Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2020
መጋቢት ፲ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ፥ በዓለ መስቀል
ምክኒያቱም ኢትዮጵያዊው የተዋሕዶ ልጅ በዘር፣ በብሔር፣ በቆዳ ቀለም ወይም በፆታ ለመለየት የሚያስቹሉት ዓይኖች አልተሰጡትም ፥ የአምላኩን፣ የመስቀሉንና የሃገሩን ጠላቶች ለይቶ ለማየት የሚያስችሉት እንጂ። የሚገርም ነው ጊዜው እየተለወጠና ሁሉም ነገር ሊገለባበጥ ይመስላል።
ግን ይህን በአዲስ አበባ ተከሰተ የተባለውን ነጮችንና ቻይናዎችን የማባራር ተግባር የአሜሪካ ኤምባሲ እንዴት ፈጥኖ ሊዘግብ ቻለ? የአሜሪካ አምባሳደር እስኪመስል ድረስ ግራኝ አህመድም ድርጊቱን ፈጥኖ አወገዘ። ማንን ፈርቶ ይሆን? ሞግዚቶቹን? አዎ! አሜሪካ ስታጉረመርም የግራኝ ወንበር ይንቀጠቀጣል!
ወጣት ሴት ተማሪዎች ከመቶ ቀናት በላይ ሲጠፉ፣ የተዋሕዶ ልጆች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲረሸኑ የፌንጣ ድምጽ እንኳን ሳያሰማ ፀጥ ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ፣ ኢንጂነር ስመኘውና ጄነራሎቹ ሲገደሉ “የለውጥ ሂደት ነው፣ የሚጠበቅ ነው” ያለው የአሜሪካ አምባሳደር ምነው ዛሬ ብዙ ድምጽ አሰማ? እውነት ለዜጎቹ አስቦ? ወይንስ ከአብዮት አህመድና አል–ሲሲ ጋር የኢትዮጵያን ስም ለማጠለሸት የጠነሰሰው ሤራ አለ?
ከቀናት በፊት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦
“አማራ በተባለው ክልል ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎ ሲያዳክማቸው ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋላውያን በወቅቱ ለሃገረ ኢትዮጵያ ባይተዋር የነበሩትን እንደ ጨብጥ እና ቂጥኝ የመሳሰሉትን አባለዘር በሽታዎች ይዘው በመግባታቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን ደከሙ፣ አለቁ። ይህን ተከትሎ ከግራኝ ሠራዊት ጋር በህብረት የዘመቱት ኦሮሞ የተባሉት ነገዶች ከደቡብ እስከ ሰሜን ሙሉ ኢትዮጵያን ወረሩ።”
ያው! ይህን ክልል በኮሮና ለመጨረሰ ብልጽግና የተባለው ባለጌ ፓርቲ ስብሰባዎችን በማካሄድ ላይ ነው። ኢትዮጵያውያን ሰው ፈረንጅ ስለሆነ ሰውን አያሳድድም፤ ግን አሁን እንደ አብዮት አህመድ እና ታከለ ዑማ የመሳሰሉትን ውርጋጦች አሳድዶ መስቀል አለበት። ደግሞ ይህ መምጣቱ አይቀርም!
ለመሆኑ የትኛው “አማራ” ነው መሀንዲሶቹና ጄነራሎቹ ተገድለውበት፣ ሴት ልጆቹ ታግተው በጠፉበት በዚህ ክፉ ወቅት ብልጽጋና የተባለውን ፓርቲ ለመምረጥ የሚያስብ? ምን ዓይነት ዝቅጠት ነው?!
+______________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: anti-Ethiopia Conspiracy, መስቀል, መቅሰፍት, ማስጠንቀቂያ, በዓለ መስቀል, ተላላፊ በሽታዎች, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኮሮና ቫይረስ, የውጭ ሰዎች, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍራቻ, Corona Virus፣የአሜሪካ ኤምባሲ, Ethiopia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2018
“ንቅሳትን አትፍሩ፣ ለበርካታ አመታት ኢሬቴራውያን/ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች እና ሌሎችም በግምባራቸው ላይ መስቀል ያደርጋሉ“።
ዋውውው!
“Don’t be afraid of tattoos, for many years ERITREAN / ETHOPIAN Christians and others have gotten tattoos of THE CROSS on their foreheads.“
Pope Francis Gives His Blessing for Tattoos
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, በዓለ መስቀል, ንቅሳት, ክርስቲያኖች, የመስቀል ንቅሳት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጳጳስ ፍራንሲስኮ, Cross Tattoo, Egyptian Christians, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Meskel, Pope Francis, The Holy Cross | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2018
እንኳን ለበዓለ መስቀል በሰላም ሑላችንንም አደረሰን፡ አደረሳችሁ!!
ቅዱስ መስቀሉ መጋቢት ፲ ቀን ነበር ከተቀበረበት የወጣው። በክርስቶስ ደም የተቀደሰው ይህ ክቡር መስቀል ንግሥት ዕሌኒ መስከረም 16 ቀን 320ዓ.ም በዕጣን ጢስ ምልክት ቁፋሮ አስጀምራ መጋቢት ፲ ቀን አግኝታ በማውጣት ታላቅ ቤተመቅደስ ጎልጎታ ላይ ሠርታ በክብር አስቀመጠችው። ይህ መስቀልም ከዚያ ዕለት ጀምሮ እንደ ፀሐይ እያበራ፣ ድውይ እየፈወሰ፣ አጋንንት እያባረረ፣ ልዩ ልዩ ተአምራት እየሰራ፣ ሙት እያነሳና ዕውር እያበራ ተአምራቱን እስክ ዛሬ ድረስ ቀጠለ።
የመስቀሉን ኃይለኛነት የተገነዘቡት አባቶቻችንና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን በግንባራቸው፣ በአንገታቸውና በእጃቸው ላይ የመስቀል ንቅሳት አድርገው ስናይ በሞኝነትና በግብዝነት እንደ ባላገርነት አድርገን ስንቆጥረው ነበር፤ አውሬው በልጆቹ አድሮ እያታለለን ነበርና፦
“ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉና ብዙ ጊዜ ስለ እነሱ አልኋችሁ አሁንም እንኳ እያለቀስኩ እላለሁ መጨረሻቸው ጥፋት ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነው ክብራቸው በነውራቸው ነው ሐሳባቸው ምድራዊ ነው” [ፊል. 3፤18-19]
አሁን የንቅሳት ባህል (ለማይጠቅመው ነገር ሁሉ) በመላው ዓለም እንደ ጉድ በተስፋፋበት ዘመን፤ ይህ የመስቀል ንቅሳት ማድረግ ምን ያህል ቆንጆና ብልህነት የተሞላበት ተግባር እንደሆነ እየተገነዘብነው ነው።
ለዘመናት በመሀመዳውያን በከፋ መልክ የሚበደሉት ግብጻውያን ክርስቲያን ወንደሞቻችን እና እህቶቻችን “መስቀሌን ከአንገቴ ቢበጥሱ ከቆዳየ ላይ ግን ፍቀው አያወጡትም” በሚል ጽኑ የክርስቲያናዊ መንፈስ እጆቻቸው ላይ መስቀል ይነቀሳሉ፤ በዚህም ፀረ–ክርስቶስ በዳዮቻቸውን ድል ነስተዋል፤ በዚህም እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ ክርስቲያን መሆናቸው ተለይተው እንዲታወቁ አድርገዋል። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
አንዳንድ ማስረጃዎች እንደሚጠቁሙን የግብጻውያኑ የመስቀል ንቅሳት ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነበር። በወቅቱ መነኮሳት ነበሩ እጆቻቸውን በክርስትና ምልክቶች ማተም የጀመሩት፤ እነርሱም ይህን የተማሩት ከኢትዮጵያውያን ክርስትያኖች መሆኑ ይታወቃል።
የአውሬውን ምልክት ለመከላከል ይቻለን ዘንድ ሁላችንም በቀኝ እጃችን ወይም በግምባራችን ላይ [ራዕይ 10: 4፤13:16] የመስቀል ንቅሳት የምናደርግበት ዘመን ላይ የደረስን ይመስለኛል።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መስቀል, በዓለ መስቀል, ንቅሳት, ክርስቲያኖች, ኮፕቶች, የመስቀል ንቅሳት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, Cross Tattoo, Egyptian Christians, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Meskel, The Holy Cross | Leave a Comment »