Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • December 2022
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  262728293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘በረራ’

Massive Flights Being Canceled | Something Huge is Coming

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

✈ ብዙ በረራዎች እየተሰረዙ ነው | አንድ ትልቅ ነገር እየመጣ ነው ✈

💭 በአሜሪካ ብቻ አየር መንገዶች በሳምንቱ መጨረሻ ከሦስት ሺህ ሦስት መቶ በላይ የአሜሪካ በረራዎችን ሰርዘዋል።

💭 In The US alone Airlines cancel more than 3 300 US flights over weekend

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፬]❖❖❖

፩ እነሆ፥ እግዚአብሔር ምድርን ባዶ ያደርጋታል፥ ባድማም ያደርጋታል፥ ይገለብጣትማል፥ በእርስዋም የተቀመጡትን ይበትናል።

፪ እንደ ሕዝቡም እንዲሁ ካህኑ፥ እንደ ባሪያውም እንዲሁ ጌታው፥ እንደ ባሪያይቱም እንዲሁ እመቤትዋ፥ እንደሚገዛም እንዲሁ የሚሸጠው፥ እንደ አበዳሪውም እንዲሁ ተበዳሪው፥ እንደ ዕዳ አስከፋዩም እንዲሁ ዕዳ ከፋዩ ይሆናል።

፫ ምድር መፈታትን ትፈታለች፥ ፈጽማም ትበላሻላች፤ እግዚአብሔር ይህን ቃል ተናግሮአልና።

፬ ምድርም አለቀሰች ረገፈችም፤ ዓለም ደከመች ረገፈችም፤ የምድርም ሕዝብ ታላላቆች ደከሙ።

፭ ምድርም ከሚቀመጡባት በታች ረክሳለች፥ ሕጉን ተላልፈዋልና፥ ሥርዓቱንም ለውጠዋልና፥ የዘላለሙንም ቃል ኪዳን አፍርሰዋልና።

፮ ስለዚህ መርገም ምድርን ትበላለች በእርስዋም የተቀመጡ ይቀጣሉ፤ ስለዚህ የምድር ሰዎች ይቃጠላሉ ጥቂት ሰዎችም ይቀራሉ።

፯ የወይን ጠጅ አለቀሰች፥ የወይን ንግድ ደከመች፥ ልባቸው ደስ ያለው ሁሉ ተከዙ።

፰ የከበሮው ሐሤት ቀርቶአል፥ የደስተኞች ድምፅ ዝም ብሎአል፥ የመሰንቆ ደስታ ቀርቶአል።

፱ እየዘፈኑም የወይን ጠጅን አይጠጡትም፥ የሚያሰክርም መጠጥ ለሚጠጡት መራራ ይሆናል።

፲ ባድማ የሆነችው ከተማ ፈረሰች፤ ቤት ሁሉ ማንም እንዳይገባበት ተዘጋ።

፲፩ ስለ ወይኑም ጠጅ በአደባባይ ጩኸት ይሆናል፤ ደስታ ሁሉ ጨልሞአል፥ የምድርም ሐሤት ፈርሶአል።

፲፪ ከተማይቱም ባድማ ሆናለች፥ በርዋም በጥፋት ተመትቶአል።

፲፫ የወይራን ዛፍ እንደ መምታት፥ ከወይንም መከር በኋላ ቃርሚያውን እንደ መልቀም፥ እንዲሁ በምድር መካከል በአሕዛብም መካከል ይሆናል።

፲፬ እነዚህ ድምፃቸውን ያነሣሉ፥ እልልም ይላሉ፥ ስለ እግዚአብሔር ክብርም ከባሕር ይጣራሉ።

፲፭ ስለዚህ እግዚአብሔርን በምሥራቅ፥ የእስራኤልንም አምላክ የእግዚአብሔርንም ስም በባሕር ደሴቶች አክብሩ።

፲፮ ለጻድቁ ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ከምድር ዳርቻ ሰምተናል። እኔ ግን። ከሳሁ፥ ከሳሁ፥ ወዮልኝ! ወንጀለኞች ወንጅለዋል፤ ወንጀለኞች እጅግ ወንጅለዋል አልሁ።

፲፯ በምድር ላይ የምትኖር ሆይ፥ ፍርሃትና ገደል ወጥመድም በአንተ ላይ አሉ።

፲፰ የሰማይ መስኮቶች ተከፍተዋልና፥ የምድርም መሠረት ተናውጣለችና ከፍርሃት ድምፅ የሸሸ በገደል ይወድቃል፥ ከገደልም የወጣ በወጥመድ ይያዛል።

፲፱ ምድር ተሰባበረች፥ ምድር ፈጽማ ደቀቀች፥ ምድር ተነዋወጠች።

፳ ምድር እንደ ሰካር ሰው ትንገዳገዳለች፥ እንደ ዳስም ትወዛወዛለች፤ መተላለፍዋ ይከብድባታል፥ ትወድቅማለች ደግማም አትነሣም።

፳፩ በዚያም ቀን እንደዚህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በከፍታ ያለውን ሠራዊት በከፍታ ላይ፥ በምድርም ያሉትን ነገሥታት በምድር ላይ ይቀጣቸዋል።

፳፪ ግዞተኞች በጕድጓድ እንደሚከማቹ በአንድነት ይከማቻሉ፥ በግዞት ቤትም ውስጥ ተዘግተው ይኖራሉ፥ ከብዙ ቀንም በኋላ ይጐበኛሉ።

፳፫ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም ላይ ይነግሣልና፥ በሽማግሌዎቹም ፊት ክብር ይሆናልና ጨረቃ ይታወካል ፀሐይም ያፍራል።

❖ Axum Zion – The Ark of The Covenant /አክሱም ጽዮን ፥ ጽላተ ሙሴ ❖

❖ Mysteries of The Ukraine War | RUSt + Halyna Hutchins + Armenia + Ethiopia + Ark of The Covenant

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ ዶ/ር አብዮት | የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ወደ ጴንጤ ቸርች ተለወጠ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019

አየር ላይ የጴንጤ ቸርች፣ ምድር ላይ፡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ለአላህ ጣዖት መስገጂያ ክፍሎች ተሠርተዋል!

አየር መንገዳችን ሆራ ላይ በተከሰከሰ በሳምንቱ ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮንጎ ኪንሻሳ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ አዲስ አበባ መጓዝ ጀመረ፤ በበረራውም አስቸጋሪ የአየር አለመረጋጋት (አውሎ ንፋስ)ስለገጠመው አውሮፕላኑ መዋዠቅና መወርወር ጀመረ፤ በዚህ ጊዜ ተሳፋሪዎቹ በፍርሃት መጮህ ጀመሩ

ሆኖም፡ አውርፕላኑ አዲስ አበባ በሰላም አርፏል

ግብጽ ስትረጋጋ ኢትዮጵያ ትናወጣለች፤ ኢትዮጵያ ስትረጋጋ ግብጽ ትናወጣለች!

ግብጽ ሰላም ላይ ነች፤ አይደል!? እባቡ ፕሬዚደንት አልሲሲ የ ዶ/ር አብዮት አህመድ ሞግዚት መሆን ከበቃ በኋላ አሁን ሱዳን ውስጥ መርዙን ለመርጨት በመሯሯጥ ላይ ነው። ዶ/ር አብዮት ግራ ተጋብቷል፣ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኢትዮጵያን ያጠፉለት ዘንድ መሀመዳዊቱን አይሻን ከመከላከያ ሚንስተርነት ወንበር አንስቶ የቡራዮ እና ለገጣፎ ጨፍጫፊውን ለማ ገገማን አስሮ የወህኒ ቤት ሚንስትር እንደማድረግ በመከላከያ ሚንስትርነት አስቀመጥቶታል፤ የኢትዮጵያን ሠራዊት ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ይችሉ ዘንድ። በጣም ተቻኩለዋል!

አሁንም እደግመዋለሁ፤ እነ ግብጽና አልሸባብ አዲስ አበባ በቀላሉ ስተት ብለው ከመግባታቸው በፊት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ የሠራዊቱ አባል እነዚህን የግብጽ ቅጥረኞችን ቶሎ ሊመነጥራቸው ይገባል። በሕዝባችን ላይ፣ በአገራችንና በአየር መንገዳችን ላይ ምን ዓይነት መሰናክል እየተከሉ እንደሆነ የምናየው ነው። ለ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ የምትቆረቆረው ኮፍጣና አርበኛ ባክህ ታሪክ ስራ፤ ጂሃዲስት ሙርሲን በጄነራል አልሲሲ ፈጥና ከተካችው ከእባቧ ግብጽ እንማር፤ አሁን ሁሉም አንድ ላይ ቤተመንግስት ሊገቡ ነውና እዚያ ገብተህ ሁሉንም አንበርክካቸው!!!

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአብይ ጾም መግቢያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ በሳውዲ አረቢያ ያልታወቀ “አደጋ” ደረሶበት ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2019

ከትናንትና ወዲያ ወደ አየርላንዷ ዳብሊን ይበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁኔታ አጠቃላይ አስቸኳይ ሁኔታላይ ነበር ተብሎ ነበር።

አውሮፕላኑ ሳውዲ አረቢያዋ የቀይ ባሕር ወደብ ከተማ ጂድ አቅራቢያ ሲደርስ ወደ ፲ሺ ጫማ ወርዶ ነበር።

በረራ ኢቲ ፭፻፪ ከ አዲስ አበባ ነበር የተነሳው።

ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አውሮፕላኑ ወደ ፖርት ሱዳን አምርቶ በ፳፫ ሺህ ጫማ ከፍታ ላይ በረራውን ወደ አየርላንድ በሰላም ቀጥሏል።

አጋጣሚ የሚባል ነገር ያለ አይመስለኝም። በእነዚህ ዕለታት በኢትዮጵያ ላይ ሴራ የሚጠነስሱት ኢሳያስ አፈወርቂ እና አብይ አህመድ (ሁለቱም ስሞቻቸው በ “አ”ይጀምራል)በረራ አብዝተዋል። ሶማሌ አሜሪካዋም ወደዚያው በርራለች፤ “አክቲቪስት” የሚባሉትም የምዕራቡ “ጠቃሚ ገገማዎች/ Useful Idiots፡ አዲስ አበባን፡ አንዴ ፊንፊኔ ሌላ ጊዜ ደግሞ በረራ እያሉ እቃቃ ሲጫወቱ ይታያሉ።

_______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: