Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • March 2023
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  2728293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቃለ መጠይቅ’

666ቱ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ዳንኤል ክብረትን መልምለውታልን? ከ6 ዓመታት በፊት የተናገረው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 23, 2020

ይህ ቃለ ምልልስ ዓርብ፤ ኅዳር ፮/ 6 ፪ሺ፮ / 2006 .ም የተቀዳ ነው፤ በቴክኒክ ምክኒያት ሙሉውን ለመቅዳት አልተቻለንም ነበር።

ቅጅው ውስጥ ያልገባው የዳንኤል ክብረት መቀበጣጠር፦

 • ከብሩናይ ሱልጣን/ ሸህ/ ኤሚር ጋር ተገናኝቼ ነበር፤ እሳቸውንም በጣም አደንቃቸዋለሁ”
 • የኤሚራቶችንም ሸህ በጣም አደንቃችዋለሁ”
 • አቤት! አቤት! አሽቃባጭነት! ባቢሎንን ያደንቃል!

ግብረሰዶማዊው ሸህ/ኤሚር ሴት ልጆቹን በባርነት በመያዙ ዘንድሮ በጥብቅወንጅሎ ነበር! የሸሁ ሴት ልጅ ልዕልት ላቲፋ “አባቴ እርኩስ ገዳይ ሰው ነው” ብላ ነበር።

. my father is pure evil.” “…he kills people…

👉 ጋዜጠኛዋ፡ “በዓለም የምታደንቃት ሃገር የትኛዋ ናት?” ብላ ዳንኤልን ስትጠይቀው፤ እንግሊዝ / ብሪታኒያ” ናት ብሎ አረፈው። ጋዜጠኛዋ በመገረም፡ “እኔ ደግሞ እስራኤል የምትል መስሎኝ ነበር” አለች።

በጊዜው የዚህን ቃለ መጠየቅ ይዘት በመቃወም ለዳንኤል ደብዳቤ ጽፌለት ነበር። ዛሬ የገዳይ ዐቢይ ጥሩ አማካሪ ሆኗል፤ ፍሬውንም እንደሚከተለው እያየን ነው

666ቱ የዓለማችን ፈራጭ ቆራጮች የአመጸባቸውን መለስ ዜናዊን እና አቡነ ጳውሎስን በሸህ አላሙዲን + ፕሬዚደንት ኦባማ + የግብጹ ፕሬዚደንት ሙርሲ ካስገደሉት በኋላ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን በመሸጋገሪያ መሪነት ስልጣን ላይ አስቀምጠው መሀመዳውያኑን ደመቀ መኮንን ሀሰንን እና ዐቢይ አህመድ አሊን ለተከታዩ መፈንቅለ መንግስት ቀስበቀስ አዘጋጇቸው።

ይህ እና ሌሎች በወቅቱ የተደረጉ ተከታታይ ቃለ መጠይቆችና ድርጊቶች የሚጠቁሙን እነ ዳንኤል ክብረትም የዚህ የ666 ሤራ አካል መሆናቸውን ነው። ጥንታዊቷን ተዋሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያ ለማጥፋትና የኢትዮጵያን በሮች ለኤዶማውያኑ ም ዕራባውያን፣ ለእስማኤላውያኑ አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም ለግብረሰዶማውያኑ ለመክፈት ከተወሰነ ቆይቷል። አሁን ውጤቱን እያየነው ነው።

ቤኒ ሻንጉልጉሙዝ የተባለውን የአምሃራ ክልል በመንጠቅና የሕዳሴ ግድቡንም እዚያ እንዲገነባ በማድረግ በአካባቢው ሙስሊሞችን በብዛት ማስፈር ከተጀመረ ቆየት ቢልም፤ ላለፉት ሁለት ዓመታት ግን በጣም የተፋጠነ የዘር ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ እንደሆና ኦሮሞ ሙስሊሞች ብቻ እንዲሰፍሩበት እየተደረገ ነው። ድሃው ኢትዮጵያዊ ለብዙ ዓመታት ላቡን ጠብ አድርጎ ባገኘው ገንዘብ ያሠራውን ይህን ግድብ የመጭዋ ኦሮሚያ ዳግማዊ ግራኝ/ዳግማዊ አባ ጂፋር ለአረቦችና ለግብጽ በወላሂ! አሳልፎ መስጠቱን/ መሸጡን ከብዙ ድርጊቶቹ ለመረዳት ይቻላል። ደቡብ ክልልን በታትኖ በኦሮሚያ ሥር ካደረገ በኋላ፣ እስላማዊት ኦሮሚያ፣ እስላማዊት ስልጤ ይመሠረታሉ፤ ከዚያም ቤኒሻንጉልጉሙዝ ጠላት የሰጠንን ህገመንግስት አንቀጽ 39 ተጠቅማ “ነፃ” ትወጣና ከኦሮሚያ እና ስልጤ ጋር “ካሊፋት ኩሽ” ይመሠርታሉ። በዚህ መልክ እነ ዳንኤል ክብረትን እየተጠቀሙ ኢትዮጵያውያንን እንደ ህፃን እያጃጃሉና እያታለሉ በሚሠሩት የሚሌኒየም ድራማ ግድቡ በግብጽና አረቦች ቁጥጥር ሥር እንዲውል ይደረጋል ማለት ነው።

ባለፈው ሳምንት በካይሮ የግብጹ ፕሬዚደትን አልሲሲ ለኢሳያስ አፈቆርኪ ንጉሣዊ አቀባበል ካደረገለት በኋላ ቀጣዩን ፀረኢትዮጵያ/ ፀረሰሜን ኢትዮጵያ አረባዊስትራቴጂ ነድፎ ሰጠው፤ ከሦስት ቀናት በኋላ ኤሚር ዐቢይ አህመድ አሊ ወደ አስመራ በመጓዝ ከኢሳያስ ጋር በዚህ ፀረኢትዮጵያ አረባዊስትራቴጂ ላይ መከሩበት፤ ለቀጣዩ ጂሃዳዊ ጥቃታቸው ሃይ5 ተሰጣጥተው ተለያዩ። ዐቢይ አህመድ አዲስ አበባ እንደተመለሰ “ግድቡ መሙላት ጀመረ! የምን የጀነሳይድ ጭንቀት” በማለት የሚነዳውን የበግ መንጋ እንዲያጨበጭብለት አደረገ። ይህ በሐምሌ ወር ላይ መደረጉ ክረምት ስለሆነ እና ዝናብ ስለሚዘንብ ብቻ ሳይሆን ጀነሳይድ ከተካሄደ በኋላ የግድቡን “የምስራች ዜና!” በመጠቀም ህዝቡን ለማስተኛት ብሎም ከግንቦት ወደ ነሐሴ ተላልፎ ለነበረው ምርጫም አስፈላጊውን ድጋፍ ለማግኘት ታስቦ ነበር። ሁለት ወፍ ባንድ ድንጋይ!

ግብጽ ዐቢይ አህመድን “ሁሉን ነገር ደብቅ፤ ዝም በል!” ትለዋለች ፥ ከሃዲ ዐቢይ አህመድ ደግሞ እነ ዳንኤል ክብረትን “ሁሉን ነገር ደብቅ፤ ዝም በል፤ አልያ ትመነጠራለህ!” ይለዋል።

የሚያሳዝን ነው፤ ሆኖም በ666ቱ ተጽዕኖ ሥር የወደቁትና ባፋጣኝ ንስሐ ሊገቡ የሚገባቸው በአቡነ የሚከተሉት ግለሰቦች ዐቢይ አህመድ አሊንና ሤራውን የሚያጋልጡትን ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች በማሳደድ ብሎም ድህረገጾቻቸውንና የዩቲውብ ቻነሎቻቸውን በማዘጋት ላይ ናቸው 9

 • 👉 ፩ኛ. ዳንኤል ክብረት
 • 👉 ፪ኛ. ዘመድኩን በቀለ
 • 👉 ፫ኛ. ዘማሪ ሉልሰገድ (ሉሌ ቋንቋዬ)
 • 👉 ፬ኛ. “ሰማያት” የተሰኘው የዩቲውብ ቻነል

ምንም እንኳን ሰብዓዊ ግድፈት ኖሮባት አንዳንድ ስህተቶችን ሰርታለች የሚል ድምዳሜ ውስጥ ብገባም፤ ግን የአራት ልጆች እናት የሆነችውን እኅተማርያምንም እስካሁን ድረስ (ሦስት ወራት) ክርስቲያናዊ ባልሆነ መንገድ ያሳሠሯት የእነዚህ ወገኖች “ደቡብኢትዮጵያዊ ቡድን” መሆኑ በጣም አስቆጥቶኛል። 666-ዐቢይ አህመድ አሊን ስላጋላጠችባቸው ነው ይህን ወንጀል የሠሩት! ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ጠላቶቻችሁን ውደዱ! የታሠሩትን ተንከባከቧቸው” እንጅ ያለን“ጠላቶችህን ጥላቸው፤ አሳስራቸው” አላለንም።

[ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ ፲፫]

የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና

ከእነርሱ ጋር እንደ ታሰረ ሆናችሁ እስሮችን አስቡ፥ የተጨነቁትንም ራሳችሁ ደግሞ በሥጋ እንዳለ ሆናችሁ አስቡ።”

____________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጋዜጠኛ ያየሰው በዚህ ቪዲዮ ነው የታሠረው | የመሀንዲስ ስመኘው ደም ዳግማዊ ቃየል አብዮትን ይጣራል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2020

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፬፥፰፡፲፩]

ቃየልም ወንድሙን አቤልን። ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየል በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሣበት፥ ገደለውም። እግዚአብሔርም ቃየልን አለው። ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ። አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? አለውም። ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ።

ከዳግማዊ ግራኝ፣ ዳግማዊ ቃየል አህመድ አፍም ልክ የቃየልን ዓይነት አነጋገር በተደጋጋሚ በመስማት ላይ ነን፦

👉 አንድ ስመኘው በቀለ የሚባል ሰው ሞተ…አልውቀውም እኮ…”

👉 እኔ ቤተ ክርስቲያን አላቃጠልኩም: ካህናትን አልገደልኩም: ግፍ አልሰራሁም ስለዚህ ይቅርታ አልጠይቅም

👉 አላየሁም አልሰማሁም!” (ለገጣፎ ለይ የድሆች ቤት በጠራራ ፀሀይ በቡልዶዘር ሲፈራርስና ሲደረመስ)

👉 እኔ የከተማ አስተዳዳሪ አይደለሁም”

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ገዳይ አብይ ከኖርዌይ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ በኩል ያልተለመደ ትችትንና ወቀሳን አገኘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2019

አብዮት አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለመቀበል በሚቀጥለው ሳምንት ኦስሎ ከተማ በሚገኝበት ወቅት የዜና ማሰራጫዎችን ለማነጋገር ፈቃደኛ አይደለም። ይህም ነፃ እና ገለልተኛ ፕሬስ በጣም አስፈላጊ ነው ከሚለው የሽልማት ኮሚቴው መርሆ ጋር ስለሚጻረር ትችት እየተሰነዘረበት ነው።

የኖቤል የሰላም ሽልማት በተለምዶ ዲሴምበር 10 ቀን ከመካሄዱ አንድ ቀን በፊት የኖቤል የሰላም ሽልማት የዜና ስብሰባ ያካሂዳል ፡፡

አብይ አህመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልበርግ ጋር ከተገናኘ በኋላ ከጋዜጠኞች ለሚቀርብለት ጥያቄዎች ለመጠየቅ ፈቃደኛ እንዳልሆነ ከመግለጹ ሌላ በየዓመቱ በኖብል የሰላም ማእከል በሙዚየሙ ውስጥ በሚከበረው የልደት በዓል ላይና ከህፃናት ጋር በሚደረገው ዝግጅት ላይም አይሳተፍም፡፡

አብይ አህመድ የኖርዌይ ፖለቲከኞች እና ምሁራን ከሚሳተፉበት ሚስጥራዊ ሽልማት ኮሚቴው በኩል ያልተለመደ ትችትና ወቀሳ አግኝቷል ፡፡ “ሀሳብን የመግለጽ ነፃነት እና ነጻ ፕሬስ የሰላም ወሳኝ አካላት ናቸው ብለን እናምናለን። አብይ አህመድ የዜና ጉባኤ አለመያዙ ችግር እንዳለበትና በኦስሎ በሚቆይበት ጊዜ ከሜዲያ ጋር እንዲነጋገር በጣም ፈልገን ነበር።” ብለዋል ፡፡

ከዚህ በፊት ከሚዴያ ጋር ለመነጋገር ተመሳሳይ ፍራቻን አሳይቶ የነበረው ምንም ሳይሰራ 2009 .ይህን ሽልማት የተረከበው የአብይ ሞግዚት ባራክ ሁሴን ኦባማ ነበር።፡ ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ!

አሁንስ ምን ዓይነት ድራማ አዘጋጅተውልን ይሆን? ምንስ አስደንግጧቸው ይሆን? የኖበል ኮሜቴው ለገዳይ አብይ ሽልማቱን በመስጠቱ ተጸጽቶ ይሆን? ወይንስ ዲዜምበር 10 አብዮትን ሊጠብቀው የሚችለው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አስደነገጠው። ብዙ የሚደብቀው ጉዳይ ስላለ በነፃ ከጋዜጠኞች ጋር ነፃ ቃለ መጠይቅ ማድረግ አይችልም፤ በደንብ የተዘጋጀበትና እራሱ ካዘጋጃቸው ጋዜጠኞች ውጭ በገለልተኛ ወይም ተቃዋሚ በግልጽ ሲጠየቅ ታይቶ አይታውቅም። ለምን? ብላችሁ እራሳችሁ ጠይቁ! ለማንኛውም ኖርዌይ ለዚህ ገዳይ ይህን ሽልማት በመስጠቷ ጽንፈኛ ኦሮሞዎች እየፈጸሙት ላሉት የዘር ማጥፋት ድርጊት ከተጠያቄዎቹ መካከል አንዷ ናት።

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በተዋሕዶ በዓላት የኢትዮጵያ ቲቪ ለምንድን ነው ሁሌ ነጮቹን ብቻ ለቃለ መጠይቅ የሚጋብዘው? አፍሪቃውያኑስ የት አሉ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 21, 2018

ለምንድን ነው ለነጮች ብቻ ልዩ መብት የሚሰጠው? ብዙ ጊዜ ሲጠየቁ የሚታዩትም ነጮ ብቻ ናቸው።

ምንድን ነው ከዚህ የሚገኘው ጥቅም?

በቱሪስት መልክ ይሁን በሌላ በተለያየ አጋጣሚ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ነጮቹ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ብቻ ነው ስለ ኢትዮጵያ ጥሩ ጥሩውን ነገር ሲናገሩ የሚሰሙት።

ከኢትዮጵያ ከወጡ በኋላ ግን፣ ስለ ኢትዮጵያ በጎውን ሲተነፍሱ ወይም ለኢትዮጵያ ሲቆረቆሩ ተሰምተው አይታወቁም

በተልይ አሁን ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪቃውያን በመላው ዓለም ጠበቆች በሚሹበት በዚህ ዘመን እነዚህ ሁሉ በጎ አሳቢ ፈረንጆች ለሃቅ በመቆም ሲሟገቱልን አንሰማም፣ አናይም።

በጹሕፍ እንኳን ለአፍሪቃውያን የቆመ አንድም ፈረንጅ አይታይም፤ ለፍልስጤም እና ለሙስሊሞች ግን፡ ከባለሥልጣናቱ እስከ ተማሪዎቹና ቱሪስቶቹ ሁሉም ቀድመው ይጮሁላቸዋል። የሚገርም ክስተት አይደለምን? ነጮቹ ወደ ሶማሊያ፣ አፍጋኒስታን እና ኢራቅ እየሂዱ ደማቸውን ለሙስሊሞች ያፈሳሉ፤ ግን፡ አያምጣውና፣ ክርስቲያን ኢትዮጵያ በጠላቶቹ ብትጠቃ፤ የትኛው ነጭ “ክርስቲያን” ነው ከሕዝባችን ጋር ለመቆም ወደ ኢትዮጵያ የሚያመራ? አይታሰብም!

ሰሞኑን አንዲት አሜሪካዊት “የሰላም ጓዶች” Peace Corps“ ቱጃር አን የአፍሪቃ አገር፡ ሴኔጋል ብቻ በነበራት ቆይታ መላው አፍሪቃን ምን ያህል አንቋሻ እንደጻፈችና፣ 99% የሚሆነው “ነጭ” ዘጋቢም በጥቁር ሕዝቦች ላይ ያለውን ንቀትና ጥላቻ ታች በቀረበው ጽሁፍ ላይ ማየት ይቻላል፤ ቆሻሻቸውን ሁሉ ከአንጎላቸው ዝርግፍ አድርገው በግልጽ የሚያወጡበት ዘመን ላይ እንገኛለን፦

What I Learned in the Peace Corps in Africa: Trump Is Right

The longer I lived there, the more I understood: it became blindingly obvious that the Senegalese are not the same as us. The truths we hold to be self-evident are not evident to the Senegalese. How could they be? Their reality is totally different. You can’t understand anything in Senegal using American terms.

For the rest of my life, I enjoyed the greatest gift of the Peace Corps: I love and treasure America more than ever. I take seriously my responsibility to defend our culture and our country and pass on the American heritage to the next generation.

ወደ አፍሪቃ መሄዴ፤ አሜሪካዊነቴን እንድወድና፡ ለአሜሪካ ትልቅ ክብርና ፍቅር እንድሰጥ አድርጎኛል።” ብላለች።

አዎ! „የናንተ (የአፍሪቃውያን) ድኽነት፣ ስቃይና ችግር፡ የእኛ (የምዕራባውያን) ብልጽግና፣ ሰላምና ደስታ ነው” ይሉ የለ። አፍሪቃ ከበለጸገች እኛ እንደኽያለን የሚል የሕይወት መርሆ ነው ያላቸው፤ ስለዚህ ጊዜ ያመጣችላቸው እድሏ እንዳታመልጣቸው የእኛን መበልጸግ ይዋጉታል።

በሌላ በኩል አንድ ሁልጊዜ የምጠይቀው ጥያቄ፦

ለምንድን ነው አዲስ አበባ ተቀማጭ የሆኑ ሌሎች አፍሪቃውያን በኢትዮጵያ በዓላት ላይ ሲሳተፉ የማይታዩት?

ለምንድን ነው ዲፕሎማቶቹና የአፍሪቃው ሕብረት አፍሪቃውያን ሠራተኞች በየመሸታ ቤቶች ከሴትኛ አዳሪዎች ጋር ጊዚያቸውን ከማሳለፍ ታሪካዊ ቦታዎቻችንን ለመጎብኘት ብሎም ስለ ተዋሕዶ ክርስትና ለማወቅ ፍላጎት ሲያሳዩ የማይታዩት?

እጅግ በጣም የሚገርም ጉዳይ ነው፤ እስኪ እነዚህን ጥያቄዎች አጥብቀን እንጠይቅ

What I Learned in the Peace Corps in Africa: Trump Is Right


Three weeks after college, I flew to Senegal, West Africa, to run a community center in a rural town. Life was placid, with no danger, except to your health. That danger was considerable, because it was, in the words of the Peace Corps doctor, “a fecalized environment.”

In plain English: s— is everywhere. People defecate on the open ground, and the feces is blown with the dust – onto you, your clothes, your food, the water. He warned us the first day of training: do not even touch water. Human feces carries parasites that bore through your skin and cause organ failure.

Never in my wildest dreams would I have imagined that a few decades later, liberals would be pushing the lie that Western civilization is no better than a third-world country. Or would teach two generations of our kids that loving your own culture and wanting to preserve it are racism.

Last time I was in Paris, I saw a beautiful African woman in a grand boubou have her child defecate on the sidewalk next to Notre Dame Cathedral. The French police officer, ten steps from her, turned his head not to see.

I have seen. I am not turning my head and pretending unpleasant things are not true.

Senegal was not a hellhole. Very poor people can lead happy, meaningful lives in their own cultures’ terms. But they are not our terms. The excrement is the least of it. Our basic ideas of human relations, right and wrong, are incompatible.

As a twenty-one-year-old starting out in the Peace Corps, I loved Senegal. In fact, I was euphoric. I quickly made friends and had an adopted family. I relished the feeling of the brotherhood of man. People were open, willing to share their lives and, after they knew you, their innermost thoughts.

The longer I lived there, the more I understood: it became blindingly obvious that the Senegalese are not the same as us. The truths we hold to be self-evident are not evident to the Senegalese. How could they be? Their reality is totally different. You can’t understand anything in Senegal using American terms.

Take something as basic as family. Family was a few hundred people, extending out to second and third cousins. All the men in one generation were called “father.” Senegalese are Muslim, with up to four wives. Girls had their clitorises cut off at puberty. (I witnessed this, at what I thought was going to be a nice coming-of-age ceremony, like a bat mitzvah or confirmation.) Sex, I was told, did not include kissing. Love and friendship in marriage were Western ideas. Fidelity was not a thing. Married women would have sex for a few cents to have cash for the market.

What I did witness every day was that women were worked half to death. Wives raised the food and fed their own children, did the heavy labor of walking miles to gather wood for the fire, drew water from the well or public faucet, pounded grain with heavy hand-held pestles, lived in their own huts, and had conjugal visits from their husbands on a rotating basis with their co-wives. Their husbands lazed in the shade of the trees.

Yet family was crucial to people there in a way Americans cannot comprehend.

The Ten Commandments were not disobeyed – they were unknown. The value system was the exact opposite. You were supposed to steal everything you can to give to your own relatives. There are some Westernized Africans who try to rebel against the system. They fail.

We hear a lot about the kleptocratic elites of Africa. The kleptocracy extends through the whole society. My town had a medical clinic donated by international agencies. The medicine was stolen by the medical workers and sold to the local store. If you were sick and didn’t have money, drop dead. That was normal.

So here in the States, when we discovered that my 98-year-old father’s Muslim health aide from Nigeria had stolen his clothes and wasn’t bathing him, I wasn’t surprised. It was familiar.

In Senegal, corruption ruled, from top to bottom. Go to the post office, and the clerk would name an outrageous price for a stamp. After paying the bribe, you still didn’t know it if it would be mailed or thrown out. That was normal.

One of my most vivid memories was from the clinic. One day, as the wait grew hotter in the 110-degree heat, an old woman two feet from the medical aides – who were chatting in the shade of a mango tree instead of working – collapsed to the ground. They turned their heads so as not to see her and kept talking. She lay there in the dirt. Callousness to the sick was normal.

Americans think it is a universal human instinct to do unto others as you would have them do unto you. It’s not. It seems natural to us because we live in a Bible-based Judeo-Christian culture.

We think the Protestant work ethic is universal. It’s not. My town was full of young men doing nothing. They were waiting for a government job. There was no private enterprise. Private business was not illegal, just impossible, given the nightmare of a third-world bureaucratic kleptocracy. It is also incompatible with Senegalese insistence on taking care of relatives.

All the little stores in Senegal were owned by Mauritanians. If a Senegalese wanted to run a little store, he’d go to another country. The reason? Your friends and relatives would ask you for stuff for free, and you would have to say yes. End of your business. You are not allowed to be a selfish individual and say no to relatives. The result: Everyone has nothing.

The more I worked there and visited government officials doing absolutely nothing, the more I realized that no one in Senegal had the idea that a job means work. A job is something given to you by a relative. It provides the place where you steal everything to give back to your family.

I couldn’t wait to get home. So why would I want to bring Africa here? Non-Westerners do not magically become American by arriving on our shores with a visa.

For the rest of my life, I enjoyed the greatest gift of the Peace Corps: I love and treasure America more than ever. I take seriously my responsibility to defend our culture and our country and pass on the American heritage to the next generation.

African problems are made worse by our aid efforts. Senegal is full of smart, capable people. They will eventually solve their own country’s problems. They will do it on their terms, not ours. The solution is not to bring Africans here.

We are lectured by Democrats that we must privilege third-world immigration by the hundred million with chain migration. They tell us we must end America as a white, Western, Judeo-Christian, capitalist nation – to prove we are not racist. I don’t need to prove a thing. Leftists want open borders because they resent whites, resent Western achievements, and hate America. They want to destroy America as we know it.

As President Trump asked, why would we do that?

We have the right to choose what kind of country to live in. I was happy to donate a year of my life as a young woman to help the poor Senegalese. I am not willing to donate my country.

Proceed to dive into the comments section – the sheer primitive stupidity will blow your mind

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: