Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቀውስ’

The War Between Russia & Turkey is Over Control of The Eastern Orthodox Church

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 14, 2023

💭ግሩም መልዕክት ነው ወንድማችን ቴዎድሮስ ሹባት ያስተላለፈልን። እርሱና አባቱ በጣም አስተዋይ ግለሰቦች ናቸው።

💭 Since 1453, when the Turks took Constantinople, patriarch of that city has been a puppet for the government. In our own time, the Turkish government used the Patriarch, Bartholomew, to permit the Ukrainians to have their own church independent of the Moscow Patriarchate. The story showed that the war between Russian and Turkey is not just over territory, but religion. Turkey wants to be the Vatican of the Eastern Orthodox world and to undermine the religious influence of the Moscow Patriarchate.

👉 Courtesy: Shoebat.com

ልክ እንደኛዎቹ የቤተ ክህነት አባላት፤ በቁስጥንጥንያ/ ኢስታንቡል ተቀማጭነት ያላቸው የምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ በርቶሎሚዮም በፈሪሳውያኑ ወረርሽኝ ተለክፈዋል፤ እሳቸውም የግራኝ ሞግዚት የጂኒው ኤርዶጋን አሻንጉሊት በመሆን የዩክሬንን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለመነጠል በመስራት ላይ ናቸው። ልክ እንደኛዎቹ፤ በጣም ያሳዝናል!

ለመሆኑ አቡነ ማትያስ ምነው ድምጻቸውን አጠፉ? እስከመቼ፟? እሳቸውንስ የሕወሓትና ብልጽግና መልዕክተኛ አድርገው እንደ አትሌቶቹ ወደ መቐለ፤ “ሰላም! ሰላም!” ለማስባል ይልኳቸው ይሆን? እንግዲህ እንደተለመደው ለዚህ እያዘጋጇቸው ይመስለኛል። ሕወሓት + ሻዕብያ እና ብልጽግና/ኦነግ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋቱን ከመጀመራቸው ከሦስት ዓመታት በፊት መጀመሪያ አትሌቶቹን እነ ኃይለ ገብረ ሥላሴን፤ ቀጥሎ ደግሞ የሃይማኖት መሪዎችን ነበር ወደ መቐለ የላኳቸው። ታዲያ አሁንስ ተመሳሳይ ሤራ በድጋሚ ጠንስሰው ትግራይን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚገነጥለውን ጭፍጨፋ እንደገና ይጀምሩት ይሆን? እንግዲህ ሕወሓትም፣ ሻዕቢያም ኦነግብልጽግናም ትግራይን ከሌላው ለይተውና ዙሪያዋን አጥረው መፈናፈኛ በማሳጣት ሕዝቡን ተመጽዋች፤ የተበከለ ምግብና ክትባት ዒላማ በማድረግ ለሺህ ዓመታት እያዳከሙ መግዛት ይሻሉ።

ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ኢትዮጵያን የተቆጣጠሯትና እስከ ስልሳ ሚሊየን የሚሆኑ አክሱም ጽዮናውያንን ለመግደል የበቁት የምንሊክ ጭፍሮቹ ጋላኦሮሞዎች፣ ጋላማራዎችና በአደዋው ጦርነት ወቅት የተደቀሉት ሻዕብያ ሕወሓቶች ክርስቲያኑ ሕዝባችን ቢያልቅ ሁሉም ግድ የላቸውም። እየተገበሩት ያሉትም ይህን ነው። ዋናው ዓላማቸው ሉሲፈርን ማንገስ፣ ምልክቶቹን/ባንዲራውን ማውለብለብና ማስተዋወቅ መሆኑን ዛሬ እንኳን እያየነው ነው። ግን ካሁን በኋላ የክርስቶስን ቤተሰቦች እንዳሻቸው ማሰቃየት፣ ማስራብና መጨፍጨፍ ብሎም ሉሲፈርን በሃገረ ኢትዮጵያ ማንገስ ፈጽሞ አይቻላቸውም። ዕቅዳቸው አይሳካላቸውም!

ጋላኦሮሞዎችና ጭፍሮቻቸው ለኢትዮጵያ ደማቸውን እያፈሰሱ፣ እየተራቡና እየተሰደዱ ለዘመናት መስዋዕት የሚከፍሉትንና በእግዚአብሔር ዘንድ የሚወደዱትን አክሱም ጽዮናውያንን ጨፍጭፈውና አስርበው እነርሱ ጤፍና ስንዴ እየዘሩ፣ የጣዖት ዛፋቸውን እየተከሉ ጠግበው በሰላም ሊኖሩ? በጭራሽ! ጊዚያቸው አክትሟል! እንደቀድሞው ለሠሩት ግፍና ወንጀል ሁሉ በጭራሽ ይቅርታ አይደረግላቸውም። አሁን የበቀል ጊዜ መምጣቱ አይቀርም። በሁሉም ክፍለ ሃገሮች ላይ፤ በተለይ ሶማሌ እና ኦሮሚያ በተሰኙት የአጋንንት ማደሪያ ክልሎች ላይ እሳቱ፣ ዕልቂቱ፣ ረሃቡ፣ ቸነፈሩ፣ ወረርሽኙና በሽታው እየጨመረ ይመጣል። ግድ ነው። እራሳቸውን “አማራ” የሚሉት ነገር ግን “አምሐራ” ያልሆኑት ኦሮማራዎችም ከመንፈሳውያኑ ወንድሞቻቸውና እኅቶቻቸው ይልቅ ለስጋ አጋሮቻቸው ለጋላኦሮሞዎች ልባቸው ስለሚመታ እንዳሰኛቸው እንደ አህያ በሚነዷቸውና ተገቢ ያልሆነ አደገኛ ድጋፍ በተደጋጋሚ በሰጧቸው በሻዕቢያዎችና ኦነግብልጽግናዎች ወጥመድ ውስጥ ይገባሉ።

ቀደም ሲል በሕወሓቶች፣ ላለፉት አራት ዓመታት ደግሞ በፈረንሳዮች፣ ቱርኮችና አረቦች ከመቶ ዙር በላይ ሲሰለጥን የከረመውና፣ “ኦላ…ሸኔ ቅብርጥሴ” በሚል የዳቦ ስም ኦሮሞ ባልሆኑት ዜጎች ላይ ልምምድ የሚያካሂደው የጋላኦሮሞ “ልዩ” ሃይል የብሔራዊውን መለዩ አጥልቆ መላው የአማራን ክልል ለመቆጣጠር ዘመቻውን ይጀምር ዘንድ ትናንትና በጉብኝት ላይ በነበሩት የፈረንሳይ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ፊሽካ ተንፍቶለታል። በስምምነታቸው መሠረት ላሊበላን ለፈረንሳይ አክሱምን ለጀርመን፣ አስመራን ለአሜሪካ፣ ደቡብን ለአረቦችና ቱርኮች ለማስረከብ ነው የኢትዮጵያ ማሕፀን ያለወለደቻቸው እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ጃዋር መሀመድ እየሠሩ ያሉት። ባለፉት ሁለት ዓመታት የተካሄደው “ጦርነት” ሰሜኑን ለማዳከምና ጋላኦሮሞ ያልሆኑትን በሚሊየን የሚቆጠሩ ወጣት የመከላከያ አባላትን መንጥሮ ለመጨረስ በስልት የተደረገ ፀረኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ጦርነት ነው። ስንቱ ወጣት እንዳለቀ እናቶቻቸውን ይጠይቁ! እግዚአብሔር አያድርገው እንጂ በእኔ በኩል በጥቂቱ ሦስት ሚሊየን የሚሆኑ ሰሜናውያን አልቀዋል!

🔥 በቀል! በቀል! በቀል!🔥

💭 የሩሲያው ፕሬዚደንት ፑቲን አማካሪና አጥባቂ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ለመሆን የበቁት አስተዋዩ የቀድሞው ፕሬዚደንት ዲሚትሪ ሜድቪዴቭ ከሳምንት በፊት በቴሌግራም ቻነላቸው ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፈው ነበር፤

ዝባችንን እየገደሉ ያሉት እነሱና ጀሌዎቻቸው ይቅርታ አይደረግላቸውም። በሌላ መልኩ ካልተረዱ በአመጽ ቋንቋ እናናግራቸዋለን። እና ተጨማሪ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን እናመርታለን። በእነዚህ መሳሪያዎች ምዕራባውያን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ያፈራውን የናዚ አተላ እንደቁሰዋለን። እያንዳንዱን ወንጀለኛ ለተገደለው ለእያንዳንዱ የሀገራችን ዜጋ እንበቀልለታለን።”

They and their henchmen who are killing our people will never be forgiven. We will speak to them in the language of violence if they don’t understand otherwise. And produce more modern weapons. With these weapons we will grind up the Nazi scum that the West has produced in the 21st century. We will take revenge on every criminal for every murdered citizen of our country.”

👉 Courtesy: Shoebat.com

💭 ትንቢተኛው የግሪኩ ‘አባ ዘወንጌል’ | ቱርክ የምትባል አገር አትኖርም፤ በቅርቡ ትፈራርሳለች

💭 Elder Paisios’ Amazing Prophecies About Constantinople

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

It’s Friday the 13th: Ukraine’s President Zelensky Has Stripped Ukrainian Citizenship From 13 Orthodox Clergy

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 14, 2023

💭 ዛሬ ቀኑ አርብ ፲፫/13 ኛው ነው፤ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የዩክሬን ዜግነትን ከ፲፫/13 የኦርቶዶክስ ቀሳውስት ነጠቀ።

👉 Courtesy: Breitbart News + RT

President Zelensky stripped the 13 priests of the Ukrainian Orthodox Church (UOC) of their citizenship late last month and this week stripped several prominent opposition politicians of their Ukrainian citizenship as well, among them Viktor Medvedchuk, who was given to Russian authorities as part of a prisoner exchange in September of last year.

“I have decided to terminate the citizenship of four persons,” Zelensky stated earlier this week, with former MPs Andriy Derkach, Taras Kozak, and Renat Kuzmin also having their citizenship revoked by the government.

Medvedchuk had fled his home in the early days of the conflict with Russia and was arrested in April, accused of treason and attempting to leak military secrets to the Russians.

Derkach, Kozak, and Kuzmin have also been alleged to have ties to Russia or have supported the Russian invasion of Ukraine.

Derkach, in particular, was also accused of smearing U.S. President Joe Biden regarding Hunter Biden’s activities in Ukraine, which involved work for the energy company Burisma for as much as $83,000 a month.

The stripping of citizenship of the opposition politicians comes after Zelensky stripped 13 Ukrainian Orthodox Church clergy of their citizenship, including the Metropolitan Archbishop of Tulchin and Bratslav, Ionafan, announcing the move last Saturday.

Russian Foreign Ministry spokeswoman Maria Zakharova did not mince words following the move by Kyiv: “And this is on Orthodox Christmas! This is pure Satanism.”

The move by the Zelensky government comes after it set its sights on the Ukrainian Orthodox Church (UOC), a branch of Orthodoxy which retained links to the Patriarch of Moscow after the rival state-backed Orthodox Church of Ukraine (OCU) was formed, heavily restricting the church late last year.

Since then, Ukrainian intelligence authorities have raided several Orthodox churches, leading to former Russian president Dmitry Medvedev to comment: “The current Ukrainian authorities have openly become enemies of Christ and the Orthodox faith.”

Ukraine has claimed that the raids uncovered various materials, including pro-Russia literature and Nazi symbols.

The Orthodox Church of Ukraine, the state-backed church, “reclaimed” the Dormition Cathedral and the Refectory Church of the nearly 1,000-year-old Pechersk Lavra last week after the Ukrainian Orthodox Church was forced to give it up by the government.

Moscow’s Patriarch Kirill released a statement following the handover of the historic cathedral

asking believers to pray “for our brothers in Ukraine, who are being expelled today from the Kyiv-Pechersk Lavra, that Lavra, which for centuries has been the guardian of true, undistorted Orthodoxy.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

It’s Friday the 13th 🙃: Huge Explosion Hits Gas Pipeline Connecting Lithuania & Latvia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2023

💭 ሊትዌኒያ እና ላትቪያ የሚያገናኝ የጋዝ ቧንቧ መስመር ላይ ግዙፍ ፍንዳታ ደረሰ።

እንግዲህ ሩሲያ በቤሉሩሲያ በኩል ወደ ዩክሬይን ለመግባትና በቦልቲክ ባሕር ከምትገኘዋ ግዛቷ ከካሊኒንግራድ ጋር በቀላሉ የምትገናኝበትን መንገድ እያመቻቸች ይመስላል።

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Day That EUROPE DIED – The World’s Largest Chemical Company BASF Germany Closes Plant Due to Gas Shortage

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🔥 አውሮፓ የሞተችበት ቀን፤ የአለም ትልቁ የኬሚካል ኩባንያ የጀርመኑ ‘BASF’ በጋዝ እጥረት ሳቢያ የፋብሪካ ማምረቻውን ዘግቶ ወደ ቻይና ሸሸቷል (የምን ‘የሰብዓዊ መብት’ ነው?!)

💭 This, of course, will set off catastrophic supply chain collapse for the western world.

BASF has said it will have to downsize “permanently” in Europe, with high energy costs making the region increasingly uncompetitive.

“The European chemical market has been growing only weakly for about a decade [and] the significant increase in natural gas and power prices over the course of this year is putting pressure on chemical value chains,” chief executive Martin Brudermüller said on Wednesday.

Brudermüller said the European gas crisis, coupled with stricter industry regulations in the EU, was forcing the company to cut costs in the region “as quickly as possible and also permanently”.

There’s no way to sugar coat that. It’s a permanent downsizing of BASF. And according to additional sources, this is just the beginning of BASF’s abandoning Germany for good. The downsizing will continue to the point where there’s hardly any production happening in Europe at all.

After all, what choice do they have? With natural gas pipelines destroyed (by the USA), economic sanctions against Russia still in place, and lunatic greenie cultists demanding an end to human civilization, BASF has concluded it can no longer operate in Europe, a continent dominated by an actual death cult of climate lunatics and power-hungry political zealots.

Europe dies from this day forward

Today is the pivot point. Europe dies from here forward, and it doesn’t recover for generations. It’s done. Almost nobody realizes this yet, but the dominoes are already falling.

Europe is rapidly plunging into a continent on a collision course with total collapse: no industry, no supply chains, no energy, no metals, no fertilizer and no food. The “first world” status of Europe will be a distant memory after just 2-3 winters without food and energy, and once Europe’s industrial infrastructure is shuttered, there’s no easy way to bring it back online.

This is going to end in mass civil unrest, famine, pandemics and WAR. It will also see revolutions and the toppling of governments, currencies and entire economies. The house of cards is coming down.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ቴዎድሮስ የተባለ ንጉሥ አይመጣም ፥ የትግራይ ሕዝብ ትግራይን ለቅቆ መውጣት አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2020

በተለይ “አማራና” “ትግሬ” የተባሉት ተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን አርቀው በማሰብ፣ ትሑት ሆነውና እርስ በርስ ይቅርታ ተጠያይቀው እየተንኮሻኮሸ (ኩሽ) የመጣውን አውሬ በአንድነት ለመጥረግ ፈቃደኞች ባለመሆናቸው ነው ዛሬ ሃገራችን እንዲህ በመታመስ ላይ ያለችው። መንፈሳዊውም ስጋዊውም ውጊያ ዛሬ በመካሄድ ላይ ነው እኮ፤ አባቶቻችን፣ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ሕፃናቶቻችን ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልክ በየቀኑ እየተገደሉ፤ ዓብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ አይደለምን? ከዚህ የባሰው አስከፊው ጦርነትም መምጣቱ አይቀሬ ነው፤ በዚህ አካሄዳችን መምጣትም አለበት ፥ በአሁኑ ሰዓት ሌላ ምንም አማራጭ የለም።

እኅተ ማርያም እዚህ ላይ አልተጠነቀቀችም እላለሁ፤ “ቤተክርስቲያን የመሥሪያው ጊዜ አይደለም” ማለቷ ላይ እኔም እስማማለሁ፤ ነገር ግን አውሬው ከበስተደቡብ ኢትዮጵያን ለመቆራመት በተዘጋጀበት ወቅት ጉዳዮችን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ መውሰድና “በአማራ” እና “ትግራይ” መካከል ግንቡን ማስፋት ተገቢ አይደለም፣ ሌላ በይበልጥ ሊሰጠው ጉዳይ አለ፣ ወቅቱ አይደለም እላለሁ ፥ እውነቱን ለመናገር የኢትዮጵያ እንጂ“የትግራይ ሕዝብ” የተባለ ሕዝብ የለም። አባ ዘወንጌል“ዋ!” በማለት ያስጠነቀቁን ይህን ነበር።

ሕዝቡን አብረው ሲያተራምሱ ለነበሩት ለኦሮሞዎቹ ሙስሊሞች ለአብዮት አህመድና ለደመቀ መኮንን ሀሰን ሰው ያሳየውን ዓይነት ፍቅር፡ ትንሽ እንኳን፡ ለአንድ ትግሬ አሳይቶ ቢሆን ኖሮ እዚህ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባን ነበር። የሚደበቅ ነገር አይደለም፡ እግዚአብሔር እኮ ሁሉንም በግልጽ ያየዋል፤ ለዚህም ነው፤ “ማንም፤ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?” ያለን። ዛሬ ሰው ለተዋሕዶ ትግሬ ከሚያሳየው ፍቅር ይልቅ ለኦሮሞ ሙስሊም የሚያሳየው ፍቅር ይበልጣል። ዛሬ ሰው ለአፄ ዮሐንስ ሳይቀር ጥላቻቸውን በማሳየት ላይ ነው። ሰውን የትኛው መንፈስ እየጠለፈው ይሆን?

የኦሮሞ ሙስሊም የዕልቂት ሠራዊት የአዲስ አበባን ሕዝብና “አማራ” የተባለውን ኢትዮጵያዊ በቅድሚያ ለመጨፈጨፍ በሰፊው በመዘጋጀት ላይ ነው። ይህንም አይናችን በየቀኑ በግልጽ እያየው ነው። ላለፉት ሁለት ዓመታት እዚህ እዚያ እያሉ ኢትዮጵያዊውን በመፈተን ላይ ናቸው፤ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፡ አማራ በተባሉት ኢትዮጵያውያን ላይ ምንጠራ አካሄዱ ፥ ማንም ምንም እንደማያደርጋቸው አዩት፤ ቀስ ብለው ወደ ወሎ ገቡ ጨፈጨፉ ምንም አልሆኑም፣ ወደ ባሕር ዳርና አዲስ አበባ ሄደው አሉ የተባሉትን ኦሮሞ ያልሆኑ የጦር መሪዎችና ባለ ሥልጣናት ገደሏቸው ፥ ምንም አልተደረገም፤ አሁን ወደ ጎንደር ሄደው ሕፃናትና ማረድ ጀምረዋል፤ አዎ! ኦሮሞዎች ናቸው ሰሞኑን ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን የገደሏቸው። ለጊዜው “ረጋ” ብለው “ምርጫ” የተባለውን የማጭበርበሪያ ካርድ በመጠባበቅ ላይ ናቸው፤ የኢትዮጵያዊውን ወኔ ቀስበቀስ በመፈታተን ላይ ናቸው። እኅተ ማርያም አላነሳቸውም እንጂ ኦሮሞዎቹ ትግራይን፣ አክሱምንና በአካባቢው ያሉትን ገዳማት በሚሳየሎች(ምናልባት ኑክሌርና ኬሚካል አዘል) ለመጨፈጨፍ በደንብ የተጠና ዕቅድ ነው ያላቸው። ልዩ ሠራዊቱ አሁን የደከመውን “አማራ” በቀላሉ ማጥፋት እንችላለን የሚል እምነት አላቸው፡(ተዋሕዶን እና አማርኛ ቋንቋን ማጥፋት አለባቸው “ኩሽ” የሚሉትን ሃገር ለመመስረት) የታጠቀውን “ትግሬ” ደግሞ ወደ ህዋ ተላከ ከተባለው ሳተላይት በሚያፈነጥቁት ጨረር መቀቀል(ህዋሃት የቀለቡት አዞ አብዮት አህመድ ልክ ሥልጣኑን ሲጨብጥ በተጠና መልክ“ ህዋሃት፣ የቀን ጅብ፣ ግብረሰዶም ወዘተ” እያለ ቅስቀሳ ሲካሄድ ሰምተናል፡ አይደል?)ቀጥሎ ከፈረንሳይ የሚያገኟቸውን ሚሳኤሎችንና መርዞችን ለመጠቅለል ከሚያስቡት የወሎ ግዛት ሆነው በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ መልቀቅ። አዞው የቀለቡትን ሞኞች ቆራርጦ ሲበላቸው ዓለም ጸጥ ነው የሚለው። እኅተማርያም ወደ “ሐረር፣ አስመራና ሱዳን” እንሄዳለን ማለቷ አስገርሞኛል፤ ምክኒያቱም ጽንፈኛው ግራኝ አብዮት አህመድም በእነዚህ ቦታዎች ላይ ነው እየተንቀሳቀሰ ያለው። ይቆየን!

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | 1 Comment »

እኅተ ማርያም | ይህ መንግስት ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ስድስት ዓይነት የሱዳን መተት ተጠቅሟል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 23, 2019

ይህ በታሪካችን ተደርጎ አያውቅም!

ጀግናዋ እኅታችን ትክክል ነች። ከሦስት ሳምንታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ዶ/ር ወዳጄነህ የተባለውን ፓስተር በቪዲዮ አየሁት፤ ወዲያው ፊቱ ላይ የታየኝ መንፈስ ባራክ ሁሴን ኦባማ ላይ የሚታየውን አይነት የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው። በዚህ ጉዳይ አንድ ቪዲዮ ለመስራትና የተዋሕዶ ልጆችን ለማስጠንቀቅም እያሰላሰልኩ ነበር፤ ግን ያው እኅታችን ቀደመችኝበጣም የሚገርም ነው።

/ር ወዳጄነህ በጎ ሰው ይመስላል፤ ነገር ግን የ ዶ/ር አብዮት ጠበቃ ይሆን ዘንድ ቀድም ብሎ የተዘጋጀ ሰው ነው የሚመስለኝ። እንዲያውም የዶ/ር አብዮትን “እርካብና መንበር“ የሚለውን መጽሐፍ የፃፈለት የስነልቦና ተመራማሪው ዶ/ር ወዳጄነህ ሆኖ ነው የታየኝ። ጎብዞ ከደፈረ ያለፈውን የምንፍቅና ማንነት እርግፍ አድርጎ መተው አለበት። ቅድስት ማርያም ትርዳው!

____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰውዬው አብዷል | ገዳይ አል-አብይ = የሂትለር + ኤርዶጋን + ቢን ላድን እና መንግስቱ ኮክቴል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2019

የኢትዮጵያን ጠላቶች እንዲህ ገላልጦ የሚያሳየን ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

ዓይኑን እንመለከት….

መቼስ፡ ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ ስለሆነ የሚገርም ነገር የለም። ሰውዬው ለክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ሱዳን እና ግብጽ ጠበቃ ሲቆም አዳመጥን? አዎ! የጀግናውን ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ ዮሐንስን አንገት ለቆረጡት ሱዳን ድርቡሾች። ሌላው ደግሞ ሰውዬው ልክ ንግግሩን፡ ያለአግባብ የእግዚአብሔርን ስም በማንሳት፡ ሲያገባድድ ETV ወይም “የኢትዮጵያ” የተባለው ቴሌቪዥን ካሜራውን ወደ ሦስቱ የሃይማኖት መሪዎች አዞረው። ወንበር አያያዛቸው ላይ ስናተኩር፦ በስተቀኝ የተዋሕዶው ፥ በስተግራ የካቶሊኩ ፥ ሁለቱን ክርስቲያኖች ለያይቶ መሀል ላይ ቁጭ ያለው ሙስሊሙ ነው። ይህ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው። አይ ሃገሬ!

ግድ የለም፤ ኢትዮጵያዊነትን የተቀበለ፣ ያከበረና ያፈቀረ ዜጋ ብቻ የሚኖሩባትን ኢትዮጵያ የሚረከበው መጭው ትውልድ ይህን ትውልድ እንደሚንቅና እንደሚፈርድ እርግጠኛ ነኝ፤ “እንዴት ኢትዮጵያን ይህን ያህል የሚጠላ እና በጋኔን የተሞላ ወሮበላ ሰው መሪ እንዲሆን ፈቀዳችሁ?” ብሎ መጭው ትውልድ እንደሚኮንነንም በፍጹም አልጠራጠርም።

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: