Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቁጣ’

At Least 6 BBC Buildings Across UK Covered with Photos of People Who Died from COVID Vaccine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2023

💭 ሜዲያዎች እውነትን ሸፍነዋል! በመላዋ ብሪታኒያ ቢያንስ ስድስት የቢቢሲ ህንፃዎች በኮቪድ ክትባት በሞቱ ሰዎች ፎቶ ተሸፍነዋል

የኮቪድ ክትባት ገዳይነትን አስመልክቶ እንደ ቢቢሲ ያሉት በሕዝብ ገንዘብ የሚተዳደሩ የሜዲያ ተቋማት ብዙ መረጃ ከማውጣት ስለተቆጠቡና በጋራ እውነትን በመሸፈን ሤራ ላይ ስለተጠመዱ በብሪታኒያ ብቻ ሳይሆን በመላዋ አውሮፓ ዜጎች ቁጣቸውን በማከማቸት ላይ ናቸው። ይህ ቁጣ የፈነዳ ዕለት ከፍተኛ የእርስበርስ ግጭት እንደሚከሰት ሁኔታዎች በግልጽ ይጠቁማሉ። አሳፋሪ ሜዲያዎች ወዮላቸው! አረመኔዎቹ የክትባትና ‘መድኃኒት’ አምራች ኩባንያዎች ወዮላቸው!

😲 Wow! BBC news studio windows being plastered with stickers, posters, and pictures of loved ones believed to be injured or killed by the Covid-19 vaccine.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእስራኤል ፖሊስ አንድ ኢትዮጵያዊ እስራኤላዊ በመግደሉ እስራኤል ከፍተኛ ቀውስ ላይ ናት | በሰለሞን ምክኒያት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 3, 2019

የእስራኤል ፖሊስ አባል አንድ ኢትዮጵያዊ እስራኤላዊ ወጣትን መግደሉ የኢትዮእስራኤሎችን ቁጣ ቀስቅሷል። የጠበቃ ድርጅት ኃላፊ እንዳሉት ሰለሞን ተካ የተገደለዉ ባለፈዉ ዕሁድ ሐይፋ ከተማ ላይ ነዉ።

ኢትዮጵያውያን ወደ እስራኤል ቢሄዱ አያልፍላቸው፣ ወደ አረብ ሃገራት ቢሄዱ አያልፍላቸው፣ ወደ አውሮፓ፣ አሜሪካና አውስትራሊያም ቢሄዱ ተገቢውን እርካታየተሞላበትን ኑሮ መኖር አይቻላቸው። አንድ ሃገር ያላቸው ኢትዮጵያ ናት፡ ነገር ግን እርሷንም ለማጥፋት ደፋ ቀና በማለት ላይ ናቸው። ወዴት ለመሄድ?

ሌላ የታዘብኩት፦

1. በእስራኤል ከኢትዮእስራኤሎች ጎን ሌሎች እስራኤላውያን በተፈጠረው ጽንፈኛ ድርጊት ላይ ተቃውሟቸውን ሲያሳዩና ሲያሰሙ፣ ይታያሉ፤ ሜዲያው ሲነጋገርበት፣ መሪዎች ይቅርታ ሲጠይቁ ይሰማሉ፥ በአረብ ሃገራት በእህቶቻችን ላይ በሚደረሰው ግፍ ላይ ለምንድን ነው አረቦቹ ከኢትዮጵያውያን ጎን ለፍትህ የማይቆሙት?

2. ላለፉት ወራት በሃገረ ኢትዮጵያ ብዙ ኢትዮጵያውያን ተፈናቅለዋል፣ ታስረዋል፣ ተገድለዋል፤ የራሳችን ፖሊሶች እናቶችንና ልጆቻቸውን፣ ጋዜጠኞችን እና ተቃዋሚዎችን በማንገላታት ላይ ናቸው። በእስራኤል አንድ ኢትዮጵያዊ ሲገደል የእስራኤል ከተሞች በእሳት ጋዩ፤ በኢትዮጵያ ግን ይህ ሁሉ ግፍ እየተፈጸመ ዜጎች መንገድ ላይ ወጥተው ተቃውሞዋቸውን ለማሰማት ያልደፈሩበት ምክኒያት ምን ይሆን? የእነ መሀንዲስ ስመኘው፣ የእነ ጄነራል ሰዓረ እና አሳምነው ግድያ ለምን የኢትዮእስራኤሎችን ዓይነት ቁጣ አለቀሰቀሰባቸውም? ምን የሚያስተኛቸው ወይም የሚያስራቸው ኃይል ቢኖር ነው?

__________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: