Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቤተልሔም ዳኛቸው’

የኦሮማራዎች ጭካኔ | በእነ ጥላሁን ገሠሠ የአቴቴ መንፈስ የተለከፈችው አዝማሪት ቤተልሔም ዳኛቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 12, 2021

👉 የኦሮማራ ወታደሮች አረመኔነት በመቀሌ። እሺ! ግን ቀናቸው በጣም የተቆጠረ ነው! ትግራዋያን እስከ ጂማና ጎንደር ዘልቀው ይህን ካልተበቀሉ ወንዶች አይደሉም!

👉 ክፍል ፪. ☆ አቴቴ አዝማሪ ቤተልሔም ዳኛቸው / ኦሮማራ☆

በትግራይ ላይ የሚፈጸመውን ጀነሳይድ ትኩረት ለማዞርና ትግራዋይንም ለመኮንን ስትል፤ ያው! ኦሮሞንም ወቅሻለሁ!” የትግራይ ተዋህዷውያንን እየጨፈጨፉ ያሉት ግን ኦሮሞ እና አማራዎች ናቸው። የቃኤል/አቴቴ መንፈስ ያቅበዘብዛል! አማራው ከትግሬ/ከተዋሕዶ ይነጠል እንጂ ኦሮሞም አብሮ ቢወቀስ ችግር የለም!” መሀመዳውያኑ አጥፍቶጠፊዎች ለእስላማዊቷ ኡማቸው ሲሉ ጠላትከሚሉት ጋር አብረው እንደሚሞቱም ኦሮሞዎችም ለእስላማዊት ኦሮሚያ ሲሉ ተመሳሳይ ስልት ይጠቀማሉ። አዎ! የዋቄዮአላህ ልጆች ናቸውና።

ሴትየዋም የዚሁ መንፈስ ሰለባ ነች፤ ዱሮ በእነ ጥላሁን ገሰሰ እና ብዙነሽ በቀለ ዛሬ ደግሞ በእነ አጫሉ ድምጽ (በፍቅር ለምትወዷቸው ይቅርታና፤ ሁሉም የአቴቴ ፍዬል ድምጽ ነበራቸው) አማካኝነት ሲበተን የነበረው የአቴቴ መንፈስ በብዙ ወገኖቻችን ላይ ዲያብሎሳዊ ስራውን ሰርቷል። በእነ ጥላሁን ገሠሠ የአቴቴ መንፈስ የተለከፈችው አዝማሪት ቤተልሔም ዳኛቸው በኦሮሞዎችና አማራዎች እየተጨፈጨፈ ያለውን የትግራይን ሕዝብ ከጨፍጫፊው ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር እኩል ማድረጓ ምን ያህል በመንፈሱ እንደታወረች ይጠቁመናል። ገልቱና ቅሌታም የዋቄዮአላህአቴቴ ባሪያ!

ኦሮሞዎች/ኦሮማራዎች እባባዊ የሆነ ሁለትዮሽ አነጋገርና አካሄድ ነው ያላቸው። “ኢትዮጵያ ሱሴ ፣ ኦሮሚያ እናቴ፣” ትግራይን ሲጨፈጭፉ፣ “በወለጋም እኮ ጦርነት አለ” ይላሉ፣ ልክ አክሱም ጽዮን ላይ ሺህ ተዋሕዷውያንን እንደጨፈፉ፤ ወደ ውቅሮ አምርተው “አል-ነጃሺ” የተባለውን መስጊድም አጠቁት። በኦሮሚያ ዓብያተ ክርስቲያናቱን ሲያቃጥሉ፤ ወደ ጎጃም አምርተው መስጊድ አቃጠሉ፣ እስክንድርን ሲያስሩት ጃዋርንም አሰሩት ወዘተ. ከንቱዎች!

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: