Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን’

የመስቀሉ ጠላት የሆነው የጋላ ፋሺስት አገዛዝ በሬውን ወደ መስቀል አደባባይ አስገባው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2020

👉 መጀመሪያ ለመስከረም ፬/፪ሺ፲፪ በመስቀል አደባባይ ለተቃውሞ ሰልፍ እንዳትወጡ አሉን፣

👉 ቀጥሎ በደንብ ያሰለጠኑትን በሬ በዓሉን ያውክ ዘንድ ለደመራ በዓል አስገቡት፣

👉 ከዚያም ቦታውን ለማርከስ ሰይጣናዊውን ኢሬቻን አከበሩበት፣

👉 ብዙም ሳይቆዩ “አሃ፤ ለካስ ተንኮላችን እየሠራልን ነው” አሉና አደባብዩን ልናስውበው ነው” በሚል የተለመደ የማታለያ ዘይቤአቸው መስቀል አደባባይን ቆፋፍረው አፈራረሱት።

👉 ለፋሲካ የጌታችንን ስቅለት በየቤተ ክርስቲያኑ ተገኝተን በስግደት እንዳናሰብ ለማድረግ የአውሬውን ሠራዊታቸውን ላኩብን፤ ግን ማስጠንቀቂያ ምልክት ይሆን ዘንድ የማርያም መቀነት ሰማዩን ሸፈነው

👉 አሁን ክቡሩን የጌታችንን መስቀል እንዳናከብር ብዙ መሰናክሎችን በመፍጠር ላይ ናቸው።

…ቀጣዮቹ ልደትና ጥምቀት ናቸው…

👉 ዛሬ የልብ ልብ ብሏቸው ክርስቲያኖችን ቤተክርስቲያን ውስጥ ሳይቀር እየገቡ በመተናኮል፣ በመግደልና በመጨፍጨፍ ላይ ያሉት ጽንፈኛ ተግባራቸውን ያለምንም ተቃውሞ እንዲፈጽሙ ስለፈቅድንላቸው ነው። አዎ! ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቍ!

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎናል እኮ አሸባሪው ግራኝ

____________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ምስኪኑን በሬ የኢሬቻ ጋኔን ሞልተው ላኩት | የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2019

ያን ምስኪን በሬ እናስታውሰዋለን?

በዚያን ወቅት እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቄ ነበር፦

ለመሆኑ

  • በሬው የማን ነው?

  • በሬውን ማን አመጣው?

  • በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ?

  • በሬው ወደ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ?

  • በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ?

ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን(አባይ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮአላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።

አዎ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ እንደ ኢሬቻ በላይ የመሳሰሉ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸውብሎናል አይደል ግራኝ አብዮት አህመድ።

አዎ! እኔ ሰይጣን ብሆን ኖሮ የማደርገው ልክ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እይተሠራ ያለውን ነገር ነው። ቤተክርስቲያንን በሞቃታማ ጦርነት ብቻ ተዋግቶ ማሸነፍ እንደማይቻል አውቀውታል፣ ስለዚህ በአንድ በኩል ያዘጋጇቸውን አሕዛብንና መንፋፍቃን ለጥፋት ማሰማራት፣ በሌላ በኩል የኤሬቻ ባሪያዎችን ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አመራር በጥቅም መያዝ አስፈላጊ ነው። እንግዳችንን በቁንጣን ለማሰቃየት ብዙ ጉርሻ ማጉረስ እንዳለብን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማፈንና ከተቀዳሚ የመንፈሳዊ መንገዷ ለማሰናከል ለዓብያተ ክርስቲያናቱ ሰፋፊ መሬት መስጠት፣ ከዚያም “ልማት” በተባለ ዘመቻ አብያተክርስቲያናቱ በንግድ ቤቶች፣ በምግብና መጠጥ ቤቶች፣ በጋራጆች ወዘተ እንዲከበቡ ማድረግ፣ “ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ…” ተብሎ ይተረትባታል።

ባለፈው መስከረም ላይ አርብ ዕለት ወደምወዳት የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አመራሁ፤ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ምሳ ለመብላት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ወደ ሚገኙት ምግብ ቤቶች አመራሁ። አሳላፊዋ እንደመጣች፣ “የጾም ምግብ መብላት እፈልግ ነበር፤ ግን ምግቦቻችሁን በጭቃው ዘይት (የዘምባባ ዘይት) የምትሠሩ ከሆነ ይቅርብኝ” አልኳት፡ እርሷም “አይ ሁሉም በጭቃው ዘይት ነው የሚሠራው፣ ሁሉም ሰው ተስማምቶ ይበላዋል” አለችኝ። ብዙ ሰው ነበር፤ ወጣቶች። በጣም በማዘን፤ “ምነው! ምነው! እሺ አምቦ ውሃ አምጭልኝ” አልኳት፣ “እሱም የለም ሚሪንዳና ስፕራይት ወይም ሃይላን ውሃ ብቻ ነው ያለን” አለችኝ። ለስላሳ መጠጥ ስለማልጠጣ ውሃ አዝዤ ቁጭ አልኩ። በዚህ ወቅት ባለቤቱ መሰለኝ በእጁ የያዘውን ገንዘብ እየቆጠረ ወደ እኔ መጣና “ውሃው ተስማማህ?… ኑሮ ውድ ስለሆነብን እኮ ነው የጭቃውን ዘይት የምንጠቀመው ፥ ሁሉ ነገር ተወደደ” አለኝ። እኔም፡ “ቤተክርስቲያን ግቢ ይህን መርዛማ ዘይት ለምዕመናኑ በመቀለባችሁ መቅሰፍት እንደሚመጣባችሁ እውቀቱ፣ ጤናማ የሆነውን ዘይት ተጠቅማችሁ ምግቡን ትንሽ ማስወደደ አይሻለም?” አልኩትና ሂሳቡን ሰጠሁት፡ ከዚያም አንገቱን ደፍቶ ሄደ።

ብዙም አልቆየም አንድ አረጋዊ ካህን አባት ምግብ ቤቱ በር ላይ ቆመው ምግብ ሲያዙ አየኋቸው።

የታሸገ ነገር ተሸክመው መራመድ እንደጀመሩ ተከትያቸው ሄድኩና “እንድምን ዋሉ አባ? አንዴ ላናግርዎት?” አልኳቸው። “ከዚህ ምግብ ቤት ምን ዓይነት ምግብ ገዝተው ይሆን? በመርዛማው ጭቃ ዘይት የተሠራውን ምግብ ገዝተው ይሆን?” ስል ፥ እሳቸውም፡ “አይ ልጄ እንጀራ ነው የገዛሁት፣ ምን ዛሬ እንጀራው ውስጥስ ምን እንደሚያስገቡበት ይታወቃል፣ ሰጋቱራ ምናምን ይባላል” አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ሰዎች ከበቡን፡ እኔም፤ “እንዴ አባ ይህ ቦታ የቤተክርስቲያን ንብረት አይደለምን? ማን ምን እንደሚሸጥ ቁጥጥር መካሄድ የለበትምን?” እንዳልኩ በዚህ ጊዜ የከበበን ሰው ቁጥር ጨመረ። ዘበኛ ነገሩም እንደተለመደው “ምንድን ነው? ምንድን ነው?….. ይህን ጉዳይ ሌላ ቦታ ሄደህ አሳውቅ…ቅብርጥሴ” እያለ መጣ። እኔም “አያገባህም…መንፈስ ቅዱስ ነው የላከኝ፣ በርገር ሁሉ ትሸጣላችሁ…” በማለት ድምጼን “እንደ እብድ” በይበልጥ ከፍ ማድረግ ጀመርኩ። ካህኑም “ተወው ይናገር” በማለት ዘበኛውን ከእኔ አራቁት። አንድ ሌላ ቄስ ወደ እኔ መጥቶ “ኑሮ ውድ ነው፣ በተገኘው ነገር ምግብ ቢሠራ ምን ክፋት አለው? በርገርስ ምግብ አይደለምን?” እንዳሉኝ በይበልጥ ቱግ ብዬ በመጮኽ “ምን ዓይነት መርገም ነው? ቤተክርስቲያን ግቢ እንዴት መርዝ ይሸጣል? በርገር የአሳማ፣ የአህያ ወይም የውሻ ስጋ ሊደባለቅበት እንደሚችል አታውቁምን? ለመሆኑ በጣም ብዙ ምዕመናን ያለው ይህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ለምንስ የንግድ ቦታዎች አስፈለጉት? ቤተክርስቲያናችን ሁለት ሺህ ዓመታቱን ሁሉ የዘለቀችው በገንዘብ ነውን? ምግብ ቤቶች መከፈት ካለባቸው እንኳን ባለቤቶቹ ጥንቃቄ የሚያደርጉ የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ መሆን አለባቸው፣ አሊያ ሁሉም መዘጋት ይኖርበታል። ከአህዛብ ሃገር ከማሌዢያ በመጣ በመርዘኛ ዘይት ምግብ ተሠርቶ እየተሸጠ በምን ዓይነት ተዓምር ነው ምዕመናን ከቤተክርስቲያን ተባርከው ሊወጡ የሚችሉት? ቅዳሴው፣ ፀሎቱና ጸበሉ ሁሉ እኮ ኃይላቸውን እየተነጠቁ ነው፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ለሁለተኛ ጊዜ በድንጋይ እይወገራችሁት ነው!” በማለት ስናገር ሁሉም በሃፍረት አንገታቸውን ደፍተው ይታዩ ነበር። (የጉልበቶቻቸውንና ክንዶቻቸውን መገጣጠሚያዎች ስለታመሙ አባቶች መስቀል እንዲያሳርፉባቸው የሚጠይቁ ብዙ ወጣቶች አይቻለሁ፤ ጭቃው ዘይት)

በአንድ በኩል ጉዳዩ በጣም የሚያሳዝንና መፍትሄም ቶሎ የሚሻ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ግን በተለይ የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ አሁን በዚህ መልክ መሰማት መጀመሩ ለበጎ ነገር ስለሆነ በከፊል አስደስቶኛል። አካባቢው ከፍተኛ መንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ነውና፣ ዲያብሎስ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየተዋጋን ያለው።

የሚቀጥለው ቪዲዮ ስለ አቡነ ሀብተማርያም ገዳም የቅኔ ተማሪዎች እሮሮ ይሆናል

አባታችን አቡነ ሀብተማርያም እግዚአብሔር ለቅድስና ሥራ ስለመረጣቸው በእናተቸው ጀርባ ታዝለው ወደ ቤተክርስቲያን ሄደው በሕጻን አንደበታቸው ከቀዳሹ ካህን ጋር “እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ” በማለት ይጸልዩ ነበር፡፡ ባደጉም ጊዜ ይህን ጸሎት ደጋግመው ይጸልዩ ነበር፡

ሰላም ለዝክረ ስምክ፡በዃለኛው ዘመን የዚህን ዓለም ረሃብና ጥም የሚያስረሳና ከወይን ዘለላ ይልቅ ለሚወደድ ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል፡፡ ህጻን የሆነ የማርያም ልጅ ወዳጅ ጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ በቦታው ታርፍለት ዘንድ ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነ እኛንም ልጆችህን ከሀዘን ሁሉ ታድነንና በቤታችንም ታርፍ ዘንድ እንለምነሃለን፡፡ እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ!

የአባታችን የጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ረድኤት፣ በረከት፣ ምልጃና ቃል ኪዳናቸው አይለየን፡

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ ሔሮድሳውያን | የኖቤል ሽልማት ለግራኝ አህመድ እና ለአፈወርቂ | ተዋሕዷውያንን ስለሚያጠቁላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2019

አዎ! ሽልማቱ በተዘዋዋሪ ለኢሳያስ አፈወርቂም ነው፤ ለአንድ ተዋሕዶ ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያውያን ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው አውሬ

አዎ! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መሆኗን ፊት ለፊት እያየን ነው። ዔሳውያኑ ምዕራባውያን የሚያደንቁን፣ የሚያበረታቱን እና የሚሸልሙን የእነርሱን ጥቅም ስንጠብቅ እና የእነርሱን ዲያብሎሳዊ ፍኖተ ካርታ ተከተልን ስንጓዝ ብቻ ነው።

ታሪክ እየተደገመ ነው

የስካንዲኔቪያውኑ የኖበል ሽልማት ኮሜቴ በኢሉሚናቲዎች ቁጥጥር ሥር እንደሆነ የአደባባይ ምስጢር ነው። ዓለማችንን የሚመሩትና የሳጥናኤል ልጆች የሆኑት ነፃ ግንበኞች እ..አ በ1700ቹ ዓመታት ላይ በጀርመኗ ባቫሪያ ግዛት በአዳም ቫይስሃውፕት አነሳሽነት ፀረክርስትና አቋም በመያዝ ከተደራጁበት ጊዜ አንስቶ በመላው ዓለም የፈላጭ ቆራጭነት ሤራ በመጠንሰስ ላይ ይገኛሉ። በተመሳሳይ መንገድ የሳጥናኤልን ተልዕኮ ቀደም ሲል ሲፈጽሙ የነበሩት እስማኤላውያኑ አረቦች እና ቱርኮች ነበሩ።

እነዚህ ሃይሎች በ1500 ዓመታት ላይ ኢትዮጵያ ሃገራችንንና ተዋሕዶ ክርስትናዋን በግራኝ አህመድ ዘመቻ አማካኝነት ለማጥፋት ጥረት አድርገዋል።

ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለምና ዛሬም ተመሳሳይ ጥቃት በሃገራችን እና ሕዝባችን ላይ ሲፈጽሙ በማየት ላይ ነን። እነዚህ የውጭ ጠላቶች አሁንም ከሃዲ ከሆኑት የውስጥ ባንዳዎች ጋር በማበር እየተፈታተኑን ነው። በተደጋጋሚ እንደሚታየው ከሃዲዎቹ መሀመዳውያን, ስልጤዎች እና “ኦሮሞ” የተባሉት ፍየሎች ናቸው። የ1500ቱ የግራኝ አህመድ ወረራ ሞተር የነበሩት መሀመዳውያን፣ ሶማሌዎች ስልጤዎች እና ኦሮሞዎች ነበሩ። በ1800 መጨረሻ እና በ1930ቹ የጣልያን ወረራዎች እንዲሁም በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ልጆቿ ላይ በ1970(..)በተካሄደው የቀይ ሽብር ጭፍጨፋ ላይ ቁልፍ ሚና የተጫወቱትም ጡት ነካሾቹ መሀመዳውያኑ እና ኦሮሞዎቹ እንደነበሩ የታወቀ ነው።

..አ በ1935 .ም የፋሺስት ኢጣሊያ መንግስት እናት ኢትዮጵያን ሲወርር ቀጥተኛ ድጋፍ ሲያገኝ የነበረው በድጋሚ ከመሀመዳውያኑ፣ ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች ነበር። ወደ ኢሉሚናቲዎች ተንኮል ስንመለስ፤ ፋሺስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት በዚሁ ዓመተ ምሕረት ላይ ፋሺስቱ መሪዋ ቤኒቶ ሙሶሊኒ በስካንዲኔቪያኑ የኖበል ኮሜቴ የሰላም ሽልማት ያገኝ ዘንድ በእጩነት ከተመረጡት ውስጥ ይገኝበት ነበር። አዎ! የሰላም ሽልማት፡ ምክኒያቱም ሙሶሊኒ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን፣ ቀሳውስቱንና ካህናቱን፣ ዓብያተ ክርስቲያናቱን እና ገዳማቱን ለማጥፋት ቃል ገብቶላቸው ነበርና ነው። የእኛ ስቃይ እና ሰላም ማጣት ለእነርሱ በጎነትንና ሰላምን ያመጣልና። “የእኛ ድኽነት ለእነርሱ ኃብት ያመጣል” ብለው ስለሚያምኑ። ሕዝብ ጨፍጫፊዎቹ ሂትለርና ሙሶሊኒም የኖበል ሽልማት እጩዎች ነበሩ።

ጦርነት ሰላም ነው

ታዲያ ዛሬም ለዳግማዊ ግራኝ አህመድ የኖበል ሽልማት ቢሰጡት ብዙም አያስደንቀንም። የጠበቅነው ነው። አብዮት አህመድ በደርግ ዘመን እ..አ በ1976 .ም የተወለደ ነው። ልክ በዚህ ዓመተ ምሕረት ነበር በተዋሕዶ ልጆች ላይ የቀይ ሽብር ዘመቻው የተጀመረው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ አብዮት አህመድ ለሃገረ ኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል ይዞ መጥቷል፤ በሚሄድበት ቦታ ሁሉ የእሳት፣ የሞትና የእልቂት ጥላዎች ያንዣብባሉ። (ቀይ ሽብር፣ ባድሜ ጦርነት፣ ሩዋንዳ ዕልቂት፣ የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ)

እኔ ቤተ ክርስትያን አላቃጠልኩም: ካህናትን አልገደልኩም: ግፍ አልሰራሁም ስለዚህ ይቅርታ አልጠይቅም” በዓለማችን ላይ እንዲህ የሚናገር ብቸኛ የሃገር መሪ አብዮት አህመድ ብቻ ነው። ይህ የኢትዮጵያውያን ጄነራሎች ገዳይ፣ አረጋውያን አፈናቃይ እና ሃገር ሻጭ ነው ከስዊድናዊቷ ሕፃን ግሬታ ተንበርግ (ሙሉ ሰው አይደለችም – ሮቦት ነገር ነች) ጋር ተፎካክሮ የኖበል ሰላም ሽልማት ያገኘው። ያለምክኒያት አልነበረም ሲኖዶሶቹን “ያስታርቅ” ዘንድ ፈጥኖ የተላከው፣ ያለምክኒያት አልነበረም ወደ ኤርትራ የተላከው፣ ያለምክኒያት አይደለም ካቢኔቱን በሴቶች የሞላው፣ ያለምክኒያት አይደለም በአለም የመጀመሪያውን “የሰላም ሚንስቴር” እንዲያቋቋም ብሎም ሴት እና ሙስሊም ሚንስትር እንዲሾም የታዘዘው። ዋው! የኢትዮጵያ የሰላም ሚኒስቴር/ቤት መሆን የሚገባትማ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነበረች

ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ መሆኑን የሚያሳየን ሌላ ነገር፤ በኖቤል ሽልማቱ ዋዜማ የተካሄደው የምኒልክ ቤተመንግስት ምረቃ ስነ ሥርዓት ነበር። ልብ አልን? ከተጋባዦቹ መካከል “ከሴም ሰፋሪዎች የፀዳችውን የወደፊቷን ኩሻዊት ምስራቅ አፍሪቃ” ለመመስረት የሚረዱት ኪስዋሂሊ ተናጋሪዎቹ የኬኒያ፣ ኡጋንዳና መሰሎቻቸው መሪዎች ነበሩ። ጃምቦ ጆቴ!

በነገራችን ላይ፤ ይህን ቤተመንግስት “ለማሳደስ” ገንዘቡ የተገኘው ከተባበሩት የአረብ ኤሚራቶች መንግስት ነው። ታሪካዊ ጠላቶቻችን የሆኑት አረቦች ለቤተመንግስት ማሳደሻ ገነዘብ ይሰጡናል፤ የሚገርም ነገር አይደለምን?! ዓላማቸው ግን ጠለቅ ያለ ነው። አብዮት አህመድ በምኒሊክ ቤተመንግስት ቅጥር ግቢ ብዙ ምስጢሮች እንዳሉ ተነግሮታል፤ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን የተደበቁ ቅርሶችና ኃብቶች እዚያ እንደሚገኙ ተጠቁሟል የሚል እምነት አለኝ። ግቢው በየቦታው ተቆፋፍሮ ይታያል። እኔ የምጠረጥረው ጽላቶች ነው፤ ግቢው ውስጥ ከጠላት የተደበቁ ታቦታት/ ጽላቶች ይኖሩ ይሆናል፤ ያለምክኒያት ቤተመንግስቱን “ለማደስ” አልተነሳሱም፤ ያለምክኒያት ከአረቦች ገንዘብ አልተቀበሉም። እንደሚታወቀው የሳውዲው ወኪል ሸህ መሀመድ አላሙዲን ፍልውሃ አካባቢ የሚገኘውን ሸረተን ሆቴልና መስጊዱን ሲገነባ እዚያ ክቡር የሆኑና ከግራኝ አህመድ የተደበቁ ታቦታት እንደሚገኙ በወቅቱ በነበሩት የመንግስት ባለሥልጣናት ተጠቁሞ ስለነበር ነው። እነዚህን ታቦታት አውጥቷቸው ይሆን?

ሔሮድሳውያን የመጥምቁ ዮሐንስ አንገት ቆራጮች የተዋሕዶ ልጆችን አንገት በመቁረጥ ላይ ናቸው

የአለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሆኑት ሉሲፈራውያኑ ወቅታዊ አጀንዳ የማይፈልጓቸውንና አደገኛየሚሏቸውን ሕዝቦች (ክርስቲያኖችን) ቁጥር ቅነሳ ነውና የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ሕይወት በድጋሚ ለመቅጠፍ የቀይ ሽብር ዘመን ተመልሶ እንዲመጣ እነ ገዳይ አብይን በማበረታት ላይ ናቸው። አዎ! ዳግማዊ ግራኝም እንደ መንግስቱ ኃየለ ማርያም “ኢትዮጵያ ትቅደም!” በማለት ዲያብሎሳዊ ዓላማውን በማስተገበር ላይ ይገኛል። አሁን የሚታየው የብሔር ግጭት ለዋንኛው ግጭት መንደርደሪያ ነው፤ ዋናው ጦርነት መንፈሳዊ ውጊያ ነው፤ የሃይማኖት ጦርነት ነው። በሁለት አምልኮዎችና አማልክት መካከል የሚደረግ ጦርነት ነው። ዋናው ፍልሚያ በ ኢትዮጵያ አምላክ በእግዚአብሔር እና በዲያብሎስ ዋቄዮአላህ ፣ በቃየል እና በአቤል(ሴት)፣ በእስማኤልና በይስሐቅ፣ በዔሳው እና በያዕቆብ መካከል ነው እየተካሄደ ያለው።

ገዳይ ግራኝ አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት የተሰጠው ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንዲጨፈጭፍላቸው መሆኑን በፍጹም አንጠራጠር። ተዋሕዶ ክርስትና በም ዕራባውያኑ ዔሳውያን እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን የምትጠላ የሳጥናኤል ጎል ነች።

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አስገራሚ ድራማ በደመራ | 666ቹ ፖሊሶች በሬውን ወደ መስቀል አደባባይ አስገቡት ፥ በሬው “ኢትዮጵያን አትንኳት!“ አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2019

ነጠብጣቦቹንእናገናኝ፦

– ግራኝ አብዮት አህመድ በግራ እጁ በጻፈው መጽሐፉ አስቀድሞ ይህን ብሎን አልነበር

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸው

+ ቅዱሱ መጽሐፍ ደግሞ ይህን ይለናል

[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭ ፥ ፲፯፡፲፰]

በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል። መጽሐፍ። የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር፥ ደግሞ። ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል ይላልና።

+ ክፍል ፩

ዕለተ ደመራ

አስራ አንድ ሰዓት አካባቢ ክብረ በዓሉ በመካሄድ ላይ እያለ አንድ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ “ባለቤትአልባ በሬ በመስቀል አደባባይ ሲንጎራደድ ይታያል። በዚህ ወቅት በበዓሉ ላይ የተሳተፉት አድባራትና የከበቧቸው ፖሊሶች አደባባዩን ሞልተውታል። በሬው ወዲያና ወዲህ እያለ ይወራጫል፤ በተዋሕዶ ልጆች ላይ አድሎና በደል የሚፈጽሙትን እንዲሁም የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚከለክሉትን ጡትነካሽ ፖሊሶችን የሚፈልግ ይመስላል። ብዙም አልቆየም አንዱን ፖሊስ አግኝቶ መሬት ላይ አነጠፈው። ይህ “የፌደራል ፖሊስ” ለተባለው ፀረኢትዮጵያ እና ፀረአዲስ አበባ ሠራዊት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል። አዲስ አበባ ከፌደራል ሳይሆን የራሷ ፖሊስ ከራሷ ከተማ ነዋሪዎች መመልመል ይኖርባታልና ነው።

በኦሮሞ ብሔርተኞች በመዋጥ ላይ ያለው የፌደራል ፖሊስ ሠራዊት በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ብዙ በደሎችን በየዕለቱ በመፈጸም ላይ ነው። ይህ የገዳይ አልአብይ ሠራዊት ወደ ደመራ ክብረ በዓል በጥባጭ ቆርቆሮዎቹን ቄሮዎችን መላክ ሰልፈራ ያሰለጠነውን ምስኪን በሬ ወደ መስቀል አደባባይ መላኩን መረጠ።

እነዚህ የኢትዮጵያና የመስቀሉ ጠላቶች ለክፋት ያሰቡትን እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎታል።

በሬ የሰውን ልጅ ለዘመናት ሲያገለግል የቆየ አሁንም በማገልገል ላይ ያለ ጠንካራና ጠቃሚ ፍጡር ነው። ያለበሬ ሰብል የለም፤ እህል የለም። አገልጋዩን በሬ እንደ ኢትዮጵያ አድርገን ብንወስደው ይህ በሬ የኢትዮጵያን ጡት የነከሱትንና ከ666ቱ ጋር የተደመሩትን ነበር ሲያሳድድ የነበረው። አዎ! “ጡት አጥብታ ያሳደገቻችሁን፣ የጠበቀቻችሁን፣ ያስተማረቻችሁንና ብዙ ነገር የሰጠቻችሁን ኢትዮጵያን አትንኳት!“ የሚል መልዕክት በሬው ያስተላለፈልን መሰለኝ። በሬው የጎዳቸው የኛዎቹስ? አትደመሩ! የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የኢትዮጵያ ባንዲራ አትያዙ!“ ተብለው አልነበረም!?

+ ክፍል ፪

ዕለተ መስቀል / ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ / ጠዋት ላይ

ምዕመናን ወደተሰበሰቡበት ቦታ ሳመራ የደመራው በሬ መሬት ላይ ተጋድሞ አገኘሁት፤ አራቱም እግሮቹ ተጠፍረው ታስረዋል፣ አፉ ታስሯል፤ በብዙ ፖሊሶቹም ተከብቧል። የበሬው ስቃይ አሳዘነኝ፤ በዚህ ወቅት ሞባይሌን አወጣሁና ቪዲዮ መቅረጽ እንደጀመርኩ “ተው! አታንሳ!” የሚል ድምጽ ከበስተጎኔ ሰማሁ ፥ እኔም፡ “ምን አገባህ!?” በማለት መለስኩለት። በዚህ ወቅት ሰውየው ወደኔ ጠጋ አለና መታወቂያ ነገር አሳየኝ። መለዮ ያልለበሰ የፌደራል ፖሊስ ነበር።

ለምንድን ነው በሬውን የምትቀርጸው? ሞባይሉን አምጣ!ያነሳኽውን አሳያኝ” አለኝና ሞባይሌን ወሰደው። ቪዲዮውን ከደመሰሰ በኋላ ሞባይሉን መለሰልኝ። “የአዲስ አበባ ሰው ነህ? እዚህ ምን ትሠራለህ?” አለኝ። እኔም “ይህች የእኔ ቤተክርስቲያን ነች፤ እርስዎ እዚህ ምን ይሠራሉ? የተዋሕዶ ማሕተብ አለዎት?” አልኩት በድፍረት። እርሱም፡ “የለኝም!” በማለት መለሰልኝ። እኔም፡ “ስለዚህ እዚህ መገኘት የለብዎትም፤ ይህ የተዋሕዶ ብቻ የሆነ የመስቀል ክብረ በዓል ነው፤ መልካም በዓል” በማለት ተሰናበትኩት።

ከዚያም ከበሬው በመራቅ ወደ እስጢፋኖስ ክብረ በዓል አመራሁ። ክብረ በዓሉ ሲገባደድ የበሬውን ሁኔታ ለማየት ወደነበረበት ቦታ አመራሁ። በኢትዮጵያ ቦታ ያስገባሁትን በሬ ተጋድሞ ክፉኛ ሲንቀጠቀጥ ሳይ እምባየ መጣ ፥ በሬውን ሰዎች ከብበውታል፡ ፖሊሶች ግን በአላቦውው አልነበሩም። በዚህ ወቅት ካሜራየን አውጥቼ በስተመጨረሻ የሚታየውን ቪድዮ ቀረጽኩ። በቀጣዩ ቀን የበሬው ባለቤት መገኘቱንና በሬውም ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ መውጣቱን ተነገረኝ።

አይ! ይህ በሬ ሊያሳየን የፈለገው አንድ ትልቅ ነገር አለ” የሚለው ሃሳብ እስከ አሁን ድረስ አልለቀቀኝም። ይህን አስመልክቶ ወገኖች የመጣላችሁን ሃሳብ ብታካፈሉን መልካም ነበር።

ለመሆኑ፦

  • በሬው የማን ነው?

  • በሬውን ማን አመጣው?

  • በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ?

  • በሬው ወደ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ?

  • በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ?

በነገራችን ላይ፤ ኢትዮጵያዊነትን የሚያንጸባርቁት ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የቆሙት እንደ እስክንድር ነጋ የመሳሰሉት ጀግኖች ልክ እንደ መጭው ጥቅምት ፪ የመሳሰሉትን የሰልፍ እና ስብሰባ ጥሪዎች ማድረግ ሲጀምሩ፡ ቀን ሰው ሌሊት አውሬ የሆነው አብዮት አህመድና ስልጣን ላይ ያወጡት ሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች መደንገጥ እና መረበሽ ይጀምራሉ። በዚህ ጊዜ የተለመደውን ተንኮላቸውን ይሠራሉ። ይህን ባለፈው ዓመት ላይ በተደጋጋሚ አይተናል፦

  • + በመስቀል አደባባዩ ቦንብ ፍንዳታና ግድያ
  • + ሆራ ደብረዘይት ለመስዋዕት በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን
  • + በባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ በተፈጸመው ኢትዮጵያውያን ጄነራሎች ግድያ

አሁንም፡ ይህን የጥቅምት ፪ቱን ሰልፍ ለማጨናገፍ፡ ኢሉሚናቲዎቹ በነገው አርብ ዕለት ለገዳይ አብዮት አህመድ ወይ የኖቤል “የሰላም ሽልማት”(ቀደም ሲል ገዳዮቹ ሂንሬ ኪሲንጀርና ባራክ ሁሴን ኦባማም ተሸልመው ነበር) በመስጠትና የማንቂያ አዝራሩን ጠቅ በማድረግ የተደመሩትን ሮቦት ግብረ አበሮቻቸውን ለ “እንኳን ደስ ያለህ” ሰልፍ ወደ መስቀል አደባባይ ግልብጥ ብሎ እንዲወጣ ያደርጓቸው ይሆናል፤ ወይ ይህ ካልሆነ ሌላ የተንኮል ሤራ እንደሚጠነስሱ አንጠራጠር። የነገ ሰው ይበለን!

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopian Exorcist — መምሕር ግርማ በቅዱስ እስጢፋኖስ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2012

መንፈሣዊ ነፃነት ያለው ሰው ሥጋዊ ነፃነትም አለው!

_

 

ቪዲዮው ላይ የምናየው መምሕር ግርማ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኝተው ብዛት ካላቸው ምእመናን አጋንንት ሲያወጡ ነው።

በቅርቡ በአዲስ አበባ ከገጠሙኝ አስደናቂ የሆኑ ሁኔታዎች ይህ አንዱ ነበር።

መምሕር ግርማ በተመሳሳይ ድርጊት ተሠማርተው የቀረጹት ቪዲዮ ከሁለት ዓመታት በፊት እዚህ ብሎግ ላይ አቅርቤ ነበር። ነገር ግን እስከ አሁን ድረስ እሳቸው በአዲስ አበባ እንደሚገኙ አላውቅኩም ነበር።

ዘንድሮ በአዲስ አበባ ከገጠሙኝ አስገራሚና ድንቅ ከሆኑት ሦስት ሁኔታዎች መካከል ይህ አንዱ ነበር። ሦስቱም አጋጣሚዎችበጣም ተመሳሳይ በሆነ መንገድ የተከሰቱ መሆናቸው እስካሁን ድረስ ያስገርመኛል።

ዕለቱ ረቡዕ ነው፤ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ ጎተራ አካባቢ አውቶብስ ቁጥር 56 (ባልሳሳት) ውስጥ ገብቼ ወደ ሽሮ ሜዳ ለመጓዝ ወሰንኩ። (የአዲስ አበባ አውቶብስ ካልሞላ በቀር በሁሉም መስክ በከተማዋ የተሻለ መጓጓዣ ሆኖ ነው ያገኘሁት)። ትንሽ መጓዝ እንደጀመርን የአውቶብሱ ነጂ እብድነት የተሞላበት ዓይነት አነዳድ ነበረው፡ አውቶብሷን ልክ እንደ ስፖርት መኪና ወዲያና ወዲህ እያዋዥቀ ሌሎች መኪናዎችን በግራና በቀኝ በችኮላ እይቀደመና ጥንቅቃቄ በጎደለበት ሁኔታ ፍሬን እየያዘ በአውቶብስ ውስጥ የነበረነውን 20 የምንሆን ተጓዦች በመረበሽ በደብረዘይት መንገድ መሃል መንገድ ላይ ይነዳ ነበር። ሁኔታው ስላላስቻለኝ ፡ ጠጋ ብዬ ቁጣየን በጩኽት ገለጥኩለት፤ ምናለ ተጠንቅቀህ ብትነዳ፤ ይህን ሁሉ ሰው ጭነህ፤ ከጓደኞችህ ጋር በጎን እያወራህ መንዳት ተገቢ አይደለም፤ ምናለ ይህን ምስኪን መንገደኛ ባክብሮትና ትህትና ብታገለግሉ…” ሌሎች መንገደኞችም የኔን ቁጣ በመደገፍ ይወቅሱት ጀመርሹፌሩ ግን ይባስ ብሎ አውቶብሷን በይበልጥ ያርገበግባት ነበር። እኔም አላስቻለኝም፤ ልክ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አውቶብሷን ሲያቆማት ወርጄ የአውቶብሷን ታርጋ መዘገብኩ። በእውነት፡ አንበሳ አውቶብስ ድርጅት በቅርብ የማውቃቸው ሰዎች ስለነበሩ የዚህን ሹፌር ጉዳይ እንዲከታተሉ አደርጋለሁ ብዬ ዛትኩ።

እስጢፋኖስ ጋር ከወረድኩ በኋላ ወደ ቤተክርስቲያኗ አመራሁ። እዚያም በጣም ብዙ ሰዎች ተሰባስበው አንዳንዶቹም ሲጮሁና ሲወራጩ አየሁ። ምን ይሆን ብዬ አንዷን እናት ስጠይቃቸው፡ ሰዎቹ መምህር ግርማን ብለው መምጣታቸውን ነገሩኝ። ሙሉ በሙሉ በውሃ ርሰው የነበሩት ሴትዮዋም፡ ና! ልጄ ይህን የመሰለ መቁጠሪያ እዚያ ማግኘት አለብህ ብለው መቁጠሪያው ወደሚገኝበት ቦታ ወሰዱኝ። አባ ግርማ ከሚገኙበትና ብዙ ሰዎች ከተሰበሰቡበት የቤተክርስቲያኗ ቅጥር ግቢ በጥግ በኩል አንድ ተለቅ ያለ መኪና ውስጥ የነበሩ ሴትዮ መቁጠሪያውን በ20 ብር ይሸጡ ነበር። ሴትዮም፡ መቁጠሪያ ነው የምትፈልገው?” አሉና አውጥተው ሰጡኝ። እኔም፡ ይቅርታ ያድርጉልኝና፡ አባ ግርማን ፎቶ ወይም ቪዲዮ ማንሳት ይቻል ይሆን?” ብዬ ሴትዮዋን ስጠይቃቸው፡ ሴትዮዋም በቁጣ፡ አይቻልም! ፈጽሞ አይቻልምብለው መለሱልኝ። ለመሆኑ ጉዳዮ እርስዎን ይመለከታል ወይስ ሌላ ፈቃድ ሊሰጠኝ የሚችል ሰው አለ?” አልኳቸው። እሳቸውም ወደ እኔ ቀና ብለው ሳይመለከቱ ቁጣቸውን ቀጠሉ። እኔም የሴትዮዋ ትህትና አልባነት ገርሞኝ ትንሽ ራቅ ብለው ወደሚገኙ ለአንድ ቄስ አባት ሁኔታውን አወሳኋቸው። ልጄ ከውጭ ነው የመጣኽው መሰለኝ፤ ይህን የመሰለ ቦታ ላይ ብዙ ዓይነት መናፍሳት ስለሚገኙ አንዳንዱ ሰው ሊፈተን ሊረበሽ ይችላልና አይድነቅህ ፡ ዝም ብሎ ማለፉ ነው የሚመረጠው ፡ ፎቶ ለማንሳት ከፈልግህ መምህር ግርማን ሄደህ ጠይቃቸውአሉኝ፡ በትህትና። እኔም ትክክለኛነታቸው ከምስጋና ጋር ካሳወቅኳቸው በኋላ፡ ወደ መምህር ግርማ ጠጋ ብዬ ከበስተኋላቸው ለሚገኙትን ረዳቶቻቸው እሳቸውን ማነጋገር እንደምፈልግ ሹክ አልኳቸው። ጋኔን በማስወጣት ላይ የሚገኙት መምህር ግርማም ዘወር አሉና፡ አንተ ማን ነህ? ከየት ነህ? ምን ፈልገህ ነው?” ብለው በያዙት መስቀል ግንባሬን ገፋ አደርጉት። ቀጥለውም እጃቸውን ወደ አንገቴ ሰደድ አድርገው እዚያ የሚገኘውን መስቀሌን መዳሰስ ጀመሩ፤ ምንድነው መስቀሉ በጨሌ የታሠረው?|” ፡ እሺ፡ ግድ የለም ፊልም ማንሳት ትችላለህበማለት ፈቃዳቸውን ገለጹልኝ። እኔም ከምስጋና ጋር አማተራዊ የፊልም አንሺ ሥራ ውስጥ በመግባት እጅግ በጣም አስገራሚ የሆኑትን ሁኔታዎች መታዘብ ጀመርኩ። ስማ፡ እዚያ ጋር፡ እዚያ ጋር፡ ፊልም ማንሳት አይቻልም!” የሚሉ የተለያዩ ድምጾች ከያቅጣጫው ይመጡብኝ ነበር። ነገር ግን እንደተፈቀደልኝ ሲያውቁ ፀጥ አሉ።

በርግጥ መምህር ግርማ ልዩ ጸጋ የተሰጣቸው፡ እድነስማቸውም ግርማ ሞገስ ያላቸው አባት መሆናቸውን ጠጋ ብሎ በማየት መገንዘብ ይችላል። ጸበሉ በተፈለገው ዓይነት መንገድ ይፍለቅ፡ በሰው ላይ የሚፈጥረው መንፈሳዊ ክስተት ኃያልና እውነትነት የተሞላበት ነው።

ከፍተኛ መንፈሳዊ ጦርነቶች በሚካሄዱባት አገራችን ዲያብሎስ ህዝባችንን እያዘናጋ ወደርሱ ወጥመድ ለማግባት ሌት ተቀን ደፋ ቀና እንደሚል፡ ቤተክርስቲያኖቻችን፡ ጸበላችንና መስቀላችን ከርሱ ጦር መከላከያ ይሆኑን ዘንድ የተሰጡን ውድ በረከቶች መሆናቸውን ይህን በመሳሰሉት አጋጣሚዎች በዓይኔ፡ በአካል ለመታዘብ እድሉ ስለነበረኝ፡ ያው ምስክር ሆኛለሁ።

ከቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያንም ልዩና ቅዱስ ከሆነው መንፍስ ጋር አብሬ ከወጣሁ በኋላ፡ የ 56 ቁጥር አውቶብሱ ሹፌር ሁኔታ ትዝ አለኝ፤ ሹፌሩን መገሠጼ ትክክል ቢሆንም ለቀጣሪው ክስ ላቀርብበት የነበረው ስሜታዊ ኃሳብ ትክክል እንዳልሆነ ገባኝ። እንዲያውም ምስኪኑ ሹፌር እኔን ያለ ፕላኔ በተዘዋዋሪ መንገድ ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ያደርሰኝ ዘንድ የሆነ ኃይል ልኮት መሆኑን በመገንዘቤ፡ በወቅቱ ደግሜ አግኝቼው ቢሆን ኖሮ ሞቅ ያለ የወንድማዊ ሰላምታ ልሰጠው በጣም ተመኝቼ ነበር።

አበው ይናገሩ

እስኪ ቀስቅሷቸው አበው ይናገሩ

የምንኩስና ግብር ምን ነበር ሚስጢሩ

የክርስቲያን ህይወት ምን ነበር ተግባሩ

መቃብሩን ክፈቱት አበው ይመስክሩ

እኔስ ሰው አማረኝ የሃይማኖት ጀግና

ወልድ ዋህድ ብሎ በእምነቱ የፀና፡፡

ጀግና ሰው አማረኝ ጠላት አሳፋሪ

ንጽህት ድንግል ብሎ እምነቱን መስካሪ

ነቢያት በመጋዝ የተሰነጠቁት

ሀዋርያት ቁል ቁል የተዘቀዘቁት

ሰማእታት በእሳት የተለበለቡት

ቅዱሳን ገዳም ደርቀው የተገኙት

ሚስጥሩ ምን ነበር አበው ይናገሩት፡፡

ይናገር ዝቋላ ጊሸን ላሊበላ

የቅዱሳንን አጽም ለምን እንዳልበላ፡፡

ዋልድባ ይናገር ዜጋመልም ሳይቀር

እንባቸው መፍሰሱ ለምን እንደነበር፡፡

ነበር ወይ ፈልገው ሹመት ሽልማት

ወይስ ሃብት ንብረት የተሟላ ቤት

ወይስ አምሯቸው ነው ፈልገው መሞት

እናንተ ገዳማት ምስጢሩን አውሩት፡፡

ጎበዝ ሰው አማረኝ በእምነቱ የፀና

ምግባር ሃይሞኖቱን በእጅጉ ያቀና፡፡

እንጦንስ የወለደው በምግባር በእምነት

ተምሮ ያደገ ከተክለሃይማኖት፡፡

የጊዮርጊስ ወዳጂ የት ነው የሚገኘው

በመሃል ከተማ በአራዳ ውስጥ ነው

ወይስ በዝቋላ በደብረ ሊባኖስ በደብረ ዳሞ ነው፡፡

ወገን ሰው ናፈቀኝ አይኔን ሰው አማረው

የሃይማኖት ጀግና የት ነው የማገኘው?

ልጋባ ወይ ዋልድባ ጫካ ካለበት

ማህበረ ስላሴ ከቅዱሳ ቤት

አክሱም ጊሸን ማርያም ከቃልኪዳን ቦታ

ይገኛል ወይ ጀግና ጠላት የሚረታ፡፡

ፈርሃ እግዚአብሔር በልቡ ያደረ

ቤተክርስቲያንን ያልተዳፈረ

የት ነው የሚገኘው ለሃይማኖቱ ሟች

ለተዋህዶ እምነት ጠበቃ ተሟጋች

የወገን መመኪያ የከሃዲ መቅሰፍት

ማነው እሱ ጀግና ተኝቶ እንደሆነ ይነሳ ቀስቅሱት

እስኪ ቀስቅሷቸው አበው ይናገሩ

የምንኩስና ግብ ምን ነበር ምስጢሩ

የክርስቲያን ህይወት ምን ነበር ተግባሩ

መቃብሩን ክፈቱት አበው ይመስክሩ፡፡

ወገን ሰው ናፈቀኝ አይኔን ጀግና አማረው

በእምነት የፀና የት ነው የማገኘው፡፡

ወልድ ዋህድ ብሎ በእምነቱ የፀና

ብቅ ይበል እንየው እሱ ማን ነው ጀግና

በጎችን ከተኩላ ነቅቶ የሚጠብቅ

መከራ ቢከበው ከቶ የማይሰቀቅ

የሃይማኖት ጀግና ቆራጥ ሰው ገበሬ

እንደዚያ እንደጥንቱ ይገኛል ወይ ዛሬ፡፡

የወገን የዘመድ ጥቅም ያላወረው

የመናፍቆች እጅ ኪሱን ያልዳበሰው

የዓለም ደስታዋ ልቡን ያልማረከው

የክርስቶስ ወዳጅ እሱ ጀግና ማነው?

ምስጢርን ከምስጢር አንድ አድርጎ ተምሮ

ወልድ ዋህድ ብሎ ሃይማኖት መስክሮ

እንጦንስን መቃርስን በልቡ ያኖረ

ከጳውሎስ ከቄርሎስ ጥበብ የተማረ፡፡

ድንግል እመቤቴ ብሎ የሚመሰክር

መሆኗን የሚያምን ማህደረ እግዚአብሔር

ቋቅ እንትፍ ብሎ የጠላ ክህደትን

ትንታግ ምልስ ጭንግፍግፍን

ልሣነ ጤዛ መናፍቅን

ወልደ አርዮስነ ዲቃላውን

በሰይፈ ሥላሴ የሚቀላ

ጀግና ማን ነው ብቅ ይበላ፡፡

ነበር ወይ ያን ጊዜ ለሹመት መጓጓት

እስኪ ጎርጎርዮስ ይምጣና ጠይቁት፡፡

ፍቅርንም ይጠየቅ አባ ሕርያቆስ

ምስጢርን ጠባቂ ወይም አባ መቃርስ

የክርስቶስ ባሪያ የአጋንንት መቅሰፍት

ወንጌል አስተማሪ የሃይማኖት አባት

ይህንን ጉድ እንዲያይ ይምጣ ተክለሃይማኖት

የፀሎት ገበሬ ገብረመንፈስ ቅዱስንም ይነሳ ቀስቅሱት

ይነሳ ጊዮርጊስ ይመስክር ምስጢር

የሃይማኖት ፍቅር ምን እንደነበር፡፡

ከእናቶቻችንም አሉ ለፍጥረት ያዘኑ

ዲያቢሎስ እንዲማር ጌታን የለመኑ

ስንቱን ልዘርዝረው የአባቶችን ሙያ

እመር ብለው የወጡት ከስጋ ገበያ

ፆም ፀሎት ነበር የሃይማኖት ጋሻ

እንደ መስኖ ውሃ ከነዱት መነዳት

አላማው ምንድን ነው የዘመኑ ወጣት፡፡

እኔስ ሰው አማረኝ በእምነቱ የፀና፡፡

ዐይኔን ሰው አማረው ጀግና ሰው ገበሬ

ሃይማኖት መስካሪ እንደ ጥንቱ ዛሬ፡፡

ምንጭ፡ ደቂቀ ናቡቴ

_

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: