Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቡሩንዲ’

፫ቱ ጥቁር መሪዎች + ፫ቱ ጥቁር ስፖርተኞች + G7 + ለንደን + በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2021

💭 በዚህች ፕላኔት ላይ ከዓለም የጤና ድርጅት የኮቪድ ክትባትን ለመቀበል አሻፈረኝ ያሉት የሦስት(፫) አገሮች የመንግሥት ባለሥልጣናት የቡሩንዲ ፣ ታንዛኒያ እና ሃይቲ ፕሬዚደንቶች ብቻ ናቸው። ሦስት ጥቁር መሪዎች በተከታታይ ሞተዋል፤ ባለፈው ሳምንት የተገደሉት፤

የሃይቲ ፕሬዚደንት ጆቭንል ሙሴ

ቀደም ሲል ደግሞ፤

የታንዛኒያ ፕሬዚደንት ዮሐንስ ማጉፉሊ

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፔየር ንኩሩእንዚዛ

ነበሩ። በአጋጣሚ?

👉 የቡሩንዲ ፕሬዚደንት “በድንገት” ከመሞታቸው ከጥቂት ጊዜ በፊት፤ ጴንጤዎች የተለመደውን ‘ትንቢታቸውን’ እንዲህ ሲቀባጥሩ፤ ፕሬዚደንቱ ከቀድሞው የተመድ ዋና ፀሐፊ፤ ‘ባን ኪ ሙን’ ጋር ይታያሉ። አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ፡ (NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

👉 “በድንገት” የሞቱት የታንዛኒያው ፕሬዚደንት ቀብር ሥነ ሥርዓት።

💭 ልክ በኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፣ አይቮሪ ኮስት ወዘተ ክርስቲያን መሪዎች ተነስተው እንደ ግራኝ አህመድሙሃመዱ ቡሃሪአለሳኔ ኡታራየመሳሰሉት ሙስሊሞች በወንበራቸው እንደተተኩት በታንዛኒያም ሙስሊሟን ሴት፤ ሳሚያ ሃሰንን ለፕሬዚደንትነት አብቅተዋታል (የታንዛኒያ ሞፈሪያት አቴቴ ካሚል መሆኗ ነው)

👏 ሦስቱ የእንግሊዝ ጥቁር ስፖርተኞች፤ Rashford – Sancho – Saka ፩. ራሽፎርድ ፣ ፪. ሳንቾ ፣ ፫. ሳካ

ከአራት ሳምንታት በፊት የጂ7 ጉባኤና የጽዮን ልጆች ሰላማዊ ሰልፎች በተደረጉባት በለንደን ከተማ በተካሄደው በዚህ ዓመቱ የአውሮፓ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ሦስት የእንግሊዝ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች የቅጣት ምቱን በመሳታቸው እንግሊዝ በኢጣሊያ ተሸነፈች። ሦስቱም ተጫዋቾች ጥቁሮች ናቸው።

ገና ጨዋታው ሳይጀመር፤ ማርቆስ ራሽፎርድን ካስገቡት የሆነ ነገር ሊፈጠር እንደሚችል የሆነ ስሜት ተሰምቶኝ ነበር። (አሁን ነጭ ዘረኞች በጥቁሮች ላይ የጥላቻ ዘመቻቸውን ጀምረዋል)

በአክሱም ጽዮን ላይ በሉሲፈራውያኑ የሚመራው ጂሃድ ከመጀመሩ ከ፪ ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ፤ (ሙሉውን ታች በአስተያየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያገኙታል!)

👉በማንቸስተር ሕይወቱ ያለፈችው ሕፃንቅዱስ‘+ የማርያም መቀነት የሚነግሩን ትልቅ ነገር አለ

በቅድሚያ ለሕፃን ቅዱስ ወንድወሰን፤ ቤተሰቦች መጽናናቱን ይስጥልን! እናቱ ፊት በሚያሳዝን መልክ ማረፉ ልቤን ነበር የሰበረው።”

💭 All Three Presidents Who Declined The Covid Vaccine Are Now DEAD

የኮቪድ19 ክትባቱን ውድቅ ያደረጉት ሦስቱም ጥቁር ፕሬዚደንቶች አሁን ሞተዋል፤ በአጋጣሚ?

Sometimes, an ugly truth is staring us in the face, we need only to see it and speak it for the reality to become clear.

There are only three (3) countries on this planet whose government officials refused to accept the COVID-19 vaccine from the World Health Organization: Burundi, Tanzania, and Haiti.

The officials in those countries who declined the vax were Presidents in each of those countries.

❖ In Haiti it was Jovenel Moïse

❖ In Burundi it was President Pierre Nkurunziza

❖ In Tanzania it was President John Magufuli

All three of those Presidents are now DEAD. Coincidence?

What are the odds of these three particular men, all dying in office . . . and the only thing they have in common is that they refused to accept the vaccine for their countries?

To many people, their deaths look like murder; although the one in Haiti was straight up murder, he was assassinated by men with guns.

DEPOPULATION

Many people have speculated that the entire COVID-19 was a staged, intentionally deadly attack on humanity itself.

There are people on this planet who believe that humanity itself is like a virus against the planet. They believe humanity is destroying the planet and so, they continue, humanity must be culled.

Many of those people are in positions of great power and wealth.

It is thought by a large number of people that the so-called “vaccine” for COVID-19 is the method by which these people have decided to cull humanity.

So, the theory goes, they hyped a “novel coronavirus” which is shown to have a 99.6% SURVIVAL RATE, as a reason to get a new, untested, unproven “vaccine.” The trouble is, this vaccine does not use active or even attenuated virus in it, but instead uses mRNA technology, which has never been used as a “vaccine” anywhere on the planet, ever before.

Many, many people have already DIED after getting this “vaccine” and hundreds-of-thousands are severely injured, some permanently disabled, after getting it.

If this theory about using a vaccine to cull humanity is true, would the people perpetrating it even hesitate to murder three Presidents?

And if they’re willing to murder Presidents, would they even think twice about murdering YOU?

Source

💭 ኢትዮጵያ ሆይ! አውሬው መንግስት በተመረዙ ጭንብሎች እየገደለሽ ነው | ታንዛንያ ጭንብልን ከለከለች

ኤርትራም አብዮት አህመድ ልስጥሽ ያላትን የቻይና ጭንብሎች አልፈልግም በማለት ከልክላለች፤ ስለዚህ በኮሮና የሞተ ሰው የለም። በየበረሃው እየሄደ ያለቀው ወገን ይበቃናል ያለ ይመስላል ኢሳያስ አፈወርቂ።

ቀደም ብለን አስጠንቅቀናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና የለችም። ኮሮና ወደ ኢትዮጵያ ገብታ ከሆነ ግብረሰዶማዊነትና መሀመዳዊነትን አራማጁ አብዮት አህመድ ነው የሚያስገባው። በዚህ አትጠራጠሩ! ከጅምሩ ያየነውን አይተናል! በጊዜውም አሳውቀናል፣ አስጠንቅቀናል። ይህ ወንጀለኛ መስተዳደር ለሁሉም ነገር ተጠያቂ ነው።

ሰሞኑን ከታዩኝ ኃይለኛ የሆኑ ህልሞች መካከል አንዱ ይህ ነው፦ ወገኖቼ በቁማችሁ እየገደሏችሁ ነው። በመጭው ክረምት በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ለመግደል እየተዘጋጁ ነው! በኮሮና፣ በጭንብል፣ በዳቦ፣ በሚሪንዳ፣ በውሃ፣ በዘይት፣ በሜንጫ፣ በእሳት፣ በጥይት እየጨፈጨፏችሁ ነው።

👉 ቀደም ሲል የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤው ነበር፦

አውሬው መንግስት የተመረዙ ጭንብሎችን መልበስ የሚያስገድደው ኢትዮጵያውያንን ለማድከም ነው

አዎ! ለምርምራቸው ሆነ ለሌላ ብዙ ጉዳይ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሕዝቦችን እጅግ በጣም ይፈልጓቸዋል!

አብዮት አህመድና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ እንዳቀዱት ኢትዮጵያውያንን በኮሮና ወረርሽኝ መሰባበር አልተቻላቸውም፤ ስለዚህ አሁን አካሄዳቸውን ትንሽ ቀየር አድርገው በእንጭብል በኩል፣ ቀጥሎም በመድኃኒት፣ በምግብና መጠጥ በኩል ይመጡብናል።

የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አደገኛ ነው፤ ከባድ የኦክስጅን እጥረት ያስከትላል።

እንዳውም ጭንብሉን ያጠለቁት ሰዎች ካላጠለቁት በቫይረሱ በይበልጥ ሊጠቁ እንደሚችሉ የህክምና ተመራማሪዎች በማሳወቅ ላይ ናቸው። በዚያ ላይ ጭንብሎቹ መርዛማ ኬሚካሎችን ከያዙ ነገሮች እንደሚመረቱና እንደ አዲስ አበባ የኦክስጅን መጠን በጣም ዝቅተኛ በሆነባቸው ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች በዚህ በይበልጥ ሊጠቁ እንደሚችሉ መታወቅ ይኖርበታል።

ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በደቡብ አሜሪክዋ ፔሩ ከፍተኛ በሆኑ ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች

ጭንብሉ በፈጠረው የኦክስጅን እጥረት የተነሳ ክፉኛ እየታመሙና እየሞቱ ነው።

እንደ አዲስ አበባ ከፍተኛ በሆኑ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከተሞች የኦክስጅን መጠን በባሕር ጠለል

ላይ ከሚገኙ ቦታዎች በ 30 – 60 % ያነሰ ነው። አየሩ ላይ ብዙ ኦክስጅን የለም ማለት ነው። እንደ አዲስ አበባ በመኪና ናፍጣ አየሩ በተበከለባቸው ከፍተኛ ቦታዎች ላይ በሚገኙ ከተማዎች ላይ ጭምብል ማድረግ፤ የሚገኘው የኦክስጅን መጠን ምናልባት በ80% ያነሰ ይሆናል። ሰው ያንቀላፋል፣ ጤንነቱ ክፉኛ ይታወካል፣ እንደ አስማ የመሳሰሉ የጤና ችግሮች ያሉበት ይሞታል ማለት ነው። ኦክስጅን አየር አልቆ በካርቦን ዳይኦክሳይድ ብቻ ይጥለቀለቃል ማለት ነው። መርዝ!

አውሬው ይህን ያውቃል፤ ኢትዮጵያውያን የህክምና ባለሙያዎችም ይህን በሚገባ ያውቁታል፤ ነገር ግን ቡዙዎቹ የአውሬው አገልጋይ ስለሆኑ ይህን በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ላስተማራቸው ድሃሕዝብ እንዳያካሉት አፋቸው በዘዴ ተለጉሟል።

ኮሮና ኢትዮጵያ ውስጥ የለም፤ ገብቶም ከሆነ የግራኝ አህመድ መንግስት ነው በሻንጣና በአውሮፕላን ያስገባት። እንደተመኙትና እንደጠበቁት ቫይረሱ ኢትዮጵያውያንን አልገደለላቸውም፤ ስለዚህ አሁን አውሬው መንገስት ማንኛውም ሰው የፊት መሸፈኛ (ጭንብል) መልበስ እንዳለበት አስገዳጅ መመሪያ አውጥቶ ያልለበሱትን ምስኪን ኢትዮጵይይ እያሳደደ በማሰር ላይ ነው። ቤተ ክርስቲያን ገብቶ የሚገድል መንግስት ለሕዝቡ ጤና ሊያስብ?

እስኪ እንታዘበው በብዙ ሺህ ነዋሪዎቻቸውን በኮሮና ቫይረስ ባጡት የአውሮፓ ሃገራት እንኳን ጭንብል የመልበስ ግዴታ የለም። እንዲያውም በተቃራኒው አሁን ከቤተ ክርስቲያን እስከ ቡና ቤቶች ሁሉም በሮቻቸውን ለምዕመናን እና ለጎብኝዎች በመክፈት ላይ ናቸው።

👉 በከፍተኛ ቦታ ላይ የሚገኙ ፲ /አሥሩ የዓለማችን ዋና ከተማዎች (ሁሉም በአፍሪቃ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ብቻ ነው የሚገኙት)

ከባህር ጠለል በላይ፦

፩ኛ. ላ ፓዝ ፥ ቦሊቪያ ፤ 3,640 ሜትሮች ከፍታ

፪ኛ. ኪቶ ፥ ኤኳዶር ፤ 2,580 ሜትሮች ከፍታ

፫ኛ. ቦጎታ ፥ ኮሎምቢያ ፤ 2,625 ሜትሮች ከፍታ

፬ኛ. አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ ፤ 2,355 ሜትሮች ከፍታ

፭ኛ. ቲምፉ ፥ ቡታን ፤ 2,334 ሜትሮች ከፍታ

፮ኛ. አስመራ ፥ ኤርትራ ፤ 2,325 ሜትሮች ከፍታ

፯ኛ. ሳናአ ፥ የመን ፤ 2,250 ሜትሮች ከፍታ

፰ኛ. ሜክሲኮ ከተማ ፥ ሜክሲኮ ፤ 2,240 ሜትሮች ከፍታ

፱ኛ. ቴህራን ፥ ኢራን ፤ 1,830 ሜትሮች ከፍታ

፲ኛ. ናይሮቢ ፥ ኬኒያ ፤ 1,795 ሜትሮች ከፍታ

👉 የሚከተለውን ከወር በፊት በጦማሬ ጽፌ ነበር፦

ኮሮና ቫይረስ – አውሮፕላን – ኦክስጅን – እስትንፋስ – እጣን

5ጂ ቴክኖሎጂ ገና ያልገባባት ኢትዮጵያ ደግሞ ለዚህ ቫይረስ ስርጭት ጥናት በጣም አመቺ በመሆኗ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ እንዳያቋርጥ ተደረገ። በአለማችን እንደ አዲስ አበባ ከባህር በላይ በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች የሚኖሩባቸው ቦታዎች ጥቂት ናቸው። እናስታውስ ከሆነ እ..አ በ2006 .ም ላይ የአውሮፓውያኑ ግዙፍ አውሮፕላን ኤርበስ 380 የከፍተኛ ቦታ ሙከራ በረራውን በአዲስ አበባ ነበር ያካሄደው።

የኢትዮጵያ ከተሞች ከፍተኛ ቦታዎች ላይ ስለሚገኙ ለምሳሌ በአዲስ አበባ የሚገኘው የኦክስጂን (ጽሩህ አየር) መጠን በአውሮፓ፣ አሜሪካ ወይም አረቢያ ከሚገኘው የኦክስጂን መጠን በ30% ያነሰ ነው። ብዙ ኦክስጅን ባለመኖርና አየሩም ቀጭን በመሆኑ የደገኛ ኢትዮጵያውያን ሳንባዎች ትልልቅና ቀይ የደም ሕዋሳታቸውም የበዛ፤ ባጭሩ በጣም ጤናማ የሆነ አካል አላቸው። የኢትዮጵያውያኑ አካላዊ ጤናማነት ከመንፈሳዊው ብርታት ጋር መደመሩ ሉሲፈራውያኑን ያስፈራቸዋል፣ ያስቀናቸዋል፣ ያስጠላቸዋል። ስለዚህ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይህን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለመዋጋት ብዙ ሲደክሙ ይታያሉ።

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ዕለት፤(መገጣጠሙ የሚገርም ነው!)መጋቢት 252011 ላይ በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የፈለገ ሕይወት ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል ተመረቆ ነበር። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የኦክስጅን አገልግሎት መስጠት ከተቻለ በእርግዝና ወቅት የሚሞቱ 11 ሺህ ሴቶች፣ በተወለዱ የመጀመሪያ ወራቶች የሚሞቱ 60 ሺህ ህፃናትንና በየዓመቱ በሳንባ ምች የተነሳ የሚሞቱ 30 ሺህ ህፃናትን መታደግ ይቻላልብለው ነበር።

በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ዶክተር አንባቸው መኮንን ደግሞ፦ ማዕከሉ በኦክስጅን አገልግሎት እጥረት ምክንያት ረጅም ዕድሜ መኖር እየቻሉ በአጭር የሚቀጩ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ለመታደግ የሚያስችል ነውሲሉ ተናግረው ነበር። ከሁለት ወር በኋላ ዶ/ር አንባቸው ኦክስጅኑን ሳይስቡ በገዳይ አብይ ተረሸኑ። በወቅቱ የጤና ሚኒስትር የነበሩትም ዶክተር አሚር አማን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ፣ ሳልትስ ፕሮጀክት፣ ጂኢ ፋውንዴሽንና ግራንድ ቻሌንጅ ካናዳን ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት ላደረጉት ጥረት ምስጋናቸውን በማቅረብ ብዙም ሳይቆዩ ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል። ምን የሚይውቁት ነገር ይኖር ይሆን?

ለማንኛውም፤ ይህ ሉሲፈራውያኑ ያስቀመጡት መንግስት 100% የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጠላት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና በረራውን አሁንም ቀጥሏል፣ የቱርክ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ የሚበር ሌላው ብቸኛ አየር መንገድ ነው። ቅሌታማ በሆነ መልክ አላግባብ እስር ቤት ውስጥ እንዲገባ የተደረገው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ፤ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን 200 ሺህ መቃብሮች እንዲቆፈሩ መንግስት ትዕዛዝ ሰጥቷል” ማለቱ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ምን እየተዘጋጀ እንደሆነ በመንደርተኝነት ቫይረስ ላልተጠቃነው ዜጎች ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። አብይ አህመድ አማራእና ትግሬየተባሉትን ኢትዮጵያውያንንን በወረርሽና እና ጥይት ሳይጨፈጭፍ እንቅልፍ አይወስደውም። አውሬው በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያለው፤ ለዚህም ነው ሉሲፈራውያኑ ስልጣን ላይ አስቀምጠው የሚሸልሙት። ይህን ሁሌ እናስታውስ!

ባለፈው ጊዜ የአሜሪካ ባለሥልጣናት በቨርጂኒያ አካባቢ ያሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን በየመንገዱ ጸሎተ ዕጣን በማድረስ ማዕጠንት እንዲፈጽሙ መጠየቃቸውንም ያለ ምክኒያት አለመሆኑን እናስታውሰው። እንደሚታወቀው የአሜሪካ ስለላ ተቋም ሲ.አይ.ኤ ዋና መሥሪያ ቤት በቨርጂኒያ ግዛት ነው የሚገኘው።

ለማንኛውም አጋንንቱን እና ጨረሩን ሁሉ ከእኛ የሚያርቁልን ክቡር መስቀሉ፣ ጸበሉ እና እጣኑ ናቸው!

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ባጋጣሚ? | ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን ባባረረች ማግስት ፕሬዚደንቷ ሞቱ (ተገደሉ)

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2020

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ዳግመኛ መመረጥና የሃገሪቱ ፕሬዚደንትም መሆን እንደማይሹ ከሁለት ዓመታት በፊት አሳውቀው ነበር።

በቡሩንዲ 85% የሚሆኑት ነዋሪዎች ከሁቱ ነገድ ናቸው፤ እነዚህ የሁቱ ነገዶች ነበሩ በሯዋንዳ ቱትሲዎች ላይ የዘር ዕልቂት የፈጸሙት። በቡሩንዲ የሚገኙት ቱትሲዎች 14% ይሆናሉ።

👉 የመናፍቃን ትንቢት

..28 ነሐሴ 2019 .

የሲ.አይ.ኤ ወኪሉ መናፍቅ ፓስተር፤ ትንቢት ነው፣ መንፈስ ነግሮኛልበማለት፤ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሊገደል እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጠ። በሲ.አይ.ኤ ተነግሮት ይሆን?

(የቡሩንዲ ፕሬዚደንትም መናፍቅ ነበሩ)

👉 የኢትዮጵያ አየር መንግድ፤ የአብዮት አህመድ ሲ.አይ.ኤኛ የሙቀት መለኪያ

..21 ኅዳር 2019 .

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪ አውሮፕላኑ ቡጁምቡራ ላይ ሊያርፍ ሲል በውሸት ቦምብ ይዣለሁ ብሎ እንዲያስፈራራ ተደረገ።

👉 ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን አባረረች

..14 ግንቦት 2020 .

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት የዶ/ር ቴዎድሮስን WHO ሠራተኞችን ከአገሯ አባረረች።

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ) በውቅቱ በቡሩንዲ በኮሮና ክፉኛ የተጠቃ ሰው አልነበረም፡

👉 የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሞቱ (ተገደሉ)

..9 ሰኔ 2020 .

የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞች ከቡሩንዲ ከተባረሩ ልክ በወሩ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ በልብ ድካምሞቱ ተባለ አሁን ደግሞ ኮሮና ገደለቻቸው እየተባለ ነው (ዋው!)

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ)

👉 ድንቁ ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም ላይ ነን – በአውሮፓውያኑ የ2012 .ም ደግሞ 4 አፍሪቃውያን መሪዎች ተገደሉ

  • 👉 . ኢትዮጵያ – መለስ ዜናዊ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጋና – ጆን አታ ሚልስ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጊኒ ቢሳው – ማላም ባካይ ሳንሃ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ማላዊ – ቢንጉ ዋ ሙታሪካ

ተከታዩ በሌላ ጊዜ የምመለስበት ጉዳይ ነው፦

በአውሮፓውያኑ፡ በይፋ፡ ከ1953 እስከ 1970ቹ “MK-ULTRA(የገዳይ ናዚ ተቋም) የተሰኘውን የ ሲ.አይ.ኤ አእምሮቁጥጥር ፕሮግራምን ሲመራ የነበረው ሲድኒ ጎትሊብ እ..አ በ1961 .ም ወደ ኮንጎ ተጉዞ የፓትሪክ ሉሙምባ የጥርስ ሳሙና ውስጥ ባክቴሪያ በመጨመር የወቅቱን ባለተስፋ የኮንጎ ፕሬዚዳንትን እንደገደለው ዓለም ያወቀው ነው። እኛ ኢትዮጵያውያንስ?

በእኛም ሃገር ከደርግ ጊዜ እስከ አሁን፤ ከእነ ዋለለኝና መግስቱ ኃይለ ማርያም እስከ ጅዋር መሀመድ እና አብይ አህመድ ያሉትን ፖለቲከኞች ሁሉ በተመሰሳሳይ የእእምሮ ቁጥጥር ፕሮግራም አካታው እየሠሩባቸሁ እንደሆነ በእኔ በኩል ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ዜሮ ጥርጥር፤ ከዚያን ጊዜው ጋር ሲነፃጸር ሲ.አይ.ኤዎቹ ለቁጥጥር እና ለግድያ ሤራቸው በአሁን ሰዓት እጅግ በጣም የረቀቀ ስውር ቴክኖሎጂ ነው የሚጠቀሙት። እነ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተጣደፉ ያሉት ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው እስከ መጭው ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ድረስ ገደብ ስለሰጧቸው ነው። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት ላይ መፍረስ አለባት። ይህችን እናስታውስ!

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: