Posts Tagged ‘ቀውጥ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 15, 2018
በትናንትናው ዕለት ጀርመን ከወንድና ሴት ሌላ “ሦስተኛ ጾታን” የሚመርጡ ወላጆች መታወቂያና ፓስፖርት ላይ እንዲያሠፍሩ በመፍቀድ የመጀመሪያዋ አውሮፓዊት አገር ሆነች።
እንግዲህ ይታየን፤ ይህን በመሰለው እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ጉዳይ ላይ ሕዝቡ ምንም አልተጠየቀም፣ ክፍት የሆነ ውይይት እንኳን አልተደረገበትም፤ የውሳኔውም ዜና የሜዲያዎችን አትኩሮት እንዳይኖረው ተደርጓል፤ የመጭውን ትውልድ አደጋ ላይ ሊጥል የሚችል ጉዳይ፡ ትልቅ ጉዳይ!
የኢትዮጵያን የመታወቂያ ማውጫ፣ አሻራ እና ደም መስጪያ ሥራ ኃላፊነት የተረከብችው ጀርመን ናት በማለት እኅተ ማርያም ባለፈው ሰኞ ጠቁማን ነበር። …ነጠብጣቦቹን እናገናኝ
በአፍ ለመናገር የሚቀፍ ድርጊት እየተሠራ ነው። የፀረ–ክርስቶሱን አንድ ዓለም መንግሥት ለመመስረት የተነሱት የፍዬል አገራት ወደ አገራችን ጠጋ ጠጋ ማለታቸው በጣም ሊያሳስበን ይገባል። እነዚህ አገራት በእግዚአብሔር እና ተፈጥሯዊ ሕግጋት ላይ እንዲሁም በልጆቹ ላይ ጦርነት ከፍተዋል። ለረጅም ጊዜ ”የፍራንክፈርት ትምህርት ቤት” በመባል የሚታወቀውን የፀረ–ክርስቶሱን ዓላማ አራማጅ ቡድን ተልዕኮ እነ አንጌላ ኤሊዛቤል ሜርክል አሁን በሥራ ላይ በማዋል ላይ ናቸው። የዚህ የፍራንክፈርት ትምህርት ቤት ቅጥረኛ የነበረው ሩሲያዊው ቭላዲሚር ሌኒን እንዲህ ብሎ ነበር፦
“አንድን ማሕበረሰብ ማውደም ከፈለግክ፤ ቤተሰብን በቅድሚያ አጥቃ!”
አዎ! እነ ሜርከል፣ ሜይ እና ማክሮን አሁን እነ ሌኒን እንኳን በሥራ ላይ ለማዋል ያልደፈሩትን በቤተሰብ ላይ ያነጣጠረ ዲያብሎሳዊ ሤራ በተግባር ላይ በማዋል ላይ ናቸው።
ባለፈው ወር ላይ ወደ ፍራንክፈርት ከተማ ተጉዘው የነበሩት ዶ/ር አብይ አህመድም ከዚህ የተለየ ተልዕኮ ሊኖራቸው አይችልም።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: Abiy Ahmed, anti-Ethiopia Conspiracy, ሉሲፈራውያን, መታወቂያ, መንፈሳዊ ጦርነት, ሦስተኛ ጾታ, ቀውጥ, አብይ አህመድ, አንጌላ ሜርከል, አውሮፓ, የዘንዶው ልጆች, ጀርመን, ፀረ-ክርስቶስ, ፈረንሳይ, ፍራንክፈርት ትምህርት ቤት, Luciferians | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2018
ቦቅቧቃ!
ከሁለት ቀናት በፊት በፈረንሳይዋ ሽትራስቡርግ የገና ገበያ ላይ ግድያ የፈጸመው የ29 ዓመቱ ሙስሊም ሞሮካዊ የተደበቀበት ቦታ ተገኝቶ በዛሬው ዕለት በቦታው ተገድሏል።
ብዙ የመሀመድ አርበኞች የሚፈሩትና ብዙ ሙስሊሞችንም ወደ ክርስቶስ ያመጣው ጀግናው “ክርስቲያን ልዑል” የእስልምናን እርኩስነት እንደሚከተለው ገልጾታል፦
ሰላምታ ለሁላችሁም! ባካችሁ ጓደኞቻችሁን ሁሉ ጋብዙልኝ!
ሙስሊሞች አድማጮቼም 4 ሚስቶቻችሁን እና 70 ልጆቻችሁን ወደ እኔ ጋብዟቸው፤ ስለ እስልምና ሃቁን ይማሩ ዘንድ እሻለሁና።
ትናንትና እንደሰማነው አንዱ የአላህ አብዱል በፈረንሳይ የገና ገበያ ላይ “አላህ ዋክባር!” እያለ የግድያ ጥቃት አድርሶ ነበር።
አዎ! ሰዎች በየጊዜው ካልተገደሉ አላህ አክባር አይሆንም፤ የእስላም አላህ ደም የጠማው አምላክ ነው።
የሚገርመው እኮ፡ ሙስሊሞች እኛን ክርስቲያኖችን በክርስቶስ ምክኒያት የደም መስዋዕት ታደርጋላችሁ እያሉ ሊኮንኑ መቃጣቸው ነው።
ይህ ግን ወፍራም ቅጥፈት ነው። እኛ ኢየሱስ ለኛ ሞተ ስንል፤ ኢየሱስ እራሱን አልገደለም፣ እኛም አልገደልነውም፤
“ሕይወቴን በራሴ ፈቃድ አሳልፌ እሰጣለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም፤ አስላፌ ለምስጠትም ሆነ ለማንሣት ሥልጣን አለኝ፤ ይህን ትእዛዝ የተቀበልሁትም ከአባቴ ነው” ይለናል ኢየሱስ። [የሐንስ ፲፥፲፰]
የደም መስዋዕት አንድን ሰው አስገድደህ ለሌላው ስትል ስትገድለው ነው። ይህ የእስልምና ተግባር ነው።
የእስልምናን አምላክ ለማስደሰት ንጹሀንን መንገድ ላይ “አላህ ዋክበር!” እያልክ በመጮህ ማጥቃትና መግደል ይኖርብሃል፤ በዚህም አላህ ተጋድሞ ልክ እንደ ደም–መጣጩ ድራኩላ በጣም ይረካል፡ ይደሰታል።
ስንቶቹን ንጹሐን እናቶችና አባቶች ገድላችኋል?! በመግደል ምን አገኛችሁ? አላሃችሁ ድል ተቀዳጀ ብላችሁ ታስባላችሁ፡ አይደል?
ወገኖች፤ እስላም ክፉ የሰይጣን አምልኮት እንደሆነ አትጠራጠሩ፤ እስልምና በሰው ልጆች ሃዘን፣ ስቃይ፤ ደም በማፍሰስና በመግደል ላይ ደስታን የሚገዛ አምልኮት ነው።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሳዊ ጦርነት, ሽብር, ሽትራስበርግ, ቀውጥ, አላህ ዋክበር, አውሮፓ, የእስላም ጥላቻ, ጂሃድ, ገና, ፀረ-ክርስቶስ, ፈረንሳይ, Christmas Market Terror, France, Islamic Terror, Strasbourg | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2018
ታላቁን ንጉሣችንን፡ አፄ ምኒሊክን በማታለል ጂቡቲን እና ኤርትራን ከእናት አገራቸው ኢትዮጵያ የነጠለቸው፥ ብላም የማታለያና ጥገኛ የማድረጊያ የምድር ባቡር ከረሜላውን ለኢትዮጵያ የሰጠችው ፈረንሳይ በእሳት በመጋየት ላይ ነች። ይህን ቪዲዮ በማቀርብበት ወቅት የክርስቶስ ጠላቶች በሽትራስበርግ ከተማ የገና ገበያ ላይ የንጹሀኑን ደም አፍስሰዋል። ወስላታው ማክሮን በሰሞኑ አመጽ ተረብሿል፣ ከሃሳብ ረሃብ የተነሳ በጣም ተጨንቋል፤ አሁን ከዚህ የጭንቀት ጉድጓድ ለመውጣት ምናልባት ማካሮኒውን ለመቀቀል ሲል ይህን የሽብር ጥቃት አቀነባብሮት ይሆናል። ሦስቱ “M“ች፤ ማክሮን፣ ሜርከል እና ሜይ፡ በሚሊየን የሚቆጠሩትን እስማኤላውያኑን የዱር አህዮች ወደ አገሮቻቸው ያስገቡት እንደዚህ ባሉት የጭንቅ ቀናት እንደፈለጉት ሊጋልቧቸው ስለሚችሉ እንዲህ ሊጠቀሙባቸው ነው። የንጹሀኑ ህይወት ግድ አይሰጣቸውም።
በአገራችንም ከሞግዚቶቹ ትምህርት የወሰደው ግራኝ አህመድም ተመሳሳይ ድርጊቶችን በመፈጸም ላይ ነው። የመስቀል አደባባዩ ድራማ የሚጠቀስ ነው። እነዚህ ሉሲፈራውያን የንጹሀኑን ደም እንዳፈቀዳቸው በማፍሰስ ላይ ናቸው፤ ህፃናቶቻችንን በመመረዝ ላይ ናቸው። ባለፈው መስከረም ወር ላይ፡ የእነ ፈረንሳይን ትዕዛዝ በመቀበል አዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት የቆመውን የ አፄ ሚኒልክ መታሰቢያ ኃውልት ካላፈረስን እያሉ ሲዝቱ የነበሩት የዋቄዮ አላህ ልጆች ባለፈው “ሰንበት” (ሰንበት መካሄዱ ያለምክኒያት አይደለም) በፈረንሳይ ከተቀጣጠልው ችቦ ትልቅ ትምህርት ፈጥነው ሊወስዱ ይገባቸዋል።
እጃችሁን ከሃገረ እግዚአብሔር ላይ አንሱ!
______________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: anti-Ethiopia Conspiracy, ሉሲፈራውያን, መንፈሳዊ ጦርነት, ማክሮን, ቀውጥ, አውሮፓ, አፄ ሚኒሊክ፣ፈረንሳይ, እሳት ጭስ, ፀረ-ክርስቶስ, ፓሪስ ብጥብጥ, France, Luciferians, Macron, Paris Protest | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2018
የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች በመምሰል እኛን በየጊዜው የሚተናኮሉን ሉላውያኑ ሉሲፈራውያን በራሳቸው ወጣቶች ላይ ይህን ያህል ቅሌታም የሆነ ድርጊት ይፈጽማሉ። ዩቲዉብ የማያሳልፋቸው ሌሎች ብዙ ዘግናኝ የሆኑ ቪዲዮዎች ተለቅቀዋል። ይታየን እስኪ፤ ሰሞኑን ፓሪስ ላይ እየታየ ያለው ብጥብጥ በአዲስ አበባ ቢከሰት፡ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ነን የሚሉት ግብዞችና ሜዲያዎቻቸው ምን ያህል ይጮኹ እንደነበር። ፈረንሳይ ዛሬም እየነደደች ነው…ይህ ገና መጀመሪያው ነው።
የእስማኤላውያኑ ወዳጅ የሆነው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት፡ ማክሮን ለፀረ–ኢትዮጵያውያን ቡድኖች ድጋፍ ለመስጠት መጋቢት ላይ ኢትዮጵያን ሊጎበኝ አቅዷል፤ ግን ይህ ሰዶማዊ የኢትዮጵያን ምድር አይረግጣትም!!!
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, anti-Ethiopia Conspiracy, ሉሲፈራውያን, መንፈሳዊ ጦርነት, ማክሮን, ቀውጥ, አብይ አህመድ, አውሮፓ, የዘንዶው ልጆች, ፀረ-ክርስቶስ, ፈረንሳይ, ፓሪስ ብጥብጥ, France, Luciferians, Macron, Paris Protest | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 25, 2018
ምዕራባውያኑ እና በሉሲፈር ወንድሞቻቸው የሆኑት አረቦች የሚያንቀላፋውን ሞኙን ወገናችንን እያታለሉት ነው። በኢትዮጵያ የፖለቲካውና ፀጥታው መዋቅር ውስጥ “ሴቶች” ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ የመጣው ግፊት ከፈርንሳይ፣ ጀርመን እና እንግሊዝ ነው። የእነዚህ ሦስት አገራት መሪዎች ሁለቱ ሴቶች፤ አንጌላ ሜርከል እና ተሪዛ ሜይ ሲሆኑ ሦስተኛው ማክሮን ደግሞ፡ እናቱ የምትሆነውን፡ የቀድሞ አስተማሪውን አግብቶ የሚኖር አታላይ ሰዶማዊ ነው። ሦስቱም መሪዎች ልጅ–አልባዎች ናቸው።
በኢትዮጵያ ሥልጣን የተሰጣቸው ሴቶች ሁሉ የኢትዮጵያን እና የእግዚአብሔርን ፍላጎት ሳይሆን የሚያሟሉት፡ ያዘጋጇቸውን የሉሲፈራውያኑን ፍላጎት ነው። “ፌሚኒስቶች” ይሏቸዋል። በኢትዮጵያ “ሴቶች” የሚሏቸውን፡ ግን “የእግዚአብሔር ሴቶች” ያልሆኑትን ሥልጣን ላይ በማውጣት (ሙስሊም ሴት የመከላከያ ምኒስትር እስከማድረግ ድረስ) ኢትዮጵያዊውን ወንድ በመንፈስ ለማድከም ነው፣ እራሱን፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ለመከላከል እንዳይችል ሞራሉን ለመምታት ነው፣ ለታቀደው የውጭ ኃይል ወረራ (በተራራማ ተፈጥሮዋ የኢትዮጵያ ዓይነት መልክዓ ምድር ባላት በአፍጋኒስታን ያው ለ17 ዓመታት ያህል እየተለማመዱ ነው) ኢትዮጵያውያን በቀላሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ለማድረግ ነው። ጣልያንን ማዋረዳችንን የሚረሱ ይመስለናልን? በፍጹም!
ይህ ሁኔታ ከምን ጋር ተመሳሳይነት አለው? ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት አንጌላ ሜርከል የጋበዘቻቸው ሦስት ሺህ የሚሆኑ አረብ ሙስሊሞች በጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ ዝነኛ ካቴድራል ፊት ለፊት በሺህ የሚቆጠሩትን ጀርመናውያን ሴቶችን ለብልግና እንዲደፍሯቸው ሲደረግ (በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ ቅሌት ነበር)፤ ጀርመናውያን ወንዶችን በሞራል ለመምታት ታስቦ ነበር። ከዚህ ድርጊት ቀደም ሲል፡ እ.አ.አ በ2011ዓ.ም ፡ አንጌላ ሜርከል የግዴታ ብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እንዲቆም አዝዛ ነበር።
ዲያብሎስ እኛን በሞኝነታችን የእንቅልፍ ሰዓታችንን እያራዘመ እንድንጎሳቆል ያደርገናል፤ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ግን ከዲያብሎስ ጋር አብረው በቆሙት ምዕራባውያኑ የዔሳው ዘሮች እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦች ላይ አንድ በአንድ ይፈርድባቸዋል። በጣም አብዝተውታልና የአምላካችን ፍርድ በዚህ ወቅት ጠንከር ይላል።
ሌሎች ብሔር በሔረሰቦችን ሙልጭ አድርገው በማጥፋት አንድ–ወጥ ባሕል፣ ቋንቋና እምነት ያለው ማሕበረሰብ ገንብተናል በማለት የሚኩራሩት ተንኮለኛዎቹ የዔሳው ( አውሮፓውያን + አሜሪካውያን) እና የእስማኤል ዘሮች አሁን እርስበርስ እየተባሉ ነው። ያውም ባልጠበቁት መልክ፤ ይታየን እኛን በጎሳ ከፋፍለው ሊያጠፉን ሲመኙ እራሳቸው ቀድመው ሊጠፉ ነው። የ”ብሬክዚት” ጉዳይ ብሪታንያና አውሮፓን እያባላ ነው፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን ከፍተኛ የፖለቲካ፣ ማህበረሰባዊና መንፈሳዊ ቀውስ ላይ ናቸው።
ሰሞኑን በፈረንሳይዋ ፓሪስ እየታየ ያለው ትልቅ የእርስበርስ ግጭት የፍርድ ቀን መቃረቡን ነው የሚያሳየን።
ቅዳሜ / ኅዳር ፲፭ / ፳፻፲ ወ ፩ ዓ.ም / ቂርቆስ ዕለት
ፓሪስ ጋየች! ተቃዋሚ ሰልፈኞች ፕሬዚደንት ማክሮን ከስልጣን ይወርድ ዘንድ ከፖሊሶች ጋር ውጊያ ጀመሩ፤ መንገዶች ላይም እሳት እስከማቀጣጠል ድረስ ደረሱ።
ፕሬዚደንት ማክሮን፣ ቻንስለር ሜርከል እና ተሪዛ ሜይ የዘንዶው ዝርያ አላቸው ከሚባሉት የዓለማችን መሪዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። የእኛ መሪስ?
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: Abiy Ahmed, anti-Ethiopia Conspiracy, ሉሲፈራውያን, መንፈሳዊ ጦርነት, ማክሮን, ቀውጥ, አብይ አህመድ, አውሮፓ, የዘንዶው ልጆች, ፀረ-ክርስቶስ, ፈረንሳይ, ፓሪስ ብጥብጥ, France, Luciferians, Macron, Paris Protest | Leave a Comment »