Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ባቡር’

Hitler Speech & Nazi Slogans over Austrian Train Loudspeaker Shocks Passengers

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2023

🛑 የሂትለር ንግግር እና የናዚ መፈክሮች በኦስትሪያ ባቡር ድምጽ ማጉያ ተሳፋሪዎችን አስደነገጡ።

ከተለመዱት ማስታወቂያዎች ይልቅ፣ በባቡሩ ድምጽ ማጉያ ስርዓት ላይ “ሰላም ሂትለር!” እና “ድል ሂትለር!” ሲጮሁ ብዙ ሰዎችም ይሰማሉ።

ኦፕሬተሩ በቅርብ ቀናት ውስጥ ብዙ እንደዚህ ያሉ ክስተቶች እንደነበሩ ተናግረዋል። አውስትሪያ የአረመኔው ሂትለር የትውልድ ሃገር ናት።

ፋሺዝምና ናዚስም በመላው ዓለም ተመልሰው እየመጡ ነው፤ ይህ ገና ጅማሮው ነው። ኢትዮጵያን የፋሺስት እርኩስ መንፈስ ባላቸው በጋላ-ኦሮምዎቹ በእነ ግራኝ አብዮት አህመድ በኩል የቤተ ሙከራ ምድር እያደረጓት ነው። መንፈሱ ምን ያህል ተመሳሳይ እንደሆነ በደንብ እንታዘብ። ዛሬ ስለ ፍትህና ተጠያቂነት በጭራሽ የማይወራው የጠጡት የንጹሐን ደም ገና ስላላረካቸው ነው፤ በሃገራችንም በመላው ዓለምም ገና ብዙ ሕዝብ ለመጨረስ እየተዘጋጁ ነው።

👉 ከዚህ በፊት የቀረበ ቪዲዮና ጽሑፍ፤

💭 Protestants Demonizing Orthodox Tigrayans | ጴንጤዎች በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ ሲሳለቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2021

የምኒልክ ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ አራተኛው የምኒልክ ትውልድ በሆነው በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሀመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።

😈 እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤

የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው ሴማዊበመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ አጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።

አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴአፍጋኒስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።

መሀመድ – ማርቲን ሉተር – ዮሃን ክራፕፍ (የኦሮሞ ፈጣሪ) አዶልፍ ሂትለር – የዋቄዮ-አላህ ፋሺዝም። የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመት ፕሮጀክት! ወስላታው ዳንኤል በቀለ

በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴአፍጋኒስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል። ስለ ሂትለር ፀረሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን ሙሉ በሙሉእስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ የሃይማኖት መሪ ነኝከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረአይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler’s Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።

እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሀመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።

በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢

በሚቀጥሉት ቀናት ከትግራይ ብዙ መውጣት ያለባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችን በመጠባበቅ ላይ ነን።

ለምኒልክ ኦሮሞዎች ለመሰለል ወደ ትግራይ ተልከው ከነበሩት ግለሰቦች መካከል፤ የአጼ ዮሐንስ እና የራስ አሉላ አባ ነጋ ጠላት የሆኑት “ዲያቆን” አባይነህ ካሴ አንዱ ነበሩ፤ ዛሬ ልክ እንደተቀሩት የጽዮን ጠላቶች እንደ ቃኤል በመቅበዝበዝ ላይ ናቸው። በጣም ያሳዝናል!

🛑 Travellers on an intercity train in Austria were startled on Sunday when a recording of an Adolf Hitler speech was played on board.

Instead of the normal announcements, a crowd could also be heard shouting “Heil Hitler” and “Sieg Heil” over the train’s speaker system.

The operator said there had been several such incidents in recent days.

One passenger on the Bregenz-Vienna service told the BBC that everyone on the train was “completely shocked”.

David Stoegmueller, a Green Party MP, said the speech by the Nazi German leader was played over the intercom shortly before the train, an ÖBB Railjet 661, arrived in Vienna.

“We heard two episodes,” he said. “First there was 30 seconds of a Hitler speech, and then I heard ‘Sieg Heil’.”

Mr Stoegmueller said the train staff were unable to stop the recording and were unable to make their own announcements. “One crew member was really upset,” he added.

In a statement sent to the BBC, Austrian Federal Railways (ÖBB) said: “We clearly distance ourselves from the content.

“We can currently assume that the announcements were made by people directly on the train via intercoms. We have reported the matter to the police,” the ÖBB said.

It is understood that complaints have been filed against two people.

Mr Stoegmueller said he had received an email from a man who was on the train with an old lady who was a concentration camp survivor. “She was crying,” he said.

He said another passenger remarked that when other countries had technical problems, it involved the air conditioning breaking down.

“In Austria, the technical problem is Hitler.”

Hitler was born in Austria and emigrated to Germany in 1913 as a young man.

👉 Courtesy: Firstpost + BBC

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Van Buren: Another Train Derailment + Shooting at Food City + Kevin ‘van’ Durant

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2023

Another Train Derailment: Crews On The Scene In Van Buren Township, Michigan after Train Derails – At Least 6 Cars Off The Track

A man was taken to a hospital with life-threatening injuries after a shooting inside a Food City Wednesday evening. Phoenix police say it happened near 27th Avenue and Van Buren Street.

🕒 All at the same time

  • ☆ Van Buren, Michigan
  • ☆ Van Buren, Phoenix Arizona
  • ☆ Kevin ‘van’ Durant Joins the Phoenix Suns and appears in Phoenix

👉 Martin Van Buren was the eighth President of the United States March 4, 1837 – March 4, 1841

💭 What Do They Have Planned?

Why are QAnon believers obsessed with 4 March?

QAnon followers believe that the United States turned from a country into a corporation after the passage of the District of Columbia Organic Act of 1871 – maintaining that every US president, act and amendment passed after 1871 is illegitimate.

Why 4 March?

Before the 20th amendment of the US Constitution – adopted in 1933 – moved the swearing-in dates of the president and Congress to January, American leaders took office on 4 March.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Texas | Driver Dead after Crashing into Train, Causing Derailment

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2023

🚂ቴክሳስ | አሁን ደግሞ ሞንትጎሜሪ አውራጃ ባቡሩ ሃዲዱን ከሳተ በኋላ አሽከርካሪው ህይወቱ አለፈ፤ ባቡሩ የሃዲድ መቆራረጥም ፈጥሯል።

ሞንትጎመሪ!?” ከዚህ ከባቡር አደጋና እና ከፊኛው ሤራ ጋር የተያያዘው ነገር ሁሉ አዕምሮን የሚያዞር ነው!

🚂 “Montgomery!?” The whole derailment thing is getting nuts!

🚂 One person is dead after a train derailment in Montgomery County… at 59 and Midline (Fostoria). Authorities say, avoid the area… there’s a possible hazmat situation.

💭 Storms, Tornadoes Cause Extensive Damage Across U.S. Southeast | Rainbow at Lisa Marie Presley’s Graceland

🛑 Anagram

Alabama + Tennessee + Georgia + Arkansas + Pine Bluff + Memphis + Jackson + Marietta + Montgomery + Magnolia = Lisa Marie Presley

🛑 Gematria

“Storm Grace” = 119 (Ordinal)

  • ☆ The 156th Prime number is 911
  • ☆ The 9/11 attacks fell 11009 days after the final eclipse from Saros 116:
  • ☆ This week’s FAA’s nationwide flight grounding was a tribute to 9/11.

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Hazardous Chemicals from Train Derailment Spilled into Ohio River, a Drinking Water Source for Over 5 Million People

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2023

🚂 በአሜሪካዋ ግዛት በኦሃዮ ከአንድ ሃዲዱን ከሳተ ባቡር ጋር በተያያዝ የፈሰሱ አደገኛ ኬሚካሎች ከአምስት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የመጠጥ ውሃ ምንጭ በሆነው ኦሃዮ ወንዝ መፍሰሱ ነዋሪዎችን በእጅጉ አሳስቧቸዋል። ቪድዮው እንደሚያሳየው ብዙ አሦች እየሞቱ ነው፤ የአካባቢው አየር በመበከሉም አንዳንድ ሰዎች መታመማቸውን አሳውቀዋል።

  • ☆ ምስሉ ላይ ያለውን የእነዚያን ፊቶች ቅርጽ ማየት ትችላላችሁን? — ላይ በትልቁ የሚታየው ፕሮፋይል ቅርጽ ወስላታውን ፉትቦል ተጫዋች ኮሊን ኬፐርኒክን ይመስላል
  • ☆ እና ቦታው ደግሞ “ምስራቅ ፍልስጤም” ይባላል?! ዋዉ!
  • ☆ Can You See Those Face Shapes? – The profile that appears in the bigger picture looks like the wicked football player Colin Kaepernick.
  • ☆ And The Place is Called: “East Palestine”?! Wow!

🚂 Train derailment: East Palestine Ohio residents file lawsuit seeking medical testing

EAST PALESTINE, Ohio — Residents who filed a federal lawsuit in the fiery derailment of a train carrying toxic chemicals along the Ohio-Pennsylvania line are seeking to force Norfolk Southern to set up health monitoring for residents in both states.

The lawsuit filed Thursday by two Pennsylvania residents calls for the rail operator to pay for medical screenings and related care for anyone living within a 30-mile radius of the derailment to determine who was affected by toxic substances released after the derailment. The lawsuit also is seeking undetermined damages.

About 50 cars, including 10 carrying hazardous materials, derailed Feb. 3 in the Ohio village of East Palestine. No one was injured in the derailment that investigators said was caused by a broken axle.

What happened after train carrying toxic chemicals derailed

In Cincinnati:Water works monitors for hazardous chemical in Ohio River after East Palestine derailment

Three days after the accident, authorities decided to release and burn vinyl chloride inside five tanker cars, sending hydrogen chloride and the toxic gas phosgene into the air.

Environmental regulators have been monitoring the air and water in surrounding communities and have said that so far the air quality remains safe and drinking water supplies have not been affected.

But some residents have complained about headaches and feeling sick since the derailment.

Norfolk Southern declined to comment on the lawsuit.

👉 Source

______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ukrainians Blocking Africans From Getting on Trains | ዩክሬናውያን አፍሪካውያንን በባቡር እንዳይሳፈሩ አገዷቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2022

💭 በባቡሮች እንዳይጓዙ ተነጥለው የተከለከሉት አፍሪካውያን በመኪና የሚሄዱበት ወቅት ምንም መውጫ እንደሌላቸው ተነግሯቸዋል። መሄጂያ የሌላቸው አፍሪካውያኑ ወደ ጅምላ መጠለያ አዳራሾች እየተወሰዱ ነው። አብዛኛዎቹ ሴቶች እና ሕፃናት በአገሪቷ ድንበሮች ላይ ይገኛሉ። እንደ ተመድ መረጃ ከሆነ እስከ ግማሽ ሚሊየን የሚጠጉ ዩክሬናውያን ወደተቀሩት የምስራቅ አውሮፓ ሃገራት በመሰደድና ወደ ምዕራብ አውሮፓም በማምራት ላይ ይገኛሉ።

😈 ዘመነ ብሔርተኝነት – ዘመነ ዘረኝነት

አዎ! ከጦርነቱ ዓላማዎች መካከል አንዱ ይሄ ነው። በጦርነቱ አማካኝነት እስከ አስርና ሃያ ሚሊየን ዩክሬናውያንን ወደ ምዕራብ አውሮፓ እንዲሰደዱ በማድረግ በምዕራብ አውሮፓም በየአገሩ አክራሪ ብሔርተኝነት ተንሰራፍቶ አመጽ እንዲቀሰቀስ፤ በዚህም፤ በኮቪድ ሰው ሰራሽ ወረርሽኝ አማካኝነት አብዛኛውን ሕዝብ ከላይ እስከታች ለመቆጣጠር እንደቻሉት፤ አሁን ወደሚቀጥለው ደረጃ በመውጣት ወደቀጣዩ “የአዲሱን ዓለም ለመመስረት” ይርዳል ወደሚሉት ዲያብሎሳዊ ተግባራቸው ይሸጋገራሉ፤ ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች። ላለፉት አስር ዓመታት እነ ኦባማ፣ ባይደንና ጆርጅ ሶሮስ በዚህ ጉዳይ ላይ በደንብ ሲዘጋጁበት ነበር። ከጥቂት ወራት በፊት እኮ ለሙከራ ከቱርክ የተላኩትን የሶሪያ እና አፍጋኒስታን ስደተኞችን በዩክሬን፣ ቤላሩስና ፖላንድ ጠረፎች አካባቢ እየወሰዱ ጫካ ውስጥ አስፍረዋቸው ነበር

ይህ የሙቀት መለኪያ ነበር።

አፍሪቃውያን ስደተኞችን ግን በየድንበሩ እንዳያልፉ ወንፊቶቹን ከአውሮፓ ርቀው በሚገኙ ሃገራት ላይ አሰናድተውላቸዋል። በሰሜን አፍሪቃ ሜዲተራንያን ባሕር፣ በቀይ ባሕር፣ በቱርክ፣ በየመን፣ ወዘተ። የትግራይ ስደተኞች በሱዳን በኩል እንዳያልፉ እንኳን ሃላፊነቱን ለግራኝ፣ ለኢሳያስ አፈወርቂ እና ለፋኖ ከሃዲዎች አሳልፈው ሰጥተዋቸዋል። በሱዳንም ለእነርሱ የሚታዘዝ መንግስት ለማስቀመጥ የተለያዩ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራዎችን በማድረግ ላይ ናቸው። ተጋሩ ምዕራብ ትግራይን እንደገና በመቆጣጠር በሱዳን በኩል እርዳታ ሊመጣ ይችላል የሚለውን ተስፋቸውን መቅበር አለባቸው። ይህ ፈጽሞ አይሆንም፤ ያላቸው አማራጭ ሕወሓቶችን አስወግዶ በአስመራ እና በአዲስ አበባ ያሉትን አረመኔ አገዛዞች መገርሰስ ብቻ ነው። ሉሲፈርንና ባለ ዓምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን ባንዲርዋን ለማንገስ ሲሉ ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት በጋራ የጀመሩት ሕወሓቶች፤ “Their Controlled Opposition/ የሚቆጣጠሯቸውን ተቃዋሚዎቻቸውን” እነ ኢሳያስ እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንዲወገዱባቸው አይፈልጉምና!

በዘመነ ሂትለር የናዚ አመራር ወቅት እንደተለመደው ዛሬ በምዕራቡ ዓለም የምናያቸው ሜዲያዎችም ቀስበቀስ፤ በጀርመንኛው፤ ወደ “Gleichgeschaltete Medien“ / forced into line/ Synchronized Medias – ወደ መስመር የተገደዱ/ የተመሳሰሉ ሚዲያ ተቋማት እየተለወጡ ነው። ሁሉም አንድ ዓይነት መረጃ የሚያቀርቡና ይፋ የሆነው የመንግስታዊ ትረካ ተቀብለው የሚያሰራጩ ሜዲያዎች ሆነው እያየናቸው ነው።

ላለፉት ሁለት ዓመታት ሁሉም ሜዲያዎች ያለማቋረጥ በሰፊው ሲለፍፉበት የነበረውን የኮቪድ ወረረሽኝ ቅስቀሳ ባንድ ጊዜ አቁመው (ተረተረታቸው ስለተነቃባቸው፣ ሕዝቦች ተቃውሞ ማሰማት ስለጀመሩ) አሁን ስለ ዩክሬይን ሁኔታ 24/7 ፕሮፓጋንዳ “ኡ! ኡ!” በሚያሰኝ መልክ ሲነዙ በመታዘብ ላይ ነን። ወራዳዎች!

በትግራይ ለአስራ አምስት ወራት ያህል ያ ሁሉ ወንጀል፣ ግፍና ዕልቂት ሲፈጸም ዝም ያሉበት ምክኒያት ክርስቲያኖችና ጥቁሮች እንዲያልቁ ስለሚሹ መሆኑን አሁን በግልጽ እያየነው ነው። አውሮፓውያኑ ለገዳዮቻችን ለእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ለዳንኤል በቀለ ሽልማቶችን የሰጧቸውም ለዚህ መሆኑ አሁን ግልጽ ነው። የእነርሱስ ለአንዳንዶቻችን ሁሌም ግልጽ ነበር፤ እኔን የሚከነክነኝ፣ የሚያሳዝነኝና እያንገፈገፈ የሚያስቆጣኝ፤ “ሕዝብ ቁጥራችን ከፍ ብሏል፣ የወሊድ መከላከያ ተጠቅመን ቁጥሩን መቀነስ አለብን” የሚለውን ቆሻሻውን ግራኝ አብዮት አህመድን እስካሁን ሥልጣን ላይ አስቀምጦ እንደ እንቁራሪቷ እራሱን ቀቅሎ ለማጥፋት የወሰነ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ!” ባይ ዜጋ ዛሬም መገኘቱ ነው።

👉 በተጨማሪ በቪዲዮው፤

የሩሲያ ሠራዊት ዛሬ ያወጣው የዩክሬን ካርታ በሩሲያ ሠራዊት የተደረገው የማሪፖል ከተማ ከበባ የምንሊክን ትግራይካርታ ሠርቷል

የግብረሰዶማውያኑ ጠበቃ የዩክሬኑ ፕሬዚደንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ልክ እንደ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ኢማኑኤል ማክሮን (ፈረንሳይ)፣ ጀስቲን ትሩዶ (ካናዳ)፣ ጃሲንዳ አርደርን (ኒውዚላንድ)፣ ፔድሮ ሳንቸስ (ስፔይን) እና ሌሎችም የሉሲፈራውያኑ የእነ ጆርጅ ሶሮስ ምልምል ነው። ልብ እንበል ሁሉም ፥ ግራኝ አብዮት አህመድ ፵፬/44 ፥ ዜሊንስኪ ፵፬/44 ፥ ማክሮን ፵፬/44 ፥ ጃሲንዳ አርደርን ፵፩/41 ፣ ትሩዶ 50፣ ሳንቸስ 50 ዕድሜ ያላቸው ሶሻሊስቶች ናቸው። ሁሉም በወጣትነታቸው የተመለመሉና ነባርና ታሪካዊ የሆነውን(ክርስቲያናዊ)ማሕበረሰብን ያጠፉ ዘንድ በሉሲፈራውያን የተቀቡ ላጲሶች ናቸው።

💭 Stranded on trains Africans making their way by car told there’s no exit for them. Many Africans are taking shelter after being left stranded. Most of them are women and children.

Similar actions and stories of blocking, detention and maltreatment filtering out from “undesired” potential African asylum-seekers are widespread in North Africa, Turkey, Yemen, and now even at the Ethiopia-Sudan border, blocking Tigrayans fleeing the #TigrayGenocide.

👉 U.N.: Half a Million People Have Fled Ukraine Since Russian Invasion

An estimated 500,000 people have fled Ukraine to the eastern edge of the European Union (E.U.) since Russia invaded Ukraine last Thursday, U.N. High Commissioner of Refugees (UNHCR) Filippo Grandi said on Monday.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር ቴዎድሮስ ይህን በተናገሩ ማግስት ጥቁሩ በኮሮና ፍራቻ እስያዊውን አገለለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2020

እንግዲህ በቅድሚያ ዘረኛ የሆነው ጥቁሩ ሆኖ ተገኘ፤ ያሳዝናል ብዙ እስያውያን በዕለት ተለት ኑሯቸው በቫይረሱ ምክኒያት በጣም ሲሳቀቁ ይታያሉ፤ በሥራ ቦታ ሳይቀር። ለጥቁር ሕዝቦች የተፈጠረ ቫይረስ ሲመጣ ዓለም ጥቁሩን እንዴት እንደምታገለው ለመገመት አያዳግትም ፤ “የሰውን ዘር ለማዳን” በሚል ሰበብ መላው አፍሪቃ ላይ አርከፍክፈው ሰውን ሁሉ እንደ ቆሻሻ ያቃጥሉታል። ዲያብሎሳዊ ፍላጎታቸውና አላማቸው ይህ ነው።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጋኔን | ምግብ ስትበላ የነበረችውን ጀርመናዊት ፖሊስ በቢላ የወጋት ኤርትራዊ ሙስሊም ተገደለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2018

ሜዲያዎች እንደዘገቡት ከሆነ፦

ባለፈው ረቡዕ ዕለት፡ ከኮሎኝ ወደ ሰሜን ጀርመኗ ፍሌንስቡርግ ከተማ በሚጓዝ ባቡር ላይ፡ ከባቡሩ ልትወጣ የነበረችውን ሴት ፖሊስ ኤርትራዊው በቢላ ሲወጋት ፖሊሷ ሽጉጧን አውጥታ ገደለቸው። ፖሊሷን ሊረዳ የመጣ አንድ መንገደኛም እንዲሁ በቢለዋ ተወግቶ አብሯት ቆስሏል።

ኤርትራዊው ስሙ ማህሙድ ጀማል ሲሆን፡ እ..አ በ2015 .ም፡ በአውስትሪያ በኩል አድርጎ፡ ጀርመን አገር በመግባት፡ ሬክሊንግሃዘን በምትባል ከተማ ጥገኝነት የተሰጠው፡ የ24 ዓመት ሰው ነበር።

ዝርዝር

Ramadan Rage: Islamic Terrorists Kill 352, Wound 449 in Nearly Three Weeks

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: