ቀዩ የሩሲያ ሠራዊት ወደ ክርስቲያን ሠራዊትነት እየተለወጠ ነው። ሠራዊቱ ቁስጥንጥንያን(ኢስታንቡልን) ከወራሪ ቱርኮች ቁጥጥር ነፃ የሚያወጣበት ቀን ሩቅ አይደለም።
የሚገርም ነው፤ ትናንትና “እግዚአብሔር የለም፤ ሌኒን ነው አምላካችን” ሲሉ የነበሩ ሩሲያውያን ወደ እናት ቤተክርስቲያናቸው በመመለስ ይህን ያህል መሰጠትንና ቍርጠኝነትን አሁን ያሳያሉ። እንዴት ደስ ይላል! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
የኛዎቹስ? መቼ ነው ከኮንዶምኒየም ዘበኝነት ተላቅቀው የቤተክርስቲያናችን ጠባቂ አርበኞች በመሆን አስመራን፣ ጂቡቲን፣ ሞቃዲሾንና ካርቱምን ከመሀመድ ወራሪዎች ነፃ የሚያወጡት? ይህ ጊዜ መምጣቱ አይቀርም። እነዚህ የቀደሞዋ ኢትዮጵያ ግዛቶች ሁሉ አንድ በመሆን ታላቋን ኢትዮጵያ እንደገና እንደሚመሠርቱ አልጠራጠርም! ሌላ የተሻለ አማራጭ የለምና!