Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቅድስት እያሉጣ’

ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ | እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2022

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]✝✝✝

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫]

፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

አዎ! እግዚአብሔር አምላክ ነግሮናል እኮ፤ ይህ የእግዚአብሔር ቃል እኮ ዛሬ በአገራችን እንደ ሣር በቅለውና ብቅብቅ እያሉ በትዕቢት፣ በዕብሪትና በስንፍናቸው ለሚጮኹት፣ ባልቴቲቱንና ድሃውን ሳይቀር የዘብሔር አክሱም ልጆችን ለሚያሳድዱት፣ ለሚደፍሩት፣ ለሚያፈናቅሉትና ለሚጨፈጭፉት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ኦሮሞ ነን” “አማራ ነንለሚሉት ነው።

እስኪ እንታዘበው፤ የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው።

አቶ እስክንድር ነጋን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለሁለት ዓመታት ያህል አገተው፤ አስደበደበው ፥ በተፈታ በማግስቱ ከአንገላታውና ካዋረደው ግራኝ ጎን ተሰልፎ በትግራይ ላይ ካልዘመትን አለ። የተገለባበጠባት ዓለም! ከተፈታበት ቅድመ ሁኔታ መካከል ልክ እንደተለቀቀ ከግራኝ ጋር መስለፉን የሚያሳይ መግለጫ ወዲያው እንዲሰጥ መስማማቱ ይመስላል። በዚህም ተግባር አማራውን ችኩልና የተጋሩ ጠላት የኦሮሞ አሻንጉሊት መሆኑን አጨልሞ ለማሳየት ፥ የዋቄዮ-አላህ አርበኞቹን እነ ጀዋርን ግን አስተዋዮች፣ እጃቸውን ካፈሰሱት ደም ሁሉ ያጸዱና በጽዮናውያን ዘንድ የማይጠሉ የብርሃን ጮራዎች እንደሆኑ አድርገው ማሳየት ነው። ኦሮሞዎቹ ያቀዱትን ዲያብሎሳዊ ዓላማቸውን ሁሉ ከጠበቁት በላይ በድነብ አሳክተዋል። ለጊዜውም ቢሆን! አዎ!

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]

ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ ዛሬ ከዘብሔር አክሱም ከሆኑት የትግራይ ልጆች ጋር ናቸው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፭፥፬]✝✝✝

እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው።”

✝✝✝ውቕሮ ጨርቆስ ተፈልፍሎ የታነፀ ቤተክርስትያን✝✝✝

በ፬/4ኛ መቶ ክ/ዘመን በ አብርሃ ወአፅብሃ ነገስት ታነፀ በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ ከታነፁት ውቅር አብያተ ክርስትያን አንዱ ነው። ልክ ዛሬ ግራኝ አህመድ አሊ በዚህ ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንደደገመው፤ ደብረ ሰላም ቅዱስ ቂርቆስ ዉቕሮ አረመኔዋ ዮዲት ጉዲት ካቃጠለቻቸው አብያተ ክርስቲያን አንዱ ነው። ዮዲት ጉዲት ቤተክርስቲያኑን ለማውደም ያላደረገችው ጥርት አልነበረም፤ እጂግ በጣም ብዛት ያለውእንጨት በመከመር በእሳት ለማውደም ሞክራ አልሳካ ሲላት ምሶሶዎቹ ለማፍረስ ትልልቅ በረቶች በመጠቀም ለማፍረስ እንደሞከረችና በረቱ እየተሰበረ እንዳስቸገራቸው ታሪኩ ይነግረናል። የበረቶቹ ስባሪም እስከአሁን ድረስ ቅኔ ማህሌት ላይ የሚገኘው ምሶሶ ላይ ተሰክቶ ይገኛል። ይህ በእውነት ለትውልድ ትልቅ ምስክር ነው። በዚህ አልበቃም ንዋየ ቅዱሳቱም አጠገቡ ከሚገኘው ባህር አስገባችው፤ ባህሩም ከዛ ግዜ ጀምሮ ዛሬ ድረስ “ጉድ ባህሪ” እየተባለ ይጠራል። በዚህ ሁሉ ኩፉ ስራዋ እግዚአብሔር ተቆጣ መሞቸዋም መቅበርያውም እዛው አከባቢ ሆነ። ከዉቅሮ ወጣ ብሎ በሚገኘው በ “ዓዲ አካውሕ፡ የተባለ ቦታ ሞተች፤ እዛውም ተቀበረች። የተቀበረችበት ቦታም ላይ ክረምትም ሆነ በጋ ዝናብ አይዘንብም፤ የተለያዬ ታምራትም ይታይበል። ይህንን ምክንያት በማድረግ የመቀሌ ዩንቨርስቲ እዛው ድንኳን ተክሎ አከባቢው አጥሮ ምርምር እያደረገበት ነበር። እዚህ የተለያዩ ከ አክሱም ስልጣኔ በፊት የነበሩ ቅርሶችም ተገኝተዋል። ይህ ቤተክርስትያን ሓምሌ ፲፱/19 እና ጥር፲፭/ 15 በደማቅ ሁኔታ ይነግሳል።

የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን!

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ፺፩፥፺፭]✝✝✝

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩]

፩ እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤

፪ በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት

፫ አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።

፬ አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና።

፭ አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው።

፮ ሰነፍ ሰው አያውቅም። ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም።

፯ ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።

፰ አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ፤

፱ አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና።

፲ ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።

፲፩ ዓይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች።

፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።

፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።

፲፬ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ።

፲፭ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫]

፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

፰ የሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ ሰነፎችማ መቼ ይጠበባሉ?

፱ ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን?

፲ አሕዛብንስ የሚገሥጸው፥ ለሰውም እውቀት የሚያስተምረው እርሱ አይዘልፍምን?

፲፩ የሰዎች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል።

፲፪-፲፫ ለኃጢአተኛ ጕድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው።

፲፬ እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና

፲፭ ፍርድ ወደ ጽድቅ እስኪመልስ ድረስ ልበ ቅኖችም ሁሉ ይከተሉአታል።

፲፮ በክፉዎች ላይ ለእኔ የሚቆም ማን ነው? ዓመፃንስ በሚያደርጉ ላይ ለእኔ የሚከራከር ማን ነው?

፲፯ እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።

፲፰ እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።

፲፱ አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።

፳ በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?

፳፩ የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።

፳፪ እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።

፳፫ እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅዱስ ገብርኤል ዕለት | ከጥቂት ሰዓታት በፊት ደመናው ላይ የታየኝ ድንቅ ነገር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 26, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

✞✞✞ [ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፱፥፳፩፡፳፫]✞✞✞

ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ፤ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ። አስተማረኝም፥ ተናገረኝም እንዲህም አለ። ዳንኤል ሆይ፥ ጥበብንና ማስተዋልን እሰጥህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ። አንተ እጅግ የተወደድህ ነህና በልመናህ መጀመሪያ ላይ ትእዛዝ ወጥቶአል፥ እኔም እነግርህ ዘንድ መጥቻለሁ፤ አሁንም ነገሩን መርምር፥ ራእዩንም አስተውል።”

ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እኛንም በአማላጅነታቸው የምታመን ሁላችንን የብርሃናዊውን መልአክ የቅዱስ ገብርኤልን፣ የሕጻኑ ቂርቆስንና የቅድስት ኢየሉጣን ረድኤት በረከታቸውን ያሳድርብን። በጸሎታቸው ይማረን።

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሐምሌ ቅዱስ ገብርኤል + ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ | ቀጣዮቹን ቀናት እንመዝግባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 26, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

አዎ! እነዚህን ቀናት በሚገባ እንታዘባቸዋለን። ባለፈው ወር ላይ የጽዮን ልጆች በቅዱስ ገብርኤል መሪነት ነበር መቐለን ከኦሮማራ ፋሺስቶች ነፃ ያወጧት። የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጭፍሮች ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ተጥለው እስካልተቃጠሉ ድረስ የጽንፈኝነት ተግባራቸውን ይቀጥላሉ።

በቅዱስ ቂርቆስ ዕለት፤ ረቡዕ፤ ሰኔ ፲፭/15 ፲፱፻፹/1980 .ም ነበር በሓውዜን ከተማ ህዝብ በሞላበት የገባያ ቦታ ላይ ከሁሉም አቅጣጫ ሰው በተሰባሰበበት የገበያ ቀን ሆን ተብሎ በተሰጠው መንግስታዊ ትዕዛዝ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ጥቅም ላይ እንዳይውል በተከለከለ የክላስተር ቦንብ በጠራራ ፀሓይ ህዝቡን በአውሮፕላን ፈጁት፤ ከተማዋን ወደ ሬሳ ማዕከልነት ቀየሯት! በደቂቃዎች ውስጥ ፪ሺ፭፻/2500 ሰዎች አለቁ፤ ከ፭ሺ/5000 በላይ ሰዎች አካለ ስንኩላን ሆኑ።

እስኪ እንታዘበው፤ የግራኝ አባገዳይ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብረው አማራውን በየቦታው ጨፈጨፉት፥ አስጨፈጨፉት፤ አማራው ደግሞ ከገዳዮቹ ከግራኝ አባገዳዮች ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ ዛሬ ከዘብሔር አክሱም ከሆኑት የትግራይ ልጆች ጋር ብቻ ናቸው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ!

🔥 ሁለቱ አረመኔ የኦሮሞ ኮሎኔሎች መንግስቱ + አብዮት አህመድ ለትግራይ ሕዝብ ያላቸው ጥላቻ

😈 ትግራዋይ ጠሉ አረመኔ ኦሮሞ መንግስቱ ኃይለ ማርያም በሐውዜን ገበያ ጭፍጨፋ ማግስት፤ በትግራይ ሽንፈት ገጥሞት ቂጡን በመርፌ ተወግቶ ከስልጣን መወገጃው ሲቃረብ

😈 ትግራዋይ ጠሉ አረመኔው ኦሮሞ ግራኝ አህመድ የመንግስቱን ሥራ ደገመው፤ በሐውዜኑ ጭፍጨፋ ፴፫/33ኛ ዓመት፤ ልክ በዕለቱ በቶጎጋ ገበያ ላይ ጭፍጨፋ ካካሄደና ቂጡን በመርፌ ተወግቶ ከትግራይ

እንዲወጣ ከተገደደ በኋላ የመንግስቱን ከንቱ ንግግር ደገመው

በኢትዮጵያ ታሪክ በየትኛው ሕዝብ ላይ ናው ይህ ሁሉ ግፍ ለመቶ ዓመታት ያህል ያለማቋረጥ ተፈጽሞበት የሚያውቀው? በትግራይ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ብቻ ነው ይህ ሁሉ ዓለም አይቶት ሰምቶት የማያውቀው ግፍ እየተፈጸመ ያለው። የትግራይ ወገኖቼ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ከማንም እርዳታና መፍትሔ እንዳትጠብቁ። ሃዘናችን፣ እንባችንን እና ቁሳላችንን እንዳይሰርቁን የማንንም አጋርነት ወይም ድምጽ አንፈልግም፤ ዛሬ ሁሉንም አይተነዋል። “ወገኖች” የተባሉትም “የስጋ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን” እስካልካዱ ድረስና ለትግራይ ሕዝብ ደማቸውን ለማፍሰስ ዝግጁነታቸውን እስካላሳዩ ድረስ፤ በወሬ ድጋፍ የሚሰጡ እንኳን ቢኖሮ ዛሬ አያስፈልጉም፤ ገደል ይግቡ! የትኛው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ጉራጌ፣ ሶማሌ፣ ወላይታ፣ አፋር ነው አሁን በቶጎጋ የተጨፈጨፉትን ሕፃናት እና እናቶች አይቶ “የትግራይ ደም ደሜ ነው” በማለት ሃዘኑንእንኳን ለመግለጽ ሰልፍ የሚወጣ። ቄሮ እና ፋኖ እኮ ቁንጫ ለምታክለው በደልአገሪቷን ያለማቋረጥ እንዳናወጧት አይተናል። ከጨፍጫፊዎቹ በከፋ ክፉ የሆኑትን እነዚህን አህዛብ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል፤ በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ።

✞✞✞ ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው!✞✞✞

✞✞✞ ቅዱስ ገብርኤል፣ ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ ✞✞✞

ሦስት ዓመት እንኳን ሳይሞላው በሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ታላቅ ሰማዕትነትን የተቀበለው ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ አባቱ ቆዝሞስ (ስምዖን) እናቱ ኢየሉጣ ይባላሉ። ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ በሕዳር ፲፭ ቀን የተወለደ ሲሆን ሀገሩ በታችኛው እስያ ልዩ ስሙ ሀንጌቤን ይባላል። ዘመኑ ዘመነ ሰማዕታት ነበርና መምለኬ ጣዖት የሆነው ንጉሥ እስክንድሮስ ቅድስት ኢየሉጣን “ለጣዖቴ ስገጂ” ብሎ አስገደዳት። እርሷም

“ሕጻኑ ልጄ መጥቶ ይመስክር” ብላ ስትናገር ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ ተጠራና ተጠየቀ። ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስም “ለጣዖት አንሰግድም፣ ዘላለማዊ የሆነ የማይሻር አምላክ ስላለ ለእርሱ ነው የምንሰግደው” ብሎ የአምላኩን ክብር በሕፃን አንደበቱ መሰከረ። ሕፃኑም ይህንን በመሰከረ ጊዜ ዕድሜው ገና ሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ነበር።

እጅግ በጣም የሚገርመው ቅዱስ ቂርቆስ በከሃዲው ንጉሥ ፊት የጌታችንን ክብር በመሰከረ ጊዜ ንጉሡ እጅግ ተቆጥቶ አርባ ጋን ውኃ የሚይዝ በርሜል አስጥዶ አርባ ቀን ሙሉ እሳት አስነድዶ ቅንጭብ፣ ዘይት፣ ዝፍጥና ሌላም በእጅጉ የሚጎዱ ነገሮችን በውስጡ ጨምሮ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ወደዚያ እቶኑ እሳት እንዲከቷቸው አዘዘ።

ንጉሡም እሳቱ እንዳልጎዳቸው ሲያውቅ ከዚያ አውጥቶ በሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ አፍና አፍንጫ መርዝ ከተተበት፣ ነገር ግን መርዙ ምንም አልጎዳውም እንዳውም ምግብ ሆነው። ዳግመኛም ጨውና በርበሬ በዐይኑ አነደደበት። አሁንም ምንም አልነካውም። ከዚህም በኀላ ሹም እስክድሮስም አስራ አራት የተሳሉና የጋሉ ብረቶች ያመጡ ዘንድ ዳግመኛ አዘዘ። ሰባቱን በእናቱ አካል ሰባቱን በሱ አካል ውስጥ ይተክሉ ዘንድ ከነዚሁም ሁለቱን በጆሮዎቹ ሁለቱን በዓይኖቹ ሁለቱን በአፍንጫዎቹ አንዱን በልቡ ይተክሉ ዘንድ አዘዘ።በሕፃኑም ላይ ሹሙ እንዳዘዘው አደረጉበት። አሁንም ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወረደና ፈወሳቸው።

ዳግመኛም የሕጻኑን እራስ ከነቆዳው ገፈው በእሳት ውስጥ ይጨምሩ አንድ ሹም አዘዘ።

እንዲሁም አደረጉበት። ዳግመኛም ቅዱስ ገብርኤል እንደ ዐይን ጥቅሻ ፈጥኖ መጥቶ ይህንን መከራ ከሕፃኑ አራቀለት። ዳግመኛም ሹሙ በመቃን ውስጥ ጨመረው በገመድ እንዲሰቅሉት አዘዘ። ከዚህም መከራ መልአኩ አዳነው። በዛሬዋ ዕለት ሐምሌ ፲፱ ቀን በዓሉን በታላቅ ድምቀት የምናከብረው ይህንን ሁሉ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤልን ተራዳኢነት በማሰብ ነው።

ንጉሡም በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ በብዙ ጭንቅና ሥቃይ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ለ፫ ዓመታት አሠቃያቸው። እነርሱም መከራን እየተቀበሉ በከሀዲው ንጉሥ ፊት የአምላካቸውን ስም እየጠሩ መሰከሩ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ክብሩን ይመሰክሩለት ዘንድ የቢታንያን ድንጋዮችና የበለዓምን አህያ አንደበት ከፍቶ ያናገረ አምላክ ሦስት ዓመት እንኳን ባለሞላው በሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወር ሕፃን ልጅ ላይ አድሮ በወቅቱ የነበሩ ዓላውያን ነገሥታት ክብሩን እንዲያውቁ አደረገ።

በመጨረሻም ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ ተጋድሎውን ፈጽሞ ጥር ፲፭ ቀን በ፫ ዓመት ከ፩ ወር ከ፫ ቀኑ አንገቱን በሰይፍ ተቆርጦ ሰማዕትነትን ተቀብሏል። ሲሰየፍም ከአንገቱም ደም፣ ውኃና ወተት የወጣ ሲሆን ሦስት አክሊላትም ወርደውለታል። ጌታችንም የመከራውን ጽናት የትዕግስቱን ብዛት አይቶ ከመከራ ሊያሳርፈው ፈቀደና ተገልጾለት “ሰላም ለከ ኦ ፍቁርየ ቂርቆስ” አለው። “ሰላም ላንተ ይሁን፤ የመከራህን ጽናት፣ የትዕግስትህን ብዛት አይቼ ከዚህ ዓለም ድካም ላሳርፍህ መጣሁ” ብሎ ብዙ ቃልኪዳን ሰጠው። “…ስምህ በተጠራበት፣ ቤተመቅደስህ በታነጸበት፣ ስዕልህ ባለበት ቦታ ሁሉ የሕፃናት እልቂት፣ የከብት በሽታ፣ የእህል እጦት ርሀብ፣ ቸነፈር አይደርስም” የሚል አስደናቂ ቃልኪዳንም ገብቶለታል። ሕፃኑም በምድር ላይ አልተቀበረም ይልቁንም ጌታችን በኤልያስ ሰረገላ ሥጋውን አሳርጎለታል። እናቱ ቅድስት ኢየሉጣም በጥር ፲፮ ቀን ሰማዕትቷን በክብር ፈጽማለች።

ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እኛንም በአማላጅነታቸው የምታመን ሁላችንን የብርሃናዊውን መልአክ የቅዱስ ገብርኤልን፣ የሕጻኑ ቂርቆስንና የቅድስት ኢየሉጣን ረድኤት በረከታቸውን ያሳድርብን። በጸሎታቸው ይማረን።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሕዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና | ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2021

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]✝✝✝

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫]✝✝✝

፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

አዎ! እግዚአብሔር አምላክ ነግሮናል እኮ፤ ይህ የእግዚአብሔር ቃል እኮ ዛሬ በአገራችን እንደ ሣር በቅለውና ብቅብቅ እያሉ በትዕቢት፣ በዕብሪትና በስንፍናቸው ለሚጮኹት፣ ባልቴቲቱንና ድሃውን ሳይቀር የዘ-ብሔር አክሱም ልጆችን ለሚያሳድዱት፣ ለሚደፍሩት፣ ለሚያፈናቅሉትና ለሚጨፈጭፉት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች “ኦሮሞ ነን” “አማራ ነን” ለሚሉት ነው።

እስኪ እንታዘበው፤ የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ ዛሬ ከዘብሔር አክሱም ከሆኑት የትግራይ ልጆች ጋር ናቸው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

✝✝✝ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፬፥፬] ✝✝✝

እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው።”

✝✝✝ውቕሮ ጨርቆስ ተፈልፍሎ የታነፀ ቤተክርስትያን✝✝✝

በ፬/4ኛ መቶ ክ/ዘመን በ አብርሃ ወአፅብሃ ነገስት ታነፀ በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ ከታነፁት ውቅር አብያተ ክርስትያን አንዱ ነው። ልክ ዛሬ ግራኝ አህመድ አሊ በዚህ ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንደደገመው፤ ደብረ ሰላም ቅዱስ ቂርቆስ ዉቕሮ አረመኔዋ ዮዲት ጉዲት ካቃጠለቻቸው አብያተ ክርስቲያን አንዱ ነው። ዮዲት ጉዲት ቤተክርስቲያኑን ለማውደም ያላደረገችው ጥርት አልነበረም፤ እጂግ በጣም ብዛት ያለው እንጨት በመከመር በእሳት ለማውደም ሞክራ አልሳካ ሲላት ምሶሶዎቹ ለማፍረስ ትልልቅ በረቶች በመጠቀም ለማፍረስ እንደሞከረችና በረቱ እየተሰበረ እንዳስቸገራቸው ታሪኩ ይነግረናል። የበረቶቹ ስባሪም እስከአሁን ድረስ ቅኔ ማህሌት ላይ የሚገኘው ምሶሶ ላይ ተሰክቶ ይገኛል። ይህ በእውነት ለትውልድ ትልቅ ምስክር ነው። በዚህ አልበቃም ንዋየ ቅዱሳቱም አጠገቡ ከሚገኘው ባህር አስገባችው፤ ባህሩም ከዛ ግዜ ጀምሮ ዛሬ ድረስ “ጉድ ባህሪ” እየተባለ ይጠራል። በዚህ ሁሉ ኩፉ ስራዋ እግዚአብሔር ተቆጣ መሞቸዋም መቅበርያውም እዛው አከባቢ ሆነ። ከዉቅሮ ወጣ ብሎ በሚገኘው በ “ዓዲ አካውሕ፡ የተባለ ቦታ ሞተች፤ እዛውም ተቀበረች። የተቀበረችበት ቦታም ላይ ክረምትም ሆነ በጋ ዝናብ አይዘንብም፤ የተለያዬ ታምራትም ይታይበል። ይህንን ምክንያት በማድረግ የመቀሌ ዩንቨርስቲ እዛው ድንኳን ተክሎ አከባቢው አጥሮ ምርምር እያደረገበት ነበር። እዚህ የተለያዩ ከ አክሱም ስልጣኔ በፊት የነበሩ ቅርሶችም ተገኝተዋል። ይህ ቤተክርስትያን ሓምሌ ፲፱/19 እና ጥር፲፭/ 15 በደማቅ ሁኔታ ይነግሳል።

የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን!

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ፺፩፥፺፭]✝✝✝

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩]

፩ እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤

፪ በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት

፫ አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።

፬ አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና።

፭ አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው።

፮ ሰነፍ ሰው አያውቅም። ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም።

፯ ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።

፰ አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ፤

፱ አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና።

፲ ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።

፲፩ ዓይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች።

፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።

፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።

፲፬ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ።

፲፭ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም።

✝✝✝ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫] ✝✝✝

፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

፰የ ሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ ሰነፎችማ መቼ ይጠበባሉ?

፱ ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን?

፲ አሕዛብንስ የሚገሥጸው፥ ለሰውም እውቀት የሚያስተምረው እርሱ አይዘልፍምን?

፲፩ የሰዎች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል።

፲፪-፲፫ ለኃጢአተኛ ጕድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው።

፲፬ እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና

፲፭ ፍርድ ወደ ጽድቅ እስኪመልስ ድረስ ልበ ቅኖችም ሁሉ ይከተሉአታል።

፲፮ በክፉዎች ላይ ለእኔ የሚቆም ማን ነው? ዓመፃንስ በሚያደርጉ ላይ ለእኔ የሚከራከር ማን ነው?

፲፯ እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።

፲፰ እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።

፲፱ አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።

፳ በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?

፳፩ የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።

፳፪ እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።

፳፫ እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።

__________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: