Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 20, 2020
ሁሉም ነገር ያሳዝናል ፤ የሰው ልጅ ከመጣበት መቅሰፍት መማር ይችል ይሆን?
ወገኔ፤ በተለይ አገር ቤት ያላችሁ ለክረምቱ ወራት በተለይ በመንፈስ ተዘጋጁ ፡ እንዘጋጅ ፣ እግዚአብሔር ይጠብቀን ፤ ግን አስከፊ ክረምት ሊሆን ይችላል። ዲያብሎስም ይህን አውቆ ነው፡ “ምርጫ” የተባለውን ቫይረስ፡ መጀመሪያ በፍልሰታ ጾም፣ በኋላ ላይ በነሃሴ መጨረሻ ላይ ለማካሄድ ያቀደው ፤ ሆን ተብሎ! ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ሳያልቅ ማድረግ ያሰበውን ለማድረግ ቸኩሏል።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: መስጊድ, መቅሰፍት, መካና መዲና, ሳውዲ አረቢያ, ባዶ አደባባይ, ቫቲካን, ተላላፊ በሽታዎች, ቸነፈር ወረርሽኝ, ኢማም, ኢትዮጵያ, እስላም, ካቶሊክ, ኮሮና ቫይረስ, ዓርብ, ጳጳስ | Leave a Comment »