Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2021
✞✞✞ የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ✞✞✞
† ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅዳስ የተፈጸመበት ሰኞ::
† ማግሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን::
† ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን::
† ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ::
† ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ::
† ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ።
__________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: Addis Abeba, ሰሙነ ሕማማት, ሰኞ, በለስ, ትግራይ, አክሱም, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጽዮን, Ethiopia, Giyorgis, Holy Week, Jesus Christ, OrthodoxFaith, Passion Week, St.George, Tewahedo | Leave a Comment »