Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቆሻሻነት’

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን አዋረዳት | የአፍሪቃዊው ወንድማችን መከራ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 19, 2021

I’m really sorry, Brother! Ethiopia fell into the wrong hands – it’s being hijacked. 😠😠😠

ናይጄሪያዊው ወንድማቸን ከሳምንታት በፊት ለጥቂት ቀናት ጉብኝት ከኤሚራቶች ወደ አዲስ አበባ ባመራበት ጊዜ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚገኙ ኦሮሞ ፖሊሶች ነጮቹን ከትህትና ጋር በሰከንድ ውስጥ ሲያሳልፉቸው አፍሪቃዊውን ግን ፓስፖርቱን እያመናጨቁ ነጥቀው ከወሰዱበት በኋላ ስነ ምግባር በጎደለበት መልክ መላው ሰውነቱን በመሳሪያዎች እያመናጨቁ ለብዙ ሰዓታት በረበሩት። ከዚያም እያንከበከቡ ወደ መጸዳጃ ቤት ወስደው፤ “ና ወደ ሽንት ቤት ግባ እና ሸክምህን አራግፍ፤ አብረን እንገባለን፤ ከሰውነትህ የሚወጣውን ነገር በዓይናችን ማየት አለብን.…” ኧረ፤ እነዚህ አውሬዎች አገር አዋረዱ፤ ኡ! ኡ! ኡ!

እንግዲህ ያው! ሁሉንም ነገር እያየነው ነው፤ ትግራዋያን የኢትዮጵያ አየር መንገድን የአፍሪቃ አንጋፋው አየር መንገድ እንዲሆንና በመላው ዓለም ተጓዦችም ዘንድ ተወዳጅ እንዲሆን አደረጉት። የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያንም በጣም አሳምረው አስረከቧችሁ፤ በተቃራኒው ኦሮሞዎች ግን ኢትዮጵያ በመላው ዓለም በተለይ በአፍሪቃውያን ዘንድ እንድትጠላ ተግተው እየሠሩ ነው። በጣም ያሳዝናል! የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት “ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም ፤ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው” ብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! በእውነት ኢትዮጵያ ተጠልፋለች፣ በአረመኔ ጠላቶቿ እጅ ውስጥ ገብታለች። የመላዋ አፍሪቃ እና ጥቁር ሕዝቦች ኩራትና ገነት የነበረችውና ዛሬ የራሷን ዜጎች በጅምላ ጨፍጭፋ በጅምላ የምትቀብረዋ ኢትዮጵያ ያልሆነችው ኢትዮጵያ/ኦሮሚያ ዛሬ “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን” እንመሰርታለን በሚሉት የፈረንጆቹ እና የ አረቦች ባሪያዎች የሆኑት ኦሮሞዎችና ኦሮማራ አጋሮቻቸው ወደ ሽንት ቤት ተጥላለች። ቋንቋቸውን በላቲን ለመጻፍ ሲወስኑ እኮ ሁሉም ነገር ግልጽ ነበር። ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርጎ ያጥፋችሁ፤ ወራዶች!

__________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: