂያ ለአንተ ግዛ፥ ወገብህንም ታጠቅባት፤ በውኃውም ውስጥ አትንከራት።
፪ እንደ እግዚአብሔርም ቃል መታጠቂያን ገዛሁ ወገቤንም ታጠቅሁባት።
፫-፬ ሁለተኛም ጊዜ። የገዛሃትን በወገብህ ያለችውን መታጠቂያ ወስደህ ተነሥ፥ ወደ ኤፍራጥስም ሂድ፥ በዚያም በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽጋት የሚል የእግዚአብሔር ቃል መጣልኝ።
፭ እግዚአብሔርም እንዳዘዘኝ ሄድሁ በኤፍራጥስም አጠገብ ሸሸግኋት።
፮ ከብዙ ቀንም በኋላ እግዚአብሔር። ተነሥተህ ወደ ኤፍራጥስ ሂድ፥ በዚያም ትሸሽጋት ዘንድ ያዘዝሁህን መታጠቂያ ከዚያ ውስጥ ውሰድ አለኝ።
፯ እኔም ወደ ኤፍራጥስ ሄድሁ ቆፈርሁም፥ ከሸሸግሁበትም ስፍራ መታጠቂያይቱን ወሰድሁ። እነሆም፥ መታጠቂያይቱ ተበላሽታ ነበር፥ ለምንም አልረባችም።
፰ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤
፱ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እንዲሁ የይሁዳን ትዕቢት ታላቁንም የኢየሩሳሌምን ትዕቢት አበላሻለሁ።
፲ ቃሌን ይሰሙ ዘንድ እንቢ የሚሉ፥ በልባቸውም እልከኝነት የሚሄዱ፥ ያመልኩአቸውና ይሰግዱላቸው ዘንድ ሌሎችን አማልክት የሚከተሉ እነዚህ ክፉ ሕዝብ አንዳች እንዳማትረባ እንደዚች መታጠቂያ ይሆናሉ።
፲፩ መታጠቂያ በሰው ወገብ ላይ እንደምትጣበቅ፥ እንዲሁ ሕዝብና ስም ምስጋናና ክብር ይሆኑልኝ ዘንድ የእስራኤልን ቤት ሁሉ የይሁዳንም ቤት ሁሉ ከእኔ ጋር አጣብቄአለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን አልሰሙም።
፲፪ ስለዚህ።የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ማድጋ ሁሉ የወይን ጠጅ ይሞላል ብለህ ትነግራቸዋለህ፤ እነርሱም። ማድጋ ሁሉ የወይን ጠጅ እንዲሞላ በውኑ እኛ አናውቅምን? ይሉሃል።
፲፫ አንተም እንዲህ ትላቸዋለህ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በዚህች ምድር የሚኖሩትን ሁሉ፥ በዳዊት ዙፋን የሚቀመጡትን ነገሥታት ካህናቱንም ነቢያቱንም በኢየሩሳሌምም የተቀመጡትን ሁሉ በስካር እሞላቸዋለሁ።
፲፬ ሰውንም በሰው ላይ፥ አባቶችንና ልጆችን በአንድ ላይ፥ እቀጠቅጣለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ አጠፋቸዋለሁ እንጂ አልራራም፥ አላዝንም፥ አልምርም።
፲፭ ስሙ፥ አድምጡ፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና አትታበዩ።
፲፮ ሳትጨልም እግራችሁም በጨለመችው ተራራ ላይ ሳትሰናከል፥ በተስፋ የምትጠባበቁትን ብርሃን ለሞት ጥላና ለድቅድቅ ጨለማ ሳይለውጠው ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ።
፲፯ ይህን ባትሰሙ ነፍሴ ስለ ትዕቢታችሁ በስውር ታለቅሳለች፤ የእግዚአብሔርም መንጋ ተማርኮአልና ዓይኔ ታነባለች፥ እንባንም ታፈስሳለች።
፲፰ ለንጉሡና ለንጉሥ እናት ለእቴጌይቱ። የክብራችሁ አክሊል ከራሳችሁ ወርዶአልና ተዋርዳችሁ ተቀመጡ በል።
፲፱ የደቡብ ከተሞች ተዘግተዋል፥ የሚከፍታቸውም የለም፤ ይሁዳ ሁሉ ተማርኮአል፥ ፈጽሞ ተማርኮአል።
፳ ዓይናችሁን አንሥታችሁ እነዚህን ከሰሜን የሚመጡትን ተመልከቱ፤ ለአንቺ የተሰጠ መንጋ፥ የተዋበ መንጋሽ፥ ወዴት አለ?
፳፩ ወዳጆችሽ እንዲሆኑ ያስተማርሻቸውን በራስሽ ላይ አለቆች ባደረጋቸው ጊዜ ምን ትያለሽ? እንደ ወላድ ሴት ምጥ አይዝሽምን?
፳፪ በልብሽም። እንዲህ ያለ ነገር ስለ ምን ደረሰብኝ? ብትዪ፥ ከኃጢአትሽ ብዛት የተነሣ የልብስሽ ዘርፍ ተገልጦአል ተረከዝሽም ተገፍፎአል።
፳፫ በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ።
፳፬ ስለዚህ እንደሚያልፍ እብቅ በምድረ በዳ ነፋስ እበትናቸዋለሁ።
፳፭ ረስተሽኛልና፥ በሐሰትም ታምነሻልና ዕጣሽ የለካሁልሽም እድል ፈንታ ይህ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።
፳፮ ስለዚህም የልብስሽን ዘርፍ በፊትሽ እገልጣለሁ እፍረትሽም ይታያል።
፳፯ አስጸያፊ ሥራሽን፥ ምንዝርናሽን፥ ማሽካካትሽን፥ የግልሙትናሽንም መዳራት በኮረብቶች ላይ በሜዳም አይቻለሁ። ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ወዮልሽ! ለመንጻት እንቢ ብለሻል፤ ይህስ እስከ መቼ ነው?
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መለኮታዊ ፍርድ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ትንቢተ ኤርምያስ , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Christianity , Genocide , Jeremiah , Jesus Christ , Judgment , Justice , Orthodox Church , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2023
VIDEO
❖❖❖[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፫ ]❖❖❖
፩ አቤቱ፥ ስለ ምን ለዘወትር ጣልኸኝ? በማሰማርያህ በጎች ላይስ ቍጣህን ስለ ምን ተቈጣህ?
፪ አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዤሃትንም የርስትህን በትር፥ በእርስዋ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ አስብ።
፫ ጠላት በቅዱሳንህ ላይ እንደ ከፋ መጠን፥ ሁልጊዜም በትዕቢታቸው ላይ እጅህን አንሣ።
፬ ጠላቶችህ በበዓል መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ።
፭ እንደ ላይኛው መግቢያ ውስጥ በዱር እንዳሉም እንጨቶች፥ በመጥረቢያ በሮችዋን ሰበሩ።
፮ እንዲሁ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰበሩአት።
፯ መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ፤ የስምህንም ማደሪያ በምድር ውስጥ አረከሱ።
፰ አንድ ሆነው በልባቸው በየሕዝባቸው። ኑ፥ የእግዚአብሔርን በዓሎች ከምድር እንሻር አሉ።
፱ ምልክታችንን አናይም ከእንግዲህ ወዲህም ነቢይ የለም፤ እስከ መቼ እንዲኖር የሚያውቅ በኛ ዘንድ የለም።
፲ አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳደባል? ስምህን ጠላት ሁልጊዜ ያቃልላልን?
፲፩ ቀኝህንም በብብትህ መካከል፥ እጅህንም ፈጽመህ ለምን ትመልሳለህ?
፲፪ እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፥ በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ።
፲፫ አንተ ባሕርን በኃይልህ አጸናሃት፤ አንተ የእባቦችን ራስ በውኃ ውስጥ ሰበርህ።
፲፬ አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።
፲፭ አንተ ምንጮቹንና ፈሳሾቹን ሰነጠቅህ፤ አንተ ሁልጊዜ የሚፈስሱትን ወንዞች አደረቅህ።
፲፮ ቀኑ የአንተ ነው ሌሊቱም የአንተ ነው፤ አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ።
፲፯ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ ሠራህ፤ በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግህ።
፲፰ ይህን ፍጥረትህን አስብ። ጠላት እግዚአብሔርን ተላገደ፥ ሰነፍ ሕዝብም ስሙን አስቈጣ።
፲፱ የምትገዛልህን ነፍስ ለአራዊት አትስጣት፤ የችግረኞችህን ነፍስ ለዘወትር አትርሳ።
፳ ወደ ኪዳንህ ተመልከት፥ የምድር የጨለማ ስፍራዎች በኅጥኣን ቤቶች ተሞልተዋልና።
፳፩ ችግረኛ አፍሮ አይመለስ፤ ችግረኛና ምስኪን ስምህን ያመሰግናሉ።
፳፪ አቤቱ፥ ተነሥ በቀልህንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜም የተላገዱህን አስብ።
፳፫ የባሪያዎችህን ቃል አትርሳ፤ የጠላቶችህ ኵራት ሁልጊዜ ወደ አንተ ይወጣል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መለኮታዊ ፍርድ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , እግዚአብሔርአብ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Christianity , EgziabHer Ab , Genocide , Jesus Christ , Judgment , Justice , Orthodox Church , Psalms , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2023
💭 የአንድ ሺህ አንድ መቶ / 1,100 አመት እድሜ ያለው የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ በ 38 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ተሸጠ። ይህ ‘ የመጀመሪያው በጣም የተሟላ ‘ የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሆነ ይነገርለታ።
💭 ‘Earliest most complete’ Hebrew Bible gets winning bid of $38 million
A Hebrew Bible has attracted a $38 million winning bid in an auction at Sotheby’s.
Sotheby’s auctioned off what it describes as “the earliest most complete Hebrew Bible” in New York on Wednesday.
The Codex Sassoon is believed to have been written around 900 A.D. by Jewish scholars living in modern-day Israel or Syria. The text vanished for centuries before re-emerging in 1929, when it was acquired by collector David Solomon Sassoon, who owned the world’s largest private collection of Hebrew manuscripts.
The Sotheby’s auction house describes the Codex Sassoon as “the earliest surviving example of a single codex containing all the books of the Hebrew Bible.”
Former U.S. Ambassador to Romania, Alfred H. Moses won the auction on behalf of the American Friends of ANU. The Codex will be given to the ANU Museum of the Jewish People in Tel Aviv, where it was previously displayed between March 23 and March 29.
The text’s seller, Jacqui Safra, obtained the Codex in 1989 for $3.19 million, which is equivalent to $7.7 million when adjusted for inflation.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መጽሐፍ ቅዱስ , ሶዘቢስ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , እብራይስጥ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ኮዴክስ ሳሶን , ግፍ , ጨረታ , ጽዮናውያን , ፍትሕ , Christianity , Codex Sassoon Auktion , Hebrew Bible , Judaism , Justice , Orthodox Church , Sotheby's , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2023
💭 ትልቁ የቱርክ የባህር ማዶ ወታደራዊ ቤዝ እና ኤምባሲ በሶማሊያ ይገኛሉ
☪ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሶማሊያ እና ቱርክ በጂሃዳዊ ትግል እህትማማቾች ናቸው። ምስጋና ለሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ‘ኔቶ’
ሶማሌዎች ልክ እንደ ጋላ-ኦሮሞዎች ለቱርኮች ያላቸው ‘ፍቅር’ በጣም ልዩ ነው። ከአምስት መቶ ዓመት በፊት የጀመረ የያኔው ግራኝ ቀዳማዊ እና የአሁኑ ዳግማዊ ግራኝ ግኑኝነት መርዛማ ፍሬ መሆኑ ነው። አዎ! ቱርክ ያሉ ሶማሌዎች ግን ከፍተኛ አድሎ ይፈጸምባቸዋል።
አዎ ! ሶማሌዎችና ጋላ – ኦሮሞዎች የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን የአፍሪቃ ቀንድ ግዛቶችን ለመጀመሪያ ጊዜ የረገጡት በ፲፮ /16 ኛው ክፍለ ዘመን በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮችና በፕሮቴስታንቶች እንዲሁም ካቶሊክ – ኢየሱሳውያን ምኞት፣ ተልዕኮና እርዳታ ነበር። ሶማሌዎችና ጋላ – ኦሮሞዎች በማደጋስካር፣ በታንዛኒያ፣ በቡሩንዲ እና ኬኒያ ያገሬዎችን ነገዶችና ጎሳዎች ከጨፈጨፏቸው በኋላ ነበር ወደ ኢትዮጵያ ግዛቶች ሰተት ብለው እንዲገቡ መሀመዳውያኑ ቱርኮችና ሉተራን ፕሮቴስታንቶች እንዲሁም ካቶሊክ – ኢየሱሳውያን የፈቀዱላቸው። ሶማሌዎቹና ጋላ – ኦሮሞዎቹ ኢትዮጵያም እንደገቡ ከሃያ ስምንት በላይ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችና ጎሣዎች ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በቅተዋል። ዋናውን ተልዕኳቸውን በዚህ በእኛ ዘመን በመተገበር ላይ ይገኛሉ። ያነጣጠረውም በጥንታውያኑን ኦርቶዶክስ ተውሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን እየየነው ነው።
በኅዳር ጽዮን ቀናት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጭፍጨፋው እንዲካሄድ የተደረገው በቱርኮች፣ አረቦች፣ አይሁዳውያን እና ፕሮቴስታንቶች ፍላጎትና በሻዕቢያ፣ በሕወሓት፣ በኦነግ/ብልጽግና እና በብአዴን አቀነባባሪነት ነበር። በጭፍጨፋው የተሳተፉትም የኤርትራ ቤን አሚር እና የሶማሌ ታጣቂዎች መሆናቸው የሚነሶታዎቹ ጂሃዳውያን የእነ፣ ጃዋር መሀመድ /Jawar Mohammad ፣ ኢልሃን ኦማር/ Ilhan Omar፣ ኪት ኤሊሰን/ Keith Ellison አካሄድ በግልጽ ጠቁሞን ነበር። ፍኖተ ካርታው፤ ሕወሓቶች ወደ ትግራይ እንዲገቡ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ-ሃሰን በአስመራ እንዲገናኙ፣ እነ ኢልሃን ኦማር ወደ አስመራ እንዲጓዙ፣ የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የሰላም ሽልማቱን ለግራኝ እንዲሰጥ፣ የአሜሪካው ድምጽ (VOA) በበኦባማ አስተዳደር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሀፊ በነበሩት በእነ አምባሳደር ጆኒ ካርሰን/ Johnny Carson በኩል፣ በእነ ጃዋር መሀመድ፣ አሉላ ሰለሞን፣ አቻምየለህ ታምሩ፣ ዶር ደረሰ ጌታቸው በኩል ጋላ-ኦሮሞን በአዲስ አበባ ለማንገስና ተጋሩን ለማራቅ ቅስቀሳዎችን አደረጉ። ሁሉም የሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ናቸውን ይህን ስክሪፕትም ሲ.አይ.ኤ ነበር የሰጣቸው።
የሶማሌዎቹን፣ የኢሳያስ ቤን አሚርንና ራሻይዳን፣ የኢዜማን፣ አብንን፣ ፋኖንን፣ የሕወሓትን፣ የብአዴንን እንዲሁም የጋላ – ኦሮሞ ጂሃዳውያኑን ዛሬም ድጋፍ እየሰጧቸው ያሉት መሀመዳውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች፣ የማርቲን ሉተር ፕሮቴስታንቶችና የፖፕ ፍራንሲስኮ ካቶሊክ – ኢየሱሳውያን ናቸው።
በትናንትናው ዕለት በጋላ-ኦሮሞዋ: በአቴቴ ብርቱካን ሜድቀሳ የሚመራው የይስሙላው የምርጫ ቦርድ “ሕወሓትን አናውቀውም!” ሲለን፤ እነ ግራኝና ጌታቸው ረዳ + አርከበ እቍባይ ያውጠነጠኑት ሌላ ማለቂያ የሌለው አሰልቺ ድራማ መሆኑን መረዳት አለብን። ለምን? አዎ! ሕወሓት በትግራይ ሕዝብ ዘንድ እየተተፋ ስለመጣ ጽዮናውያን “በእልህ” ከሕወሓት ጋር ተጣብቀው እንዲቀሩ ለማድረግ ሲባል ነው፤ ይህን ሁሉ ሕዝባችንን ጨፍጭፈውና አስጨፍጭፈው እንዲሁም ለረሃብና ስደት አብቅተው ዛሬም ያለሃፍተትና ይሉኝታ ዲያብሎሳዊ ጨዋታቸውን መቀጠል የሚሹት። (Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)
ያኔ ወደ ትግራይ የተመለሱት ከሃዲዎቹ ሕወሓቶች በትግራይ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ሊያገኙ የቻሉት ከፍተኛ ፀረ-ሕወሓት ቅስቀሳ እንዲደረግና በኋላም በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲከፈት ከተደረገ በኋላ ነው። የምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ የሆኑት ከሃዲዎች በሰሜኑ ሕዝብ ላይ የመዘዙት ካርድ ‘የእልህ ካርድን” ነው። ሕወሓት ከእነ ርዝራዦቹና ሉሲፈር ባንዲራው ባፋጣኝ መወገድ አለባቸው፤ አሊያ የሕዝባችን ስቃይና መከራ ማቆሚያ አይኖረውም።
☪ Antichrist Somalia & Turkey are Sisters in Arms / in Jihad – Courtesy of NATO
🔥 World War III | For the past 500 years, Anti-Christ Turkey is Bombing The World’s Most Ancient Christian Nations: Armenia & Ethiopia
🔥 Ottoman-Portuguese War in Africa – Ethiopian–Adal /Turkish War 🔥
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ህብረት , ሉሲፈራውያን , ምልክቶች , ሤራ , ሥላሴ , ረሃብ , ሰባት , ሶማሊያ , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ቱርክ , ትግራይ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ኤርዶጋን , ኦርቶዶክስ , ወንጀል , ጂሃድ , ግድያ , ግፍ , ጎርፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , ፍጹምነት , Blockade , Erdogan , Ethnic Cleansing , Famine , Flood , Genocide , Jihad , Justice , Orthodox Church , Seven , Solidarity , Somalia , Starvation , The Bible , Tigray , Turkey | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2023
💭 በመቶዎች የሚቆጠሩ የሶማሊያ ሴቶች የቱርክን መንግስት ለመደገፍ የቱርክን ባንዲራ እያውለበለቡ ሰልፍ ወጡ ፣ መፈንቅለ መንግስት ሙከራውንም አወገዙ።
☪ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሶማሊያ እና ቱርክ በጂሃዳዊ ትግል እህትማማቾች ናቸው።
አሁንስ? የቱርክ ምርጫ በመጨረሻ የአምባገነኑን ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋንን መጨረሻ ያሳይ ይሆንን? በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ለደረሰው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ከሆኑት ወንጀለኞች መካከል አንዱ የሆነው ኤርዶጋን ስልጣኑን በፈቃዱ ያስረክባልን? በፍፁም አይመስለኝም። እነዚህ እባቦች በክርስቲያኖች ደም ገና በደንብ አልረኩም!
ሶማሌዎች ልክ እንደ ጋላ-ኦሮሞዎች ለቱርኮች ያላቸው ‘ፍቅር’ በጣም ልዩ ነው። ከአምስት መቶ ዓመት በፊት የጀመረ የያኔው ግራኝ ቀዳማዊ እና የአሁኑ ዳግማዊ ግራኝ ግኑኝነት መርዛማ ፍሬ መሆኑ ነው። አዎ! ቱርክ ያሉ ሶማሌዎች ግን ከፍተኛ አድሎ ይፈጸምባቸዋል።
☪ Antichrist Somalia & Turkey are Sisters in Arms / in Jihad
💭 Hundreds of Somali Women March to Support Turkey Government- Condemn Coup Attempt
How about today, will Turkey’s elections finally spell the end of dictator Recep Tayyip Erdogan? One of the people responsible for the genocide against the Christians of Axumite Ethiopia, will Erdogan willingly hand over his power? I don’t think so at all. These serpents are not quite satisfied with the blood of Christians yet!
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ህብረት , ሉሲፈራውያን , ምልክቶች , ሤራ , ሥላሴ , ረሃብ , ሰባት , ሶማሊያ , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ቱርክ , ትግራይ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ኤርዶጋን , ኦርቶዶክስ , ወንጀል , ጂሃድ , ግድያ , ግፍ , ጎርፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , ፍጹምነት , Blockade , Erdogan , Ethnic Cleansing , Famine , Flood , Genocide , Jihad , Justice , Orthodox Church , Seven , Solidarity , Somalia , Starvation , The Bible , Tigray , Turkey | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2023
💭 የፕሬዚደንት ምርጫ በሚካሄድበት ቀን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጎርፍ፤ ኃይለኛ ጎርፍ በአንካራ፤ ዋና ከተማዋ በውሃ ተውጣለች
☪ Antichrist Somalia & Turkey are Sisters in Arms / in Jihad
☪ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሶማሊያ እና ቱርክ በጂሃዳዊ ትግል እህትማማች ናቸው።
የ”አንካራ” መንገዶች ወደ ወንዝ ተለውጠዋል፣ የምድር ውስጥ ባቡር መስመሮች መስመጥ ጀመረዋል፣ ቤቶችና የንግድ ተቋማት ተበላሽተዋል። ቅዳሜ ከሰአት በኋላ የጀመረውን ከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከትሎ የቱርክ ዋና ከተማ “አንካራ” በውሃ ውስጥ ትገኛለች ። የቱርክ የፕሬዚዳንት እና የፓርላማ ምርጫ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው።
❖❖❖[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬ ፥ ፴፰ ]❖❖❖
“በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥”
❖❖❖[ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮ ] ❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”
💭 Crazy heavy rain and flooding in Ankara, Turkey
Streets of “Ankara” turned into rivers, subways started sinking, homes and businesses have been damaged. “Ankara”, the capital of Turkey, is under water after heavy rains caused widespread flooding that began on Saturday afternoon, and continued through Sunday, as Turkey’s elections for presidency and parliament are under way.
❖ As in the Days of Noah: Warnings for Today ❖
When God brought a universal flood upon the earth to destroy all mankind, only Noah and his family were spared.
❖❖❖[Matthew 24:38]❖❖❖
“For as in those days before the flood they were eating and drinking, marrying and giving in marriage, until the day that Noah entered the ark,”
❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖
“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring;
Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Ankara , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሉሲፈራውያን , ምልክቶች , ምርጫ , ሤራ , ሥላሴ , ረሃብ , ሰባት , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ቱርክ , ትግራይ , አረመኔነት , አንካራ , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጎርፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , ፍጹምነት , Blockade , Elections , Ethnic Cleansing , Famine , Flood , Genocide , Justice , Orthodox Church , Seven , Starvation , The Bible , Tigray , Turkey | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2023
VIDEO
❖ መጀመሪያይቱ የሐዋርያው የጴጥሮስ መልእክት ❖
የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል።
ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን ?
❖❖❖[ ፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬ ]❖❖❖
፩-፪ ክርስቶስም በሥጋ ስለ እኛ መከራን ስለተቀበለ፥ ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ ልትኖሩ በቀረላችሁ ዘመን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ እንደ ሰው ምኞት እንዳትኖሩ፥ እናንተ ደግሞ ያን አሳብ እንደ ዕቃ ጦር አድርጋችሁ ያዙት፥ በሥጋ መከራን የተቀበለ ኃጢአትን ትቶአልና።
፫ የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።
፬ በዚህም ነገር ወደዚያ መዳራት ብዛት ከእነርሱ ጋር ስለማትሮጡ እየተሳደቡ ይደነቃሉ፤
፭ ግን እነርሱ በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ ለተዘጋጀው መልስ ይሰጣሉ።
፮ እንደሰዎች በሥጋ እንዲፈረድባቸው በመንፈስ ግን እንደ እግዚአብሔር እንዲኖሩ ስለዚህ ምክንያት ወንጌል ለሙታን ደግሞ ተሰብኮላቸው ነበርና።
፯ ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥
፰ ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።
፱ ያለ ማንጐራጐር እርስ በርሳችሁ እንግድነትን ተቀባበሉ፤
፲ ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤
፲፩ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።
፲፪ ወዳጆች ሆይ፥ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደ መጣባችሁ አትደነቁ፤
፲፫ ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ፥ በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ።
፲፬ ስለ ክርስቶስ ስም ብትነቀፉ የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ።
፲፭ ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤
፲፮ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።
፲፯ ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?
፲፰ ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው?
፲፱ ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሐዋርያው ጴጥሮስ , መለኮታዊ ፍርድ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , ረሃብ , ቅዱስ ጴጥሮስ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ትግራይ , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Christianity , Famine , Genocide , Jesus Christ , Judgment , Justice , Orthodox Church , Peter , The Bible , The Gentiles , Tigray , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 10, 2023
😈 የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮች በግሪክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የፈጸሙት አሰቃቂ እልቂት፤ እስከ መቶ ሽህ ኦርቶዶክስ ግሪካውያን ተጨፍጭፈዋል። የ1822 ‘የቺዮስ እልቂት’ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ራሱን በይበልጥ በከፋ መልክ ደግሟል።
ያኔ ቱርኮች በኦርቶዶክስ ግሪካውያን ላይ የፈጸሙትን ዲያብሎሳዊ የዘር ማጥፋት ስልትና ዘዴ ነው ዛሬ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ወኪሎቻቸው በአክሱም ኢትዮጵያውያን ላይ እንዲፈጽሙ የተደረጉት። አዎ! ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የተጠቀማቸውን ስልቶችና ዘዴዎች ነው አረመኔ ልጆቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ-ሃሰን፣ ደመቀ መኮንን ሀሰን እና ጌታቸው ረዳ በትግራይ የተጠቀሙት።
በድጋሚ “ለምርጫ” በመወዳደር ላይ ያለው፤ የግራኝ ሞግዚትና የቱርኩ መሪ ኤርዶጋን እጣ ፈንታ ምን ይሆን? ያም ሆነ ይህ እንደ እስላም ነብዩ መሀመድ ገሃነም እሳት ይጠብቀዋል።
👉 እነዚህን ቱርኮች የተጠቀሟቸውን ዲያብሎሳዊ ስልቶች በጥሞና እንታዘባቸው፦
ያኔ በግሪክ ‘ቺዎስ እልቂት’ ወቅት ወጣት ሴቶች፣ ወንድ እና ሴት ልጆች ተፈላጊ ስለሆኑና ዋጋ ስላላቸው በህይወት ተወስደው በባርነት ቱርክ ወደያዘው መኻል አገር ይላካሉ። (አፈወርቂ እንደሚያደረገው)
በ1042-1048 በቆስጠንጢኖስ ሞናማከስ በተመሠረተውና በተራሮች ላይ ወደሚገኘው የባይዛንታይን ኒያ ሞኒ ገዳም ወደ 2,000 የሚሆኑ ሴቶች ፣ ሕፃናት እና ካህናት መጠለያ ፈልገው ሄዱ። በመጨረሻም የኒያ ሞኒ ገዳም በሮች ተከፈቱ እና ሕንፃው ሲቃጠል በውስጡ ያሉት ክርስቲያኖች ሁሉ ታረዱ ወይም ተቃጠሉ ፥ የብዙዎቹ የራስ ቅላቸው እና አጥንቶቻቸው እስከ ዛሬ በገዳሙ ውስጥ ይታያሉ።
ብዙ ሴቶች በአረመኔ ቱርኮች እጅ ከመውደቅ ይልቅ ጨቅላ ሕፃናትን በእጃቸው ይዘው ከገደል ላይ እየዘለሉ ራሳቸውን አጠፉ። ዋይ! ዋይ! ዋይ! የሚመክራቸው ብዙ ወገን በጠፋበት በዛሬው ወቅት የእኛዎቹ ሴቶች ዛሬ ኢትዮጵያውያንን ከማገልገል ይልቅ ወደ አረብ አገር ሲዖል በፈቃዳቸው ሄደው እራሳቸውን ከፎቅ ላይ መጣሉን መርጠዋል።
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ በሕይወት የተረፉ ሰዎች የቺያን ዲያስፖራ ተብሎ የሚጠራው አካል ለመሆን በመላው አውሮፓ በስደት ተበትነዋል።
💭 ታሪክን ማወቅና መማር በጣም፤ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው
እስማኤላውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ቱርኮች ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት በግሪክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ግፍና ወንጀል ነው ዛሬም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና አርሜኒያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ በመፈጸም ላይ ያሉት።
☪ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት የመሀመድ ጂኒ መርቷቸው ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ውቕሮ አካባቢ ከገቡበት ጊዜ አንስቶ ነው ለሃገረ ኢትዮጵያ እርግማንና መጥፎ ዕድል ሊመጡባት የበቁት። ዛሬ አላግባብ፤ “አል-ነጃሺ” የተሰኘውን ነጃሻ ስም ሰጥተው አጋንንታቸውን ለማባዛት በመብቃታቸው ነው የአክሱም ሥርወ-መንግስት ቀስበቀስ ሊገረሰስ የበቃው። በእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ፣ በእምቤታችን ቅድስት ማርያም እና በታቦተ ጽዮን እርዳታ ጠንክሮ ያን ሁሉ የመሀመድ አጋንንት ጥቃት ተቋቁሞና በእግዚአብሔር አምላኩ ታምኖ እስከ ዛሬዋ ሰዓት ድረስ ጠንካራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያንነቱን ያረጋገጠው የአክሱም ጽዮን ሕዝባችን በእውነትየሚደነቅ ነው።
ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት በእነ ምንሊክ ዳግማዊ መሪነት ተጠናክሮ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ እየተፈመ ያለው የአጋንንቱ ጥቃት የመጨረሻው ነው። የምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ የሆኑት የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ አጋንንት እስካሁኗ ሰዓት ድረስ እርበርስ የተጣሉ መስለው ግን በጋራ አክሱም ጽዮናውያንን አፍነው በመግደል፣ በማስራብ፣ በማሳደድና በመድፈር ላይ ናቸው። ከጥቂት ዓመታት በፊት የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን ቱርኮችን ወደ ውቕሮ በማምጣት ‘አል-ነጃሽ’ የተሰኘውን የጣዖት ማምለኪያ መስጊድ ያሠሩት ሕወሓቶች/ኢሕአዴጎች ከሁለት ዓመት በፊት የዘር ማጥፋት ጦርነቱን እንደ አላዲን ኩራዛቸውን እያሻሹ ወደ አክሱም ጽዮን ስበው አመጡት። ከዚያም ጭፍጨፋውና አፈናው ተጀመረ። እንደ ‘እድል’ሆኖ ወደ ሱዳን ለመውጣት የበቁትን ወገኖቻችንን በሰፈሩበት ቦታ ጂኒው ይከተላቸው ዘንድ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን ቱርኮች “ድንኳን ይሠሩላችኋል፤ ተመልከቱ ቱርኮች ደጎች ናቸው” በሚል ተጨማሪ የወንጀል ተግባር ቱርኮችን ወደ ሱዳን ጠሯቸው። ወገኖቻችን ዛሬም በሱዳን በከፍተኛ ስቃይ ላይ ይገኛሉ።
በምዕራባውያኑ ኤዶማውያን፣ በምስራቃውያኑ እስማኤላውያንና የሚመራውና በወኪሎቻቸው ጋላ-ኦሮሞዎች ለአምስት መቶ/መቶ ሃምሳ /ሃምሳ/አምስት ዓመታት በመካሄድ ላይ ያለው ይህ የዘር ማጥፋት ጂሃድ የምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ትርፍራዊዎች ከሆኑት ከሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ጋር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያከትም ዘንድ ግድ ነው። የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ወደ ገሃነም እሳት ከበግባት ውጭ ሌላ ምንም ማድረግ አይችሉም።
አክሱም ጽዮናዊው ሕዝባችን ለተቀሩት ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለአፍሪቃ እና ለመላዋ ዓለም ነው እጅግ በጣም ከፍተኛ ዋጋ እየከፍሉ እስከዚህ ዘመን ድረስ የዘለቁት። ሃያ ስምንት ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገድችንና ጎሳዎችን ከምድረ ገጽ ያጠፋው ጋላ-ኦሮሞ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ባዕዳውያን ጋር ሆኖ እስከ ስልሳ ሚሊየን አክሱም ጽዮናውያንን ባለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ብቻ ጨፍጭፏል። አሁን ግን በዚህ አይቀጥልም፤ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የበላይነትና አምባገነንት ይመጣ ዘንድ ግድ ነው። ይህን ሁሉ ግፍን መከራ በሕዝባችን ላይ ያመጣ ሁሉ ከሃገረ ኢትዮጵያ ይጠረግ ዘንድ ግድ ነው።
☪ The Chios Massacre : The Worst Atrocity Committed by the Ottoman Turks
The Chios massacre of 1822 was perhaps the worst atrocity committed by the Ottomans against Greeks during the Greek War of Independence.
Approximately three-quarters of the population of 120,000 were killed, enslaved, or died of disease after thousands of Turkish troops landed on the eastern Aegean island to end a rebellion against Ottoman rule.
One of history’s most tragic and comprehensive acts of genocide takes place on the island of Chios in 1822. The Greek War of Independence begins in 1821. But the Orthodox population of peaceful and prosperous Chios, lying just off the coast of Turkey, finds itself caught between the competing nationalist ambitions of the old Turkish Ottoman Empire and the fledgling new state of Greece. A year later, during the Massacres around 20,000 islanders are hanged, butchered, starved or tortured to death. Untold thousands more are raped, deported and enslaved. The Greek word katastrofi – also meaning ‘destruction’ and ‘ruin’ – is usually used to describe these events.
The island itself is devastated In addition to setting fires, the troops were ordered to kill all infants under three years old, all males 12 years and older, and all females 40 and older except those willing to convert to Islam.
Those too old or too young to run for cover in the hills are murdered in their homes while about 15,000 Turkish and Samian troops are killed in clashes. Corpses fill the streets and clog the harbor. When they can find no more Christians to kill, any Christian buildings, farms, churches or monasteries are burnt or destroyed.
However, young women, boys and girls are taken alive for their value as slaves and shipped to the mainland.
Around 2,000 women, children and priests seek sanctuary in the Byzantine Nea Moni monastery in the mountains – founded by Constantine Monamacus in 1042-1048. Eventually the doors to Nea Moni burst open and all inside are slaughtered or burnt alive when the building is set on fire – many of their skulls and bones being displayed to this day at the monastery.
Rather than fall into the hands of the Turks, many women commit mass suicide by jumping from the cliffs with infants in their arms.
Tens of thousands of survivors dispersed throughout Europe to become part of what would become known as the Chian Diaspora.
A horrified Europe responds to the atrocity with shock
During the year 1822, European capitals were inundated with reports about a massacre of the Christian population of Chios. The island, a few kilometres from the mainland of Asia Minor in the eastern Aegean, and the supposed birthplace of the ancient poet Homer, had become the scene of one of the bloodiest episodes of the Greek War of Independence. At the time, Greece belonged to the Ottoman Empire.
The massacre shocked Europe, and protesters highlighted the atrocity with many famous artists dedicating works to this heinous event.
One of the greatest works of the great French painter Eugene Delacroix was a depiction of the Massacre of Chios, the purpose of which was to raise awareness throughout Europe of the horrors and atrocities committed by the Ottomans on the island. Furthermore, Victor Hugo’s poem about the massacre also highlights the brutality suffered at the hands of the Ottomans.
👉 Courtesy: Schoebat.com
💭 My Note : This was STATE TERRORISM and the birthplace of democracy destroyed ….. Orthodox Christian Greeks murdered for their faith. Western Edomite Anglo-Saxons and the French didn’t want to help Greek Christians.
And the History repeats itself now. Day by day same Massacre and killings continue. This hideous massacre on Chios is repeating itself in OUR times,,,,
Since November 4, 2020 The Turks Helped the fascist Oromo regime of Ethiopia to massacre more than 1 million Orthodox Christians
In the middle ages, Christian Europeans were searching for Prester John in Ethiopia, for their spiritual allies across the Ethiopian Ocean aka Indian Ocean, while anti-christian Europeans and the Ottoman Turks were massacring Christians in the Middle East. In the 16 th century these Turks and Europeans ound the Gallas/Oromos and Somalis between Indonesia and Madagascar, moved them north – and settled them in the Horn of Africa. Since then Jihad has been waged again and again against non-Galla-Oromos and ancient Orthodox Christians of Ethiopia. They even were able to wipe out 28 idigeneous Ethiopian tribes completely.
💭 የመሰቀሉ ጠላቶች የሆኑት ቱርኮች የክርስቲያን አርሜኒያ መንደሮችን ሲያሸብሩ
VIDEO
☪ የመስቀሉ ጠላቶች ለሺህ አራት መቶ ያህል በክርስቲያኑ ዓለም ላይ ጂሃድ እያካሄዱ ነው። ኡስማን ቱርኮች በአስራ አምስተኛው ምዕተ ዓመት ላይ ዛሬ ቱርክ የተባለውን የኦርቶዶክስ ግሪኮችንና አርመኖችን እንዲሁም የዞራስትራውያን ኩርዶችን ግዛት ወርረው በመያዝ ቁስጥንጥንያን ሳይቀር ተቆጣጠሩ።
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ አምርተው በሶማሌዎችና ጋላ-ኦሮሞዎች በኩል ክርስቲያን ኢትዮጵያን ወርረው ከሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አባቶቻችንንና እናቶቻችንን ጨፈጨፏቸው፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን እንዲሁም ብዙ ቅርሶችን አወደሟቸው። ከመቶ ዓመታት በፊት ደግሞ መጀመሪያ በአርሜኒያውያን ላይ ቀጥሎም፤ እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀውን ጂሃድ በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ በማካሄድ ቀስበቀስ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ይገኛሉ። አዎ! ዛሬም በጋላ-ኦሮሞዎች፣ በመሀመዳውያኑ እና ፕሮቴስታንቶች እርዳታ ነው የዘር ማጥፋት ወንጀል በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ በመፈጸም ላይ ያሉት።
500 years ago the Ottoman Turks, together with the Somalis and Oromos of Africa massacred more than three million African Christians of Ethiopia. 300 years later, the Turks slaughtered as many as 1.5 million Armenians in the #ArmenianGenocide. Today, the Turks massacred Armenians in Azeirbajan, they even travelled accross Africa to work together with their natural allies — Somalis and Oromos– and are again bombing and starving to death millions of ancient African Christians of Ethiopia in the # TigrayGenocide.
👹 የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በ ❖ አክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን ከመጀመሩ ከሦስት ወራት በፊት ይህን አጠር ያለ ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፣ ቪዲዮውን የመስቀሉ ጠላቶች ከእነ ቻኔሌ አሳግደውታል፤
💭 The Coming Armenian & Ethiopian Genocide | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ ነግሷል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2020
👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሉሲፈራውያን , ሕወሓት , ሤራ , ረሃብ , ሩሲያ , ሲኖድ , ሴት መድፈር , ቤተክርስቲያን , ተመድ , ተጠያቂነት , ቱርክ , ትግራይ , ቺዮስ እልቂት , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ወንጀል , የቱርክ ባንዲራ , የካቲት , የጦር ወንጀል , ዩክሬይን , ደብረጽዮን , ድሮን , ግሪክ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጸሎት , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Blockade , Chios Massacre , Debretsion , Dedebit , Drones , Ethnic Cleansing , Famine , Genocide , Greece , HumanRights , Isaias Afewerki , Justice , Orthodox Church , Rape , Russia , Starvation , Tigray , TPLF , Turkey , Ukraine , War Crimes | Leave a Comment »