Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘በደል’

ታዋቂው የክርስትና መምህር ስለ አህመድ ዲዳት ብዙ ያልተሰማውን ጉድ አጋለጡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 25, 2020

በምዕራቡ ዓለም ብዙ ዕውቅናንና ተወዳጅነትን ካተረፉት ድንቅ የክርስትና ጠበቃዎች መካከል ትውልደ ሕንዱ ደራሲና መምህር ዶ/ር ራቪ ዘካርያስ አንዱ ናቸው። በግንቦት ወር ላይ ሕይወታቸው ያረፈው (ነፍሳቸውን ይማርላቸው!) እኝህ ካናዳዊአሜሪካዊ ኢአማንያንን ያንቀጠቀጡ፣ ሞርሞኖችን ጸጥ ያሰኙ፣ ሸሆችንና ኢማሞችን ጨምሮ በጣም ብዙ ሙስሊሞችን ከእስልምና ባርነት ነፃ ያወጡ ግለሰብ ነበሩ። በንግግር የማሳመን ችሎታቸው በጣም የሚደነቅ ነበር። እናዳምጣቸው

ከዕለታት አንድ ቀን በማሌዢያ ጥንታዊ በሆነው የእስልምና ዩኒቨርሲቲ ንግግር እያደርኩ ነበር። በወቅቱ በጣም ውጥረት ነበር፤ እስልምና እምነታቸውን እንደማላጠቃባቸው፤ ነገር ግን ክርስትና እምነቴን እንደምከላከል ቃል ገባሁላቸው፤ ስለ ክርስትና የፈለጉትን እንዲጠይቁኝ ነገርኳቸው።

የማላይ እስላም ዩኒቨርሲቲ የእስላማዊ ጥናቶች መምሪያ ሊቀመንበር ባሃራዲን የተባለች ሴት ነበረች፤ አሉ የተባሉትን ሙላዎችና የእስልምና ሊቆችበመጀመሪያው ረድፍ ወንበር ላይ ቦታ እንዲይዙ አድርጋቸው ነበር፤ በጣም ውጥረት የተሞላበትና አስፈሪ ሁኔታ ነበር።

መከላከያዬን ማቅረብ የጀመርኩት ኢየሱስ ክርስቶስ በቃሉ ውስጥ ነኝ ስላለው አምላክነቱ በማውሳት ነበር።

ለ፵፭ ደቂቃ ያህል ውጥረት በተሞላበት መልክ ለጥያቄዎቻቸው ሁሉ መልስ ሰጠሁ፤ ከዚያም ወደ ሊቀመንበሯ ጽሕፈት ቤት እንዳመራሁ በኢየሩሳሌም ስላገኘሁትና የሃማስ መስራቾች ከነበሩት መካከል አንዱ ስለሆነው ሸህ ታሪክ ነገርኳት።

ሽሁ የክርስቶስን አምላክነት በሚያሳምን መልክ ሳስረዳው “ሌላ ጊዜ ባገኝህ ደስ ይለኛል” ብሎ ሁለቱንም ጉንጮቼን ስሞ ተሰናበተኝ።” አልኳት።

የዩኒቨርሲቲው ሊቀመንበሯም “አቶ ዘካርያስ፤ ክልክል ባይሆን ኖሮ እኔም እንደ ሸሁ ለስንብት ጉንጮችህን እስማቸው ነበር፤ ለዩኒቨርሲቲው እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ዛሬ የሰጠኸንና” አለችኝ። እኔም፤ /ሮ ባሃራዲን እኔ የክርስቶስ አምባሳደር ነኝ” አልኳት።

በዚህ ወቅት አንድ ክርስቲያን ፕሮፌሰር () ወደኔ መጥቶ እንዲህ አለኝ፤

/ር ዛካርያስ ዛሬ ምን ያህል ወሳኝ ቀን እንደሆነ ታውቃለህን? ፥ ደቡብ አፍሪቃዊው ፀረክርስቶስ፣ መርዘኛ፣ ጉረኛ፣ ጠላተኛ የእስልምና ሊቅአህመድ ዲዳት ዛሬ እዚህ መጥቶ ክርስትናን በመናቅ በአጸያፊ ሁኔታ ሲሰድብ፣ ሲያንቋሽሽና ሲያጣጥል አይቼ “ይህ ሰው ይህ ሰው ሊሠራው የፈለገው ነገር ምንድር ነው? ምን ይጠቅመዋል?| ብዬ እራሴን ጠየቅኩ።

በዚህ ወቅት በአዳራሹ እጄን አንስቼ “ፕሮፌሰር ዲዳት እኔ ክርስቲያን ነኝ ለምንድን ነው ክርስትናዬ እምነት የሚጣልበት ሃይማኖት አይደለም” ያልከው ብዬ ጠየቅኩት፤ ወዲያውም አህመድ ዲዳት ቆጣ ብሎ፤ “ወደዚህ ና! መድረኩ ላይ ውጣ!” አለኝ።

መድረኩ ላይ እንደወጣሁም አህመድ ዲዳት እጁን በሰፊው ዘርግቶ ፊቴ ላይ ክፉኛ አጮለኝ፤ በዚህ ወቅት መቆም እስኪያቅተኝ ጉልበቴ መንቀጥቀጥ ፊቴም መጮኽ ጀመረ፤ ዲዳት ግን „ሌላኛውን ጉንጭህን አዙረው” አለኝ።

በዚህ ወቅት “አምላኬ በእውነት እፈልግሃለሁ” እያልኩ መጸለይ ጀመርኩና ጉንጬን አዞርኩለት፥ አህመድ ዲዳትም ቡጢውን ሰብስቦ “ጉዳዩን ፈጣን ማድረግ አለብን፤ ሸሚዝህን አውልቅ!” አለኝ፤ እኔም ሸሚዜን አውልቄ ሰጠሁት፤ “ሱሪህንም አውልቀህ ስጠኝ” አለኝ ፥ እኔም በአዳራሹ ሰልሚገኙት ተማሪዎቼ ዘወር ብዬ “ይቅርታ አድርጉልኝ፤ ግን ጥያቄውን ለማሟላት ሱሪየን አውልቄ እሰጠዋለሁ” አልኳቸው።

መድረክ ላይ በተማሪዎቼ ፊት እርቃኔን ቀረሁ፤ ሸሚዜንና ሱሪየን ለአህመድ ዲዳት አስረክቤ ወደ ጽሕፈት ቤቴ አመራሁ፤ እዚያም ከፊቴ ህመም ጋር በማልቀስ አምላኬን ለሰጠኝ ብርታት አመሰግነው ጀመር።

በዚህ ወቅት በሩ ተንኳኳ፤ እንደከፈትኩትም፤ ብዙ ተማሪዎች ረጅም ሰልፍ ሠርተው አየኋቸው፤ 98% ሙስሊም ተማሪዎች ናቸው። አህመድ ዲዳት በክርስቲያኑ ፕሬፌሰር ላይ ለፈጸመው ወራዳ ተግባር ይቅርታ ለመጠየቅ ሁሉም ተንበርክከው መለመን ጀመሩ።

ፍቅር ጭፍን ጥላቻን ያሸንፋል ፥ ጥላቻ ማንንም ከማጥፋቱ በፊት ጠይውን ያጠፋል ፥ ፍቅር በሰው ልብ ውስጥ ያሉትን ይዘቶች አሸንፏል ፣ በመጨረሻም ፣ ውጭውን ያሸንፋል።

ባንድ ወቅት ዝነኛው የቀድሞው የፈረንሳይ መሪ ናፖሊዎን ቦናፓርት እንዲህ ብሎ ነበር፤

የታላቁ አሌክሳንደር እና የእኔ መንግስታት መጨረሻቸው ይመጣል፥ የክርስቶስ ግን ዘላለማዊ ነው፤ ምክኒያቱም እኛ በጦር መሳሪያ ሃይል ስላሸነፍን ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በፍቅር ስላሸነፈ ነው”።

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

የአረብ ሃገር ሰቆቃ | እህቶቻችን እንደ ሸንኮራ አገዳ ከተመጠጡ በኋላ ወደ መንገድ ተጣሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 24, 2020

መላው ዓለም “ኢትዮጵያውያን ወደ ባርነት ገቡ!” እያለ ነው

ከአረብ ሃገራት ሁሉ “ሰልጥናለች” በተባለላት ሊባኖስ እህቶቻችን የአረቦችን ጭካኔ በቅርቡ ማየት ከጀመሩ ቆዩ፦

አንዱ “ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራችሁ ሂዱ፤ ከአረቦች አምልጡ!” በማለት እንዲህ ሲል ጽፏል፦

Go home and farm it is noble Holy and free from immorality of Arabs nations. Money will pass away but knowledge of caring for lambs and goats milking making cheese growing crops weaving cloth and life of prayer and raising your children is Noble. Trying to acquire wealth is evil”

ሌላው ደግሞ፤ “አረቦች እጅግ በጣም ጨካኞች ናቸው፤ አፍሪቃውያን በአረብ ሃገራት በፍራቻ ይኖራሉ

አረቦች ግን በአፍሪቃ ተንደላቀው ይኖራሉ፤ ይህ እንዲህ መቀጠል የለበትም፤ እኛ አፍሪቃውያን አረቦችን አሁን ማስጨነቅ አለብን” ይለናል፦

People in the middle east appear to be monstrously cruel. Why should Africans live in fear in Arab countries while Arabs do not live in fear in Africa? We must change it, make them feel our fear.“

አንድ አንባቢ፤ “አረቦች እጅግ በጣም ጨካኞች ናቸው፤ አፍሪቃውያን በአረብ ሃገራት በፍራቻ ይኖራሉ አረቦች ግን በአፍሪቃ ተንደላቀው ይኖራሉ” ይለናል።

የአረቦች ቅጥረኛው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አህመድ ግን በተቃራኒው እንዲህ ይለናል፦

  • አረቦች አቃፊ ናቸው፤ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን ሰርተውላቸዋል፤ ሰልጥነዋል
  • ኢትዮጵያውያን ግን አቃፊ አይደሉም፤ መስጊድ አልሰሩም፤ ኋላ ቀር ናቸው
  • 99% የሚሆነው ሙስሊም በሚኖርበት ቦታ ስልጤዎች ስልጣኔን ከአረብ ተምረዋልና አቃፊ ናቸው፤ ሰልጥነዋል ፥ ክርስቲያኖች ግን አቃፊዎች አይደሉም፣ አስተሳስባቸው ኋላ ቀር ነው፤ መስጊድ ያቃጥላሉ፤ ስለዚህ ኢትዮጵያን በስልጣኔ የዓለም ውራ አድርገዋታል”

በአረቡ ዓለም ኢትዮጵያውያን ከባርነት ለከፋ ነገር መጋለጣቸውን እያየን ነው ታዲያ ይህ አፉን ሞልቶ በድፍረት የሚቀባጥር ቀጣፊ አላጋጭ በየትኛዋ ዓለም እየኖረ ይሆን? ኢትዮጵያን የማዋረድ እና የኢትዮጵያውያንን ሞራል የመደቆስ አጀንዳ ይዞ ካልመጣ በቀር ከመቼ ወዲህ ነው ወዲህ ነው አረብ የሰለጠነው? ከመቼስ ወዲህ ነው አረብ አቃፊ የሆነው? ምን ያህል ቅሌታም ቢሆን ነው?!

ሌላው በጣም የሚያስቆጣው ነገር ደግሞ እህቶቻችን እንደ አባቱ አባ ጂፋር ለባርነት ወደ አረብ ሃገር መላኩና የኢምባሲዎቹን በር ጥርቅም አድርጎ በመዝጋት እርዳታ መንፈጉ ብቻ ሳይሆን፤ በአገር ቤትም ልክ እንደ አረቦቹ ወጣት ሴቶችን ማገት፣ እናቶችን ማፈናቀልና ክርስቲያኖችን በማሳደድ ላይ መሆኑ ነው።

እጅግ በጣም ያስቆጣል! ታዲያ እንዲህ የመሰለ የኢትዮጵያ ጠላት፣ የአረቦች አሽቃባጭና ወኪል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ይታወቃልን? በፍጹም!ይህ ትውልድ ምን ዓነት ወንጀል ቢሠራ ነው ይህ የቀበሌ አስተዳዳሪ እንኳን የመሆን ብቃት የሌለው ቀጣፊ ሰው ኢትዮጵያን ለሚያህል ሃገር በመሪነት የተቀመጠው? አቤት ውርደት!

____________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሀገራዊ ጸሎት? | ኢትዮጵያን እየበደላት ላለው ለዲያብሎስ-ዋቄዮ-አላህ እውቅና እየሰጣችሁት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2020

አባቶች አውሬውን ፈርተውታልን? ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ሕብረት አለው? ወይስ ብርሃኑ በጨለማ ተሸንፏል?

ትናንትና ያየነውን አባቶች ከሉሲፈራውያኑ ጋር ያሳዩትን ህብረት እዚህ ቪዲዮ ላይ ከቀረቡት የቅርብ ጊዜ አለቃሽ ክስተቶች ጋር ሳገናኘው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም

በጉልበቴ ተንበርክኬ ከምኖር በእግሮቼ ቆሜ ብሞት ይሻለኛል” የሚል የጀግኖች መርሆ አለ። አባቶቻችን እነ አቡነ ጴጥሮስ፣ እነ አፄ ቴዎድሮስ እና አፄ ዮሐንስ ለሰማእትነት የበቁት ለዚህ መርሆ ስለቆሙ ነበር። የዘመኑ አንዳንድ አባቶች ግን በፈርዖናዊ እብሪት ለስጋቸው እየኖሩ ነው።

የተዋሕዶ ልጆች እየታረዱና ሴት ልጆቻቸው ታግተው በጠፉበት፣ ዓብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ ፣ ታቦታት ላይ ድንጋይ እየተወረወሩ ባሉበትና የጃንሜዳ ጥምቀተ ባሕር በተወረሰበት እንዲሁም ሰንደቃችን ከቤተ ክርስቲያን እንዲወርድ በተደረገበት በዚህ ዘመን ከዚህ ሁሉ ወንጀል ፈጻሚዎች ጋር በቤተ ሉሲፈር ጸሎት ለማድረስ ደፍረዋል። ለማን ይሆን ጸሎቱን ያደረሱት? የጠፉት ልጆቻችን የት አሉ በማለት መንግስት ተብዬውን መወትወት፣ ማፋጠጥና ማስጠንቀቅ የሚገባቸው አባቶች እንዴት የወሮበሎች ታዛዦች ሊሆኑ በቁ? ምን እየነካቸው ነው? ለአቴቴ መተት እራሳቸውን አጋልጠው ይሆን? ወይንስ የሚደብቁት ሌላ ነገር አለ? መቼስ ከጣዖት አምላኪዎች ጋር በአንድነት እየጸለዩ፡ ልክ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን ለመስዋዕት ለማቅረብ መወሰኑን ከእግዚአብሔር ሌላ ማንም እንዳያውቅበት እንዳደረገው ዓይነት ድበቃ ሊሆን አይችልም።

ዓለምን ሁሉ መምራት የምትችል፣ ለመላው ዓለም መመሪያ መስጠት ብቃት ያላት ይህች ታሪካዊት ቤተ ክርስቲያን ዛሬ የሦስተኛ ደረጃ ቧልተኛ ፖለቲከኞችን፣ ዶክተሮችንና ጋዜጠኞችን ምክር መቀበል ይኖርባታልን? እናገለግላታለን የሚሉት አባቶች ምነው ይህን የአውሬ መንግስት “በክርስቶስ ስም ሂድ! የምን ዛፍ ተከላ! የምን እጅ መታጠብ! የምን ገንዘብ ስብሰባ! ጥፋ፤ ዲያብሎስ!በቃ! በአምላካችን ሙሉ እምነት አለን፣ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው፣ ከግብር ልጆችህ ጋር አብረን አንሰራም፣ ትንኮላውን ከቀጠሉበት ጦርነት ውስጥ እንገባለን፣ ከእኛ ራቅ! ከጨለማ ጋር ህብረት የለንም፣ አህዛብና መናፍቃን ወደ መድኃኔ ዓለም እስካልተመለሱ ድረስ መቅሰፍቱ እየከፋ ይመጣልና አብረን ልንጸልይ አይገባንም፤ አምላካችን እግዚአብሔር ነው!” በማለት የነብዩ ዳንኤል እና ሠለስቱ ደቂቅ ዓይነት ድፍረት ማሳየት ያቃታቸው? ችግራቸው ምንድን ነው?

በገሊላ ባህር ማዶ በቤተሳይዳ ዓሳ አጥማጅ ነበር፤ ሰውን ታጠምዳለህ ብሎ ጌታ ጠራው ተከተለው። ዓለምን ዞረው ለማስተማር ዕጣ ሲያወጡ ለቅዱስ እንድርያስ ልዳ ደረሰችው፤ ልዳ ማለት የቅዱስ ጊዮርጊስ አገር ናት፤ ሊአስተምር ወደዚያች አገር ገባ፤ ጣኦት አምላኪዎች ወሬውን ሰምተው ሊጣሉት ሾተል ይዘው ወጡ፤ ሐዋርያው እንድርያስ ግን ከፍ ካለ ቦታ ላይ ቆሞ እንዲህ ሲል ሰበከ፦

የአህዛብ ጣኦታት የሰው እጅ ስራ ናቸው ዓይን አላቸው አያዩም፤ጆሮ አላቸው አይሰሙም፤ አፍንጫ አላቸው አያሸቱም፤ እጅ አላቸው አይዳስሱም፤ እግር አላቸው አይሄዱም በጉሮሮአቸውም አይናገሩም የሚሰሯቸው የሚያምኑባቸው ሁሉ እንደ እነርሱ ይሆናሉ፤ መዳን በእግዚአብሔር ነው እርሱም እየሱስ ክርስቶስ ንው” እያለ ሰበከ። ቃሉ ጣዕም ከአንደበቱ ቅልጥፍና ከነገሩ ማማር የተነሳ የወገባቸው ትጥቅ ተፈታ ሾተላቸውን ጣሉ፤ በጌታችን አምነው ተጠመቁ።” ይላል።

የኛዎቹስ?

ጸሎቱ ለሀገር ሲባል ነው፣ ችግሩን በአንድነት ለመዋጋት ነው” ይሉናል ያለማፈር። በመጀመሪያ ችግሩን ማን አምጥቶት? ከማን ጋርስ ነው ህብረቱና አንድነቱ? በሲዖል ጭካ እያቦኩ የሚንጫጩትም እኮ በጨለማው ውስጥ አንድነት አላቸው! አንድነት ከሲዖል ያወጣቸዋልን? ስንዴው ከእንክርዳዱ፣ በጉ ከፍዬሎች የመለየት ጥሩ ዕድል በተሰጠበት በዚህ ዘመን ከክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አንድነት ለመፍጠር የሚሹ እነማን ናቸው? መልሶ ተመላልሶ ጭቃ ውስጥ? ለየትኛዋስ ሃገር? ለትናንትናዋ፣ ለዛሬዋ እና ለነገዋ ኢትዮጵያ ከሆነ በቂና ድንቅ የሆነ የራሳችን ቦታ አለንኮ፤ ቤተ ክርስቲያን፣ የጸሎት ቤት የሚባል ፣ መንፈስን የሚያድስና ለሁሉም ክፍት የሆን።

የቤተ ክርስቲያን ጠላት መሆኑን ባስመሰከረው በቤተ ሉሲፈር (ቤተ መንግስት)ተገኝቶ ኢትዮጵያን ከሚያጎድፉ እና ክርስቶስ አምላኳን ከካዱ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ጋር የሚደረገው “ጸሎትስ” በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ይኖረዋልን? በፍጹም! እዚያ የሄዳችሁት አንድም ወንበራችሁን ለማዳን (የአንዳንዶቹ “አባቶች” ወንበር የእነ “ቢል ጌትስን” ወንበር ያስንቃል)ብሎም ለገዳዩ መንግስትና ለጣዖቱ ዋቄዮአላህ እውቅናን ለመስጠት ነው። ድግሞ እኮ፡ “ሁሉም በየእምነቱ ይጸልይ!” ይላሉ። ይህን ዓረፍተ ነገር ከአንድ “የተዋሕዶ ልጅ ነኝ” ከሚል ወገን ስሰማ ያስቆጣኛል፣ ያንገፈግፈኛል። መሀመዳውያኑ እና መናፍቃኑ ለዲያብሎስ እንደሚጸልዩ የሚጠራጠር የክርስቶስ ልጅ ይኖራል ብዬ አላስብም ፤ ታዲያ “ለሀገራችን ሰላምና በጎነት እኛ ለእግዚአብሔር አምላክ እንጸለይ ፣ እናንተ ደግሞ ለዲያብሎስ አምላካችሁ ጸልዮ!” የሚለው ምን የሚሉት አነጋገር ነው? እንዴት ነው ሰው ማስተዋል የተሳነው? ኢትዮጵያችን እዚህ ሁሉ መቀመቅ ውስጥ የገባችው መሀመዳውያኑ እና መናፍቃኑ ምድሯን ከረገጡበት ዕለት አንስቶ መሆኑን እንዴት መገንዘብ አቃታቸው? ለምንድን ነው እጅና እግሮች የተሰጡት፣ አእምሮ ያለው አንድ ሰው የራሱን የቤት ሥራ ከታሪክ እየተማረ በአግባቡ የማይሠራው? ለምንድን ነው ችግሩን ሁሉ በራሱ ዘመን ለማስወገድ እንደመትጋት በስንፍና “እግዚአብሔር ያውቃል!”እያለ ነገሮችን ሁሉ ለመጭው ትውልድና ለልጆቹ የሚያሸጋግረው? ለምንድን ነው እግዚአብሔርን የሚፈታተነው? ማንንስ እያታለለ ነው?

ቤተ ክርስቲያን በዚህ ከባድና ውስብስብ ዘመን የእጣን ፈውስን፣ ጸሎቱንና ጸበሉን ለተቀረው ዓለም በነጻ በማበርከት ላይ እያለች እንኳን ሰው ከከንቱ ዓለማውያኑ በገንዘብ የሚገኘውን የኪኒን ቆሎ እየቃመ እንዲመረዝ አልያም የ666ቱን ክትባት ተስፋ አድርጎ መኖር እንደሚገባው ሌተ ተቀን ሲወተውቱት እና ሊያሳምኑት ሲሞክሩ ይታያሉ። ሜዲያዎች ወዮላችሁ! ልጆቻችሁን የምታስከትቡ ወላጆች ወዮላችሁ! የሚገርመው፤ “በኢትዮጵያ የተመረተ ተዓምረኛ መድኃኒት ተገኘ!” አሉ ቶሎ ብለው፡ ሰውን ከቤተ ክርስቲያን እንዲሁም ከእጣኑ እና ጸበሉ ለማራቅ። መላው ዓለም ወደራሱ ተመልሶ የመድኃኔ ዓለምን ፈውስ ለማግኘት በሚሯሯጥበት በዚህ የፈተና ዘመን የኛዎቹ ጉደኞች ዜጎች በተስፋቢስነትና በድንጋጤ ለፈረንጆች ሳይንስ የሙከራ አይጠመጎጥ እንዲሆኑ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። ይህ ታዲያ ኃላፊነት የጎደለው ወንጀል አይደለምን? ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው!?

አንድ እንግሊዛዊ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፦ “ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አላቸው፤ በኪሳቸው ይዘውታል፣ ግን እርሱን ከኪሳቸው ለማውጣት ያመነታሉ”

አዎ! አባቶች በጎቻቸውን ከተኩላዎች የማዳን ግዴታቸውን ረስተው በጎቻቸውንን እየበሉባቸው ያሉትን ተኩላዎችን በመቀለብ ላይ ናቸው። አባታችን አባ ዘወንጌል “ከመቶ አሥሩ ብቻ ናቸው ድነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያዩት” ሲሉን ትክክል ናቸው። ይህ ብቻ መሆኑ ያሳዝናል ግን ምን ይደረግ፡ ዓይን አላቸው አያዩም፤ ጆሮ አላቸው አይሰሙም፤ ወዮላቸው የሚያስቱትም!

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ ማዕጠንት | ታከለ አራስ እናቶችን ያፈናቅላል ፥ ተዋሕዶ ኮሮሞ ቫይረስን ታጥናለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020

አባቶችን፣ እናቶችን፣ ወንድሞችን፣ እህቶችንና ሕፃናቱን እንዲህ ስላየሁ ደስ ቢለኝም፡ በሞዛምቢክ በወገኖቻችን ላይ ስለደረሰው አሰቃቂ ነገር የሰማሁት ዜና በጣም አሳዝኖኛል። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

ተቀዳሚ መሆን የሚገባው የጠፋት እህቶቻችንም ጉዳይ ቀሰበቀስ እየተረሳሳ መምጣቱ ደሜን ያፈላዋል። ይህ ጉዳይ በከፍተኛ ደረጃ እስካልተያዘና ልጆቹ ምን እንደሆኑ እስካልታወቀ ድረስ ከኮሮና የከፋ መቅሰት በእያንዳንዱ ቤት ይገባል።

የዋቄዮአላህ ልጆች ለሃገረ ኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል፣ እርግማንና ለፃድቃን የሚተርፍ መቅሰፍት አምጥተውብናል። ሃገራችንን ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት ምን ዓይነት ምንፈስ እንዳሰራትና ኋላ ቀር እንዳደረጋት እግዚአብሔር እያሳየን ነው። እስኪ ምንድነው ለኢትዮጵያችን ያበረከቱት ነገር? እነ አፄ ዮሐንስ “ኦሮሞዎቹንና መሀመዳውያኑን የዋቄዮአላህ ልጆች አባሯቸው፣ በወረራ የቀየሯቸውንም የቦታዎችን ስም ወደቀደሙት ስሞቻቸው ለውጡ” ሲባሉ የዋሁ እምዬ ሚኒሊክ ሰምተው ቢሆን ኖሮ እንደዚህ ዓይነት መቀመቅ ውስጥ ባልገባን ነበር። ከግራኝ ወረራ በፊት መላው ዓለም በጦርነቶች፣ ረሃብና ወረርሽ በተደጋጋሚ ስትታመስ በሃገር ኢትዮጵያ ግን ይህ ነው የሚባልና በታሪክ የተመዘገበ መቅስፈታዊ ክስተት ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም ነበር። በተለይ ላለፍቱ 150 ዓመታት እንደ ኢትዮጵያ በረሃብ፣ በበሽታና በጦርነት መቅሰፍት የተመታች የዓለማችን ሃገር የለችም። ደጋማውና ክርስቲያኑ የሰሜን ኢትዮጵያ ሕዝብ በበሽታ፣ በርሃብና ጦርነት ደሙን እያፈሰሰ ሲመነምን፣ የዋቄዮአላህ ልጆች አሥር ሚስቶችን እያገቡ በመፈልፈል ቁጥራቸውን እስከ ዛሬ ድረስ በሰላም ይጨምራሉ። እስኪ በጎንደር አካባቢ ሰሞኑን እየፈጸሙት ያሉትን ተንኮል እንመልከት፤ አዎ! ከአምስት መቶ ዓመት በፊትም በተመሳሳይ መንገድ ነው ወረርሽኞችን ተገን አድርገው በመዝረፍና በመግደል ሲስፋፉ የነበሩት።

ባጠቃላይ ኦሮሞም እስልምናም እንደ ግራር ዛፍ እየተስፋፉ የመጡ አደገኛ ቫይረሶች መሆናቸውን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ያለምንም ይሉኝታ ሊያውቅ ይገባዋል። እነዚህ ቫይረሶች ከኢትዮጵያ ምድር በፍጥነት በእሳቱ እስካልተጠረጉ ድረስ ፥ ስልጣን ላይ ያሉትም ኢትዮጵያን መምራት የማይገባቸው የአጋንንት ጥርቅሞችም ዛሬውኑ እስካልተወገዱ ድረስ ችግሩና ሰቆቃው በሰፊው ይቀጥላል። ሃቁ ይህ ነው!

በሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ማዕጠንት መካሄዱ አበረታችና አስደሳችም ነው፤ ምክኒያቱም እዚያ አካባቢ ነው ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎች የኢሬቻ ጋኔናቸውን አራግፈው የሄዱት። ኦሮምኛ ተናጋሪ ወንድሞቼና እህቶቼ ከኦሮሞ ቫይረስ አምልጡ፣ መስቀል አደባባይ ላይ አምልኮተ ዛፍ ትልቅ እጅግ በጣም ትልቅ ስድብ ነው ለእግዚአብሔር አምላክ። ወገኖቼ ባካችሁ በመስቀል አደባባይ ላይ የመስቀሉና የቅዱስ እስጢፋኖስ ጠላቶች የሆኑት የዋቄዮአላህ ልጆች ባለፈው መስከረም ለጣዖት አምላካቸው የተከሏቸውን ዛፎች በፍጥነት ቁረጧቸውና አቃጥሏቸው። የማንንም ፈቃድ አትጠይቁ፤ ይህን ማንም ሊያደርገው ይችላል።

ስሙኝ ሰማእታት ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ፡ የዛሬው መልእክቴ ይኸው ነው!

የፃድቁ አባታችን አቡነ አብተማርያም ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን የመጣውን መቅሰፍት ከአገራቸን ኢትዬጵያና ከመላው ዓለም ይሰውርልን!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያውያን ከቤታቸው መውጣት ፈርተዋል | መሀመዳውያን ማህተብ ያደረጉ ክርስቲያኖችን እያሳደዱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2019

እውነተኛው የእስልምና ገጽታ ይህን ይመስላል። ጊዜው የዋቄዮአላህ ልጆች ነው።

በአንዲት ሃገር የሙስሊሞች ቁጥር ከ30% በላይ ሲሆን እና ስልጣኑንም የጨበጡና ኃይሉን ያገኙ ሲመስላቸው ክርስቲያኖችን በዚህ መልክ ማሳደድና ማንገላታት ይጀምራሉ። ይህ ለ1400 ዓመታት ያህል በመላው አለም የታየ ነው፤ የቤተክርስቲያን ታሪክ ይህንኑ ነው የሚያስተምረን፤ አዲስ ነገር የለም።

በኢስላሞች እጅ ሰማዕትነትን የተቀበሉ ሰማዕታት የተደረጉ ጥናቶችና ቆጠራዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከነቢያቸው መሀመድ ዘመን ጀምሮ በኢስላሞች እጅ በጂሃድ እንቅስቃሴ የተገደሉ የሌላ ሃይማኖት ተከታዮች ቁጥር ከ270 ሚሊዮን በላይ ነው፡፡ ይህንም የሚያደርጉት እርኩሱ ቁርአን በግልጽ ስለሚያዛቸው ነው።

በቁርአኑ ውስጥ የመሀመድ አምላክ እስላም ባልሆኑት ሰዎች ልብ ውስጥ ሽብርን እንደሚነዛባቸው ነው የተነገረው፡፡ (ቁርአን 8:12፣ ቁርአን 8:57፟፣ ቁርአን7:4 ፣ ቁርአን 8:67፣ ቁርአን 33:26 & ቁርአን 59:2.) ነቢያቸው መሀመድ ለተከታዮቹም አስረግጦ የነገራቸው ገነት ሽብርን መሠረት ባደረገ ጎራዴ (ሰይፍ) ጥላ ስር መሆኗን ነው፡፡(ሳሂ ሙስሊም 41204681)(ሳሂ ቡኻሪ 45173)

ነቢያቸው መሀመድ ጀነት በጎራዴ (በሰይፍ) ጥላ ስር መሆኗን አስረግጦ ስለመናገሩ የሐዲሱ መጽሐፋቸው ምስክር ነው፡፡ ይህም ማለት ያለ ጂሃድ ጀነት አይገባም ማለት ነው፡፡ ቁርአኑም ይህንን ነው የሚያረጋግጠው፡፡ ስለዚህ መሀመድ እንዳለው አሸናፊ (ባለድል) የሆነው በሽብር ከሆነ፣ አላህም እርሱን በማያምኑት ሰዎች ልብ ውስጥ ሽብርን ከነዛ፣ ገነትም በሰይፍ ጥላ ሥር ከሆነች ማለትም ያለ ሰይፍ የማትወረስ ከሆነች አሕዛብ በክርስቶስ ያመኑ ክርስቲያኖችን ለምን ይገድላሉ?” የሚለው ጥያቄ አሁን መልስ አግኝቷል ማለት ነው፡፡ ቀጥሎ የተጠቀሱት የቁርአን መመሪያዎች በደንብ ስናያቸው ደግሞ ጉዳዩ የበለጠ ግልጽ ይሆናል፡፡

ጂሃድየእስልምናን እምነት ማስፋፊያ ብቸኛው መንገድ!

ባገኛችሁባቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው፤ ከአወጡአችሁ ስፍራ አውጡዋቸው፤ መከራም ከመግደል ይበልጥ የበረታች ናት፡፡” (ቁርአንሱረቱ አልበቀራህ 2191፡፡)

የተከበሩትም ወሮች (ረመዳን) ባለቁ ጊዜ አጋሪዎቹን (ኢስላም ያልሆኑትን) በአገኛችሁባቸው ስፍራ ግደሉዋቸው፤ ያዙዋቸውም፤ ክበቡዋቸውም፤ ለእነሱም መጠባበቅ በየመንገዱ ተቀመጡ፡፡” (ቁርአንሱረቱ አልተውባህ 95፡፡)

እነዚያ አላህንና መልዕክተኛውን የሚዋጉ፣ በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በማፈራረቅ መቆረጥ ወይም ከሀገር መባረር ነው፡፡ ይህ ለርነሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት ነው፣ በመጨረሻይቱም ለነርሱ ከባድ ቅጣት አላቸው፡፡ሱረቱ አልማኢዳህ 533፡፡

በጣም የሚያሳዝነው እና የሚገርመው ሌላ ነገር፤ ተዋሕዶ ካህናትና ምዕመናን በታረዱበት፣ ዓብያተክርስቲያናት እንደ ችቦ በእሳት በጋዩበት ማግስት፤ ለክርስቶስ ተቃዋሚውና ለክርስቲያኖች ገዳይ ሃሰተኛው ነብይ መሀመድ የልደት ቀን እንኳን አደረሳችሁ!” ለማለት የሚደፍሩ ተዋሕዶ ነንባይ ወገኖች መኖራቸው ነው። ከፍተኛ ቅሌትና ውርደት እንደሆነ ለማወቅ እንዴት ተሳናቸው? በራሳቸውና በቤተሰቦቻቸው ካለደረሰ በቀር ሁሌ በዓል?! ክርስቶስን ቢያስደስቱ ወይስ የተቃዋሚውን ዘሮች ቢያስደስቱ ደስ የሚላቸው?

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ታላቅ ፀረ-ግራኝ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን | በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ የሚፈፀመው ጥቃት ይቁም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2019

በፍራንክፈርት ከተማ። ከዚህ ቀደም በጀርመን ከተሞች ለሰለፍ ሲወጡ የነበሩት ክርስቲያኖች የግብጽ ኮፕቶች፣ እንዲሁም አርሜኒያና ሶሪያ ወንድሞችና እህቶች ነበሩ።

በፍየሎቹ የዋቄዮአላህ ልጆች በሃገረ ኢትዮጵያ፣ በ ቤተ ክርስቲያንና ምእመኗ ላይ እየተፈጸሙ ያሉት ጥቃቶችና አሰቃቂ ግፎች እያንዳንዱን ክርስቲያን ሊያስቆጣውና ሊያነሳሳው ይገባል። በእነ ግራኝ አብዮት ላይ ዛሬም እምነት ያለው ሰው የቤተክርስቲያን ጠላት ብቻ ነው። “መንግስት” ከተባለው አካልና ከፖሊስ ሠራዊቱ ምንም ነገር ባንጠብቅ ጥሩ ነው።

ፈሪሃእግዚአብሔርን የሚያስቀድም እያንዳንዱ የተዋሕዶ ልጅ ለመጭው ፍልሚያ፡ በውስጥም በውጭም፤ በመንፈስም በስጋም ቆንጠጥ ብሎ መደራጀትና እራሱንም በሚገባ ማዘጋጀት ይኖርበታል።

ኢትዮጵያ ውስጥ “መንግስት” የለም፤ አለ ከተባለም የኢትዮጵያ እና የተዋሕዶ ጠላት መሆኑ ግልጽ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ሃይላቸውንና ጊዚያቸውን ይህን “መንግስት” በፍጥነት በማስወገዱና የሽግግር መንግስት በመመሥረቱ ሂደት ላይ ማዋል አለባቸው። ለመንግስቱ ደብዳቤ መጻፍና “ገዳይ አብይ ይሄን ወይም ያን ቢያደርግ እኮቅብጥርሴ” እያሉ አላስፈላጊ መላምት ውስጥ መግባት ሞኝነት ነው። በመጭው ግንቦት “ምርጫ” የሚደረግ ቢሆን እንኳን የኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት እነ አብዮት አህመድ ስልጣኑን በምንም ዓይነት ተዓምር ለኢትዮጵያውያን አሳልፈው አይሰጡም። አዎ! ወንበሩን ለኢትዮጵያውያን አይለቁም! በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ።

በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያውያን እንደ ሌሎች(ለምሳሌ “ኦሮሞ ነን” እንደሚሉት ከሃዲዎች እና እንደ መሀመዳውያኑ) የራሳቸው ያልሆኑትን ሌሎች ሃገራትን ለመውረር እና አናሳ በሚሏቸው ብሔሮችና ሕዝቦች ላይ የበላይነቱንን ለመያዝ ሳይሆን የሚታገሉት፤ ኢትዮጵያውያን የሚታገሉት ሃገራቸውንና ቤተክርስቲያናቸውን ለመከላከል ነው፤ ለህልውናቸው ነው። ይሄ እግዚአብሔር የሰጣቸውና የሚፈቀድላቸው ሙሉ መብታቸው ነው። ቀጣዩና ዋናው ዓላማቸው/ግባቸው መሆን ያለበት ግን ጠላቶቿን ሁሉ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ግዛት መንጥሮ በማውጣት ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብር፣ ልዕልና እና ኃያልነት መመለስ ነው።

አንድ ኢትዮጵያዊ በአሁኑ ሰዓት በጣም የሚያስፈልገው “የሰላም ናፍቆት” ሳይሆን የጦረኝነትን ወይም የነፍጠኝነት ወኔ መቀስቀስ ብቻ ነው።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ጂሃድ በአዲስ አበባ ካራ ቅድስት ሥላሴ | ትክክለኛው እስልምና ይህ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2019

ጂሃድ ይህ ነው፤ ሕዝበ ክርስቲያኑ የደከመ፣ የጃጀ እና እየሞተ የመጣ መስሎ ስለታየው ጥንብ አንሳው እንደለመደው በማሽኮብኮብ ላይ ይገኛል።

ላለፉት አስራ አምስት ዓመታት ስናስጠነቅቅ የነበረው ነገር አሁን እይተከሰተ ነው። ኢትዮጵያ ተከብባለች ስንል ነበር። ወደ እኛ ሳይመጣ ከግብጽና አረብ አገራት እንማር ስንል ነበር። የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሃገራችንን ከውስጥም ከውጭም እንዴት እያጠቋት እንደሆነ በግልጽ እያየን ነው።

ወገን፤ እስልምና አንድ ነው፤ እርሱም የክርስቶስ ተቃዋሚው እስልምና ነው። እስልምና የክርስትና ተቃራኒ ነው፤ እውነተኛ ሙስሊሞች የእውነተኛ ክርስቲያኖች ጠላቶች ናቸው። እራስን ማታላልና ማድከም ካለሆነ በቀር ከዚህ ሌላ ምንም ሃቅ ሊኖር አይችልም። የኢትይጵያ ሙስሊሙች እኮ እንዲህ አይደሉም ፤ እስልምና ይህን አያደርግም ቅብርጥሴእየተባለ በግብዝነትና በስንፍና የሚነዛው ወሬ ከንቱ ነውና አትመኑት። ሲጀመር የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እውነተኛ ሙስሊሞች አይደሉም፤ ቢያንስ እስከ አሁን ድረስ። ሰዎች(ሙስሊሞቹን ጨምሮ) በሃገረ ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር አምላክና በቅዱሳቱ ቁጥጥር ሥር ነው የሚነቀሳቀሱት፤ በቅድስት ኢትዮጵያ የፈለጉትን ነገር ማድረግ አይቻላቸውም፤ በተወሰነ ድረጃ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡ ሆኖም አላህ አምላካቸውን ለዘላቂ ድል የሚያበቃ ተግባር ማከናወን ፈጽሞ አይቻላቸውም። እንዲያውም፡ እግዚአብሔርን የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ድርጊት በፈጸሙ ቁጥር ለመዳን ዕድል ያላት ነፍሳቸው ወደ ሲዖል ትወርዳለች።

የኢትዮጵያን ሙስሊሞች የሚያድነው እስልምና እንደዚህ አይደለም…ማለት፡ ወይንም ድርጅቶቻቸው የማታለያ መግለጫ (ታኪያ = በእስልምና የሚፈቀድ የማታለያ ስልት)እንዲሰጡ ማድረግ ሳይሆን፤ እስልምናን እርግፍ አድርገው በመተው ወደ መድኃኔ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ብቻ ነው።

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሮማው ጳጳስ ፍራንቸስኮ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ክርስትያኖች በደረሰባቸው ግፍ በጣም ማዘናቸውን ገለጡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 3, 2019

ቫቲካን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስመልክታ ይህን መሰሉን መልዕክት ስታስተላልፍ አትሰማም፤ ይህ ያልተለመደ ነው። አሕዛብ እና የኦሮሞ ፋሲስቶች የከፈቱት የፍጅት ዘመቻ ምን ያህል አሳሳቢ እንደሆነና ዓለማችንም ቀስበቀስ ወደ ተጨነቁት የኢትዮጵያ ድንኳኖች አይኗን መጣሏን እንደጀመረች ነው የሚጠቁመን።


Pope Francis Asks For Prayer For Persecuted Christians In Ethiopia


Pope Francis Sunday asked for prayer for persecuted Orthodox Christians in Ethiopia, who have been targeted in ongoing ethnic clashes that have left 78 people dead.

I am saddened by the violence of which Christians of the Tewahedo Orthodox Church of Ethiopia are victims,” Pope Francis said in his Angelus address Nov. 3.

I express my closeness to this beloved church and her patriarch, dear brother Abune Mathias, and I ask you to pray for all the victims of violence in that land,” he said.

Since violent protests broke out in Ethiopia’s Oromia region Oct. 23, more than 400 people have been arrested and 78 have died, according to the office of Prime Minister Abiy Ahmed.

The Orthodox Christian community has been a target of violence in Oromia. A church official told AFP Africa that 52 Orthodox Ethiopians, including two church officials, have been killed in the violence since the protests began in October.

A hand grenade was thrown in a churchyard in Tsadiku Gebrekristos, and the homes and businesses of Christians were set on fire, according to local Ethiopian Borkena news.

The Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Abune Mathias delivered a speech Oct. 28 calling for peace and grieving the dead.

I carry a cross in my hand, not a gun. My children, I am tearfully praying to our God about your suffering. I am also continuing to plead with the government,” Mathias said, according to local Ethiopian media.

Today I am deeply grieved. I have the urge to weep like a child … In the hopes day to day for improvement, we have been asking the government to put a stop to it. However we have seen nothing change,” the patriarch said.

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was awarded the 100th Noble Peace Prize in October for leading peacekeeping efforts to end the 20-year conflict with neighboring Eritrea. Violent protests began within Ethiopia less than 2 weeks after.

The protests were sparked by an allegation by political activist Jawar Mohammed that the Ethiopian government had attempted to arrest him.

The Holy Synod of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church met with Ethiopian government officials to Oct. 26 to call for peace and dialogue in the face of the violence. The Ethiopian Orthodox Church also called for three days of prayer and fasting for peace.

“God is with us,” Orthodox priest Markos Gebre-Egziabher said at a memorial service Oct. 26 for Christians killed in Addis Ababa, according to AFP.

“If they come with machetes, we will go with crosses,” Father Markos said.

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is the largest of the Oriental Orthodox Churches. These Churches reject the 451 Council of Chalcedon, and its followers were historically considered monophysites – those who believe Christ has only one nature – by Catholics and the Eastern Orthodox.

Pope Francis met with Ethiopian Orthodox Patriarch Abune Mathias in Feb. 2016, and expressed his condolences for the Ethiopian Christians executed by Islamic State militants in Libya in April 2015.

In an emotional speech Oct. 28, Patriarch Mathias told his persecuted community in Ethiopia:

While I was preaching to you about peace, those that do not know peace have deprived you of peace. My children, do not hold a grudge on me. Do not think I am silent to your plight. I always weep for you. Lord, send your Judgement, or come down to us.”

Source

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Media Silence Surrounds Muslim Massacre of Christians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2019

Political leaders and public figures were falling over themselves this weekend to condemn the mosque attacks in New Zealand, while dozens of Christians were slaughtered by Muslims in Nigeria to the sound of crickets.

The mosque attacks were indeed a horrific affair and worthy of universal condemnation. Presidents, prime ministers, royalty, and religious leaders rushed to extend their condolences to victims and their families — as well they should — while decrying the hate that purportedly motivated the shootings.

Without exception, the mainstream media gave top billing to the shootings, with newspapers carrying the story on their front pages and television news channels leading off their broadcasts with the story.

The bizarre aspect of the coverage was not, in fact, the attention paid to a heinous crime committed in New Zealand, but the absolute silence surrounding the simultaneous massacre of scores of Christians by Muslim militants in Africa.

As Breitbart News alone reported among major news outlets, Fulani jihadists racked up a death toll of over 120 Christians over the past three weeks in central Nigeria, employing machetes and gunfire to slaughter men, women, and children, burning down over 140 houses, destroying property, and spreading terror.

The New York Times did not place this story on the front page; in fact, they did not cover it at all. Apparently, when assessing “all the news that’s fit to print,” the massacre of African Christians did not measure up. The same can be said for the Washington Post, the Chicago Tribune, the Detroit Free Press, the LA Times, and every other major paper in the United States.

The news shows from the three major television channels did not mention the story, and nor did CNN or MSNBC.

There are several possible explanations for this remarkable silence, and none of them is good.

Since, in point of fact, Muslim radicals kill Christians around the world with alarming frequency, it is probable that one more slaughter did not seem particularly newsworthy to the decision-makers at major news outlets. Muslims being killed, on the other hand, may strike many as newsworthy precisely because it is so rare.

A second motive for the media silence around the massacre of Christians in Nigeria may be geo-political and racial. New Zealand is a first-world country where such things are not supposed to happen, whereas many people still consider Africa to be a backwards place where brutal killings are par for the course.

Moreover, the slaughter of black Christians in Africa may not enkindle rage among westerners the way that the murder of white and brown Muslims in New Zealand would.

Finally, the story simply does not play to the political agenda that many mainstream media would like to advance. How much mileage can be gained from Muslims murdering Christians, when Christians in America are often seen as an obstacle to the “progress” desired by liberals? The left sees Christians in the United States as part of the problem and seeks to undermine their credibility and influence at every turn rather than emboldening them.

Anti-Christian bias has been rightly called “the last acceptable prejudice,” one that few bother condemning.

No one much cares about offending Christians,” wrote the coalition of African-American pastors in an essay last Tuesday. “In fact, mocking, belittling, and blaspheming Christianity is becoming a bit of a trend in our culture. Anti-Christian bigotry truly is the last acceptable prejudice.”

The hypocrisy on display is astounding,” the pastors continued. “Christianity is the dominant religion of our country. It is the foundation of our government and morality. And yet, Christians are treated as fair game for mockery and insult.”

Christians are by far the most persecuted religious group in the world, but the mainstream media routinely ignore this fact as if it were unimportant or uninteresting. As a result, many people do not even realize how widespread the persecution is or that 75 percent of the victims of religious persecution around the world are Christians.

Whatever the reason — or reasons — for the media silence surrounding the most recent massacres of Christians in Nigeria as well as numerous other such events, it should give right-thinking people pause.

By all means, the lethal shootings of dozens of Muslims in New Zealand is a massive story and merits extensive coverage. But it only stands to reason that similar coverage should be devoted to the slaughter of Christians.

For the moment, it serves as a poignant reminder that a double standard is at work when it comes to news coverage, and that it is Christians who inevitably draw the short straw.

Source

Christchurch, Birmingham, and the Power of Islamic Victimhood

_________

Posted in Ethiopia, Faith, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አንድ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሶማሌ የፖሊስ መኮንን ክርስትናን በመቀበሉ ከሥራው ተባረረ፤ አካባቢውንም እንዲቀይር ተገደደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 8, 2019

ይገርማል፤ ትናንትና የኒው ዮርክ ሻሪያ ፖሊሶችን አስመልክቶ ያኛውን ቪዲዮ ባቀርብኩ ማግስት ይህባጋጣሚ? አይደለም! እግዚአብሔር ሊጠቁመን የሚፈልገው አንድ ነገር አለ

በኢትዮጵያ ሶማ ክልል ውስጥ የሚገኝ አንድ ክርስትናን የተቀበለ የፖሊስ መኮንን ወደ እስልምና እንዲመለስ የተጠየቀ ቢሆንም የሃገሪቱን ሕገ መንግታዊ የሃይማኖት ነጻነትን በመጥቀስ ለመመለስ ፈቃደኛ አልነበረም

በዚህም ምክኒያት ኢትዮጵያዊ የፖሊስ መኮንን በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ ከትውልድ ከተማው ተፈናቅሎ ወደ ሌላ የአገሪቱ ክፍል እንዲዛወር ተደረጓል።

መቶ በመቶ እስላም በሆነበት በምስራቅ ሶማሌ ክልል ውስጥ ያደገው ይህ ከሶማሌ ጎሳ የሆነው የፖሊስ መኮንን 25 ዓመቱ ሲሆን፤ ክርስቲያን ለመሆን የወሰነውም ከሁለት አመታት በፊት ነበር።

በአካባቢው የሚገኝ አንድ ምንጭ እንደጠቆመው ከመኮንኑ የሥራ ባልደረቦች አንዱ ባደረገው ጥቆማ ነበር የተያዘው። መኮንኑ በአንድ ወቅት ስለ አዲ የክርስትና እምነ ሲናገ ሰምቶ ነበርና። ከሶማሌ ጎሳ መካከል አንድ ክርስቲያን መኖሩን ማወቃቸው በጣም አስገርሟቸው ነበር።

ክርስቲያኑ መኮንን በሰብአዊ መብት ጽ / ቤት ሊቀመንበር ጣልቃገብነት ከእስር ከተለቀቀ በኋላ ከነበረበት የፖሊስ ኃይል ተባረረ፥ ከዚያም በአካባቢው በርካታ ጠላቶችን ስላተረፈ ወደ ሌላ አካባቢ እንዲዛወር ተደርጓል።

በአብዛኛ ሙስሊም በሚኖርበት ሶማሌ ክልል ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖች በእምነታቸው ምክንያት ከቤተሰብ እና ከማኅበረሰቡ በኩል ጥላቻ ይደርስባቸዋል፤ የጎሣዎች ግጭት ሲከሰ መጀመሪያ ጥቃት የሚደርስባቸው ክርስቲያኖች ናቸው።

በምስራቃዊ ኢትዮጵያ በኦሮሞና በሶማሌ ሕዝቦች መካከል ለረጅም ጊዜ የዘለቀው ግጭት ወደ ሦስት ሚሊዮን የሚጠ ኢትዮጵያውያንን ከመኖሪያ መንደራቸው እንዲፈናቀሉ አድርጓቸዋል።

በነሐሴ ወር በተከሰተው ሁከት ምክንያት በርካታ ክርስቲያኖች ተገድለዋል ብዙ አብያተክርስቲያናት ም ተቃጥለዋል። ከሁለት ወራት ቀደም ብሎ ከሶማሌ ክልል በስተምዕራብ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ጎባ አካባቢ ሃያ ክርስቲያኖች ተገድለዋል

በደቡባዊው የኢትዮጵያ ክፍል ጂሃድ ታውጇል፤ ስለዚህ ክርስትያኖች ለሙስሊሞች ክፍት ጥቃት ተጋልጠዋል።

በዚህም ሳቢያ በዓለማችን ላይ ክርስቲያኖች በጣም ከሚበደሉባቸው ሃምሳ ሃገራት መካከል (ከሁለት ሳምንት በፊት በወጣው መረጃ)ኢትዮጵያ ሃያ ስምነተኛውን ቦታ ይዛለች፤ ከእንደ ሶማሊያ፣ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያና መሰሎቻቸው ካሉት ሙስሊም አገሮች ቀጥሎ ማለት ነው።

ቪዲዮው ቀጣዩ ክፍል የሚያሳያው በአሜሪካዋ ሚነሶታ ግዛት በሚኒያፖሊስ ከተማ ትውልደ ሶማሊያዊው የፖሊስ መኮንን ክርስቲያን ወንጌላዊ ሰባኪዎች ወንጌሉን እንዳይካፈሉ ለመከልከል ሲሞክር ነው።

እነዚህ ወንጌል ሰባኪዎች ላለፉት አምስት ዓመታት በዚህ ጎዳና ላይ ወንጌልን ያካፍሉ ቆይተዋል፤ ታዲያ እስካሁን ልክ ይህ የ ሶማሌ ፖሊስ እንደሚሰራው የእግዚአብሔርን ቃል መስበክ ለመቃወም ተሞክሮ አይታወቀም። ሶማሌው በሐሰት እንደተነጋረው የእግረኛ መንገዱ ታግዶ አያውቅም።

ወደ ሚኒሶማሊያ እንኳን ደህና መጡ! ሚነሶታ ብዙ ሶማሌዎች የሚኖሩባት የአሜሪካ ግዛት ናት። የመጀመሪያዋ ሙስሊም የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የተመረጠችውም ከዚህ ግዛት ነው፤ ወንድሟን አግብታ ወደ አሜሪካ ያመጣችው ሶማሊት። እነ ጃዋር በዚህ ግዛት ነበር በኦባማና የሲ.አይ.ኤ አለቃው፡ ጆን ብሬነን የተመለመሉት፥ ኢንጂነር ስመኘው በተገደለ ማግስት ዶ/ር አብይ አህመድወ ደዚህ ግዛት ነበር ቀድሞ ያመራው፤ እንደ ኦባማ “አሳላማሊኩም!“ ለማለት።

የሚገርም ዘመን ነው፤ በአንድ በኩል ምዕራባውያኑ እና አረቦች በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ነፃ ሆነው እንዲሰብኩ ተፈቅዶላቸዋል፤ በሌላ በኩል ሶማሌ ፖሊሶች በአሜሪካ ከተሞች ጎዳናዎች ላይ ወንጌል ሰባኪዎችን ይተናኮላሉ። ዋውው!

_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: