አመጸኞ አሜሪካውያን የአሜሪካን ባንዲራ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በሚገኙ የአሜሪካ ከተሞች ባለ 50 ኮከቡን የአሜሪካን ባንዲራን በማቃጠል ላይ ናቸው። የሚገርም ነው አንዷን ባለ አምስት–ማዕዘን የሉሲፈር ኮከብ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ በምራቅ አጣብቀን እንድንለጥፍ አስገድደውን ነበር።
አመጸኞቹ ከማቃጠለም አልፈው የአሜሪካን ባንዲራ ከታዋቂ ቦታዎች ላይ በማውረድ እራሳቸው የፈጠሯቸውን ባንዲራ በመስቀል ላይ ናቸው።
“ኦሮሞ ነን” የሚሉት ከሃዲዎች ልክ ይሄን ዓይነት ጽንፈኛ ተግባር ነው በቅዱሱ የኢትዮጵይ ሰንደቅ ላይ እየፈጸሙ ያሉት። ሌላ የሚገርመው ደግሞ ኦሮሞዎችና ስማሌዎች በወረሯት የሚነሶታ ግዛት ከኢልሃን ኦማር የመራጭ ካምፕ የመጡ ሶማሌዎች የኢትዮጵያን ሰንደቅ እና የኦርሞን ድሪቶ ባንድላይ ሲያቃጥሉት ይታያሉ። በኢትዮጵያም ሆነ በአሜሪካ የአመጹን እንቅስቃሴ በገንዝብ የሚደግፈው የአብዮት አህመድና ጃዋር መሀመድ ሞግዚት ሤረኛው ባለኅብት ጆርጅ ሶሮስ ነው። እነዚህ ፍጥረታት ከጥላቻ፣ ጥፋት፣ ሌብነትና ግድያ በቀር ሌላ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም፤ ሰላምና ፍቅር የላቸውም።
ሌላ መታዘብ ያለበት ነገር፦ ከስላሳ ዓመታት በፊት የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ለመወሰን በእነ ሄርማን ኮህን የተመራው የሉሲፈራውያኑ ቡድን ባዘጋጀው የለንደን ስብሰባ ላይ ነበር ለሁለቱ ስጋውያን የኢትዮጵያ ጠላቶች(ፍየሏ ኦሮሚያ + ግመሏ ሶማሊያ)ነው ሰፊው የኢትዮጵያን ግዛት ተቆርሶ የተሰጣቸው።