Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቅጣት’

Uganda Passes Law That Will Impose The Death Penalty on LGBTQ+ People

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2023

💭 የኡጋንዳ ፓርላማ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ወንጀል የሚያደርገውንና በሞት የሚያስቀጣውን ሕግ አጸደቀ

ፓርላማው ማንኛውንም ራሱን በተመሳሳይ ጾታ ግንኑትነት አፍቃሪነት የመደበ፣ ወይም የጾታ ለውጥ ያስደረገ እንዲሁም በእንግሊዝኛ ምሕጻራቸው ኤልኪው ዝርዝር ውስጥ የሚካተት የጾታ ዝንባሌ ያለው ዜጋን ሁሉ ወንጀለኛ ያደርጋል።

በጸደቀው አዲሱ ሕግ መሠረት የተመሳሳይ ጾታ ዝንባሌ ያለው ዜጋ ዘለግ ያለ የእስር ጊዜ ይጠብቀዋል።

ይህ ብቻም ሳይሆን ሕጉ እነዚህን የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን በጉያው ያቀፈ፣ በቤተሰብ ደረጃ ያስጠለለ፣ ወዳጃቸው የሆነ ወይም አብሯቸው ያለ ሰው “እከሌ እና እከሌ” ብሎ ለሕግ አካላት ማንነታቸውን የማጋለጥ ግዴታን በሌሎች ላይ ይጥላል።

በምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ ቀድሞም ሕገ ወጥ ተደርጎ ነው የቆየው።

ይህ ሕግ ከሕገ ወጥነቱ አልፎ ነገሩን ወንጀል እና በተራዘመ እስር የሚያስቀጣ ያደርገዋል።

👉 እንግዲህ በቅርቡ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእስር ማዘዣ ያወጣል።

ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው.…

አምና ላይ፤ “የትግራይ ተዋጊዎች በኡጋንዳ እየሰለጠኑ ነው” ሲሉን ነበር። አሁን ደግሞ በምስራቅ ኡጋንዳ የሚኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የክርስቶስ ሐዋሪያዎችየተሰኘ እምነት ተከታዮች የዓለም ፍጻሜ በቅርቡ የሚጀምረው ከአካባቢያቸው መሆኑን በማመን ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ናቸው።

ኡጋንዳዊያኑ የእምነቱ ተከታዮች ንብረታቸውን በመሸጥ ወደ ኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ እየገቡ ያሉት ከየካቲት ጀምሮ እንደሆነ የኡጋንዳ ፖሊስ ተናግሯል። ግን ኡጋንዳዊያኑ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በየት በከል እንደሆነ ዘገባው አላብራራም።

ከመቶ ሺህ በላይ ሶማሌዎች ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው፣ ደቡብ ሱዳኖችም እንዲሁ።

የኢትዮጵያ እናት አክሱም ጽዮን ማንም እንዳይገባባትና እንዳይወጣባት በፋሲቶቹ ጋላኦሮሞዎች የሚመራው አረመኔ አገዛዝ ያው ለአምስት ዓመታት በሂደት ዙሪያዋን ዘጋግቷታል።

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! አይ ለእነዚህ ከሃዲዎችና አረመኔዎች እየመጣባቸው ያለው መዓት! ከኡጋንዳ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትም ኢቦላንና ኮሌራን ተሸክመው ሊሆን ይችላል!

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ከባባዶች ናቸውና ምንም መዳኛ አይኖራቸውም! እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው!

💭 Members of parliament in Uganda have passed a bill that would make homosexual acts punishable by death.

Nearly all the 389 legislators voted on Tuesday for the anti-homosexuality bill that introduces capital and life imprisonment sentences for gay sex and ‘recruitment, promotion and funding’ of same-sex ‘activities’. The bill will now go to President Yoweri Museveni, who can veto it or sign it into law. But in a recent speech he appeared to express support for the bill. The bill marks the latest in a string of setbacks for LGBTQ+ rights in Africa, where homosexuality is illegal in most countries.

👉 Courtesy: The Guardian

👉 Soon the ICC will Issue Arrest Warrant for President Yoweri Museveni.

…Let’s connect the dots….

💭 Hundreds of Ugandan Sect Members Flee to Ethiopia, Fearing Doomsday

Leaders of sect convinced them that end of world is near and death is about to strike their area.

HUNDREDS of people belonging to a religious sect in eastern Uganda have fled from their villages to Ethiopia, Ugandan police said Sunday.

Police said that according to their investigations, the sect members fled to escape the end of the world, which they believe will start from their area.

According to the Anadolu Agency, they said the members of the sect were told by its leaders that their area would soon be hit with death and all the people there would die. They reportedly sold off their property and fled to Ethiopia, from where they are communicating with some of their relatives in Uganda.

‘We are investigating a religious sect called Christ Disciples Church with its base located in Obululum village in the eastern Uganda district of Serere. We started the investigations after getting information that people were being trafficked to Ethiopia since February and it is going on till today,’ area police spokesman Oscar Ogeca told Anadolu’s Godfrey Olukya.

He said the people, who number in the hundreds, were told by their leaders that death is coming soon to their area and the only place they would be safe is in Ethiopia. They were convinced that they should go and spread the gospel there.

Source

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Australia Retracts 33,000 Fines over Covid-19 Rule Violations Deemed Too Vague By Court

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 29, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 አውስትራሊያ በኮቪድ-19 ህግ ጥሰት ላይ በፍርድ ቤት በጣም ግልጽ ያልሆኑና አግባብ የሌላቸው 33,000 ቅጣቶችን በመሰረዝ ተቀጭዎችን ለመካስ ወሰነች

💭 Australia’s most populous state scrapped 33,000 fines issued for breaking COVID-19 rules Tuesday, after a top court ruled they were invalid. New South Wales authorities were forced to retract more than half their pandemic-era fines, which were found to be too vague in describing the offense.

Revenue NSW said that because of the “technical” breach it would withdraw “fail to comply” penalties believed to be worth tens of millions of dollars.

“Fail to comply” fines were issued for a range of alleged offenses from carpooling to public gathering.

They varied in severity but included fines of between $1,000 and $3,000 (US$670 and US$2,000) a piece.

Those who have already paid the fines will be reimbursed, Revenue NSW said.

Redfern Legal Centre, the legal aid organization that brought the court challenge, hailed the ruling as “momentous.”

“This case is about more than just two people’s fines. It is about the need to properly adhere to the rule of law, even during a pandemic,” center solicitor Samantha Lee said before the ruling.

The group alleged that the fines were also disproportionately issued to people living in poorer neighborhoods and regions.

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ነጮች ዘረኛ የሆኑት የበላይነቱን ቢያጡ ጥቁሩ የሚበቀላቸውና የሚቀጣቸው ስለሚመስላቸው ይፈራሉና ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2020

ከሦስት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት መረጃ ነበር፤ ምንም የተለወጠ ነገር የለም ጉዳዩ ዛሬም ወቅታዊ ነው፦

ይለናል ከዚህ በፊት ዘረኛ ነበርኩ የሚለን ነጭ አሜሪካዊ። እንዲህ ዓይነት ሃቀኛ አያስደስትምን? ጎበዝ! እውነት ነፃ ታወጣናለች! እግዚአብሔር ልክ እንደርሱ ለብ የማይለውን ሰው ነው የሚወደው። የተናገረው ህሉ ትክክል ነው፤ በፈረንጆች (ኤዶማውያን) እንዲሁም በአረቦች (እስማኤላውያን) ውስጥ የገባው መንፈስ ሰይጣናዊ ነው። እነዚህ በዲያብሎሳዊ እራስወዳድነት የተለከፉት ህዝቦች (አብዛኞቹ)

  • 👉 ፍቅር አያውቁም

  • 👉 ደስታ አያውቁም

  • 👉 ሰላም አያውቁም

  • 👉 የሌላውን ችግር አይረዱም

  • 👉 እራሳቸውን ከፍ ሌላውን ዝቅ ያደርጋሉ

  • 👉 ጥፋተኛው ሌላው እንጅ እነርሱ አይሆኑም

  • 👉 ጥላቻን ያውቃሉ

  • 👉 ጨካኞች ናቸው

  • 👉 ፍርሃትን ያውቃሉ

  • 👉 ፍርሃት፣ ፍርሃት፣ ፍርሃት

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮]

“በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”

👉 ስለ ነጮች ፍርሃት፣ ትዕቢት፣ ኩራት እና እራስወዳድነት መነገር አለበት።

👉 ለምንድን ነው ነጮች ስለዘርኝነት ላለመናገር ሁሌ ራሳቸውን የሚከላከሉት?

👉 ለምንድን ነው ነጮች እውነታውን መጋፈጥ በጣም የሚቸገሩት? እንደኔ ከሆነ፤ ምክኒያቱ የተወሰነው ክፍል ፍርሃት ሌላው ክፍል ደግሞ ስግብግብነት ነው።

እኛ ነጮች ስልጣን እና የበላይነትን እንዲሁም ልዩ መብቶቻችንን ማጣት አንፈልግም። የነጮች የበላይነት በሰፈነበት ማህበረሰባችን ጥቅሞችን ማጣት አንፈልግምልል ሁሉንም ማጣት አንፈልግም።

ጥቁሩ እንዳይበቀለን እንፈራለን። የጥቁሩን ቅጣት እንፈራለን።

በጥቁር ህዝቦች ላይ ግፍ መስራት ከጀመርንበት ዕለት አንስቶ ይህን ነው የምንፈራው። ባርነቱ እንዴት ይረሳ? ያልክፍያ ስራው እንዴት ይረሳል?ት። ያለንን ሁሉ ማጣት እንፈራለን፣ መደባችንን ማጣት እንፈራለን። የጥቁሩን ቅጣት በጣም እንፈራዋለን!

ነጮች ወንድሞቼና እህቶቼ፡ አዎ! ተቀበሉት ኃይለኛ ፍርሃት ውስጥ ነን። ጥቁሩ ወደ ቤቶቻችሁ መጥቶ ቢያንኳኳ፡ “ያጠቃኝና ይጎዳኝ ይሆን?” ብላችሁ ትፈራላችሁ።

ጥቁሩ ባጠገባችሁ ሲያልፍ በፍርሃት ቦርሳዎቻችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ትይዛላችሁ። ስለሆነም ጥቁሩን በእስር ቤት ማጎር እንወዳለን፤ እስር ቤቱን የሞሉት ጥቁሮች ብቻ ናቸው።

አዎ! እንፈራቸዋልን፣ ላባዎቹ ፖሊሶች እንኳን ያልታጠቁትን ጥቁሮች ይፈሯቸዋል። የጥቁሩን ቅጣትና በቀል እንፈራለን።

እኛ ነጮች በበላይነት በሽታ ተለክፈናል መጥፎው ነገር ሁሉ የጥቁሮች እንደሆነ አድርገን እየሳልን እራሳችንን እናታልላለን። ለምኑ ነው ነጭ የበላይ የሆነው? የበላይነቱ ስሜት ከየት መጣ?

ጥቁር ቆዳው ጥቁር በመሆኑ የበላይነት ተሰምቶት መንገድ ላይ ሲንቀባረር አይቼ አላውቅም እንዲያውም በተቀራኒው ነው። ነጩ ግን በነጭነትኡ ሁሌ በኩራት ይንጠባረራል

👉 ስለዚህ ነጩ ነው እራሱን ማስተካከል ያለበት፦

ፍርሃታችሁን ተጋፈጡት! ስግብግብነታሁን ተጋፈጡ ይህን እስካላደረጋችሁ ድረስ ሰላም የለም፤ አንድ ትልቅ ችግር አለ።

አይይ ጥቁሩን ፈራሁ ማለቱ ብቻ ዋጋ የለውም፡ የጥቁሩን ቅጣት እየፈራችሁ መኖሩን የምታቆሙት ሃቁን ስትቀበሉ ነው።

የነጭ የበላይነት እውን ነው። አገራችን አሜሪካ የነጮች የበላይነት ያላት አገር ናት ይህ ሃቅ ነው፤ ሁሌም እንደዚህ ነበር።

ኃላፊነቱን ወስደን አንድ ነገር እናድርግ ለተቃውሞ ሰልፍ እንውጣ፤ ነጩ የበላይነት ባሕሉን መለወጥ አለበት። አሊያ ሁላችንም አብረን ልንጠፋ ነው እንዲያም በመጥፋት ላይ እንገኛለን

ተቋማቱ፣ ትምህርት ቤቶች፣ ፍርድ ቤቶች፣ ባሕሉ፣ ሜዲያው፣ ታሪክ፣ ስነልቦናው፣ መዝናኛው ሁሉም ነገር የነጩን የበላይነት የሚያንጸባርቁ ናቸው።

ጥቁር ህዝቦች መጥፎዎች ናቸው ማለት አልችልም፤ ሁላችንም እኩል ነን።

እራሳችሁን መከላከል አቁሙ! ፈራጅነቱን አቁሙ! እራሳችሁን ሳታታልሉ እውነታውን ተጋፈጡ!

የእኛ የነጭ ባሕል ዘረኛ ነው። ሁሉም ነጭ ዘረኛ ነው ማለቴ አይደለም ግን ግደሌሽነቱ፣ እርምጃ ላለመውሰድ ዓይን መጨፈን ትልቅ ችግር ነው። ተራመዱ፤ ከግድየለሽነት ውጡ።

አንድ ነገር አድርጉ፣ አንድ ነገር ተናገሩ። አሜሪካን እወዳታለሁ፣ ነጮችን እወዳቸዋለሁ። በዚህም እኮራለሁ አሜሪካን እንመልሳት።

በአሜሪካ እንኩራ በነጭ አሜሪካ ከእንግዲህ ወዲያ አልኮራም እኔ ዘረኛ ነበርኩ፤ በነጭ አሜሪካ ከእንግዲህ ወዲያ አልኮራም።

ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፍርሃታችሁን ተጋፈጡት! ስግብግብነታሁን ተጋፈጡት ይህችን አገር መሆን እንዳለባት እንመልሳት፦ ለሁሉም ሕዝቦች የተሰራች አገር ናትና፤ የነጮች ብቻ አይደለችም።

 በሉ ለአሁኑ ቻው!

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life, Psychology | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአብይ ጾም ወቅት ሚስቱ በውበት ውድድር ላይ በመሳተፏ አንድ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቄስ ከአገልግሎት ተሰናብቶ ወደ ገጠር ተባረረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019

በኡራል ተራሮች በምትገኘዋ ማግኒቶጎርስክ ከተማ ውስጥ የውበት ሳሎን ባለቤት የሆነችው ኦክሳና ዞቶቫ የውበት ውድድሮች አሸናፊ ና ሽልማቶች በምታገኝበት ወቅት የቄስ ሚስት እንደሆነች በማሳወቋና የማግኒቶጎርስክ ሀገረ ስብከት የሀይማኖት አባቶች ታሪኩን በመስማታቸው ቄስ ባሏ ከተሰጠው ሃላፊነት ተነስቶ ራቅ ብላ ወደምትገኝ ትንሽ መንደር በቅጣት መልክ ተልኳል።

የአንድ ካህን ሚስት እራሷን ለትዕይንት ማቅረቧ ትልቅ ኃጢአት ነው”

ሚስቱ ስህተቷን በመቀበል ንስሃ እስካልገባች ድረስ ባሏ ወደ ቤተክርስቲያኑ ተመልሶ አያገለግልም፣ የራሱን ቤተሰብ መቆጣጠር ካልቻለ ምን ዓይነት ቄስ ነው? እንዴትስ ምዕማኑን መቆጣጠር ይችላል?” በማለት የሃገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ገልጸዋል።

ይህ ትልቅ ትምህርት ነው!

_______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አንዲት ክርስቲያን እናት እሁድ እሁድ ለመሥራት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው 21 ሚሊዮን ዶላር ተሸለሙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2019

የ60 ዓመቷ እናት “ማሪ ጄን ፒዬር”፡ በፍሎሪዳዋ ማያሚ ሂልተን ሆቴል ቅርንጫፍ እቃ አጣቢ ሆነው ለአሥር ዓመታት ያህል ሠርተዋል። ትውልደ ሃይቲዋ ማሪ ጄን ሰንበት ሰንበት ለመሥራት ፈቃደኛ ያልነበሩ አጥብቂ ክርስቲያን በመሆናቸው፡ ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ ይችሉ ዘንድ ለስድስት ሰንበታት ያህል ወደ መሥሪያ ቤት አልሄዱም ስላሉ በሆቴሉ አለቃዋ ከሥራቸው ተሰናበቱ። በዚህም ምክኒያት በቀድሞ አሠሪዋ ላይ ክስ ለመመስረት ተገደዱ።

ጉዳዩም ለፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት እናት ማሪ የሚከተለውን ብለው ነበር፦

እግዚአብሔርን ስለምወደው ሰንበት ሥራ የለም በእሑድ እግዚአብሔር መከበር አለበትና”

የማሪ ጠበቃም በማከል፦

ማሪ የክርስቶስ ወታደር ናት፤ በተመሳሳይ መልክ አድልዎ እየደረሰባቸው ላሉት ለሁሉም ሠራተኞች አርአያ ትሆናለች

ብለዋል።

ባለፈው ሰኞ ዕለት ፍርድ ቤቱ የማሪድሞ አሠሪ፡ ሂልተን 21 ሚልዮን ዶላር እንዲከፍል እንዲሁም ለቀጣይ ክፍያ 35,000 ዶላር እና ለደረሰባቸው ስሜታዊ እና አእምሯዊ ህመም $ 500,000 ተጨማሪ መክፈል እንዳለበት ወስኗል።

ጠበቃዋም ውሳኔውን አስመልክቶ የሚከተለውን ብሎ ነበር፦

ይህ ጉዳይ ገንዘብን የሚያመለክት ጉዳይ አልነበረም፣ እንደ ሂልተን ሆቴል ትላልቅ ለሆኑ ድርጅቶች መልእክት ለመላክ እንጂ” “የፈለግከውን ያህል አንጋፋ ብትሆን፣ የሰራተኞቹን ደም እና ላብ መውሰድ ከፈለጉ እነሱን በተሻለ ሁኔታ መንከባከብ ይገባቸዋል ወይም ቢያንስ በእምነታቸው ባይጋፏቸው ጥሩ ነው።”

አርአያችን ሊሆኑ የሚገባቸው ጎበዝ እናት ናቸው! ግሩም የፍርድ ቤት ውሳኔ!

ሁሌ የሚያሳስበኝ በአገራችን፡ ሰንበትን ጨምሮ በበዓላቱ ሁላ ሱቆች፣ ገባያዎችና ዳንኪራ ቤቶች ገንዘብ ሲያሽከረክሩና ሲጯጯሁ መታዘቤ ነው። እመነተቢስ የሆኑት ብዙ የምዕራባውያን አገራት እንኳን ለሰንበትና ለበዓላት ሱቆቻቸውን እንዲዘጉ ያደርጋሉ።

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መታየት ያለበት | “ነጮች ዘረኞች የሆኑት የበላይነቱን ቢያጡ ጥቁሩ የሚበቀላቸውና የሚቀጣቸው ስለሚመስላቸው ይፈራሉና ነው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2017

ይለናል ከዚህ በፊት ዘረኛ ነበርኩ የሚለን ነጭ አሜሪካዊ። እንዲህ ዓይነት ሃቀኛ አያስደስትምን? ጎበዝ ምስኪን! እግዚአብሔር ልክ እንደርሱ ለብ ያልሆነውን ሰው ነው የሚወደው። የተናገረው ህሉ ትክክል ነው፤ በፈረንጆች (ኤዶማውያን) እንዲሁም በአረቦች (እስማኤላውያን) ውስጥ የገባው መንፈስ ሰይጣናዊ ነው። እነዚህ በዲያብሎሳዊ እራስወዳድነት የተለከፉት ህዝቦች (አብዛኞቹ)

  • ፍቅር አያውቁም

  • ደስታ አያውቁም

  • ሰላም አያውቁም

  • የሌላውን ችግር አይረዱም

  • እራሳቸውን ከፍ ሌላውን ዝቅ ያደርጋሉ

  • ጥፋተኛው ሌላው እንጅ እነርሱ አይሆኑም

  • ጥላቻን ያውቃሉ

  • ጨካኞች ናቸው

  • ፍርሃትን ያውቃሉ

  • ፍርሃት፣ ፍርሃት፣ ፍርሃት

የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮

በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: