Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ባሌ’

ክርስቲያኖችን የሚበላውን ዘንዶ ኦባሳንጆን ሕፃኗ ለምን ሸሸችው? | ተመልከቱ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

እግዚአብሔር አምላክ በጣም ድንቅና አስገራሚ የሆኑ ምልክቶችን እያሳየን ነው፤ ዓይን ያለው ይመልከት፤ ጆሮ ያለው ይስማ!

እነዚህ አውሬዎች በጽዮናውያን ላይ ብዙ ግፍና ወንጀል ፈጽመዋል። የተፈጸመውን ወንጀል ሁሉ ለመደበቅ ሁሉም አካላት ተግተው፣ ተናብበው በመስራት ላይ ናቸው፤ ምክኒያቱም ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት በአርመኔዎቹ ኦሮሞዎች መሪነት ሁሉም በጋራ አቅደውታል። ስለዚህ ዛሬ ከተጠያቂነት ለማምለጥ በጋራ ያቀዱትንና የፈጸሙትን ጭፍጨፋ በጋራ ለመደበቅ ወስነዋል። ይህ አልበቃም፤ የዚህን ከንቱ ትውልድ ትኩረት በየጊዜው እየቀያየሩ፤ “ሰሜኖችን አስረበናቸዋል፣ ዝሆን ነንና ጨፍጭፈናቸዋል፣ እንዳይፎካከሩና ለመቶ ዓመትም እንዳይነሱ ትውልዳቸውን ሁሉ አጥፍተናል፣ እኛ በትራክተር እያረስን፣ እየዘራንንና ሰብል እየሰበሰብን ነው፣ የነጭ ጤፍ እንጀራ እየበላን ነው፣ ለጽዮናውያኑ ግን፤ ‘ተቆለጭለጩ! ለምኑ!’ በእኛ እጅ ስለገባችሁ ኤዶማውያኑ ደቅለው የላኩትን GMO ስንዴ እንዳሻን እየመጠንንና እየቆጠርን በመላክ እንቆጣጠራቸዋለን፣ መንፈሳዊ ማንነታቸውንና ምንነታቸውንም እንበክለዋለን…” ለማለት ደፍረዋል። ግድየለም! ለጊዜው ነው! የሰፈሩበት መሬት ሁሉ በአሲድ እየተበከለ እንደሆነና እህሉም ሁሉ መርዝ ጠጥቶ እያፈራ እንደሆነ እራሳቸው በመናገር ላይ ናቸው። አይ ኦሮሞ/ጋላ ገና ምን አይታችሁ! እያንዳንዷን የእርምጃችሁን ኮቴ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ ገላልጦ እያሳየን ነው!

🐊 እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋኔን ወደሚስብበት የባሌ ዋሻ ወሰዶ ዘንዶው አባቱን ኦባሳንጆን ጎተተው፤ የሆነ ነገር የታያት ሕፃን ኦባሳንጆን እራሱን ባስደነገጠው ድንጋጤ ደንግጣ ከዘንዶው በረገገች።

🐊 የ፹፭ ዓመቱ ዘንዶ ኦባሳንጆ ከዋቄዮአላህ አምላኩ ጋር ለመገናኘት ጋኔኑን መቀሌ ላይ አራግፎ ወደ ባሌ አመራ።

🐊 ከሳምንት በፊት እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ወደ ናይጄሪያ አመራ። እዚያም ከጂሃዳዊው አጋሩ ከፕሬዚደንት ሙሃማዱ ቡሃሪ እና ከኦሉሴጎን ኦባሳንጆ ጋር ተገናኘ። ኦባሳንጆ ፹፭/85 ዓመት ልደቱን በዚህ ወቅት አከበረ። ዘንዶው ኦባሳንጆ ለልደቱ አንድ ሕያው አዞ ተሸለመ። ዋው!

በሰሜናውያኑ ጽዮናውያን ላይ ለመሳለቅ ከቆሻሻው ግራኝ አብዮት ጋር የሚሽከረከረው የ፹፭ ዓመቱ ዘንዶ ኦባሳንጆ ሰሞኑን በናይጄሪያዋ ኦጉን/Ogunግዛት ዋና ከተማ በ አቤኦኩታ/Abeokutaአንድ መስጊድ ለዋቄዮአላህ አምላኩ አስገንብቷል።

🐊 ለመሆኑ ይህ ዘንዶ በሰማኒያ አምስት ዓመት ዕድሜው እንዴት በየሳምንቱ በአውሮፕላን መብረር ቻለ/ተፈቀደለት?

የእስልምና ሻሪያ የሰፈነባቸውን የናይጄሪያ ግዛቶችንና የአሸባሪ እስላሞች ቡድንን ‘ቦኮ ሃራም’ን በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እርዳታ የፈጠረው ዘንዶው ኦባሳንጆ፤ ደቡብ ናይጄሪያን ከሰሜን ናይጄሪያ ጋር ለማባላት ዛሬም እየሠራ ነው። ጋኔኑን መቀሌ ላይ አራግፎ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ያመራውና ከደቡባውያኑ ቆሻሾች ከግራኝ አህመድና ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር የሚሽከረከረውም ደቡብ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ በሰሜን ኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ ላይ የተጎናጸፈችውን ጊዚያዊ ድል ለማብሰር መሆኑ ነው።

🐊 ዘንዶው ኦባሳንጆ በደቡብ ምስራቅ የናይጄሪያ ግዛት የቢያፍራ ግዛት ጄነሳይድ ኮሎኔል ሆኖ ሳለ ክርስቲያን የኢግቦ ነገድ ቢያፍራውያንን በብዛት የጨፈጨፈ አረመኔ ነው። ያኔም ልክ ዛሬ በትግራይ ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ግዛቱን ዘግተውና አግደው ምግብን እንደ መሳሪያ እንደሚጠቀሙት፤ በናይጄሪያ ኢግቦ ክርስቲያኖችም ላይ ነዋሪዎቹን በረሃብ ቀጥተዋቸው ነበር። ሁለት ሚሊየን የሚሆኑ ክርስቲያኖች በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ እንዲያልቁ ተደርገዋል። ይህ እንግዲህ ከሃምሳ ዓመታት በፊት ነበር። በትግራይ ዛሬና ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በኦሮማራዎቹ የምኒልክ/ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለ ማርያም + ኃይለማርያም ደሳለኝ/ግራኝ አብዮት አህመድ ሥርዓታት በጽዮናውያን ላይ የተፈጸመው ልክ በናይጄሪያ ኢግቦ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመው ዓይነት ነው። ሁኔታዎቹ በጣም ይመሳሰላሉ!

💭 STARVATION AND RELIEF OPERATIONS IN THE NIGERIA/BIAFRA WAR: The Role of Religious Organizations and the Local Population

The Nigeria-Biafra civil war was a complex interplay of political, economic, ethnic, religious and diplomatic conflict. The ethno-religious aspects of the conflict cannot be overlooked. The failure of political and diplomatic agreement led to the economic blockade of the South-Eastern region, mostly dominated by the large Christian Igbo population. This policy of economic blockade created a situation of human-made famine in which millions of Igbo people faced death by starvation and disease. The high media coverage of the conflict and its humanitarian disaster provoked an unprecedented international outcry for relief operations. The operations of international relief agencies were often caught up in the debate on the issue of the priority of humanitarian over political considerations. Religious bodies and the local population played a significant part in the relief operations. Their intervention were often the last hope of saving the lives of thousands of people who could not be reached by the international relief organizations, bounded by Article 23 of 1949 Geneva Convention on refugees and relief operations.

የቢያፍራው የፖለቲካ ተሟጋች፤ “ቢያፍራውያን ኦባሳንጆን እንዲገድሉት ጥሪ አድርጊያለሁ”

🐊 የናይጄሪያው ዮሩባ ነገድ ልክ እንደ ኦሮሞ የፍየልና የዘንዶው ነገድ ነው

💭 ኦሚክሮን – ኡሙአሙአ – ኦሮሙማ – ኦባሳንጆ – አዛዝኤል

💭 #TigrayGenocide: ‘The Least I Can Do’: The Man Counting Ethiopia’s War Dead

የትግራይ ሰራዊት አረመኔውን ግራኝን ከሃገር እንዲወጣ ከፈቀደ፤ ሕወሓቶች ይህን ጦርነት ከፋሲስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር በማበር አቅደውታል ማለት ነው። ከኦባሳንጆ ጉብኝት በኋላ፤ ስለ ሬፈረንደም እና የገንዘብ ካሳ መወሳቱ ሁሉም ገንዘቡን ተከፋፍለው የትግራይን ሕዝብ በድጋሚ ለአውሬው አሳልፎ ለመስጠት የታቀደ ይመስላል።

አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ የፈጸማቸውን ጭፍጨፋዎች ተከትሎ ከስድስት ወራት በፊት አንዳንድ ቪዲዮዎች አልፎ አልፎ ይወጡ ነበር፤ ዛሬስ ለምንድን ነው ስለ ትግራይ ሕዝብ ሁኔታ ቪዲዮዎች የማናየው? ምን የሚደበቅ ነገር አለ?

የሦስት ሺህ ዓመታትና ከዚያም በላይ የነፃነት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ የብሪታኒያ ቅኝ ግዛት ሎሌዎች መጫወቻ ሆነች። ለገንዘብ ክፍፍል ነው ኬኒያታ እና ኦባሳንጆ ወደ አዲስ አብ እባ እና መቀሌ ያመሩት?

ዋናው ነገር ጥንታውያን ክርስቲያን የሆኑትን የጽዮናውያንን ቁጥር ቀንሰናልነው አሁን ዲያብሎሳዊ ጨዋታው?

💭 CNN: UN Spokesperson Discusses The Humanitarian Catastrophe Unfolding in Tigray

አሁን ሰዓቱን እየተመለከትኩ ነው። አሁን ሄዷል ትግራይ ውስጥ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ተኩል አካባቢ ይመስለኛል። በዚህ ፕሮግራም ላይ እንደምናወራውይህ ማለት ብዙ ሰዎች አሉ ፣ ምናልባትም ተርበው ሊተኙ ይችላሉ በእውነቱ ሚሊዮኖች ሰዎች አሉ። ለራስህ ምግብ ማግኘት አለመቻል አንድ ነገር ነው። ለልጆቻችሁ ምግብ ማግኘት አለመቻል ግን ሙሉ ለሙሉ ሌላ ነገር ነው።” ጋዜጠኛ ዜን አሸር

ከናይጄሪያው የኢቦብሔረሰብ (ምናልባት፣ ኢትዮጵያዊ/አይሁዳዊ አመጣጥ አለው ፥ የኦባሳንጆ ዮሩባብሔረሰብ ግን እንደ ኦሮሞ ዘንዷዊ አመጣጥ ያለው ሆኖ ነው የሚታየኝ)የሆነችው የሲ. ኤን. ኤን ጋዜጠኛ ዜን አሸርከአብዛኛዎቹ “ኢትዮጵያውያን ነን” ባዮች ውዳቂዎች የተሻለ ሰብ አዊነት፣ ሴትነትና እናትነትን ታሳያለች። አረመኔ ኦሮሞ እና እርጉም አማራ ጽዮናውያንን አስርባችሁ በማጥፋት ኢትዮጵያን ለእስማኤላውያኑ ታሪካዊ ጠላቶቿ ለማስረከብ ተግታችሁ እየሠራችሁ ስለሆነ በቅርቡ እርስበርስ ትባላላችሁ፤ እሳቱም መቅሰፍቱም ከሰማይ ይወርድባችኋል። እግዚአብሔር ይይላችሁ፤ ጨካኞች! ክፉዎች የዲያብሎስ ሥራ አስፈጻሚዎች!😈

💭 Russia’s New Cathedral of Russian Armed Forces Removed Josef Stalin’s Mosaic

🐊 ከዘንዶው የናይጄሪያ የዮሩባ ነገድ የተገኙትንና የቀጣዩ የኖቤል ሰላም ተሸላሚ ሊያደርጓቸው የሚያስቡትን የሰማኒያ አራት ዓመት አዛውንቱን ኦባሳንጆን ወደ መቐለ እየላኩ የረሃቡን ጊዜ እያረሳሱ በማራዘም ላይ ናቸው።

💭 ታዲያ አሁን እነ ዶ/ር ደብረ ጺዮን የትግራይን ሕዝብ በረሃብ በመቅጣት ላለሙለት ሬፈረንደምና ለሉሲፈር/ቻይና ባንዲራቸው ድጋፍ ይሰጣቸው በማዘጋጀት ላይ ናቸውን? በነገራችን ላይ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ኦሉሴጎን ኦባሳንጆን የመሰለ ገጽታ በመያዝ ላይ ናቸው። ሰይጣናዊ ደም የመስጠት ሥነ ስርዓት (Satanic Blood Transfusion) ለማድረግ ይሆን ወደ መቐለ አዘውትረው የሚጓዙት? በዚህ እድሜያቸው እንዴት ብዙ ጊዜ ለመብረር ቻሉ?

______________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዕቅድ “እስላማዊት ኦሮሚያ” ትመሠረት ዘንድ ጂኒ ጃዋርን ማንገስ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2021

💭 ከሁለት ዓመታት በፊት በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጉዳይ አስፈጻሚዎች በግራኝ አህመድ እና ጃዋር መሀመድ በዶዶላ ከተማ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ልክ እነደተካሄደና ግራኝም የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሸለመ ማግስት የቀረበ ጽሑፍ ነው። በወቅቱ፤ በጥቅምት ወር ፪ሺ፲፪/2012 ዓ.ም ላይ የእነ ጃዋር መሀመድ ኦሮሞ ሰአራዊት በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ አቃጥሏል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ከጀመረ ሦስት ዓመታት አለፉት። የወገኖቹ መታገት፣ መፈናቀል እና መጨፍጨፍ እምብዛም ያልቆረቆረው አማራ ግን ከእነዚህ አረመኔ አህዛብ ጨፍጫፊዎቹ ጋር አብሮ ፊቱን ምንም ባላደረጉት ጽዮናውያን ላይ አዞረ። 😠😠😠 😢😢😢

ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት በሰይጣናዊው የኤሬቻ በዓል ላይ “ፀረ ግራኝ” መፈክሮችን ሲያሰሙ የነበሩት “ቄሮ ኦሮሞዎች” የት ገቡ? ጋዙ አለቀ እንዴ? ወይንስ እንደጠበቅነው ሁሉም ወደ አራት ኪሎው ቤተ ፒኮክ ተመለሰው ተኙ?! አይይይ!

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

“የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!!” የዶዶላ ሰማዕታት

“ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት ዐቢይ አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።

ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።

ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!

ዐቢይ ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ ዐቢይ አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!

ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው! መቶ በመቶ!”

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ ማትያስ ያኔ ለኦሮሚያ ሲዖል ሰማዕታት እንባቸውን አነቡ ፥ ምነው ዛሬ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም አሉ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2021

ልጆቼ፥ እንባዬን እያፈሰስኩ ስለ እናንተ ስቃይ አምላካችንን በጸሎት እየጠየቅኩ ነውአቡነ ማቲያስ ከዓመት ተኩል በፊት

በኦሮሚያ ሲዖል ከዓመት ተኩል በፊት በተዋሕዶ ልጆች ላይ ከተደረገው አሰቃቂ ጭፍጨፋ በኋላ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሚከተለውን መልዕክት ከሃዘንና እንባ ጋር አስተላልፈው ነበር።

ልጆቼ እኔ የሃይማኖት አባት ነኝ። እኔ የእናንተ ጠባቂ ነኝ።ይሁንና ከመታረድ ልታደጋችሁ አልቻልኩም።ከሞት ላድናችሁ አልቻልኩም። እኔ የጦር መሪ አይደለሁም።ገዳዮቻችሁን ለፍርድ ለማቅረብ አቅሙ ዬለኝም። በእጄ ሽጉጥ ሳይሆን መስቀል ነው የምይዘው። ልጆቼ እንባዬን እያፈሰስኩ ስለ እናንተ ስቃይ አምላካችንን በጽሎቴ እየጠየኩ ነው። መንግስትንም ዘውትር እየተማጸንኩኝ ነው። ዛሬ ሆድ ብሶኛል።አልቅስ አልቅስ ልክ እንደ ህፃን ይለኛል። ልቤ በሐዘን ተኮማትሯል። እንቅልፍ በአይኔ ጠፍቶ እንባ ብቻ ሆኗል።ከዛሬ ነገ ይሻላል እያልን መንግስትንም እንዲያስቆም ብንጠይቅ ምንም ያየነው ለውጥ የለም። ይልቅስ ልጆቼን አስጨረስኩ።ሰላም ሰላም እያልኩ እናንተን ሳስተምር ሰላምን ማያውቁ ሰላም ነሷችሁ።ልጆቼ አትቀየሙኝ።ዝም ያልኳችሁ እንዳይመስላችሁ።ሁሌም ስለ እናንተ እንዳለቀስኩ ነው።ጌታ ሆይ ፍረድ ወይም ውረድ።በቁሜ የልጆቼን ሰቆቃ ከምታሳዬኝ ሞቴን አቅርብልኝ።ልጆቼ ላይ የሚፈጸመውን ልከላከልላቸው አልቻልኩም። አንተው ተመልክተህ ፍርድ ስጥ!”

ታዲያ ይህን መልዕክት ከሦስት ሣምንታት በፊት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የ፰ተኛ ዓመት በዓለ ሲመት አከባበር ላይ ካስተላለፉት መልዕክት ጋርና በምን ዓይነት መልክ እንዳስተላለፉት እናነጻጽረው። “ለቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ” ሆነው ሳለ የአክሱም ጽዮንን ጭፍጨፋ ሊያነሱ እንኳን ያልቻሉበት/ያልፈለጉበት ሁኔታ በጣም አሳዝኖኛል። ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ፤ ግን የግራኝ አብዮት አህመድ አማካሪ ጋንኤል ውርደት ጽፎ የሰጣቸውን ጽሁፍ ያነበቡ ሆኖ ነው የተሰማኝ፤ “ጸሎትና ምሕላ ከማድረግና ገንዘብ ከመስጠት በቀር በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው የእርስበርስ ግጭት ምንም ማድረግ አንችልም” ሲሉ፤ ልክ ወንጀለኛው ግራኝ አህመድ አሊ“ከመደመር መጽሐፌ ሽያጭ የወር ደሞዜን አክየበት ለትግራይ ሕዝብ እሰጣለሁ” ያለውን እንዳስታውስ ነው ያረገኝ። ያውም እርሱ በጠላትነትም ቢሆን የሚጨፈጭፋትን የትግራይን ስም ጠርቷል፤ አቡነ ማትያስ ግን ላለፉት አራት ወራት፤ በሁሉም አጋጣሚዎች የትግራይን ስም ሊያነሱ እንኳን አልፈለጉም፤ ምክኒያታቸው ምን ይሆን?

ምናልባት ልክ እንደተቀረው የትግራይ ሕዝብ ለራሱ የአክሱም ጽዮን ሕዝብ በይበልጥ ከመቆርቆር ይልቅ በይሉኝታ ለተቀረው በጠላትነት ለቆመበት ሕዝብ በይበልጥ ተቆርቁረው ይሆን? ህወሃቶች ለምሳሌ ባለፉት ፳፯/27 ዓመታት እና ከዚያም በላይ ለትግራይ ሕዝብ ከዋሉት ውለታ ይቅር፤ በኅልማቸው እንኳን ያላለሟትን ግማሽ ኢትዮጵያን እስከማስረከብ ድረስ ለኦሮሞዎች የዋሉት ውለታ እጅግ በጣም ትልቅ ነው። ዛሬም እንኳን የደቡብ ሕዝቦችን፣ ሶማሌዎችን፣ ቤን አሚሮችን፣ ራሻይዳዎችን፣ አማራዎችንና አረቦችን አስተባብረው በመምራት በትግራይ ሕዝብ ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ላይ፣ በምዕመናኑ እና ካህናቱ ላይ በጣም ከፍተኛ የሆነ ግፍ እየሠሩ ያሉት ኦሮሞዎች ሆነው እያሉ፤ ህወሃቶች ክደዋቸው ከአዲስ አበባ ካባረሯቸው ኦሮሞዎች ጎን ተሰልፈው ይታያሉ። ግራኝ አብዮት አህመድ እንኳን “ለሕዝባችሁ” ብሎ ሰሞኑን ሲሳለቅ የነበረው “እኔ ለኦሮሞ ሕዝብ ስልና እንዳይጎዳ ስላሰብኩለት ነው ጦረንቱን ወደ ሰሜን ያዞርኩት፤ ለሕዝቤ ስል እስከ ሰማዕትነት ለመድረስ ዝግጁ ነኝ።” ለማለት ነው። ይህ የዲያብሎስ ጭፍራ ክልጅነቱ ጀምሮ ወደ ትግራይ በመግባት ሲሰልልና ሲያጠና ቆይቷል። ይህ እጅግ በጣም የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ጉዳይ ነው፤ ዓይናቸው እያየ አልማር ባዮች፣ ተምልሶ ተመላልሶ ወደ ጭቃ! ምናልባት የማናውቀው የእነ ጌታቸው ረዳ “የራያ” ምስጢር አለ?!

ምንም እንኳን አፄ ዮሐንስም ብሔር ሳይለዩ ዛሬ ሱዳኖች በሚያሸቷት በመተማ ለአማራዎች አንገታቸውን ቢሰጡም፤ ዛሬ ግን ቢኖሩ ኖሮ ለትግራይ ሕዝብ ሲሉ አስመራን፣ ጂቡቲን፣ ካርቱምን፣ ሞቃዲሾን፣ ጁባንና ኤደንን ከሃያ ዓመታት በፊት ተቆጣጠረው ታላቂቷንና ኃያሏን ኢትዮጵያ መመሥረት በቻሉ ነበር። አፄ ዮሐንስ ናፈቁኝ፤ ለትግራይ ሕዝብ ዳግማዊ አፄ ዮሐንስን ቶሎ ያስነሳለት። አሜን!

እንደ እኔ ከሆነ አቡነ ማትያስ የፓትርያርክነታቸውን ዘውድ እንደ ሮማው ጳጳስ ቤነዲክት፲፮ኛ/Benedict XVI (በእሳቸውም ዙሪያ ጫና የሚያደርጉባቸው የካቶሊክ ጳጳሳት ነበሩ) አስረክበው ገዳም ይገቡ ዘንድ እመኝላቸዋለሁ። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባፋጣኝ እስካልተደፋ ድረስ አቡነ ማትያስን አስወግዶ ወይ ኤሬቻ በላይን ወይ አቡነ ናትናኤልን ፓትርያርክ አድርጎ ለመሾም አመቺ የሆነውን ወቅት እየጠበቀ ነው። በዲያብሎስ እንጂ በእግዚአብሔር ላልተቀባው ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለሌላው ነገር ሁሉ አስቀድመው፤ “አንተ የዲያብሎስ ጭፍራ፤ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን ባፋጣኝ አቁም፣ ስልጣኑንም አስረክበህ ለምድራዊ ፍርድ ቅረብ፤ በሰማይ ቤት ተፈርዶብሃል!” ሊሉት ይገባል።

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብዮት እና ለማ ሃቁን ነገሯችሁ | እኛ ጃዋር ነን! እኛ ቄሮ ነን! ከኛ አንዳችን ቢሞት ሌላችን ኢትዮጵያን ይገድላታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019

/ር አብይ እና ለማ ዛሬ በሐረር ስለጃዋር በኦሮሚኛ ያሉት ምንድን ነው?

/ር አብይ፦

በፓርላማ ንግግር ባደረግሁበት ጊዜ የሆነብአባባልብተጠቅሜ ነበት። ስኮርት ሀገር ያላችሁብዬ ነበር። አስታወሳችሁ? “ስኮርትበሀገራችን በጂማ መጠባበቂያ ጎማ ማለት ነው። ታውቃላችቱ አይደል። ለካስ በነጃዋር ሀገር ስኮርት ማለት ጥበቃ ማለት ነው። እሱ የመሰለው ጥበቃ ያላችሁ ሰዎችብሎ ነው የተረዳው (ሳቅ)። አየሰማችሁኝ ነው? ሆኖም እንደዚያስ ቢባል?

አልገባችሁም?”

አዎ” (ተሰብሳቢው)

ፓርላማ ላይ በተናገርኩ ጊዜ ስኮርት ሀገር ያላችሁ ሰዎችብዬ ነበር። ሁለተኛ (መጠባበቂያ) ሀገር ማለቴ ነበር።

ገባችሁ

አዎ

ስኮርት ማለት የመኪና ጎማ ሆኖ ሌላው ጎማ ሲፈነዳ የሚቀየር መጠባበቂያ ትርፍ ጎማ ማለት ነው። ትርፍ ሀገር ያላችሁማለቴ ነበር። በነጃዋር ሀገር ግን ስኮርት ማለት የፖሊስ ጥበቃ ማለት ነው።

እየሰማችሁኝ ነው?”‘”

ዋው! የቁልቢው ገብርኤል አፋቸውን እንዲህ በሰይፉ ከፈተልን፤ እንኳን ደስ ያላችሁ! ግን ፊታቸውን እያየን ነው? የጤናማ ሰው ገጽታ የላቸውም! የንጹሐን ደም ዓይን እንዲህ ያጠንጋግራል።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!! የዶዶላ ሰማዕታት

ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት አብዮት አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።

ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ አብዮት አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።

ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!

አብዮት ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ አብዮት አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛልሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!

ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ አብዮት አህመድ ነው! መቶ በመቶ!

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“ከነፍጠኛና ከዶርዜ” ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ማድረግ የሚከለክል አዋጅ በባሌ ሮቤ ታውጇል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2019

ዘገባው የቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ነው። (መምሕር ዘመድኩን እንዳቀበለን)

ከባሌ አቦቲ ገዳ፣ ቄሮ፣ አቦቲ አመንታ፣ ማንጉዶማለትም ከአባ ገዳዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከቄሮ እና ከሽማግሌዎች የተላለፈ ነው የተባለ አዋጅ በባሌ ሮቤ መታወጁን የደረሰን የቪዲዮ ማስረጃ ያመለክታል።

ዐዋጁ የታወጀው በድብቅ ወይም በቤት ውስጥ ሳይሆን በይፋ እና ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት በአደባባይ ላይ ነው። በዚሁ በተነበበው ባለ አሥር ነጥብ መግለጫ ላይ ሕዝቡ ዶርዜ እና ነፍጠኛካሏቸው ሰዎች ጋር፦

ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ፣

ምንም ነገር እንዳይሸጥላቸው ምንም ነገርም እንዳይገዛቸው፣

ቤቱን እንዳያከራያቸው፣

ያከራየም እንዲያባርራቸው፣

ቤት ንብረት እንዳይሸጥላቸው፣

ቤታቸውን ከሚሸጡት ላይም እንዳይገዛቸው በእርግማን ጭምር መታዘዙን ቪዲዮው ይገልጻል። ይህንን

እርግማን ተላልፎ ዶርዜ እና ነፍጠኛከሚሏቸው ሰዎች ጋር ምንም ዓይነት የንግድ ግብይት አድርጎ የተገኘ በሙሉ ፈጣሪ መአት እንዲያወርድበት በሼኮች የተረገመ መሆኑን እንዲሁም ከነፍጠኛና ከጠላት ተለይቶ የማይታይ መሆኑ በንባብ ተሰምቷል።

በቪዲዮው ላይ የሚሰሙት ከአሥሩ ነጥቦች ስድስቱ ብቻ ሲሆኑ ዋና ዋና ሐሳባቸውም እንደሚከተለው ቀርቧል።

1. ንግድን በተመለከተ:- ከነፍጠኛ ወይም ከዶርዜ ጋር ሲገበያይ የተገኘ ሰው የተረገመ ነው። በሃይማኖት አባቶች ወይም በሼኮች የተወገዘ ነው።

2 ለነፍጠኛ መኖሪያ ቤት ወይም በረንዳ (የንግድ ቦታ) ያከራያችሁ ዛሬ ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ እንድትነጥቋቸው ለወደፊቱም እንዳታከራዩአቸው።

3. የመኖሪያ ቤትም ሆነ የመኖሪያ ቦታ ለእነርሱ እንዳትሸጡላቸው። ለመሸጥ ከፈለጉም እንዳትገዟቸው። ቤቱ የእናንተ ነው።

4. ወፍጮ ቤት እንዲሁም የመኪና አገልግሎት ከእነርሱ እንዳትጠቀሙ። የእናንተንም እንዲጠቀሙ እንዳታደርጉ።

5. ዛሬ ሰልፍ የወጣነው ጀግናችን የቄሮዎች አባት አቶ ጃዋር መሐመድ ላይ የተቃጣውን የመግደል ሙከራ በመቃወም ነው። ጀዋርን የሚቃወም የባሌ ሕዝብ ጠላት ነው።

6. መንግሥትን በተመለከተ:- ልጆቻችንን የገደሉ ለፍርድ ይቅረቡልን ይላል።

መግለጫው የዘር ፍጅት በተካሄደባቸው በሌሎች ሀገሮች ከነበረው ሁኔታ ጋር የተመሳሰለ ነው። በናዚ ጀርመንና በሩዋንዳ የተፈጸመው ጭፍጨፋ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን ምልክቶች የታዩበት መሆኑ ይታወቃል። የጅምላ ጭፍጨፋ መቅድም የሚመስል ድርጊት በይፋ በሚካሄድበት የባሌ ሮቤ ከተማ የክልሉ ፖሊስ እና አስተዳደር ምን እያደረገ እንደሆነ የሚያጠያይቅ ሆኗል።

ፌዴራል መንግሥት እና ዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ ይህንን ድርጊት እንዲመለከተው፣ ሚዲያዎችም እያዩ እንዳላዩ እየሰሙ እንዴሰሙ መሆናቸውን ትተው ከዕለትዕለት እየባሰ የመጣውን አደጋ በመዘገብ ጉዳዩ ትኩረት እንዲያገኝ እንዲያደርጉ ማሳሰብ ያስፈልጋል።

በብሔረሰን ደረጃ ኦሮሞ የሆናችሁ ወንድም እህቶች ይህንን የምናደርገው የኦሮውን ሕዝብ ስም ለማጥፋት ሳይሆን ጥቂት አክራሪዎችና ዘረኞች በኦሮሞ ሕዝብ ስም ወንጀል እየሠሩ መሆናቸውን በማጋለጥ ሰላማዊውን ከሕዝብ ከጥፋት ለመታደግ መሆኑን እንድትረዱልን ለማስታወስ እንፈልጋለን።

የባሌ አባ ገዳዎች ወይም የሀገር ሽማግሌዎች እንዲህ ዓይነት መግለጫ ይሰጣሉ ብለን አናምንም። ታዲያ ሕዝብ ሰብስቦ በእነርሱ ስም ይህንን የጅምላ ፍጅት መቅድም በንባብ የሚያሰማው ክፍል ማን ነው? ክልሉስ የሚወስደው መፍትሔ ምንድነው? በማለት ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ዘገባውን ይቋጯል።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝ አህመድ ጂሃድ በባሌ | የተዋሕዶ እናቶች ዶዶላ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ግቢ ገብተው እያለቀሱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2019

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ግብጽ እና ቱርክ ወኪል የሆነው ግራኝ አብዮት አህመድ በኢትዮጵያ ላይ ክብሪት ጭሮ ከሃገር ውጥቷል…ዓይናችን እያየ ነው…አሁንስ ገባን አይደል ሉሲፈራውያን ለምን የኖቤል ሰላም ሽልማት እንደሰጡት?! ምናለ በሉኝ፤ የሚገደለው በራሳቸው በኦሮሞ ሙስሊሞች እጅ ነው!

መምህር ዘመድኩን እንዳካፈልን፦

የጃዋር መሐመድ የወሃቢይ ሠራዊ በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ በማቃጠል ላይ ነው ተብሏል። ህዝቡም ራሱን እንዳይከላከል የኦሮሚያ ፖሊሶች ከአሸባሪው ጎን ናቸው ተብሏል። አሁን እናቶች ዶዶላ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ግቢ ገብተው እያለቀሱ ነው። ዘመዴ ተከበናል። ከሞትንም እዚሁ ይግደሉን። ከታቦቷ ጋር ያቃጥሉን ብለን እናት ቤተ ክርስቲያናችን ግቢ ፈሰናል ይላል።”

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ጂሃድ “በኦሮሚያ” | በሮቤ ባሌ የነበረ የመካነ እየሱስ ቸርች ሕንጻ እንዲዘጋ ታዘዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2019

ቸርቹ ለአሥር ዓመት ያህል ጴንጤዎችን ሲያገለግል ነበር። አሁን እንዲዘጋ የታዘዘው ጩኽት ፈጥራችኋል የአካባቢውን ነዋሪዎች ረብሻችኋል በሚል ክስ ነው። ዜናውን ያቀበለን ይህ ድህረገጽ ነው፦

https://www.worldwatchmonitor.org/

ድህረገጹ ካወጣቸው አንዳንድ መረጃዎች መካከል፦

If noise is the problem, Protestant churches cannot be the first to be accused of sound pollution. Other religious institutions use much more powerful sound systems all over the country. Noise from mosques and Ethiopian Orthodox churches can be heard throughout the day and even at night.

የድምፅ ብክለትን ስለፈጠራችሁ ነው ብለው የሚወንጅሉን ለምንድ ነው? ሌሎች የሀይማኖት ተቋማትም እኮ በመላዋ ሀገሪቱ በጣም ኃይለኛ የሆኑ የድምፅ አሰራሮችን ይጠቀማሉ፤ መስጂዶች እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት ቀኑን ሙሉ እና በምሽት ላይም ድምጽ ያሰማሉ።”

It’s not only the state’s Protestant churches that face problems. Some Ethiopian Orthodox churches have reported an increase in difficulties, World Watch Monitor was told. In Woliso, 120km southwest of Addis Ababa, authorities are reported to have confiscated church land and handed it to followers of the increasingly powerful Wakefeta African Traditional Religion.

ችግር የሚገጥማቸው የክልሉ ፕሮቴስታንት ቸርቾች ብቻ ሳይሆኑ፤ አንዳንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትም እየተቸገሩ እንደሆነ ተዘግቧል። ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ 120 ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዋ ወሊሶ ከተማ ባለስልጣናት የቤተክርስቲያንን መሬት በመወረስ እየጠነከረ ለመመጣው የአፍሪካን ባህላዊ እምነት ተከታይ ለሆኑ፤ ለዋቀፌታ ተከታዮች አሳልፈው ሰጥተዋል።”

ጴንጤዎቹ ላይ አሁን መጣባቸው እንጅ ይህ የዋቄዮአላህ ልጆች ጂሃድ በዋንነት ያተኮረው በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ነው። ባለፈው ጥር ወር ላይ በባሌ ሀገረ ስብከት ሮቤ ከተማና አካባቢው ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኘው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እስካሁን ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ መቃጠሉ የሚታወስ ነው፡፡

ወገኖቹ፤ ኦሮሚያ በተባለው ክልል እየተፈጸመ ያለው ወንጀል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ነው። ብዙ ወጣቶች በዘርና በፖለቲካ አስተሳሰብ እየተነዱ ጣዖታዊ ወደ ሆኑት የእስልምና እና ዋቄፈታ አምልኮት ተቀላቅለዋል ፤ በዚህም ብዙዎች ማህተማቸውን እየበጠሱ በመጣል እና ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በጠላትነት ፈርጀው በማጥቃት ላይ ናቸው።

በእነዚህ ኦሮሞ ነን በሚሉ ምስጋናቢሶች አማካኝነት በየቀኑ ቤተክርስቲያን ይጠቃል ፤ በዚህ አመት ብቻ ፲፩ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ሌሎች አብያተክርስቲያናት ተዘርፈዋል፣ ምእመናን ተገድለዋል፣ በመንግስትና ዘረኛ ተቋማት ሳይቀር ተዝቶባታል፣ በይፋም ጠላት ተብላ ተፈርጃለች። ልጆቿ ዘራቸውን አስበልጠው ክደዋታል። ከውስጥ ዶግማዋን፣ ቀኖናዋን በዘር ጦራቸው ወግተው አቁስለዋታል። ገና ብዙም ተደግሶላታል። እነዚሁ ዘረኞች አቡነ ናትናኤልን፣ አቡነ ጎርጎሪዮስን፣ እና ሌሎች ጳጳሳት እንዲሁ እንግልት እየደረሰባቸው ይገኛል። በአቡነ ናትናኤል በይፋ ሲኖዶሱን ከቄለም ወለጋ እንዲያነሳቸው መጠየቃቸውን ከዚህ ቀደም ሰምተናል።

ለእኔ፡ እንደ ከሃዲ የሚናቅና የሚያስጠላ ሰው ያለ አይመስለኝም፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ያሉ የተዋሕዶ ልጆች እየተራቡና እየተጠሙ እንዲሁም ብዛት ባላቸው ጦርነቶች ደማቸውን እያፈሰሱ ክብርት የሆነችውን ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አጋሯቸው/ መዳኛውን ለብዙ ሺህ ዓመታት ያህል መስዋዕት እየከፈሉ “በነፃ” ሰጧቸው፥ ወርቅ ወርቁን እንኩ ሲባሉ፥ አንፈልግም መዳብ ይሻለናል አሉ፤ በክህደት። አይይ ጉዳችሁ፣ አቤት መጨረሻችሁ! ዝነኛው የጣሊያን ፈላስፋ ዳንቴ፡ “ምስጋናቢስ ሰው ወደ ሲዖል ነው የሚገባው” ያለን ትክክል ነው።

ኦሮመነትን” ከፈረንጆች የተቀበላችሁ የተዋሕዶ ልጆች “ኦሮመነታችሁን” የምትክዱበት ጊዜ አሁን ነው!

[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥]

አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?“

አሁን ጠግባችኋል፤ አሁንስ ባለ ጠጎች ሆናችኋል፤ ያለ እኛ ነግሣችኋል፤ እኛ ደግሞ ከእናንተ ጋር እንድንነግሥ ብትነግሡ መልካም ይሆን ነበር።

ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና።

እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ልባሞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ፤ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ እኛ ግን የተዋረድን ነን።

፲፩ እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፥ እንጠማለን፥ እንራቆታለን፥ እንጐሰማለን፥ እንንከራተታለን፥

፲፪ በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፥ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፥ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤

፲፫ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁሉም ጉድፍ ሆነናል።

ዋውው!


የጂጂጋውን ጭፍጨፋ በማስመልከት አንድ የምስራቅ ኦርቶዶክስ ወንድም ይህን ልኮልኝ ነበር፦

This was a large scale attack in which 15 priests were murdered and Ten churches burned down! This is another level of coordinated islamist attack on Ethiopian Christians and this kind of large scale attack has never happen in Ethiopia before, never!

Rest In Peace!

The massacred Orthodox priests didn’t deserve this! In this day and age It is always very dangerous to set up churches in islamic regions even in countries where muslims are a minority! Uncolonized, in its long history, Ethiopia has always been staunchly Orthodox Christian since Biblical times and defeated many islamic armies and others who tried to conquer it! However, lately many Ethiopians are worried the direction their country is moving under their new, pro-Western and pro-Arab prime minister. Many Ethiopians think that Saudi Arabia and a US-backed coup has taken place in their country a few months ago! Please read more of their concerns on the link below and please pray for Ethiopia!”

https://www.strategic-culture.org/news/2018/08/20/ethiopia-turmoil-of-us-saudi-backed-coup-not-reforms.html

____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: