Posts Tagged ‘ቅዱስ ሩፋኤል’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2022
💭 On Thursday, Sept. 8, 2022 / Pagumen 3, 2014, according to the Ethiopian calendar) Orthodox and Catholic Ethiopian Christians celebrated Feast of the Archangel Raphael.
❖ Sunday, 11 September is New Year’s Day which marks Meskerem or September 1st, 2015 — the first day within the Ethiopian calendar.
💭 Ethiopian Christians call the Rainbow as “The Belt of Mary”
The three distinguished colors Green yellow and red are vested with Religious interpretation in the Ethiopian Church. These three colors represent the Covenant given to Noah by the Almighty God. They are extracted from the Rainbow sign given to our forefather Noah. It is not deniable that these three colors are the dominant colors that one can easily catches by naked eye when we look at the Rainbow on the clouds. Hence as the matter of representing the Noah’s Covenant, Ethiopia keeps these three together as prominent sign, since the time before the Old Testament. With these colors we remember the Covenant our father Noah received from God. That is why one meticulously finds these three colors in most of the frames (Hareg – ሐረግ ) of the parchments.
That Rainbow is the similitude of our Lady Holy Virgin Mary. When we see the Rainbow on the sky, we remember the Covenant that God promised not destroy the world in water. Now in the New Testament we have received the actual Covenant that we are sure the promise of redemption has been fulfilled by Her Son. Less destruction we are saved from everlasting death. The New Testament as the new Covenant come to us by the New Rainbow, Holy Virgin Mary. When we see her in the middest of us we know God is with us. Looking at the Green-Yellow-Red flag is looking to Holy Virgin Mary.
Besides, these colors were the ones revealed to the Ethiopian Scholar Saint Yared in Axum, when he received the three special melodies, Geez, Ezil, Araray from God. He was communicated with three birds each colored different, The first in Green, the second in Yellow and the third in Red. These colors represent Holy Trinity. The Three Person of the One God, the Father, the Son and the Holy Spirit were revealed to St Yared, one of the biggest holy scholars of the Ethiopian Church. The mystery of Holy Trinity is the primary Dogma of The Ethiopian Church. For an Ethiopian Orthodox these colors manifest Holy Trinity. This is an affirmative act by God’s hand that these colors are given to the Church. Both in the times before Christianity and after Christianity Ethiopian Church is vested with these special Colors.
Dictating the Church and it’s followers not to hold, to put the sign on their clothing, and to tie on hands and heads is equivalent to denying the freedom to worship. That is why we do not accept any intervening force that hails against us not to hold the Flag. We hold the flag not from political motives, but because it is a religious deed. The flag was in the Church in its fullest dignity before the birth of the political parties.
💭 Stealing The Rainbow
😲 Some mind-blowing coincidences related to the death of the Queen (R.I.P) who had Ethiopian ancestry:
Just 2 days before Queen Elizabeth II died she accepted the resignation of Boris (Real first name Alexander Boris de Pfeffel Johnson)) and accepted Liz Truss (First names Mary Elizabeth) as former/new PM.
👉 Queen Elizabeth II full name is: Elizabeth Alexandra Mary.
😇 The Feast of the Archangel Raphael
One of the most important miracles of Saint Raphael is commemorated on the third day of Pagumen (Ethiopians follow a 13-month calendar – and the 13th month is called Pagumen).
One of the most important miracles of Saint Raphael is commemorated on the third day of Pagumen. The miracle is related to a Church dedicated to the archangel and is said to have been constructed on an island outside the city of Alexandria in Egypt. It is said that the church was threatened to be demolished by a whale and started shaking whilst the believers were praying inside the church. It was later saved miraculously by the Archangel Raphael.
The story described in the Book of Tobit, an Old Testament scripture, states that Saint Raphael was revealed to a man named Tobia who had a blind father called Tobit. The archangel instructed Tobia to fish in the River of Tigris and the heart and liver of a fish is said to have been served to Tobit, and that cured his eyes. According to the same story, a woman named Sarah (not the wife of Abraham) was married to seven husbands one after another, but all died on the first night of the marriage.
Saint Raphael intervened and told Tobia to marry Sarah. He miraculously exorcised the evil spirit and Tobia was spared the fate of Sarah’s previous husbands. St. Raphael is also believed to have been empowered by God to intervene for fruitful marriage, fertility and to reduce the labor during childbirth. He is also said to have performed a number of miracles on this day (Pagumen). That’s why the day is celebrated with special vivacity in the churches dedicated to the Archangel.
Pagumen is also called Rehiwe Semay literally meaning ‘The opening of heaven’. It is believed that on this day the prayers of believers reach before God in a special manner, and hence the term Rehiwe Semay. The rain that falls on this day is also considered Holy; it is believed that it blesses Christians and protects them from infirmity and bad fortune. On this day, we see children rinsing in the rain to receive blessing. Women add drops of the sacred rainwater to their dough to have their Injera and bread blessed.
😇 May Archangel Raphael’s Intercession be with us, Amen!
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: 9/11 , Addis Ababa , Aksum , Axum , ሐምሌ ፲፱ , ሔኖክ , መቅሰፍት , ቅዱስ ሩፋኤል , ባራክ ኦባማ , ትግራይ , አሜሪካ , አረመኔነት , አክሱም , አዲስ አበባ , አዲስ ዓመት , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ወንጀል , የማርያም መቀነት , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Barack Obama , Britain , Death , Enoch , Genocide , Massacre , New Year , Rainbow , St.Raphael , The Queen , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2022
VIDEO
✞R.I.P✞
😇 ተዓምረ ቅዱስ ሩፋኤል / በአዲስ ዓመት ዋዜማ፤ በ 9/11 አዲስ ንጉሥ ይህን ስለ ኖሕ + ሩፋኤል እና ስለ ማርያም መቀነት የሚያወሳውን ታሪክ ባቀረብኩ በሰዓታት ውስጥ የብሪታኒያዋ ንግሥት ሞተች። ነፍሷን ይማርላት!
💭 ስለሞቷም በይፋ በተበሠረበት ወቅት ቀጥሎ የሚቀርበው አስደናቂ የማርያም መቀነት በለንደን ሰማይ ላይ ተዘረጋ። ያውም ድርብ ! ያውም በቅዱስ ሩፋኤል ዕለት !
💭 የኢትዮጵያ ዝርያ ያላት ንግሥት ኤልሳቤጥ በወጣትነቷ ቁጭ የኢትዮጵያ ወይዘሮ ነበር የምትመስለው፤ ምስሎቿ ውብ፣ ትሁትና ዓይናፋር እንደነበረች ያሳዩናል
💭 ከሦስት ቀናት በፊት ደግሞ ስለ ፕሬዚደንት ኦባማ የ 2015 ዓ . ም የአዲስ አበባ ጉዞና ቦሌ ሲያርፍ ስለታየው የማርያም መቀነት ቀጣዩን ቪዲዮ በድጋሚ አቅርቤው ነበር
💭 ባለፉት ሳምንታት የብሪታኒያ ሜዲያዎች ስለ ንግሥቲቱ የልጅ ልጅ ስለ ልዑል ሃሪ እና ክልሷ ባለቤቱ ሜገን ሜርክል ብዙ ዘረኛ የሆነ ቅስቀሳ ሲያደርጉ ነበር። በዚህም ሃሪ እና ሜርክል ከንግሥቲቱና ከአባትየው ከአዲስ ንጉሥ ከቻርለስ ጋር እንደተቃቃሩና ከእነርሱም ርቀው ለመኖር እንደወሰኑ ለንግሥቲቱ እያዳሉ በጥላቻ ሲዘግቡ ቆይተው ነበር።
💭 ባለፈው ማክሰኞ ሴፕቲምበር 6/2022 ዕለት ሃሪ እና ሜርክል ወደ ጀርመን ተጓዙ።
በወቅቱ እኔና የሥራ ባልደረባዬ በአጋጣሚ ከአምስተርዳም ሆላንድ ወደ በርሊን ጀርመን ስናመራ ባልና ሚስቱ ወደ ኮሎኝ ከተማና አካባቢዋ መጓዛቸውን የሰማችው የሥራ ባልደረባዬ “ ፤ እንሂድ ! በዚያ በኩል እንለፍ” ብላኝ ሁኔታውን ለመታዘብ ባቅራቢያቸው ተገኝተንና ከልዑል ሃሪ እና ልዕልት ሜርክል ጋር ሰላምታም ለመለዋወጥ በቅትን ነበር።
💭 ባለፈው ማክሰኞ ሴፕቴምበር 6/2022 ሃሪ እና ሜጋን ሜርክል ወደ ጀርመን ሲያመሩ፤ ንግሥቲቷ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንጅሰንን አሰናብታ፤ አዲሲቷን ጠቅላይ ኤልሳቤጥ ትሩስን አስተናግዳት ነበር።
💭 ምስሉ እንደሚያሳየው ንግሥት ኤልሳቤጥ ጠቅላይዋን ኤልሳቤጥን ስትጨብጥ የእጇ ጀርባ ጠቁሮ ይታይ ነበር። ጉድ ነው፤ ጥቁርነቷን ለዘመናት ደብቃ የኖረችው ንግሥት ማንነቷ ተጋልጦባት ይሆንን? የልጅ ልጇ ሃሪ ጥቁሯን ሜጋን ሜርከልን ማግባቱ የዚህ ምስጢር አካል ነውን?
💭 አስገራሚ ክስተት ፥ ለስሞቻቸው ትኩረት እንስጠው፤ ❖ የማርያም መቀነት !
☆ Boris Johnson/ ቦሪስ ጆንሰን ( ሙሉ ስሙ አሌክሳንድር / እስክንድር ‘ / Alexander Boris de Pfeffel Johnson)
☆ Liz Truss (ሙሉ ስሟ ሜሪ/ማርያም ኤልሳቤጥ ትሩስ/ Mary Elizabeth Truss)
☆ የንግሥቲቷ ሙሉ ስም : ኤልሳቤጥ አሌክሳንድራ ሜሪ / ማርያም / Elizabeth Alexandra Mary
💭 እሑድ በእንቁጣጣሽ ዕለት 9/11ልዑል ቻርለስ ንግሥናውን በመላዋ ብሪታኒያ በይፋ ይቀበላል! በአጋጣሚ? ዋው!
ከዓመት በፊት ያረፈው የንግሥቲቷ ባለቤት ልዑል ፊሊፕ የግሪክ፣ የጀርመን፣ የዴንማርክና የሩሲያ ዝርያ ያለው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነው።
💭 የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳላት የምትታየውና በእግዚአብሔር ዘንድ ለፍርድ የምትቀርበዋ ንግሥት ኤልዛቤጥ የነገሰቸው ለ፦
☆ ፸ /70 ዓመታት
☆ ፯ /7
☆ ፯ /7 ቀናት ያህል ነው
😲 ወዴት ? ወዴት ?
💭 ሰባቱ ከ፱፻/900 ዓመታት በላይ በምድር ላይ በሕይወት የኖሩ ሰዎች፦
፩. አዳም – ፱፻፴/ 930
፪. ሤት – ፱፻፲፪/ 912
፫. ሄኖስ – ፱፻፭/ 905
፬. ቃይናን – ፱፻፲/ 910
፭. ያሬድ – ፱፻፷፪/ 962
፮. ማቱሳላ – ፱፻፷፱/ 969
፯. ኖኅ – ፱፻፶/ 950 ናቸው።
👉 የብሪታኒያዋ ንግሥት ኤልሳቤጥ አልማና ተስፋ አድርጋ ነበር፤ ግን አልቻለችም፤ ሆኖም ከሁሉም በኋላ ፺፮ / 96 ደርሳለች።
✞ መጽሐፍ ቅዱስ በራዕይ ምዕራፍ ፰ ላይ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙትን ሰባት መላእክትን ስለሚገልጽ፣ የመንፈሳዊ ዝግመተ ለውጥ የፍልስፍና ሥርዓት ሰባት መንፈሳዊ ሕያው ደረጃዎች አሉት።
😇 በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙት ሰባቱ ሊቃነ መላእክት፦
፩ኛ . ቅዱስ ሚካኤል
፪ኛ . ቅዱስ ገብርኤል
፫ኛ . ቅዱስ ሩፋኤል
፬ኛ . ቅዱስ ራጉኤል
፭ኛ . ቅዱስ ዑራኤል
፮ኛ . ቅዱስ ፋኑኤል
፯ኛ . ቅዱስ ሳቁኤል ናቸው፡፡
☆ ሰባቱ የማርያም መቀነት / የቀስተ ደመና ቀለማት፦
፩ . ቀይ
፪ . ብርቱካናማ
፫ . ብጫ
፬ . አረንጓዴ
፭ . ሰማያዊ
፮ . ጥቁር ሰማያዊ
፯ . ሐምራዊ
👹 መቼስ ሰይጣን መኮረጅ / ኮፒ ማድረግ ይወዳልና፤ 666 ቱ የሰዶም ዜጎች “ቀስተ ደመና” ብለው የማርያም መቀነታችንን ለመንጠቅ በሚያደርጉት ጂሃድ ላይ የሚጠቀሙባቸው ቀለማት 6 ( ስድስት ) ብቻ ናቸው።
👉 ከጉዳዩ ጋር የተያያዙና ቀደም ሲል የቀረቡ አስገራሚ ክስተቶች፤
💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ
VIDEO
💭 ጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱ | እግዚአብሔር በአቡነ ማትያስ እና በጽዮናውያኑ አትሌቶች በኩል የሚለን ነገር አለ
VIDEO
💭 ይህ ከሰባት / 7 ዓመታት ጀምሮ የመዘገብኩት ቁልፍ ቀን ነው።
በጁላይ 27/ ሐምሌ ፲፱ / ፳ የተደረጉ አስገራሚ ጉብኝቶች
27 ጁላይ 2022/ሐምሌ ፲፱/፳ ሐምሌ ፳፻፲፬ ዓ.ም / የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው / የልደት ቀኔ ነው።
😇 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ወደ አሜሪካ አመሩ (ፈተናው የሉሲፈርን ኮከብ/ቻይናን ባንዲራ ከሚያውለበልቡት ከሕወሓት እና ‘ብልጽግና’ ከተሰኘው ቡድኖች በኩል ነው እየገጠማቸው ያለው)
በዚሁ ዕለት ሰማይ ላይ ያልታወቀ ባለ ሦስት ማዕዘን በራሪ ነገር በሰማይ ላይ ታየ። በዚሁ ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አቡነ ማትያስን ለመተናኮል መጥተው ከነበሩት የዲያብሎስ/የግራኝ መልዕክተኞች አንዱ በእጆቹ የባለ ሦስት ማዕዘን ቅርጽ ሠርቶ ታይቷል። በሌላ ቪዲዮ ለብቻው አቀርበዋለሁ።
❖ ፩ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ . ም ( አሮጊቷ ልደታ )
ብጹዕነታቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፤ ዲያብሎስና ጭፍሮቹ አፈሩ/ተቃጠሉ!
ልዑል እግዚአብሔር ሥራውን እየሠራ ነው!
❖ ይህን ቪዲዮ በማዘጋጅበት ሰዓት፤ ዛሬ ፪ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ . ም / 7 መስከረም 2022
VIDEO
በቅዱስ ሩፋኤል ዋዜማ፤ ድል የተነሳው 666ቱ የግራኝ ሞግዚት ባራክ ሁሴን ኦባማ ምስሉን በዋሽንግተኑ
ቤተ መንግስት (White House)እንዲሰቀልለት አደረገ። ኦባማ፤ “የኢትዮጵያን መስቀል በኪሴ ይዜ እሄዳለሁ!” ያለውን እናስታውሳለን? https://wp.me/piMJL-6zw
❖ የሚከተሉትን የቪዲዮ ክፍሎች በ 2015 እና 2018 ዓ . ም በተከታታይ አቅርቢያቸው ነበር ።
👉 ቁልፍ ቀን
እ . አ . አ ጁላይ 27/ 2015 ዓ . ም
ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በኢትዮጵያ። ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጀመሪያው ስልጣን ላይ ያለ የአሜሪካ ፕሬዚደንት መሆኑ ነው። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ሰማዩ ላይ የማርያም መቀነት / ቀስተ ደመና ታየች።
👉 ቁልፍ ቀን
እ . አ . አ ጁላይ 27/ 2018 ዓ . ም
ጠ/ቅ/ሚ ዶ/ር አህመድ በአሜሪካዋ ሚነሶታ
👉 የአድዋ ክብረ በዓል
የካቲት ፳፫ / ፪ሺ፲፩ ዓ . ም
አብይ አህመድ ወደ አስመራ አመራ
👉 የአድዋ ክብረ በዓል
የካቲት ፳፫ / ፪ሺ፲፩ ዓ . ም
የሚነሶታዋ ሶማሊት የምክር ቤት አባል ሙላ/ሙሊት ኢልሀን ኦማር ወደ አስመራ አመራች
❖ አይሁዳዊው የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪ ሶማሊቷን ኢልሀንን “የአይሁዶች ጠላት ናት፣
ጂሃዲስት ናት፣ ወራዳ እና ቆሻሻ ናት፤ ከምክር ቤት መወገድ አለባት” አላት።
😈 ዶ/ር አብይ አህመድ (ለዚህ አውሬ ለአንዴም እንኳን ድጋፍ ሰጥቼው አላውቅም፤ በጭራሽ! ግን በወቅቱ ‘ዶ/ር’ የሚለውን ቃል ከስሙ ጋር ለጥፌለት ነበር)እና ኢልሀን ኦማር በአስመራ ተገናኝተዋልን?
👹 ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን ፥ 😇 ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት የእግዚአብሔር ነው። ✞
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: 9/11 , Addis Ababa , Aksum , Axum , ሐምሌ ፲፱ , ሔኖክ , መቅሰፍት , ቅዱስ ሩፋኤል , ባራክ ኦባማ , ትግራይ , አሜሪካ , አረመኔነት , አክሱም , አዲስ አበባ , አዲስ ዓመት , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ወንጀል , የማርያም መቀነት , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Barack Obama , Britain , Death , Enoch , Ethiopian New Year , Genocide , Massacre , Rainbow , St.Raphael , The Queen , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 8, 2022
VIDEO
😇 የሊቀ መላእክት ሩፋኤል ክብረ በዓል በታሪካዊቷ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን፤ አዲስ አበባ ጉለሌ።
ጳጕሜን ፫፥ ፪ሺ፲ በታሪካዊቷ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን፡ ዝናባማ በነበረበት ቆንጆ የቀትር ሰዓት ላይ፡ የጸሎት ስነ – ሥስርዓቱ ልክ እንዳለቀ የመሀመዳውያኑ ጋኔን አዛን ተለቀቀ። ( ቪድዮው መጨረሻ ላይ ይሰማል ) ወዲያውም ይህ የዲያብሎስ ተንኮል እንደሆነ በመረዳት ወደ አንድ አባት ጠጋ ብዬ፡ ለምን ቅዳሴና ጸሎት ሲገባደድ ይህ ሰይጣናዊ ጩኽት ይከተላል ? ከየትስ ነው የሚመጣው ? ብዬ አብረዋቸው ከነበሩት ሌላ ሰው ጋር ስጠይቃቸው፤
“ከ ፻፴ /130 ዓመታት በፊት የዚህች ውብ ቤተክርስቲያን ህንፃ በተሠራ ማግስት አንድ ከቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት ይኖር የነበረ ጭራቅ / ጠንቋይ በየቀኑ እየመጣ ቤተክርስቲያኗን ካላፈረስኩ፣ ካላቃጠልኩ እያለ ለሳምንታት ሲዝት ከቆየ በኋላ አንድ ቀን እራሱ ፈንድቶ ሞተ” አሉኝ።
እኔም፡ በመገረም፡ “በዚህ ፈጽሞ አልጠራጠረም! ግን ጠንቋዩ የሞተበት ቦታ ምን ተደርጎበት ይሆን?“ ብዬ ስጠይቃቸው፤ “ያው!“ አሉኝና፤ ሦስታችንም ዘወር ስንል ለካስ ቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት (በ፶/ 50ሜትር ርቀት) መስጊዱ ተተክሎ ይታያል። እንዴ፡ “ጠንቋዩ ፈንድቶ በሞተበት ቦታ ላይ ይህ መስጊድ ተሠርቷል ማለት ነው“ እንዳልኩ ሁላችንም በመገራረም እርስበርስ ተያየን።
አዎ ! የሚያጠራጥር አይደለም፤ እስከ ቅርብ ጊዜ ግን ይህን ሁላችንም አናውቅም ነበር፤ በጣም ይገርማል !
ከዚያም ከቤተክርስቲያኗ ግቢ እንደወጣሁ፤ የኔ ቢጤዎች ከነበሩበት ቦታ አስር የሚሆኑ ወጣቶች ተነስተው ከበቡኝና “ምን ፈልገህ መጣህ ? ለምን መጣህ ? ምን ትሠራለህ ? … ወዘተ” እያሉ በሚገርም መልክ ይጨቀጭኩኝ ጀመር። ልክ እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው፦ “ለንደን ሃይድ ፓርክ | ሺ ደካማ ጂቦች ጀግናውን አንበሣ አፍነው ሊገድሉት”
እኔም፡ ምንም አለመለስኩላቸውም “በ ስም ልቀቁኝ !” አልኩና ዘወር ብዬ መራመድ እንደጀመርኩ አሁንም ተከተሉኝ፤ በዚህ ወቅት መንገድ ላይ ለነበረው አንድ ፖሊስ “ኧረ እባክዎ ከነዚህ ሰዎች ይገላግሉኝ !“ አልኩት፤ እርሱም “ሂዱ !“ እያለ ይጮኽባቸው ጀመር፤ እኔም ታክሲዎች ወደሚገኙበት ቦታ አመርቼ እንደተሰለፍኩ፤ ልጆቹ አሁንም በየአቅጣጫው ቆመው ወደ እኔ ይመለከቱ ነበር፤ በዚህ ወቅት ከየት መጣ ሳልለው አንድ ደግ ባለ መኪና “ወደ ፒያሳ ነህ ?” አለኝና አሳፍሮ ወሰደኝ።
በዚህ ወቅት በ “ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱” ላይ ሰዶማውያን ወደ አብርሃም ዘመድ ወደ ሎጥ ቤት ወጥተው ለማጥቃት ሲሞክሩ መላዕክት በአካል ወደ ሎጥ ቤት እንግድነት ገብተው አደጋ እንዳይፈጠር በር ሲዘጉና ሎጥን ከጥፋት ሲያድኑ የተነገረን ታሪክ ትዝ አለኝ።
ታዲያ የኔ ቢጢዎች ጋር የነበሩት እነዚህ ልጆች እነማን ናቸው ? እያልኩ እራሴን ጠየቅኩ። እነዚህን ከ፲፫ /13 እስከ ፳ /20 የሚጠጉ እድሜዎች ያሏቸውን፡ በደንብ መናገር የሚችሉትን ጎረምሳዎችን ያውኩ ዘንድ የመሀመድ ዲያብሎስ ምዕመናኑን አዘጋጅቷቸው ይሆን ? መቼም ሰይጣን ሁሌ ከቤተክርስቲያን አይርቅምና !
አህዛብ ከዓብያተ ክርስቲያናት ጎን የሰይጣን ማምለኪያ መስጊድ የገነቡት የአዛዜልን ‘ አዚምና ማደንዘዣ ‘ በመበተን ለዘመናት ለቡና፣ ጫትና ጥንባሆ የተጋለጠውን ሕዝበ ክርስቲያኑን ለማደንዘዝ መሆኑ የዛሬው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ምስክር ነው። እንዲያውም አንዳንዴ እኮ ታቦት ሳይቀር በመስጊዶች አካባቢ ሲያልፍ መንቀሳቀስ እንደሚያቅተው በተደጋጋሚ ታዝበናል።
በቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያንም የታዘብኩት ይህንን ነበር። ጠንቋዩ በፈነዳበት ቦታ ላይም ይህ መስጊድ ተሠራለት፤ ዲያብሎስን፣ 666 ድል የሚያደርገው ቅዱስ ሩፋኤል መስጊዶቹን በመላዋ ኢትዮጵያ አንድ ቀን ያስወግዳቸዋል፣ ዛሬ የነገሰውንም አረመኔ የኦሮሞ አገዛዝ በቅርቡ ከነ ፒኮኮ ያፈነዳዋል።
‘ ቻይ እና ወዳጅ ‘ መስለው ለመታየት የሚሹትና በዋቄዮ – አላህ – ዲያብሎስ አዚም የፈዘዙት ብዙ ወገኖች፣ የተመረጡት ሳይቀሩ በእነዚህ ቀናት፤ “ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንጸልይ …’ ዱዋ ‘ እናድርግ … ክርስቲያኑ እግዚአብሔርን ሙስሊሙም አላህን ይማጸን … ክርስቲያኑ መጽሐፍ ቅዱስን … ሙስሊሙም ቁርአንን ያንብብ … እግዚአብሔር ‘ ከሁሉም ጋር ‘ ጸጥ ለጥ ብለን በሰላም እንድንኖር ያዘናል … ወዘተ .” በማለት እየተዝለገለጉና እይቀበጣጠሩ ነው። በጣም የሚያሳዝን ነው፤ ‘ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ ፥ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ “( ዘጸ . ፳ )” የሚሉትን የእዚአብሔርን የመጀመሪያ ትዕዛዛት እየጣሱና ከባድ ኃጢዓት እየሠሩ መሆናችውን አይገነዘቡትምን ? እኛ ክርስቲያኖች፤ “ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት “( ኤፌ ፬ : ፭ )! ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ( ማር ፲፮ ÷ ፲፮ )” እያለን አንዱንና ብቸኛውን አምላካችንን እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የምናመልከው እንጂ ሌላ አምላክ፣ ሌላውን ሃይማኖት ወይም መጽሐፍ ሁሉ ከዲያብሎስ ነውና አንቀበለውም !
ኢትዮጵያ ሁለት ‘ አማልክት ‘ የሚመለኩባት ምድር አይደለችምና ባካችሁ እንደ ኤዶማውያኑ ያልሆነ ‘ የሃይማኖት እኩልነትና፣ የዲሞክራሲ ቅብርጥሲ የመቻቻል ተረተረት ‘ እየፈጠራችሁ በሃገራችን ላይ መቅሰፍቱን አታብዙባት፤ ሃገር በሁሉም አቅጣጫ እየነደደች እኮ ነው።
😈 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን ✞ የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ ዘ – ስጋን የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለን ስንወጣ የምናመልጥባት ስፍራ ጭምር ትድናለች፡፡ የሚጠፉትን የምናድነው በመደባለቅ ሳይሆን ጥሪውን ተቀብለን ለእግዚአብሔር በመለየት ነው፡፡
❖ ሸሽተህ አምልጥ
መላእክቱ ለሎጥ ያስተላለፉት ሌላው የሕይወት መመሪያ፡- “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” የሚል ነው[ዘፍ. ፲፱፥፲፯]፡፡ ስለ መሸሽ ብቻ አልነገሩትም፣ ወዴት መሸሽ እንዳለበትም አመልክተውታል፡፡ ወደ ተራራ!!
የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች በተለይ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከሰት ሲል ከሰዎች ቀድመው እንስሳት ያውቃሉ፡፡ በሱናሚ አደጋ ወቅት የተፈጸመ አንድ ታሪክ እናስታውስ፡- በኢንዶኔዥያ የባሕር ዳርቻ ባለ የመዝናኛ ስፍራ የዝሆኖች ትርኢት በማሳየት የሚተዳደር አንድ ሰው ዝሆኖቹን እንደ ወትሮው ለማዘዝ ቢሞክር ባልተለመደ ሁኔታ እምቢ አሉት፡፡ እንዲያውም ይባስ ብለው እየጮኹ ባቅራቢያው ወደሚገኘው ተራራ መሮጥ ጀመሩ፡፡ በሁኔታው የተደናገጠው ባለቤቱ ተከትሏቸው ወደ ተራራው ይሮጣል፡፡ ልክ ተራራው ላይ እንደ ደረሱ የሱናሚ አደጋ ይከሰታል፡፡ አካባቢውም እንዳልነበረ ሆነ፡፡ ያም ሰው ዝሆኖቹን ይዞ ሲመለስ ሁሉም ነገር ወደ አለመኖር ተቀይሮ ያገኘዋል፡፡ ቤተሰቡን ጨምሮ ብዙ ወገኖቹን አጣ፡፡ ዝሆኖቹን ተከትሎ ወደ ተራራው በማምለጡ የራሱን ሕይወት አተረፈ፡፡ መላእክቱም ሎጥን፡- “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።
በተራራው ላይ የመረጣትን ከተማ ጥፋትም ያያል፡፡ ተራራው ከፍ ያለ በመሆኑ ሁሉን ያሳያል፡፡ ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንኳ በተራራ ተመስላለች [ዕብ. ፲፪፥፳፪]፡፡ እግዚአብሔር ለእኛም ያዘጋጀልን ተራራ አለ፡፡ እርሱም ቀራንዮ ወይም የክርስቶስ ሞት ነው፡፡ ከክርስቶስ ሞት በቀርም ከዘላለም ጥፋት የምንድንበት ምንም ማምለጫ የለም [የሐዋ. ፬&፲፪፤ ዮሐ. ፲፬&፮]፡፡
ሎጥ ስለ ደከመ ወደ ተራራው ሳይሆን በቅርብ ወዳለችው ኋላ ዞዓር ወደተባለችው ከተማ ለመሸሽ መላእክቱን ጠየቀ፡፡ ከተማይቱም ለጥፋት የተቀጠረች ብትሆንም ሎጥ ወደ እርስዋ ሸሽቷልና ከጥፋት ዳነች [ዘፍ.፲፱÷፲፰፡፳፪]፡፡ የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለን ስንወጣ የምናመልጥባት ስፍራ ጭምር ትድናለች፡፡ የሚጠፉትን የምናድነው በመደባለቅ ሳይሆን ጥሪውን ተቀብለን ለእግዚአብሔር በመለየት ነው፡፡
ሎጥ ሌሊቱን አልተኛም፣ የማምለጫ ሌሊት ሆነለት፡፡ እርሱ ያሰበው እንግዶቹን አብልቶ፣ አጠጥቶ፣ መኝታውን ለቆ ሲያሳርፋቸው ነበር፡፡ ያቺ ሌሊት ግን መልካም የመሥሪያ ሳይሆን የበጎነት ዋጋ የሚከፈልባት ሌሊት ሆነች፡፡ ይህች ሌሊት ለመልካሞቹ ሁሉ የተቀጠረች ሌሊት ናት፡፡ ይህችን ዓለም ትተን ስንወጣ በሰማይ የምንሸለምበት ሌሊት አለች፡፡ ሎጥን በሌሊት ለማውጣት የተደረገው ተልእኮ ዛሬም ጭምር የታገቱትን ለማስመለጥ የሚመረጥ ሰዓት ሆኗል፡፡ ሎጥ ወደ ዞዓር ሲደርስ ፀሐይ ወጣች፡፡ ቃሉ እንዲህ ይላል፡- “እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ፡፡ እነዚያንም ከተሞች በዙሪያቸው ያለውንም ሁሉ ከተሞቹም የሚኖሩትን ሁሉ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ገለበጠ፡፡ የሎጥም ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች፡፡ የጨው ሐውልትም ሆነች” ይላል [ዘፍ. ፲፱÷፳፫፡፳፮]፡፡
❖[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፳፪፥፲]❖
“በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ።”
❖[መጽሐፈ ዕዝራ ምዕራፍ ፱፲፤፲፩፤፲፪]❖
“አሁንስ አምላካችን ሆይ። ትወርሱአት ዘንድ የምትገቡባት ምድር በምድር አሕዛብ ርኵሰት ረክሳለች፥ ከዳር እስከ ዳርም ድረስ ከርኵሰታቸው ከጸያፍ ሥራቸውም ተሞልታለች፤ አሁንም ትበረቱ ዘንድ፥ የምድሩንም ፍሬ ትበሉ ዘንድ፥ ለዘላለም ለልጆቻችሁ ታወርሱአት ዘንድ ሴቶች ልጆቻችሁን ለልጆቻቸው አትስጡ፥ ሴቶች ልጆቻቸውንም ለልጆቻችሁ አትውሰዱ፥ ሰላማቸውንና ደኅንነታቸውንም ለዘላለም አትሹ ብለህ በባሪያዎችህ በነቢያት ያዘዝኸውን ትእዛዝ ትተናልና ከዚህ በኋላ ምን እንላለን?”
❖[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፪፥፵፫]❖
“ብረቱም ከሸክላው ጋር ተደባልቆ እንዳየህ፥ እንዲሁ ከሰው ዘር ጋር ይደባለቃሉ፤ ነገር ግን ብረት ከሸክላ ጋር እንደማይጣበቅ፥ እንዲሁ እርስ በርሳቸው አይጣበቁም።”
❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፯፥፩]❖
እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።
❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖
ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Angels , Archangel , Axum , ሊቀ መላእክት , መልአክ , መስጊድ , መንፈሳዊ ውጊያ , ሰይጣን , ቅዱስ ሩፋኤል , ተዋሕዶ , አክሱም , አዛዜል , አዲስ አበባ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ , ጭራቅ , ጳጉሜ ፫ , ጽዮን , ፪ሺ፲፬ , Enoch , Ethiopian Orthodox , Spiritual Warfare , St. Raphael , Tewahedo , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022
VIDEO
በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከከበሩት ቅዱሳን መላእክት ሦስተኛው ነው፡፡ “ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” እንዲል / ጦቢት ፲፪፥፲፭ / ፡፡
ያለማቋረጥ ፈጣሪያቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት መካከል አንዱ መልአከ ጥዒና ወሰላም / የሰላምና የጤና መልአክ / የሚባለው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ “ ሩፋኤል ” የሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው፡፡
የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው፡፡ “በበሽታ ኹሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው” በማለት ሄኖክ ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል / ሄኖክ ፲፥፲፫ / ፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ኾነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ “በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” እንዳለ ሄኖክ / ሄኖክ ፮፥፫ / ፡፡
ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው ለማኅፀን ችግር ኹሉ ለሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም ሕፃኑ ዐርባ ቀን ሞልቶት፣ በማኅፀን እያለ “ ተሥዕሎተ መልክዕ ” ( በ አርአያ መልኩ መሳል ) ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል አይለየውም፡፡ በወሊዳቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀላል፡፡
አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል /ጦቢት ፫፥፰-፲፯/፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል “ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው” ተብሎ እንደ ተጻፈ /ሄኖክ ፫፥፭-፯/ ለቃየን ልጆች ሰይፍና ሾተል መሥራትን፣ የምንዝር ጌጥ ማጌጥን፣ መቀንደብን ያስተማረ አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ እየቀጣ በረቂቅ አስሮ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ነው /ሄኖክ ፪፥፲፰/፡፡
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Archangel , Axum , ሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል , መዝሙር , ቅዱስ ሩፋኤል , ተዋሕዶ , አዲስ አበባ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ , ጳጉሜ ፫፥ ፪ሺ፲፬ , Ethiopian Orthodox , St. Raphael , Tewahedo Faith , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022
VIDEO
✞ እግዚአብሔር አምላክ በዚህች ምድር ላይ የወደደውን ይቀጣል፣ ተልዕኮውን የሚፈጽምለትን መርጦ ይልክልናል! እኛ የዛሬው ትውልድ ደካሞች በግልጽ ካላየን አናምንም፤ ምልክቶቹን ሁሉ እያሳየን እንኳ አለማየቱን እንመርጣለን፤ ባልጠበቅነው መልክ ይመጣልና✞
ይህ መንፈሳውያን የሆኑ ሁሉ በቀላሉ ሊያዩት የሚችሉት ድንቅ ክስተት ነው። ይህ ሁሉ ግፍና በደል በጽዮናውያን ላይ እየተፈጸመ በልዑል እግዚአብሔር፣ በቅድስት እናቱ፣ ቅዱሳኑ እና በቃል ኪዳኑ ኃይል አክሱም ጽዮናውያኑ እነ ለተሰንበት ግደይና አቡነ ማትያስ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ያቆሟትን ኢትዮጵያን ለዋቄዮ – አላህ – ሉሲፈር ጭፍሮች አሳልፈን አንሰጥም ማለታቸው ጥልቅ የሆነ መለኮታዊ ምስጢር የያዘ ክስተት ነው።
እንደ ወደቁት አህዛብ መሀመዳውያን፤ “ ለምንድን ነው አብዛኛዎቹ ቅዱሳንና ሐዋርያት ከአይሁድ ዘር የተመረጡት ?” እያሉ ክርስቶስ አምላካችንን በድፍረት የሚፈትኑትና የሚወንጅሉት ግብዞች በበዙባት ሃገራችን ወገን ስለዚህ ምስጢር በቀና ልብ፣ ያለ ቁጭት፣ ያለ ቅናትና ቁጭት በቶሎ ተረድቶና ተዓምሩንም ተቀብሎ ቆንጠጥ እያለ ለመኖር ካለወሰነ እርሱም እንደነ አብደላ ወደ አስፈሪው ጥልቃማ ጉድጓድ ይወርዳል።
እነ ዶ / ር ደብረ ጽዮን፣ አቶጌ ታቸው ረዳና ሌሎቹ የሕወሓት አመራሮች ወንበራቸውን ባፋጣኝ ለጽዮናውያን ማስረከብና የሉሲፈር / ቻያናን ባንዲራ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት መጣል አለባቸው። TDF/ የትግራይ መከላከያ ወደ EDF/ ኢትዮጵያ መከላከያ መለወጥ አለበት። ቅዱሳኑን መጥራት፣ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን ከጎን ማሰልፍና ኢትዮጵያን ማዳን የሚቻለው ይህ ከሆነ ብቻ ነው ! ይህ ከሆነ ተዓምር በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን !
💭 ይህ ከሰባት / 7 ዓመታት ጀምሮ የመዘገብኩት ቁልፍ ቀን ነው።
በጁላይ 27/ ሐምሌ ፲፱ / ፳ የተደረጉ አስገራሚ ጉብኝቶች
27 ጁላይ 2022/ሐምሌ ፲፱/፳ ሐምሌ ፳፻፲፬ ዓ.ም / የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው / የልደት ቀኔ ነው።
😇 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ወደ አሜሪካ አመሩ (ፈተናው የሉሲፈርን ኮከብ/ቻይናን ባንዲራ ከሚያውለበልቡት ከሕወሓት እና ‘ብልጽግና’ ከተሰኘው ቡድኖች በኩል ነው እየገጠማቸው ያለው)
በዚሁ ዕለት ሰማይ ላይ ያልታወቀ ባለ ሦስት ማዕዘን በራሪ ነገር በሰማይ ላይ ታየ። በዚሁ ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አቡነ ማትያስን ለመተናኮል መጥተው ከነበሩት የዲያብሎስ/የግራኝ መልዕክተኞች አንዱ በእጆቹ የባለ ሦስት ማዕዘን ቅርጽ ሠርቶ ታይቷል። በሌላ ቪዲዮ ለብቻው አቀርበዋለሁ።
❖ ፩ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ . ም ( አሮጊቷ ልደታ )
ብጹዕነታቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፤ ዲያብሎስና ጭፍሮቹ አፈሩ/ተቃጠሉ! ልዑል እግዚአብሔር ሥራውን እየሠራ ነው!
❖ ይህን ቪዲዮ በማዘጋጅበት ሰዓት፤ ዛሬ ፪ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.ም / 7 መስከረም 2022
VIDEO
በቅዱስ ሩፋኤል ዋዜማ፤ ድል የተነሳው 666ቱ የግራኝ ሞግዚት ባራክ ሁሴን ኦባማ ምስሉን በዋሽንግተኑ ቤተ መንግስት (White House) እንዲሰቀልለት አደረገ። ኦባማ፤ “የኢትዮጵያን መስቀል በኪሴ ይዜ እሄዳለሁ!” ያለውን እናስታውሳለን?
ከመለስ አስገዳዮች አንዱ ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ለምን ይይዛል?
❖ የሚከተሉትን የቪዲዮ ክፍሎች በ 2015 እና 2018 ዓ . ም በተከታታይ አቅርቢያቸው ነበር ።
👉 ቁልፍ ቀን
ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በኢትዮጵያ። ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጀመሪያው ስልጣን ላይ ያለ የአሜሪካ ፕሬዚደንት መሆኑ ነው። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ሰማዩ ላይ የማርያም መቀነት / ቀስተ ደመና ታየች።
👉 ቁልፍ ቀን
ጠ/ቅ/ሚ ዶ/ር አህመድ በአሜሪካዋ ሚነሶታ
👉 የአድዋ ክብረ በዓል
አብይ አህመድ ወደ አስመራ አመራ
👉 የአድዋ ክብረ በዓል
የሚነሶታዋ ሶማሊት የምክር ቤት አባል ሙላ/ሙሊት ኢልሀን ኦማር ወደ አስመራ አመራች
❖ አይሁዳዊው የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪ ሶማሊቷን ኢልሀንን “የአይሁዶች ጠላት ናት፣
ጂሃዲስት ናት፣ ወራዳ እና ቆሻሻ ናት፤ ከምክር ቤት መወገድ አለባት” አላት።
😈 ዶ/ር አብይ አህመድ (ለዚህ አውሬ ለአንዴም እንኳን ድጋፍ ሰጥቼው አላውቅም፤ በጭራሽ! ግን በወቅቱ ‘ዶ/ር’ የሚለውን ቃል ከስሙ ጋር ለጥፌለት ነበር)እና ኢልሀን ኦማር በአስመራ ተገናኝተዋልን?
👹 ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን ፥ 😇 ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት የእግዚአብሔር ነው። ✞
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Travel/ጉዞ , War & Crisis | Tagged: 27 July , Abiy Ahmed , Abuna Mathias , Addis Ababa , Aksum , Axum , ለማ መገርሳ , ሐምሌ ፲፱ , መቅሰፍት , ሚነሶታ , ሰርጎ ገብነት , ቅዱስ ሩፋኤል , ቅዱስ ገብር ኤል , ባራክ ኦባማ , ትግራይ , አሜሪካ , አረመኔነት , አቡነ ማትያስ , አብይ አህመድ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢልሀን ኦማር , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤርትራ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ወንጀል , የማርያም መቀነት , ጉብኝት , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Barack Obama , Eritrea , Genocide , Ilhan Omar , Lemma Megersa , Massacre , Rainbow , Somalia , St.Gabriel , St.Raphael , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2020
VIDEO
እጣን እጣን ይሸታል መሬቱ.…
ስለዚህ በእኛ በክርስቲያኖች ላይ ዕባባዊ ተንኮሉን፣ ፈተናውንና መሰናክሉን በማፈራረቅ ስልታዊ በሆነ መንገድ ይመጣብናል።
በትናንትናው ቪዲዮ፤ “የቅዱስ ሩፋኤል ተአምር | ቤተ ክርስቲያኗን ካላፈረስኩ እያለ ሲዝት የነበረው ጠንቋይ ፈንድ “ለዚህም ነው ጠንቋዩ በፈነዳበት ቦታ ላይ ያ መስጊድ የተሠራው” ብየ ነበር።
VIDEO
አዎ ! ለዚህም ነው ታች በሙስሊሙ በቀረበው “የመቻቻል” ጽሑፍ ላይ ረመዳንን ለማክበር የመጡ ሙስሊሞች ባልጠፋ ቦታ ቀስ ብለው ወደ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በመጠጋትና ሆን ብለው ወደ ግቢው በመግባት ለዲያብሎስ አላሃቸው ለመስገድ የፈለጉት።
“በመቻቻል” ስም ሙስሊሙ ጸሐፊ በከረሜላ ቀለም ነክሮ የጻፈልንን ቃላት አንብበን እንዳንታለል፤ መሀመዳውያኑ የአላህንና የመሀመድን ስም እየጠሩ ለዲያብሎስ አላህ እስከ ሰገዱ ድረስ ሁልጊዜ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው፣ የቤተ ክርስቲያንና ክርስቲያኖች ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው።
ሆኖም ይህ ሙስሊም ጸሐፊ ያየውን ለመጻፍና ለመመስከር በመሞከሩ ሊመሰገን ይገባዋል። ምስክረነቱ በግልጽ የሚያረጋግጥልን በእኔ በኩል ሁልጊዜ የምናገረውን አንድ ነገር ነው፤ ይህም፡ “በፍርድ ቀን በዓለማችን ካሉ ሙስሊሞች ሁሉ ከባዱን ፍርድ የሚቀበሉት ወይም በጥብቅ የሚፈረድባቸው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ናቸው፤ ምክኒያቱም “ወንጌልን አልሰማንም””ክርስቲያናዊ ፍቅርን አላየንም” ማለት አይችሉምና ነው።” የሚለውን መራራ ሐቅ ነው።
ጸሐፊው “ፍቅር ያሸንፋል !” ይላል፤ ግን ይህ ፍቅር በእስልምና ዘንድ አለን ? የለም ! በጭራሽ፤ የሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ግቢ ቢሞላና ክርስቲያኖች የመስጊዱን ግቢ ለመጠቀም ቢጠይቋቸው መሀመዳውያኑ የሺህ ሆጀሌ መስጊድን በር ይከፍቱላቸው ነበርን ? እ እ ! በጭራሽ ! ለመግባትም የሚሻ ክርስቲያን አይኖርም !
አዎ ! ፍቅሩ በክርስትና እና ክርስቲያኖች ዘንድ ብቻ ነው የሚገኘው፤ ፍቅር ደግሞ አሸናፊ ከሆነ “በመቻቻል” ሳይሆን ሊገለጽ የሚችለው ይህን ፍቅር ያዩት ሙስሊሞች ወደ ክርስቶስ መምጣት ሲችሉ ብቻ ነው። ዋናው ጥያቄ ይህን ፍቅር ያየው ይህ ሙስሊም ጸሐፊ ከእስልምና ድቅድቅ ጨለማ ወጥቶ ወደ ክርስቶስ ብርሃን መጥቷልን ? የሚለው ነው። ሌላው ነገር ሁሉ ከንቱ ነውና !
ሙስሊሙ ስለ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን እና ጠንቋዩ በፈነዳበት ቦታ ላይ ስለተሰራው መስጊድ እንዲህ ሲል ጽፏል፤ ተመልከቱ “ቤተ ክርስቲያን”ን “ቤተስኪያን” እያለ ሲጽፍ፦
“27ኛዋ የረመዳን ሌሊት በቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን”
(አክረም ሐበሻዊ )
በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በረመዳን ወር የመጨረሻዎቹ ቀናት አንድ የተባረከች
ሌሊት አለች ከ 1000 ወር የምትበልጥ “የውሳኔዋ ሌሊት ” ትባላለች አማኙም የዚህ በረከት ተቋዳሽ ለመሆን ሌቱን በፀሎት ያሳልፋል። 2003 ዓ/ም ነበር እኔም በአቋራጭ መክበር ቢያቅተኝ በአቋራጭ ሀጢያቴን ላራግፍ ብዬ የዚች ሌሊት ቋሚ ተሰላፊ ለመሆን ጉዞዬን ወደ ሼህ ሆጀሌ መስጂድ አደረኩ።
ስግደቱን የሚመራው በድምፁ ውበት በሚወደደው መሀመድ ደጉ የተባለ ወጣት ነበር።
በሚገርም ሁኔታ ከአራቱም አቅጣጫ በመጡ ሰጋጆች አካባቢው ተሞልቶ መስገጃ አይደለም መቆሚያ ቦታ ጠፋ ልብ በሉ ይህ የሚሆነው ሌሊት 8:00 ሰዓት ላይ ነው!! እኔና ብዙ እንደኔው ሀጢያታቸውን ለማራገፍ የመጡ ሰዎች ሩፋኤል ደጃፍ ተሰግስገን በአይናችን መስገጃ ቦታ በምንማትርበት ጊዜ ነበር አንድ የቤተስኪያኑ ቄስ የመጡት ሌት ስለነበር መልካቸው ብዙም ትዝ አይለኝም ግን እንደ ካድሬ የሐይማኖት አባቶች በብስጭት ሳይሆን በእዝነት የሸበተ ነጭ ፂማቸው ፊቴ ላይ አለ “እንደምን አመሻችሁ ልጆቼ ” የመጀመሪያ ቃላቸው ነበር ከሁኔታችን መስገጃ ቦታ እንዳጣን ተረዱ የቤተስኪያኑንም ደጃፍ ለስግደት ሲፈቅዱልን ጊዜ አልፈጀባቸውም።
እኛም አመስግነን ስግደታችንን ቀጠልን እሳቸውም ወደ መቅደሱ ዘለቁ ግን አፍታም ሳይቆዩ ተመልሰው መጡ የመሬቱን እርጥበት ለመከላከል ይረዳል ያሉትን የሚነጠፍ ነገር ሰብስበው አመጡልን ያኔ ግን ሁላችንም እንደ መጀመሪያው ማመስገን አልቻልንም ይልቁንም የኒያን ሽማግሌ አባት ፊት እያየን አይኖቻችን እንባ አቀረሩ እንጂ !!
ኢትዮጵያዊነቴን ወደድኩት! ኮራሁበት! ሰዓቱ እየሄደ ሲመጣ ወደ ቤተስኪያኒቱ ለመሳለም የሚመጡ ሰዎች ቁጥር እየበረከተ መጣ። ስግደታችንን ላለማቋረጥ የሚያደርጉት ጥረት እጅግ ልብን ይነካል “እንደምን አደራችሁ” “ሰላም ለናንተ” የሚሉ ድምፆች ይሰሙኛል። እናት ክርስቲያኖች” እኔን ልጆቼ ብርዱ ገደላቹ” ሲሉ ኢትዮጵያዊ እንባ አነባው !!
አንዳንዶቻችን ፍቅር ያሸንፋል ሲባል የሰማነው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ሊሆን ይችላል እኔ ግን በዛች በተቀደሰች የረመዳን ሌሊት በአይኔ አየሁት!!
ወዳጄ እውነታው ይሄ ነው፤
ስለመቻቻል የሚያስተምሩህ አላማቸው እንድትቻቻል አይደለም ይልቁንም ልዩነትህን እንድታውቅ ነው ከዛም ብስለት ከሌለህ የኔ ይበልጣል ማለት ትጀምራለህ፣ ታዲያ ያኔ መቻቻል ድራሹ ጠፋ አይደል የሚባለው? ከዛም ፍቅር በገሐድ ማሸነፉ ይቀርና የሙዚቃ ኮንሰርቶች ላይ ብቻ “ፍቅር ያሸንፋል”
ሲባል ትሰማለህ። ፍቅርም የሕይወት ማጣፈጫ መሆኑ ይቀርና የአልበም ማሻሻጫ ይሆናል!ይብላኝ ፍቅርና መቻቻልን ከ ETV ዶክመንተሪ ለሚጠብቁ እኔስ ፍቅር ሲያሸንፍ እንዴት እንደሆነ እኒያ ነጭ ፂም ያላቸው የሩፋኤል አባ አሳይተውኛል።
እኔም እንዲህ አልኩ፤
አቦ አትጨቅጭቁን ከተቻቻልን ዘመን አለፈን!!! ወዳጄ፤ ሃገሩን የማይወድ አቦ አይወለድ !!! ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር”
___________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: መስጊድ , ቅዱስ ሩፋኤል , አዲስ አበባ , እስላም , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ዲያብሎስ , ጉለሌ , ጠንቋይ , ጭራቅ , ጳጉሜ ፫፥ ፪ሺ፲ , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , St. Raphael Church | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 8, 2020
ጠንቋዩ በፈነዳበት ቦታ ላይም ይህ መስጊድ ተሠራለት፤ ዲያብሎስን፣ 666 ድል የሚያደርገው ቅዱስ ሩፋኤል ይህን አውሬ የአህዛብ አገዛዝ በቅርቡ ከነ ፒኮኮ ያፈነዳዋል።
ጳጕሜን ፫፥ ፪ሺ፲ በታሪካዊቷ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን፡ ዝናባማ በነበረበት ቆንጆ የቀትር ሰዓት ላይ፡ የጸሎት ስነ – ሥስርዓቱ ልክ እንዳለቀ የመሀመዳውያኑ ጋኔን አዛን ተለቀቀ። ( ቪድዮው መጨረሻ ላይ ይሰማል ) ወዲያውም ይህ የዲያብሎስ ተንኮል እንደሆነ በመረዳት ወደ አንድ አባት ጠጋ ብዬ፡ ለምን ቅዳሴና ጸሎት ሲገባደድ ይህ ሰይጣናዊ ጩኽት ይከተላል ? ከየትስ ነው የሚመጣው ? ብዬ አብረዋቸው ከነበሩት ሌላ ሰው ጋር ስጠይቃቸው፤
“ከ 130 ዓመታት በፊት የዚህች ውብ ቤተክርስቲያን ህንፃ በተሠራ ማግስት አንድ ከቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት ይኖር የነበረ ጭራቅ / ጠንቋይ በየቀኑ እየመጣ ቤተክርስቲያኗን ካላፈረስኩ፣ ካላቃጠልኩ እያለ ለሳምንታት ሲዝት ከቆየ በኋላ አንድ ቀን እራሱ ፈንድቶ ሞተ” አሉኝ።
እኔም፡ በመገረም፡ “በዚህ ፈጽሞ አልጠራጠረም ! ግን ጠንቋዩ የሞተበት ቦታ ምን ተደርጎበት ይሆን ?“ ብዬ ስጠይቃቸው፤ “ያው !“ አሉኝና፤ ሦስታችንም ዘወር ስንል ለካስ ቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት ( በ 50ሜትር ርቀት ) መስጊዱ ተተክሎ ይታያል። እንዴ፡ “ጠንቋዩ ፈንድቶ በሞተበት ቦታ ላይ ይህ መስጊድ ተሠርቷል ማለት ነው“ እንዳልኩ ሁላችንም በመገራረም እርስበርስ ተያየን።
አዎ ! የሚያጠራጥር አይደለም፤ እስከ ቅርብ ጊዜ ግን ይህን ሁላችንም አናውቅም ነበር፤ በጣም ይገርማል !
ከዚያም ከቤተክርስቲያኗ ግቢ እንደወጣሁ፤ የኔ ቢጤዎች ከነበሩበት ቦታ አስር የሚሆኑ ወጣቶች ተነስተው ከበቡኝና “ምን ፈልገህ መጣህ ? ለምን መጣህ ? ምን ትሠራለህ ? … ወዘተ” እያሉ በሚገርም መልክ ይጨቀጭኩኝ ጀመር። ልክ እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው፦ “ለንደን ሃይድ ፓርክ | ሺ ደካማ ጂቦች ጀግናውን አንበሣ አፍነው ሊገድሉት”
እኔም፡ ምንም አለመለስኩላቸውም “በ ስም ልቀቁኝ !” አልኩና ዘወር ብዬ መራመድ እንደጀመርኩ አሁንም ተከተሉኝ፤ በዚህ ወቅት መንገድ ላይ ለነበረው አንድ ፖሊስ “ኧረ እባክዎ ከነዚህ ሰዎች ይገላግሉኝ !“ አልኩት፤ እርሱም “ሂዱ !“ እያለ ይጮኽባቸው ጀመር፤ እኔም ታክሲዎች ወደሚገኙበት ቦታ አመርቼ እንደተሰለፍኩ፤ ልጆቹ አሁንም በየአቅጣጫው ቆመው ወደ እኔ ይመለከቱ ነበር፤ በዚህ ወቅት ከየት መጣ ሳልለው አንድ ደግ ባለ መኪና “ወደ ፒያሳ ነህ ?” አለኝና አሳፍሮ ወሰደኝ።
በዚህ ወቅት በ “ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱” ላይ ሰዶማውያን ወደ አብርሃም ዘመድ ወደ ሎጥ ቤት ወጥተው ለማጥቃት ሲሞክሩ መላዕክት በአካል ወደ ሎጥ ቤት እንግድነት ገብተው አደጋ እንዳይፈጠር በር ሲዘጉና ሎጥን ከጥፋት ሲያድኑ የተነገረን ታሪክ ትዝ አለኝ።
ታዲያ የኔ ቢጢዎች ጋር የነበሩት እነዚህ ልጆች እነማን ናቸው ? እያልኩ እራሴን ጠየቅኩ። እነዚህን ከ 13 እስከ 20 የሚጠጉ እድሜዎች ያሏቸውን፡ በደንብ መናገር የሚችሉትን ጎረምሳዎችን ያውኩ ዘንድ የመሀመድ ዲያብሎስ ምዕመናኑን አዘጋጅቷቸው ይሆን ? መቼም ሰይጣን ሁሌ ከቤተክርስቲያን አይርቅምና !
___________ ________ _ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: መስጊድ , ቅዱስ ሩፋኤል , አዲስ አበባ , እስላም , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ዲያብሎስ , ጉለሌ , ጠንቋይ , ጭራቅ , ጳጉሜ ፫፥ ፪ሺ፲ , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , St. Raphael Church | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2020
VIDEO
ቅዱስ ሩፋኤል
👉 ቅዱስ ሩፋኤልን ሰይጣን አይችለውም ፤ ሰማያት ተከፈቱ፤ የምሕረት ዓመቱ በር ተከፈተ ደስ ይበላችሁ !!!
ደማቅ ክብረ በዓል በታሪካዊቷ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን፤ አዲስ አበባ ጉለሌ፡ ጳጕሜን ፫፥ ፪ሺ፲፩ ዓ . ም። ከመቶ ሰላሳ ሁለት ዓመታት በፊት ተመሠረተች። ዘንድሮስ እንደዚህ በደማቅ እና በሚያምር ሁኔታ እናክብረው ይሆን ?
በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከከበሩት ቅዱሳን መላእክት ሦስተኛው ነው፡፡ “ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” እንዲል / ጦቢት ፲፪፥፲፭ / ፡፡
ያለማቋረጥ ፈጣሪያቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት መካከል አንዱ መልአከ ጥዒና ወሰላም / የሰላምና የጤና መልአክ / የሚባለው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ “ ሩፋኤል ” የሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው፡፡
የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው፡፡ “በበሽታ ኹሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው” በማለት ሄኖክ ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል / ሄኖክ ፲፥፲፫ / ፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ኾነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ “በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” እንዳለ ሄኖክ / ሄኖክ ፮፥፫ / ፡፡
ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው ለማኅፀን ችግር ኹሉ ለሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም ሕፃኑ ዐርባ ቀን ሞልቶት፣ በማኅፀን እያለ “ ተሥዕሎተ መልክዕ ” ( በ አርአያ መልኩ መሳል ) ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል አይለየውም፡፡ በወሊዳቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀላል፡፡
አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል /ጦቢት ፫፥፰-፲፯/፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል “ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው” ተብሎ እንደ ተጻፈ /ሄኖክ ፫፥፭-፯/ ለቃየን ልጆች ሰይፍና ሾተል መሥራትን፣ የምንዝር ጌጥ ማጌጥን፣ መቀንደብን ያስተማረ አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ እየቀጣ በረቂቅ አስሮ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ነው /ሄኖክ ፪፥፲፰/፡፡
_________ ________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Addis Ababa , መላዕክት , ቅዱስ ሩፋኤል , ተዋሕዶ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , እምነትSt. Raphael Church , ኦርቶዶክስ , ውሃ , ዝናብ , ጉለሌ , ጳጉሜ ፫፥ ፪ሺ፲ , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 5, 2019
VIDEO
በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከከበሩት ቅዱሳን መላእክት ሦስተኛው ነው፡፡ “ ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” እንዲል / ጦቢት ፲፪፥፲፭ / ፡፡
ያለማቋረጥ ፈጣሪያቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት መካከል አንዱ መልአከ ጥዒና ወሰላም / የሰላምና የጤና መልአክ / የሚባለው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ “ ሩፋኤል ” የሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው፡፡
የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው፡፡ “ በበሽታ ኹሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው ” በማለት ሄኖክ ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል / ሄኖክ ፲፥፲፫ / ፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ኾነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ “ በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው ” እንዳለ ሄኖክ / ሄኖክ ፮፥፫ / ፡፡
ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው ለማኅፀን ችግር ኹሉ ለሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም ሕፃኑ ዐርባ ቀን ሞልቶት፣ በማኅፀን እያለ “ ተሥዕሎተ መልክዕ ” ( በሥላሴ አርአያ መልኩ መሳል ) ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል አይለየውም፡፡ በወሊዳቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀላል፡፡
አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል / ጦቢት ፫፥፰ – ፲፯ / ፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል “ ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው ” ተብሎ እንደ ተጻፈ / ሄኖክ ፫፥፭ – ፯ / ለቃየን ልጆች ሰይፍና ሾተል መሥራትን፣ የምንዝር ጌጥ ማጌጥን፣ መቀንደብን ያስተማረ አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ እየቀጣ በረቂቅ አስሮ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ነው / ሄኖክ ፪፥፲፰ / ፡፡
የቅዱስ ሩፋኤል ተአምር
የቅዱስ ሩፋኤልን ቤ / ክርስቲያን ካላፈረስኩ እያለ ሲዝት የነበረው ጠንቋይ ፈንድቶ የሞተው እዚህ ነበር፤ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ጠንቋዩ በፈነዳበት ቦታ ላይም ከቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት አንድ መስጊድ ተሠራ !
ከ 132 ዓመታት በፊት የዚህ ውብ ቤተክርስቲያን ህንፃ በተሠራ ማግስት አንድ ከቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት ይኖር የነበረ ጭራቅ / ጠንቋይ በየቀኑ እየመጣ ቤተክርስቲያኗን ካላፈረስኩ፣ ካላቃጠልኩ እያለ ለሳምንታት እያጓራ ሲዝት ከቆየ በኋላ አንድ ቀን እራሱ ፈንድቶ ሞተ።
ያው እንግዲህ፡ ልክ ጠንቋዩ በሞተበት ቦታ ላይ ከቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ( በ 1 50 ሜትር ርቀት ላይ ) መስጊዱ ተተክሎ ይታያል።
ሰይጣን ሁሌ ከቤተክርስቲያን አይርቅም !
ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን !
_______ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: 666 , Addis Ababa , መላዕክት , መስጊድ , ቅዱስ ሩፋኤል , አዲስ አበባ , እስላም , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ዲያብሎስ , ጉለሌ , ጠንቋይ , ጭራቅ , ጳጉሜ ፫፥ ፪ሺ፲ , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , St. Raphael Church | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2016
የሩፋኤል ዕለት ምንባብ — መንፈሥ ቅዱስ እንደመራኝ
ቤልጂም ታኅሳስ ፬ ፡ ፪ሺ፰ ወይም ዲሴምበር 14, 2015 ዓ . ም
ወደ ቤቴ የሚወስደኝን ባቡር ያዝኩ፤ ቁጭ ብዬ ታብሌቴንም እንደከፈትኩ አንደ “ ሐበሻ ” ከፊት ለፊት ካለው ቦታ ቁጭ ሲል አየሁት። የ 19 እና 20 ዓመት እድሜ ቢኖረው ነው፤ በጣም የተከዘ ይመስላል። ሐበሻ ነህ ? አልኩት። አዎ ! ኤርትራዊ ነኝ አለኝ።
ይህ ዓይነት መልሱ፡ ውጭ ለምንኖረው ኢትዮጵያውያን በየጊዜው የምንሰማው ዓይነት መልስ ቢሆንም፡ በዚህ ወቅት አንድ ትዝ ያለኝና የወቅታዊ ችግራችን መግለጫ የሆነ ሁኔታ በኖርዌይ አገር ታዝቤ ነበር። ከጥቂት ዓመታት በፊት አፍሪካን የሚመለከት አንድ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር። በአንድ ዩኒቨርስቲ ህንፃ አዳራሽ ውስጥ ተካሄዶ በነበረው ስብሰባ ወቅት፡ ሊፍት ውስጥ 6 “ ኢትዮጵያውያንን” አገኘኋቸው፤ እኔም ከደስታ ጋር፡ “ኢትዮጵያውያን ወይም ሀበሾች ናችሁ ?” ብዬ በኢትዮጵያኛ ጠየቅኋቸው፤ ከዚያም ከፊሎቹ፡ “አይ ኢትዮጵያውያን አይደለንም የኤርትራ ሐበሾች ነን !” ሲሉ፡ ከፊሎቹ ደግሞ “ኢትዮጵያውያንም ሀበሾችም አይደለንም፤ የኦሮሚያ ልጆች ነን !” በማለት በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጮክ ብለው መለሱልኝ። እኔም፡ ፌቴን በመስቀል አማተብኩኝ እና በልቤ፦
“አፍሪቃን በሚመለከት አንድ ስብሰባ ላይ፤ አፍሪቃውያን ከነጮች በኩል ስለሚደርስባቸው በደል እና ግፍ በአፍሪቃዊነታቸው ወይም በጥቁርነታቸው ተባብረው አፍሪቃዊነታቸውን ወይም ኢትዮጵያዊነታቸውን እያረጋገጡ በአንድነት መጮህ ሲገባቸው፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ፤ ፈረንጅ በሰጣቸው ማንነት “ኤርትራ” “ኦሮሚያ” እኒድሁም አረብ በፈጠረላቸው መጠሪያ፡ “ሐበሻ” በትዕቢት ተወጥረው የሚያዩትን ወንድማቸውን እየገለማመጡ በተሰባበረው የፈረንጅኛ ቋንቋቸው ይኩራራሉ፡ ወቸውጉድ !” አልኩ። ረጃጅም ቁመት የነበራቸው ግለስቦቹም በእውነት እጅግ በጣም ጥቃቅኖችና ውዳቂዎች ሆነው ታይተውኝ ነበር። ስለዚህ ገጠመኝ በሌላ ጊዜ በሰፊው አወሳው ይሆናል።
“እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል ? ” [1 ኛ ዮሐንስ 4:20]
ባቡር ውስጥ ወዳገኘሁት ልጅ ልመለስ እና፤ “ ምነው አዝነሃል ?” አልኩት። ትምህርት ቤት የክፍል አጋሮቹ እንደሚያስቸግሩት አወሳኝ። “ በአንድ ክፍል እስከ 20 የምንሆን ተማሪዎች አለን ፤ ለውጭ ሰዎች የተመደበ ትምህርት ቤት ስለሆነ ከተለያዩ አገሮች የመጡ ተማሪዎች ናቸው፤ ከመምህሮቹም መካከል አንዱ ቱርክ ነው፤ ከሁለታችን በቀር ሁሉም ሙስሊሞች ናቸው። ” አለኝ። ቀጠለና፤ “ ይህ ቱርክ መምህር፡ ይህን ያደረግኩትን መስቀል በተደጋጋሚ እያጣጣለ ሲናገር ሁለታችን በየጊዜው እንሰማ ነበር። ዛሬ ደግሞ በታሪክ ትምህርት መካከል ማስተማር ያለበትን ነገር አቋርጦ ሙስሊሞቹን በሙሉ “ እስኪ አንዴ በእስልምና ጸሎት እንዴት እንደሚደረግ አሳዩን ” በማለት ለብዙ ደቂቃት ነርቫችንን ሲበጥሰው ነበር፤ ለዚህ ነው ያዘንኩ የመሰልኩህ፡ አገራችን ይህን ያህል ቢፈታተኑንና ቢደፍሩን እራስ እራሳቸውን ነበር የምንቀጠቅጣቸው ” አለኝ። “
እኔም፦ “ ይህ የዲያብሎስ ተንኮል ነው፤ እነዚህ ሰዎች ልክ እንደ ነቀርሳ ናቸው፤ ለብቻቸው መኖር አይችሉም፤ ለመተንፈስ እኛን ልክ እንደ ፓራሳይት መጠጋት አለባቸው፤ እምነታቸው መንፈሳዊ – አልባ ስለሆነ፤ ጥንካሬያቸውን የሚያሳዩት እኛን ክርስቲያኖችን ተከታተለው በመዋጋት፣ በማድከምና በማጥፋት እንደሆነ ሙሉው ዓለም እይተገነዘበው ነው። አገራችንን ለቀን እንድንወጣና እንዳንመለስም የሚያደርገን ይኽው ርኩስ መንፈስ ነው፡ ከወጣንም በኋላ፤ አይልቀንም ተከትሎን ይመጣል፤ በመላው አውሮፓ በየስደተኛው ካምፕ በአረቡ ርኩስ መንፈስ እየተሰቃዩ ያሉት ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ያው ከአገሮቻችን፣ ከሶሪያ፣ ከኢራቅ እና ግብጽ የመጡት መሆናቸው ለዚሁ ማስረጃ ነው። ምድራችን በዲያብሎስ ነው ለጊዜው እይተገዛች ያለችው። ለዲያብሎስ በኛ ላይ የመሠልጠኛ ጊዜ ተሰጥቶታል፤ የተመደቡለት መናፍሳት እና አጋንንት ሁሉ አሁን እንደተለቀቁለት ስለሚያውቅም ቶሎ ብሎ በቅድሚያ የክርስቶስን ልጆች ነው እየተከታተለ የሚያሳድደውና የሚያጠቃው …” እንዳልኩት ባቡሩ አንድ የሆነ ጣቢያ ላይ ያለ ፕላን ቆመ፡ አልቀጠለምም፤ ከልጁም ጋር ሳይታሰብ ቶሎ ተለያየን።
እኔም እስኪ ሌላ ባቡር ልያዝ አልኩኝና ወረድኩ። የወገናችን ሁኔታ በጣም ስላሳዘነኝ ትንሽ ዘወር ዘወር ብዬ ዛፎች ወደሚገኙበት ቦታ አቀናሁ። እንደዚህ ገጥሞኝ አያውቅም፡ የብዙ ነጭናጫ ወፎችን ጫጫታ ሰማሁና ቪዲዮ መቅረጽ ጀመርኩ ፤ ጅግራ ይመስላሉ፡ ጪኸታቸውና ብዛታቸው ጉድ ነው። እዚያም አንዲት በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈንች ሙስሊም ሴትዮ “ ሰላማሊኩም !” እያለች ወደኔ መጣች። ቪዲዮው መቅረጹን ለጊዜው አቋረጥኩ። የሚገርም ነው በቱርክኛ፡ በአረብኛ ብዙ እየተንተባተበች ትቀበጣጥራለች፤ እኔ አልዞርኩም፤ ምንም አላልኳትም፤ አንድ ከባለቤቱ ጋር የሚያልፍ ውሻ፡ ልክ የለበሰችውን ጥቁር ልብስ ዓይነት ቀለም ይዟል፤ ሴትየዋ ላይ “ዋፍ ! ዋፍ ! ብሎ ጮኽባት፤ እርሷም ቸኮል በማለት አለፈችኝ። ከዚያም ካሜራዬን ወደ ወፎቹ በድጋሚ ሳነጣጥር ከበስተጀርባ የተገመሰችው ጨረቃ ካሜራው ሌንስ ውስጥ ገባች። ሴትዮዋ ተመልሳ ከበስተጀርባዬ ደጋግማ “ አላህ ወአክበር !” ድፍት ደፍት እያለች ተራመደችና ፡ የሚቀጥለው ቪዲዮ መጨረሻ ላይ እንደሚታየው ቱፍ ብላ አለፈች። ጉድ ነው !
VIDEO
ስለ ውሻና የእስላም መንፈስ ይህን ድንቅ ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ከተቻለ በየቦታው አሰራጩ።
VIDEO
ባለፈው ኅዳር ፳፯ ፪ሺ፰ ፡ ዲሴምበር 7 2015 ፎቶው / ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ፡ የተገመሰችዋ ጨረቃ ከነ ኮከቧ ሰማይ ላይ ተሰካክተው ይታዩ ነበር። ዋናው የእስላም ምልክት ይህ ነው። በዚሁ እለት ነበር ለአሜሪካ ፕሬዚደንትነት እጩ ሆነው የሚወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊሞች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የማድረግ እቅድ እንዳላቸው የተናገሩት ፤ በዚሁ ሳምንት ነበር፤ በአንዋር መስጊድ የቦንብ ጥቃት ተፈጸመ ተብሎ የተነገረው።
ቀደም ሲል ተመሳሳይ ድርጊት በቱርክ ተከስቶ ነበር፤ የቱርኩ ፕሬዚደንት እ . አ . አ በ ኦገስት 14 2015 ፡ በዓርብ ዕለት፡ አንድ ተራራ ላይ የተሠራ አዲስ መስጊድ በሚመርቅበት ወቅት ከ እነዚያ ጅግራ መሰል ወራሪ ወፎች የምትዛመድ አንዲት ወፍ በራሱ ላይ አርፋበት ብዙዎችን ስታስገርም ነበር። በምረቃው ጊዜ፡ ፀረ – ክርስቶሱ የባቢሎኗ ቱርክ ፕሬዚደንት እርግ እና ጅግራ ነበር በአንድ ላይ የለቀቀው፤ ነገር ግን እርግቧ ሸሽታ ስታመልጥሲሄዱ፤ ጅግራዋ ግን መጥታ እራሱ ላይ አረፈች፤ ድንቅ ነው፣ የሚገርም ነው !
መጽሐፍ ቅዱስ እርግቦችን በጥሩ መንፈስ ሲያያቸው ሌሎች ወፎችን ግን የእርግማን ምልክቶች እንደሆኑ አድርጎ ነው የሚያስተምረን። ለምሳሌ፦
የማርቆስ ወንጌል ወፎችን ክርኩስ መንፈስ ጋር ዚያገናኛቸው፡
“ እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀና ወፎች መጥተው በሉት። ” [ ማርቆስ 4:4 ]
የሉቃስ ወንጌል ደግሞ ከዲያብሎስ ጋር፦
“ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት። ” [ ሉቃስ 8›5]
ራእይ ዮሐንስ ደግሞ የፍጻሜ ዘመኗ ባቢሎን የርኩስ መንፈስ እና የአጋንንት ማደሪያ እንደምትሆን በመጠቆም ያስተምሩናል፦
“ በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤ ” [ ራእይ 18 ፡ 2]
ይህ ሁሉ ያለምክኒያት አይደልም፤ ካልታወርን፤ እግዚአብሔር ምልክቶቹን በየቦታው እያሳየን ነው። በጣም የሚገርም ነው፡ ተዓምር ነው! ግማሽ ጨረቃ፤ የወራሪ ወፎች ጫጫታ፤ በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈነችው ሙስሊም ሴት፥ የጮኽባት ውሻ፥ የዶናልድ ትራምፕ ጥቆማ፥ አንዋር መስጊድ … አሃ ! የዲያብሎስ፣ የአጋንንት ማንነት / ምንነት ግልጥልጥ ብሎ እየታየን አይደለምን ?
የአገራችንን ሕዝብ የሚፈታተኑትን ርኩሳን መናፍስትና አጋንንት የቅዱስ ሩፋኤል ዝናብ/ጸበል ያቃጥልልን !
VIDEO
VIDEO
__
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ርኩሳን መናፍስት , ቅዱስ ሩፋኤል , አጋንንት , ወፎች , የእስላም መንፈስ , ዶናልድ ትራምፕ , ጅግራ , Birds of Prey , Dogs , Donald Trump , Islam , Moon god , The Moon & Star , Unholy Spirit | 1 Comment »