Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

Posts Tagged ‘ቀይ ሽብር’

በጋዜጠኛ ተመስገን ላይ የደነፋው ጄነራል የኢትዮጵያ ወይስ የቦኮ-ሃራም?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2019

ላለፉት መቶ ዓመታት ኢትዮጵያ ሃገራችንን ለቀጣይ አደጋ ያጋለጧት፡ የትግሬ ተንኮልና ግትርነትየአማራ ምቀኝነትና ግትርነትየኦሮሞ ጥሬነትና የበታችነት ሰሜት ናቸው።

አንድ በሐረር ከተማ ከሚኖር ዘምዴ ጋር ትናንትና ተደዋውለን ስናወራ በኢትዮጵያ ሠራዊት ውስጥ በመሰግሰግ ላይ ያሉት ሰዎች የጂሃዳዊ ተልዕኮ ያላቸውና በተዋሕዶ ክርስትና ላይ እንዲያነጣጥሩ የተመረጡ አህመዶች፣ መሀመዶች፣ አብዱሎችና አሊዎች እንደሆኑ ለመስማማት በቅተን ነበር።

ይህ ቦኮሃራምን ማገለገል የሚገባው መሀመድ የተባለ ወስላታ ጄነራል፡ በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ጊዜ ተማሪዎችንና ሠራተኞችን “ለምን መፈክር አሰማችሁ? ፣ ግድግዳ ላይ ቀለም ቀባችሁ…” እያለ ሲገድልና የኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያምን የፈጠራ ፍርድ ቤት ከመሩት ውስጥ አንዱ የነበረውን ሻለቃ አሊ ሙሳ የተሰኘውን የደርግ ገዳይ አባል በደንብ እንደሚያስታውሰው ዘመዴ ጠቁሞኛል። ይህ አሊ ሙሳ የተባለው ጂሃዲስት በ “የአብዮታዊ ግለሰብ ታሪክ ማህደር ቅጽ 6601” ገጽ ዘጠኝ ላይ ስለ አብዮታዊ አስተዋጽኦው ሲገለጽ ስለዚህ ፍርድ ቤት የሚከተለውን በማለት የፍርድ ቤቱን ስውር ተግባር ያረጋገጠበት ማስረጃ ተገኝቶ ነበር ብሎኛል፦

“…እንዲሁም በደርጉ ውስጥ አብዮታዊ የጦር ፍርድ ቤት 1ኛ ምድብ ችሎት በማለት የተመሠረተውን ኮሚቴ በአባልነትና በሊቀመንበርነት በመምራት ከሌሎች ታጋይ ጓዶች ጋር በመሆን አብዮታዊና ቆራጥ ውሳኔ በመስጠት አያሌ ቀልባሽ ኃይሎችን ለማስወገድ በተደረገው እርምጃ ግንባር ቀደም በመሆን ሰርቻለሁ፡፡”

ጄነራል መሀመድም ልክ በዚህ መንፈስ ነው በጋዜጠኛ ተመስገን ላይ የተናገረው። እንኳንም አፉን አስከፈተለን! ሕዝቡ ቶሎ ነቅቶ ማየትና መስማት እስካልቻለ ድረስ፡ እንደ በቀቀን ገና ብዙ ይቀበጣጥራሉ።

ወገን፡ የቀይ ሽብር ዘመን ተመልሷል፤ አዎ! ያሁኖቹም “ኢትዮጵያ ትቅደም!” እያሉ ዓላማቸውን በተግባር እየፈጸሙ ነው። አሁን የሚታየው የብሔር ግጭት ለዋንኛው ግጭት መንደርደሪያ ነው፤ ዋናው ጦርነት መንፈሳዊ ውጊያ ነው፤ የሃይማኖት ጦርነት ነው። በሁለት አምልኮዎችና አማልክት መካከል የሚደረግ ጦርነት ነው። ዋናው ፍልሚያ በ ኢትዮጵያ አምላክ በእግዚአብሔር እና በዲያብሎስ ዋቄዮአላህ ፣ በቃየል እና አቤል(ሴት)፣ በእስማኤልና ይስሐቅ፣ በዔሳው እና ያዕቆብ መካከል ነው እየተካሄደ ያለው።

በማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ “በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና” በማለት ነግሮናል።

ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እዚህ ላይ እየተናገረ ያለው ክርስቲያኖች ስለሚመዙት ሰይፍ ሳይሆን በክርስቲያኖች ላይ ስለሚመዘዝ ሰይፍ ነው፡፡ አንድ ሰው የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ሲሆን በቤተሰቡ፣ በዘመዶቹና በጓደኞቹ ዘንድ ይጠላል፤ ስለዚህም ይሰደዳል፡፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት የመጣው ሰይፍ የእርሱን የፍቅርና የሰላም መንገድ በሚከተሉት ሰዎች ላይ ሙስሊሞችን በመሳሰሉት የሐሰተኛ ነቢያትና ሃይማኖቶች ተከታዮች ሰይፍ ይመዘዛል ብሎ ተንብዮልናል፡፡

አሁን ቁልፍ የሆነው ጥያቄ፡ “ከየትኛው ወገን ነን?” የሚለው ነው።

በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እነ ገዳይ አልአብይን፡ “ትግሬ ስላልሆኑ ብቻ”፡ ስትደግፉ የነበራቸው የተዋሕዶ ልጆች በፍጥነት ንስሐ በመግባት እንድትመለሱና ከአብርሐም፣ ይስሐቅ እና ያዕቆብ አምላክ ጋር በመሆን ለመጭው ፍልሚያ፡ “ሰላም፣ ሰላም” ሳትሉ፡ እራሳችሁን እንድታዘጋጁ ጥሪየን አስተላልፋለሁ።

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከ42 ዓመታት በፊት ቀይ-ሽብር ሰፍኖ በነበረበት ዘመን መብራት በኒው-ዮርክ ጠፍቶ እንደነበረው ዛሬም ተደገመ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2019

ባቢሎናውያኑ ለሃገራችን ገንዘቡን እና ድጎማውን ሲነፍጉን፣ በአዲስ አበባ ትራንስፎርመሮችን ሆን ብለው ሲያሰርቁና መብራትን ሲከለክሉን የባቢሎን ኒው ዮርክ ትራንስፎርመሮች መፈንዳት ጀመሩ። ዋው!

በትናንትናው ዕለት በኒው ዮርክ ከተማ ሙሉ በሙሉ መብራት በመጥፋቱ ለብዙ ሰዓታት የቆየ ጨለማ ሰፍኖ ነበር፣ የምድር ባቡሮች ቆመውና የከተማዋ እስትንፋስም ቀጥ ብሎ ነበር።

ይህ የተከሰተው ከ42 ዓመታት በፊት፡ እ..1977 .ም በኒው ዮርክ ተመሳሳይ ችግር ከሰፈነ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው።

ልክ በዚህ ጊዜ፡ በዚህ ዓመተ ምህረት ነበር በሃገራችን አረመኔው መንግስቱ ኃይለ ማርያም በሚሊየን የሚቆጠሩ ዘመዶቻችንን በቀይ ሽብር መግደል የጀመረው።

ምናልባት የትናንትናው የኒው ዮርክ ማንሃተን መብራት መጥፋት በአሁኑ ሰዓት በሃገራችን ከተጀመረው የገዳይ አልአብይ ዳግማዊ ቀይ ሽብር ዘመቻ ጋር የሚያገናኘው ነገር ይኖር ይሆናል። ምናልባት የሚጠቁመን ነገር ሊኖር ይችላል፤ ዓለም እኮ ትንሽ ናት።

በጣም ይገርማል፡ በሉሲፈራውያኑ ቀስቃሽነት በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ኮሙኒስታዊ አብዮት ከ42 ዓመታት በፊት ታይቶ የነበረው ጭካኔ ዛሬም በ42 ዓመት እድሜው አብዮት አህመድ በመደገም ላይ መሆኑ በጣም ያሳዝናል።

ኒው ዮርክ እና ለንደን የክርስቶስ ተቃዋሚው የገንዘብና ምጣኔ ኃብት ዋና ከተሞች ሲሆኑ ፥ በርሊን የፖለቲካው፣ ቱርክ እና አረቢያ ደግሞ የመንፈሳዊው መናኽሪያዎች ናቸው።

___________________

Posted in Curiosity, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: