Posts Tagged ‘ቄሮ አገዛዝ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 15, 2020
[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፵፥፬]
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
👉 ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እዚህ ቦታ(ጅማ-በሻሻ) በ፲፱፻፷፰ ዓ.ም የሞት መንፈስ ይዞ ተፈጠረ። (ዘመነ ቀይ ሽብር ክርስቲያን ጀነሳይድ)
👉 ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በ፲፱፻፺/1990 ዓ.ም. ወደ ባድሜው ጦርነት የሞት መንፈስ ይዞ ዘመተ። (ዘመነ ባድሜ ክርስቲያን ጄነሳይድ)
👉 ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በ፲፱፻፺፱/1999 ዓ.ም. የሞት መንፈስ ጂሃድ በትውልድ ቦታው ቀሰቀሰ፤ የበሻሻ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ ፯/7 ካህናትና ምእመናን ባሰቃቂ ሁኔታ ታርደው ለሰማዕትነት በቁ። (ዘመነ ጅሃድ ክርስቲያን ጄነሳይድ)
👉 የበቀል፣ የጥፋትና የሞት መንፈስ ተሸክሞ የተፈጠረው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዛሬ በጅማ የጀመረውን የጄነሳይድ ጅሃዱን በግልጽ በማጧጧፍ ላይ ይገኛል፤ (ዘመነ ጅሃድ ክርስቲያን ጄነሳይድ)– ጅ + ጄ + ጅ
በ፲፱፻፺፱/1999 ዓ.ም ጅማ ሀገረ ስብከት በሻሻ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ዘግናኝ በደል ነበር የተፈጸመው፡፡ ቤተ ክርስቲያን ተቃጥላለች፤ ካህናትና ምእመናን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ታርደዋል፤ በገጀራ ተደብድበዋል፡፡ በበሻሻ የተፈጸመውን ግፍ በወቅቱ የነበሩትና በድብቁ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የተመሩት የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳስተባበሩት እማኞች ተናግረው ነበር፡፡
በሌሎች ብዙ ወገኖቻችንም ላይ የተፈጸመውን ጥቃትና ጭፍጨፋ አንረሳውም፡፡
በ፲፱፻፺፱/1999 ዓ.ም ጅማ ሀገረ ስብከት በሻሻ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ዘግናኝ በደል ነበር የተፈጸመው፡፡ ቤተ ክርስቲያን ተቃጥላለች፤ ካህናትና ምእመናን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ታርደዋል፤ በገጀራ ተደብድበዋል፡፡ በበሻሻ የተፈጸመውን ግፍ በወቅቱ የነበሩትና በድብቁ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የተመሩት የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳስተባበሩት እማኞች ተናግረው ነበር፡፡
የበሻሻ ቆሻሻ አብዮት አህመድ የውሸት PHD ቴሲሱንም በዚህ ጉዳይ ላይ ነበር ጻፈ የተባለው። ዋው!
ግን የበሻሻ ቆሻሻ ባለፈው ሳምንት ላይ ኢሳያስ አፈቆርኪን ወደ በሻሻ የወሰደው ለምን ይመስለናል?!
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ቄሮ አገዛዝ, በሻሻ, ተዋሕዶ, አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ, አቡዬ, አብይ አህመድ, አቦ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ዝቋላ, የሞት መንፈስ, ጅሃድ, ጅማ, ጋላ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፖሊሶች, Ethiopian Orthodox Tewahedo, Meskal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 15, 2020
እንኳን ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ!
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, ቄሮ አገዛዝ, ተዋሕዶ, አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ, አቡዬ, አብይ አህመድ, አቦ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ዝቋላ, ጋላ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፖሊሶች, Ethiopian Orthodox Tewahedo, Meskal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2020
ግድየልም፤ አውሬው በእሳት መጠረጊያው ተቃርቧል፤ ምናለ በሉኝ!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መስቀል, ቄሮ አገዛዝ, ተዋሕዶ, አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ, አቡዬ, አብይ አህመድ, አቦ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ዝቋላ, ጋላ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፖሊሶች, Ethiopian Orthodox Tewahedo, Meskal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 8, 2020
የአሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ቄሮ አገዛዝ ፀረ-ተዋሕዶ፣ ፀረ-ኢትዮጵያ ዘመቻ ከሁሉም አቅጣጫ፤ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በብርሃን ፍጥነት በመጧጧፍ ላይ ነው። ከስልጣን መወገድ ብቻ በቂ አይሆንም፤ አውሬው እስካልተገደለ ድረስ ገና ምን አይተን!
_______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, ቄሮ አገዛዝ, ተዋሕዶ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኦሮሞ, ደቡብ ክልል, ጋላ, ጌታችን, ጥምቀተ ባህር, ጥምቀት, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፖሊሶች, Ethiopian Orthodox Tewahedo, Meskal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 3, 2020
የተሰውትን ወንድሞቻችንን ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
ዋናው የጀርመን ብሔራዊ ቴሌቪዥን በትናንትናው ዕለት አምነስቲ ኢንተርናሽናልን ጠቅሶ እንደዘገበው።
የሚገርመው መገጣጠም፤ ጋሎችን ወደ ኦሮሞነት በመለወጥ ኦሮሙማን የፈጠረችው ጀርመን በዛሬው ዕለት የጀርመን የዉህደት ብሔራው ቀንን በማክበር ላይ ትገኛለች። በተጨማሪ ይህ ዕለት ሰይጣናዊው ኢሬቻ ለአቴቴ መስዋዕት የሚያቀርብበት ቀን ነው።
በጣም ያሳዝናል፤ በጣም ደም የሚያፈላ ምስል እያየን ነው፤ እኛ ኢትዮጵያውያን በታሪካችን እንደዚህ ዘመን ተዋርደን አናውቅም፤ እንስሳም እኮ እንዲህ አይያዝም፤ ሃገራችንን ለጠላቶቿ አስረክብን ዓለም እንዲሳለቅብን ተደረግን፤ የኢትዮጵያውያንን መንበርከክ ዓለም ለሺህ ዓመታት ያህል ስትመኘው ነበር፤ ዛሬ ተሳካላት። ሳውዲዎቹ እና ተባባሪይዋ የግራኝ ቄሮ አህዛብ አገዛዝ እሳቱ ወደማይጠፋበት ዘላለማዊ ሲዖል ይውረዱ!
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: Amnesty International, ሳውዲ አረቢያ, ስደተኞች, ቄሮ አገዛዝ, አምነስቲ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያውን, እስር ቤት, ጀርመን ቴሌቪዥን, ጭካኔ, Human Rights, Inhumanity, Migrants, Saudi Arabia, Slavery | Leave a Comment »