አሜን!
እንኳን አደረሰን! ስል፤ በ ኢትዮጵያ ሃገራችንና በቤተክርስቲያናችን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም ላይ ያሉትን ቀንደኛ ጠላቶቻችንን፤ (አዎ! እናያቸዋለን! እናውቃቸዋለን!) ፦
-
– ዲያብሎስን
-
– እስማኤላውያኑን
-
– ኤሳውያኑን
-
– ኢሉሚናቲዎቹን
-
– አሕዛቡን
-
– መናፍቃኑን
-
– እነ አብዮት አህመድን
-
– ቄሮን
-
– ኢጄቶን
-
– ቃልቾቹን
-
– የሱዳን እና ሶማሌ መተተኞችን
-
– የአጋንንት ትርፍራፊዎችን ሁሉ
ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በያዘው ሰይፍ አንድ ባንድ አቃጥሎ እንዲያጠፋልን ከልብ እየተመኘን ነው። አሜን!