ሙስሊሙ የግብጽ ፕሬዚደንት በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሲያወግዙና፣ የ”ሃዘን መግለጫም” ሲያወጡ፤ የእኛው ሙስሊም መሪ ግን ለጅጅጋው የአባቶቻችንን ዕልቂት “ሃዘናቸውን” የገለጡት ከሳምንት በኋላ ነበር። በጣም የተገለባበጠ ዓለም ነው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 3, 2018
ሙስሊሙ የግብጽ ፕሬዚደንት በግብጽ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሲያወግዙና፣ የ”ሃዘን መግለጫም” ሲያወጡ፤ የእኛው ሙስሊም መሪ ግን ለጅጅጋው የአባቶቻችንን ዕልቂት “ሃዘናቸውን” የገለጡት ከሳምንት በኋላ ነበር። በጣም የተገለባበጠ ዓለም ነው!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሚንያ, ሰማዕት, ሽብርተኛ እስላም, ቅዱስ ሳሙኤል ገዳም, በደል, ክርስቲያኖች, የቀብር ሥርዓት, ግብጽ, ግድያ, ፀረ-ክርስቶስ, Copts, Egypt, Islamic Terror, St Samuel Monastery | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2018
የመሀመድ አርበኞች ከካይሮ በስተደቡብ ወደሚገኘው ወደ ቅዱስ ሳሙኤል ገዳም በሚጓዙት ሁለት አውቶቡሶች ላይ ጥቃት አድርሰው፡ እስካሁን፡ በጥቂቱ 7 ክርስቲያኖች ሱገደሉ 14 የሚሆኑት ተጎድተዋል። አውቶብሱ ብዙ ህፃናትን የያዘ ነበር።
እ.አ.አ በ2017 ዓ.ም በዚሁ ቦታ ላይ በተመሳሳይ መልክ የአውቶብስ ጥቃት ደርሶ 30 የሚሆኑ ኮፕት ክርስቲያኖች መገደላቸው የሚታወስ ነው።
Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: ሚንያ, ሽብርተኛ እስላም, ቅዱስ ሳሙኤል ገዳም, በደል, ክርስቲያኖች, ግብጽ, ግድያ, ፀረ-ክርስቶስ, Copts, Egypt, Islamic Terror, St Samuel Monastery | Leave a Comment »