Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2022
💭 የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የሆኑት የሰማኒያ ሁለት ዓመቷ አዛውንት (ጡረታ የለም እንዴ?) ወይዘሮ ናንሲ ፔሎሲ የፅንስ ማቋረጥን በመደገፍ ባላቸው አቋም ምክንያት ከሳን ፍራንሲስኮ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያናቸው እንዲገለሉና ፡ ከቁርባን እንዲታገዱ የቤተ ክርስቲያናቸው ሊቀ ጳጳስ ሳልቫቶሬ ኮርዲልዮኔ ወስነውባቸዋል።
👉 ሊቀ ጳጳሱም ወይዘሮ ናንሲ ፔሎሲም ጣልያን አሜሪካውያን ናቸው።
💭 San Francisco Archbishop Cordileone announced on Friday that Pelosi is forbidden to receive Holy Communion because of her pro-abortion views.
In a statement released on May 20, Archbishop Salvatore Cordileone has said that Speaker of the House Nancy Pelosi will not be admitted to Communion in the diocese of San Francisco. In this video, the archbishop joins Gloria Purvis, host of the “The Gloria Purvis Podcast,” to discuss why he made this decision.
👉 Both Archbishop Salvatore Cordileone and Nancy Pelosi are Italian Americans.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: Abortion , መገለል , ሳልቫቶሬ ኮርዲልዮኔ , ቍርባን , ናንሲ ፒሎሲ , አሜሪካ , ካቶሊክ , ጽንስ ማስወረድ , California , Catholicism , Christianity , Communion , Ethiopia , Excommunication , Faith , Nancy Pelosi , Salvatore Cordileone , San Francisco | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2020
VIDEO
እርግብ እና በግ ታሥረዋልን?!
ከሁለት ሣምንታት በፊት ታዋቂው የአሜሪካ የዜና ድሕረ ገጽ “ Breitbart News “ „Devout Ethiopians Defy Coronavirus Ban on Large Gatherings, Religious leaders have failed to cancel congregational meetings in Ethiopia, despite government orders to limit large gatherings amid the Chinese coronavirus outbreak in the country“ “ ብርቱ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት የወጣውን የትላልቅ ስብሰባዎችን እገዳን በመቃወም ወደ ቤተ ክርስቲያን እየሄዱ ነው ፤ የሃገሪቱ መሪዎች በሀገሪቱ ውስጥ በተከሰተው የቻይና ኮሮኔቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት ትላልቅ ስብሰባዎችን እንዲገድቡ ትእዛዝ ቢሰጥም የሃይማኖት መሪዎች ግን በኢትዮጵያ ውስጥ የጉባኤ ስብሰባዎችን ይሰርዙ ዘንድ አልተሳካም፡፡” የሚለውን መረጃ አውጥቶ ነበር። በማግስቱ ነበር ከቤተ ክህነት በኩል ክልከላው የጸደቀው። ይህ ሜዲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ መረጃዎችን አዘውትሮ አያቀርብም፤ ይህን ዜና ግን ለማውጣት ግን ቸኩሎ ነበር።
የቤተ ክርስቲያናችንን እንቅስቃሴ በደንብ ነው የሚከታተሉት፤ በዕለተ ስቅለት የተነሳው ይህ ቪዲዮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ብርቱ የሆነ የእምነት ፍቅርና ጽናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ብቻ እንደሚታይ የአውሬው ዓለም እያየው ነው። እናት፣ አባት፣ ህፃናት ከጥዋት እስከ ማታ ለጌታቸው ሲሰግዱ፣ ካህናትና ቀሳውስትም ሌሊቱን ሙሉ ቆመው የሚቀጥለውንም ቀን ያለማቋረጥ በሥርዓተ ጸሎትና ቅዳሴ ሲያሳልፉ የሚታዩባት ብቸኛ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት። ለመሆኑ በፕሮቴስታንቶች በተለይም በእስላሞች ዘንድ ሕፃናት ወደ አምልኮ ቦታዎች ሲሄዱ አይታችሁ ታውቃላችሁን ? እኔ አልገጠመኝም።
አውሬው በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በጣም ይቀናል ! ለዚህም ነው ልክ ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓመተ ምሕረትን ጠብቆ፣ ልክ የሑዳዴ ጾም ሲገባ የኮሮና ቫይረስን ዓየር ላይ የለቀቀው። የአውሬው አምላኪዎች የሆኑት መሀመድውያንም ልክ ፋሲካ ሲገባደድ ረመዳናቸውን መጀመራችውም አውሬው ይህችን ዓመተ ምሕረት በጉጉት ሲጠብቅት እንደነበር ይጠቁመናል።
የአውሬው ተቀዳሚ ዓላማው ሕዝበ ክርስቲያኑን ከክርስቶስ ደም እና ስጋ እንዲሁም ከጥምቀት ማራቅ ነው። ይህንም በግልጽ እያየነው ነው። የተዋሕዶ ልጆች ስጋና ደሙን “በነጻ” እንዳይቀበሉ ቤተ ክርስቲያንን በሠራዊቱ አሳጠረ ፤ ፋሲካ ሲቃረብ ገበያዎቹን ከፍቶና የ”አበሻ” ዶሮዎችንና እንቁላሎችን አጥፍቶ በአውሬው መንፈስ የተበከሉትን የአላሙዲን ኤልፎራ ዶሮዎች ክርስቲያኑ ሺህ ብር እየከፈለ እንዲገዛና ለአውሬው የደም መስዋዕት እንዲያደርግለት ፣ እግረ መንገዱንም የዶሮውን ስጋና እንቁላል ተመግቦ በአጋንንት እንዲታሠር ያደርጋል። ይህ ግልጽ የሆነ የዲያብሎስ አካሄድ አይደለምን ? በደንብ እንጅ !
የሚከትሉትን ቀናት በጥሞና እንከታተል፤ ፋሲካ ካለፈ በኋላ የአውሬው መንግስት መስጊዶችን ለስግደት ቢፈቅድ አይግረመን !
አሁን ግን አገር ቤት ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ትናንትና የማርያም መቀነትን አይታችሁታልና ወደ ቤተ ክርስቲያን ተሰባስባችሁ አምሩ። የማርይም መቀነቱ “ወደኔ ኑ ! ምንም አትሆኑም !” የሚለውኝ ምልክት ነው ያሳያችሁ ! በዚህ በትንሣኤ ወቅት ኮሮኖ የተባለው ቫይረስ ቤተ ክርስቲያን ድርሽ አይልም ! እግዚአብሔርን እንጅ ሌላ ማንንም / ምንንንም አትፍሩ ! አባታችንን አብርሃምንና ይስሐቅን አስታውሱ ! አሁን ትንሽ ሰዓት ነው የቀረውና ባካችሁ የማንንም ፈቃድ ሳትጠይቁ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ ! መላው ዓለም “ኢትዮጵያውያኖች ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱን ?” ብሎ በመጠየቅ ላይ ነው። ባለፈው ሳምንትም ተናግሬው ነበር፤ ይህ ሌላ ጊዜ ተመልሶ የማይመጣ ልዩ አጋጣሚ ነው ! በዚህ ጊዜ ከተሰቀለላችሁ አምላካችሁ ጋር ካልሆናቻሁ መቼ ?! ለብርሃነ ትንሣኤ ቤተ ክርስቲያንን አጥለቅልቋት !
____________ ________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ማስጠንቀቂያ , ሰማይ , ስቅለት , ቀስተ ደመና , ቃልኪዳን , ቍርባን , አውሬው መንግስት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , የማርያም መቀነት , የእግዚአብሔር ተዓምር , ደም እና ስጋ , ፋሲካ | 1 Comment »