Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቡና’

ሐረሪዎች የኦሮሞዎች የጥላቻ እና የዘረኝነት ጥቃት ሰለባ እንደሆኑ ለአውሮፓውያኑ አሳወቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2020

አውሮፓውያኑ ኦሮሞዎችን የፈጠሯቸውና ያዘጋጇቸው እነርሱ እራሳቸው በመላው ዓለም ሲፈጽሙት የነበረውን ዓይነት ጭፍጨፋና የዘር ዕልቂት እንዲፈጽሙላቸው ነው። ስጋዊ የጥፋት ልጆች መሆናቸውን እኮ እነ አፄ ዮሐንስ በደንብ ያውቁት ነበር ፣ ሞኙ የእኛ ትውልድ ነው እንጅ ይህን ያልተገነዘበው። በተመሳሳይ መልክ ስጋዊ የሆኑት ነጮቹም ይህን በሚገባ ነው የሚያውቁት፤ ለዚህም ነው እነ ዮሃን ክራፕፍ ኦሮሞ ብሎ የጠራቸውን ወራሪዎች “ለማሰልጠን” የተነሳሳው።

ክርስቲያን ኢትዮጵያ ማየት ያለባትን ሙሉውን ቪዲዮ በሌላ ጊዜ እናቀርበዋለን።

በዚህ ቁራጭ ቪዲዮ ግን “ሪት እና ሶዚት” የተባሉትን ሁለት እህትማማቾች ታሪክ እንመለከታለን።

እህትማማቾቹ ከሐረሪ ወይም ጌይኡሱእ ነገድ ናቸው የሚኖሩትም በአረብ ኤሚራትስ ነው (ልብ በሉ፦ እንደ ሌሎቹ አልተሸፋፈኑም)። ኦሪት እና ሶዚት አዲስ አበባ “ተንደላቀው” ከሚኖሩት ቤተሰባቸው

ጋር ሆነው የቡና የውጭ ንግድ ያካሂዳሉ። ደንበኞቻቸውም የአረብ ሃገራት ናቸው።

ኦሪት እና ሶዚት ወደ ትውልድ ከተማቸው ወደ ሐረር በሚመላለሱበት ወቅት ግን ላለፉት ሁለት ዓመታት በሐረር እየተካሄደ ያለው የኦሮሞዎች የዘር ማጥፋት ዘመቻ በጣም እያሳሰባቸው ነው። ሐረሪዎች በገዛ ከተማቸው አናሳ ነገድ እየሆኑ እና በወራሪዎቹ ኦሮሞዎች ከሐረር እየተፈናቀሉና እየተባረሩ ነው።

ይህን በጣም ሙያዊ የሆነ እና በጥበብ የተሠራ ጥናታዊ ፊልም ሰሞኑን ያቀረበው “አርቴ”(ARTE) “Association Relative à la Télévision Européenne” የተሰኘው የጀርመንፈረንሳይ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። GEO-Reportage“ በተሰኘው ተወዳጅ ተከታታይ ሪፖርቱ “ኢትዮጵያ፤ የቡና መገኛ” የሚለውን ርዕስ ይዞ ቀርቧል። ዋናው ትኩረት “ለቡና፣ ጥንባሆና ጫት”የተሰጠ መስሎ ቢታየንም ፥ በውስጠኛውና በጥልቁ ንዑስ አእምሯችን እንዲቀረጽ የተደረገው ምስል ግን “የሃይማኖት እና የዘር ግጭትን” የተመለከተ ነው። ካሜራው በተቻለ መጠን ከእስልምና ጋር የተያያዙትን (ቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫት፣ መስጊድና አረብኛ) ነገሮች ብቻ መርጦ ለማሳየት ነው የፈለገው።

ሐረር” ያለምክኒያት አልተመረጠችም፤ ምክኒያቱም ከግራኝ ወረራ ጋር በተያያዘ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በመንፈሳዊ ኢትዮጵያ ላይ የጀመረው ጂሃድ ላለፉት 150 ዓመታት “በሰላማዊ” መልክ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የተደረገው ከሐረር ከተማ ነው። አፄ ኃይለ ሥላሴንም የመረጧቸው ሐረሬ ሰለነበሩ ነው። ተከታዩ ቪዲዮ ይህን ሃሳብ ያጠናክረዋል።

ባጠቃላይ የቪዲዮው ስውር መልዕክት ፤ “ዕቅዳችን እየሠራ ነው፤ ኢትዮጵያን አገኘናት!” የሚለው ነው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢቫንካ ትራምፕ ጉብኝት የሚያሳየን ባቢሎን አሜሪካ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ/ ቡና የተነሳ ትወድቃለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 15, 2019

አሜሪካ በሁለቱ “በ” ዎች ሱስ ተጠምዳለች፤ ሰክራለች፦ ቡና እና ቤንዚን/ ነዳጅ ዘይት። የዮሐንስ ራዕይ “ወይን ጠጅ” የሚለን ቤንዚን/ የነዳጅ ዘይትና ቡና መሆናቸው ነው። እንዲያውም ቡና ነው በይበልጥ ደምና መቅኒ ውስጥ የሚገባው ኃይለኛ ዝሙት አስያዥ እና ነፍስ ገዳይ መጠጥ። ቀስ ብሎ የሚገባ

እኔ የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊ ነኝ፤ ቃለ የገባለትን ተግባራዊ ለማድረግ ስለሚፈጨረጨሩ፤ ሞኟ ልጁ ግን በተንኮለኛው ባሏ ግፊት የሉሲፈራውያን አምባሳደር ሆናለች፤ ታሳዝናለች፤ ግን በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ላይ በእነ ጃዋር በኩል እየፈጸሙት ባሉት – በአሜሪካንህንዶች ላይ የተፈጸመው ዓይነት – ጭፍጨፋ ሳቢያ ባቢሎን አሜሪካ ትወድቃለች። አዎ! ባቢሎን አሜሪካ ከዘረኞች፣ ወራሪዎችና ጨፍጫፊዎች ጋር ብቻ ነው በመላው ዓለም ተመሳጥራ እየሠራች ያለችው።

የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች

አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ

_______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢቫንካ ትራምፕ የኢትዮጵያ ጉብኝቷን በቡና ስነ ሥርዓት / 666 መስዋዕት ጀመረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2019

ለአውሬው ፍየል መሆኑ ነው፤ ዋው! የቡናው ቤት ውስጥ ካልዲን እና ፍየሉን ለማስተዋወቅ ተሞክሯል። “ታሪኩ እንዲህ ይላል፦ አንድ ካልዲ የሚባል የፍየል እረኛ የሚጠብቃቸው ፍየሎች የሆነ ዛፍ ፍሬን በልተው ያልተገባ ባህርይ ማሳየት ጀመሩ”። የምል ጽሑፍ ግርግዳው ላይ ይነበባል።

አንዷ ፍየል ብቻ መስላኝ? ለማንኛውም በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ደርሰናልና ህዝበ ክርስቲያኑን አድነዝዞ ለእነ ዶ/ር አህመድ እንዲሰግድ ያደረገውን ቡናን አንጠጣ፤ ግድ የለም፤ ለፍየሎች እንተውላቸው።

ድርሳነ ጽዮን ማርያም” :- ተአምር 1 ላይ የተጻፈው በሙሉ ይህ ነው:-

ሰማያዊት የሆነች የእናታችን የጽዮን ተአምር ይህ ነው : ጸሎቷና በረከቷ ህዝበ ክርስቲያን ከምንሆን ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን::

ህዝበ ክርስቲያን ሆይ ልንገራቹ ሁላችሁም ስሙ የተጻፈ መጽሃፍ ሁሉ እኛ ልንመክርበት ተጽፏል እንዳለ ጳውሎስ ሮሜ 13:4 :ከአዳም ልጆች ወገን ሴሩህ የሚባል ሰው ነበር ለሴሩህ ስሙ ብኑ የሚባል ልጅ ተወልዶ በህጻንነቱ ሞተበት በብኑ ስም በተቀረጸው ጣኦት መመለክ ተጀምሯል በመቃብሩም ላይ ሰይጣን የሚወዳት ከሱስ የተነሳ ጾምን የምታሽር የከፋች ዕጽ በቀለች ይህውም በስንዴ መካከል እንክርዳድ የዘራ ጠላት ዲያብሎስ ካለችበት አምጥቶ ዘራት ማቴ ፲፫: ፳፰::

በብኑ ስም ቡን ተብላለች ቡና ማለት ነው: ማክሰኞ ከተፈጠሩት ዕፅዋት መልካምና ክፉ አሉ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያፈራል እንዳለ ማቴ ፯:፲፪

እስማኤላውያን የሚያመልኳቸው የጣኦታቸው መስዋዕት ሆነች የተንባላት አለቃ የሚሆን እስከ መሃመድም ትደርሳለች ተንባላትም ያለ እርሷ ሌላ አይሰውም ተንባላት ማለት የመሃመድ ተከታዮች ናቸው: ጣኦት የሚያመልኩ ባለዛሮችም ይህችኑ ይሰዋሉ የቡና ሱስ ያዘን ብለው ጾምን የሚሽሩ በበዓል የሚወቅጡ ራሳችንን አመመን በማለት በውስጣቸው ላደረ ለሱስ ጋኔን የሚገብሩ ብዙዎች ናቸው ወደ ቅዳሴም እንዳይሄዱ በጥዋት እሷን እየጠጡ ይህችም ዕጽ ክፉ ሁና ሰውን ስታሳስት ትኖራለች::

ተአምር ፪፦

ሌላም የሚያስረዳና ልቡናን የሚያጸና ስሙ ልንገራችሁ የተንባላት መምህር የነበረ ስሙ መሀመድ የሚባል አንድ ሰው ከመካዱ የተነሳ ከአጋንንት ጋር ይውላል ከዕለታት አንድ ቀን ሲሰግድ በልጅነቱ ያመው የነበረው የራስ ምታት በሽታ ይነሳበታል በዚህ በሽታ እየተሰቃየ ሳለ ከዕለታት በአንዱ ቀን ዲያቢሎስ በተንኮሉ ያስተው ዘንድ ወደ እርሱ መጥቶ ወዳጄ መሀመድ ሆይ ምን ሆንክ ይለዋል የራስ ምታት በሽታ የሆነበት እርሱ ዲያቢሎስ ነው፡፡

መሀመድ መልሶ ከፍተኛ የራስ ምታት ነበረብኝ በዚህ ደዌ እጨነቃለው ይለዋል ዲያቢሎስም የራስ ምታት መድሀኒት ብነግርህ ታደርገዋለህን የልቦናዬን ፈቃድ ትፈጽመሀልን? ይለዋል መሀመድም ካዳንከኝ አዎ ያልከኝን ሁሉ አደርገዋለሁ ብሎ የመልስለታል፡፡

ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ

  • ዕጸ ጌት የተባለች ጫትን፣

  • ዕፀ ኩስራ የተባለችውን ቡናንና

  • ዕፀ ስጥራጢስ የተባለጭውን ጥንባሆን

እነዚህን ሶስቱን ዕፅዋት ከአሉበት አምጥቶ መድሀኒት ናቸው ብሎ ይሰጠዋል፡፡ይህንንም ቡና ከጠጣህ ፈጥነህ ትድናለህ ለልጅ ልጅ ዘመን በመካ መዲና መስዋዕት አድርገህ ሰዋ ብሎ ቆልቶ ያሰየዋል፡፡

መሀመድም ብረት ምጣድ አግሎ ያሳየዋል እንደመልኬ ከሰል አስመስልህ አጥቁረህ ትቆላለህ ይለዋል እንዳለው አድርጎ ከሰል አስመስሎ ይቆላል ሁል ጊዜም እንደዚሁ ካላከሰልክ መድሀኒት አይሆንህም ይለዋል ራስ ምታቱም ለጊዜው የተወው ይመስለዋል ኋላ ግን ሰዓት እየጠበቀ ይነሳበታል።

በመሓመድ ሥርዓትና ሕግ የሚጓዙ አወል ፤ ቶና ፤ በረካ የሚባሉ ሦስት ሰዎች ለንግድ የመጡ መስለው ከአምስት ተከታዬቻቸው ጋር እነዚህን ዕፅዋት ይዘው ይመጣሉ እነዚህም «ጫት፤ ቡና ፤ ጥንባሆ» ናቸው አህዛብ ለሰይጣን የሚያቀርቡዋቸው የጣኦት መስዋዕት ናቸው። የእግዚአብሔር መስዋእት ግን፤ 

  • ስንዴ
  • ዘቢብ
  • እጣን

ናቸው።

አርብ እና እሮብ ብዙ ሰዎችን እያዛጋ ከቅዳሴ የሚያስቀረው እኮ ቡና ነው። በፆም ሰዓት ብዙ ሰዎችን በራስ ምታት የሚቀውር ቡና ነው። ቡና ካልጠጡ ደስታቸውን የሚያጡ፣ የሚነጫነጩ፣ የሚሳደቡ፣ የሚደብራቸው ቤቱ ይቁጠራቸው። ቡና ቁጭ ተብሎ የሰው ሥጋ በሃሜት የሚበላበት ወሬ እንቶ ፈንቶ የሚሰለቅበት ነው። ሥራ ፈቶች እስከ 3ኛ የሚያንቃርሩት ቡና ቤተክርስትያን እስከምታወግዘው መጠበቅ የለብንም። እግዚአብሔር የሰጠንን አእምሮ መጠቀም ብቻ በቂ ነው።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

___________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እህተ ማርያም | ቡና፣ ጫት፣ ሺሻ፣ ሰንደል፣ ጥንቁልና፣ ቀይ መጋረጃ፣ የኢሬቻ በዓል፤ ሁሉም ከሰይጣን ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2018

ሁሉም የክርስቶስን ልጆች ለማጥፋት በዲያብሎስ የተተከሉ አረሞች ናቸው። ክርስቶስን ወይም አረሙን ምረጡ”

ይህ እንከን የማይወጣለት ኃይለኛ መልዕክት ነው። በጣም የሚደንቅ ነው፤ እህታችን ጥቃቅን መስለው የሚታዩትን ነገሮች ሁሉ ነው እንድትታዘብ እድሉ የተሰጣት፤ ጆሮ ያለው ያዳምጥ!

ባለፈው መስከረም ላይ የ ቅ/እስጢፋኖስ ዕለት በቤተክርስቲያኗ ግቢ ውስጥ ቁጭ ብዬ እንዳለሁ፤ አንዲት ሴት መኪና እየነዳች መጥታ አጠገቤ አቆመች፤ ከዚያም ወርዳ እኔ አጠገብ ቁጭ አለችና ቦታው የማይፈቅድልንን ጥያቄዎች ትጠይቀኝ ጀመር፡ በዝምታ ሳልፋት ስልኳን ከፍታ ስታወራው የነበረው ብልግና ለጆሮ የሚቀፍ ነበር። በዚህ ወቅት በቃ “ጠንቋይ” መሆን አለባት ብዬ ተንስቼ ሄድኩ።

አዎ! አይጦቹ በየጎረቤቱ፣ የተለከፉት ሴትና ወንድ በየቤተክርስቲያኑ እየተላኩ ነው።

በተዋሕዶ ልጆች ላይ ያነጣጠረው ቀስት ከሁሉም አቅጣጫ ነው ተወጥሮ የሚታየው። ይህ ጦርነት ዓለማቀፋዊ መልክ የያዘና በሁሉም አቅጣጫ የሚካሄድ ነው።

እኛ ክርስቲያኖች የብሔራዊ ስሜት ሳይገድበን የክርስቶስ ከሆኑ ወንደሞቻችንና እህቶቻችን ጋር እንድናብር እንታዘዛለን።

መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ፡ “ይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና” ይለናል።

ኮራጁ ዲያብሎስ ፀረክርስቶሱም የራሱ የሆኑትን ሁሉ ለዓላማው በመላው ዓለም በጋራ ሰብስቧቸዋል፦

ለምሳሌ ኮሙኒዝም “የዓለም ወዛደሮች ሁሉ ተባበሩ” በሚል መርሆ አመጸኞቹን ግራኞች ያስተባብራል፣ እስልምና ለ “ኡማችን / እናታችን” በሚል መርሆ በመላው ዓለም ያሉትን ግራኝ ሙስሊሞች ሁሉ ያስተባብራል፣ ዓለማዊነት/ ሴኩላሪዝም ደግሞ ዓማናይየሆኑትን ግራኝ ልጆቹን በመለው ዓለም ያስተባብራል። ዓለማውያኑ ምዕራባውያን ሙስሊሞችን አምልኳቸውን ወደ አገሮቻቸው ሲያስገቡ፣ ሙስሊሞቹ ደግሞ ወደ አገሮቻቸው የምዕራባውያኑን አምልኮና የገባያ ማዕከላት ያስገባሉ፤ ዓብያተ ክርስትያናትን ግን ይከለክላሉ።

እነዚህ ሦስት ቡድኖች የተለያየ የሚመስል መንገድ ቢከተሉም ግን የሁሉም መንፈስ አንድ ዓይነት ነው፤ ሁሉም የፀረክርስቶሱን ልብስ ለብሰዋልና። ምንም እንኳን ተልዕኳቸው ዓለም አቀፋዊ ባሕርይ የያዘ መስሎ ቢታይም፤ እግረ መንገዳቸውን ግን “ብሔራዊ” ማንነታቸውን በመላው ዓለም ለማሰራጨት ነው የተነሱት፦ ኮሙኒዝም እና ሴኩላሪዝም የምዕራባውያኑን ባሕል፣ ቋንቋና አምልኮት፤ እስልምና ደግሞ የአረቡን ባሕል፣ ቋንቋና አምልኮት ለማስፋፋት ይታገላሉ።

በአገራችን የሚታዩት ፀረኢትዮጵያዊነትና ፀረተዋሕዶ ዘመቻዎች የእነዚህ ሦስት ቡድኖች ወኪሎች መሆናቸው በግልጽ የሚታይ ነው። አኩሪውን ክርስቲያናዊው ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ለማጥፋት በክህደት ወሃ የተጠመቁት ወገኖቻችን ለዓለም አቀፋዊው የሉሲፈራዊ ሥርዓት እራሳቸውን አሳልፈው መስጠታቸው በጣም የሚያሳዝን ነው። ያውም ለጊዚያዊ ጥቅም ሲሉ!

የአረቡ፣ የህንዱ፣ የሱዳኑ፣ የሶማሌውና የቻይናው መጉረፍ፣ ጎረቤት አገሮች እየፈራረሱ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ መደረጉ፣ እንዲሁም የጠንቋዩ፣ የቃልቻው፣ የዕጹ፣ የሺሻው፣ የቡናው ወዘተ ባህል መስፋፋት በኢትዮጲያዊነት ላይ የተጠነሰሰ ሤራ መኖሩን ይጠቁመናልኢትዮጵያዊነት = ክርስትና!

እህቶቻችንን ወደ አረብ አገር በመላክ በጋኔን እንዲሞሉና ወደ ኢትዮጵያም ተመልሰው ቡናውን ለሰዎች በየቦታው እንዲያጠጡ ይደረጋሉ፣ ሰይጣናዊውን የኢሬቻ በዓል ብሔራዊ በዓል ለማድረግ ይሞከራል፣ (መስቀልን ለምተካት … በመስቀል ክብረ በዓል ማግስት) ፣ የተዋሕዶ ወጣቶችን በእናት ቤተክርስቲያናቸው መንፈሳዊ መዝሙሮችን እንዳይዘምሩ ሲተናኮሏቸው፤ የራያ ጨፋሪዎች ግን በየቤተክርስቲያኑ ሰተት ብለው እንዲገቡና ባሕላቸውን እንዲያስተዋውቁ ይታዘዛሉ።

ይህን ከባድ የፈተና ጊዜ የመወጣቱ ኃላፊነት ያለብን እኛ እያንዳንዳችን ነን፤ በግላችን፡ ከታች ወደላይ ማድረግ የሚገባንን ሁሉ ማድረግ ከቻልን የጠላቶቻችንና ተባባሪዎቻቸው ሤራ ብዙም ሊያሳስበን አይገባም።

እስኪ ለጊዜው ከቡናው፣ በተለይ ደግሞ በጣም አደገኛ ከሆኑት ሺሻና ጫት እንቆጠብ፣ (እንደ አዲስ አበባ ከፍተኛማ በሆኑ ቦታዎች ጫትና ሺሻ የጤና ጠንቅ ናቸው)። እስኪ በእምነት ከማይመስሉን ጋር መደበላለቁን እናቁም። እነዚህን በእጃችን ያሉትን ቀላል ነገሮች እያንዳንዳችን ማድረግ ካልቻልን ሌላውን መውቀስና መኮነን መብት ሊኖረን አይገባም።

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የነነዌ ጾም መልዕክት | ዲያቢሎስ ጫትን፣ ቡናንና ጥንባሆን ለመሀመድ ሰጠው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2018

ቸሩ እግዚአብሔር፡ አምላኬ ሆይ፡ ለዚህ ዕለት ብቻ “ዮናስ” እንድሆን ፍቀድልኝ።

የቡና ጉዳይ ለብዙ ዓመታት ሲያሳስበኝ የነበረ ጉዳይ ነው። እስካሁንም ስለ “ድርሳነ ጽዮን” ምንም ዓይነት እውቀት አልነበረኝም፡ ይህ ድንቅ ድርሳን፡ ሳስብባቸው ከነበሩት ነገሮች ጋር ሙሉ በሙሉ ይጣጣማል፤ የሚገርም ነው። አሁን 100% እርግጠኛ ነኝ፡ መንፈስ ቅዱስ የተሞላባቸው ክርስቲያኖች፤ እንኳን ጫት፣ ሲጋራና ሺሻ (አጋንንት መሳብ ነው)፤ ቡና እንኳን መጠጣት የለብንም።

በሚገባ ተምረን ቢሆን ኖሮ፡ እነዚህን ሱስ አስያዥ ነገሮች በመላው ዓለም ለማሰራጨት የበቁት መሀመዳውያኑ አረቦችና ቱርኮች መሆናቸው ብቻ በቂ ምክንያት ሊሆነን ይገባ ነበር።

ከፋ” የሚለው ቃልም “ኩፋር / ካፊር” ከሚለው የአረብኛ ቃል የመጣ ነው። እነዚህ ክፉ ሰዎች በዲያብሎስ አባታቸው እየተመሩ ወደ ከፋ አምጥተው ተክለውት ይሆን?

ድርሳነ ጽዮን ማርያም” :- ተአምር 1 ላይ የተጻፈው እንዲህ ይላል:-

ሰማያዊት የሆነች የእናታችን የጽዮን ተአምር ይህ ነው : ጸሎቷና በረከቷ ህዝበ ክርስቲያን ከምንሆን ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን::

ህዝበ ክርስቲያን ሆይ ልንገራቹ ሁላችሁም ስሙ የተጻፈ መጽሃፍ ሁሉ እኛ ልንመክርበት ተጽፏል እንዳለ ጳውሎስ ሮሜ 13:4 : ከአዳም ልጆች ወገን ሴሩህ የሚባል ሰው ነበር ለሴሩህ ስሙ ብኑ የሚባል ልጅ ተወልዶ በህጻንነቱ ሞተበት በብኑ ስም በተቀረጸው ጣኦት መመለክ ተጀምሯል በመቃብሩም ላይ ሰይጣን የሚወዳት ከሱስ የተነሳ ጾምን የምታሽር የከፋች ዕጽ በቀለች ይህውም በስንዴ መካከል እንክርዳድ የዘራ ጠላት ዲያብሎስ ካለችበት አምጥቶ ዘራት ማቴ 13: 28::

ብኑ ስም ቡን ተብላለች ቡና ማለት ነው: ማክሰኞ ከተፈጠሩት ዕፅዋት መልካምና ክፉ አሉ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያፈራል እንዳለ ማቴ 7:12

እስማኤላውያን የሚያመልኳቸው የጣኦታቸው መስዋዕት ሆነች የተንባላት አለቃ የሚሆን እስከ መሃመድም ትደርሳለች ተንባላትም ያለ እርሷ ሌላ አይሰውም ተንባላት ማለት የመሃመድ ተከታዮች ናቸው: ጣኦት የሚያመልኩ ባለዛሮችም ይህችኑ ይሰዋሉ የቡና ሱስ ያዘን ብለው ጾምን የሚሽሩ በበዓል የሚወቅጡ ራሳችንን አመመን በማለት በውስጣቸው ላደረ ለሱስ ጋኔን የሚገብሩ ብዙዎች ናቸው ወደ ቅዳሴም እንዳይሄዱ በጥዋት እሷን እየጠጡ ይህችም ዕጽ ክፉ ሁና ሰውን ስታሳስት ትኖራለች

በሰለሞን ምሳሌያት ትርጉም 13:10 ክፉን ሰው ወንድሜ እንደዚህ ያለ ነገር ለምን ታደርጋለህ ቢሉት እንደፈለግሁ ልሁን ለራስህ እወቅ እያለ ይነቅፋል ይላል እኛስ መንቀፍ ትተን ከቶ ብንተው ምን ይጎዳናል: “ትርጓሜ ወንጌልም የማያሰክር ቡን አልጠጣም መንፈስቅዱስ አድሮበታል እና ይላል አንድምታ ሉቃ 1:15 እኛም በአርባ ቀን መንፈስቅዱስን ተቀብለን የለምን ? የመንፈስቅዱስ ማደርያ አካላችን የሱስ ጋኔን መደርያ ለምን ይሆናል::„

ተአምር 2

ሌላም የሚያስረዳና ልቡናን የሚያጸና ስሙ ልንገራችሁ የተንባላት መምህር የነበረ ስሙ መሀመድ የሚባል አንድ ሰው ከመካዱ የተነሳ ከአጋንንት ጋር ይውላል ከዕለታት አንድ ቀን ሲሰግድ በልጅነቱ ያመው የነበረው የራስ ምታት በሽታ ይነሳበታል በዚህ በሽታ እየተሰቃየ ሳለ ከዕለታት በአንዱ ቀን ዲያቢሎስ በተንኮሉ ያስተው ዘንድ ወደ እርሱ መጥቶ ወዳጄ መሀመድ ሆይ ምን ሆንክ ይለዋል የራስ ምታት በሽታ የሆነበት እርሱ ዲያቢሎስ ነው፡፡

መሀመድ መልሶ ከፍተኛ የራስ ምታት ነበረብኝ በዚህ ደዌ እጨነቃለው ይለዋል ዲያቢሎስም የራስ ምታት መድሀኒት ብነግርህ ታደርገዋለህን የልቦናዬን ፈቃድ ትፈጽመሀልን? ይለዋል መሀመድም ካዳንከኝ አዎ ያልከኝን ሁሉ አደርገዋለሁ ብሎ የመልስለታል፡፡

ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ

  • ዕጸ ጌት የተባለች ጫትን፣

  • ዕፀ ኩስራ የተባለችውን ቡናንና

  • ዕፀ ስጥራጢስ የተባለጭውን ጥንባሆ

እነዚህን ሶስቱን ዕፅዋት ከአሉበት አምጥቶ መድሀኒት ናቸው ብሎ ይሰጠዋል፡፡ይህንንም ቡና ከጠጣህ ፈጥነህ ትድናለህ ለልጅ ልጅ ዘመን በመካ መዲና መስዋዕት አድርገህ ሰዋ ብሎ ቆልቶ ያሰየዋል፡፡

መሀመድም ብረት ምጣድ አግሎ ያሳየዋል እንደመልኬ ከሰል አስመስልህ አጥቁረህ ትቆላለህ ይለዋል እንዳለው አድርጎ ከሰል አስመስሎ ይቆላል ሁል ጊዜም እንደዚሁ ካላከሰልክ መድሀኒት አይሆንህም ይለዋል ራስ ምታቱም ለጊዜው የተወው ይመስለዋል ኋላ ግን ሰዓት እየጠበቀ ይነሳበታል።”

አይን አይደል፡ ምን ዓይነት ከባድ ወጥመድ ውስጥ ኢትዮጵያውያን እንደገባን?!

ቡና ኢትዮጵያ ነው የተገኘው በማለት ብሔራዊ መጠጥ እንዲሆን በማድረግ ዲያብሎስ ኢትዮጵያን ከጽዮን ለማራቅ መሞከሩ ይሆን? ልክ፡ የመጀመሪያዋ ሴት “ሉሲ” ናት በማለት ሙዚየም ሳይቀር እንዲሠራና የዓለማቱ መሪዎች ሁሉ እየመጡ እንዲሳለሟት እንደተደረገው? የሚገርም ነው!

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Coffee = ካፊር? | እስካሁን በተለምዶ የምናውቀውን የቡና አመጣጥ ታሪክ ከልሰን በጭንቅላቱ መገልበጥ ሊኖርብን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2017

ክፉ = ከፋ = ክቫ = ካፊር?

እጅግ በጣም አስገራሚ ግኝት ነው! – የዚህ ቡና ምስል፡ ልክ፡ 834 × 666 ነው። ጉድ ነው፡ እንደዚሁ ነው ያገኘሁት!

የሚያስገርም UPDATE!! 31. May

መላው ዓለም “ኮፊ/ካፌ/ክቫ…„ ብሎ የሚጠራው ቡና፡ በኢትዮጵያኛ “ቡን” ወይም “ቡና ተበሎ ነው የሚጠራው። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? የሚል ጥያቄ ሁልጊዜ በጭንቅላቴ ይብላላ ነበር። ታዲያ አሁን በዚህ ቪዲዮ ላይ የሚሰማው አሜሪካዊው አስገራሚ አገላለጽ ትክክል ይሆን? ሰምቼ አላውቅም፣ ግን የሚያስኬድ ነው።

ብዙዎቻችን ባናውቀውም፣ አንዳንድ አባቶች እንደሚያስተምሩን፦

2ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ባህታዊያንና መናኞች በጎጃም ክፍለ ሀገር በዘጌ አውራጃ ሲፀልዩ በነበረበት ጊዜ “መንፈስ ቅዱስ ይህን ቅጠል ሸምጥጣችሁ ጠጡት ለጸሎት እንድትነቁ ይረዳችኋል” ተብሎ እንደነበርና ከዚያን ጊዜ ጀምሮም በኢትዮጵያ ቡና መጠጣት እንደተጀመረ መነገሩን ነው።

10ኛው መቶ ዘመን የዘጌ ሦስት ቅዱሳን ምን እንብላ ብለው ሱባዔ ቢገቡ መልአክ እግዚአብሔር ለጸሎት እንድትተጉ ቡና ጠጡ ብሎ ጥቅሙን ክነአሰራሩ ነገራቸው። ከዚያ በኋላ በየሀገሩ መጠጣት ተጀምሯል።

ነገር ግን ተላላዎቹና ግድየለሾቹ የኢትዮጵያ ልጆች እስካሁን የምናውቀው ታሪክ የሚከተለው ነው፦

11ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ደግሞ በ ከፋ ክፍለሃገር ብዙ ቡና ይጠጣ ስለነበርና የዐረብ ነጋዴዎችን የእስልምና ሃይማኖት ሰባኪዎች በዚያ ክፍለ ሀገር በብዛት ስለገቡ ወደ አረብ ሀገር ከአውራጃው ስም ጋራ ይወስዱታል! በዚህ ምክንያት በብዙ ቋንቋ ካፌ፣ ኮፊ ይባላል።

ለመሆኑ ይህ የ ከፋ ክፍለሃገር፡ እስልምና ከመፈጠሩ በፊት፡ ማለትም ከ666 .ም በፊት ምን ተብሎ ይሆን ሲጠራ የነበረው?

አትኩሮት ልንሰጣቸው የሚገቡንን እነዚህን ነገሮች ለመድገም፡

1. በቀደሙ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን አባቶች ዘንድ ቡና በባህታዊያንና መናኞች ዓማካኝነት በ2ኛው ክፍለዘመን መገኘቱን

2. ይህን በመቃረን አዲስ ትውፊት በሙስሊሞች አማካኝነት መፈጠሩን፡ ማለተም፦

በድሮ ጊዜ ከፋ ከሚባል የኢትዮጵያ ግዛቶች ውስጥ አንድ ካልዲ የሚባል የፍየል እረኛ ነበር አሉ። ከለታት ባንድ ቀን ታድያ ካልዲ ከሚጠብቃቸው ፍየሎች ውስጥ አንዷ የሆነ ዛፍ ፍሬን (ወይም ቅጠልን ከሁለት አንዱን) በልታ ያልተገባ ባህርይ ማሳየት ትጀምራለች አንደመጨፈር፣ አንደመዝለል አይነት። በዚህ ጊዜ ካልዲ የዛን ዛፍ ቅጠል ወይም ፍሬ እቤቱ ወስዶ ሲቆላው እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ልዩ ስሜት የሚሰጥ ሽታ ይሸተዋል። ከዛን ቀን በኋላ ካልዲ ቡናን በተለያየ መልክ መጠቀም ጀመረ፤ ለአለምም አስፋፋው። እነሆ አለምም ከዛ ወዲህ የቡና ወዳጅ ብሎም ሱሰኛ ሆነች። ከዚህ በተጨማሪ የእንግሊዝኛው ስም የመጣው ቡና ከተገኘበት ቦታ እንደሆነ ይነገራል። ምክንያቱም ከፋ የሚለው ስም Coffee ከሚለው ስም ጋር ስለሚመሳሰል።

አሃሃ! ፍየል ገባችበት፡ “ከፊር” የሚለውም ቃል ወጣ፡ ተሸፈነ። ፍየል የአጋንንት ምሳሌ ናት።

3. ከፋ ባሁን ሰዓት ለኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች አስቸጋሪ ነው ከሚባሉት ክልሎች መካከል ቀደምተኛ ቦታ መያዙ።

አንዳንድ ሰዎች ቡናን በጸሎት ወቅት መጠጣት ቢጀመሩም በኋላ ላይ ግን ቡና ይከለከል እደነበር የሚናገሩም አሉ።

ሌሎች ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቡና አትጠጡ ብላ የምታስተምረው መሰረቱ ከመናኞች የመጣ በመሆኑ ነው። የቤተ ክርስቲያን አባቶች የሚሉት “ቡናውን ስትቆሉ መልኩ አይጥቆር ቡናው ተቆልቶ ሲወጣና ሲሸትትም ሆነ ሲጠጣ የእግዚአብሔር ስም ይጠራበት” ከማለት በቀር አንዳንዶች እንደሚሉት ቡና አትጠጡ ብላ ለምዕመናኗ አታስተምርም።

እዚህ ላይ የማክለው አንድ ምስጢር፦

ጣልያኖች “Espresso” / ስፕሬሶ የሚሉት አጭር ቡና ጥቁር እስኪል ሁለት ጊዜ ተደጋግሞ ከሚቆላው የቡና ፍሬ የሚገኝ ነው። እንደ እኔ፦ ኤስፕሬሶ ለስጋዊውም ሆነ ለመንፈሳዊ ጤንነት በጣም አደገኛ ሳይሆን አይቀርም። ኤስፕሬሶ በተደጋጋሚ የሚያዘወትሩ ሰዎች “ልቤን! ልቤ መታ!“ ሲሉ ይሰማሉ።

ለማንኛውም፡ እኔ፡ ከፋ የሚለው የቦታ ስም ከመቼ ጀምሮ እንደሚታወቅ እስካልታወቀ ድረስ፤ ይህ አሜሪካዊ ያቀረበው ትርጉም ትክክል ሆኖ ነው ያገኘሁት። ኮፊ/ክቫ የሚለው መጠሪያ “ከፋ ወይም ክፉ” (ቡና ክፉ /የከፋ ነው!) ከሚለው የኢትዮጵያኛ ቃል ሌቦቹ ዓረቦች ሰምተው “ከፊር” የሚለውን ቃል ለእኛ ለክርስቲያኖች እና አይሁዶች ሰጥተውናል። ቡና ብዙ ምስጢር ያለው አትክልት ነው፤ በአረቦች ዘንድ እስከ ዛሬ ድረስ ሻይ ከቡና ይመረጣል። በአገራችን ቡና ሲጠጣ ብዙ ጊዜ እጣን ይጬሳል፡ እጣንም እንደዚሁ ብዙ ምስጢር ያለው ክቡር ነገር ነው።

አሁን አሁን፡ አባቶቻችን ሲሉን እንደነበረው፡ “ቡናውን ስትቆሉ መልኩ አይጥቆር ቡናው ተቆልቶ ሲወጣና ሲሸትትም ሆነ ሲጠጣ የእግዚአብሔር ስም ይጠራበት ሳይሆን አብዛኛው ተለምዷዊውን የቡና ሥነስርዓት የሚያካሂደው፡ እንዲያውም በተቃራኒው ክርስቲያን ካልሆኑ ሰዎች ጋር በመደባለቅ፤ እጣኑም ውስጥ አደገኛ የአረብና የህንድ ኬሚካል በመጨመር ሆኗል። ማታማታ ሳይቀር ቡና እያፈሉ ከሙስሊሞች ጋር ተደበላልቀው አብረው የሚጠጡ በየጎረቤቱ ይታያል። (ጋኔን ለመሳብ!)

ዛሬ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ቡና የሚጠጣው ጀንፈል የሚሉት የቡናው መሸፈኛ ቅርፊት ሲሆን ከቡና ይልቅ ጀንፈል አምሮቱን ያረካል ይባላል።

ጊዜ ወስዳችሁ አዳምጡት፤ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ያዘለ ቪዲዮ ነው

___

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | 3 Comments »

 
%d bloggers like this: