Posts Tagged ‘ቢጫ ሰደርያ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2019
በጣም የሚገርምና አሳዛኝ የሆነ ክስተት በፈረንሳይ እየታየ ነው። ለሦስት መቶ ዓመታት ያህል ታይቶ የማይታወቅ አብዮት በፈረንሳይ እንደገና ተቀስቅሷል። በትናንትናው ዕለት የቢጫ ሰደርያ ለባሽ ተቃዋሚዎቹን ለማደን የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ሠራዊቱን ጠርቶ ነበር፤ ማለትም፡ ወታደሮችና ከባድ መሣሪያዎች በፈርንሳይ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓሪስ ከተማ መንገዶች ላይ እንዲሠፍሩ ተደርገዋል። የተቃዋሚዎቹ ኃይል ጠንከር ካለም ወታደሮች ጥይት ተኩሰው እንዲገድሉ ማክሮን ፈቃድ ሰጥቶ እንደነበር ተጠቁሟል። ዋው!
በሌላ በኩል፡ አይሁዶች ፈርንሳይን በብዛት በመልቀቅ ወደ እስራኤል ሄደው እየሠፈሩ ሲሆን፤ በክርስቲያኖችና ዓብያተክርስቲያናቶቻቸው ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃትም አሳሳቢ በሆነ መልክ በመጧጧፍ ላይ ነው።
ፕሬዚደንት ማክሮን ከአጋሩ ጠ/ሚንስትር ግራኝ አህመድ ጋር በመሆን ወደ ላሊበላ ሄደው ቅዱስ ዓብያተክርስቲያናቶቻንን አርክሰዋል። የሚገርመው ደግሞ፤ የራሱን አገር ዓብያተክርስቲያናት በአግባቡ መንከባከብና መጠበቅ ያልቻለው አማኑኤል ማክሮን የላሊበላ ዓብያተክርስቲያናትን “ለማደስ ቃል ገብቷል” መባሉ ነው።
በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አማኑኤል ማክሮን እና አብይ አህመድ ላይ መዓት በመምጣት ላይ ነው። የለበሱት ካባ መዘዝ? እነዚህን ሁለት የኢትዮጵያ ጠላቶች ካባዎቹ አቦዝነዋቸው (deactivate) ይሆን?
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ረብሻ, ቃጠሎ, ቢጫ ሰደርያ, አብይ አህመድ, አውሬው, አውሮፓ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢስላም, ዓብያተክርስቲያናት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፀረ-ክርስቶስ, ፈረንሳይ, ፓሪስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2019
አማኑኤል ማክሮን የተባለው ግብረ–ሰዶማዊ የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ከግራኝ አህመድ ጋር በላሊበላው የአማኑኤል ቤተክርስቲያን ካባ ለብሶና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጥቁር ሳጥን ሰርቆ ወደ አገሩ ተመለሰ። በማግስቱም በጥቁር ደመና ፊቱን ያሳየን አውሬው ብቅ ሲል፤ “አላህ ዋክባር” የሚል ድምጽ ተሰማ፤ በጣም የሚገርም ነው፤ ያውም የፈረንሳይ ዋንኛ ምልክት በሆነው በድል ሐውልት መኻል። ዋው! ዋ! ፈረንሳይ! በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ባትገቢና ጂቡቲንም ለእናት አገሯ ብትመልሺ ይሻልሻል።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: ላሊበላ, ረብሻ, ቢጫ ሰደርያ, አብይ አህመድ, አውሬው, አውሮፓ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢስላም, የድል ሐውልት, ጥቁር ደመና, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፈረንሳይ, ፓሪስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2018
ጽዮን ማርያም – ዑራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለሃይማኖት – መርቆርዮስ
ደግ አደረጉት! የእነዚህ ወንጀለኞች ተንኮል ተዘርዝሮ አያልቅም። ከኢትዮጵያውያን ረዳቶቹ ጋር ኢትዮጵያውያንን ዘሩ በማይታወቅ ነጭ እንቁላል ከሚመርዙት ሰዎች መካከል ይመደባል።
የሚገርም ነው! ገና አሁን መታዘቤ ነው፤ ኃብታሞቹ የሮትሺልድስ ባለ ባንኮች ወስላታውን ማክሮንን ለፕሬዚደንትነት ሲመርጡት 66,6 % የሚሆነውን ድምጽ አግኝቷል በማለት ነበር።
______________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: Antichrist, ሊበራሎች, ማክሮን, ቢጫ ሰደርያ, ቢጫ እንቁላል, ተቃዋሚዎች, አርጀንቲና, አውሮፓ, ኢትዮጵያ, የተጠሉ መሪዎች, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፈረንሳይ, G20, Lizards, Zombies | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2018
ወስላታው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ተዋረደ። ለ G20 መሪዎች ስብሰባ በአረጀንቲና ዋና ከተማ፡ ቡዌኖስ አይሬስ ሲገባ ባለፈው ሳምንት በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ወቅት እንደታየው ቢጫ ሰደርያ የለበሱ የማክሮን ተቃዋሚዎች ማክሮንን ተቀብለው አዋረዱት።
Macron – Merkel – May አንድ በአንድ…
ቢጫ ካርድ ትናንትና ለጀርመኗ አንጌላ ሜርከል ተሰጣት፡ ዛሬ ደግሞ ለፈረንሳዩ ለኢማኑኤል ማክሮን፣ ነገ ደግሞ ምናልባት ለእንግሊዟ ተሪዛ ሜይ…
- + አረንጓዴ = ማለፊያ
- + ቢጫ = ማስጠንቀቂያ
- + ቀይ = ማቆሚያ
እነዚህ ዞምቢዎች ሲዋረዱ ማየት እንዴት ደስ ይላል!!! ብዙ መጠበቅ የለብንም…ያው አይናችን እያየ በቀናት ውስጥ እየተዋረዱ የሚቆሙበትና የሚሸነፉት ሁኔታ እየተፈጠረ ነው።
UPDATED 12/01/2018
ፓሪስ በዛሬው እለትም በመንደድ ላይ ነች፤ ወስላታው ማክሮን ግን በG20 መሪዎች ስብሰባ ወቅት ከአርጀንቲናው ፕሬዚደንት ማውሪሲዮ ማክሪ ጋር ሻምፓኝ ይጠጣል። “ማክሪ”…አንድ ሌላ “M“
ጆርጅ ሀርበርት ቡሽ ዛሬ ሞተ፤ ወደ ፍርድ ዞን አለፈ። ከ እባቡ ጆን ማኬይን(ቃኤል)ጋር በሲዖል ይገናኝ ይሆናል። አውሬው ሰው በጣም እርኩስ ከሆኑት የአለማችን እንሽላሊቶች መካከል አንዱ ነበር። እነደ ኪሺንጀር፣ ክሊንተን፣ ኦባማ እና ሶሮስ የመሳሰሉትን ዞምቢዎች ቶሎ ያስከትልልን!
______________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: Antichrist, ሊበራሎች, ማክሮን, ቢጫ ሰደርያ, ቢጫ ካርድ, ተቃዋሚዎች, አርጀንቲና, አንጌላ ሜርከል, አውሮፓ, ኢትዮጵያ, የተጠሉ መሪዎች, ጀርመን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፈረንሳይ, G20, Germany, Lizards, Merkel, Zombies | Leave a Comment »