
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
💭 በቤተ ሙከራ የተፈጠረው የኮቪድ ወረርሽኝ + በኢትዮጵያ እና በዩክሬን የሚካሄዱት ጦርነቶች ለጅምላ አስገዳጅ የክትባት አጀንዳ ሽፋን ናቸው
የዩኤስ አሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር ኮቪድ መኖሩ ከመታወቁ ከ ሦስት ወራት አስቀድሞ በዩክሬን ውስጥ ለ ‘COVID-19 ምርምር’ ሥራ የማስቀጠሪያ ውሎችን ሲፈራረም ነበር
አንድ አዲስ ዘገባ እንደሚያሳየው አሜሪካ ወረርሽኙ ከመጀመሩ ከሦስት ወራት በፊት የኮቪድ -19 ተመራማሪዎችን እየቀጠረች ነበር። እና ለእነዚህ ሥራዎች/ ሃላፊነቶች የት ተቀጥረው ነበር? አዎ! በእርግጥ በዩክሬን።
💭 U.S. Department of Defense issued a contract for ‘COVID-19 Research’ in Ukraine 3 months before Covid was known to even exist
“A new report shows that the U.S. was hiring Covid-19 researchers three months before the pandemic began. And where were they hiring for these positions. Ukraine. Of course.
U.S. Department of Defense issued a contract for ‘COVID-19 Research’ in Ukraine 3 months before Covid was known to even exist
“The shocking findings however, do not end there. The contract awarded in November 2019 for ‘COVID-19 Research’ was not only instructed to take place in Ukraine, it was in fact part of a much larger contract for a ‘Biological threat reduction program in Ukraine’.”
In 2017, lord Bill Gates ‘selected’ Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus as Director-General of the World Health Organization. Dr Tedros is a native of war-torn Tigray region of Ethiopia.
💭 Switzerland Davos 2022 – World Economic Forum 22 – 26 MAY – Postponed from 17-21 Jan. 2022
If money is the root of all evil then Davos is the entire forest of evil.
💭 Geneva, Switzerland 24 May 2022
On that very same day, 24 May, in the same country of Switzerland, in the city of Geneva, the World Health Organization’s (WHO) members re-elected Dr. TEdros Adhanom Ghebreyesus as Director General by a strong majority for another five years. Dr Tedros is a native of war-torn TE(i)gray region, Ethiopia, where The Powerful Ark of The Covenant is being kept.
አስቀድመው ለመጭው የጦርነትና የክትባት ዘመቻ ለመዘጋጀት እነ ‘ጌታቸው‘ ቢል ጌትስ እ.ኤ.አ. በ2017 ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አድርገው መረጡ። ዶ/ር ቴድሮስ በአስከፊው የዘር ማጥፋት ጦርነት የተጠቃችው የትግራይ ክልል ተወላጅ መሆናቸው በአጋጣሚ አይደለም። ገና ጦርነቱ ሳይጀምር ጥርጣሬየንና ስጋቴን በዚህ መልክ ስገልጽ ነበር፤
👉 የሚከተለውን ጽሑፍ ከሦስት ዓመታት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤ ቻኔሎቼን በተባበሩት መንግስታት በኩል አዘግተውብኝ ነበር፤
https://addisabram.wordpress.com/tag/ዶ-ር-አድሃኖም/
💭 እነ አቡነ ማትያስ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና አቶ ተወልደ ገብረ መድኅን በቦምብና በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ በማለቅ ላይ ላለው የትግራይ ሕዝብ ምን ያደረጉለት በጎ ነገር አለ? አዲስ አበባ ያሉ ጽዮናውያን ምን እየጠበቁ ነው? የአክሱማውያን አስቴር እና መርዶክዮስ የት ናቸው?
It is very serious and curious; preparing for The #TigrayGenocide evil Abiy Ahmed and his Luciferian overlords brought Tigrayans to occupy key positions nationally and internationally:
👉 Mr Tewolde Gebre Mariam Tesfay, Chief Executive Officer of Ethiopian Airlines
👉 His Holiness Abune Mathias, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
👉 Dr. Lia Tadesse Gebremedhin, Minister of Health of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
👉 Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus. Director-General of the World Health Organization
💭 ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።
💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

______________